የወንድ ሾካካ//ያመነችዉ ጓደኛዋ ከምትወደው የፍቅር አጋሯ ጋር አጣላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ያመነችዉ ጓደኛዋ ከምትወደው
    የፍቅር አጋሯ ጋር አጣላት #rohe #ክህሎት #ethiomerejamediaofficial #eyoha #ebs #ሰይፉ_ሾው #ኢቢኤስ #ሰይፉ_ሾው #donkey #ኢቢኤስ #ሰይፉ_ሾው

КОМЕНТАРІ • 124

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 10 місяців тому +4

    ለእራሡ ስለሚፈልጋት ይሆናል የወንዶች ነገር😢😢

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 8 місяців тому +1

    ማን ኣለ እህቺ ልጅ እንደኔ የሚወዳት ጎበዝ በርቺ❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 10 місяців тому +9

    ያሳዝናል በሠው ፍቅር የምትገቡ ሠዎች ልብ ይስጣቹ

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 10 місяців тому +3

    ከወንድ ወሬኛ ፈጣሪ ይሰውረን መጀመሪያም ሲንቀለቀል ደስ አላለኝም የወንድ ከውካዋ ያስጠላኛል

  • @shemim6079
    @shemim6079 10 місяців тому +1

    ያለባበስ ነገር ሁሌም አያምረኝ ግን ጎበዝ ነሽ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 10 місяців тому

    ልክ ናቸው በማህከላቸው መተያየት አያስፈልግም አታጣያቸው ይህ ትክክል ናቸው።

  • @user-xz1ub7hv7g
    @user-xz1ub7hv7g 10 місяців тому

    በሂወት ዘመኔ የወንድ ወረኛ እና ሾካካ እጅግ በጣም ነው የ ም ጠ ላ ው ውውውው ፈጣሪ አጋለጠልሽ ሾካካ ቡዳ የወንድ ምቀኛ የሰው ደስታ የማይወድ ወረኛ አፈር ብላ ወሬ የሚሰማው ሰው መጠንቀቅ አለብን
    እኔ ብቻ ነኝ ወረኛ ሰው የማልወደው በአይኔ ካላየሁ አላምንም ፈጣሪ ይመስገን

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂ይህ ወላሂ ቶልቶላአእኔጋ አድቀንም አናድረ አትሻብን አላህየ😮😮😮

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    በጥፊ በላት

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 10 місяців тому +1

    የወንድ ሾካካ😂😂😂😂ጠያቂዋ ችግር ሲፈጠር ኣትጋፈጭ ዘወር በይ😢

  • @ZamzamZamzam-ee1sw
    @ZamzamZamzam-ee1sw 10 місяців тому +3

    እንደዉ እህቴ ያትለንታ ልጂ ምን ሆነች

  • @selamyamenemh1100
    @selamyamenemh1100 10 місяців тому +2

    እንደው እህቴ ያትለንታና ልጂ ምን ሆነች🤲😢

  • @asfawabate7521
    @asfawabate7521 9 місяців тому

    ካልጠፋ ተጣማጅ የተገነባን ፍቅር አፍርሶ ለራስ መሥራት፤ ዱር አደግነት ነዉ፡፡

  • @user-ot8fw8om2o
    @user-ot8fw8om2o 10 місяців тому +1

    ውነት ውሬኝ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 8 місяців тому +1

    እሷን ለራሱ ይፈልጋል።

  • @AAAA-tn1ny
    @AAAA-tn1ny 5 місяців тому

    ሰለ ምወዳኖው

  • @portogalwc8822
    @portogalwc8822 9 місяців тому

    አይዝሺ የኔ ማሬ 💔😭💔😂

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 10 місяців тому

    በጌታ በኢየሱስ ስም ሰራሽ ይፈረስ የዳብሎስ አለቃ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 8 місяців тому

    እሷ ስለፍቅረኛዋ ልታወራ ስትል ጣልቃ ይገባል ስረዳዉ የሚወዳት ይመስለኛል ልጁ ይወዳታል ለራሱ ፈልጓትነዉ

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 10 місяців тому

    ይች ጠያቂዋ ሁሌ እኔ አልገባኝም ትላለች ለምን አይገባሽም እንኳን አንቺ እኛም ገብቶናል አስተካክይ አንዳንድ ነገሮችም ዝም አትበይ።

    • @user-qr4hi3zq5p
      @user-qr4hi3zq5p 10 місяців тому

      Kkkkkk

    • @kokilema
      @kokilema 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂ለምን አይገባሽም ተመቸኝ

  • @shemim6079
    @shemim6079 10 місяців тому +1

    እዉነትም ወረኛ አላስወራ አላት😂😂😂😂😂

  • @user-if5hg7cc7p
    @user-if5hg7cc7p 10 місяців тому +1

    ሠው ጨለለ እኮ ዘንዲሮ ጉዲነው

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    እውነቱን ነው ምን አገባሽ

  • @user-lj8my9gd1t
    @user-lj8my9gd1t 10 місяців тому

    አንበሳ ዛሬ ጀግና ሆነሻል

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    ለምንድ ነው ግን ሳትጋቡ እንደዚ መጮህ ምን ማለት ነው መብቱ ነው መብትሽ ነው

  • @anshaseid6683
    @anshaseid6683 10 місяців тому

    አረ አንች ጠያቂዋ ነሽ ጥፋተኛቱ ሢጀመር

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 10 місяців тому +1

    My Go's he talk to mach

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 7 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 місяців тому +1

    ዉዴ ያቺ ሚስኪን ልጅ እንዴት ሆነች እ😢

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 10 місяців тому

    አይሆንም እንዲህ አይነት ከማይገናኝ ባለጉዳይ ጋር ስልክ ማቀያየር የተለያየ ፐርሰናል ሰለሚሆን አጠያየቃችሁን አስተካክሉ።

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    እሰይ ይድፍሽ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 10 місяців тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @shew.9544
    @shew.9544 10 місяців тому +1

    የተናደደ ሰው ጋር አትጋፈጪ : ጉዳት እንዳይደርስብሽ ::
    ብዙ ጊዜ ስትጋፈጭ አይሻለሁ ::
    እድሜሽ እንዳያጥር ወይም አካለ ጎዶሎ እንዳትሆኚ ተጠንቀቂ ::
    ከተናደደ ሰው ዘወር ሸሸት በይ

  • @newid5082
    @newid5082 10 місяців тому +1

    ሴታሴት ሢያሥጠላ ወድልጅ ቆፍጠን ሲልነዉጅ ዛዛታ በጥራቃ

  • @kokilema
    @kokilema 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂ልጁ አሳቀኝም አናደደኝም ሆይ ምን አይነት ወንድ ነው

    • @AchashiTemesgen
      @AchashiTemesgen 9 місяців тому

      ሲጀምር ወሬው አይጥምም የሆነ ወረኛ ነዉ

  • @mulugetahabtom4213
    @mulugetahabtom4213 10 місяців тому

    የስራ ባልደረባ ሆኖዉ ስልካቸዉ መጠየቁ ምን አመጣዉ

  • @AynuuAynit
    @AynuuAynit 6 місяців тому

    Mee aynet mutii newu waranya newu ewnetum

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 10 місяців тому

    ምን ጉድ ነው እራሱ ልየገበት ፍልጎ ነው ቅሌታም😢😢😢😢😢😢

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c 10 місяців тому

    😂😂😂እሺ ጥቅሙ ምንድን ነው እድህ ማለያየት😂😂

  • @zaid8828
    @zaid8828 10 місяців тому +1

    ፈጣሪ በአሁን ግዜ ኢንዲየት ነው ታማኝ ሰው ይገኛል የውርደት ዘመን

  • @ethiopiaalmante8141
    @ethiopiaalmante8141 10 місяців тому

    Yewende weregna

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 9 місяців тому

    Ewnteme shooaka new balga kenate new yeswame fekrgna ersu wergna new

  • @user-ud5cy2dz6e
    @user-ud5cy2dz6e 10 місяців тому

    ኡኡፍፍፍፍፍ ሰው ልጅ ከባድ ነው ወዱ ሴቱ ብሶበታል

  • @sebleworkseyed-xh3bv
    @sebleworkseyed-xh3bv 10 місяців тому

    Min hono new betam wereja new besembi wendi lj yehan yahel

  • @user-ue1pw6zf1p
    @user-ue1pw6zf1p 10 місяців тому

    ምንድነው መቅለብለብ አላሶራ አላቸው እኮ

  • @mehretmerca3332
    @mehretmerca3332 Місяць тому

    😭😭❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 10 місяців тому

    ሰው እኮ አርፎ አይቀመጥም በሰው ሂወት ጥልቅ ማለት ቱ ሾካካ ነህ ደነዝ 😢😢

  • @user-hi4hh5yl4u
    @user-hi4hh5yl4u 10 місяців тому +1

    ጋዜጠኛዋ እራስዋ ከውስጥ የሚለበስውን ከውጭ ለብሳዋለች ፕንትን በሱሪላይ እንደ ልብስ ነው

  • @rafinanflixs5274
    @rafinanflixs5274 10 місяців тому

    Betame dedeboch nachehu endezihe aynet sera belachehu sew kemetatalu dengay beteshekemu yeshalachuwale afere belu

  • @user-kf6mb2gx5p
    @user-kf6mb2gx5p 10 місяців тому

    ቱ😂😂😂😂

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu 10 місяців тому

    የወድ ተልካሻ😂😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 місяців тому

    እኔ የምቨው ወጣቱ ምን ነካው ጉድ💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-hp5bi4ef1x
    @user-hp5bi4ef1x 9 місяців тому

    😂

  • @tesfayeabebekedida9129
    @tesfayeabebekedida9129 8 місяців тому

    Xiinoko odestu akasra ofeegadhu saeern ofii intfaatu qomaashe funfaati jeedhu lufe wayi hofifii barbaadeti baga miilkoftee

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o 10 місяців тому

    ከግርግዳጋር ደፍቶሺነበር ሆ ክክክ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 місяців тому +3

    ኡፍፍ እኔምደርሶብኛል ያራት አመት ፍቅረኛ ከዘመዱ አጥቻለሁ እኔ ያለሁት በስደት ነዉ እና ልንግባባ አልቻንም እና ወሬ ከባድ ነዉ

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 10 місяців тому

      አይዙውሽ ውዴ እንደወሬ የሚደብር ነገር የለም ደግሞም እኮ እህቴ የሠው ወሬ መሥማት የለባቹውም ነበር በ2 ታቹው መፍታት

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 10 місяців тому

      @@fauziajamal4524 እህቴ ሞክራለሁ ግን ልንግባባ አልቻንም ፍቅረኛ እንዳለሁ እንደማይሆነኝ ነዉ ምትነግረኝ እሱ ደሞ ተቃራኒዉ ነበር ሚነግረኝ ደሞ እኮ ያስተዋወቀችን ልጅ ነች ማ ን ትክክል እንደ ሆነ ግራ ገባኝ እሱ ወይስ እሶ ከሁለቱም ተለያየሁ እራሴ በጠበጡኝ በስደት ከባድ እንዲአይነት ወ ሬ ስትሰሚ ትረበሻለሽ እና ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

    • @satgraway292
      @satgraway292 10 місяців тому

      አትሸወጂ እህቴ እኔ ግን ቤተሰቤን አቸንፈ ነው አሁን ሰላም የወረደ በቤተሰቦ አትህጂ😢😢

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 6 місяців тому

    ❤❤😢❤❤

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 10 місяців тому

    እንደዚ አይነት ወንድ አለእንዴ ይለፈልፍል ማለቂያየሌለው ወሬ ደም ማቃጠር

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h 9 місяців тому

    ለማዉራት ወረፋ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    ጋዜጠኞዎ ምን አገባሽ

  • @kasechabatedana
    @kasechabatedana 10 місяців тому

    liju durime ba wushte now atete yehona😢

  • @ועח
    @ועח 10 місяців тому +1

    እውነትም ወሬኛ 🇪🇷

  • @kababushnuguse
    @kababushnuguse 10 місяців тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 10 місяців тому

    Wedna Wereba Yastalal

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    ምን አባሽ የሰው ሂዎት ትበጠብጫለሽ

  • @mariyamariyu6041
    @mariyamariyu6041 10 місяців тому

    😂😂😂😂

  • @ngstitesfay6903
    @ngstitesfay6903 10 місяців тому

    😢😢😢

  • @sarasaralema6453
    @sarasaralema6453 10 місяців тому

    አይጣል ነው የወንድ ወረኛ እግዚኦ😮😮😮😮

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 10 місяців тому

    ሾካካ ወድ

  • @sanirasanira8383
    @sanirasanira8383 9 місяців тому

    ይሄማ አልጫ ነው ሳስጠል ዘልዛላ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 10 місяців тому

    ለጁ ለራሡ ፈልጓት ነው

  • @warkitusufa7931
    @warkitusufa7931 10 місяців тому

    🤔🙄🙄

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 10 місяців тому

    ይድፋህ ሾካካ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 10 місяців тому +1

    ጋዜጠኛ አስታርቃት ከፍቅረኛዋ

  • @SaraJorje
    @SaraJorje 10 місяців тому

    ኢሄ የወንድ ልፋጭ ሴታሴት ይደብራል በጣም በወንድልጅ ወሬ አይነፋም

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 10 місяців тому

    ❤❤❤❤👍👍👍🤔

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 10 місяців тому

    😭😭😭😭

  • @MrsSomia-vt3kv
    @MrsSomia-vt3kv 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @amentabaikiamenab5833
    @amentabaikiamenab5833 10 місяців тому

    70 ፍቅረኛካ ላንተም ትሰጣለህ ፍቅረኛ ከሆነ ይልቁንስ ዓለም የተቀጣጠለውን ይታወቃል ፍቅረኝህን ይሄድና ጠይቅያቸው ማመልከቻ

  • @ewnethaile313
    @ewnethaile313 10 місяців тому

    አ በ ጀ ፣ ይህ ፡ አጋንንት ፡ ደግ፡ አደረጋት ። ጥፋቱ፡ ብዙ፡ ጊዜ፡ የሴቶቹ፡ ነው። ለሥራ፡ ተብሎ፡የተቀጠረውን፡ ጥሩም፡ሆነ፡ መጥፎ፡ሰው ፡ ሃኒቾ ፣ ሰሌ ፣ እየተባባሉ ፡ በየቡናው፡ ላይ ፡ አብረው፡ ሲላፉና ፡ ሲዳሩ ፡ ከርመው ፡ ከዚያ ፡ ...አጣላኝ ፣ አሳሳተኝ ፣ ሳናስበው ፡ ነው .... ብለው፡ መጮህ፡ይጀምራሉ። አንድ፡ ሰው፡ ማቆላመጥም፡ ሆነ ፡ ማስጠጋት፡ ያለበት፡ የራሱን፡ ፍቅረኛ፡ ወይም፡ ቅርብ፡የሥጋ፡ ዘመዱን፡ ብቻ ፡ ነው ። የአሁን፡ጊዜ፡ ፈሊጥ፡ ግን፡ .. አንድ፡ ብሎን፡ያጠበቀላትን፡ መካኒክ ፣ ፋይል፡ያወጣላትን፡ የቢሮ፡ሠራተኛ፣ መደብሯ ፡ መጥቶ፡ዕቃ፡ የገዛትን ...ወንድ፡ የሆነ፡ ሁሉ ፡ ሆዴ ፣ ተኪቾ ፣ ዳንቾ ፣ ብሎ ፡ መ ላ ላ ስ ። ከዚያ ፣ ጩኸት።

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    አንች ተይው መብቱ ነው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 10 місяців тому

    ዞረሽ በጥፊአትልጭውም እንዲህሲአገላታሽ እራሳችሁን አስከብሩ

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st 10 місяців тому

    መርዝ ነህ የሌባ አይነደረቅ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 10 місяців тому +1

    ክፉ ጋደኛ ነው አጣልቶ ለራሱ ሊያደርጋት ፈልጎ ነውኮ ከሀዲ ወረኛ

  • @ibrahimnaji9347
    @ibrahimnaji9347 10 місяців тому

    Batam balaga laba nw

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 10 місяців тому

    ጋዜጠኛዎ እብድ ቀሥ ብላ ማሣመን ነዉጂ ቀልቃላ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 місяців тому

    ፍቅረኛሽ የዋህ ነው ለአሞራ ያቀበለሽ አምኖት!

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 9 місяців тому

    ይሄ የማይረባ ቆሻሻ ሰው ነው እሷ እዳለችው ሌላም ሰው አጣልቷል ባለጌነው

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o 10 місяців тому

    ምድነዉ የዉድ ሞጭላቃ አለቅላቂ 😮😮😮

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 10 місяців тому

      እውነት ነው በሴትም ያሥጠላል አይደለም በወንድ ቡውጥራቃ😂😅😢

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 6 місяців тому

    ሁሉም ሌባ ነው ማንም ደህና የለም

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    ምን ማለት ነው ሸርሙጣ ዝምበይ

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 9 місяців тому

    የወንድ ቅሌታም😅😅😅 ምን ይመስላል ያበደ ዉሻ

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 9 місяців тому

    የወንድ ወሬኛ ሾካካ ሲያስጠላ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 10 місяців тому

    እረ አፈር ብይ ጠያቂያቱ ዝም አትይምደ ከባለቤቱቲቱ ብሳ ቁጭ ምኒቱ ውሻ ናት 😤😤😤😤

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se 9 місяців тому

    እናንተ ደግሞ ፈታነኞች

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 10 місяців тому

    ምድረ ቆሻሻ ድራማ እየሰራችሁ እዚህ ህዝብ ላይ ትጫወቱበታላችሁ

  • @AlemashHeluf
    @AlemashHeluf 9 місяців тому

    ቅለታም ሳስጠላ ሰታ ሰት

  • @user-yr7gw7yf7w
    @user-yr7gw7yf7w 8 місяців тому

    የወንድ ቅሌታም