🛑በካናዳ ምድር ተዘረፍኩ ! እናንተም ከኔ ተማሩ !፡"በሞግዚትነት እንዴት እንደሚመጣ ……እየጠበኩሽ ነው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog #kidiEthiopia

КОМЕНТАРІ • 178

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 3 роки тому +6

    ዋው ዋው ኪዱዬ በጣም ቅን ነሽ ያጋጠመሽን ነገር ስላካፈልሽን እኔ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +2

      Thank u dear 💕🙏

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 3 роки тому +1

      ሰው ማመን ቀብሮነይባላል ምንምአይደል ለንግዲሁ ትምህርት ይሆናል አይዞን

  • @danielbelete1311
    @danielbelete1311 3 роки тому +3

    ወገኖችሽ ችግር እንዳይገጥማቸው የደረሰብሽን ማሳወቅሽ መልካምነት ነው ኪድዬ ተባረኪ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому +2

    ኪዲዬ ሁሌም ምርጥ ሰው ነሽ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @tekleligdi6643
    @tekleligdi6643 3 роки тому +7

    ስለ ደረሰብሽ ነገር አዝኛለሁ፡፡ ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ትልቅነት ነዉ ተባረኪ!

  • @maxlewismaxlewis2626
    @maxlewismaxlewis2626 3 роки тому +5

    ቀና ልብ አለሽ እግዚአብሔር ያንቺ አይነቶችን ያብዛልን በጠማሞችና በክፉዎች የምትናወጠውን አለም መአበላቸውን ከነክፋታቸው በሀይሉ ፀጥ ያርግልን

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 роки тому +1

    አይይ የስራቸውን ይስጣቸው ይገርማሉ!! ቀላል መግረም የኔ ውድ አምነሽ ሳይታመኑ ሲቀሩ!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 роки тому +6

    ሰላምሸ ያብዛልኝ ኪዲዬ 🙏ተረፈሸ አንቺ እመቤቴ ባለሸበት ባታ ትጠብቅሸ🙌ሀገራችንን ሰላም ያውረድልን✋

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому +3

    ኪድዬ ሁሌም ጠቃሚ መረጃ ስለምታካፍይን በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏👍👍ሼር

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      Thank u ነፅዬ የኔ እናት 💕🙏

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 3 роки тому +6

    ሁሌም ጠቃሚ መረጃዎች ስለምታቀርቢልኝ እናመሠግናለን Kidiያችን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      💕🙏

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 3 роки тому

      Teddy Please video አይተህ ቤተሠብ አርገኝ

  • @fekaduyitna170
    @fekaduyitna170 3 роки тому +2

    አሜን ጠቃሚ መልዕክት ኪዲ አመሰግናለሁ

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 роки тому

    ኪዲየ ሰላም ምንም ማለት አይደልም ሰሁኖ የማይሽወድ የለም ሰሁኖ የማይሳሳት የለም ፈጣሪ እድሜና ጤናሽን ይባርከሸ እንጅ ከዚህም በላይ ሌላ ትገዣለሽ ያዉም በፋሽኑ እሽ ኪዲየ አምላክ ይጠብቅሽ እህታለም

  • @alazarmitiku8021
    @alazarmitiku8021 3 роки тому +2

    Tnx Kidi, astemari mereja new. Gobez, konjo asteway, ken lej nesh. Keep up.

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ

    እኔ ደሞ አሁን የሰረቁሽ መስሎኝ ነበር የደነገጥኩት በጠም ጥሩ ትምህርት ነው ለወደፍቱ እንደንሸወድ ሾወሾዋ እንደንሰራ ይጠቅመናል በተረፈ እረስሽን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @monthahassan7499
    @monthahassan7499 3 роки тому +4

    በጣም ይገርማል ኪዲዬ ሀብታም ሀገርና ህግ በጠበቀበት ሀገር መሰርቅ እዴት ደፋር ቢሆኑ ነው? ውሰጥ አዋቂ መሆን አለበት የተሻለ ይተካልሸ የኔ ውድ

  • @Nhatty23
    @Nhatty23 3 роки тому +1

    ዋዉ ዋዉ ኪዲዬ በጣም እምገርሚ ሰው ነሽ ያንቺ ፕሮግራም አንድም አያልፈኝም በጉጉት ነው ጠብቄ እማየው በርቺልን💪

  • @hiwiyaredfiker5233
    @hiwiyaredfiker5233 3 роки тому

    ጎበዝ ጥሩ ጥሩ ነገርነው የምታቀርቢው

  • @wdeumoknn770
    @wdeumoknn770 2 роки тому

    ኪድየ አንች የተባረክሽ ትሁት አሚን አሚን

  • @abubeker1704
    @abubeker1704 3 роки тому +5

    እሱ ይገርምሻል እኔ የዛሬ ሁለት አመት አዲስ አበባ "ሎሚ ሜዳ" ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በቀን 5 ሰዓት በጩቤ አስፈራርተው መሀል መንገድ ላይ ብስክሌቴን ተቀብለውኛል

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      omg 😡

    • @louy453
      @louy453 3 роки тому +1

      Bro yehe eko ethio lay normal........እንደውም ኣለመግላቸው እድላኛ ነህ

  • @yalemabte8024
    @yalemabte8024 2 роки тому

    ጥሩ መረጃ

  • @MmMm-zq4cc
    @MmMm-zq4cc 3 роки тому +2

    Amen Hagerachinin Selam yargilin ye 15 amet limid alegn be mogzetinet ahunim eyeserahu new qaniqam gobez negn eza heje bisra des yilegn nebere,

  • @abduselammahamedberhanberh1299
    @abduselammahamedberhanberh1299 3 роки тому +3

    ኣድናቂሽ ከዩጋንዳ በጣም እናመሰግናለን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      💕🙏

    • @abduselammahamedberhanberh1299
      @abduselammahamedberhanberh1299 3 роки тому

      kidi ለስደተኞች የካናዳ እድል ሲኖር ኣደራ እንዳትረሺን እኔ ዩጋንዳ ነኝ ያለሁ
      በለፈው 68 ስደተኛ እንደተፈቀደልሽ እንደምትረጂን ተስፋ ኣረጋለው

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      @@abduselammahamedberhanberh1299 አይ ተሳስተሀል አባቴ አርስት ነው ያነበብከው ።

    • @abduselammahamedberhanberh1299
      @abduselammahamedberhanberh1299 3 роки тому +2

      እሺ አመሰግናለው የኔ እህት
      ለማንኛው ከዚ ቦኋላ የኔ የቤተሰብ ኣካልነሽ በርቺ ቀጥይበት ሁሌ ፕሮግራምሽ በጉጉት ነው የምጠብቀው ይመችሽ

  • @robelgetu8763
    @robelgetu8763 3 роки тому +3

    የመጀመሪያው ተመልካች ኪዲዬ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      🥇thank u for being 1st💕👏👏👏

  • @ባይተዋሯሴት
    @ባይተዋሯሴት 3 роки тому +1

    በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሰው የሚዘዋወርበት ፓርክ ስልኬን መታጠቢያ ቤት ረስቼ ሎስት ኤንድ ፋውንድ አገኘሁት ብዙ ጊዜ ስልክ የሚሰርቁ ካገኙ የማይመልሱ አፍሪካውያን ናቸው ኢትዮጵያውያን ጭምር

  • @girumk.3458
    @girumk.3458 3 роки тому +2

    Kidi Sorry for your bicycle, and thanks for the information you shared.

  • @bettyabegaz51
    @bettyabegaz51 3 роки тому +1

    Amen kidi.

  • @lulaabdela7918
    @lulaabdela7918 3 роки тому +1

    Thanks dear

  • @tametame3211
    @tametame3211 2 роки тому

    Take care ok.... Too good is .....

  • @kedijahussen2475
    @kedijahussen2475 3 роки тому +1

    ዉይ ኪድየ ተከታትሎሺ ነበር ማለት ነዉ
    ባድቀንማ ዝብሎ አይሠርቀዉም ብቻ አሪፍ ትምርት ነዉ ቆይ ኪድየ ቆላይን ስትገዢ እቤት ድረስ አያመጡምዴ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      ይሄ እኮ ከሰው ላይ ነው ኦንላይን ቢሆንም ። አማዞን ሲሆን አዋ ያመጣሉ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 3 роки тому +3

    ሠላም ኪዱዬ 😂😃😃አሣዘንሺኝ ለማንኛውም ካናዳ ለሚኖሩ ጥሩ ጥቆማ ነው ይጠንቀቁ ኦላይን ሾፒንክ አልደፍርም ግን ብዙ ልጆች ተሸውደዋል እዚም

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      እሱማ ሌላ ታሪክ አለ ሀይሚቲ 😂😂😂 የጫማ ማጠቢያ ማሽን አዝዤ የሀገር መዘፍዘፊያ ሊልኩልኝ 😂😂 አስመልሻለው

    • @hiwimillyman3681
      @hiwimillyman3681 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia በለው 😂😃😃ገጠመኞችሽን እደውም ሠብሠብ አርገሽ አካፍይን ኪዱ😂😂

  • @biranuotoko5340
    @biranuotoko5340 3 роки тому +2

    አይዞሽ አንቺ እንኳን አንቺ ተረፍሽ አይዞሽ ።

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому +2

    Ameen Ameen Ameen selam yadregen let 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏pray Every one

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому +2

    Kidi selamesh yebza bezu neger temerenbeshal

  • @hahhahhah7971
    @hahhahhah7971 3 роки тому +4

    አንቺ ብቻ ደህና ሆንሽልኝ እኔ ሌላ ነገር መስሎኝ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asiyakebede9104
    @asiyakebede9104 3 роки тому +1

    Tebareki kidiye

  • @teddyseyoum6058
    @teddyseyoum6058 3 роки тому +2

    እግዚያብሔር ይጠብቅሽ

  • @meskrmsouth4642
    @meskrmsouth4642 3 роки тому +2

    Kd ሰላም ነሽ ብዙ ግዜ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ፈልጊሽ ነበር ብሊስ

  • @smashupsmedia9822
    @smashupsmedia9822 3 роки тому +2

    Thank you a lot kiddye

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 роки тому +2

    Thanks so much kidye🙏🏻

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 3 роки тому +1

    Hulunm ngr lebego nw ayzon kidiyeee

  • @negusmamo7153
    @negusmamo7153 Рік тому

    ሠላም ኪዲ ሚገርም ነዉ ካናዳም እንዲህ አለ ሆሆሆ

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 3 роки тому +3

    እንዴ ኪዲ ስልኩን እንዴት ልትሸወጂ ቻልሽ ይሄ እኮ ቀላል ነገር ነበር ሲጀመር ጓደኛው ከሰጠችው unlock አድርጋ ነው ልትሰጠው የምትችለው ሲቀጥል ብሩን ሳትሰጪው ስልኩን እዛው እጁ ላይ እያለ አስከፍተሽ ቼክ ማድረግ ነበረብሽ ቀላል ነገር ነው የተሸወድሽው

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 роки тому +1

    ኪዲ አንቺ ብቻ ደህና ሁኚ። ሳይክል ቢጠፋ ሞተር ሳይክል ይተካል።

  • @bemenetderese
    @bemenetderese 2 роки тому

    Kedyeeeee bewunet kine neshee lanche ehe ayegabashem

  • @abdumohammed5503
    @abdumohammed5503 3 роки тому +1

    ኪዲየ ጀግናዋ ዋዉ

    • @abdumohammed5503
      @abdumohammed5503 3 роки тому +1

      ሀሀሀሀ ይገርማል ለመልካም ነው አብሽሪ ትማሪበታለሽ

    • @abdumohammed5503
      @abdumohammed5503 3 роки тому +1

      ሀሀሀሀ ይገርማል ለመልካም ነው አብሽሪ ትማሪበታለሽ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому +2

    Bless u kidi

  • @muluabate4276
    @muluabate4276 3 роки тому +5

    Kidi sorry your learned the hard way. Jus let you know in Canada and US people do say it is ( too good to be true ) as you mentioned the price is too cheap for expensive cell phone. The price should have given you a clue. Something is not right. Please next time. If you buy something from someone. Make sure to ask his driver licence. And take the picture of his driver's license.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      እሺ 💕🙏

    • @mskrh640
      @mskrh640 3 роки тому +1

      ዋው አሪፍ ምክር ነው። ለካንስ እንዲህም ማድረግ ይቻላል።

  • @desalegnkassawoldeyohanes1225
    @desalegnkassawoldeyohanes1225 3 роки тому +1

    አይዞሽ ጦስሽን ይዞ ይሂድ.....ዋናው ጤና ነው

  • @bettyabegaz51
    @bettyabegaz51 3 роки тому +1

    Good advice kidi. Keep it up the good work.

  • @Mahletgrim
    @Mahletgrim 3 роки тому +1

    Fasika yehonsh lej tebarki abo

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 роки тому +1

    Thank you konjo sis for sharing🥰🙏

  • @ahnfahnfknf802
    @ahnfahnfknf802 2 роки тому

    ለበጎነዉ ማማየዐ በዚህ ይለፍ

  • @aziza7702
    @aziza7702 3 роки тому +1

    Check it in Kijiji they might try to sale it.

  • @danieltesfamariamgebrekris563
    @danieltesfamariamgebrekris563 2 роки тому +1

    Hi Kidi, how are you doing? የብስክሌቱ ጉዳይ I feel sorry...ጦስሽን ይውሰደው። Actually, i am so late to watch this Video . ሰላመ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን❤❤❤

  • @getnetsharew4872
    @getnetsharew4872 3 роки тому +1

    Have a nice time

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 3 роки тому +1

    በርቺ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 3 роки тому +1

    አንቻ ደና ኪዲቹ

  • @nomore8101
    @nomore8101 3 роки тому +2

    ኡኡኡኡኡ ትምህርት ይሁንሽ ለሌላ ጊዜ በአንድ ቀን አዳር ከጠፉ 🙄🙄🙄

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 3 роки тому +1

    የኔ እናት የኔ ቅን አይዞሽ አንዳንዴ የዋህነት ያስከፍላል

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 3 роки тому +1

    🙈 ውይ ኪድዬ ከምር የሳይክሉ ይገርማል ኢትዮ እራሱ አሁን ባይክ መውሰድ ቀንሰዋል ግን ስልክ አይምሩም አኔ መርካቶ ስሄድ በሁለት እጄ ጨብጬው ነው ምሄደው 😅😅

  • @zelalemmekuria4349
    @zelalemmekuria4349 3 роки тому +2

    የኔ እጣ ደረሰሽ ኪድዬ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      የት ከተማ ?😊

    • @zelalemmekuria4349
      @zelalemmekuria4349 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia Toronto scarborough infront of my condo the condo has all security cameras and security but 🤐 also other people are affect too

  • @funny-ht8hw
    @funny-ht8hw 3 роки тому +2

    V.good

  • @nunuyemane5014
    @nunuyemane5014 3 роки тому +1

    I didn’t know your channel before I proud of you

  • @biranuotoko5340
    @biranuotoko5340 3 роки тому +2

    መንገዱን ለኢትዮጵያውያን አመቻች በውጭ ሀገር ለሉ ማለት ነው።

  • @bizuayehutamirat2422
    @bizuayehutamirat2422 3 роки тому +1

    Kidiye berchiln betam tiru program new...i want to contact you lamakirsh

  • @ayaneshume3593
    @ayaneshume3593 5 місяців тому

    በጣም ነው የሚሰረቀው፣ አንድ ነጭ ኢንሹራንስ ገባሁ ስትል ሰምቼአታለሁ። ለምን መሰለሽ የተለያየ ዲጂታል የሆነ ማሰሪያ የሚገዙት።

  • @yesemenworklemma1989
    @yesemenworklemma1989 3 роки тому

    እንዴት ነሽ እባክሽ ፍቃድሽ ከሆነ በጣም ጠቃሚ የሆነ ኢንፎርሜሽን ካንች ማግኘት ፈልጌ ነበር በምን ላግኝሽ?

  • @melenium7571
    @melenium7571 3 роки тому

    minew zare vasline beza

  • @khanbabu5275
    @khanbabu5275 3 роки тому +1

    ኪድድየበህልሜካናዳሂጀአደረኩ

  • @nardosgetachew5154
    @nardosgetachew5154 3 роки тому +1

    ከ ኢትዮ ኢንፎ ኢንተርቪው በኋላ ነው ያገኘሁሽ

  • @Mire8839
    @Mire8839 3 роки тому +1

    ኪዲዬ ተፋሽ። እንደቤተሰቤ ነው የምትናፍቂኝ 🥰

  • @yohannesteshome4774
    @yohannesteshome4774 3 роки тому +2

    እኔም ተሰርቄአለሁ እያየሁት እየነዳ ሄደብኝ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      I am sorry that happened to u 😔

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 3 роки тому +1

    ውድ ኪዲዬ የኔ ቆንጆ ሀዩ ነኝ
    እምር ብለሻል ደሞ

  • @meherethabtemariam5608
    @meherethabtemariam5608 3 роки тому +1

    That normal even when we come to canda frist time they bork our door they take all my fiamly gold so every cuntry their is

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      Really ? Wow I am sorry to hear that 😔

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 3 роки тому +2

    አንችንም አለመስረቁ ተመስገን ነው hmm-

  • @haftamuhafte1977
    @haftamuhafte1977 2 роки тому

    ❤️❤️❤️🙏

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 3 роки тому +1

    ኪዲየ ዘንድሮ የትም ሌባ አለ ዋናው እንች ሰላም🌹

  • @kaleabkiros7797
    @kaleabkiros7797 3 роки тому +1

    Ymr anchi Telyalsh Fetari yetebeksh

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 3 роки тому +1

    እረ ጉድ እኔ መኪናዬን በር ላይ ነው የሰበሩ

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 роки тому +1

    እና ከለው ነው የምስርቀው አይይይ መለስ ሲርቆት ስራ ነው አለ እስት እኔን መን ስርቆ ከዚህ መዳም ቤት የምወስድኝ🙋🇪🇹😭😭😭🇱🇧🏃👈

  • @redwave4776
    @redwave4776 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @seido8863
    @seido8863 3 роки тому +2

    አይዞን ኪዲዬ በደረሰብሽ ነገር i feel sorry and thanks alot for sharing your story

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 3 роки тому +1

    Yene feker ayzoshe eshy ayneshe aynkeratet. Tegezywaleshe .ye Leba menfes Egzyabeher yemtaw eheten asdenegeteshe aydel?

  • @surahabib4011
    @surahabib4011 3 роки тому

    Hi kidi endate nash salam neaw thank you batam bezu timertagengtanal ba videoochesh bantesh kideya kanchegaa mawarate falega nabar endate naew mgangesh bantesh kachalsh WhatsApp nu bageng ena benawara ena yalaut Egypt naew ena yamamakersh guday alang banatesh

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому +1

    Kidi anchen yabesachu mesloachew new

  • @tegestherrmann4029
    @tegestherrmann4029 3 роки тому +2

    If you are Eritrean please i am looking for Nadia tahir or Lutfi tahir.

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому +1

      Hey tegest I am Ethiopian but if they are in winnipeg I will try to ask people around

  • @MegersaOljera
    @MegersaOljera Рік тому

    Ahu hunet nw wy????

  • @hanayirgu1266
    @hanayirgu1266 3 роки тому +1

    😍😍😍😍

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 2 роки тому +1

    ቅንነትሽን ስወደውውውው በእያዳንዱ ብዲዮወችሽ ተማርኬ ነው ማዳምጠው!

  • @abiydesta4910
    @abiydesta4910 2 роки тому

    leba yelelebet yelem yigermal kidiye

  • @tsegeredatayework
    @tsegeredatayework 3 роки тому +1

    እኔም አጋጥሞኛል ከምኖትበት አፓርትመንት ላይ ከበሬ ላይ የሰረቁኝ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      I am sorry to hear that የት ከተማ ነው ?

    • @tsegeredatayework
      @tsegeredatayework 3 роки тому

      @@kidiethiopia lasvegas

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      @@tsegeredatayework sorry dear ...oh well Lesson learned!😊

  • @tametame3211
    @tametame3211 2 роки тому

    Enen kid

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 3 роки тому +1

    ምን ያህል በወደድ ነው ?

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      ውድ ሆኖ ሳይሆን ሱስ ውስጥ ያሉ ሰዎች በቀላሉ ሊሸጡት ስለሚያስችላቸው ነው።

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 3 роки тому +1

      @@kidiethiopia Oh አመሰግናለው ጊዜ ኖሮሽ ምታነብ አልመሰለግም ነበር እናንተ ተመልካች እንደምትፈልጉ ሁሉ ኮመንት ማድረግ ስለምወድ ስታነቡልኝ ደስ ይለኝስል hhh

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      @@duressotesso3082 በደንብ ነው የማነበው ለመመለስ አንዳንዴ ብቸገርም ። ጊዜህን ሰጥተህ ፅፈህ ማንበቤ ግድ ነው 🙏💕

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 3 роки тому

      @@kidiethiopia 😄😜😀አንቺ ነኝ kidi ቾ ዱረሶ አያተ ነው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 роки тому +1

    Wey Candian leboch nachew yegermal ?

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 роки тому +1

    ምክርሽ ጥሩ ቢሆንም ሙዚቃው ግን ይረብሻል እያወራሽ አስፈላጊ አይመስለኝም

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 роки тому

      እሺ አልሚ አስተካክላለው 💕

  • @eyeab7657
    @eyeab7657 3 роки тому +1

    እንዳልሽ ው ሴፍ አገር ሆኖ ሳይሆን ሚሰረቅ ነገር ስለሌለ ነው ለማለት የፈለኩት ጥሬ ገንዘብ እቤት ውስጥ አይኖርም

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 роки тому +1

    በቃ ፈታሪ ሸን አመስግኚ ምክንያቱም ትምህርት ነው ያገ ኝ ሸው ዋናው ህየዎትሽ ነው

  • @حسيناحمد-ص1ت
    @حسيناحمد-ص1ت 3 роки тому +1

    ሰለመኀወ፡

  • @hsyyayayywjhwhyyw6657
    @hsyyayayywjhwhyyw6657 3 роки тому

    Plzz. Nanr

  • @aminofita2160
    @aminofita2160 2 роки тому

    Leboch

  • @seidhashem3425
    @seidhashem3425 3 роки тому +2

    በወጣ ይተካሽ ይህ ነጭ ሌባ