በራሴ መጥቻለው እንቆስቁሰው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @remukhan1786
    @remukhan1786 18 днів тому +523

    Welcom Bro 🫶❤

    • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
      @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 18 днів тому +22

      ራሙዬ ችኮሌት ❤❤❤❤❤

    • @Dagisak123
      @Dagisak123  18 днів тому +45

      Tnx bro❤❤

    • @Hangee5G
      @Hangee5G 18 днів тому +1

      ❤❤🎉

    • @MeskelaFekede
      @MeskelaFekede 18 днів тому +3

      እንኳን ደና መጣህ❤❤❤🎉🎉😢

    • @Masti-zo8ss
      @Masti-zo8ss 18 днів тому +3

      Remu benateh selkune setghi ena yalhute arebe hagre nwe ena 12 kefle wetate kertobghi nwe yemetahut wedazihe ade ameta nwe ena betame kebdoghiale ena lememtate eyasebeku nwe ena abren edsera ketesemama abren edsera nwe

  • @BerhanRegasa-v4j
    @BerhanRegasa-v4j 16 днів тому +40

    የምር ዳጊ በስተሳስብህ በጣም ተደነቂያለሁ ትክክል ነው ያልከው ወጣት ነህ ብዙ መስራት ትችላለህ በራስህ ጣር ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 16 днів тому +343

    በሉ ቅመሞችዬ የት ናችው ዳጊን 50K እናስገባው የምትሉ እስኪ በላይክ ግጩኝ ❤❤

    • @ዙለይካየመስቆቅመም
      @ዙለይካየመስቆቅመም 16 днів тому +3

      አለን የሚሰራ እናብራታታለን ይበሩቱልን

    • @medinamehammed-r7g
      @medinamehammed-r7g 15 днів тому +2

      አረ ዝግጁ ነን እሃው እኔ ጀምሬያለሁ በሉ ጋባ ጋባ በሉ 🎉❤😂🎉🎉🎉😅

    • @UsUs-kz7rr
      @UsUs-kz7rr 11 днів тому +1

      የምር እግዚአብሔር ን. 100k እናስገባው የምር ያሳዝነኛል

    • @KedoYasin-g4h
      @KedoYasin-g4h 3 дні тому

      እሺ

  • @HayatHayat-m8c
    @HayatHayat-m8c 16 днів тому +15

    ዳጊ እንኳን ደስ አለህ ወላሂ ደስ ብሎኛል አላህ አይለያቹ የሚገርም ጀማ ናቹ ከክፉ ይጠብቃቹ አብሽር ውዶቼ አበረታቱት❤

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 16 днів тому +149

    ዳጊዬ የኔ የዋህ ስወድህኮ ደሞ አብሬ ማልቀሴ እንጨት ፈልጬ እኖራለሁ የኔ ጠንካራ በርታልኝ እሽ አለንልህ የመዳም ቅመሞች

  • @መቅዲጎንደሬዋ
    @መቅዲጎንደሬዋ 15 днів тому +14

    ዳጊየ አይዞህ በርታ በጣም የዋህ ጎበዝ ነህ እምነቴ አይፈቅድም ስትል ደስ አለኝ እኛ የማዳም ቅመሞች እናሳድግሀለን እሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 16 днів тому +60

    ምርጥ ፈተና ነዉ ወንድማችን በቃ ይህ ነዉ ፈጣሪን መፍራት እናም እስኪ የመዳም ቅሞሞች በላይ አኩሩት ይህንን ታማኝ ወንድማችን በንፁህ ልብ ከተሰራ ሁሉም ይገኛል ወንድሞቻችን እንወዳችሗለን እረሙ ❤

  • @ahlamhussan3410
    @ahlamhussan3410 15 днів тому +7

    እውነት በጣምምምም ምርጥ ንፁህ የሆንክ ሰው ነህ በዛ ላይ ሰው አክባሪ በዚ መንገድ ከሄድክ ገና ታድጋለህ ንፁህ ሰው ደስ ሲል❤

  • @SemiraYasin-hi2wj
    @SemiraYasin-hi2wj 18 днів тому +136

    ላይክ እና ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትርሱ🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 15 днів тому +6

    ዋዉ ሰምታችሁን ስለከፈታችሁለት በጣም ደስ ብሎናል የምር ዳጊ😢በጣም የዋህ ልጅ ነዉ❤❤

  • @HanaTibebu-e8l
    @HanaTibebu-e8l 16 днів тому +87

    ኢሳም የምር መልካም ሰው ነዉ ። ሰው ሲከፋው ማየት አይችልም እንባው መጣ😢

  • @YasmenMuh-i6w
    @YasmenMuh-i6w 16 днів тому +6

    በጣም ደስ የምትሉ ሰዎች ናቸው ወላሂ ማሽላ ማሽላ አላህ ኃይለ ያያችሁ ዳጊ አንተን በርታ ጥሩ ስራ ሰርተህ ጓደኞችህን አስደስታቸው ለማንኛውም ይመቻቸው በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 18 днів тому +113

    ዳጊ በርታ የኔ ምስኪን 10K እናስገባው ቤተሰብ 🙏🙏🙏💪💪💪💞💞🥰🥰🥰

  • @A15Galaxy-fe6kv
    @A15Galaxy-fe6kv 16 днів тому +12

    የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪ አይለያችሁ🙏🙏❤❤❤

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 18 днів тому +49

    ኡፍፍ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ማርያምን በስማም እንዴት ደስ እዳለኝ ተባረኩ ዳጊ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ በሉ ቅመሞችየ ዳጊን በቶሎ እናሳድገዉ እኛም ቃላችን እንጠብቅ

  • @ZhareMinho
    @ZhareMinho 11 днів тому +6

    የኔ አባት ሁሉም ወቶ ወርዶ ነው ካላማው የሚደርሰው ጤና ካለ ከሰራህ ነገ ማነም ከማይደርስበት ካሰብክበት ትደርሳለህ አብሽር አላህ ያግዝሃል ወድሜ😢

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 18 днів тому +59

    እነዚ ለጆች እዴት እደምወዳቸው እደብዛታቸውም ይከባበራሉ በርቱ 🎉🙏

  • @jimajima-l4l
    @jimajima-l4l 15 днів тому +7

    ሰታምሩ ዳጊ አይዞክ ማጣት ማግኘት ያለ ነው በርታ ሁሉም ያልፋል ፍቅራችው አይቀዝቅዝ አይለያቹ🎉🎉❤ሼር እናደርጋለን አይዞክ በርታ

  • @EikramSeid-v1z
    @EikramSeid-v1z 16 днів тому +35

    መልካም እድል ዳጊየ ትልቅ ደረጃ እደምትደርስ አልጠራጠርም በርታ ጓደኛማቾቹ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @tsinatt7184
    @tsinatt7184 15 днів тому +3

    ዳጊዬ እንኳን ወደ እራስህ ቻናል በደህና መጣህ በድንግል እንዴት እንዴት አጀቴን እደበላሀው የኒ የዋህ አንተ በጣም ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ነህ ታስታውቃለህ በርታ ምንም ነገር እዳያስቆምህ ወድም እኛ አለንልህ የማዳም ቅመሞች በርታ በድጋሚ ኮንግራ🎉❤

  • @foziajmal97
    @foziajmal97 18 днів тому +69

    ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ጀመአ ናቹሁ😍😍

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 16 днів тому +9

    ውይይ ስጠብቀው የነበረ ቀን ነው ለኔ ዳጊዬ የኔ የዋህ 😢ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለክ ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ከበድኳችሁ አደል ብለክ ስታለቅስ 😢አብሬክ ነው ያለቀስኩት ማጣትን እኔ አውቀዋለሁ አልፌበታለሁ ለጓደኟችህ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🥰🥰

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 16 днів тому +72

    ወይ ማጣት ክፉ ወላሂ እደማጣት እኮ የሚያስከፋ ነገር የለም እዴትእዳሳዘነኝ እህህህ😭😭😭😭

    • @AmiraAmuti-e9n
      @AmiraAmuti-e9n 14 днів тому +1

      Me to

    • @3rtuuuRtyujji
      @3rtuuuRtyujji 8 днів тому +1

      እኔም በጣምነዉ ያሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ💔😢

  • @FhCh-vu6tf
    @FhCh-vu6tf 16 днів тому +8

    ደሥየሚል ጀመአ❤❤❤❤አብሺርወድሜየ ትልቅደረጃ ትደርሣለህ❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 16 днів тому +39

    ዋው ምረጥ ጀምአ ድምፃችን ተሰማ እናመሰግናለን ዳጊዬ በርታ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GeteKeffa
    @GeteKeffa 16 днів тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማች በርታ ደሞ ማጣትም መግኘትም ያለነው ገና ወጣት ነህ ትልቅ ደረጃ እንደ ምደርስ አንጠራጠርም ከፈጣሪ ጋር ካንተ ብዙ እጠብቃለን 🎉🎉❤❤❤

  • @srms7403
    @srms7403 16 днів тому +110

    ወላሂ እጄን በብርድ መፃፍ እያቅተኝ ነው የፃፍኩልህ ❤ጓደኞች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @alzemtube5249
    @alzemtube5249 15 днів тому +5

    ዋውው ምርጥ ወንድሞች 🎉🎉🎉🎉 አንተም ያለህን ሰዋዊ አቋም ሳላደንቅ አላልፍም በርታ ከሰሩ የማይደረስበት የሃብት ደረጃ የለም ❤👌💪💪ጠንካራ ሆነህ ሰርተህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አመስግናቸው። ።።

  • @Limitululomiyoutube
    @Limitululomiyoutube 16 днів тому +32

    የኔ አባት ወላሂ እንደት እንዳሣዘነኝ ነበር ያረብብብ አላህ ያሣድግህ

  • @Samri-o9m
    @Samri-o9m 15 днів тому +5

    በርታ ዳጊዬ🥰🎉 ምርጥ ጀመአ ደስስትሉ አይለያችሁ ጋደኛ ማለት እደዚህ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምርጦቼ❤❤😥

  • @TigistMulugeta-v3r
    @TigistMulugeta-v3r 18 днів тому +310

    ላይክ አድርጉጂ እያያቹህ አትውጡ😢😢😢😢🎉

    • @Feyf-g8v
      @Feyf-g8v 16 днів тому +2

      እሺ

    • @Toyba-x8b
      @Toyba-x8b 16 днів тому

      🎉🎉🎉🎉

    • @NasriyaN-z7d
      @NasriyaN-z7d 15 днів тому

      አይዞህ ቸለቸዉ ዋይኔ ግን ግፈቹ ያቾኮሌት ጎደኝዎች 😂😂😂

    • @NasriyaN-z7d
      @NasriyaN-z7d 15 днів тому

      ጭረሽ ብለዉ ብለዉ ሹጋርወይኔ አዞሽ ሀጋሬ

    • @NasriyaN-z7d
      @NasriyaN-z7d 15 днів тому

      ዋይኔ ግፋቹ😂😂😂😂 በቀ አለፈልክ 😮 መዉለድ ትችለለክ ዋይ

  • @Jeddah2025
    @Jeddah2025 16 днів тому +6

    ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣክ በጣም ደስ ያለኝ❤😢የኔ ታዳጊ🙏🙏ተመስገን አምላኬ🙏❤

  • @VipVip-x8l
    @VipVip-x8l 18 днів тому +199

    ግን በጣም ደጋገማችሑበት በደካማ ጎኑ አይደረግም ብታደርጉለትም በዚሕ ልክ የሠውን ሥሜት መካት አሥፈላጊ አይዴለም ወላሒ ማጣትኮ ወደማማችነትነው ዛሬ ያጣ ነገ ያገኛል ዛሬ ያገኘ ነገ ያጣል በጣም ደጋገማችሑት እጭ😢😢😢😢😢😢

    • @ErdanozErdanoz
      @ErdanozErdanoz 16 днів тому +10

      በጣም እኔ ራሱ ተሳቀቁኩኝ

    • @mabri6377
      @mabri6377 16 днів тому +3

      Betam😢😢😢

    • @SusuRoyalSusuye-e7z
      @SusuRoyalSusuye-e7z 16 днів тому

      keldina mr meleyet akateshi ede sijemer mn yataw neger alew yematawkutn atkebatru

    • @TsehayAbebe-p9i
      @TsehayAbebe-p9i 16 днів тому +3

      Baxam ara uuuuuuuuuu 😢😢😢😢

    • @Limitululomiyoutube
      @Limitululomiyoutube 16 днів тому +4

      @@VipVip-x8l የምርርርሀቅ እንደ እኔራሡኮ ተሣቀኩኝ እንደ አይደረግም የምር

  • @haimanotgetachew7575
    @haimanotgetachew7575 5 днів тому +7

    ዳጊ በጣም እድለኛ ነህ በጣም የተባረኩ የጓደኝነት መገለጫ ያላችሁ ናችሁ ግን ከመሀከላቸው ጁስ የሚጠጣው ቢጫ Lakers የለበሰው ምንም ደስተኛ አይመስልም። ሌሎቹ ከልባቸው ሃሳባቸውን ሲሰጡ ሊያቅፈው እንኳን አልፈለገም ከንፈሩን ይነክሳል አይታችሁታል?????

    • @ktube8920
      @ktube8920 День тому

      ተፈጥሮው ሊሆን ይችላል አንዳንድ ሰዎች መሳቅ አይወዱም

  • @ShaimlaShaimla
    @ShaimlaShaimla 16 днів тому +36

    አስለቀሰስ ግን ቀልድም ቢሆን በዚ ልክ በደከማ ጎኖ አትቅለዱበት ይደብራል 😢

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 16 днів тому +4

    ደሰእምትሉ❤ዳኒ በረታ ጀግና

  • @KuyeLoveNani
    @KuyeLoveNani 16 днів тому +22

    ጌታ እነም ቁጭ ብየ ነዉ ያለቀስኩት የኔ አባት ስያሳዝን አይዞክ ትለወጣለ💪💪

  • @FirehiweotAsgidom
    @FirehiweotAsgidom 14 днів тому +4

    አልቅሸ ያየሁት ቪዲዮ 😢❤ ጀማው ትለያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ❤ የማዳም ቅሞች ዳይ ሰብስክራይብ ሸር ላይክ🙏🙏🙏

  • @EyaelNegese
    @EyaelNegese 16 днів тому +13

    ኡፍፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ ዳጊዬ የኔ አሳዛኝ ኮንግራ በዚህ የተጀመረ ደግነት ከፍ ብሎ ለተቸገሩ ወገኖቻችን የምትደርሱ የተራበን የምታበሉ የታረዘን ምታለብሱ የወደቀን ምታነሱ ባለ ቅን ልቦች ያድርጋችሁ አሁን ካላችሁበት በብዙ እጥፍ እግዚአብሔር አምላኬ ይባርካችሁ። በጣም እወዳችዋለሁ።

  • @MisterAssefa
    @MisterAssefa 14 днів тому +2

    ዳጊዬ የዋህነህ ፈጣሪ ከነሱ የበለጠ ያርግክ በርታ ብር አላፊ ጠፊነው ንፁልብ ይኑርክ ከዛ ፈጣሪ ያሳካዋል

  • @kamaryadalmolokamaryadalmo4347
    @kamaryadalmolokamaryadalmo4347 18 днів тому +175

    አብሽ የኔ ወንድም እኛ እየለን እንቆሰቁሰዋላን ትደርስበቻዋለህ ጎብዝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Dagisak123
      @Dagisak123  18 днів тому +16

      Tnx❤❤

    • @showa-q7d
      @showa-q7d 16 днів тому

      ine bichili 1000 baregilih yene miskin dasitanya neberku gin allah bazihi vidio (500000) yargilih my brother ok azoh​@@Dagisak123

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 16 днів тому +8

      ​@@Dagisak123ሳይክ ወንድሜ ነው የምትመስለኝ ለማየት የሚያሳሳኝ ወንድም አለኝ አይዞክበርታ😢

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م 16 днів тому +3

      ​@@Dagisak123 ወላሂ አላህ ያስደስታችሁ እዴት ደስስስእዳለኝ አትገሩኝ የጓደኝነትን ጥግ አይቸባችሁ አለሁ ዳኒየ አይዞህ አብሽር በርታ ጠክረህ ስራ እደዝህ ያሉ ወድሞች ጓደኞች ስላሉህ እድለኛ ነህ ወላሂ በተረፈ በርታ አይዞህ አይለያችሁ ደስስትላላችሁ አቤት ጋደኝነት👍👍👍👍👍👍💪💪

    • @ZaharaAh-j6y
      @ZaharaAh-j6y 16 днів тому

      ዳጊዬ በናትክ ያተን ወይም የ ኢሳምን ስልክ ወይም የኢክራምን ስልክ አስቀምጥልኝ የማዳም ቅመም ነኝ ወድሜ እባክህ እድትተባበሩ የምፈልገው ነገር አለኝ እና እባክህ እንዴማታልፈኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😢ዳጊዬ አብሽር በርታልን ​@@Dagisak123

  • @Mediuuuu
    @Mediuuuu 15 днів тому +7

    እሚገርመው የሰው ቁስል ቀሰቀሳችሁ 🥺እኔ እራሴን እችላለሁ ብዬ አዲስ አበባ እሰው ቤት ሰራተኝነት ገብቼ መግብ ከልክላኝ ፆሜን አድሬ አውቃለሁአሁን አልሃምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ ከበተስብም አልፈ ለሌላም ተርፍያለሁሚልየነር ከሚባሉት አዷ ሆንኩ ክብር ምስጋና ለአላህ ይሁን እና ያውም በዙሪያዬ ማንም የለም እኔ ይሄን ታሪክ ለቤተሰብ እክዋን አውርቼ አላውቅም ምክንያቱም ለዝህተጠያቂ እኛ ነን ብለው እዳያስቡ ብዬ

  • @UmElham-x8b
    @UmElham-x8b 17 днів тому +26

    ዋው ምርጥ ጀመአ አላህ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l 2 дні тому

    ዋው ምርጥ ስው እግዚአብሔር ይባርክ ዳጊዬ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁን ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ ሁላቹሁ ደስ የምትሉ ሰብሰቦች ናቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaSeid-x7u
    @FatumaSeid-x7u 16 днів тому +19

    ወይኔ ወንድሜ አንገቱን ድፍት ሲያረግ እንደት እንዳሳዘነኝ 😢😢 በረታ ወንድሜ❤

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 16 днів тому +30

    ፕራንክ በማጣት በደካማ ጎን አይደረግም ብልግና ነው እንዴ እኔ በጣም ነው ያለቀስኩት ልጁ ወጣት ነው ብዙ ነገር ያስባል አትሉም እንዴ መስጠታችሁ ላልቀረ እንደዚህ ተመልካችንም አስለቅሳችሁ ነውር ነው
    ዳጊ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር የማይፈቅደውን እንዳትሰራ በርታ ከጎንህ ነን❤🙏

  • @OmorOmor-o4u
    @OmorOmor-o4u 16 днів тому +15

    እልልልልልልልልልል እሰይ ድምፆችን ተሰማ❤❤🎉🎉🎉🎉ዳጊዬ እንኳን ደህና መጣህ በርትትህ ሰራ❤❤🎉🎉

  • @ZomayaAhmed
    @ZomayaAhmed 15 днів тому +5

    Maashaallaah hiryaa jechuun kana thank you family 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @m_u_l_a
    @m_u_l_a 16 днів тому +14

    ምርጥ ጋደኛ ይሄ ነው🎉👏👏👏👏👏

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 15 днів тому +6

    ዳጊን በ ፊት ከ ኢቫን ጋ ሲስራ አልወዳዉም ነበር ዛሬ ግን በ ጣም ወዳድኩት በርታ ዳጊዬ❤❤❤

  • @SemiraYasin-hi2wj
    @SemiraYasin-hi2wj 18 днів тому +89

    የማዳም ቅመሞች ያላ ዳጊን ወደ100k እናስገባው 🙏ዳጊ ወንድማችን በርታ🥰🥰🥰

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና
    @ላታህዘንኢነላሃማአና 15 днів тому +6

    አላህዬ የዝህን ልጅ ህወት ቀይርለት ውይችግር ችግር እኔ አልችልም ወላሂበደካማ ጉኔን 😢😢😢😢😢😢

  • @JamalJed-w1z
    @JamalJed-w1z 16 днів тому +16

    እረሙ ቸኮሌት እያቀላፋነዉ 😂😂😂😂ዳጊእንኳን ሰላምመጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MakiyaMakiya-p5x
    @MakiyaMakiya-p5x 15 днів тому +3

    የእኔ አባት አለቀ አይ ማጣት 100 አሰገቡት የመዳም ቅማሞች ምርጥ ጎደኞች በርታ ወንድሜ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል❤

  • @NesryaAhamed
    @NesryaAhamed 16 днів тому +14

    ዳኒየ አይዞን እኛ እያለን የምን ችግር አለው ለራሳችን ነው እንጀ የማንሆነው

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 16 днів тому +5

    ዳጊየ በጣም ነው ያሳዘንከኝ አብሪክ ነው ያለቀስኩት በርታ አለንልክ እናሳድግሃለን በርትተክ ስራ እሄ ነው ጓደኝነት ተባርኩ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 16 днів тому +17

    ዳጊዬ እካን ደህና መጣህ በርትተህ ስራ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @safinamahmod
    @safinamahmod 16 днів тому +7

    ማሻአላህ ዲስ ትላላችሁ አላህ አይላያቹ ያማዳም ቂማሞች ዳምሩኝ 👍👍👍

  • @رونالدويلعبوميسيينبح

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ማሻአላህ ተባረከላህ ጉሌ ማሻአላህ ግን በጣም ነዉ ያለቀስኩት ደህነቴ ትዝ አለኝ አብሺሬ ሁሉም ያልፍል ኢሸአላህ

  • @EmebetEmuye-q9c
    @EmebetEmuye-q9c 16 днів тому +8

    ምርጥ ቆንጆ ጀማዎች አይለያችው

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 18 днів тому +14

    ሲበዛ የዋህ ልጅ ነህ ተጫወቱብህ ግን ምርጥ ጎድ አለህ ልቤ ተሰብሯ ነበር ጠተኑህ በርታ ውለታ መላሽ ሁን 🎉

  • @HayatHayat-rz1qx
    @HayatHayat-rz1qx 7 днів тому +1

    ያ አላህ እንዴት ደስ እንደምትሉና እንደምታስቀኑ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ እኛ የመዳም ቅመሞ በቤተሰቡ TV ሁሉ ነው ስብስክራይብ ማደርጋቹ እንዲውም በጋደኞቼ ስልክ ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ ❤አላህ አይለያቹ

  • @ኦክትሀሠንነኝ
    @ኦክትሀሠንነኝ 16 днів тому +14

    ማሻአላህ ግን በአላህ ምንእኳን ስለምትወድትም ቢሆን መጥፎ ቃል አትናገሩት😢😢መጣትአይኑ ይጥፋ ወላሂ ምንቢሆን አይቀልድበትምነበር

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 16 днів тому +5

    ምርጥ ጀመአ ማሻ አላህ ወላሂ ደሥ ሥትሉ አላህ ይጨምርላቺሁ አይለያቺሁ

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 18 днів тому +11

    ዳጊ የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ እናሣድገዋለን ቅመሞችየ እናሣድገዉ በአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 15 днів тому +5

    ዳጊዬ በርታ ውንድሜ የምትሉ ብቻ ❤❤❤

  • @sayedahmada8263
    @sayedahmada8263 18 днів тому +24

    እኳን ደና መጣህ ዳጊየ ውንድም አለም ❤❤❤❤❤❤በርታ ጎበዝ ሁን አለንልህ ከጎንህ ነን. ባይሆን ኮሜንት ቶሎ ቶሎ ፃፉ አሁን ካልሆነ አይመለሠለሥላችሁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @toyba3774
    @toyba3774 15 днів тому +5

    መልካም ጓደኛ ከትልልቅ የአላህ ስጦታወች አዱነው
    ❤❤🎉አላህ ይጠብቃችሁ እየደጋገገምክ እምታነሳት
    ከጎንህ ትሁንልህ

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 16 днів тому +12

    አዳድሥ ፈጠራ እየፈጠራቺሁ ስሩ ጎበዝ ናቺሁ❤

  • @arsugere-k6o
    @arsugere-k6o 15 днів тому +4

    ዳጊ ዩ የኔ የዋህ ❤መልካም ስራ ይሁንልህ

  • @S.E.S884
    @S.E.S884 16 днів тому +13

    በርታ ድምፃችን ስለተሰማ እናመሰግናል ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ለቀጣይ ድምፅ ጥራት አስተጋክሉ ጆሯችንን አመመን እኮ

  • @ሀብትሽ.ሚዲያ
    @ሀብትሽ.ሚዲያ 18 годин тому

    ማርያም አደነኩህ ዝሙትን የተጸየፍክ😊😊😊 በዚህ ቀጥል ወንድሜ❤አሁንላይ ጠንክርህ ስራ

  • @tube463
    @tube463 16 днів тому +14

    የኔ ጨዋ ወንም ወላሂ አንጀቴን በላው አይ ማጣት አንዳንዴ ሰው መሆን ያስጠላል
    ዳጊ አብሽር በርትተህ ስራ ጨዋነትህን ሳላደንቅልህ አላልፍም ፕራንክም ቢሆን ጎበዝ😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Mekiyatube2063-o2d
    @Mekiyatube2063-o2d 8 днів тому +1

    ዳጊዬ በርታ ሁሉም ነገር ያልፋል አብሽር ጉዞ ወዴ 50k 🎉🎉🎉

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 18 днів тому +10

    እንደሚገዙልህ እርግጠኛ ነበርኩኝ ማሻአላህ. መጨረሻውን ያሳምርላችሁ

  • @MohamedOmar-g5b
    @MohamedOmar-g5b 15 днів тому +2

    ማሻአላህ እኳን ደህና መጣህ ወዲሜን መሰለኝ አብሽር ወዲም😢😢😢😢😢😢

  • @geni_19
    @geni_19 18 днів тому +47

    እንቆሰቁሰዋለን እኛ አለን ሚስትም ካለ አንጣ ማጣመርም ማፋታትም እናውቅበታለን😂😂😂

  • @SeadiSawa
    @SeadiSawa 15 днів тому +3

    ዳግዬ ይህ ጅምር ነው አብሽር ወንድም አለም ጀመአው ደግሞ ጆሮአችንን አታደንቁሩን ተደማመጡና አውሩ እንደውም እጅ እያወጣቹ ✋✋✋

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 16 днів тому +6

    ምርጥ ጉድኛሞች አይለያችሁ የኔ ልዩወች ታምራላችሁ በጣም ነውደስ ያለኝ እውነት ቃል አጣሁ አላህ ያክብራችሁ

  • @Nejat-rw7fr
    @Nejat-rw7fr 14 днів тому +1

    Woww yee gadanyinatin xigii now yayewubachu baxami dasii tilalachi alhaa fiqrachuhin yicamirlachu aylayachuu dagiii bartaa tiliqii botaa endaa mitii darsii itamamanibikalow 💪💪😘😘🥰

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 18 днів тому +11

    ማሻአላህ ደስ ይላል መተሳሰባችሁ
    ዌልካም ዳጊ🎉🎉🎉🎉

  • @Bareduu12
    @Bareduu12 14 днів тому +2

    Wwwwwwww galatoomaa dhuga bayyee natii tolee 😢😢😢❤❤❤ebifamaa mashaa allaah

  • @AhnadiMubarak
    @AhnadiMubarak 16 днів тому +6

    የኔ ወንድም አብሽር ሁሉም በግዜው ይሆናል ጀመአው ግን ትለያላችሁ ሀራምነው አለ አይ ዳግም 😅❤

  • @fathimam5937
    @fathimam5937 9 днів тому +2

    Dagi yene wude ayizohe eshi hulum.yalifali wollahi anite sitalikese alichalikum enem alikesiku ena demo kegonenen eshi yemadam kememe negne hulachunem betam ewodachuwalewu ❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 16 днів тому +8

    Wow ደምፃችን ተሰማ እናመሰግናለን❤👍👍🙏

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 13 днів тому +1

    ደግ የኔ ይዋህ በሪታልኝ ገና ከአንታ ብዙ እንጣብቃላን ዎላህ አስላቃሳኝ ልብ ንፁ ከሆና ዬትም ትዳሪሳላህ😢😢😢😢😢😊😊😊ደይ ጉዞ ዎዳ 100k🏃

  • @zewditusara5056
    @zewditusara5056 16 днів тому +9

    ምርጥ ጓደኝነት አድነታችሁ በጣም ደሥ ይላን😊😊

  • @betimariedi4377
    @betimariedi4377 15 днів тому +5

    Really😮 am so excited &
    proud of u guys 🙏🙏🙏❤❤

  • @mememasheur5645
    @mememasheur5645 18 днів тому +10

    የኔ ወንድም አይዞህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ጠንክረህ ስራ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 15 днів тому +3

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ካለህበትም ችግር አላህ ያውጣህ ደስተኛ ያድርግህ ዳጊየ አይዞህ ወንድሜ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 16 днів тому +7

    አቦ አሥረየ እሠማዉ አታድርጉ አጭ ባታጉተዉት እፍፍፍ ያሣዝነኛል አብሽር እድሜ ለመዳምቅሞች እናራታታሀለን ወድም❤😢

  • @KenyaKoo
    @KenyaKoo 16 днів тому +12

    Miskinaa koo ❤❤❤🎉🎉bagaa nagaa dhutee wly garaa naa nyatee ❤😢😢😢😢

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 18 днів тому +11

    ወላሂ ዳጊግን የሆነ በጣም የተጎዳ ይመስላን እስኪ አበረታቱት ጀምአው ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sofiahassan-y8e
      @Sofiahassan-y8e 16 днів тому

      ከባድነው እህት ከለለ የበተሰብሀላፊነትአለ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 16 днів тому +4

    ከሠጣችሁ ዝምብላችሁ ስጡ እጭ ቆይለምን የሠዉቁስል ይነካል ማጣትእኮ እህህህ አብሽር ዳጊየ ሁሉምያልፋል ይቱብንጠንክረህስራ እሺ

  • @susiyeezenuutube
    @susiyeezenuutube 15 днів тому +5

    Gobozidhaa wollahi birii dhaa jedhe Arama nojadhu jedhe masha allah rabbin bakka gudan sihaa gauu❤❤❤

    • @heyeieue205
      @heyeieue205 14 днів тому

      Dhugaa,rabii toko toko ishi jedhaa rakina isa qabate harama in ojedhu jedhee 😢😢😢😢😢

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 5 днів тому +1

    ዳጊ. ፍቅር እኮ ነው ከእውነት ፍቅር ❤❤❤❤❤❤ ግን ከፋኝ እኔ አብሬህ አለቀስኩ ፕራንክ መሆኑን እያወቅኩ አይዞህ የኔ ወንድም ማንም ወድቆ አይቀርም ማንም ❤❤❤

  • @AmiraAmuti-e9n
    @AmiraAmuti-e9n 15 днів тому +5

    Oooooo dagi metak waw er gayes 10k ensgbaw❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 8 днів тому +1

    ማርያም ማርያምን አለ የኔውድ የስው ስሜት እየጠበቃቹህ ማጣት የስራን 😢😢😢😢😢

  • @hoormob6452
    @hoormob6452 16 днів тому +5

    Welcome back my brother 🎉🎉

  • @ZetunBadso
    @ZetunBadso 15 днів тому +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ ምርጥ ልጆች ማለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጅግ በጣም የዋ ዳግዬ በርታ