እናንተ ያላችሁ እጅግ በጣም ትልቅ ነው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
    ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
    ☎️ +251944314544
    New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
    Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

КОМЕНТАРІ • 27

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +6

    ይህ ቻናል እንዴት ሕይወቴን እንዳስተካከለዉ በጣም ነው ምወዳቹህ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እኔም ምስክር ነኝ🙏🙏💪💪💪👍👍👍

  • @የማርያምልጁነኝባለማህተብ

    ከመንፈሳዊ መምህሮቸ ለይቸ አላያችሁም በርቱልን

  • @sofiseid6257
    @sofiseid6257 Рік тому

    ዳንኤል ወዳጆ በጣም የማከብርህ አንቂዬ ጤና ይስጥህ

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Рік тому +2

    በመጀመራ አተን የሰጠን አምላክ አመሰግናለዉ ቀጥሎ አተን አመሰግናለዉ እወድሀለዉ ወድሜ

  • @thomasmoges9351
    @thomasmoges9351 Рік тому +1

    ያነሳችሁት ሀሳብ ጥሩ ነው ሰዎች የሚሉትን የሚጠቅምህን መርጠህ ስማ እናንተ የሚታነሱት ሀሳብ በጣም ጠቃሚ ሰለሆነ እሰማለሁ

  • @marnixmeurice1979
    @marnixmeurice1979 Рік тому +2

    ግን ሰው ለምንድነው ጥሩ እራስን የሚቀይር ትምህርት ያለበትን ላይክ የማያረግ ዬሄኔ ፖለቲካ ቢሆን ወይ ስለሴቶች ቢሆን ላይክ ታረጋላቹ የሚጠቅም ነገር አይታያቸውም

  • @fekatpodcast
    @fekatpodcast Рік тому

    ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። አሜን !💚💛❤️

  • @ወሎደሴ-ረ6ቀ
    @ወሎደሴ-ረ6ቀ Рік тому

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ለምታቀርቡት ነገር ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ተወከልትአለአላህ-ጨ4መ

    ይለያል ሀሳባችሁ ሁሉ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    ጎበዞች በርቱ

  • @ሠቢሀአህመድወለየዋ

    Swedachihu😍

  • @zinetfanetwtube9525
    @zinetfanetwtube9525 Рік тому

    በርታ ሀሪፍ ትምህርት ነዉ ያካፈልከን ወንድማችን🙏🙏

  • @በጺ
    @በጺ Рік тому

    ሰላም አደራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Рік тому

    thanks good job brother !!🥰

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Рік тому

    salam endet nachih Daniye sinye enamesaginalen proud of you both

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 Рік тому

    ዋዉዉ የእርስ ታሪኪ ጠዬቃ ነበር

  • @sintayehuadugna121
    @sintayehuadugna121 Рік тому

    ተለውጬ ለመመስከር ያብቃኝ

  • @beletemayza3178
    @beletemayza3178 Рік тому

    Amazing

  • @balaynishbalaynish3188
    @balaynishbalaynish3188 Рік тому

    በርቱልኝ

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 Рік тому

    በደንብ እንዲገባንና እየሰማን እንድንረዳው ከጀርባ ያለው ሙዚቀ ቢቀር ጥሩ ነው

  • @brhanwwenbera7963
    @brhanwwenbera7963 Рік тому

    ሰለም እንስፓሮች እንዴት ነቹ የርቀት ስልጣና አለቹ እንዴ?

  • @bt3738
    @bt3738 Рік тому

    ❤❤❤

  • @mejaw4981
    @mejaw4981 Рік тому

    የመጀመሪያ ኮመንተር ነኝ

    • @estif7011
      @estif7011 Рік тому

      Vinicius or mbappe who is more agile???

  • @hawadawud2030
    @hawadawud2030 Рік тому +1

    እደዛሬው. መልክት. ለማስተካከል. የሚርዱ. መፀሀፎች. በቢዲኢፍ. ካላችሁ. ሽር. አርጉን. በቴሌ ግራም

  • @tecnotereka4632
    @tecnotereka4632 Рік тому