@@reyuyenu340 Sure. You made me laugh because this is not the place to post relegious ideologies. Some Muslims are so insecure about your religion that you have to start a conversation about one every chance you get. It's silly. Then you said the Holly Qur'an was authentic, original and unedited. That is a big lie.First, According to the history of the Qur'an it was originally written on bones, rocks and leaves when Mohammed recited it to the writer. Second many pages of the Qur'an were lost, eaten by animals and destroyed before they were collected together into a book. Third, there were many versions of the Qur'an due to the above reasons so it was king Osman who ordered all versions of the Qur'an be burnt and destroyed except one which he believed was true. That is the Qur'an we have today. So the Qur'an today is NOT authentic, original and unedited.
The Episode of this Week was not only funny, but also a great message for what we see now in the media. The "Motivational Speakers" from Ethiopia and around the world are nothing but just a speech.
@@Ambassel hey am not saying funny in a way that its not serious. How they present the important issue is good and enlightening. But they also are entertainment firms. So they successfully delivered that. We are both enlightened and entertained. That's what I commented.
I think Besntu is better Ethiopian politician. They never be successful on the single thing but Besentu at lest he loves his family. He always be himself.
አልሀምዱሊላህ ቁርአንን የመሰለ ቅዱሰ መፅሀፍ ያልተበረዘ ኦርጅናል የሆነ የህይወት ማንቂያ በነፃ ላወረድክልን ጌታ ምሰጋና ይገባህ ቡክረተን ወአሲላ❤❤❤❤❤❤
😂😂
@@samuelkebede4231 would you mind if I ask you what makes you laugh?????
Hulum bota lay ቅዱስ ሁናችሁ ለመታየት የምታደርጉት ጥረትና፣ ሁሉን ነገር ወደ ሃይማኖት የምትወስዱት ነገራችሁ እጅ እጅ ነው ሚለው 😂😂😂😂
@@reyuyenu340 Sure. You made me laugh because this is not the place to post relegious ideologies. Some Muslims are so insecure about your religion that you have to start a conversation about one every chance you get. It's silly. Then you said the Holly Qur'an was authentic, original and unedited. That is a big lie.First, According to the history of the Qur'an it was originally written on bones, rocks and leaves when Mohammed recited it to the writer. Second many pages of the Qur'an were lost, eaten by animals and destroyed before they were collected together into a book. Third, there were many versions of the Qur'an due to the above reasons so it was king Osman who ordered all versions of the Qur'an be burnt and destroyed except one which he believed was true. That is the Qur'an we have today. So the Qur'an today is NOT authentic, original and unedited.
@@ethiopianinsider በጣም ያዝናኑኛል።
አነቃቂዎች ላይ እናንተም ዞራችሁባቸው😂😂 በባዶ ሜዳ እችላለሁና ትችላለህ ዋጋ እንደሚያስከፍል ከበስንቱ ተማሩ 😂😂 ድንቅ ትምህርት ነው የስጣችሁት ❤
😂😂😂😂
አነቃቂወች እውነት ትምህርታቸው ይጠቅማል እኔ ብዙነገር ተምሪያለሁ
በትክክል 😂😂😂😂
የነቁት ቅጥረኛ ሆነህ ከእጅ ወደ አፍ በ እድሜ ማራዘሚያ ደሞዝ መኖር ግን ዋጋ አያስከፍልም አደል ??? 😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
ለአረፋ በዓለ እንኳን በሰለም አዳረሰቹ የሙስልም እህት ወንድሞቼ ሀገራችኒን ሰለም የሪግልን🙏🙏🙏🙏🙏
❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤አሚንን🤲🤲🥺🥺
S🎉#_; ❤4rb
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
ብዙ ጊዜ እንቅልፍ አልወስድ እያለኝ እቸገር ነበር ብሮ የዛሬውን "በስንቱ" ፕሮግራምን ከተከታተልኩ በኋላ ግን በተደጋጋሚ ለራሴ "ቶሎ መተኛት እችላለሁ" እያልኩ ከነገርኩት በኋላ አሁን ለመተኛት ወደአልጋዬ እያመራሁ ነው እንቅልፍ ቶሎ ይውሰደኝ አይውሰደኝ ግን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው !!!
Esh edet nw tegnachu
ወሬኛ
@@amansadu5034 negeregna anchin man teyekesh????
በለው አለመግባባት 😂😂😂
Minew yergo zinb neg alish sira fet!!!!
አሪፍ ድራማ እውነት ነው ሒሩትዬ አንቂ አያስፈለግም በተፈጥሮ አምላክ ሲፈጥረን አንቅቶ ነው የፈጠረን
True
እወነት ነው
100%
ዛሬ ቀልድ አዘል ቁም ነገር ነው የሰራችሁ እኔ በጣም ከሚያስጠላኝ እና ከማላምንበት ነገር አንድ ላቃችሁ ላነቃቃችሁ እያሉ ሰውን በባዶ ሜዳ የሚያደቁት ነገር ነው እንዴ ሰው በርግጥ ኃይል በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለን ።
Thanks so much በስቱዉች እዲ ህዝብ ማዳመጥ ስጀምሩ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ክናትጋር 👏👏👏👍👍
ስለ ኢትዮዽያ ያስጨነቀዉ ብቻ ሠላማችንን አላህ ይመልስልን አሚን በሉ ኢትዮዽያን የሚወድ ብቻ :::::::
አሜን አሜን አሜን ፊጣሪ ሀገራችን ሰላምያርግልን እኳንበሰላም አደረሳችሁ ለሙሴሊም እምነትተከታዮች
አሜን
አሜን❤
አሜን
አሜን አሜን
የዛሬው ትልቅ መልዕክት ነው። በተለይ በመነቃቃት ሰበብ በምናብ ለሚናውዙ የዘመኑ ንቃቃታሞች ጥሩ መልዕክት ነው።
ዛሬ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁት። አነቃቂ ትውልድ ፈጠርን እያሉ እነሱ ተጃጅለው ሰውን ከሚያጃጅሉ ሰዎች እንዲቆጠብ ያስተምራል።
በጣም እንጂ
@@ስምናስራለየቅል🎉😂
በስንቱ ና ሒሩቴ በጣም ነው ሚመቹኝ በጣም ደስ ይሉኛል😁😁😍😍
Wonderful!! ዘፍ 3:17 በፊትህ የወዝ እንጀራን ትበላለህ ብሏል እግዚአብሔር ከዚህ ውጪ በአቋራጭ የሚወስድ መንገድ ሁሉ ወደ ገሃነም ነው አበቃ።
belefama behon egnha afireca neber abtaham yemnhonewu
😂😂😂
❤❤❤
@@BETTYEKUREYእምነት ከስራ ጋር ሲሆን ነው
ምን አገናኘው
ህሩትዬ ልክ ነሽ ማንም ማንንም ልያነቃ አይችልም እንደ ዘመኑ ነብያት የሌላዉን አሌ ማለት ነዉ ለራሰቸዉ መድራግ የማይችሉትን ትችላሌህ እያሉ የሽቃብጣሉ ቀልብ ይግዙ ለራሰችሁ
ዋው የዛሬው ወቅቱን ያማከለ ጥሩ ትምህርት ነው
በሀገርምሆነ በስደትያላችሁውድ የሀገሬብርቅየ እህቶቸ ወንድሞቸ እኳን አደረሣችሁ❤❤ኢድ ሙባረክ
ምርጥ ወሣኝ መልእክ ነው በሳቅ እያዋዛን ሆኖም ግን አንዳንድ ሰው በተፈጥሮ ወይ በአስተዳደጋዊ በሃሪይ ሞራል ይፈልጋል እና ሙሉ ለሙሉ ሁሉንም አነጊቂዎች በጅምላ ዋቴ ናችሁ ማለት ልክ አይደለም ችግር የተጠቃሚውም ነው መቀበል ያለብንን ብቻ መቀበል አጠቃቀሙን ላወቀ የከፋ ነገር የለውም ግን ምንድነው አብዛኛው ሰው እንደምክር ጭቅጭቅ ኦር እንደትእዛዝ እንጂ እንደ ሃሳብ ሰጪ ብናየው እየደረሠባቸው ባለው ወቀሣ ልክ አያሦቅሥም
በሀገርም ውስጥ ሆነበሀገር ውጭ ላላችሁ ለሙስሊም እምነት ተከታዮች ኢድሙባርክ
This is such great episode!!! I love it! I hope the so-called motivational speakers are listening to this !
NvvzHh⁹😢
Big respect to the writers. It is very diagnostic of the current state of affairs. ሀገር በአንቂ በሰባኪ እና በደላላ አበደ
በተለይ በደላላ እየተመራች ነው
ሂሩቴ የነቃዉ ነኝ አንቂ አያስፈልገኝም አለች 😮እዉነቷን ነዉ
😅😅😅😅😅የዛሬው ፓስተር ወደጅነህ እና ዳጊ ዳዊት ይጨነቁበት ሂሩት ልክ ናት አንድ ሲኒ ቡና ያነቃናል እንኳን ጩኸት ተጨምሮብ እንዳ እዳው ነን
😂😂😂😂
እዉነችለመነገር ዶ/ር ወዳጀነህ የማሥተምረዉ ከዉቀትጋ ሥለሆነ ይጎዳል ብዬ አላምንም አንድ እሱ ካሥተማረዉ እኔን የጠቀመኝ ልገራችሁ ምንሠሠላችሁ ቂም በሽታነዉ እራሥንነዉ የሚጎዳዉ ለከፍተኛበሽታ ያጋልጣል እነ ይቅርበሉ አለ ከዛነም ብዙቂም የያዝኩባቸዉ ሠዋችነበሩ ይቅር አልኳቸዉ ወላሂ የሆነነገርነዉ ልቅቅ ያረገኝ ይኸድራማ የሚሆነዉለነ ማንያዘዋል ያለ እዉቀት ለሚለፈልፉት
@@ftumaassefa5501ይሄን እኮ ታዳ ሙስሊም ከሆክ ወይም 😂😂ከሆሽ ቂምና ኩርፊያ 3ቀን በላይ እደማይቻል ለምን ሳያስተምርሽ 😂ለማንኛውም ይሄ ቡዙ ቦታ ነው ያለው እሱ ብቻ እሚለው አደለም እደው አድ በሰው አካለ ጎዶሎ የሆነውን ልጅ ካየህው ይቅር ብሎታል እና በድን ጉዳይ ካልሆነ በስልምና ቂምና በቀል አይቻልም
በሰንቱ የሚወደው ድራማ❤❤
ffaacckk
Besintuachin precisely timed yehone message naw. Thank you 💚💛❤️ pray for Ethiopia 🇪🇹
ተደናብሬ ስገባ አዳሜ ቤቱን ሞልቶት የለ እንደኔ በናፍቆት የምትጠብቁ ላይክ አድርጉ❤❤❤🎉
የዘንድሮ አንቃቂዎች ስንቱን ከአላማው አፈናቀሉት 😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭🤭ወየው
ትክክል
በስንቱ ያገሬ ልጅ ሀረር ግልፅነት የዋህነት ልዩነው ሂሩቴ ብልህ ሴት ዋው ስወድሽ
❤😅
አንቂዎች ውሃ በላቸው ...በቃ እችላለሁ 😅😅
ወይ ሂሩት ውሃ ሊበላት ነው ሳቸግር ጤፍ ብድር ይልሀል 😂😂😂
😂ይውሰዳቸው
ሂሩቴንና በስየን የምቶዱበላይክ🎉🎉❤❤
ትክክል እያላችሁ ነው በቅንጭብጫቢ ሓሳብ እና በስህተት አመለካከት ህዝቡን እያሳቱ ስለሆነ የናንተ እንደዚህ ማለት ለሚሰማችሁ ትታደጋላችሁ በርቱ
Best show ever❤❤❤❤❤ 0:23
እናነቃቃችሁ እያሉ ብሮ ብሮ እያሉ ለሚጮሁብን ትምህርት ነው😂😂😂😂😂
Lenegeru lemayigebawu ena nekafi bcha bemolabet melfatachew new miyasedbachew melewot siyakth tesadeb enji mn tlaleh Lela gin ante batfelgm biltoch betam yifelguachewal nefez
@@Betelhemalemups1kr😏
ትክክል
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ህልምን ለመከተል መጀመሪያ መደረግ ያለበት ነገር ነው መናገር ሳይወን ማድረግ ነው
እውነት ነውእናነቃቃለን የሚሉሰዎች ማንንም አያነቁም በነሱ አልነቃም አላምንበትም እኔም
ኢድ ሙባረክ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ❤️❤️❤️❤️
በጣም ነዉ ደሰ እምትሉት በርቱ በሰንቱ👍👍👍👍😍😍😍😂😂😂😂
ግዜውን የሚገልፅ👏👏
እውነት በጣም ነው የማመሰግነው እሄን አንቂ የዩጋ የህንድ ጣውት አምልኮ ልምምድ ለኢትዪጵያ ስውች እሄ አያስፈልጋችውም ምክንያቱም እኛ እግዚአብሔርን የምናመልክ ነን ስይጣንን አናመልክም ድግም ህዝቤ እነሱን የምትከተሉ ስውች ባል ግራውንዳቸውን ማውቅ አለባችሁ እነሱ የሚሏችሁ እናንተ አምላክ ናችሁ ነው መፅሀፍ ምን እንድሚል ማን እንድፃፍው አስታውሉ
ክክክክ አይ በስንቴ ይቺ ነቆራ ለነዳዊት ድሪምስ እና መሰሎቻቸው ነው በባዶ ሜዳ ተስፋ ለሚዘሩብንና ይቻላል ይቻላል ለሚሉን ሆ እንዴት ነው ዘንድሮ ግን ስንቱ ነው እየተነሳ ላነቃቃችሁ የሚለን እኛ ንሮ ራሱ አነቃቅቶናል😂
Thank you for addressing the problem of motivational speakers, on recent days.
አለማየሁ ታደሰ መስከረም አበራ የተዋህዶ ልጆች አደላችሁ መስቀል ተዘቅዝቆ ታስተውናለችሁ በጣም ያሳዝናል
እኔም ከመዳም ቤት መዉጠት እችለላዉ እነንታስ😅😅😅😅
😅😅😅😅😅
ተይ ውዷ እነሱ እንጀራቸው ሲያበስሉ አንቺ እስከወዳኛው እንዳተይው😂😂😂😂
አነቃቂ ንግግር የብልፅግና ወንጌል አካል ነው: በብዙሃኑ መሰዋዕትነት ጥቅቶች ይበልፅጋሉ::
Thank you so much. Wektun yetbeke astemari melkt alew. Bertuln❤
አንቂዎች ገደል ይግቡ ከነ እችላለሁ ዝባዝኪአቸው
እኔ ሻይ ተጠጣሁ በጣም ነው የምነቃው😅😅
😂😂😂 ትክክል እኔ እሚገርመኙ ማስከፈላቸው
@@mekdeslove6314 እና አንዱ ገቢያቸው እሱ አደል😆
ሰው የእግዚአብሔር ስራ ነው የሚያነቃዉም እራሱ የፈጣሪ ቃል ነው
ቡና ክጠጣሁ ያነቃኛል😂😂😂
አይ በስንቱ🤣 አሌክሶ በጣም እወደሀለው ምችት ይበልህ 🥰🥰
በስንቱ የሳቄ ምንጭ እንኳን ደና መጣችሁ 😍😍😍 ስወዳችሁ እኮ 😍😍
4
ከኑሮ ውድነት በላይ ያስቸገሩን አቃቂ የሚባሉት ሰዎች
Besintu he is very funny 😂well talented actor the whole actors are very funny too 😂we love you guys all keep it up 👍 May Allah bless you all 🤗🤗🤗
😂😂😂
በስንቱየ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤እኮነህ❤😂😂😂😂😂
በትክክል አንቂ ነን የሚሉትን የሚገልፅ ነው 😂😂😂😂
አይ በሰቱ የሳቅ ምንጭ በረቱልን😂😂👌👌👌
'በረቱልን'😂😂
አይ በስንቱ የሳቅምንጭ😂😂😂😂😂
ወይኔ በስንቱየ 😂😂😂 ውይ መነቃቃት
"ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ" አሉ አበው። በስንቱ በሳቅ አፈረስከኝ😅😅😅 🤣🤣🤣
በሰንቱ ቅጣው ለምን ከሚለው እንኳን እችላለሁ ወደሚለው ተሸጋገርክ 😂😂
እኮ ለውጥማ አለ😂
ya እችላለሁ ትመችኝ 👍🤣🤣👍👍👍
ስጅምረ ልክነክ ምችል ነግር የለም!!!!
bro brooooo እያለ ማን ያዘዋል እሸቱ ያደረቀን አይበቃም ወይ በሰንቱ 😂😂😂
❤Brilliant idea and character thank you so much
አንቂወችኮ አሳበዱን😁ግን ከሀገሪቱ መሪ እስከ ታች ድረስ ያላበዴ ሀገራችን ውስጥ አለ?
I just love how you guys come up with all these funny ideas.
This is not funny but very serious and important issue.
The Episode of this Week was not only funny, but also a great message for what we see now in the media. The "Motivational Speakers" from Ethiopia and around the world are nothing but just a speech.
@@Ambassel hey am not saying funny in a way that its not serious. How they present the important issue is good and enlightening. But they also are entertainment firms. So they successfully delivered that. We are both enlightened and entertained. That's what I commented.
Orthodox for ever
ምንም ሳይኖር ትችላከ ቀዠት ጠሩ ነገርካቸው በስንቱ
ምርጥ ዕይታ
እነሱን ሰምቼ ከስራዬ ተፈናቀልኩ 😂😂😂😂😂
ኧረ በሳቅ በስዬ እና ሂሩቴ እኮ ፋኒዎች ናቸው 😂😂😂😂
I think Besntu is better Ethiopian politician. They never be successful on the single thing but Besentu at lest he loves his family. He always be himself.
እኔ ስላልተኛሁ አንቂ አያስፈልገኝም ..... that's the truth mis hirut ✌
Motivational speakers...the new scammers 😢
Medere aneki negn bay Leba Hulu zare tegalete tnx besintu sitcom
በስንቱ ግን ተመቸኸኝ
🤣🤣🤣የዛሬዉ ይለያል እኛ ክርስቲያኖች እንችላለን ነገር ግን ሃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን ነዉ ማለት ያለብን!!!
እነ ዳጊ ናቸው ላም በሌለበት ኩበት ለቀማ😂😂😂😂
መሽናት እችላለሁ 😜🤣🤣🤣🤣
የዛሬው ለየት ይላል❤
የሳቄ ምጭ😂 አቦ ይመችክ ❤❤
አይ የእችላለሁ ሰለባዎች በስንቱ ቅጣውን ያየ ይቀጣ 😂😂😂
😂😂😂😂😂
አነቃቂ ቅኔነው አባቴ😂😂😂ያማል ቅኔውነው ነገሩ 😂😂😂😂
ትክክል
ከአንቂው የነቂው ስው መጃጃል ይገርመኛል : : ግን የኢትዮጵያን ህዝብ (ለመንቃት የሚሯሯጠውን ) ምን ነካው ? ስጋውን አስጨርሶ አጥንቱን የሚያስግጠው ?
1) በመንግስት መዋቅር ስር በተወተፈ ሰራተኛ ሌባ ይሰረቃል
2) ታምራት ጠንቋዪ ሲመጣ የአገልግሎት ቦታ ጠቦ ቡመገኘቱ ሌላ ቁጥር 1,2,3 ተከፈተ:
3) የወጣቶች ፕሮግራም በዮናታን ሲከፈት ስንቱ ህዝብ አዳራሽ አጣበበ?
4) እነ እዩ ጩፋ በካልቾ ስይጣንን እናስወጣለን ሲሉ የሚወጣውን ህዝብ ተመልክታችኇል ?
5) መምህር ግርማና ልጁ እርኩስ መናፍስትን እናስወጣለን በማለት ስንቶቹ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ክፍለ ዓለማት ይንዘፈዝፋሉ ይጮኸሉ?
6) የዳዊት ህልሞች ( ድንቅ ነኝ) ; የንግስት ዳጊ ሾው; የዶር ወዳጄነህ የእንግድነት አስረጂ ስመሆን ; የዶንኪ ቲዩብ አንድ ሌላ የአንቂ ክንፍ ል .....
እነዚህ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች በባዶ ተስፋ ጭንቅላታቸው ተወጥሮ ስራቸውን ትተው የሌለ ገንዘባቸውን ከፍለው ከላይ በምሣሌነት ከተጠቀሱት ስዎች ስር ድዳቸውን አስጥተው የሚውሉት ምን ጠብ ሊልላቸው ነው ?
እነዚህ ስዎች በስህተት ስው ሳይሆኑ እንግዴ ልጁ ሳይሆን እንዳልቀሩ የግድ እንድጠራጠር አድርጎኛል::
በምሳሌነት የጠቀስኳቸው ገፋፊዎች ያለ እፍረት የሚገዙትን ቤትና መኪና : እርስበርስ መኪና ገዝተው ሲሸላለሙ እና ሲለብሱ የእንግዴ ልጆቹ እንዴት አይገባቸውም ? ህልም እኮ በነባራዊዋ ዓለም ላይ ከሚታይ ከሚሰማ ክስተት ተነስቶ የሚታለም እንጂ ቅዠት አይመስለኝም በአጭሩ ሽንት መሽናት ያልቻለውን ልጅ ምክንያቱ ሳይታወቅለት እንደመፈክር መሽናት እችላለሁ በል ተብሎ መሽናት እንዳልቻለው ነገር ማለት ነው ::
ብቻ ማዘን የጀመርኩት ዛሬ አይደለም ባዝንም ስውን ማሳነስ ወይም መስደብ አልነበረብኝም በጣም ይቅርታ ::የእኔ ስድብ ግን የስውን አፍ ለጉመው ገንዘብ ከሚሰበስቡት አይበልጥም : እንደ እምነቴ እግዚአብሄር ፈራጅ ስለሆነ ለእሱ የግድ ይሆናል !!!
ቢረፍድም ከነ ስንቱ ዘለዓለማዊ የማይረሳ ንቃትን አግኝቻለሁ ::!!!
አመሰግናለሁ !!
ከሰላምታ ጋር ምንም ጠብ ብሆን😅😅😅
በሥንቱ ይሄ ሁሉ ማነቃቃት ያመጣው መዘዝ ነው 😂😂😂😂😂😂
እስኪ ኣንቂው የሚለው እንደኔ የተመቸው ውስጤን ነው የነካካህኝ
አንቂወችንማ አየናቸው ምድረ ሌቦች
በስንቱ በጣም በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
በርቱ
አልክስዬ ሞቼ ነው ምወድህ ይመችህ ❤️
Love this show so much❤❤❤
በሴ ዛሬስ ድድብ አልክ 😂😂😂😂💜💜💜
እኳን ደህና መጣችሁ እነሸጋ😊😊😊
አየ በስቱ ዘና እኮነው የምታረገኝ🤣😂
እኔም 😂
Betam new yemitaznanun andegnoch
እኔም ብና ያነቃቃኛል😂😂😂😂
የችላለው concept ገብቶኃል መጀመሪያ , ለምን አታነብም ስለተከፈለህ ብቻ መተህ አትዘባርቅ ።
በናንተ አቅም የሚሠራ business ስላልሆነ ነው የተቃጠላችሁት እውቀት ይጠይቃልልልልልል መተቸቱም እውቀት ባለው ሰው ያምራል።
ምን ያነቃሉ ዘበናውይ ኪስ አውላቂ 7ሽ ብር ሂዳቹሁ ሰታቹ እንነቃለን ብላቹሁ የምትሄዲ ሰወች ግን ..!ክክ
😂😂ኢትዮጵያ ስትገቢ ማርያም የለም ያልሺኝ ልጅ ይሐው 4ቀን አየውልሽ😂😂😂
Erif aye besenetu hezebe hula be gen lemene betetesebu Hulu tenesetobetal hahaha Arif episode neber enamesegenalen.
በባዶ ሚዳ ትችላለህ እያሉ ህዝቤን በዘበዙት እኮ 😂😂😂
አንድ ጌታ አንድ ንጉሥ አንድ መድሀኒት ኢየሱስ
በስንቱ እነፈናቀል በጦርነት ቤት በማፍረስ አሁን ደግሞ አንቄ እያሉ ከአላማችው ሰንቱን አፈናቀሉት😂😂
ሁላችሁንም እወዳችኃለው ውድድድድድድ ነው እማደርጋችሁ❤❤❤❤❤
አነቃቄዎች ልቦና ይሥጣችሁ በሰው አትቀልድ