የሐረር ለዛ - በአርቲስት እና በኮሜዲያን መካከል የተካሄደ አዝናኝ ውድድር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 392

  • @cellexpress8422
    @cellexpress8422 5 років тому +31

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ከሀግራችን ችግርና የህዝብ ስቆቃ ሞት ከሜያሳስበን ስጋቱውስጥ ለትንሽ ሰአትም ቢሁን ሀሳቢን ቀይራችሁ ስላዝናናችሁን እናመስእናለን እግዛቤሄር ሀግራችንን ሰላም ያርግልኝ

  • @Eva-hs4qt
    @Eva-hs4qt 5 років тому +4

    እንኳን አደረሳቹ የአገሬ ልጆች
    በጣም ነው ያዝናናቹን
    ለአግራችን ሰላሟን ያብዛልን
    በዚህ አጋጣሚ የመድረክ መሪዋ ሞደሊስት ቢታኒያ አድናቂ ነኝ

  • @ልማርለድኔወሬለምኔኡሙሂባ

    ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍልፍሉን ግን አይታችሁልኛል ህህህህህህህ

    • @lamlamep6111
      @lamlamep6111 5 років тому +1

      አወ በጣም ብሩን በገንዛ እጁ ሸልሞ፡ በራሱ ሲወድቅ ሊያነሳ የሮጠው ነው የገደለኝ በሳቅ ክክክክክክ

    • @sis753
      @sis753 5 років тому +1

      ቀላል አይተነዋል በሣቅ ገደለን

    • @hiwot1228
      @hiwot1228 5 років тому +1

      እኮ ሃሃሃሃሃሃሃ

    • @birtukanyoutube2786
      @birtukanyoutube2786 5 років тому +1

      Weawe.dess.yelale

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd 4 роки тому

      በናታቹሁ ደምሩኝ

  • @selamselam1333
    @selamselam1333 5 років тому +7

    ወይ ፍልፍሉ ጋዜጠኛው ተጨምሮ በሳቅ ገደላችሁን ኢትዬጵያዬ ሁሌ ደስ ይበልሽ እምዬ ሀገሬ ዞሮ መግብያዬ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +89

    ደስ ስትሉ ሁሌም አገራችን ደስ ይበላት

    • @Tube-pf7nd
      @Tube-pf7nd 4 роки тому

      ሰፕስክራይብ አድርጉኝ በፍቅር

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 4 роки тому

      @@Tube-pf7nd ተዛምደናል

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 роки тому +1

    ወይኔ በሳቅ ሞኩኝ እህህህህ እቢ እቢ በቃህ ፍልፍሉ አይ አብቃቸው ውስጤ እኮ ነህ 👑👑👑❤️❤️❤️🥰🥰

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 років тому +7

    ኪኪኪኪከ ሆዴ እስኪቆስል ነዉ ያሳቃችሁኝ ይመቻችሁ😁😁😁😁

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ወይ እንዴት እንደምታምሩ ሰላማችሁ
    ይንዛልኝ ውድ የሀገር ልጆች እንዲህ ነው
    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ፍቅር ነው👍👏👌
    ሰላምሽ ይብዛልን እምዬ ኢትዮጵያ💚💛❤✔✔✔

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 років тому +17

    አይ ፍልፍሉ በሳቅ ነው የተፈጠርከው 🤣🤣😂😂😂😂

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 5 років тому +6

    እንኳን አደረሳቹ ያገሬ ልጆች ውስጤ እኮ ናት ኢትዮጵያ ዊነት ኩራት ነው ስታምሩ

  • @zadhussen3050
    @zadhussen3050 5 років тому +11

    😂😂😂😂😂😂እፍ በሳቅ አፈረሰኝ ፍልፍሉ ቀረርቶ ላይ

  • @rahimatube2004
    @rahimatube2004 4 роки тому

    እረ ወይኔ በሳቅ አለኩኝ አቦ ይመቻችሁ ፍልፍሉ ክክክክክክክክ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому

    ክክክክክክክክ ፋልፍሉ ስታስቅ እርግዶ ነው መሰል ስንቴ ምርጥ ስው

  • @ያራቲዩብ
    @ያራቲዩብ 5 років тому +2

    ክክክክክክክክክክክክእኔን ያሣቀኝ ፍልፍሉ ክክክክክ አይ ፍልፍሉ ኑርበት

  • @ሜሪጋልሃገረትግራይ
    @ሜሪጋልሃገረትግራይ 5 років тому +3

    የኢትዮጵያ ልጆች ደስ ስትሉ

  • @نايفالشمري-ع6ز
    @نايفالشمري-ع6ز 5 років тому +4

    አረ ዉዉዉ የመዳምን ጭቅጭቅ አስረስተዉ በሳቅ ለወጡት አይ ያገር ልጅ በሳቅ ቤቱን ቀወጥኩት አቦ ኑሩልኝ እጭ የምጭቀትነዉ

  • @መኪነኝየናቴናፋቂ
    @መኪነኝየናቴናፋቂ 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክ
    ኸር በሳቅ የመዳም ጩኸትን በምን ልርሳውና ዘና ልበል😁😂😂😂😂😂😂

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +9

    በጣም ዘና አደረጋችሁን ደብሮኝ ነበር
    ዱብ ዱብ ዱብ አለ እስከመጨረሻው
    ባለሸሚዙ አሳቀኝ

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 5 років тому

    ወይ ፍልፍሉ በሳቅ ሞትኩኝኮ ክክክክክክክክክክክ ሰላም፡ለእምየ ኢትዮጵያ ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ስትሉ መቸም ፍልፍሉ የዋለበትበአካባቢው ደስይላል ክክ እኔ ሳይጀመር ተነስቶ ገናንው የተባለው ነው ያሳቀኝ ፍልፍሉ

  • @5t5ttgbusinessintelligence63
    @5t5ttgbusinessintelligence63 5 років тому +1

    Waw bexam yameral selamashu yebeza Yagere legoch ulu 💙 💛 ❤ Genet yemariyam Leg

  • @የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ

    ዋዉ በጣም አሪፊ ነዉ ዘና ፈታ እዳደረጋችሁን እናተንም እናመሰግናለን

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel1842 5 років тому +7

    ክክክክክ እቦ ምችት ይበላችሁ ደስስስ ስትሉ

  • @carolinaslsalman3230
    @carolinaslsalman3230 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍ ሲያልፍም ያስቃል አቦ ክክክክክክክ

  • @hanahananathananafihanahan2625
    @hanahananathananafihanahan2625 5 років тому +1

    ክክክክክ ወይኔ ዘና አረጋችሁን እናመሠግናለን

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому

    እንኳን አደረሳቹ በእውነት እግዚአብሔር ለአገራችን ስላም ያውርድልን

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 років тому

      🙋🙋😂😂😂😂😂

  • @rakrams3923
    @rakrams3923 4 роки тому

    ፍልፍሉ ሚታረድ ዶሮ ይመስል ተፈናጠርክ ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ኢስላምሰላምኢስላምነ-ኀ5ዘ

    ወይኔ ፍልፍሉ በሳቅ ገደለኝ እንቡ kkkkkkkkkkkk

  • @imabettolsa9532
    @imabettolsa9532 4 роки тому

    I.m oromo ferst
    Iloveyou
    All😍😍😍😍

  • @tsedi898
    @tsedi898 5 років тому +1

    ወይኔ ፍልፍልሉ 😂😂😂😂😂😂

  • @loveyouethiopia7917
    @loveyouethiopia7917 5 років тому +3

    ከከከከከከከከከከከከከከ በሳቅ ይመቻችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588
    @meskinageyemareyamlijmeski7588 5 років тому +3

    😂😂😂 ውይ እደዛሬ ስቄ አላቅም የፉከራው ላይ ኢትዮዬ እደዚ አዝግ አሉሽ

  • @fozfoz9193
    @fozfoz9193 4 роки тому +1

    ካሊብየ የኔ ልዩ ስወድህ

  • @birtukannbirtobb2593
    @birtukannbirtobb2593 5 років тому +1

    Waw sitamiru fexari selamachiwin yabizalachiw Ethiopiyawint mohon mininga metadel new bexam Enameseginalen

  • @senayitdiriba1673
    @senayitdiriba1673 5 років тому +51

    ፍልፍሉ ቤቷ የተቃጠለባት ሴት መሰልክ

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 років тому

    ወይን እህህህህየ ፍልፍሉ በሳቅ ፍርስ😃😃😃😃😃😀😀😀😀😆😆😆😆

  • @youhfhjhdfjk5517
    @youhfhjhdfjk5517 5 років тому +1

    ካሊብየ ስወድህህህህህ

  • @masaret2849
    @masaret2849 5 років тому +3

    ከሌብ ሰወድህ ኑርልኝ

  • @seadayimam3977
    @seadayimam3977 5 років тому +5

    አይ ወንድምነት እንደዚህ ያምራል እኛ ኢትዪ አንለያይም በዘር ......

  • @ያረቢያረህማን-ረ6ጘ
    @ያረቢያረህማን-ረ6ጘ 5 років тому +15

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ካሌብ ስወድህ

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 років тому +7

    ቅቅቅቅቅቅ አይ አርቲስቶቻችን እንዲ አሪፍ ዳንሰኞች ናቹ #ካሌብ የተመቻችሁ እስኪ like ግጩኝ

  • @jtdydfnhd3939
    @jtdydfnhd3939 5 років тому

    💓💓💓እኳፁመንን በሰላም አ እምንሸኘውብሮ ያድርገን አደረሰን እረመዳንን በሰላም

  • @MAli-sw4ff
    @MAli-sw4ff 5 років тому +2

    ካሊብ ስወድህ የኔውብ

  • @SherifYasinየጃማው
    @SherifYasinየጃማው 23 дні тому

    ሥታየሁ አቦ ይመችህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @የቦረናልጅነኝ
    @የቦረናልጅነኝ 4 роки тому +1

    የነሱን ነውር ከመበርበር አድባችሁ ብትቀመጡ ምን ችግር አለው በማህበራዊ ህይወታቸው ስታውኳቸው የግል ህይወታቸውም ስለሚጎዳ ወደ አእምሮ ጭንቀት ይቀየርባቸዋል ለመነገድ ብላችሁ በናንተ ደርሶ ማየት የማትፈልጉትን ነገር አትፈፅሙት ቅሌት በምትሉት ቦታ እናንተ ብትወድቁ እንደት ነው የምትሆኑት የሰው ልጅ
    እግዚአብሔር እንዳለለት እንጅ እሱ እንዳለ አይኖርም
    በህንድ ሀገር#ሶሻንት:የተባለ አርቲስት ብቃት ሳያንሰው በዚህ አይነት ሙያ የሚኖር ከዘሩ ባለመኖሩ በጣም ሰው ያገለው ነበር በዚህም የተነሳ እራሱን አንቆ ተገኘ እክፍሉ ቤት ፣2መኪና፣ አየር ፣8ሚልዮን ፣እክላሱ ቁጭብሎ ሰማይን የሚያይበት መሳሪ ሳይቀር አለው ስሙ ጠፍቶኝ ነው ይቅርታ በአረበች ዜና አጥለቅልቀውታል ሲሞት ግን ብዙ መልካም ነገሮችን ዘረዘሩለት በፊት ፊት የነሱትን ይህንን ሁሉ ልል የፈለኩት በህይወታቸው እየገባን ሰውን አናሰቃይ በትንሽ ጥፋት ❤

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +2

    ኧረ ፍልፈሉ እና ስንታየዉ በሳቅ ግደሉኝ ዋው

  • @tmsgenamlaka9844
    @tmsgenamlaka9844 5 років тому +1

    ስንትየ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ፊጣሪ ይስጥህ

  • @abdirahmanmuhumed6443
    @abdirahmanmuhumed6443 5 років тому

    1:00 the name of that song plse 🙏

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 років тому +4

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ.ውይ.ደስ.ትላላቹ.መልካም.በአል።

  • @ayuuahmed2785
    @ayuuahmed2785 5 років тому

    Wow kalib batam gobez dasenga nak!

  • @ሰአድወለየዋ-ኀ5ጐ
    @ሰአድወለየዋ-ኀ5ጐ 5 років тому

    ፍልፍሉ በጣም ደስ ይላልክክክክክክክክክክክክክ

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 років тому +2

    ህህህህህህ እርፍልፍሉ በሳቅ ፈነዳሁ ብሞት ባተነው ክክክክክ

    • @asmaasma-lz9bn
      @asmaasma-lz9bn 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክ

  • @ehitamaryamalemu2945
    @ehitamaryamalemu2945 5 років тому +5

    ዋው ስታምሩ ዝና አልኩኝ ሰላም ለእናተ ይሁን

  • @sshabr2824
    @sshabr2824 5 років тому +3

    ውይ ፍልፍሉ አደጋ አለው ክክክክክክክክ

  • @yotube4
    @yotube4 5 років тому

    ወይኔ በሳቅ አለኩ ኡፍ 😂😂😂😂

  • @elishadayteshome3763
    @elishadayteshome3763 5 років тому +1

    ፍልፍሉ😂😂😂😂😂😂በግድ አሳከኝ 👍👌

  • @fd7923
    @fd7923 5 років тому +6

    kkkkk ተመቻችሁኝ😂😂😂

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 5 років тому +2

    ያገሬልጃች. እኮንደስአላችው ሁሌ. አገሬ. እዲሳቂ. ልጃችሽ. በደስታይቦርቁ. ባገራቸው.

    • @nenanena7057
      @nenanena7057 5 років тому

      😢😢የሁላችንም ምኞት ነዉ

  • @ኡምሪሀናመሬምነኝ
    @ኡምሪሀናመሬምነኝ 5 років тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ

  • @entisaromar7563
    @entisaromar7563 4 роки тому

    አጫብጫቢ ፍልፍሉ ራሡ አይሳራም ክክክክክ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ፊልፊሉ የእህል መንጠቆ

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 5 років тому +8

    ክክክክክ ፍልፍሉ ዳቦ ላይ ዘመተበት

  • @ስሚራወለየዋ
    @ስሚራወለየዋ 5 років тому +4

    ያጫሉ ሙዚቃ ክክክክ

  • @hayatsultan9671
    @hayatsultan9671 5 років тому +2

    አረ ፍልፍሉ ክክክክክ

  • @fhfdbjjffggdhcff8803
    @fhfdbjjffggdhcff8803 5 років тому

    Abo Dase Setelu Ye Ethiopia Hezbe Hulam Ba Desta Ba Fekir Nurln

  • @hasansaker6325
    @hasansaker6325 5 років тому

    enikan aderesachu zeraf zeraf aye filfiluye ferahi enide yene wenidim ayzoni❤❤❤

  • @zulayekajamali8061
    @zulayekajamali8061 5 років тому

    ክክክክክ አረ ፍልፍሉ በሰቅ ገደለኝ

  • @አዩየሳንሱሲቆንጆ
    @አዩየሳንሱሲቆንጆ 5 років тому +1

    Amukulegh Ewnetem Amukulegh Hemmm😂😂😂😂

  • @saratadss2845
    @saratadss2845 5 років тому

    ክክክክ ፋልፍሉ በሳቅ ገደለኝ እፍፍፍ

  • @gtwolela1619
    @gtwolela1619 4 роки тому +1

    Comediyan sintayew yimechegnal 😍💝

  • @kedijazerga1169
    @kedijazerga1169 5 років тому +7

    ወይ ፍልፍሉ
    የሆንኩ ፍልፍል ነገር ነህ🌶🌶🌶

  • @JaJacity19
    @JaJacity19 5 років тому +10

    ስንቴ እሳቷ 🔥😂 1ኛ

  • @mazaanabel5798
    @mazaanabel5798 5 років тому +4

    አቦ ድስ ስትሉ በጣም ናው ፈታ ያደርጋቹኝ በሥራ ወገቤ ቢደክምም ግን ጥርሴን ልከድን አልቻልኩም😂😂😂😂

  • @አሜንአሜን-ጘ5ዘ
    @አሜንአሜን-ጘ5ዘ 4 роки тому

    ክክክክክክክ 😂😂😂😂😂💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🌹💖

  • @endriswelotube2660
    @endriswelotube2660 4 роки тому

    እረ ፍልፍሉ😂😂😂😂😂

  • @liyamohammedliyamohammed1611
    @liyamohammedliyamohammed1611 4 роки тому

    👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 роки тому

    ወለ በሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @teguistalamayo265
    @teguistalamayo265 4 роки тому

    woooòo disstilu😂😂😂😂👌👍👏

  • @fekirhaylu3527
    @fekirhaylu3527 5 років тому

    ስታምሩ ፍጣሪ ይጠብቃችው

  • @furtunawithjesuslovejesus5429
    @furtunawithjesuslovejesus5429 5 років тому +2

    እትዮጵያዊናት እንደዝ ነው ምያሚሮ ሁሉም ስይካፈ የኔ ይበልጣል ስይባል

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @marekall361
    @marekall361 5 років тому +1

    Rastayee wenddddddd kalebiye mirt dance

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 4 роки тому

    ማሻላ አህ በጣም ያመቹል

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    ካሌብ ውስጤ ነው 1 ኛ ብያዋላሁ

  • @faresalarab2022
    @faresalarab2022 5 років тому +2

    ያገሬ ልጆች ይቻማቹ አቦ💖💘💘

  • @makeyemikaelbaraya7525
    @makeyemikaelbaraya7525 5 років тому +1

    😂😂😂😂😂የአፍሪካ ዳንሱላይ ነው ድክም ያረጉኝ ፏነው አረጉኝ አቦ ይመቻቹ ውዶች 👍👍👍

  • @muslim7297
    @muslim7297 5 років тому +1

    ወይ ፍልፍሉ ክክክክክ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    ሴቶቾ ቀሚስ ልበሱ 🙏🙏🙏🙏
    as wr wb ዉድየሀገሬልጆች እንክዋንለትከበረዉለሬመዷንወረ በሰላም አድረሰን እሮመዷን ከሪም

  • @zelaftube5292
    @zelaftube5292 5 років тому +19

    ውይ ፍልፍሉ በሳቅ ሆደን አቆሰልከው

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ

    ካሌብ ትችላለህ የምር 👍👍👍

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    ካሁሉም የታማቸኝ ፀጉራሙ ነው ወይ ሠወደው

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እንዳው ፍልፍሉ ገና ሳየው ነው ሳቄቄቄ የሚያመልጠኝ

  • @eyerusalemkeder2138
    @eyerusalemkeder2138 5 років тому

    😂😂😂😂ወይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ

  • @ሰአድወለየዋ-ኀ5ጐ
    @ሰአድወለየዋ-ኀ5ጐ 5 років тому +1

    ካሊብን አፈቀርኩት ምን ላደርግ ወይኔ ጉዴ ካሊቤ

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 5 років тому +4

    ጉራጌ ኛው ጭፈራ ብቻ የተመቻቹ እስቲ ልየያቹ👍👍👌👌

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 5 років тому +1

    Arif new. Well done guys!

  • @ameenhahmad684
    @ameenhahmad684 4 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍😄😄😄😄😄

  • @YyYy-lr8gw
    @YyYy-lr8gw 4 роки тому

    እህህ እረ በሳቅ ሞትኩ አሙቅልኝ ምችት ይበልህ አቦ

  • @belmedia5592
    @belmedia5592 5 років тому

    abet filfilu betam new yemiaskegn enema

  • @nardehalll4552
    @nardehalll4552 5 років тому +1

    እሩሩሩሩሩሩሩ አሉ ክክክክክክክ

  • @adiadye2280
    @adiadye2280 4 роки тому

    ዋው ደስ ትላላችሁ