Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ታሪካዊው ተቀናቃኛቸውን እንዴት በጎል ናዳ ሊያሸንፉ ቻሉ? | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት | Liverpool Vs Manchester United

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 бер 2023
  • #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 116

  • @Zema_Kidusan
    @Zema_Kidusan Рік тому +39

    እኔ እኮ የገረምኝ DSTV ቤት 6ኛው ጎል ሲገባ የማንቼ ደጋፊ ከኋላ ጠራኝና አባ እዛ ክረምት ነው እንዴ? ሲለኝ አልቻልኩም 😂🤣 እሱ ለዝናቡ ያለው እኔ ግን የጎሉ ዝናብ ነው ትዝ ያለኝ ማርያምን🤣😂😂

    • @amirside5728
      @amirside5728 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b Рік тому +11

    ስጠብቃቹ ነበር መንሱሬ ዞላ እንደ ማታ ደስስስ ብሎኝ ያበድኩበት ቀን የለም የኔ ሊቬ በደስታ አስክሮኝ ተኛዉ 💪💪💪💪❤❤❤❤በአንፊልድ እሳተ ጎመራ ላይ የጣድናቸዉ ንቀዉን ነበር ተረቱ ደግሞ የናቁት ያስረግዛል አይደል ነገሩ💪💪💪

  • @jgeyasu5672
    @jgeyasu5672 Рік тому +6

    Ye liverpool dagafiwochi enkuwan dessi alachihu Desi alen almotanim ba hiwot alen this is anfield this is liverpool for ever ynwa 💪💪💪💪

  • @eframeerkalo2750
    @eframeerkalo2750 Рік тому +13

    Well Come ስጠብቃችሁ ነበራ
    የLiverpool ደጋፍዎች እንኳን ደስ አለን ልል እዉደለሁ የLiverpool ብቃት እያተማለሳ ያለ ይመስለኛል በዝህ ብቃተቻው ስታይ ሁለም መልከሙን እማኛለሁ።

  • @Daniel-zv1pw
    @Daniel-zv1pw Рік тому +14

    እኛ ዩናይትዳዊያን ትላንት ብናዝም ይሄም ቀን ያልፋል ፣ በ ቴን ሃግ አሁንም ወደፊትም እምነት አለን

    • @Zema_Kidusan
      @Zema_Kidusan Рік тому

      እኛም እናምናለኝ💪😂😂

    • @DailyWord3832
      @DailyWord3832 Рік тому

      We will be back, soon

    • @hiwettafes4543
      @hiwettafes4543 Рік тому

      ቴን ሀግን አልደግፍም ግን ክለቡን እወደዋለሁ እናም ያለ ነዉ መሸነፍ ማሸነፍ ምንም ማለት አይደለም united for ever❤❤❤❤

    • @kala9090
      @kala9090 Рік тому

      His name is seven hag not ten hag

  • @robelendale8157
    @robelendale8157 Рік тому +2

    እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁሌም መድፈኛው

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Рік тому +3

    "Half a dozen reasons to believe that Liverpool are back." Peter Drury

  • @desalegndarza14
    @desalegndarza14 Рік тому +6

    7up ተወደደ ፣ምን ይሻላል?

    • @kirubelasrat7033
      @kirubelasrat7033 Рік тому

      8 up ዓዛ

    • @desalegndarza14
      @desalegndarza14 Рік тому

      @@kirubelasrat7033 አርሰናል ሲሸነፍ 1.18 አመት Jenkinsen በ ቀይ ወቶ ነው። 2.አብዘኛዎች ቋሚ ተሰላፊዎች ጉዳት ላይ ነበሩ። 3.በእግር ኳስ ህግ ከ7 ለ0፣8 ለ 2 እጅግ በጣም የተሻለ ነው። 4.የዛኔ የአርሰናል ተጨዋቾች አብዛኞቹ ወጣት ነበሩ።5.እናሸንፋለን ብላችሁ ጉራችሁን ስትነፉ ነበር።

  • @barchbuna7359
    @barchbuna7359 Рік тому +3

    መንሱሬ ሻሺቱ የሆነ ጣሳ የሚመስል ዋንጫ በላን ብለው ያዙኝ ልቁኝ ሲሉ ነበር ሊቨርፑል 7 ለ 0 በሆነ ውጤት አስሮ ገርፎ ቅጥቅጥ አድርጎ በመጣበት እግሩ ተመለሷል ሻሺቱ እንደዚህ ስትዋረድና ስትፈርስ እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ብራቯ ሊቬ ቪቫ ሊቨርፑል

    • @nicolastesla8791
      @nicolastesla8791 Рік тому

      😂😂😂eneko demo migermegn 10 hag kechawetaw befit sisekes yeneberew negereko new🤦

  • @ferwmarliye1417
    @ferwmarliye1417 Рік тому +2

    Arsenal is champion 🎉

  • @mamemame6169
    @mamemame6169 Рік тому +5

    የትላንቱ የሊቬ 7-0 ድል ለማድሪድ ያሰብነውን ታክቲክ ነው ማንቼ ላይ የሞከር ነው!

  • @DAILYGOALHD
    @DAILYGOALHD Рік тому +1

    Mensure allah yakbrgln 😍

  • @raheemmohammed6365
    @raheemmohammed6365 Рік тому +3

    United’s coach name changed to Erik SEVEN Hag.

  • @muhemuh4108
    @muhemuh4108 Рік тому +3

    Liverpool ጫናውን ሁሉ ነው United ላይ ያራገፈው 😆 😅

  • @siraajisacid326
    @siraajisacid326 Рік тому +1

    እኛም ስንሰማ ደንገጠናል አለ ቴን ሀንግ

  • @haregewoinwube4638
    @haregewoinwube4638 Рік тому +2

    we are liverpool everyone should know heeeee

  • @jkihuki
    @jkihuki Рік тому

    Yes

  • @nuruabdu780
    @nuruabdu780 Рік тому +4

    ሊቭ ውሸማውን በደንብ ኣድርጎ ሸጎራት የትም እዳትሄድ 😂😂😂😂😂

  • @mamemame6169
    @mamemame6169 Рік тому +1

    የማታው ጨዋታ ዋው የኛምሽት ነበር

    • @Afro-sport94
      @Afro-sport94 Рік тому +1

      Waiter - "Can I get you a drink sir?"
      Klopp - "Haha...! 7up please!"😅

  • @feyisakonte-oh2sc
    @feyisakonte-oh2sc Рік тому

    Mansur ine feyisa ibalelew ke bulbula oromiya killil betam naw yemiyademitaw bisrat Sport iwoduachualew nurulin

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Рік тому +3

    ገራሚ ዉጤት ነበረ ማታ

  • @melakuhagos6205
    @melakuhagos6205 Рік тому +1

    መብረቅ ነዉ መብረቅ ደግሞ አንድ ግዜ ነዉ ማንቸ ቀጣይ ነበልባል ጉዞዉን ይቀጥላል

  • @Zema_Kidusan
    @Zema_Kidusan Рік тому +3

    ትናንት በአንፊድ ከነበረው ማን ዩናይትድ የባለፈው በርንማውዝ ይከብዳል።😁

  • @henokgizaw1408
    @henokgizaw1408 Рік тому +1

    Nothing to say still am not wake up from my dream

  • @pm12240
    @pm12240 Рік тому +1

    ያላቸውን ኢነርጂ በአርሰናል ላይ ሲቁዋጥሩበት አምሽተው ...
    ከየት ያምጡት .....
    ይበላቸው🤣🤭

  • @isemaelabdi6966
    @isemaelabdi6966 Рік тому

    We are Liverpool

  • @Fzion-_19
    @Fzion-_19 Рік тому

    የ ማንቼ መሸነፍ ትልቁ ምክንያት the players & the couch overconfident የምሰለኛ b/c the won already a village cup, as I hear every day from the supporters will win 4 cups, this transit confidence & saw the Liverpool as like Newcastle united, big clubs always a big this make them feel like they are not competent

  • @arontube1818
    @arontube1818 Рік тому +3

    ሊቬ በደስታ አስክሮኝ ተኛዉ

  • @EmanEman-qz9oz
    @EmanEman-qz9oz Рік тому

    Ten Hag on the #mufc away fans: "That was tough and we really have to thank them. I can't blame them for leaving because it was a really bad performance, I'm ashamed myself for the fans today."

  • @sirajhassen8802
    @sirajhassen8802 Рік тому

    ድሮም ዩናይትድ የሙስና ቡድን አይደል የፈርጉሰን የሙስና ዘመን ትናንት አልሰራም

  • @seydwudu1779
    @seydwudu1779 Рік тому +1

    በሽንፈቱ ባዝንም በቴንሀግ እምነት ስላለኝ በቀጣዩ የተሻለ ዩናይትድን እንደሚፈጥር አምናለሁ

  • @godisgooddamtewkebede625
    @godisgooddamtewkebede625 Рік тому +1

    የትናንቱ ጨዋታ በፍፁም ለቅሶ ሊሆን አይችልም፤ ምክንያቱም ጉዳዩ 3 ነጥብ ነው፤ የተቀናቃኝነት ስሜት ብቻ ነው ጎልቶ የታየው እንጂ፡፡ ሌላው ክለብ ቢያሸንፈው እንዲህ አይጎለምና፡፡

    • @nicolastesla8791
      @nicolastesla8791 Рік тому

      Na Na not only 3 point cuz bemehalachew yalew yetekenakgnenet semet kedrom yemitawek new. yehew wetet demo betechawachochu lay telek psychology chana liyasader yechelale selze bekelalu 3 point becha belew metalfew aydelem

  • @kedirshiferaw119
    @kedirshiferaw119 Рік тому

    Shashe

  • @selinadesaale4490
    @selinadesaale4490 Рік тому +2

    This is anfield You never walk alone liverpool andezi now yemire this is anfield

  • @yilakgebregiorgis
    @yilakgebregiorgis Рік тому

    መንሱሬ ከዩናይትድ በኩል ቅያሪዎች መካሄድ የነበረባቸዉ የመጀመርያዉ አጋማሽ ነበር አንቶኒ እና ፍሬድ ለኔ በግሌ የጨዋታዉ ዉድቀት ተጠቃሾች ናቸዉ one to one ማርኪንጋቸዉ እጅግ ደካማ ነበር ይሄን የተመለከቱት አሰልጣኙ ለምን ቅያሪዉን እንዳዘገዩት አልገባኝም።

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 Рік тому

      ፈርናንዴዝ፣ ማርቲኔዝ፣ ሻው፣ ካዛሚሮና ራሽፎርድ የሉም።

  • @yabdese6509
    @yabdese6509 Рік тому +1

    7 uppppppppppppppppppppppp

  • @kairukairu-uq7lp
    @kairukairu-uq7lp Рік тому

    Tikkli

  • @sunmedia1883
    @sunmedia1883 Рік тому +4

    ሰላም ክብራን አድማጮች ቴንሀግ ከትላንቷ ምሽት በኃላ ሥማቸውን ወደ 3የቀርው ሀግ ወደሚል መቀየራቸውን ስንገልፅላችሁ በደስታ ነው😃

  • @Ambassel
    @Ambassel Рік тому +1

    አርሰናል በማንቺስተር ሲቲ ሲሸነፍ ልክ እነርሱ እንዳሸነፉ መተንላችኋል የትም አትደርሱም እያሉ ሲያላዝኑብን ነበር ሊቨርፑል ምንም ሳይደክም ሰባት ጎል አሸከማቸው::እሰይ ደግ ሆናችሁ

  • @mintesinotmekonnen1715
    @mintesinotmekonnen1715 Рік тому +1

    ስኬት ማለት ዋንጫ መብላት ነው እንጂ 1 ጫወታ ማሸነፍ አይደለም ። ሌኔ ማንቼ መሸነፉ የሚያጠነክረው ቡድን ነው። አስፈራ ሆኖ ሚመለሰው

    • @ramoedum3690
      @ramoedum3690 Рік тому

      Yata lemagn tesadbo yihedal eyehedsh

  • @kalebcole4910
    @kalebcole4910 Рік тому +1

    ሮም በአንድ ቀን አልተሰራችም እኛ አሁንም ነገም ከ ቴን ሀግ ጋር ነን አርሰናሎች አርቴታ ሲመጣ OUT ተብሎ ነበር ከ 3 አመት ቧሀላ ምርጥ Team ሰራ

    • @abelaman5853
      @abelaman5853 Рік тому +1

      Ahun Sele Buden meserat sayhon, budnunma sertachutal eko gn endeza mert eyehone yemeta Buden be and chewata mn aynet wudeket nw, mulu budnu beteley be huletegnawu agamash eyeselechewu nw yetechawetum, becehwatam be golem Liverpool mert neber

    • @abelaman5853
      @abelaman5853 Рік тому

      Ahun Sele Buden meserat sayhon, budnunma sertachutal eko gn endeza mert eyehone yemeta Buden be and chewata mn aynet wudeket nw, mulu budnu beteley be huletegnawu agamash eyeselechewu nw yetechawetum, becehwatam be golem Liverpool mert neber

  • @Heni930
    @Heni930 Рік тому +1

    What a day, thank you Liverpool:
    From inflation to abrupt Deflation.
    From QUADRUPLE to have mercy Liverpool.
    COYG 🔫🔫🔫

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 Рік тому

    እረ ቃል አጣሁ ማንቼዎች ፅናቱን ይስጣችሁ ብቻ ነው ማለት የምፈልገው አይደለም በወተት ባረቂም አይረጋም ክክክ

  • @esmaeljemal3897
    @esmaeljemal3897 Рік тому

    YNWA

  • @amirside5728
    @amirside5728 Рік тому +1

    ቴንሀግ ከሀውን በሀላ 7 ሀግ ሆናል ስሙ

  • @hiwettafes4543
    @hiwettafes4543 Рік тому

    ገገሞች ናችሁ ግን የአርሠናል ደጋፊዎች ልበል ተንጫጫችሁ ኦ its foot ball ታሸንፋለሕ /ትሸነፋለሕ በነገራችን ላይ l love liverpool fun ኢትዮጵያዊያኖችን አይወክልም ምክነያቱም ትላት ሌላም ቀን king of foot ball cr7ያሣዩት respect its to good

  • @user-uv7px5vj5f
    @user-uv7px5vj5f 21 день тому

    yelive betasebochi alachu

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723

    ስጠብቅህ ስጠብቅህ አሁን መጣህ

  • @yonasayele4162
    @yonasayele4162 Рік тому

    Live mekatatel alichalinm

  • @saay6009
    @saay6009 Рік тому

    sawn be engdinet bet terto medebdeb min yibalala newr naw?

  • @eliasgetachew5932
    @eliasgetachew5932 Рік тому

    Hussein Abdulqeni, where is he now?

    • @sunmedia1883
      @sunmedia1883 Рік тому +1

      HD sport ዩቲዩብ ቻናል ላይ ታገኘዋለህ

  • @YeaaYeshitelaYeaYofti
    @YeaaYeshitelaYeaYofti Рік тому +1

    መንሱር ማንችስተርን ለመከላከል የምትደክመውን ድካም ሳየው በጣም ይገርመኛል ላውርተህ እኮ አትጠግብም ስለ ማንችስተር ስታወራ እኮ በምድር ላይ ሌላ ክለብ ያለ አይመስልም ለገበያ አስበህ ቢሆን ነው እንዳልል ላንተ ይጠፋሃል ብዬ አላምንም የሌላ ክለብ ደጋፊዎች ቅር ሊሰኙ በሚችልበት መንገድ ስታወራ ይገርማል

  • @wasihunsetu
    @wasihunsetu Рік тому

    ብቻ ምን እንደተፈጠረ ማመን ከብዶኛል

  • @kasimyassin8600
    @kasimyassin8600 Рік тому

    እሚያዋጣቸዊ ለትንንሽ ዋንጫዎች መጫዎት ነዉ
    ድንቄም ለ 4 ዋንጫ ትጫዎታለች

  • @amanuelzemede7836
    @amanuelzemede7836 Рік тому

    መንሱሬ ድህረ ጨዋታ ትንተናዉ አላነሰም 25 ደቂቃ ብቻ ።

  • @desalegndarza14
    @desalegndarza14 Рік тому +1

    Ten hag ወደ Nine hag ተቀየረ፣ ምን ይሻላል?

  • @esmaelasefa
    @esmaelasefa Рік тому

    kahun buhala ye manchi sponser 7UP

  • @andualemato-fz8ho
    @andualemato-fz8ho Рік тому

    Mensur antem yetwnadedk ymeslegnall comant staderg kedegafinet smat wta

  • @Heni930
    @Heni930 Рік тому

    ሻሺቱ እንዴት ነው QUADRUPLE
    እንደው ዝምብለሽ ውልውል
    ሾባዕተ ን ባዶ ዋይ ዋይ
    🤣😀🤣😂🤣😀🤣😂

  • @fcv6507
    @fcv6507 Рік тому

    አረ መንሱር በፈጠረህ በቴሌግራም ልቀቅልን አረ ተለምን ባክህን ባክህን

  • @makbelbekele9411
    @makbelbekele9411 Рік тому

    bewutetu aznenal gn ahunim manche yashenifal

  • @tesfayelegese1015
    @tesfayelegese1015 Рік тому

    Mensure be youtube lemsemat selamaymechen endabafitu tolo tolo be telegram lekekeln

  • @fitsumgetachew3637
    @fitsumgetachew3637 Рік тому

    በጣም ዝለዋል ደክመዋል የጨዋታ መደራረብ ጨምሮ ምንም ማድረግ ሲያቅታቸው አይተናል ግን ደሞ ይሄም ታሪክ ይሆናል

    • @ramoedum3690
      @ramoedum3690 Рік тому

      Chewata lenante bicha new ende yetederarebew

    • @fitsumgetachew3637
      @fitsumgetachew3637 Рік тому

      በአራት ውድድሮች እየተፎካከረ ያለ ቡድን ነው በዛላይ በሳምንት ሶስት ጨዋታ ካለም ዋንጫው ጀምሮ እያደረገ ነው ለዛውም በውስን ተጨዋቾች ።ቁጥሮችን ማየት ከቻልክ እይ ማን ብዙ ጨዋታ እንደተጫወተ

    • @ramoedum3690
      @ramoedum3690 Рік тому

      @@fitsumgetachew3637 abzagnaw endeza neber sichawet yeneberew minm yeteleye neger yelewm complain atabzu🤣

  • @topical3933
    @topical3933 Рік тому

    መንሱሬ ሻሼ ሙዷ ተበላባት ለዛ ነው

  • @tofikdineka-jx3ug
    @tofikdineka-jx3ug Рік тому

    ይገርማል ሻሼ አበቃልሽ

  • @beredimike
    @beredimike Рік тому +1

    South Africa. Beredin Mahmoud UA-cam mu united .0 My sorry 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬

  • @fraolasfaw8848
    @fraolasfaw8848 Рік тому

    መንሱር በውጤቱ ደስተኛ ትመስላለህ

    • @nicolastesla8791
      @nicolastesla8791 Рік тому

      ena endet ayidesetem Yan yemesel tactical chaweta live eyasayew🙆😂🤣

  • @medsir9149
    @medsir9149 Рік тому +1

    Liverpool new eko ገና ነው

  • @EnzoFernandez123
    @EnzoFernandez123 Рік тому

    ለቀጣይ ፍልሚያ ከባድ ጠባሳ ነዉ

  • @yosephzewdie9949
    @yosephzewdie9949 Рік тому

    ምታ በዝምታ ነው ነገሩ

  • @mesfinmoges4873
    @mesfinmoges4873 Рік тому

    ዩነናይተድ ወደአሸናፊ ይመለሳል የትናንቱ ዋናችግር የነካሲሜሮ ማርትኔዝ አንቶኒ የአንፊልድን ደርቢ አለማወቅ ነው ሲገቡ (fighting spirit) ለዛ አይመጥንም

  • @haymi410
    @haymi410 Рік тому +6

    በቃ ሁሌ ማሸነፍ የለም ያጋጥማል ማንቼ ወደፊት ቴንሀግ ወደ አሸናፊነት ይመለሳል

    • @worldsport1380
      @worldsport1380 Рік тому

      እሱማ አሳየን እኮ የ10ሀግ ዘመን መጀመሩን

    • @amirside5728
      @amirside5728 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂ይሄማ ትንሽ በዛ

    • @makbelali1572
      @makbelali1572 Рік тому

      🤣🤣

    • @habtamul.belete516
      @habtamul.belete516 Рік тому

      ጥሩ ህመም ሰተናችኋል....መቼም እንዳትረሺው🤐🤐

    • @haymi410
      @haymi410 Рік тому

      @@habtamul.belete516 የትናት ጨዋታ ለወደፊት ለማንቼ ትምህርነው ነው እጂ ውድቀት አይደለም ለናተ ብርቅ ሆነባቹሁ

  • @tomi6beyabeya632
    @tomi6beyabeya632 Рік тому

    Arsenal yibelal😁😁😁😁😁😁

  • @user-hj2or9jc2u
    @user-hj2or9jc2u 10 місяців тому

    This is anfild

  • @khiraman3855
    @khiraman3855 Рік тому +1

    Ten seven hage 😂😂

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Рік тому

    ማንችስተር የስፕሪት ቡድን ነዉ የስፕሪት ቡድን ጎል በገባበት ቁጥር ይረበሻል ተከላካዮቹም ኦርጋናይዝድ መሆን አልቻሉም የስፕሪት ቡድን በካዉንተር አታክ እድል የሚፈጥር ቡድን አይታመንም ይሄ የሊቨርፑል ጥንካሬ ነዉ ማለት አልችልም

  • @beredimike
    @beredimike Рік тому

    My mu united. 0. Sorry 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬 my. Mu united sorry

  • @jacobtekalign9521
    @jacobtekalign9521 Рік тому

    Mensura these is football, come on United ready for the next match. 🤔🤔🤔

  • @mikiastadesse3943
    @mikiastadesse3943 Рік тому

    ምነው አሳጠራቹት መንሱሬ ሰፋ አድርጋቹ ብተነትኑት ኖሮ

  • @kirubepamfalon9542
    @kirubepamfalon9542 Рік тому

    KOSUN SATENETNUT ASTEYAYET BEMANBEB ALEKE PROGRAMU😡😡😡😡😡