በጣም ያሳዝናል ይሄን ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 260

  • @rodassolomon
    @rodassolomon 4 місяці тому +77

    እኔ እዚህ እንግሊዝ ሀገር ልጄን ስወልድ እና ክርስትና ሳስነሳ በጣም ነበር ያለቀስኩት ቤተሰብ ከጎኔ ባለመኖሩ በጣም ከብዶኝ ነበር ግን ባለቤቴ ነገሮች ይበልጥ እንዳይይሰሙኝ እና ቀለል አድርጌ እንዳያቸው ረድቶኛል ሌሊት በማጠባበት ጊዜም አብሮኝ ይቀመጥ ነበር ጀግና ባል ነው ያለኝ ለዛም አሁን ሁለተኛ ልጄን እርጉዝ ነኝ ያው እንክብካቤው ስለተመቸኝ እውነት ግን ባላችሁ የማይረዳችሁ የማያግዛችሁ ከሆነ በጣም ከባድ ነው በሰው ሀገር ለምትኖሩ postpartum depression በጣም ከባድ ነው በተለይ የተወለዱት ልጆች በጣም የሚያለቅሱ ከሆነ ያባብሳል

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 4 місяці тому

      Enam 😢 yemymrew lij sewold 1 amt neber yrtchetbgn

    • @gutemaedosa7296
      @gutemaedosa7296 4 місяці тому

      በስዉ አገር አኔ በአገሬ ሁኜ በቻየን ነዉ መታ ልጆች የማሳድጋዉ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 4 місяці тому +7

    እናመሰግናለን ገና አላገባሁም ክብር ለናቶቻችን መስኪ ግን የሀበሻ ቀሚስ ለብሰሽ አይቸሽ አላውቅም እስጢ ልበሽ ፀጉርሽን ልቀቂው

  • @enishgrima
    @enishgrima 2 місяці тому

    የኔ ቆንጆ እህት አስተዋይ እኮነሽ ኑሪልኝ 🙏🙏🎋💕🌹

  • @RahelNega-ci4on
    @RahelNega-ci4on 4 місяці тому

    ❤❤❤

  • @KalkidanAbichu
    @KalkidanAbichu 4 місяці тому

    Thank you meskye tebareki

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 місяці тому +39

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 4 місяці тому +67

    መውለድ የምትፈልጉ እህቶች ውለዱ ልጅ የራሱን እድል ይዞ የው የሚመጣው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 4 місяці тому +10

    መስኪ ❤❤በጣም ጥሩ ብለሻል በተለይ የአበሻ ወንዶች የሆርሞን ለውጥ ፀባይ እንደሚቀያይር የሚያቁ አይመስለኝም እንኳን በወሊድ ቀርቶ በፔሬድ ሰአት ራሱ ለኛ ለሴቶች በጣም ከባድ ጊዜ ነው እና ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል መውለድ በሰው ሀገር በጣም ከባድ ነው ከ አየሩጋ ተጨምሮ የሚያልፍ እስከማይመስል ድረስ ያጨናንቃል እኔ ስወልድ በየቀኑ ነበር ኢትዮጵያ ካሉት ቤተሰቦቼ ጋር የማወራው እባካችሁ እናቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ ዘና የሚረግ ነገር እዩ ሁሉም ነገር አልፎ እንደተረት ይነገራል ባሎችዬ ሚስቶቻችሁን ተረዱ የሆርሞን ለውጥ ከባድ ነው 10Q መስኪ❤❤❤

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 4 місяці тому +33

    አንኳን ሰላም መጣሽ መሥኪ ወደ ሀገሬ ልገባ 7 ወር ቀርቶኛል በአላሕ ፍቃድ ገብቼ ልጅ መውለድ ነው የምፈልገው

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 4 місяці тому +2

      ኢንሻአላህ ሷሊህልጆችን ይወፍቅሽ ለሁላችንም

    • @EtuGe-bj1ic
      @EtuGe-bj1ic 4 місяці тому +1

      Egzeabher ye hasabeshen yemulaleshe ❤️🙏

    • @SarahGetachew-k9b
      @SarahGetachew-k9b 4 місяці тому +1

      እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 4 місяці тому

      @@LubabahAa8-xn6ei አሚን ለሑላችንም ይወፍቀን ጀዛ ኩሙላሑ ኸይረን ጀዛ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @AylaMaryam-kj4yp
      @AylaMaryam-kj4yp 4 місяці тому +1

      ፈጣሪ የልብሸን መሻት ይፈፅምልሺ እኔም እንዳንች 7ወር በሗላ ገብቸ 2ተኛ ልጀን መዉለድ እፈልጋለሁ

  • @bttube4288
    @bttube4288 4 місяці тому +11

    መስክዬ ትክክል ነሽ በጣም ከባድ ነገር ንው. መስክዬ ግን ጠፍተሻል ትናፊኪኛለሽ እኮ። ቤን፣ ናይላ ና ናታን ደና ናቸው? ሁሌም ደና ሁኑልኝ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው የድንግል ማሪያም ልጅ

  • @FfhfDgfh
    @FfhfDgfh 4 місяці тому +9

    እኔ ግን በሺታ አይመስለኝም ነበር ያበዲኩ ዲረስ እስኪመስለኝ ነበር የተረበሺኩት

  • @Elfiza22
    @Elfiza22 4 місяці тому +17

    እኔ ያለ እናት ያለ ባል በሰው ሀገር ብቻዬን ነው የተወጣሁት አሁን 4ወር ሆነኝ ከወለድኩ ግን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው አስቻለኝ ዘመድ ሆነኝ። ክብሩን እርሱ ይውሰድ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +1

      በጣም እግዚአብሔር ያበረታናል💕💕💕💕

  • @zmzmmzmz4645
    @zmzmmzmz4645 4 місяці тому +24

    አደኛነኝ አቦ 😂😂😂😂😂😂 ደስታውን አልቻልኩት

    • @bintbaba-h6k
      @bintbaba-h6k 4 місяці тому +3

      እንኳን ደስ አለሽ like ገጨሁሽ 🙈😜😂😂

    • @zmzmmzmz4645
      @zmzmmzmz4645 4 місяці тому

      እኳን አብሮ ደስአለን ደሜዋ😅😅​@@bintbaba-h6k

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +4

      ደስታሽ ደስታችን ነው😅❤

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ 4 місяці тому

      😂😂😂😂እኔም ላይክ ገጨሁሺ😂😂😂

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 4 місяці тому

      😂እኳን ደሰ አለሸ

  • @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
    @ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ 4 місяці тому +15

    ያአላህ ወላሂ እኔም ነኝ ከባለቤቴጋር በጣም እንጨቃጭቃለን ወልጁም ከባጠገቤ አልነበረም በደሉ በጣም ከፋብኝ አመዘነብኝ እፍፍፍፍ በጣም ቀናተኛነው ለሄወቴ እያሰጋኝ መጣ እንለያይ ስለው ምክኒያት ያበዛል በዝህ የተነሳ ሂወት አስጠላኝ እባካችሁ በዱአችሁ አስቡኝ በሰላም እድላቀቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 4 місяці тому +5

      አይዞሽ የኔ ዉድ እህት ያልፋል አሏህ በመልካም ነገር ያስደሳሽ

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 4 місяці тому +3

      አይዞሽ እደሚያልፍ አስቢ ለማን ብለሽ እህቴ እርስሽን ቀና አድርጊ ሕይወት ይቀጥላል

    • @Haaa234
      @Haaa234 4 місяці тому

      Absheri yene enat tagesh welahi yemayalf andem chenket yelem enem alfebetalew dua bedemb argi

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 4 місяці тому +18

    ሀበሻ አባቶች ይሰማል!! ከእግዚአብሔር ጋር አልፈነዋል ተመስገን

    • @wintaberhane5546
      @wintaberhane5546 4 місяці тому +1

      Egzehabeher ymasgen

    • @hanasolomon2765
      @hanasolomon2765 4 місяці тому +1

      አልፌዋለሁ!! በጣም!! እግዚአብሄር ይመስገን፣ ለመድገም ግን ሳስብ ያን ወቅት እያስታወስኩ ፈራሁ።

    • @memeaddis7928
      @memeaddis7928 4 місяці тому

      @@hanasolomon2765 አይዞሽ የመጀመርያ ሲሆን ሁሉም ነገር ይከብዳል ግን ለሁለተኛ ሲሆን ትንሽም ቢሆን እውቀቱ ስለሚኖረን እግዚአብሔር አስቀድመን ወደፊት ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Cocomelonkidsj
    @Cocomelonkidsj 4 місяці тому +5

    ሳይንሱ የሚለውን ነው አንቺ እያልሽ ያለሽው ትክክል ነሽ ነገር ግን ማንኛውም ጭንቀት፣ መከፋት...የሚመጣው ከመንፈሳዊ ህይወት ስንርቅ ነው ከእግዚአብሔር ስንርቅ ለዲያቢሎስ ተላልፈን እንሰጣለን እናመሰግናለን ለህታችን ነፍስ ይማር

  • @serkalemmandefro2146
    @serkalemmandefro2146 4 місяці тому +14

    ስላነሳሽው በጣም ደስ ብሎኛል ሰው የማይጨነቅበት ጉዳይ ነው። ድብርት ውስጥ እንደሆንሽ እየተናገርሽ እንኳ ቦታ የሚሰጥሽ ሰው የለም

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 4 місяці тому +7

    በጣም ተክክል አንድ ወንድ ሀላፈትነ ሳይሰማው ማግባት የለበትም የሌላ ሰውንም ሂወት መጉዳት ነው"😥ተባረኪልን❤

  • @Selamtub
    @Selamtub 4 місяці тому +2

    እናመስግናለን የኔውድ እኔ ለበሌ ሼር አረኩለት የስብበት ብዬ

  • @AshenafiTessma-r8i
    @AshenafiTessma-r8i 4 місяці тому +6

    መስኪ ምልበልሽ ይህንን ሁሉ መከራ አሳልፋለው ከምነግርሽ ቀላይነው ህመሙ አሁንም አለ አንቺ ያልሽሁላ ግን ከእግዚያብሔር ጋር እያለፍኩትነው እናም ተባረኪ መስኪየ ስለነገርሽን ብዙሀኑን የነቃል ያስተምራል

    • @gutamesele5604
      @gutamesele5604 4 місяці тому +3

      አይዞሽ እህታችን ብቻሽን አይደለሽም በተቻለ መጠን ከፀሎት ጋር እራስሽን ጠብቂ በአንቺ ላይ ብቻ የሆነ ነገር አይደለም በብዙ እህቶቻችን ላይየሆነ እና እየሆነ ያለ ነገር ነው እና ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ነገ አልፎ ታወሪዋለሽ እሺ በርቺ እህቴ እግዚአብሔርም ይረዳሻል::

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 4 місяці тому +17

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 місяці тому +4

    ሰላም መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ እምወድሽዋ ❤❤ በትክክል 100%

  • @Nisa63823
    @Nisa63823 4 місяці тому +4

    ያአላህ በእውነት የኔን ማንናት ነው የተናገርሽው እኔ በፍት ስባዘ ዝምታኛ ነበርኩ ግን ካዉልድኩ ቦሀለ በጣም እነዳዳለው

    • @ሷለህሞጣ
      @ሷለህሞጣ 4 місяці тому

      እኔም እዳች ሁኛለሁ ብቻ አልሀምዱሊላ የባሰ አያምጣ

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 4 місяці тому +1

    ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ያስችላል እንጂ መስኪዬ እናቶችማ ተዪው እስቲ ባሎችማ ያኔ ፍቅረኛሞች እያለን ያለንን ሁኔታ እስኪሞቱ ይፈልጉታል እኮ የምን የሆርሞን መቀያየር????

  • @SemraMohammed-x2v
    @SemraMohammed-x2v 2 місяці тому +1

    Mashala sewedeshi. Maseya. Tabaraki. Takatatayishi nagi. Alhi. Kaabate blayi. Ente. Yalaw. Lazenaw. Ahanagare. Hunate. Ballochi. Mawoqe. Yigabali

  • @menenethiopiawit446
    @menenethiopiawit446 4 місяці тому +2

    Postpartum depression is real!!! እኔም የመጀመሪያ ልጄን ወልጄ ማንም አጠገቤ ስላልነበረ ህይወቴን ለማጥፋት ጫፍ ላይ ነበርሁ!!! ግን አምላክ ይመስገን ሁሉም ያልፋል

  • @milenaabate1776
    @milenaabate1776 4 місяці тому +7

    ለሁሉም ነገር ፀሎት ጥሩ ነው

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 4 місяці тому +5

    አዎ በትክክል እኔ ልጄ 13አነቱ ነው ግን እሱን ስወድ ከባድ ጊዜ ስላሳለፍኩ ሙሉ ሰውነቴን ያመኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    ሰላም መስኪ እንዴ ነሽ እንኳን ሰላም መጣሽ
    ነፍስውን ይማር ያሳዝናል
    እኔ እሄ ስሜት የሚሰማኛ ፌሬዴ ሰመጣ ነው እውነት በጣም ከባድ ነው ሰው አይረዳም 😢😢😢

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 4 місяці тому +4

    እኔ ያዎራባባ እራሱ መቶኝ ስሄድ እራሱ ይጫቃኛል 2ቃን ድራስ ያመጃመርያ ቃን ህመሙን አትጣያቁኝ ያምዎልድ ሰዉ እንድ አያመመዉም

  • @gravitymobile8548
    @gravitymobile8548 4 місяці тому +3

    መስክዬ ባለሽበት እስከነ ልጆችሽን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube 4 місяці тому +7

    ገና ሳላገባ ሳልወልድ ነገሮች ሁሉ ከብደውኛል ጭራሽ አንች ያልሽው ሲጨመር አሰብኩት ግን ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል ልባም ባል ይስጠን ለሁላችንም በቀላሉ በፔረድ ጊዜ ያለኝን ለውጥ እራሱ ሳስበው በየ ጊዜው እየባሰ ነው የሚሄደው እናመሰግናለን መስኪየ ❤❤❤

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 4 місяці тому +2

      ይህንን አዳምጦ ራስን ማዘጋጀት ነው መፍራት አይደለም ።

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 4 місяці тому

      ለምመጣዉ ነገር ዝግጁ መሆን ነዉ ኢነም ኢንዳንች ነኝ ከምንም በላይ በሰዉ ሃገር ማግባት መዉለድ ነዉ ጌታ ይርዳን

  • @Kነኝየመዳምእጂነር
    @Kነኝየመዳምእጂነር 4 місяці тому +4

    አላህ ይርዳን በሥ በተለይ እኛ የኢትዮ ሤቶች😢😢😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 4 місяці тому +3

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ላይላ ናታናን ደናናናቸው ወይ ጌታን አሥታውሥሻለሁ በምን ላገኛት እያልኩኝ ነበረ አያደርሥም ግን አንዳንዴ ብቅ በይ እኛ ተመልካቹችሽ ሥጠፊ ያሣሥበናል

  • @Ekramgift
    @Ekramgift 4 місяці тому +3

    መስኪ እህቴ ፀጉሯ በጣም ረጅም እንዳንቺ ነው ግን አሁን በጭንቀት ምክንያት ፀጉሯ ይበጣጠሳል ከስሩ ነው ሚነቀለው እና መጨነቅ ብታቆም ፀጉሯ ይመለሳል ወይ ወይስ ሌላ ነገር ምን ታርግ ንገሪኝ በናትሽ መስኪ

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +2

      100% ጭንቀት ስታቆም ቀጥ ይላል በተቻላት ጭንቀት ለመቀነስ ትሞክር ❤

    • @Ekramgift
      @Ekramgift 4 місяці тому +1

      @@meskitube16 TNX yene mar amesgnalew betam 🥰

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 4 місяці тому

      ጭንቀትን ማቆም ቢቻል ደስ ባለኝ ግን አልቻልኩም ፀጉሬም ሰዉነቴም አለቀ

    • @tigist9810
      @tigist9810 4 місяці тому

      እኔም

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 4 місяці тому

      ​@@ግእዝቲዮብበጸሎት ትጊ የሚያሥጨንቅሽ ሁሉ ብን ብሎ እንደጉም ይጠፋል

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 4 місяці тому +3

    the depression I got it for last born imagine I had 4 kids no problem but this time I was upset about my self I hate noise TV kids playing etc and crying full time but I knew what happened to me I used to pray when I feel better and back to aging that feeling but my husband couldn't understand ma at all he comes kiss the baby and aging it makes worse when no one gives you attention specially when you have x section pls let us help each another we give mothers to rest us much as we can because getting tired or feeling un attend it makes it worse let us help each another woman .

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ትክክል ልጅ ሲወለድ ሁሌም እንደ አዲስ ነው❤

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 4 місяці тому +2

    ባሎች ስሙ

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ እኳን ደህና መጣሽ እውነት ትክክል ብለሻል እናመሰግናለን 😢የሞተቺዋ ነብሷን ይማረው

  • @gutamesele5604
    @gutamesele5604 4 місяці тому +12

    መስኪ ተባረኪ በጣም ትልቅ ትኩረት መሰጠት ያለበት ሀሳብ ነው ያነሳሽው በመጀመርያ ለአንድ ሴት ልጅ መውለድ ማለት በመሞት ና በመዳን መሀል በብዙ ከቃላት በላይ በሆነ ህመም ማለፍ ነው እና ብዙ እህቶች እናቶች ወልደው በየቤታቸው በዚህ ችግር ውስጥ የሚያልፉ አሉ እና በቀደምትነት ይሄን ችግር ተረድቶ ሚስቱን የመንከባከብ የባል ትልቅ ኃላፊነት ነው ቀጥሎ ቤተሰብ እና የቅርብ ጎረቤት ጏደኛ ሁሉ በአጠገባቸው ለወለደች እናት እንክብካቤ እና ትኩረት መስጠት በጣም አስፈላጊ ነው:: የነገርሽን ታሪክ በጣም ልብን የሚነካ ነው ነገር ግን ከዚህ ትምህርት ወስደን እህቶቻችንን በወሊድ ሰአት ባለን አቅም መንከባከብ እና አይዞሽ ማለት ይጠበቅብናል:: መስኪ ቅን ሴት ነሽ ተባረኪ እናመሰግንሻለን::

    • @asnakechtesema2720
      @asnakechtesema2720 4 місяці тому

      አይእህታለም እንድምኛ ካሀገሩ እንድጫማ በማይገዛ ደመውዝ በሰውቤት ከመሰቃየት እንደናተወጥቶ መለወጥ ይሻልነበር

  • @ቅድስትከናዝሬት
    @ቅድስትከናዝሬት 3 місяці тому

    መስኪዬ youtub. ክፈችልኝ እባክሽ እርጅኝ ምንም አልችልም አረብ ሀገር ሰልችቶኝ ነው የራሴን ህይወት ልኑር ቁጥር አስቀምጭ ልደውልልሽ እህቴ በልጆችሽ እንዳታልፊኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 4 місяці тому

    It is called postpartum depression. ከመውለድ በኋላ የሚመጣ የ Hormone imbalance የአይምሮ አለመረጋጋትና ጭንቀት።

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 місяці тому +2

    መስኪ ትልቅ ነጥብ ነው ተባረኪ እነዴት ነው እኛስ ጓደኞቻቸው ልንረዳቸው የምንችለው

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      በማዳመጥ, የሚያስፈልጋት ነገር ካለ በመጠየቅ, ቅርብ ከሆናቹ በቤት ውስ ስራ ማገዝ ትንሽ እስክታገግም❤

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል
    @ኤፍታህወለተሚካኤል 4 місяці тому

    መስኪየ እንደት ነሽ ልጆችሽ ደህና ናቸዉ እመብርሃን ትርዳን የሞተችዉንም ነፍስ ይማርልን እኔም ሳምንት ቀርቶኛል 8ኛ ወሬ ሊገባ ስደት ነኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ

  • @RomanKebede-c4g
    @RomanKebede-c4g 4 місяці тому

    ፖስት ፓርተም ዲፕረሽን በጣም ከባድ ችግር ነው !! አጠገቧ የሚረዳት ሰው ከሌለ ከባድ ነወ።ልጁም አሻንጉሊት ወይም እንስሳ ሊመስላት ይችላል

  • @sisaygebru7290
    @sisaygebru7290 4 місяці тому +2

    መስኪየ የኔ ልዕልት ስወድሽ❤ ይሄን ምክር ባንች ፔጅ ብቻ መቆም የለቀትም የሆነ በሚተወቅ የቲቪ ቻናል መቅረብ አለቀት❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +1

      በሚያሳዝን ሁኔታ 1 ድም ቦታ ስለዚ ሰምቼ አላውቅም ሁሉም ማወቅ አለበት💕💕

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 3 місяці тому

    መስኩ ሰላም የኔ መልካም በዚህች ሰአት የዚህ ተጠቂ እናት በቅርብ አለች የምችለውን አደርጋለሁ አመሰግናለሁ

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 4 місяці тому +3

    አላሃ ያድርስልኝ ብቻ መስክ ያምዳራሳ እራሱ አይመስልኝም ያሳዉ አጋር እራሴም ቤታሳቤም ላዉጣላዉ ብዬ እያታቃጣልኩ ናዉ ህመሙን ብያዉ

  • @dottube74
    @dottube74 4 місяці тому +3

    መስኪዬ ተባረኪ በተለይ ባሎች ይህን ማወቅ አለባቸው ማርያምን

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 4 місяці тому +2

    4 ልጆቺ ወልጄ ከባለቤቴ ተለያየውኝ ምክኒያቱም ለኔ አድም ነገር ቦታ የለው የራሴን ውሳኔ የወሰኩት ለልጆቼ መኖር ስላለብኝ ነው ይህ ሳይመጣ ከፈጣሪጋ ወደራስ ለመመለስ መሞከር ነው መስዬ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እማ በምትፈልጊው ግዜ ሁሉ አለው ይበልሽ ይሄ ነገር ሰው እስካልተረዳው ድረስ ከልጅ በኃላ መለያየታችን ይመጣል ባሎች ይሄን ግዜ በትእግስት ማሳለፍ አለባቸው የነሱ ትንሿ ምጥ ይሄ ነው ስትናደድ ማባባስ ሳይሆን በቃ እሺ ብሎ እቅፍ ቢያረጋት ወድያው ትረጋጋለች

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 4 місяці тому +2

    መስኪ ቅን እህት ቅን እናት ሁሌም ሀሳብሽ ሁሉ ጠቃሚና አስተማሪ ነው ❤❤❤

  • @christinaendale2573
    @christinaendale2573 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 4 місяці тому +1

    መሥኪ መልካምነትሽን አይቀይርብሽ በጣም ነው ምወድሽ ክብር ለናቶቻችን ❤❤❤እያለቀሥኩ ነው የሠማሁሽ የውሥጤን ነው የነገርሽኝ እናት ማለትየሧን ሁሉ ነገሯን ትታ ለልጃ የምትኖር መተኪያ የሌላት እንቁ ናት እረጅም እድሜ ጤና ለናቶቻችን❤❤❤አመሠግንሻሐሁ❤

  • @emebetgetnet7532
    @emebetgetnet7532 4 місяці тому +2

    ይህን ህመሟን ግን ስንቶች ይረዱላት ይሆን ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому +1

      በብዛት ሰው ምጡ ብቻ ይመስለዋል ከወሊድ በኃላ ብዙ ነገር ይቀየርብናል❤

    • @emebetgetnet7532
      @emebetgetnet7532 4 місяці тому

      ​@@meskitube16በጣም እህቴ
      ግን ስንቶች ይሆን አንዲት እናት ከወለደች በኋላ ትኩረት፣እንክብካቤ ያስፈልጋታል ብሎ ጊዜ ሰጦ ከድብርቷ ነፃ የሚያደርጋት
      ጥሩ ሀሳብ ነው እህቴ ያነሳሽው ቢያንስ ወላዶች የተፈጥሮ መሆኑን አውቀው እራሳቸውን ማረጋጋት እንዲችሉና እንዲፀልዩ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው ክብር ይገባሻል።❤ 🙏

  • @seniassefa3847
    @seniassefa3847 4 місяці тому +1

    ይህ ዲፕሬሽን የመጨረሻ እና ከፍተኛው አይነት ሲሆን አራስ ሴቶች ላይ የሚከሰት ነው ታሳዝናለች ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ትክክል ግን ማንም አያውቀውም አይረዳውም

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 4 місяці тому +3

    መስኪዬ የኔ ውድ❤ እኛ ሴቶች ለራሳችን ጤና መጠንቀቅ አለብን✅ በተለይ ለአእምሮአችን ጤና💞🙏💞

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ትክክል በጣም ❤

  • @GenetGubena
    @GenetGubena 4 місяці тому +2

    መሰኪየ ኣሁን ያቀረብሽው ሀሳብ ለኔ እሰከ ሚመሰለጘ ደረሰ ነው እኔ እራት ልጅ ወልጃሎ ኣሁን የ2 ወር ህጻን አለኝ
    በፊት ደስተኛ ነበርኩኝ የኣሁኑ ግን ስር ገ ዝ ጀምሮ ከባድ ጭንቀት ልጀቸና ለ ባሌ መነጫነጭ ብዙ ከባድ ስሜቶች ነበሩኅ ከወለድኩ ቦሃላ ልጄ እያዮህ ደስ ብሎኝ ነበር ኣሁን ደሞ የወልድ መከላከያ ብየ የወስድኩት መዳኒት ጭራሽ ኣቦድክ
    ከባድ ጭንቀት

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ትክክል የእያንዳንዱ ልጅ ይለያያል አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያረጋጋሽ ለባልሽ ግን ቁጭ አድርገሽ ንገሪው ስለዚ ጉዳይ💕

  • @ሀናሀና-ኈ5ቨ
    @ሀናሀና-ኈ5ቨ 4 місяці тому +2

    እንኳን ሠላም መጣሽ የኒውድ በም ጠፍተሻል

  • @ሷለህሞጣ
    @ሷለህሞጣ 4 місяці тому +1

    መሲ እኔ እከታተልሻለሁ የዛሬው ምክርሽ የኔን ህመም የተናገርሽ ነው የመሰለኝ ያልሻቸው ሁሉ ከወለድኩ በዃላ ከ3 አመት በዃላ እራሴን አመመኝ ሀኪቤት ስኸድ ምንምየለብሽይሉኛል አረብ ሀገር ነኝ አሁን ግን እረፍት ላድርግ በየ ከቤትነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሊም ነው የምል

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏😚😚👍🤦‍♀️👍🤦‍♀️💋💋💋💋

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 4 місяці тому

    የኔ ውድ እኔ እንኳን ልጅ ነኝ ግን መልካም ሴትጨነሽ በርች❤❤❤

  • @AgerieMessele
    @AgerieMessele 4 місяці тому +2

    ይሄንስሜት የወለደ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 4 місяці тому +4

    የኛጀግናእህት❤❤❤

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 4 місяці тому +12

    በጣም ጠቃሚ ነዉ ተባረኪ እህታችን

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 місяці тому +4

    መሰኪ እንኳን በደና መጣሸ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 4 місяці тому +2

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ጥሩ ትምህርትነዉ እናመሰግናለን

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 4 місяці тому +2

    አናመሳግናሌን

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 4 місяці тому +2

    ውደ እድሜና ጤና ይሰጥሺ ከነልጀሺ

  • @htube5620
    @htube5620 4 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
    @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 4 місяці тому +2

    ናይላ የሥሟ ትርጉም ንገርኝ በጣም የምወደው ልጅ ስለወለድ ናይላ ልላት ነው ግን ትርጉሙን አላወኩትም

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ናይላ ማለት ተወዳጅ, ፀሎቷ ሚሰማ የጠየቀችው ሚደረግላት, ፍቅር, ሌላም በየቋንቋው ብዙ ትርጉም አለው❤

    • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
      @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ 4 місяці тому

      @@meskitube16 መስኪ በጣም አመሠግናለሁ አላህ ያሳድግልሽ የወንድሜ ልጅ ናይላ ልላት ነው

  • @HaymanotHaile-ng7zq
    @HaymanotHaile-ng7zq 4 місяці тому

    Awo betam dibrt erasu ayigelteswm yemejemeriya lijen welje yeneberew chinket erasshin atfi atfi emil smet hulu neberegni bezalayi tesgure endale wulk new yemilew beras metemamene hulu tefto neber alekshi alekshi alegni biye sinegerew kelijito erak beyina alkshi endi yaregal yilegni neber gn yahulu alef ahunm 4wer lij alegni ena betam new sew yeminafkegni

  • @tsegabankisra8043
    @tsegabankisra8043 4 місяці тому +2

    መስኪ ተናፍቀሻል

  • @hanasolomon2765
    @hanasolomon2765 4 місяці тому +1

    "ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር" የሚለው አባባል በዚህ ወቅት የተተረተ መሆን አለበት

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 4 місяці тому

    ሁሉም እሄ ስሜት የለውም
    North America ነው ሁለቱን ልጆቼን
    የወለድኩት በጣም ደስተኛ ነበርኩ
    እንደዚህ አይነት ስሜት ሁሉም ሴቶች ጋር አይመጣም Around one in seven women
    Can develop postpartum depression.
    ማሪያምን ይዘን እየፅለይን ምንም አንሆንም :: ለዚ ነው እናቶቻ ችን አራስን ብቻዋን አተዋት የሚሉት የነበረ ነው እኛ
    ድሮ ነው የሰለጠነው ነጯቹ ናቸው የሚጏዱት በዚ ነገር::

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      If not all most! 20% or 1 in 7 of women who diagnosed with PPD imagine how many women’s not diagnosed God bless every woman who suffering from PPD💕

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ መስኪ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mimiak325
    @mimiak325 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @mihretkebede5267
    @mihretkebede5267 4 місяці тому

    Betam Betam yekefal bechgenet yesmale betelye ye sew ager lay hono lijochachn senaye des belenem gen betammmm yekefal yayesh sew men golobesh new lel yechelal gen yeweste emem kebad new 😢

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 4 місяці тому +1

    አይ እኔ ሳላገባም የምከፋት ግዜ ይበልጣል 😢😢😢

  • @aski521
    @aski521 4 місяці тому

    In Habesha culture, there will be a lady assigned to her. ( አራስ ለብቻዋ አትተውም)

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      ነበር አሁን ኢትዮጵያ ሆነው ራሱ ብቻዬን ነበርኩ ሲሉ ይገርመኛል እኛ እንኳን በሰው ሀገር ሁነን ነው

  • @StCell-oi4hp
    @StCell-oi4hp Місяць тому

    መስኪዬ ታባራክ እወነት ነወ❤❤❤❤❤❤

  • @enishgrima
    @enishgrima 2 місяці тому

    የኔ ውድ በጣም እፈልግሽ አለሁ

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 4 місяці тому

    Wend mech yeredana. Awere hodam nw abezagnaw. Set le set metenaker yaseflegal

  • @MimiAbadi-d8k
    @MimiAbadi-d8k 3 місяці тому

    Meskiye betam new yemwedsh kelbee nw yemadamtsh ebaksh be west mesmer lawerash efelgalew ebaksh melshilgn

  • @emaneman9852
    @emaneman9852 4 місяці тому

    Selam mesekiy enkan beselam metash yena Keni eha ewent new❤

  • @Birtukan-f6p
    @Birtukan-f6p 4 місяці тому

    Betikekel enema keweldku 6wer honognal gen betam dibert wist negn

  • @ummsuleiman2864
    @ummsuleiman2864 4 місяці тому +1

    Thank you for sharing my sister ❤ ye lebn new yetngrshln betam tekurt megbaw negr new....

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 4 місяці тому +2

    መስክየ እስኪ ልሰማሽ እንኳን መጣሽ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 4 місяці тому +1

    Selam meskiye enkuwan dena metash ❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መስኪ ትክክል ብለሻል
    ለህታችን ነፍስ ይማር በጣም ይሳዝናል😢😢😢😢

  • @rahi9497
    @rahi9497 4 місяці тому +2

    Eunet nw thank you meskiye🥰

  • @liyatras965
    @liyatras965 4 місяці тому +2

    የኔ መልካም እውነት ነው ❤

  • @SUNSHINE-hg5oz
    @SUNSHINE-hg5oz 4 місяці тому +1

    ADOT TUBE BESELAM MEW YETEFACHEW MESKI ATARILEN HAGER BET GEBETA TEFACH😢

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 4 місяці тому

    ለካ እናቴ ከወለደች በኃላ ጨነቀኝ የምትለው በዚህ ምክንያት ነበር😢

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 4 місяці тому +1

    ጥሎብኝ ስወድሽ🎉🌹🌹

  • @enanujavo1068
    @enanujavo1068 4 місяці тому +1

    Mesiki yasalefikuti newu kemigerimishii balebete minimi ayiredayimi huleti lijocheni tiye sedeti neyi

    • @meskitube16
      @meskitube16  4 місяці тому

      አይዞሽ እማ ጠንክሪ❤

  • @ergosolomon661
    @ergosolomon661 4 місяці тому +1

    Meski eweneteshen new endehagerem post partum depression egnor tederegual mediam betam tekuret madereg alebet

  • @lilylily7801
    @lilylily7801 4 місяці тому

    Are you teaching OB? This is one of the topics.

  • @SemraMohammed-x2v
    @SemraMohammed-x2v 2 місяці тому

    Ebakachu. 1000. Asegabugi.

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 4 місяці тому

    ተባረኪልኝውደ ትክክልነሽ እኔኳ ስደትነኝ አልወለድኩምኢንሻአላህ ሀገርስገባ. እና ኢትዩ የማቃትልይ አግብታ ወልዳ. ሴትልጅእደወለደች. አጠገቧሰውየላትምነበር.ልጇንይዛገደምብላ ተነስታ ከዛ ትሄድና ድገቱንበችጋ. ታንቃ ሞተች በጣምገረመኝ እሰቢው ማንምጋአተጣላይ በቃ ቅይርይርአለይ. ስደትሁኔስሰማ በጣምአዘኩኝ. ለመልካም ለቅንነትችአላህይባርክሽ

  • @ስብዩመክስብ
    @ስብዩመክስብ 4 місяці тому

    ተባረኪ ❤

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 4 місяці тому

    😘😘😍🕊🕊ለወደፊት ይጠቅመኛል እታገሳለው. የወደፊት ባሌ መልካም ሰው እንዲሆን እንዲከባከበኝ ፀሎት ኣርጉልኝ😃🙏🕊😘መስኪ መልካም ሰው ኣንቺ ሳይ ሰወች የመውደድ ኣፕታይዜ ይስፋፋል ❤❤❤❤❤❤❤ኣሜን ሃገራችን ሰላምትሁንልን
    የመተቹ ልጅ ደሞ ነብሰዋ በገነት ይኑር