Це відео не доступне.
Перепрошуємо.
#ethiopia
Вставка
- Опубліковано 17 гру 2023
- #ethiopian የተካረረ እና #ስሜታዊነት ያየለበት @GEBEYANU
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #wolega #igad #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
Hi everyone! Please like and share since most viewers say the notification is not working.
Oromooni iye gefa
አንድ ጳጳስ ምን አሉ ድሮ በኛ ጊዜ የምናውቀው እብድ ጨርቁን ሲጥል ወይም እርቃኑን ሲሄድ ነበር፤ ያሁን ዘመን እብድ ግን ሱፍ በከረባት ያሰረ ነው ብለው ነበር።
አምባሳደሩ በጣም የበሰሉ ናቸው ።ለጠባብ ብሔርተኞችን ሰብስቦ ማስተማር ይገባል ።
ሶል ዝም ብለህ ነው ምትደክም አማራ አማራ ሁኖ እራሱን ማዳን አለበት
የተሳሳተ ሰው መጋበዝህ ጥሩ ነው። መሃይም መሆኑን ራሱ ያጋልጣል። በርታ ሰሎሞን ሹምዬ 🙏
አምባሰደር መስፍን ቸርነት እንደ እርስዎ አይነት ሰዉ ለሀገራችን በጣም ያስፈልገናል::
ሰላም ሰለሞን እኔ እምለው ለምንድን ነው ይህን ሰውዬ እምትጋብዘው ምክንያትህን ባውቅ ደስ ይለኛል ሁሌም ከርዕስ ይወጣል ,የውሸት ታሪክ ይሰብካል , ለመድረክ ክብር የለውም , በዛ ላይ ፀብ አጫሪ ነገር ነው :: ማነው ካልከኝ ይህ ቀይ ኮፍያ ለባሹ ሰውዬ!!!
ባለ ቀይ ኮፍያው ሰርዓት የለውም በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ሰው ነው
በትክክል
Endeza eyalachu sew lemashemaqeq lemitimorkrwat neger. Nobody wants to be mujele komche
😢
በትክክል
Kesha ulemi Oromoon ayisakami
ወይ ጉድ ሥለ አገር ጉዳይ ተሠብስቦ ሥለጠረጴዛ ማውራት ምን ማለት ነው?ጠረጴዛው እኮ አራት እግር አለው ግን እየተራመደ ሠውን በእርግጫ እየተማታ አልረበሸም
you are right .
ይህን ባለጌ ለምን እንደምትጋብዘው ነው የማይገባኝ?"ኮንዶም"ይላል?ስድ!
Esu meyakewe yehewe new
ከዚህ አይነት አዕምሮ ጋር መቼም አትግባቡም:: እግዚአብሔር ይርዳቹህ :(
አየ ኦሮሞ በጣም ያሳዝናል እደትነው አብሮ የሚኖረው 😅😅😅😅😅
Lale menori yichalali
ሰለሞን እነዚህ ሰወች ለረብሻ ነው የምታመጣቸው ? እንደዚህ አይነት ዲሞክራሲ የለም ፣ረባሾችን ደግመህ አትጋብዝ ያንተ ሾው በመላው ዓለም ነው የሚታየው ምሳሌ እኔ ከአውሮፓ ነው ይህን የምጽፍልህ. እባክህ ምንም ሀሳብ የሌላቸው ግን ረባሾች ይቀነሱ
በለ ቀይ ኮፍያ አስተሳሰቡ የህፃንነዉ።
እሱን ነው ተረኛው ሟች!
መንግስት በተቀያየረ ቁጥር የማንም ሀገር መዝሙርና ባንዲራ አይቀየርም ፣ የኛ ሀገር ገዢዎች ብቻ እንደፈለጉ ቀይዋን ያየ አስመሰሉት።
Dear Solomon thanks for your organising this meeting and also I wold like to thanks professor Mesefin
ምንግዜም ኢትዮጵያ!!❤
አምሳደር: እግዚብሔር ይባርክዎት። "ብሔር" የሚለውን ቃል ግዕዝ የሚያውቅ ሰው ይጠይቁና ይበልጥ ይረዳሉ።
የምር ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን በተቻለ መጠን መደማመጥና መከባበርን ለትውልዱን አስተምሩ ተወያዮች Please 🙏
ወላሂ አንድ አይነት ኮትና ሱሪ ከሀረባ የለበሰው ሰውየ በጣም በሳል ሰው ነው በጣም አዋቂ የተማረ ነው ባለ ቀይ ኮፍያው ግን ይድፋው ፈጣሪ እውቀት ዜሮ
አምባሳደር መስፍን ቸርነት የአትሌቲክስ ፌድሬሽን
የመችህ
ይሔ በኦሮሙማ አይዲዮሎጂና በዝቅተኝነት ስሜን የበከተ ጭንቅላት ባለበት እንዴት አንድነት ይታሰባል ።
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የሁሉም ድል ሰንደቅ አላማ ነው:: ሀገሪቷን በነፃነት ያቆዩት አባቶቻችን ከሁሉም ብሄር የተወጣጡ ናቸው:: ሀገር ሰጡን አኛ ደግሞ በዚህ ሰንደቅ እናቆያታለን:: ያባቶቻችን ማስታወሻ ይሆን ዘንድ:: አልቀበልም የሚሉት የራሳቸውን አጀንዳ የሚገለፅ ባንዲራ እንዲውለበለብ ፈልገው ነው::
አምባሣደር ❤❤❤ድሮም ይባላል የተማረ ይግደለኝ የተባለውም ለዚሕ ነበር።🎉😂😂😂
የበታችነት ስሜት ያጨነቀረውን ማን ደሜ የሚሉትን ሰው ግን ለምንድን ነው ፕሮግራሙ ላይ የምትጋብዘው???
እሱ የኔም ጥያቄ ነው
Lidebadebi yalewu jigina mehonu new ?
ይጋበዙና ማንነታቸውን እንወቃቸው
ጠረጴዛ ሳይሆን ሰዉየዉ ተፈጭቶ ቢሰራ ጥሩ ነበር ግን ተፈጥሮ አያዝም ይማር እዳልል ሙህር ተብላል
ሰለሞን ከቻልክ አበባየሁ የሚባልን ሰው አታቅርበው
ይሄንን ባለጊዜ ነኝ የሚለውን በጭንቅላቱ ሳይሆን በባዶ ውይይቱን የሚበጠብጥ ግለሰብ ለምን እንደምታቀርበው አይገባኝም ። ከአሁን በፊትም አቅርበኸው ሲበጠብጥ እንደነበር የሚረሳ አይደለምና እባክህ እርሱን ባለ ማቅረብ የፕሮግራምህን አውድ ለመጠበቅ ሞክር።
ማነው ይሄ ባለቀይ ኮፍያ ህፃን ...
አማራ አማራ እንድንል አስገደዳችሁን ኢትዮጵያ ማለታችንን ድክመት አርጋችሁት
አንሳችሁ አሳነሳችሁን ፣ ነገርግን ከዚህ
በሆላ አማራ ብለን ቤታችንን ማንነታችንን
አስከብረን ኢትዮጵያ ን የፍትህ ሃገር
እናረጋታለን ።
እነሱ ከአማራ ራስ አይወርዱም አማራ መብቱን በነፍጥ ያስከብራል
ከእውነት ጋር ተፋትቶ ፍሬያማ ውይይት ማድረግ አይቻልምና ትራፋችሁ ድካም ብቻ እንዳይሆን ከእውነትጋ ተዋወቁ
Thanks Ambassader. You have the substance. Please the one in red hat take your lesson from his speech.
ባለ ቀይኮፍያው ያልተረዳው ነገር ቢኖረ ራሱን ነው
Rasuni awuqo newu yeqerebe ishi
ኢትዮጵያ ብሎ ብሄር የለም አቶ ሰለሞን ሹምዬ።
Good point very interesting Selemon (sole) big respect you doing this for the people of Ethiopia 🇪🇹 we appreciate your hard working dedication 👏👏👏👏👏👏
ጎበዝ አይዞ በርታልን። ጥሩ ነው አካሄድህን ወድጄዋለው።
አዲስ ሀሳብ አዲስ ርዕዮተ ዓለም ያስፈልጋል ።ሁሌ ምኒሊክ ላይ ተቸንክረን ምኒሊክን በመውቀስና በማወደስ የት ይደረሳል።
ይሄ ዝግጅት ከአመታት በፊት የተቀረፀ መሆኑ መታወቅ አለበት :: አማራ ጠል ስርአት እያለ አማራ ከመታረድ ከመሳደድ ወዘተረፈ ይድናል ማለት ዘበት ነዉ :: ፋኖ ተጋድሎ የሚያደርገዉ አማራ ከጥፋት ለማዳን ነዉ ማቸነፍ ግድ ነዉ ካልሆነ ይጠፋል ::
የእኛ ሙህር ነን ባዮች እስኪ በቀን አንድ 🍞ዳቦ መብላት አቅቶኝ አል ዳቦ በልቼ የምኖርበትን መንገድ ፍጠሩልኝ
አንበሰደር ተበረኩ❤❤❤❤❤
The Ethiopian politics is always going backwards. The world has moved on from ethnic arrangement to global order and improving the life experiences of its people. Here we are fighting for scare resources and identity politics. What Ethiopia needs is good education and people that are food sufficient. US is good example where anyone from anywhere can improve themselves at the the time develop the country. ድንቁርና is the problem. In other countries those who are educated think about the future but in Ethiopia the professors are too busy stuck in the past
So embarrassing how backwards we are as country l😏😞😣
So sad 🙈🤯
ብሄርተኝነት ያመጣብን 1983 የወያኔ ፖለቲካ ነው
ታሪክ የሌለው የማዳጋስካር መጤ ጋላ ጊዜ ሰጠኝ ብሎ በትንሹ እና በጠባቡ አስተሳሰቡ ያባቶቻችንን ታሪክ ሊያንቋሽሽ ይሞክራል ሌላውን ማሳነስ ለእሱ እንደ ትልቅ አዋቂ ሆኖ ይሰማዋል በታሪክ አጋጣሚ ስልጣን በእጅህ ቢገባ ምድሪቱን የደም ዝናብ አዘነብክባት አገራችንን አዋረድክ መጀመሪያ ሠልጥን ሠው ሁን በኋላ ተከራከር
The way we're constructing ethiooia is still in one nation
ኢትዮጵያ ውስጥ ፈላስፋ የለም አምባሳደር ያለው የሚፈርጅ ግን ሁሉም ፈራጅ ነው
የሰማይ የምድር ንጉስ አናትህን ያፍርሰው ! ዘር አይውጣልህ አንተ ብቻ አይደለህም ከነተከታይህ ደሰታ አይኑርህ! ኧረ ምንአይነት ሰውነት ነው?
Good job Slmon
ጀዝባ
ኢትዮጵያ የጠባብ ብሔርተኞ የበላይነት እያናወጣት ያለች ሃገር ናት
እንደዚህ ያሉ ጠባቦች ናቼዉ አገር የበተኑት ለነገሩ ፋኖ እዬመጣ ነዉ እንደዚህ ያሉትን በዘራቼዉ የጠነቡትን የበታችነት ስሜት ያሚያቃጥላቼዉን ያንገዋልለዋል ማንም ዘሩን ጠይቆ የተወለደ የለም
አይ ሰለሞን ይሄ ሁሉ ልፋት የነበረን አንድነት እንዴት ይመለስ ነው የሰለሞንና የመሰሎቹ ፍላጎት😊
ስወድህ ጄግና ነህ ❤❤❤❤❤❤
ሰለሞንና ሀዋሪያ ጄግና ናቸዉ❤❤❤❤❤
ክብረት ይስጥልን የተከበሩ አምባሳደር ።
አባሳደር አመሰግናለው ሌላው በበትችነት የሚስቃየው ይሄ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው ደንቆሮ በሚገባው ቋንቋ ሊያናግረው የመይሰው ልጅ የሳት ጉማጁ እየመጣለት መሆኑን አያውቅም እንዴ አስረዱ አልገባውም
ባለ ቀይ ባርኔጣውን ግን በፕሮግራሙ ድሲፕሊን መጠየቅ አለበት በዚህ ደረጃ ስደተኛ አያቱን አሰልጥኖ አገር አልባውን ስደተኛ ጋላ ያስጠጋ አማራ በሱ አፍ አጤ ቴዎድሮስን መሥደብ የእውነት አይን ያወጣ ጋጠወጥነት ነው
እዚህ የመጡ ሰዎች እንዲጨበጭብላቸው ሳይሆን ውጤቱ ለህዝቡ በሚጠቅም መሆን አለበት ህዝቡ በፖሊተከኞች የመጣ ተሰቃይቶዋል ተራበ ተሰደደ ተፈናቀለ በጦርነት አለቀ ኢትዮጵያ የሁሉም ናት የሶስት ብሄር ብቻ አይደለችም;;
ይሄ ኮፍያ ያረገው ሠውዬ ይህ መድረክ አይመጥነውም
የእነዚህ ሰዎች የዕውቀት ጥግ ኢትዮጵያን ማፍረስ እና የኮንደምነት ትንተና መሆኑ በእነርሱ እኔ አፈርኩ።
ባለጌ የአፄ ይሁኒስ
የአፄ ቴድሮስ
የአፄሚኒሊክ ጦስ ይዞህ ይህድ ጀዝባ
ኢትዮጵያ ሲባል አማርኛ ነው አለም የሚያውቀው እረ ባካችሁ ወደ ልባችሁ ተመለሱ:: ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ዘር በሙሉ በኢትዮጵያ ነው የሚጠራው:: የኢትዮጵያ እእምላክ ለሁሉም ልብ ይስጥልን::
😂 nobody in America even knows what language people in Ethiopia speak . They ask me all the time and I tell them there are like 80 languages . Amharic is nothing to me
KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK አበበ ደሜ ጀግና ጀግና ጀግና እውነትን እንዲህ አስረግጦ መናገር ነው !! ይህ ተነስቶ የሚከራከረው ሙክት የሰባ በግ ነው ፡ ፡ Bravo Deme ! you are hero ! Yes this the truth ! Many thanks ! Baay'ee Galatoomi ! Namni bishaan nyaate kobbocha qabata. Harcaatuu habashaa sammuun ishee ekeraa Teedroos fi Minilikii burjaaja'e hara'as foociruu barbaaddi
በብሔር ጠርሙስ ውስጥ ገብቶ ቁጭ ያለ ፅንፈኛ ኢትዮጵያን አያውቃትም ከጠርሙሱ ከወጣ ግን አይደለም ኢትዮጵያን አለምን ጭምር ያውቃል
አበባየሁ አትረብሽ!!!
ውይ ስንት ዘመን ለመኖር ነው ይሄ ሁሉ መከራ።ሰለምን እግዚአብሔር ይስጥህ አንዳንድ ፓለቲከኞች ያላቸውን አመለካኩት ለማወቅ ይረዳናል ።ግን ይብላኝ ይችን ሀገር ለሚመሯትና ለራሷ።ውይ እንዴት ያማል ለመሆኑ መች ነው ስራ ስርትን የምናድገው
ጃጋማ ኬሎ ፣ጎበና …ኮንዶም ነው አላለም ፣ ይቅር ይበልህ
አበባዩሁ እድሚህን ሙሉሰትጮህትኖራለህ ይመጣል ኢትዬጴይ ትናራለች
ልጅ ሶሎሞን ማንም ዜጋ ከሀገሩ ፖለቲካ ነፃ ባይሆንም እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም ሆኖም እንዳተ ቶክ ሾዉ ያሉትን አንዳዶቹ በሚሰጡት ሀሳብ ላይ ሙሉ እዉቀት እና ብቃት ያላቸዉ መሆኑን በእኔ ዓቅም የተረዳሁ ሲሆን መድረኩም ነፃ ነዉ ብዬ በማመኔ እመለከታለሁ/አደምጣለሁ ልላዉ በኢትዬጵያዊነቴ ቀድሞ የነበሩ አባቶቻችንን የስራ ስህትት ቢኖራቸው እንኳን በጊዜዉ በገባቸዉ መጠን የወሰኑት ነዉ ብዬ ስለማምን ለእነርሱነታቸዉ ክብር አለኝ ከ10 ቀናት በፊት በአንተ መደረክ ግን ያደመጥኩት ያንተም ዉሳኔ አሳዝኖኛል ይኸዉም ህዝብ በሚመለከተዉ ሚዲያ በአፋቸዉ የሚጸዳዱ ሰዎችን መድረክ በመስጠት ያለፉ ክብር ያላቸዉ ሰዎችን እጅግ በቆሸሸ መልኩ አዋርደዉ ሲዪቀርቧቸዉ በጣም የሚያሳዝን ያንተ ለማስቆም ያለመፈለግ እንደዉም ሃሳባቸዉን እንዲጨርሱ መፍቀድ እና ቃላት እንዲመርጡ እንኳን ሀሳብ ያለመስጠት ለእኔ የሃሳቡ ደጋፊ እስክትመስል ለመቀበል ተፈታትኖኛል ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስበዉ እና አዉቀዉ በሚናገሩ ህዝቦች ይሙላት ነዉረኞችን ያጥፋላት።
የአምባሳደሩ ንግግር አንድ አባባል አስታወሰኝ
የተማረ ይግደለኝ የሚል አባባል እደው እግረመንገዶን ቤሔርተኞችን ሰብሰብ አርገው ቢያስተምሩልን ባይ ነኝ😊
የባለ ጊዜ ነገር
ትግሬን፣ኦሮሞን፣አማራን አንፈልግም አየናቸው አሁን ሌላቤሔር ይግዛ አፋር ሱማሌ
አቶ ሹምየ አላማህ ሌላ ይመስላል ጋጠ ጠወጦችን ማይክ እየሰጠህ እየጋበዝህ ላይቭ ባለጌ ብልግናውን ዘረኝነቱን ሲያዝረከርክ ዝም ብለህ የምታየው አላማህ ምን እንደሆነ መገመት ይቻላል።
Amhera and oromo together stimeru egzbhier selam yiderhleshu the most nicest people's amhera and oromo God bless
ሰለሞን ለምንድነው ይህን አበባየሁ የሚባለውን ባለጌና ስርዓት አልባ ሁሌ የምታስገባው?
ባለቀይ ኮፍያው የበታችነት በሽታ አለብክ ታከም
የተማሩ መሀይማኖች ጥርቅም
ለምሳሌ ብሔሬ ጉራጌ ነው ብል የምኖረበት ቦታ ደቡብ የሀገሬ ስም ኢትዮ ይባላል
እነዚህ ከራሳቸው በላይ አዎቂ ያለ የማይመስላቸው ይዘህ መዳማመጥ ያማትችል ሰለሆነ ጠራርገህ ታወጣና አዳዲስ ወጣት ተማሪዎች ይዘህ አስተናግድ
አማሪኛ የብዙወች የጋራ መግባብያ እንጂ የብሔር መገለጫ አይደለም የሑሉም ቋንቋ ለሑሉም መግባቢያ አይሆንም ሁሉም እየተነሣ የነቋንቋ የሁሉም መግባቤያ ይሁንቢል የራሱ ፊደልና ፈጠራ ከማቅረብ ይልቅ የተውሶ ፊደል መቅረብ መረጠ ስለዚሕ ለምነየቅረቤ ጥብ ለምንታወቀ የሚል አባዜ ካልሆነ በቀር በአንድ በተደከመበት ጥበብ መጠቀም ይመረጣል
ታሪክ፤ከታሪክ፡ሙሁራን፤ቢቀዳ፤ጥሩ፤ነው፡፡
ለብ፤ያለ፤ኢትዮጵያዊ ሁሉ፤ስለ፤ኢትዮጵያ፤ታሪክ፡መናገር፤ነው፤የግጭቶቻችን፤መንስሔው፤
ሰሌ ሰሌ ሰሌ ኧረ ምነው ካልጠፋ ጨዋ ሰው ለምን እንደዚሕ አይነቱን ባለጌ ከጠጅ ቤት???🎉😢😢😢
Tigray yematifat Tarik, resahew
የጨበራ ድግስ።
ጋሞነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ ጋር ተገጭተው ለማስታረቅ የተቀመጠ ሰው አይቼ አላውቅም"(እውቁ ፖለቲከኛ እና ዓለም አቀፍ የህግ ባለሙያ አሰፋ ጫቦ)
በዚህ ዓለም ላይ የትኛው ሀገር ነው ቀመር ወጥቶለት የተገነባው? ሁሉም አገር ወቅቱ በፈጠረው የታሪክ አጋጣሚ የተገነባና ያን ቅርፅ ይዞ የሚገኝ ነው፡፡ በወቅቱ ጦርነቶች፣ ሰፈራዎች፣ ስደቶች ወዘተ አስተዋፅኦ ነበራቸው ፣ ቋንቋም እንደዚሁ ነው ከአንዱ ቋንቋ አንዱ በልጦ በአለም ላይ የተወሰኑ ቋንቋዎች የበለጠ ተፅዕኖ የሚያደርጉበት ዕድል የተፈጠረው ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች ነው፡፡በ21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ አገር ፈጭቼ እንደገና ልጋግር ሲባል ዋናው ጥያቄ ይቻላል ወይ ነው? የሚሻለው ሁሉም የራሱን ነገር ይዞ በሰላም አብሮ ለመኖር ቢጥር ነው፡፡ አለበለዚያ መቼም ሁሉንም የሚያስደስት አገር በወሬ ካልሆነ በተግባር ማግኘት አይቻልም፡፡
ላለፈዉ 32 አመት በላይ በዉሸትና በክህደት የተሰራዉ ማንነት በተረኝነት አገር እየዘረፉ አገር የማፍረስ ስራ ነዉ እየተሰራ ያለዉ ::
አይ ኦ...አለ አብይ😂😂😂😂
ጃገማ የዋለበት ውሎ አይደለም የተቀመጠበትን ወንበር አይተህ አታውቅም ሂድና ታሪክን አንብብ ስለጀግንነቱ
ባለ ቀይ መለዮው በመሰረቱ አዋቂ አይደለም በንዲህ አይነት ስብሰባ መሰብሰብ አይገባውም መጀመሪያ ለብሄሮች አንድ መሆን ምንም አስተዋጽኦ ማድረግ የማይችል የበታችነት ያጠቃው ሰው ነው
Ethiopia is a country not a nation so I am strongly agree with Mr. Abebayoo idea
ጥሩ ይቀጥል እንማራለን
እስካሁን በኢትዮጵያ ዉስጥ በብሔር የተነሱ ትግል አልነበረም የነበረዉ ጥያቄ ስለ ድህነት መሬት ላራሹ ይሁን እንጅ እኛ ብዙ ነን ሀገሪቱን የምንመራዉ እኛ ነን ኢትዮጵያን ኦሮሞን አስመስለን እንስራት የሚባል የመደፍጠጥ ፓለቲ አይሰራም ትናንሽ ብሔሮች እኩል ድርሻ አላቼዉ አገር የሚመራዉ በብዛት ሳይሆን ዲሞክራሲ ባስቀመጠዉ እዉነት ነዉ
ሰለሞን የማያቀው ወይም የማይቀበለው ሕልው የሆነ ነገር/ብሔር እንደ ሌለ ይቆጠረዋል። ሰለሞንም ሆነ ብጤዎቹ እንደዚያ ማሰብ ሲችሉ ነገር ግን "የለም" ብለው መወሰን አይችሉም። ለራሳቸው ያልተገባ ግላዊ ፍላጎትና ጥቅም ሲሉ " ብሔር የለም" ቢሉ ብሔር/ሕዝብ ጠልነታቸውን ከመግለፅ ውጭ አንዳቸውም የሚጠቅማቸው ነገር የለም። "ብሔር አለ የለም"? ብሎ ለውይይት ማቅረብ በራሱ ጤናማ አስተሳሰብ ያልሆነ የእውቀት ውስንነትና የአገሪቷን ተጨባጭ ሁኔታን አለመረዳትን የሚያመለክት ነው።
ፕሮግራሙን ትርጉሙም አልገባኝም ከመግባባት ይልቅ አለመግባባት የሚያሰፋ ስለሆነ ቢቀር ይሻላል ምንም ምርምር አይጠይቅም
የዛሬ 40 ቀን በፍት ሥራ የተቀጠሩትን ፋይል ለይ ብሔር የሚለዉን ቦታ በማየት ብሔር የነበረ መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል።
ብሔር መሙላት ዛሬ የተጀመረ ሳይሆን ከዱሮም ጀምሮ መሆኑን መወቅ ተገብ ነዉ።
አበባየው ደሜ እንኳን አዲስ አበባ ለዚያውም መሃል ላይ ፒያሳ ሆንክ አደራ ክልል እንዳትሄድ😂😂😂
ቀጀላ የሚባለው እንዴት እንዴት ነው የሚያየው!!!! አይ ምኒልክ ሺ ዓመት ንገስ አባቴ !!
How am I able to attend this dialogue? Is there any way I can register?
Betam terru jemare new 🙏🙏🙏🙏🙏🙏Bertu
እናመሰግናለን አምባሳደር።በመካድ፣በጥላቻ፣ በንቀት፣በሸር የሚገነባ አግርና የሚፈጠር አንድነት አይኖርም።
አሑን ምትወያዩበት አማሪኛ የአገሪቱ ላይ ያሉ ብሔረሰቦች የጋራ መግባቢያ አደረጉት እንጂ የአማራ ማንነት ሌላው ላይ አልተጫነም
ሀገር አፍርሶ እኔን የምትመስል ሃገር ለሌሎች የማትጠቅም ለማድረግ የሚሞክሩ ፀረ ኢትዮጵያ አካላት በውይይቱ ታይተዋል
በቃ እነኝህ ሰዎች ሁሉን ነገረ እንደዚህ ነው ማሰፈፀም የሚፈልጉት