ጠጅ አርከፍክፋችሁ ቅበሩኝ...አሜሪካ ቴክሳስ ቁማር ተጫውቻለሁ! አሁን ሁሉም ተቀየረ! ጨዋታ አዋቂው ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ,

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 302

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 роки тому +90

    ከወደዱን ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን! Like ያድርጉ !ዘወትር ማክሰኞ ምሽት 1:00 በተለያዩ ዝነኞች ወጎች እንገናኛለን!

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd 2 роки тому +1

      Mirt program.

    • @fanuwedajo3753
      @fanuwedajo3753 2 роки тому +3

      እናመስግናለን ዋዉ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 роки тому +1

      eshi bareta wanidema merxe program new

    • @mercybayissa
      @mercybayissa 2 роки тому +1

      በርታ ወንድሜ ጎበዝ ምርጥ ፕሮግራም ነው::

    • @ethiopiatube6857
      @ethiopiatube6857 2 роки тому +1

      በጣም አስተማሪና ጣፍጭ ፕሮግራም በርታ ወንድምአለም

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 роки тому +100

    ለፍንቱ ቤት ያሰፍልገዋል ላገር ለኪነ ጥብብ የለፍ ሰው ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጥ ሲሞቱ አይደለ

    • @tulukuma2735
      @tulukuma2735 2 роки тому +1

      ሰላም፤ እኔም፡መጀመርያ፡ያሰብኩት፡ ቤት፡ያስፈልገዋል፡የሚል፡ነው። አንደኛ፡ወጣቶች፡እንዳይጠጡና፡እንዳያጨሱ፡ እንደ አምባሳደርነት ሆኖ፡ማገልገል፡ይችላል፡ይህ፡ብቻ፡ ጠጥተው፡ለሚነዱና፡አደጋ፡ለሚያደርሱ፡ አሽከርካሪዎች፡ታላቅ፡መልዕክት፡ነው።እኔም፡እጠጣ፡ነበር፡አጓቴ፡ የማከብረው፡ እንደማይጠጣ፡ሳይ፡ነው፡እድሜዬን፡በሙሉ፡መጠጥ፡ያቆምኩት፡ ታድያ፡ለዚህ፡ማስታውቅያ፡ቢከፈለው፡ቤቱን፡ሊስራበት፡ይችላል፡ግን፡እኔ፡ብቻውን፡ቤት፡እንዲወጣ፡አልፈልግም፡ግቢው፡ወስጥ፡ያሉት፡አምስት፡ቤተሰቦች፡በሙሉ አንድ፡ነገር፡እንዲያገኙ፡እፈልጋለሁ፡ ከንቲባ፡አበቤ፡በመላው፡አዲሳባ፡ነዋሪ፡ስም፡የአምስቱን፡ቤተሰቦች፡ቤት፡አፍርሳ፡ሽቅብ፡ፎቅ፡ሰርታ፡አምሳ፡ አባውራዎችን፡ የሚይዝ፡ሽቅብ፡ፎቅ፡ቤት፡ሰርታ፡ አምስቱን፡ደባሌች፡አምስት፡ቤት፡ለራሳቸው፡መኖርያ፡ በተጨማሪ፡አንዳንድ፡ቤት፡የሚያከራዩት፡እና፡መጦርያ፡የሚሆናቸውን፡አምስት፡ተጨማሪ፡ቤቶች፡ስጥታቸው፡የቀረውን፡አርባ፡ቤቶች፡አበቤ፡ሽጣው፡ ወጭዋን፡ትሽፍን፡ወይ፡አንድ፡የቤት፡ገንቢ፡ ድርጅት፡በበጓ፡አድራጓነት፡ ይህንን፡ፕሮጀክት፡ይውሰድና፡በተለይ፡ለልጁ፡አላገባሁም፡ብላለች፡መጦርያ፡ይሆናታል።

    • @Edenhabtemariam1
      @Edenhabtemariam1 Рік тому +1

      Sisekir seleneber shilimat new?

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 2 місяці тому

      አግዚአብሔር እድሜ ይስጦት ለወጣቱ ትምህርት ይሆኑ ዘንድ ስላስቀመጦት እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 2 роки тому +28

    በጣም ያዘንኩት ትልቅ አንጋፋ ምርጥ አርቲስት ዘፋኝ ተዋናኝ በዚህ ጊቢ ና ቤት ኖሮ ነገ ደሞ ሲሞ ሆሆ 10አመት ሳይሰሩ ሽልማትና ዶክተሬት የሚሰጥባት አገር ቤትና መኪና የሚሸለብባት አገርገለሱ ሙሉ ቪላና የቤት እቃ መኪና ቢሸለም ምን አለ በተ መን ሰርተዉ የዘንድሮ አርቲስት 90ወደ ላይ ብቅ ብለዉ ሚሊየነር የሚሆኑት ይገርማል
    አይ ኢትዮጲያ አገሬ
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 роки тому +3

      👌👍❤

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 Рік тому

      ይቅታ አርጉልኝና በጠጅ ቤት ገንዘቡን ጨርሰዉ እኮ ግን እንወደዊለን በእጅጉ

  • @Diwanu-sufiya
    @Diwanu-sufiya 2 роки тому +98

    ልጅየው ሙሉ ህይወቷን ለአባቷ ሰጥታ ምን ቀረባት የአባትን ሀቅ የተወጣች ለማለት ምሳሌ ብትሆን እንጂ ስሙ አያንሳትም

  • @Pentagon2127
    @Pentagon2127 2 роки тому +57

    “አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።”
    - ዘጸአት 20፥12

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles 2 роки тому +32

    ፍንቱ ማንዶዬ የራሱ ቤት የለውም ነገ ሲሞት ልጆቹ ሜዳ ላይ ሲበተኑ አይቶ ከማዘን አሁን ላይ የከተማው አስተዳደር ሊያስብበት ይገባል አርቲስቶ የሀገር ባለውለታ ናቸው መንግስት ያስብበት

  • @ruth-ku7tj
    @ruth-ku7tj 2 роки тому +61

    የኔ እህት አባትን መርዳት ጥሩ ቢሆንም እመቤቴ የራስሽን ህይወት ትስጥሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +18

    አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ ሁሉንም የሕይወት ተሞክሮህን የትዳር ሕይወትህን ሰፈርህን ጎረቤቶችህን በአጠቃላይ በቅደም ተከተል ሳትደብቅ ስለነገርከን እናመሰግናለን ልጅህም በጣም የምትመሰገን ናት ለእስዋ ደግሞ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣት መርቃት እግዚአብሄር ላንተም ጤናና ረጅመረ እድሜ ይስጥህ !!!

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 роки тому +19

    የኔ እናት ልጂቱ ስታሳዝን ፈጣሪ እድሜያቸዉን ያርዝምልሽ አንቺም ሂወት ያስፈልግሻል እናቴ አባትሽን የሚወድልሽ የተባረከ ባል ይስጥሽ እማይዬ ደስ ስትል ብርታቷ ❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +65

    ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረብክልን በአሁን ዘመን ከተዘጉ ቪላዎች በላይ የሚያምር ስፈር ብዙዎቻችን እንዲህ ነበር ያደግነው ጋሽ ፋንቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ማራኪ ሾው👍❤️ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 2 роки тому +19

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። በእውነት በጣም ትልቅ ቅን አባት ነው ያቀረብከውእኔ ስወደው የኔ ምርጥ አባት ሺ አመት ኑርልኝ ስወድህ እኮ የኔ ምርጥ እህት መታደል ነው አባትን መርዳት እድሜ ይስጥሽ ። የኔ ወንድም በርታ ጥሩ ስራ ነው ።

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 роки тому +28

    ብርቅዬው ፋንቱ የኢትዮጵያ አርት እንቁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ! የኔ ድንቅ ኣባት

  • @gedionhegydjigdandadesta5203
    @gedionhegydjigdandadesta5203 2 роки тому +11

    ጋሽ ፋንቱ የሰፈራችን አርማ የሁሉም ወዳጅ አባታችን እንወድሃለን እናከብርሃለን በዕድሜ በጤና ኑርልን

  • @yohanesberhanu3727
    @yohanesberhanu3727 Рік тому +9

    ታላቅ አርቲስት ታላቅ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ዕድሜና ጤና ለ ፋንቱ ማንዶዬ ❤❤❤❤❤

  • @degnetgetahun
    @degnetgetahun 2 роки тому +17

    ጎበዝ በእርጅና ወራታችን ስለወጣትነታችን የማንፀፀትበትን ህይወት ያድለን፡፡
    ጋሽ ፋንቱ እጅግ ፍፁም አባት ነዎት፡፡

  • @tibebealemtsehay5274
    @tibebealemtsehay5274 2 роки тому +24

    ጋሽ ፋንቱ ግልፅ ተጫዋች አራዳ ጎበዝ አርቲስት እድሜ ከጤና ይስጥህ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +43

    ግልፅ የሖኑ ሰው ስወዳቸው እረጅም እድሜእናጤና ይስጥልን 🙏 ጥሩ ነው አእንኳንተውምንም ጥቅም የለውም ውሃ ነው ለጤናም ጥሩ ልጅቷ አንጀቴን በላችኝ እውነት ሴት ልጅ እኮ ለአባቷ ሟች ነች ተባረኪ 🙏

  • @takelebahru7846
    @takelebahru7846 2 роки тому +10

    አቶ ፍንቱ ማንዶዪምንውንም
    ሳትደብቅ ትምህርታዊ ምክር ለሚቀጥለው ትውልድ ስለሰጠህልን በጣም ነው የምኮራብህ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ እወድሃለሁ ❤

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 роки тому +22

    ፋንትየ ሰፈራችን ብትኮታኮትም ፍቅር ናት ፒያሳ ዘር ያማናውቅ እኔም አርመን ትምህርት ቤት ጋ ነኝ አገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏)እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን እንወድሃለን

  • @ltube9958
    @ltube9958 2 роки тому +7

    ምርጥ አባት ቤት ያስፈልጋቸዋል። ራጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ!!!

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 роки тому +19

    ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ ፊልሞችህን እንጂ አንተ የተወንክበትን አንድም የመድረክ ትያትር ባለማየቴ ሁሌም እቆጫለሁ።
    ፈጣሪ እድሜ እና ጉልበቱን ጤናውን ይስጠው።
    የተባረከች ልጅ የራሷን ደስታ በአባቷ የምታይ።
    የአንቺ አይነት ፍልቅልቅ ቤተሰባቸውን የሚወድዱ ይብዙልን!
    🙏❤🙏
    ማራኪዎች እንደስማችሁ!
    👌😍😘

  • @etuetu3985
    @etuetu3985 2 роки тому +6

    ጋሽ ፋንቱ እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ እግዚያብሔር ያድልክ ልጅህንም ይባርካት እንወድሀለን ኑርልን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 роки тому +14

    ኑርልን ጋሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ!!

  • @amen3381
    @amen3381 2 роки тому +9

    እንዴት የታደልሽ ነሽ የኔ ቆንጆ አባት በምን ይገለፃል ቀናሁ እኔ ባንቺ ነፍ አመት ኑሩልን አባቶቻችን

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 роки тому +12

    ኡፈይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሙሉ ህይወትሽን አሳልፈሽ ሰጠሽ! መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘመንሽ የደስታ ይሁን!❤🙏🏾

  • @habta125
    @habta125 2 роки тому +8

    ረጅምምም ዕድሜ ተመኘሁልህ ጋሽ ፋንቱ፡፡
    ግን ምናለ የራሱ ቤት ቢገዛለትና ቀሪውን ዘመኑን ደስ ብሎት ቢያሳልፍ?
    ሰው ሲሞት ሳይሆን በቁሙ እያለ ነው መንከባከብ ያለብን፡፡

  • @jrzeky
    @jrzeky 2 роки тому +8

    እውነት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ፋቱ ማንዶዬ በጣም በጣም የምኖደው የምናከብረው አባታችን ነው የኔ እናት በጣም ደስ ይላል አባት እኮ መከበሪያ ነው ደስ ስትል

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 роки тому +17

    በጣም የምንወድህና የምናከብረክ የሙያ አባታችንነህ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ🙏እድለኛነሺ አባትናእናትን መከባከብ መመረቅነው የኔቆንጆ በርች ❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 роки тому +12

    እባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ለቤተሰብ ሲባል ብዙ ነገር መሰዋት ይደረጋል እህቴ ፈጣሪ ያክብርሽ ለአባትሽ ስለኖርሽለት

  • @eyuentertainment
    @eyuentertainment 2 роки тому +11

    በጣም የምወዳቸው ሰውዬ ፈጣሪ እድሜ ዘመኖን ይባርክሎት

  • @lidacall2510
    @lidacall2510 2 роки тому +16

    አባትሽን ረጂም እድሜ ይስጥልሽ ፈገግታሽ ልዩ ነው ጠልፎ ይጥላል

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አባትን ማገልገል በፈጣሪ ዘንድ ትልቅ ዋጋ አለዉ ተባረኪ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ

  • @eebbaafbeekootube
    @eebbaafbeekootube 2 роки тому +14

    ግዝዬ ውድ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልህ። ውድ አባቴ ፋንቱ ማንዶዬ ስወድዎት አሳዘኑኝ።

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +7

    አባታችን እድሜ ከጤናጋ ያደረገ ልልን 💚💛❤️

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube6857 2 роки тому +5

    ጋሽ ፍንቱየ ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን ታሪኪ ነገር አያሳጣን።
    #እኅታችን የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ብድርሽን ይከፍልሻል እናትና አባትን መጦር መመረቅ ትልቅ በረከትን ያሰጣል በርቺ እኔ በአንቺ ቀናሁ የኔ ምኞት ይህ ነበር ግን ሞት ቀደመኝ የሞቱትን አባቶቻችንን ነፍስ ይማርልን ያሉትን ይጠብቅልን
    #ግዝየ ወንድም አለም በርታ የቀደሙትን አምጣልን ታርኪ ይንገሩን ኢትዮጵያን ያስተዋውቁን ያቺ አንዲቷ ሀይማኖት ዘር የማይመረጥባት ውቧን እናታችንን ያስታውሱን።

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 роки тому +6

    ይሄን ቻናል እደኔ የሚወደው👍👍ጋሽ ደቱማዶዬ አፍ ስወድህ አላህ እረጅም እድሚይስጥልን ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ትለያዬህ እኮ መልካሙን ነገር ሁሉይግጠምህ ጋሽየ❤❤❤

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 2 роки тому +12

    ድንቅ ዝግጅት ነው። የፋንቱንና የስንዱን አንድ ላይ ሲጫወቱ ማየት እጅግ ናፎቆናል (ከብዙ ዓመታት በኋላ)
    በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @mercybayissa
    @mercybayissa 2 роки тому +4

    ምስኪን እግዚያብሄር ይባርክሽ ተባረኪ አምላክ ብድርሽን ይክፈልሽ የኔ ውድ:: ጋሽ ፋንቱ ስወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 роки тому +4

    በጣም ትልቅ አባት ኖት አሁንም እግዝአብሔር እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልል አባታችን

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 2 роки тому +19

    ውይ ሳያቸው ደስ አለኝ ልጃቸው ተባረኪ!!!!

  • @marumaru1882
    @marumaru1882 2 роки тому +6

    እህይ ቻናል በጣም የመድግፍ ነው በጣም እናመሰግናለን ታውቂ ስውቺን ታሪካችውን ሳይሞቱ ወይም ሲታመሙ አርቴስት እንዲህ ሆን ከማለት አሁን ስራቸውን ታሪካቸውን በስላም ስለምታስተዋውቁን ዝቅ በለን እናመሰግናለን

  • @eduam2859
    @eduam2859 2 роки тому +11

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 роки тому +6

    እድሜና ጤና ይስጦት ጋሽ ፋንቱ ልጅቷ የኔ ቆንጆ አግብታ በቅርበት ብታግዛቸው ጥሩ ነበር

  • @yeshiadamukatjikonde6490
    @yeshiadamukatjikonde6490 2 роки тому +1

    አርቲስት ፋንቱ በሕይወት ኖረህ በማየቴ በጠም ደስ ብሎኛል፡፡ ልጆች ሆንን ወደ ትምህርት ቤት ስንሄድና ስንመለስ፣እንተና ባልደረቦችህ የሙዚቃ መሳሪያ በድሮ መዘጋጃ ቤት ልምምድ ስታደርጉ በመስኮት እየተደበቅን ማየት ያስደስተን ነበር

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Рік тому +3

    ግልፅ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @berhanubanti9482
    @berhanubanti9482 2 роки тому +15

    በዘመን ሠረገላ ያሣፈረ ፣ ትዝታ የጫረና የተመቸኝ ዝግጅት ነው !!! አመሠግናለሁ ።

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 роки тому +4

    አርቲስት ፋንቱ ማንዶዬ አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤

  • @dhfhhhdjffggg9850
    @dhfhhhdjffggg9850 2 роки тому +11

    ኡፍ ስታሳዝን እግዚያብሄር ላባትሽም ላንቺም ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 2 роки тому +12

    ፋንቱ እግዚአብሔር አድሜ ጤና ይስጥክ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ፋንትየ ትዝታ ወደ ሃላ

  • @tersite858
    @tersite858 2 роки тому +11

    ፍሬሕይወት እግዚአብሔር በልጅ ይካስሽ የሚጦሩሽን ልጆች፣ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ!!!!
    የወጣቶቹ ባትደንሱ ይሻላችሁ ነበር
    ጋሽ ፋንቱ አደናነሳቸው ወዝ አለው በለጧችሁ😅😍😍😍

  • @cellphonica3840
    @cellphonica3840 2 роки тому +3

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስትክ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 роки тому +4

    ጋሽ ፋንቱ የኔ ውድ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤናና ከበረከት ጋር ያብዛልክ ኑርልን የልጅነት ትዝታችን ነክ

  • @saragizaw5741
    @saragizaw5741 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ. አባትሽን 🙏 ጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ. እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ. እንወድሃለን 😘😘😘🙏😇?💝

  • @solomonyalemzwede9480
    @solomonyalemzwede9480 2 роки тому +5

    ደስተኛ ሰው ነው ከፉትፍቱ ፊቱ የሚባልለት። የከዚያ ሰፈር ቢወጣ አይኖርም። አድባር የሆነ ሰው። የሰው መውደድ ያለው ሰው የሚወድ በክፉ የማይነሳ ድንቅ ሰው እኮ ነው። ፋንቱ ማንዶዬ ጊዜን እያመሰገነ ሳያማርር የኖረ ሰው። እንደእርሱ ዓይነቶች እኮ ጥቂቶች ናቸው። ከዘመናት ጋር ተስማምተው መኖር የሚችሉ። ሁሌም ደስተኛ የሆዱን ግን ማን ያውቃል እየከፋው ተደሳች ቢሆንስ። እድሜ ጤናና የእግዚአብሔር ፀጋ ለእርሱና ለፍልቅልቋ ልጁ ይሁን። አንቺ የተባረክሽ ልጅ የእግዚአብሔር በረከትን እፈሽ። የወደፊት ኑሮሽ ያማረ የተደላደለ ምቹ ይሁን። የሞቀ ትዳር የሚንከባከብ ባል የአንቺው ዓይነት ጧሪ ተንከባካቢ ልጅ ይስጥሽ። አባትሽ በቁሙ እያለ የአንቺን ሠርግ ሠርጎ ያብላን። የት ሔደሽ ነበርን አቀንቅኑልን። ባልሽም ሻይ ቡና ይባል እንዴት ቢንቀኝም ግልምጫ እንዳይቀርበት እኛም እንሳቀ፣ አሜን።

  • @getnetmolla1096
    @getnetmolla1096 Рік тому +4

    He is so honest 😂 and i can hear him the whole day.....i love u fantu and wonderful life ...God's realy loved u man.....what .great and charming personality wow 🙏🙏

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Рік тому +2

    እረጅም እድሜ ለጋሽ ፋንቱ ማንዶዬ እግዚአብሔር ያድልልን

  • @belaynema4723
    @belaynema4723 2 роки тому +3

    የኔ እህት የስላም የጤና ህይወት ላንቺም ያብዛልሽ

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ስወዳቸው እኮ❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የድንግል ልጅ🙏

  • @surafelseyoum1015
    @surafelseyoum1015 4 місяці тому

    የእርድና መሰረት የሀገር ባለውለታ እድሜ ከጤና ሁሌ በፀሎቴ ለጋሼ አባታችን ፋንቱ ማንዶዬ

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 2 роки тому +2

    ልጅየው ደስ ስትል በማርያም ጋሽ ፋንቱ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 роки тому

    በጣም የምንወድህና የምናከብረክ የሙያ አባታችንነህ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 2 роки тому +6

    ❤️ በእውነት የምንወደው ሰው ❤

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox 2 роки тому +6

    This is fun to watch !! RESPECT

  • @mcyzmc
    @mcyzmc 2 роки тому

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፣ማራኪ ሾው በዚሁ ቀጥልበት ተመችቶን ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅኑ፣ የጥንቷን ኢትዮጵያን የምናይበት ፕሮግራም ነው

  • @jesusismysavior2107
    @jesusismysavior2107 2 роки тому +8

    This is the life of most of our father❤️❤️ I just want to give him a hug. May god bring him work opportunities.

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 2 роки тому +5

    Very educational and profound subject! Thank you for sharing your story and trying to warn the troops about the negative consequences of addiction! Great program!!!

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
    ለልጅ ጤና እድሜ ይስጣት
    የዛሬ ልጅ ቢሆን ለወላጆቹ እንኳን ቁጭ ብሎ ሊጦር ቀርቶ
    ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይማርልን

  • @alemandemariam4998
    @alemandemariam4998 2 роки тому +4

    የደነቀኝ የ ልጃቸው ነው:: በ እግዚኣብሄር የተመረጠች ደግ::

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 2 роки тому +6

    የአራዳዎች አውራ እድሜ ከጤና ይስጥዎ እናመሰግናለን

  • @kingcell9524
    @kingcell9524 2 роки тому +11

    ደጉ ልጅነት ሁሉም በግዜው ደስ ይላል!!!

  • @ሳምራዊትየኪዲነምህርትልጅ

    አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን ወንድሜ ግዜሽ በረታ ❤

  • @keryabdwee755
    @keryabdwee755 2 роки тому +5

    የት ኢድሽ ነበር አባ ተልኬ አባ ተልኬ እንጨት ስለቅም ምርጥ ትዝታ ነው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 роки тому +1

    ፉንቱን የማውቀው የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ኦርኬስትራ ፊት መሪ ወይንም ዘንግ አሽከርካር ነበር::
    በጣም የሚያምር ተክለቁመና/ personality ነበረው ፋንትዬ:: ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ::እወድሃለሁ:: አከብርሃለሁ::ልጆችህም ይባረኩልህ ::

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 2 роки тому +7

    ቆይ አሁንም ክራይ ቤት ነው ያሉት ወይኔ ከኔም ጨምር ተሎ እንግዛላቸው የሞቱ ቀን አናልቅስ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 роки тому +2

    እድሜ ጤና ይስጥህ አባታችን

  • @soulinkg7542
    @soulinkg7542 2 роки тому +5

    Wow.... Tilik Sew. Blessings to u n your family our father FANTU MANDOYE!

  • @tube896
    @tube896 2 роки тому +4

    አሜን አባቴ እረጅም እድሜ ይሰጦ

  • @ethiodiversity-1184
    @ethiodiversity-1184 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ማራኪ!

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 2 роки тому

    እኔ ፋንቱ ማንዶዬን ካወኩት ቀን ጀምሮ እራሱ እራሱ ነው ሱብሀን ምንም የማያረጅ ሰው ረጅም እድሜ ተመኘውልክ

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች 2 роки тому +16

    ሳቅሽ ይጋባል የኔ ንግስት ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @tarekegnmulu6792
    @tarekegnmulu6792 2 роки тому +5

    He is so open and willing to share what he had passed for others. So kind and genuine as usual. Thank you very much. One thing would like to recommend for the city mayor Adanech Abebe or for any body who has the willingness is that This great Artist and father should have his own house which enables he and his daughter to live their life freely at this age and economic difficulty. Thus, please let think over and act to this great personality to have a house.

  • @menortiru9871
    @menortiru9871 2 роки тому +2

    ድሮ ከተጫወታቸው ሰምቸው የማላውቀው. እመሪ ቤቴ ሸጋዋ ቤቴ ተዋቢ
    አንቺ ስታምሪ አገኛለውኝ መጋቢ፣
    እያለ ከቤት ስራ ተኛ ጋር የሚጣላው ምናልባት 50 አመት በፊት የተቀረፀ ካገኛችሁት እስኪ ከ etv ፈልጉልን፣ very classic

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 роки тому +1

    ፋንቱ ማንዶዬ፣ ትውልዶች ይወዱሃል። ትልቅ መባረክ ነው።

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 роки тому +2

    ይህ ቻናል በጣም ግሩም ነው!! 😊😊 ይህ አባት የአሜሪካው Version of Morgan Freeman.

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 2 роки тому

    ለሀገር ብዙ ያበረከቱ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ሀብታሞችን መርዳት ሳይሆን ደሀዎችን ለብታም ማድረጉ ፈጣሪ ዘንድ ብዙ ተወዳጅ ነገር

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 2 роки тому +7

    Great content as usual, keep them coming

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ኧረጅም እደሜ ይስጥህ ስወድህ ጋሽዬ

  • @sewkefuegezabehermelkam7878
    @sewkefuegezabehermelkam7878 2 роки тому

    ጋሽ ፋንቱ ስላየሆት ደስ ብሎኛል ሽማግሌ አባት አያሳጣን እድሜ ጨምሮ ይስጥልን🤗🤗🤗😍😍

  • @dubaidubai8155
    @dubaidubai8155 2 роки тому +2

    ግን ለምን የእመቤታችን ምስልህ መጠጥ ቤት ስቀሉ በጣም ያሳዝናል ይባስ ብሎም ቁሉቤ ገብርኤል ነው እንዲህ አባት ትጣ ተዋህዶ ውይይይኔ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 2 роки тому +6

    ልጄ እፉን ይፈታው ይት ሄደሽ ነበር በሚለውዘፈን ነው በጣም ነው ይሚወዳቸው ሀገር ቤት ሲመጣ ቢያገኛቸው ደስ ይለኝነበር🙏🏿🙏🏿🙏🏿እድሜና ጤና ይስጤት

  • @onegodonepeople2
    @onegodonepeople2 Рік тому +1

    Oh I love this guy, he is the best and a good artist!!!

  • @ረታሲሲ
    @ረታሲሲ Рік тому

    አጋፋው የማይጠገበው እግዚያአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልኝ😍😘😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 роки тому +4

    ፋንቱ ማንዶዬ በጣም ድንቅ ተዋንያን ነው ።

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 2 роки тому +8

    😍😍ጎበዝ አርቲስት ናቸው ጤናና እድሜ ከነልጆት እግዚአብሄር አምላክ ይስጦት

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 2 роки тому +3

    የኔ ውድ ሴት ልጅ ላባቷ ሟች ናት እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 2 роки тому +6

    እንደ ባልና ሚስት ነው የምኖረው የሚለውን ብትቆርጠው መልካም ነበር

  • @aulamath3849
    @aulamath3849 2 роки тому

    ከጋሽ ፋንቱ ጋር አብሮ መዋሉ ራሱ እድለኛነት ነው
    ማራኪ ወግ አዘጋጆች ገና ጀመራቹህ እንጂ ምኑንም አልነካችሁም ብዙ ጀግኖች በተላያየ የስራ መስክ ከጀርባ ሆነው ከፊት ለአገራችን ውለታ የዋሉ እና አርአያ የሚሆኑ እንቁ ሰዎች አሉ እነሱ በባትሪም እየፈለጋቹህ አቅርቡልን ያው ብዙ ውጣ ውረድ ቢኖረውም መቻል ነው

  • @tassewbogale5559
    @tassewbogale5559 2 роки тому +4

    Fantuye we love you so much and wish you a healthy life and longevity.