/በስንቱ/ Besintu EP 49 "የአላማ ጽናት"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 502

  • @kon7612
    @kon7612 Рік тому +278

    የዛሬ ሳምንት እናቴ ቤት ነው የማየው ዋው ውዶቼ ካልተገናኘን ቸው እግዚአብሔር በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ 😊😊

    • @meseretaymeseretay7199
      @meseretaymeseretay7199 Рік тому +4

      ❤❤❤❤

    • @ሊሊራያወይቲ
      @ሊሊራያወይቲ Рік тому +20

      በጣም እድለኛ ነሽ ማማዬ እኔ በጣም❤️❤️ ደከመኝ በስደት እንዳንች ቤተሰቦቸን የማገኚበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢🙏🙏

    • @saramaood7497
      @saramaood7497 Рік тому +5

      ታድለሽ ውዴ

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 Рік тому +6

      በሰላሕ ግቢ ውደ

    • @FatumaEdirss-do3fb
      @FatumaEdirss-do3fb Рік тому +6

      መልካም ጉዞ በሰላም ግቢ

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ Рік тому +23

    ሰላም እህት ወንድሞቼ የነገዋ ቅድስት ኪዳና ምህረት እናቴ ያስብነዉ ይሳካልን
    አገራችን🇪🇹🇪🇹 🙏🙏 ሰላም ማሀሏን ገነት ያርግልን ሰላም የሰዉ ልጅ ሁሉ 🙏🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +9

    ይሄ ፕሮግራም ደስ የሚለኝ ባለፈው ሳምንት ምናምን እያሉ ጊዜ የሚፈጅ ማስተዋወቂያ ሳይኖር ቀጥታ ወደ ድራማው መግባታቸው ነው። ይቀጥል በዚሁ!

    • @amanwagaw7210
      @amanwagaw7210 Рік тому

      ተዉ በዉ በሲ አማትህ ምርጥ ናቸዉ ለዛሬ አስመለጡህ ትልቅ ሰዉ መስማት ጥሩነዉ

  • @musthafamusthafa1665
    @musthafamusthafa1665 Рік тому +8

    ጥሩ ድራማ ነው ሀገራችንና ህዝባችን ያለንበትን መንገድ ይገልጻል ።

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 Рік тому +6

    የእናትየዋ የቆንጅና ውድድር ውጤት እኔም ይቆጨኛል በተንኮል እኮ ነው

  • @abrhettesgaye982
    @abrhettesgaye982 Рік тому +5

    እንደ እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ክብር ለእግዚአብህር ይሁን። ነብይ ለምልም።

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Рік тому +5

    እውነት እኮ ነው ሁላችንም የሚመለከተን ጉዳይ ነው በጣም እየተቸገርን የመጣንበት ጉዳይ ነው ወገን ችላ ማለት የለብንም ጥሩ ማስተማሪያ ነው

  • @ediluyohannis9586
    @ediluyohannis9586 Рік тому +13

    በማህበራዊ ሕይወት ላይ ስለሚሰሩ እጅግ በጣም እወዳችኋለሁ ።

  • @gezawtawahido8402
    @gezawtawahido8402 Рік тому +2

    ሃሃሃሃሃሃሃ ".......የመቸረሳውን ሳቅ ......." ሃሃሃሃሃሃ / ብልህ አባት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 Рік тому +96

    በስንቱን የሚወድ ካለ ወንድም እህቶቼ የናፈቀኝ የሀገሬ ሠላም ነዉ እናንተስ

  • @አዲስነኝየአብዬናፋቂ

    ዉይ የአለማለዉ ታደሰ ብቃት በጣም ነዉ የሚያስደምመኝ❤❤
    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በርቱ

    • @hanaayele206
      @hanaayele206 Рік тому

      ማንኛው ነው "አለማለው" ነው የአለማየሁ ታደሰ ወንድም ነው

    • @ከድጃ-ደ5ዐ
      @ከድጃ-ደ5ዐ 10 місяців тому

      @@hanaayele206በስንቱ ነዋ

  • @EWKETMEDIA123
    @EWKETMEDIA123 Рік тому +44

    በስንቱ በጣም የሚገርም አስቂኝ አዝናኝ ድራማ ነው በያንዳንዱ ቤት ውስጥ ያለ ገፀ ባህሪ አሰባጥሮ የያዘ ነው

  • @abby8509
    @abby8509 Рік тому +10

    ውይ የዛሬው ድራማ ትልቅ አስተማሪ ነው እኔ ከውጭ መጥቸ ሻንጣ ለማውረድ ወደቤታችን ካልመሸ አንችልም እሉኝ 😢😢😢😢ቤተሰቦቸ ካልሆነ በጉልበት አውርደው ይሄንንን ያህል ክፈሉ ይላሉ ብለውኝ ነበር አዘንኩም ሳቅሁም መንግስት የሌለበት አገር ምርጥ ድራማ ዋው😅😅😅

  • @jesusissolution1765
    @jesusissolution1765 Рік тому +3

    Powerful massage, Almighty God bless you brother.

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +63

    የዋሽንቱ ደምፅ እደመዳም ጩህት ጀሮ ይሰቀጥጣል😂😂😂😂 አየ በስንቱ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tebsimahmed2658
    @tebsimahmed2658 Рік тому +5

    ኢድ ሙባረክ ☪️🕋📿

  • @Fነኝለመንኩትነገርሟችነኝ

    ውይ ጊዜ በኛ ጊዜ መንገድ ላይ ላገኘው ሰውን ተሸክሜ ስወስድ ናቸው 50ሳንቲም አንቺ ሲለኝ አልቀበልም እላቸው ነበር ከዛ ይመር ቅኝ ነበር ዛሬ 1000 ገባ አይ መመ ኢትዮጵያ እኛ በተወለድንበት እንደነዚህ ያሉ ይወለዱ😢😢😢😢😢

  • @brukwondimu6093
    @brukwondimu6093 Рік тому +12

    ጊዜውን የጠበቀ መልዕክት 👏👏👏

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Рік тому +39

    የህጉ ነገር እኔንም እንዲህ ነው የሚያስቀኝ ህግ እና ፍትህ የሰላም ሚኒስተሮች ያስቁኛል 😂😂ሰላም በሌለበት የሰላም ሚኒስተር

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Рік тому +4

    እድሜ ለጋሽምንተስኖት😊አራዳአባትነው

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Рік тому +30

    ህግማ የለም ሀገራችን የዛሬው ትምርት አለው

  • @TsegayeMosisa-m2t
    @TsegayeMosisa-m2t Рік тому +2

    የአለማለዉ ታደሰ ብቃት በጣም ❤ ደስ የሚለዉ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Рік тому +1

    ሥንቱይ በጣም አከብርሐለሁ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp Рік тому +7

    👍👍👍 በስቱ ምርጥ ተዋናዪ አገራችነን ስላም ያዴርግልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @daniMan-pq9mi
    @daniMan-pq9mi Рік тому +7

    ❤ያራዳው ልጅ ትወና 1ኛ ነው ማርያምን❤

  • @ሰላማዊትበቀለገስላሴ

    በስንቱ ባይኖር ኖሮ ማን ምሽቴን ያደምቅልኝ ነበር ክፋ አይንካችሁ የበስንቱ ቤተሰቦች😂💖

  • @temesgenxumago
    @temesgenxumago Рік тому +2

    የተዘቀዘቀውን መስቀል ከልጆቹ uniform ስላነሳቺሁ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብራቺሁ... የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ከፍ ያርጋቺሁ ❤️❤️❤️

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Рік тому +3

    ያለንበትን ግዜ የሚያሳይ ትይት ነው የዛሬው በርግጥ ህግ የለም ግን የህሌና ህግ የሚባል ቢኖር ሰው ሁሉ ለሰው ያዝን ነበር።

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 Рік тому +10

    አሌክሶ ትልቅ ስራ ነዉ ትልቅ መልክት ❤❤❤

  • @anegach9112
    @anegach9112 Рік тому +5

    ወይ እኔ ይህ ድራማ:በሰንቱ በጣም ደሰ ይላል በርቱ👍👍👍😂😂😂😍😍😍😍

  • @መናፈቄንአልተውኩ

    የበደሉኝን ሰወች መርሳት አልቻልኩም😢😢የዛሪ3 አመት የተፈጠረ ነገር እያስታወስኩ እያለቀስኩ ነው በባል በእናት በጋደኛ መከዳት ከባድ ነው😢😢ይቅር ብያቸው ነበር ግን ከውስጤ ልወጣ አልቻለን😢😢😢😢

    • @askalemengstu2260
      @askalemengstu2260 Рік тому +2

      አይዞሽ ልቦናይስጣቸው ለእግዚአብሔር አሳልፈሽ ስጫቸው።

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Рік тому +1

      እደኔ አላህ ያበርታን

    • @anmwal7621
      @anmwal7621 Рік тому +2

      ያረብ መከዳት ሥሜቱ ከባድ ነው እኔም አለሁልሽ በሁለት ወድሞቸ እና በልጀ አቤት ተከድቸ ዘላለሜን አለቅሣለሂ ፍርዱን እየጠበቅኩ ነው ከላይ😭😭😭😭

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Рік тому +1

      @@anmwal7621 አይዞን

    • @mimilam5753
      @mimilam5753 Рік тому +2

      ይቅር በይ ይቅር የምትይዉ ለራስሽ ነዉ ። ቂም ልብን ይጎዳል አንቺን ነዉ ሚጎዳዉ በደልሽን ለእግዚአብሔር ስጪ ። ስማቸዉን እየጠራሽ ይቅር ብያቸዋለዉ በይ ይተዉሻል ።ፀልይ እግዚአብሔር ልብሽን ይጠብቅልሽ እናቴ ። ይቅር ማለት ጥቅሙ ላንቺ ነዉ ። ❤

  • @amennatenal9985
    @amennatenal9985 Рік тому +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh Рік тому +10

    አህለን እንኳን ሰላም መጣችሁ የሳቃችን ምንጮች የዛሬው ደግሞ ያበደ ነው😂 አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ልጅ በሙሉ💚💛❤

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 Рік тому +50

    ሙሉቀን 😂😂😂😂😂😂😂
    “እንስሶች የሚግጡት አንድ ሳር ነው ፋንድያቸው ግን ይለያያል" 😂😂😂😂

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ Рік тому +14

    በስቱን ገና ሳየዉ ነዉ ሳቄ ሚመጣዉ 😂😂😂😂

  • @lidiyafetsum2203
    @lidiyafetsum2203 4 місяці тому +1

    Good morning 🌞🌞🌞🌞🌞🌄

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +6

    መጣችሁ ዉዶች በስቱ ጥርስ አታስገጥምም አባሠል አልክ አገሬን ጠራህልኝ አባሰል ማርዬ ❤

  • @fevenfeleke9239
    @fevenfeleke9239 Рік тому +12

    ሀይ ሂሩቴ ሚስቶች እንዳንቺ ቢሆኑ....ተስፋ የሌላቸው ወንዶች በሙሉ በደስታ ይኖሩ ነበር።

    • @GedeyMengesha-z6h
      @GedeyMengesha-z6h Рік тому

      Betekekel y herut bexam tesetegha hule new yemeqenabat gen mehon kebad new

    • @fevenfeleke9239
      @fevenfeleke9239 Рік тому

      Ere kelale endalhon awkalew gin tesfa anikortim

  • @amrellahmohammed3618
    @amrellahmohammed3618 Рік тому

    አይ ጊዜ በነፃ የሰፈሩን ሰው ዘንቢል ስንሸከም አድገን የአሁኖቹ 1000ይላሉ አይ ጊዜ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Рік тому +24

    የበስንቱን ሞራል ቢሰጠኝ የት በደረስኩ 😂😂😂😂😂😂

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 Рік тому +2

    በስንቱ አድርቅ.... ሁሉ ቦታ እዳስቸገረ ደግሞ አለቃው ይወደዋል ሚስቱ ትወደዋለች ብቻ ደስ የሚል ሰው ነው...

    • @rozahjerusalem3156
      @rozahjerusalem3156 Рік тому

      በጣም የዋህ በዚልክ ያለ አይመሰለኝም

  • @የረዳኝንእግዚአብሄርንአመ

    አሁን ሀገሬ ያለችበት ሁኔታ በግልፅ ያሳያል

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 Рік тому +1

    የዛሬው መልክት ኢትዬጲያ ውስጥ ህግ የለም ነው። ያለው አማራጭ ከጉልበተኛ ጋር መደራደር ብቻ መሆኑን ነው ያስተማረን።

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Рік тому +2

    አይ በሰቱ በረቱ ምረጥ ነው የሳቅ ምንጮች😂😂👌👌👌

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому

    አገራችን ህግ መቼ አለ ይሁና ለበጎ ያድርግልን መድሀኒአለም ሰላሙን ይስጠን

  • @abdurahmanmohammedsani343
    @abdurahmanmohammedsani343 Рік тому

    በስንቱ በዋሽንቱ ነብር ጠራ

  • @HermelaMesfin-ex7kh
    @HermelaMesfin-ex7kh 7 місяців тому +2

    good fillm

  • @boyaYoutube-x2c
    @boyaYoutube-x2c Рік тому +3

    😂😂በስቱ ቅጣው የሳቄ ምጭ😂😂❤

  • @SeraHasen
    @SeraHasen 2 місяці тому

    በስንቱ ❤❤❤❤

  • @FtwiFutwi-kf6hc
    @FtwiFutwi-kf6hc 9 місяців тому

    Bsentay ❤ gbz

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 Рік тому +7

    የሞኝን ግዜ ብልጥ ሆኖ በብልሀት ማለፍ ነው።🤔

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 місяці тому

    Best show ever ❤❤❤

  • @CapitalKiros
    @CapitalKiros 3 місяці тому

    Swedh eko besntu😊

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Рік тому +8

    ሁለታቹሁም የምትወደዱ ናቹ🙏🙏🙏

  • @mahitata5377
    @mahitata5377 Рік тому +12

    አይ በስንቴ ዛሬ ደግሞ ምን ታመጣ ይሆን 🤣🤣

  • @emuelham4527
    @emuelham4527 Рік тому +1

    እኔም ከሳኡድ ወርጀ እቃየን ከዛው ከበራፍ ካለወረድን ብለው በግድ ካወረዱ ቡሃላ 1000 ብለው በግድ በ 500 ተስማሙ ዘመናዊ ዘረፍ 😂😂

  • @tirsit5334
    @tirsit5334 Рік тому +1

    Eyesus geta new kemenem belay esuan asekedemut

  • @legesedelellegn3636
    @legesedelellegn3636 Рік тому +1

    ጎበዞች በርቱ ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks
    @YfggfGhhgyj-gc6ks Рік тому

    የገነት ማስረሻ ልጅ ነው እንዴ❤❤❤❤❤

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому +1

    ያማል ቅኔው ያሁኑ ይለያል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +2

    ግልፅ ጦርነት😂😂😂😂? ቅኔህይመቻል አሌክሶ❤❤❤

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 Рік тому +3

    😂😂😂😂😂አስር ብር ሰቶ በጥፍ ወይኔ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Рік тому +7

    በሴ ሃለቃህ የኔም አለቃ ቢሆን አቦ 😂

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    የቱ ሕግ ያሥቃል😂😂😂😂 ሕግ የለም 🇪🇹😢

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Рік тому +17

    የ ፖሊሱ ገጸ ባህሪ ትክክለኛው የ ኢትዮጵያ ፒሊስ ስራ ነው በቃ እንደዚህ ናቸው

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Рік тому

    ወይኔ አሌግሶ ዘና እኮ ነው እምታረገን❤❤❤❤

  • @stu6020
    @stu6020 Рік тому +3

    ወይ በሰቱ ሙቃ 😀😀😀😀

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 Рік тому +1

    የbolegifts ማስታወቂያ ግን ይሰለቻል። ሌላ ቆንጆ ማስታወቂያ ስሩ please.

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 Рік тому

    የኔ እወድሻለሁ 😘

  • @AsneMekonnen-xd4cd
    @AsneMekonnen-xd4cd 10 місяців тому

    ጥሩ ነው🎉

  • @DagimBoru-eq1sh
    @DagimBoru-eq1sh Рік тому

    Wow betam des yilal ina beritu yebesinitu beteseboch

  • @teke2809
    @teke2809 Рік тому +1

    አረቄውን ቢሰጣቸው ኖሮ እናደድ ነበር😂😂😂

  • @nuhamin9788
    @nuhamin9788 Рік тому

    አይ ሙሉቀን ስወድክ እኮ እና ሄኖክ ብቻ ምን አለፊኝ ቤተሰቡን ሙሉ ውድድ አረጋችሆለው🥰😍❣️

  • @alyaakhayat2837
    @alyaakhayat2837 Рік тому

    ezaga gene bduraye eyatbzabzu nuru yasazenale

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 Рік тому

    Endezih 😂sekie Alawukm any way tebarku❤

  • @Zdሀሰንአምሀራዊት
    @Zdሀሰንአምሀራዊት Рік тому +5

    ይኼ ሽማግሌ እንዴት እንደሚያስቀኝ ክክክክክክ

  • @user-sx9xo6cq4p
    @user-sx9xo6cq4p Рік тому +5

    (ዮሃንስ ተፈራ)ሙሉ ቀን ልክ አንተን ሳይ ስስት ፊልም ነው የማስታውሰው

  • @animeshort3426
    @animeshort3426 Рік тому

    Besentu netsa awchi gnbar✊

  • @dunyathaile5917
    @dunyathaile5917 Рік тому +2

    the shilimat moment got me 😆😆

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 Рік тому +1

    ዉይ በስንቱ አንተ ባትኖር በዚህ ኑሮ እንዴት ይሳቅ ነበር

  • @RuhamaMamuye
    @RuhamaMamuye Рік тому +1

    LEMN BESAMNT 3 WEY 2 AYHONM HULE KEMINAFQEN

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 Рік тому +2

    አዎ በጣም የገረኝ ነገር ነው ኢትዮ ውስጥ ትንሽ እቃ ነክተው አንድ ሺ የሚሉት ነገር

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 2 місяці тому

    ዉይበስቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaeidaSaeida-ip7qi
    @SaeidaSaeida-ip7qi Рік тому

    እረበስቱኑርሉል፣አብረህየሚሰርቱንም

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Рік тому +1

    ወይኔ በስንቱየ 😂😂😂😂

  • @saratube8699
    @saratube8699 Рік тому

    በስቱ አት የተመታህ፣ እየበላሁ ነበር የማይክ ትን አስብለህኝ ነበር😂 (ሄሩቴ ፣ ድምቀቴ❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Рік тому +4

    ሥወዳቹኮ 😂😂😂😂😂

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 Рік тому +2

    ወየ በስቱ አንተ ስፈራ እኔም ፈራሁ 😅😅😅😅😅😅

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Рік тому +3

    አይ በሰንቱ😂😂😂❤

  • @tizitamulatu256
    @tizitamulatu256 Рік тому

    Bezih guday yemotem ale aschegari new besintu gn fifirrr taregaleh

  • @fafitahir211
    @fafitahir211 Рік тому

    Mn abati ladergh besntuye

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Рік тому

    አሌክስ ይመችህ

  • @tarekegnmekonnen4359
    @tarekegnmekonnen4359 Рік тому

    የህግ ጉዳይ በአግባቡ እንዳለተያዘ ያሳያል

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Рік тому +1

    የመጨረሻውን ሳቅ የምንስቀው😂😂😂😂😂

  • @firrhwotferri6830
    @firrhwotferri6830 Рік тому

    Ayi besintu 😂😂❤❤

  • @yalem
    @yalem Рік тому

    በስንቱ የኢትዮጵያን ኪነጥበብ አንድ ደረጃ ከፍ እናደረገዉ የሚገኝ ሲትኮም ድራማ ።

  • @simonnguse-kn9
    @simonnguse-kn9 Рік тому

    Mnm byarg yemayonlet ke besntu aynet acteru maletey now ytbkachu😂😂❤

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ

    Ebs ላይ ያላ ብዙ ፕሮግራም እከታተላለሁ ከዝህ ፕሮግራም በስተቀር

  • @fikadubirhane-tf7ln
    @fikadubirhane-tf7ln Рік тому

    አሌክስን ስወደው

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 Рік тому +2

    የሂሩቴየ አባት በከንቱ 😂