🛑የ ፋኖ ድል እንደቀጠለ ነው Zemedkun Bekele ነጭ ነጯን !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 256

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 19 днів тому +2

    ዘመዴ እንደዉ የአማራን ትንሳኤ ያሳይህ ለአማራ ህዝብ ትልቅ ባለዉለታነህ።🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 23 дні тому +10

    ጎጃም አኩርቶናል ጎጃዋ አመለኛ መለኛው አረዛው ቆፍጣናው ጎጄ ወሎም እየባነነ ነው ሴራው ገብቶታል በርቱልን

  • @tilahunmiretu3289
    @tilahunmiretu3289 23 дні тому +5

    ምንም ቃል የለኝም አሁንም ከዚህ የተለየ ሀሳብ ያለዉ ሁሉ የአማራ ጠላት ነዉ።

  • @SolomonGizie
    @SolomonGizie 23 дні тому +8

    እኛ ጎንደሮቹ ነቅተናል ከጎጃም ከወሎ ከሸዋ ምንም ቢባል ምንም ልንቃቃር አንችልም።

  • @AntenhYitayal
    @AntenhYitayal 23 дні тому +5

    አለን ዘመዴ ጎጄዋ እውነተኛ ነው ፈጣሪ ከጓኑ ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 24 дні тому +9

    ሰላም ዘመዴ አጥራው ምድረ ቅምጥና ባንዳ አሳደህ በለው ይሔንን ተገንጣይ ወንበዴ ኮሎኔል ደመቀ ጭምር

  • @MekuriawGetnet-x1i
    @MekuriawGetnet-x1i 23 дні тому +10

    አለን ከጎንደር ዘመዴ ሙጀሌዉን ንቀስለት

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 днів тому

    Thanks very much brother zemede information

  • @user-pf1kp7jt2k
    @user-pf1kp7jt2k 18 днів тому

    Zemdyea Edateyalewu yibzaln abeat hakegna ye Egziyabhear sewu❤❤

  • @asmarebirhan1094
    @asmarebirhan1094 23 дні тому +3

    ❤❤❤-ድል ላፍኖ 🎉🎉🎉

  • @SileshFikadu
    @SileshFikadu 23 дні тому +6

    በርታ አይዞህ እውነት ይወጣል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 23 дні тому +3

    ዘመዴ:ትክክለኛ:ማተብ:ያሰርክ;ጀግና❤💛💚💪

  • @HabtamuAyalew-i6p
    @HabtamuAyalew-i6p 23 дні тому +5

    በቃ ደመቀ ዘውዱ ማለት አብይ ነው እሱን አንገቱን ማለትብቻ ነው የሚያዋጣው የተሰሳተ የጀግና ስም መስጠት ምን የሚሉት ነው!!!!

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 22 дні тому +1

    ዘመዴ አይዞኘ እዉነት መዉጣቱ አይቀርም አማራ ይሸንፋል

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 18 днів тому

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ🙏 በጣም፣በጣም ያሳዝናል😭 ለካንስ እሰከዚህ ድረስ አገሪቱ በጨካኞች የተሞላች ነች😭😭😭 እግዚአብሔር አንተ አስበን 🙏🙏

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 18 днів тому +1

    አሰግድን አሳልፈው የሰጡትን ሁሉ መድኃኔዓለም ይፈርድባቸዋል🙏 ጎጃም አረንዛ ነው፣ በሸኾኽላ አይታለልም፣ 👍

  • @Atiklt
    @Atiklt 23 дні тому +7

    አለን

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 23 дні тому +8

    ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ከጅምሩ ጸረ ዐማራ ፍጡር መሆኑ እየታወቀ ፣ ወልቃይት የግል ሐብቱ አድርጎ የሚመለከት አይናውጣ ሰው ሀኖ ሳለ ዐማራ ግን ዝም ማለትን መርጧል። !!!!!

    • @user-nu1uw8sd1x
      @user-nu1uw8sd1x 23 дні тому +1

      የቡዳ ስራ አትስራ ወንድም ዓለም ።

  • @abebekelemu-xz1np
    @abebekelemu-xz1np 23 дні тому +5

    አወ እውነት ሲነገር ይመራል ለ ዛ ነው ሚንጫጩ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 днів тому

    Thanks very much brother information

  • @MenigistuEnidalew
    @MenigistuEnidalew 23 дні тому +8

    የዘመኑ ሐቀኛ እውነተኛ ዘመድኩን በቀለ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 18 днів тому

    ጉዳቸውን እንዲህ ንገረን፣ ማነን እንመን? ይኸነን ክልል የሚያፈርስ ተዓምር ይላክልን🙏

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 24 дні тому +9

    ዘመዴ በርታ አጥራው ይሔንን የመንግሥት ቅምጥ ኮሎኔል ደመቀ የሚሉት የወያኔ ጭንገረድ መነገር አለበት ይውጣ ሕዝብ ይወቅ ባንዳ መሆኑን መቀንደብ ነው

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 днів тому

    Beautiful message brother information

  • @kasahun2185
    @kasahun2185 23 дні тому +13

    He is not crazy,he loves Amhara Fano and wants them to be united so that we can get freedom

  • @amharanetyashenfal
    @amharanetyashenfal 22 дні тому +1

    ዘመድኩን በቀለ እግዚአብሔር በያዝኸው አቋም ያፅናህ‼️
    እግዚያብሔር ብርታቱን፣ ፅናቱን፣ ጤናውን፣ ጥበቡን፣ እድሜውን ይስጥህ‼️
    ይሄ ትውልድ ዋጋህን ስምህን ከፍ በማድረግ ይከፍልሀል‼️

  • @user-mq6lq3my6f
    @user-mq6lq3my6f 23 дні тому +1

    I man from kampal, i like ur brutal honesty

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 16 днів тому +1

    ደመቀ ትግሬነው አባቱ ተነግሯል ደመቀ ፀረአማራ ገዳይነው፣ደመቀ ሌባነው ብልፅግናነው አሁንላይ

  • @epepe6102
    @epepe6102 23 дні тому +6

    አዬ ዘመዴ የኔ ጀግና የኔ ነቄ የኔ ተጠራጣሪ የኔ እውነተኞ እንደ አንተ አይነት 5 ቢኖር ኢትዬጵያ የት ትደርስ ነበር❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @HayleDenku
    @HayleDenku 23 дні тому +3

    የደቡብጎንደርሰዎችበአንድነትእመኑጊዜውአሁንነው

  • @nicebutwheretheendnanideje1141
    @nicebutwheretheendnanideje1141 23 дні тому +3

    ዝፕመዴ የትኛቹም ፋኖዎች ይከዳዱ ለጭቁኑ አማራ ህዝብ የጌታ መስቀል ራሱ እየተዋጋልፕት ነው እስክድርም አብይ ሴጣኑም የአማራው አምላክ በመጨረሻ እንደ ትግሬዎቹ ፈጣሪ ያጠፋቸዋል ይሄ ድያስፓራ የባዳዎች አልቆላቸዋል ዘመነ ካሴ መሬ ወዳጆ ፓለቲካው የገባቸው ጀግኖች ልጄቻችን ናቸውሽማግሌውም መሳፍንት አዎ በእስክድር እባቡ ተንኩላ አስግድንና ውባንተን አስበልተው ከሽዋ አይወጡአትም. ድሉ የአማራ ነው ይህ ሀቅ ነው ኮነሬል ደመቀም ቢሆን የአማራ ፋኖ ሂሳባቸውን ይስጣቸዋል ድል ለእፕማራ ህዝብ።❤❤

    • @teferikebede9722
      @teferikebede9722 23 дні тому

      @@nicebutwheretheendnanideje1141 ትሁቱን, ህይወቱን ትዳሩን ልጁን ለተጨቆኑት ለእኩልነት የሰጠውን የእግዚያብሔርን ሰው እስክንድርን እባብ ትላለህ? እንዳንተ አይነቱ ነው እንግዴ የዘመዴ ደጋፊ የአማራ ጠላቶች ዋልጌ

    • @getachewwollel4242
      @getachewwollel4242 20 днів тому

      ዐዐ 0። ፀበ በዐናበዐ ፀተፐፀ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 8 днів тому

    Correct brother zemede

  • @mansoursunusy1962
    @mansoursunusy1962 23 дні тому +2

    ኦ! ዘመዴ. ዛሬ በደንብ ኣወቅሁ ። ያ ባንዳ ዋሒድ ቢል ዓረቢ

  • @SolomonGizie
    @SolomonGizie 23 дні тому +3

    ኮረና ደመቀ ቆይቷል ከካደ

  • @user-nx7rx6jg2t
    @user-nx7rx6jg2t 23 дні тому +3

    ሆ ይህማ ከባድ ነው መለየት አለበት ሲመቸው ጎደኞቹን ይጨርሳል ወገን

  • @mogeszelalem
    @mogeszelalem 23 дні тому +4

    ዘመዴ አንድ ያላወከው ነገር ያለ ይመስለኛል የእነ አምባቸውን ሂወት ታሪክባጭሩ አምባቸው ወያኔ ሲመጣ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበር ወያኔ በወሎ በኩል መርቶ የጎንደርን ልጆች አሰገድሎ ነው ስልጣን የያዘው; እዘዝ አባቱን አስገድሎ ነው ስልጣን የያዘው ስለዚህ ሁለቱም የእጃቸውን ነው የገኙት።

    • @solomondemeke4571
      @solomondemeke4571 23 дні тому

      ከፋፋይ ወሬኛ።ምን አለበት ለፍቅር ለአንድነት ብትሰብክ።

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 23 дні тому

      😮😮😮

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 20 днів тому +1

    ኮረኔሉ መመታት አለበት ባንዳ ነው

  • @henoktekest1886
    @henoktekest1886 19 днів тому

    Zemedkun jermen new yalehut ok beheven yalkewn Endatresa Enaweralen ok shntam tshenaleh denkoro

  • @tibebualemu1347
    @tibebualemu1347 20 днів тому

    Viva zemede❤❤❤ akilile Gebriel

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 23 дні тому +15

    አለን ዘመዴ ይመችህ እያስተማርከን ነው ድንቅ መልእክት

  • @abebawaddis7029
    @abebawaddis7029 23 дні тому +2

    አለን ዘመዴ

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 23 дні тому +1

    ዘመዴ አሁን አመንኩህ ማለቴ በባህር ዳሯ ህፃን ፌቨን በገለፀከው

  • @melkamumalede4311
    @melkamumalede4311 23 дні тому +1

    የሚኒልክ ጸበል ያሥለፈልፍሀል ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው አአቀናብረው የሠጡሀል ሸምድደህ ታነባለህ

  • @wubshetnigussie2188
    @wubshetnigussie2188 19 днів тому

    አለን ዘመድ

  • @user-tm2dm4nu5o
    @user-tm2dm4nu5o 22 дні тому

    አለሁ

  • @DamteAsegdew
    @DamteAsegdew 23 дні тому +2

    ሀቅ ነው

  • @user-zu9ll7ki5l
    @user-zu9ll7ki5l 23 дні тому

    ምስክር የሚባል እንሺላሊት እግዚኣብሔር ያስውግደው

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 23 дні тому

    ዘመዴ በረታ ከእንግዲህ ሸፈአፈኖ ማለፈ አያሰፈልግም ❤❤❤❤

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 23 дні тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!! ዘመዴ !! ቆሻሻቸውን ጥርት አርገህ ስለምታጥባቸው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን !!!!!

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 23 дні тому +2

    Forget those selfish & rascal stupid individuals who denied their own nation . It is anti Ethiopian & Amara who enjoyed the dead & blood of Amara & Ethiopia boosted Wolqite day & night . This is denial act of the century . Viva Ethiopia , VIVa Amara . Unite Ethiopia .

  • @ethiopiaweldeargay887
    @ethiopiaweldeargay887 24 дні тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaywonde8282
    @belaywonde8282 23 дні тому +5

    መቶ በመቶ እውነት የሚናገር ዘመዴ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @TesfayeTeshome-b9g
    @TesfayeTeshome-b9g 23 дні тому

    ዘሜዴ ወንድሜ ከግለሰብ ውጡ አማራየሚባል ሀገር ዙሪያ ተነጋገር ከጎጃም;ከጎንደር:ከወሎ;ከሸዋ ;ውጣ ዘሜዴ ከጎጥ ውጣ በአመራ ላይየተሰራውና የተሸረበው አንዳይነቃ ተደርጎ የተሰራበት 470ዓመት በፊትነው ለረጅም አሁን ጊዜው ስለደረሰ የመጨረሻውፊልሚያ አሁን የመኖር ያለመኖርነውዘሜዴ ።
    😊
    19:56

  • @asmarebirhan1094
    @asmarebirhan1094 23 дні тому

    ድል ለፋኖ

  • @DenekewAlehegn-fj5ob
    @DenekewAlehegn-fj5ob 23 дні тому +15

    ሀሳቡን ተቀብሎ ስህተትን ማረም እንጂ ዘመድኩን ሀቀኛ አማራ ያልሆነ ለአማራ ግን መዳኒት ሁኖ ያለ ሰው ነው።

    • @user-xz1jj7mt6s
      @user-xz1jj7mt6s 23 дні тому +1

      ለኔ ደግሞ ዘመድኩን የባንዳ መድሃኒት ነው ። ከአማራ በላይ አማራ ነው ።

    • @girmaybirhanu9157
      @girmaybirhanu9157 23 дні тому

      እረ ወዴት ወዴት ይሄ ስው ጋላ ነው ፋኖ በዚህ ስው እውነት እየተመራ ነው

  • @gidaygmichael1144
    @gidaygmichael1144 22 дні тому

    you right Zemede about Col.Demeke .

  • @user-zu9ll7ki5l
    @user-zu9ll7ki5l 23 дні тому

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 24 дні тому +6

    እለን ዘመዴ እሜን

  • @workubelay8548
    @workubelay8548 23 дні тому

    ይገረማል ::

  • @senaitassefahaile4835
    @senaitassefahaile4835 20 днів тому

    Welaway zemda

  • @DagnachewDejene
    @DagnachewDejene 23 дні тому

    አሪፍ በርታ

  • @HayleDenku
    @HayleDenku 23 дні тому +1

    ከጎጃምከሰከላከወላጋየተፈናቀሉሄደውመልሰዋቸዋል.ለጦርነትሲሆንየጎጃምሰውድረስልንበጣምያሳዝናልምድረቅማንትአገውእኮየቀዳማዊምኒሊክዘርነውያውምየእስራልዘርአገውጨዋህዝብነውአትሳደቡቢያንስሙቶላችኋል

    • @ShemelesGebeyehu
      @ShemelesGebeyehu 23 дні тому

      እኛጎጃም,የዎች,ነቅተናል.አፍህን,በባደዉከተክት❤💛💚💪

  • @solomonabreha6813
    @solomonabreha6813 23 дні тому +2

    Merjja T.v Gena yzgall bellhe Fanoon
    Mekfafell Lem.n. meenlke T.v 360
    Degafe selallchew kenate h. New Ante keffu Ebde dengll Tefrdbhe

  • @freedom4all457
    @freedom4all457 15 днів тому

    any real Amhara stop listing and fellowing this Diablo’s man he is just dividing us if you don’t believe me just listen what he was saying in the past for all those people
    Amhara fano stand together go forward

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 21 день тому

    yetabatu ketktew man abatu silehone new ,yihe dem
    koro yesun yakl yaltagele ale ende

  • @AbebeKebe-f4q
    @AbebeKebe-f4q 23 дні тому

    Please, please ,please

  • @user-pk3bu9nq7z
    @user-pk3bu9nq7z 18 днів тому

    አቢይ ችግኝ ሲተክል ዘመነ መሳሪያ ሠራ

  • @aynetuhailu5642
    @aynetuhailu5642 21 день тому

    አንተ የአማራን ልጅ እየከፋፈልክ የአማራ ፋኖወችን አመራር እያጣላህና እየከፋፈልክ እየበተንክ ነው ሰይጣን ቀውስ ነህ ተው ብትባልም ልትቀበል አልቻልክም አንተ ለመሆኑ ሀይማኖት አለህ በእርግጠኝነት ሀይማኖት የለህም ሀይማኖታችን የሚፈቅደው የተጣሉትን አስታርቁ ነው የሚለው አንተ ከየትኛው ነው የምትመደበው ሀይማኖት የለለህ ሰይጣን ነህ

  • @HayleDenku
    @HayleDenku 23 дні тому +1

    ጀግናውየጎጃምየሸዋየሳይንትአማራበአንድነትያምናልጎንደሮችልብይስጣችሁአንድያድርገንዘመዴበርታ

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 23 дні тому +1

    Zemdkun yemywerawe yegl tlhwen newe asbu kefafy newe yasfral

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 23 дні тому

    Who is your grand father?

  • @ShegawMengistu
    @ShegawMengistu 23 дні тому

    yes

  • @yirgalemtefera1214
    @yirgalemtefera1214 23 дні тому +3

    እውነት መነገር አለበት ፈጣሪ ይባርክህ

  • @luckyhaile721
    @luckyhaile721 20 днів тому

    ስኳድ ማለት አንተ ነህ ከፋፋይ ባንዳ ቤተክርሰቲያን አጥር ተጠግተህ የሰበሰብከውን ቤትና ንብረት ለማዳን ነው? በሻሻው ስንት ቢከፍልህ ነዉ ?ይሁዳ!!

  • @KinduAndargiey
    @KinduAndargiey 23 дні тому

    አወ

  • @melkamumalede4311
    @melkamumalede4311 23 дні тому

    አንተሥ እየከፋፈልክ አይደል መስታረቅ ሢገባህ ልዩነታቸውን ለማሥፋት ትጥራለህ አይሣካልህም አራቱም ክፍለሀገር አንድ ናቸው

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 23 дні тому

    ዘመዴ እውነቱን አውጣው!

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 23 дні тому

    ዘመዴ የሚሉህ ደንቆሮ በኢትዮጵያ ባንዲራ ውስጥ ለመደበቅ ሞክረሀል: የሚያሳዝነው ግን ያደረከው ማጭበርበሪያ የኢትዮጵያ ባንዲራ አይደለም--የኢትዮጵያ ባንዲራ አረንጓዴ-ቢጫና ቀይ ነው:አንተ ያደረከው ቀይ-ቢጫና አረንጓዴ ነው--ድልብ መሐይም ይሔንን እንክዋን ሳታውቅ ወጥተህ ትቀደዳለህ--ምን ይደረግ ኪስ አውላቂ ፓለቲከኛ ሲሆን😂😂😂😂😂😂

  • @HabtamuAyalew-i6p
    @HabtamuAyalew-i6p 23 дні тому +2

    ዘመዴ እድሜህ ይርዘም!!!!!

  • @abebekebede4208
    @abebekebede4208 23 дні тому +1

    የትኛውን ጎንደር ነው ለየው ደቡብ ጎንደር አለ ሰሜን ጎንደር አለ ሁለት የተለያዮ ናቸው

  • @zelalemticha675
    @zelalemticha675 12 днів тому

    አንተ የአማራን ልጆች አትወክልም

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 23 дні тому +1

    አማራ ከተማለ ጂኦግራፊው ምን ያሳብድሀል ?
    አተቁቱነህ. የምታድነው ቆቱግን የለም. አማራን በማመስ. ውዳቂነህ. እዲህ ምላስህ ክፉ የሆነው አተን ይብላህ ከነዘር ማንዘርህ በእውነቱ ።

    • @alemayehumengistu9644
      @alemayehumengistu9644 23 дні тому

      የሚያወራው ውሸት ከሆነ ሀሳብ አቅርብ ስድብ ሀሳብ አይደለም

    • @yemisrachworeta4739
      @yemisrachworeta4739 23 дні тому

      @@alemayehumengistu9644 ጀዝባው በአማራነቱ የሚቀጭን ህዝብ በአማራነት እየታገለ ያለን ህዝብ እደገና ጠላት እየገባ ስም ባታ እዲሰጠው አይፈቀድም ነው. ሰዳሚው ይህው ሮሮበላ ቅልብተኛው ነው
      ለዚህ ጋኔል ምን ሀሳብ ያስፈልጋል ባጠገቤ ቢሆን የምገጀው ነኝ ።

  • @TibebuTiruneh-sb3nj
    @TibebuTiruneh-sb3nj 23 дні тому +1

    Alen

  • @TeferaBelhu
    @TeferaBelhu 23 дні тому

    አሐን ዘመዴ

  • @TeferaBelhu
    @TeferaBelhu 23 дні тому +2

    በርታ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን

  • @marukibur4828
    @marukibur4828 23 дні тому

    እውነቱ መደበቅ የለበትም ሌባውን ሌባ ማለት መልመድ አለብን።

  • @GetshZemhret
    @GetshZemhret 20 днів тому

    ዘመዴ የሚባል ደደብ አህያ ሸዋንና ጎንደርን ለማጣላት እየቆፈረ ያለው ጉድጓድ እራሱ ይገባበታል ዘረኛ አሁን ተዋወቅን ጥቅመኛ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 23 дні тому

    🔥🎩

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 21 день тому

    Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt. Amhara fano tigl wdft mmtt altchlm

  • @MeseretAbebe-rs6we
    @MeseretAbebe-rs6we 23 дні тому

    ስኳድ ግን ሰኔ 15 እያነሳ ከሚላዝን አሁንስ ጎደር ላይ ብልፅግናዎች እየተገደለሉ አይደል እንዴ ሰኔ 15 ብአዴነው የተገደሉ ምንድነው ልዩነቱ

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 23 дні тому

    ትችላለህ ዘመዴ

  • @demismuktar
    @demismuktar 23 дні тому

    ዘመነ ካሴ ደደብና ሆዳም ሰው ነው። ❤😂❤

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 23 дні тому

    ምን እውነት ታውቃለህ ? ጀዝባ የማትረባ ጩሄት ማሽነፍ አይደለም ... ጩሄታም ...

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 23 дні тому

    አንተስ መድኩን በቀለ ዳዲ ሆነክ የጠራ አማራ ሳትሆን ለአማራ እየታገልክ አይደለ😂?

    • @yirgalema3312
      @yirgalema3312 23 дні тому

      የሃላፊነት ቦታ ሥጡኝ አላለም

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 23 дні тому

    አንተ ዘመደ ምንእየሰራሕ ነው ሰው መስለኸኝ

  • @demismuktar
    @demismuktar 23 дні тому

    እብዱ ዘመድኩን ምን አለ አይባልም ምክንያቱም እብድ ስለሆነ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 23 дні тому

    ,አንተ ሰውየ አሁን አሁን የብልፅግና ተላላኪ እየመሰልከኝ ነው ፣ ዓላማህ አልገባኝም ??? ማስታረቅ ነው ወይስ መለያየት ነው የያዝከው ?? እስኳድ የምትለው ኒፎዎች ናቸው ወይስ ሰው?? ወይ በግልፅ ንገረን እና አኛም እንወቃቸው።

    • @melkamumalede4311
      @melkamumalede4311 23 дні тому

      ሌባ በለው እንደዚህ አይነት ከፋፋይ ተቆርቋራ ለአማራ!!!ማንም የሚያምንህ የለም ሠካራም crazy በለው

  • @user-zu9ll7ki5l
    @user-zu9ll7ki5l 23 дні тому

    አንተ የማንም ጠላት አደለህም የጠላህ ይጠላ

  • @senaitassefahaile4835
    @senaitassefahaile4835 20 днів тому

    Werega yemender leg

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 23 дні тому

    ወንድሜ አቶ ዘመድኩን
    ኮል ደመቀ ሕንፃ አለው ታልክ ለምን በቪዲዮ ካሜራ ፎቶ ቀርፀህ በመረጃ አታቀርብም ?
    የተጎዳውን ጎንደሬ ደግመህ ትጎዳዋለህ።
    ይገርማል።
    1.ኮል ደመቀ ዘውዱ ምንም ሕንፃ ጎንደር ከተማ ላይ አልገነባም።
    2.ኮል ደመቀ በዕውነት ሕንፃ ከገነባ በፎቶ አስደግፈህ ማቅረብ ትችላለህ።
    3.ዛሬ ባሕርዳር ላይ ለምን የጎንደሬዎች የንግድ ቤቶች እየተመረጡ በፈንጂ ይመታሉ??
    አንተ ብዙ መልካም ሥራ ሠርተሐል እባክህ ወንድማችን ወደ ዕውነተኛው ቀልብህ ተመለስ።