ነፍስን ከስጋ ለይቶ ገነት እና ሲኦል የሚያሳየው ተአምረኛው ቋራ በርሚል ጊዮርጊስ ፀበል 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    @BrexHabeshawi ​

КОМЕНТАРІ • 678

  • @marat144
    @marat144 Рік тому +251

    ታድለህ ወንድማለም ማነው እንደኔ የሰማእቱን ደጅ ለመርገጥ የጓጓው እንደኔ የጓጓቹ የልባችን መሻት ይፈፅምል እሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому +2

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @bezawetmulgeta4452
      @bezawetmulgeta4452 Рік тому +6

      እኔም በእመቤቴ በተለይ የዘንድሮ ጥምቀትን ሳይ በቅናት ልሞት ነው ውይይይይይይይ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Рік тому +2

      አሜንውዴ እኔአለሁ

    • @ሳለችድንግልማርያም
      @ሳለችድንግልማርያም Рік тому +4

      አሜን (3) ለደጁ ያብቃን ሰምአቱ🥰🥰

    • @hannatube2154
      @hannatube2154 Рік тому +3

      እንደቸርነቱ እግዚአብሔር ይፍቀድልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን 😢

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 Рік тому +168

    ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን 😇💙🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚😘

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 Рік тому

      አሜን የኔም ባለቤት ዛሬ ይሄዳል በሰላም እዲመለሱ በፆሎት አስቡ እኔ በስደት ነኝ

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 Рік тому

      አሜን

  • @Azm622
    @Azm622 Рік тому +120

    እድለኛ ነህ ወንድሜ ለእኛም ሰማዕቱ ለደጅ ያብቃን አሜን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому +1

      በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 Рік тому +1

      አሜንንንንንን

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 Рік тому

      ብሬክስ መማርያም ጸበል ካለክ ትንሽ አካፍለኝ ያለውት ሳውዲ ነው የሚመጣ ሰው አለ

    • @meseret-ug4tn
      @meseret-ug4tn Рік тому

      👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤

  • @user-xr6qx6oe9h
    @user-xr6qx6oe9h Рік тому +78

    አምላኬ ከእናቴ ጋር እድሄድ ፍቃድህ ይሁን 😥✝️👏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

    • @ttey4463
      @ttey4463 Рік тому

      @@tube-bp7ew የኔ ምኞት ነዉ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому

      በጥም እህቴን ይማታል

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 Рік тому +76

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው እግዚአብሄር ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +129

    በሰዉ ቤት የምትሰቃዩ የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💋💋💋💋♥💘👈

  • @ksaksa7332
    @ksaksa7332 Рік тому +28

    ፈጣሪየ ሆይ እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጥተህ ለደጅህ አብቃን
    ፀብል መፀበል እንደት እንደናፈቀኝ 😢

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Рік тому +11

    ያሣደግኸኝ ታቦት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን በረከቱ ይድረሰን አሜን🌾💚💛❤️

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td Рік тому +25

    ታድለህ እኛንም ለደጁ ያብቃን እውነት ያለሁት በባአዳ ሀገር ነው ግን በህልሜም በውኔም እማስበው ፀበሉን ነው 🙏🙏🙏

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому +1

      ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ♥♥💋💘

    • @marat144
      @marat144 Рік тому +1

      እኔ እራሱ 🙏🙏🙏🙏

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому +1

      @@marat144 በቅንነት ደምሪኝ እማ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ይምሰገን ለዘላለም ሰማእቱ ጌወርጊስ ለጁ ያብቃን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 Рік тому +18

    አልልልልልልልል ተዋህዶ ማሆን መታደል ነው እግዚአቤሔር ለዝ ክብሪ ቦታ ያብቀን🙏🥰

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому +1

      ደምሪኝ እማ በቅንነት

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 Рік тому +42

    እኛንም ለደጅ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Рік тому +18

    መታደል እኮ ነው ቀናሁብህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳን ይህን ድንቅ ቦታ ለማየት❤🙏

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 Рік тому +14

    ብሬክስ እድለኛ ነህ በእውነቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን የተዋህዶ ልጆች የሰመዓቱ ጥብቃ አይለያችሁ

    • @er-gs1kk9yl5j
      @er-gs1kk9yl5j Рік тому +1

      በጣም እህቴ
      እግዚአብሔረ ይመስገን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Рік тому +11

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እረዳቴ ክብር ይግባህ

  • @user-xm5fd2ef8n
    @user-xm5fd2ef8n Рік тому +25

    ብትችል አድራሻቸውን አስቀምጥልን❗
    እኛም እግዚአብሔር ፈቅዶ በርከቱን ለመካፈል ያብቃን ❗

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 Рік тому

      ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ♥💋👈

    • @user-bc3qr9vy5d
      @user-bc3qr9vy5d Рік тому

      እኔም እፈልጋለሁ አድራሻውን እንደት እንደሚከድ ባስ አለ ብሎአል እና ስልክ ቁጥርም ካለ እርጂኝ ወደዛ ፀበል እንደት እንደሚከድ እህቴ ታማብኝ አለች እያለቀስኩ ነው በስደት አለም ነኝ እና አለም ጨለመብኝ ከፍኝ በህይወቴ እንደ ዛሬ ከፍቶኝ አያቅም

  • @user-se1cp5vv8h
    @user-se1cp5vv8h Рік тому +11

    እኛንም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን መታደል ነው ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Рік тому +4

    መታደል ነው ማርያምን ቀናሁብህ ብሬክስ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ከደት መልስ ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮወርጊስ ይርዳን!!!🙏💕🙏💕🙏💕🙏

  • @Brhan480
    @Brhan480 Рік тому +16

    ወኔ ደስ ስል ስርአቱ በሁሉም ፀበል ቦታ እንተግብረው🥰

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Рік тому

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ታድለአል ብሬክስ

  • @egzabhirymsigen3368
    @egzabhirymsigen3368 Рік тому

    ታድለህ ብረክስየ በህይወት ዘመኔ እምመኘዉ የፀበል ቦታ አንዱ በርሚሉ ጊወርጊስ ነው ✝️🥀 እግዚአብሔር ላገሬ ያብቃኝ

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Рік тому +8

    አሕናውን ናብ ደጁ ያብቐዐና🙏♥️

  • @samritube645
    @samritube645 Рік тому +5

    *የጫላ ሚስት እርጋታ እና አለባበስ ስታምር ተባረኪ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን ታሪክ እሰራ ነው አሁንም ታሪኩን ይስራልን እና ቀጣይ ክፍል ቶሎ ልቀቁልን ህግጋቶች ግን በአለምም እይፈቀድም ለሴት ጸጉ መቀጠል ቀለም መቀባት ሱሪ መልበስ ባልናሚስትም አብሮ መተኛት በማንኛውም ገዳም አይፈቀድም ግልጽ ነው*

  • @rew6664
    @rew6664 Рік тому +5

    እኛንም ለዝ ክብር ያብቃን ኣሜን(3)🙏🙏🙏🙏❤

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Рік тому

    ብሬክስ በእውነት እድለኛ ነህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን!!

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 Рік тому +12

    ብሬክስ ታድለህ እኛንም ለደጁ ያብቃን
    ስረአቱ ደስ ይላል ምርጥ መረጃ ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን ♥

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ትዝታ ደምሪኝ በቅንነት እህቴ

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Рік тому

      💚💛❤🙏🙏🙏

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Рік тому +1

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስዬ እኔንና እህቴን የትዳር አጋሬን ጥራን ጥራን ጥራን 😭😭😭😭😭 ለደጅህ አብቃኝ ብሬክስ ወንድሜ የኔ የዋህ ታድለህ ቀናዉብህ

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Рік тому +1

    አባቴ ሰመአቱ ቁዶስ ጊወርጊ ለደጁ ያብቃን

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Рік тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ደስ ይላል መታደል ነዉ

  • @ቲጂYouTube-l6v
    @ቲጂYouTube-l6v Рік тому +95

    ተዋሕዶ መሆንኮ መታዴል ነው💜🙏

  • @soilyealemuyekibrmenat8217
    @soilyealemuyekibrmenat8217 Рік тому +5

    እኔስ ብትይ እግዚአብሔር ሆይ. እባክህ ለደጅህ አብቃኝ ቅድስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Рік тому +9

    እኛንም ለደጁ ያብቃን በሰላም ላሀገሬ ያብቃን አልቀረም ደጁ 🙏🙏🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      በቅንነት ደምሩኝ እስኪ

    • @genattkelw9043
      @genattkelw9043 Рік тому

      Love you so much 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

    • @ደስየባታናፋቂ
      @ደስየባታናፋቂ Рік тому

      @@genattkelw9043 too Me😍😍😍😘😘😘

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube Рік тому +3

    እንዴት መታደል ነው በሃገር እንደዚህ ምስክርነት መስጠት ሰው ሁሉ እድለኛ ነው የኔስ ተራ መቼ ይሁን

  • @user-ln2kq1rh7i
    @user-ln2kq1rh7i Рік тому

    እልልልልልልልልልልል
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኛ አባት ለደጁ ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @taweel596
      @taweel596 Рік тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለቤቱ ያብቃን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew Рік тому +11

    እድለኛ ነህ ብሬክስ እኛንም ለቦታው ያብቃን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ማርያምን ክፍል 2 ለማየት ጎጉቼ ነበር🥰🥰 ነው ወይስ ለማናቸውም አይቼ ልጣ
    በእውነት ተዋህዶ ሚስጥር ናት እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለደጅህ አብቃን ሰማአቱ አባቴ🤲🤲አይ ክፍል3 ገና ይቀጥላል አታጎጉን ቶሎ ልቀቁ🥰

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      ደምሪኝ እማ በቅንነት

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Рік тому +8

    ታድለህ እንካን አደረሳችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራም ይስጣችሁ አሜን

  • @demulove6243
    @demulove6243 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የምናመሰግነው ስለሰጣችሁን መረጃ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ያድልልን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ ለዚህ ቢያበቃኝ ከስደት መልስ ለመሄድ ምኞቴነው

  • @ganzabeberhen
    @ganzabeberhen Рік тому +3

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ በህልሜ ያየሁትን በእዉኔ ያርግልኝ

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Рік тому

    "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም_ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?"(ማር 8:36)
    • ነፍስ ውድ ናት ! በምንም የማትለካ፣ በማንም የማትተካ፣ አማራጭ የሌላት ብቸኛ ሀብት ነች፤ ነፍስ በገንዘብ የማትሸጥ ንብረት፣ በምርምር የማትደረስ ዕውቀት፣ በምርጫ የማትገኝ ስልጣን ነች ገንዘብ ቢጎድል ይሞላል፣ ሀብት ቢጠፋ ይተካል፣ ቤት ቢፈርስ ይታደሳል፤ ነፍስ ግን መተኪያ የሌላት የአምላክ ስጦታ ነች ።
    "በእጅህ ነፍሴን_እሰጣለሁ፤ የእውነት አምላክ አቤቱ፥ ተቤዥተኸኛል።"(መዝ 31:5)
    • አለም ትርፍ ሆኖ ለእኛ ቢሆንልን፣ የቱም የእኛ ሆኖ ተቆጥሮ ቢሰጠን፣ የነፍስን ስፍራ ተክቶ የሚያቆም ምንም ነገር የለም፤
    • የአንድ ንብረት መጠን የተገዛበትን ዋጋ እንደሚያክል፤ ነፍስም የምታክለው የተከፈለላትን ዋጋ ያክል ነው። ለሰው ልጅ ነፍስ ዋጋ የከፈለ ነብይ፣ ራሱን የሰጠ መልአክ፣ የሞተ ፃድቅ የለም፤... እግዚአብሔር ለፈጠራት ነፍስ ዋጋ አንድያ ልጁን አሳልፎ በመስጠት የነፍስን ተመን ውድ አድርጎታል፤ የነፍስ ዋጋዋ ክርስቶስ ነው፣ ተመኗ መስቀሉ ነው።
    "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ_ልጁን_እስኪሰጥ_ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።"(ዮሐ 3:16)
    • የሰው ነፍስ እንዳይጠፋ የተከፈለላት ብርና ወርቅ ሳይሆን የአንድያ ልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ነፍስ ነው፤ ዋጋ ተከፍሎልናል፣ ፍቅርን አውቀናል፣ የነፍስ ቤዛዋ እና ተመኗ ኢየሱስ ነው።
    "ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።"(ዮሐ 15:13)
    • ነፍሳቹ ውድ ናት፣ አለም ሊተምናት፣ ሁኔታ ሊያኖራት፣ ገንዘብ ሊሸምታት፣ ሳይንስ ላይፈጥራት፣ አምላክ በክርስቶስ ዋጋዋን ተምኖ ነፍሱን እስከመስጠት ፍቅሩን ገልጦታል፤ እርሱ ብቻ ሊያኖራት፣ ሊያድናት፣ ሊያረካት የሚችል የነፍስ ብቸኛ ዋጋና ተመኗ ክርስቶስ ብቻ ነው።
    "መልካም እረኛ እኔ ነኝ ።
    መልካም_እረኛ_ነፍሱን_ስለ_በጎቹ_ያኖራል"
    (ዮሐ 10:11)
    ኢየሱስ ያድናል፣ በእርሱ የሚያምን ለነፍሱ ዋስትና አለው፣ ለኑሮ እረፍት ሚሰጥሩ እርሱ ነው ብቸኛ አዳኛችን።

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Рік тому +7

    ውይይይይይ ወድሜ አሁን ገና ደስስስስስስስ አልከኝ እሔንን መልካም ስራ ቀጥልበት ናም እሕታዊ ምክሪ ለሚስትሕ ወይም ለመሲ ከኮስሞቲክስ ነጻ እድትሆን ንገራት !! መምከርም ከቤት ይጀምራልብዬነው መመስከርም ንግግሬ የቃላት ጉድፈት ካለበት ይቅርታ ።

  • @indefekadihyihunlgn2595
    @indefekadihyihunlgn2595 Рік тому

    ኦግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሁሌም የሁሉ ባለቤት ናት

  • @tadeabebe5372
    @tadeabebe5372 Рік тому +3

    እኔም ጠበሉ ቦታ ሄጄ ነበር ለ3000 ሰው አንድ ሽንት ቤት ሆኖ የሴት 7 በተቃራኒ በኩል የወንድ 7 ነው ሽንትቤቱ ነው ያለው ብዙ ጊዜ ከ7 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ሁሉም ሰው ጠበል ስለሚጣ በዚህ ጊዜ ሽንትቤት ለመጠቀም ወረፋ ይበዛል በዚህ ምክንያት አብዛኛው ሰው ወጭ ይፀዳዳል እግዚአብሔር ይመስገን 15ቀን ቆይቼ 5 ቀን ተጠምቄለው 5 ቀን የተጠመኩትም የገና በአልን እጠበሉ ቦታ በማሳለፌ ብዙ ሰው ለገና በአል ቤተሰብ ጋር ሲሂድ ለኔ ተመቸኝ እንደዚ አይነት ቦታ ማየትና መጠመቅ መታደል ነው ቃላት የለኝም

    • @user-jh5jn4ho5z
      @user-jh5jn4ho5z Рік тому

      ቦታውየትነው እማ

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Рік тому

      ስንት ቀን ነው ተጠምቀን መዳን እሚቻለው በ3 ቀን ይቻላል

    • @tadeabebe5372
      @tadeabebe5372 Рік тому

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ እንደ እምነትክ ነው እንደ እግዚያበሄር ፍቃድ እኔ እግሬን ያመኝ ነበር በ2 ቀኔ ነው የዳንኩት እሱም በርሜል ጊዮርጊስ ጠበል ወረፋ ነበር እየተጠመኩኝ የነበረው በዮርዳኖስ ጠበል ነው የዳንኩት

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Рік тому +1

    ታድለሐል ብሬክስ እኛም ለደጁ ያብቃን ሰማት ቅዱስ ጊዎርጊስ

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Рік тому

    ለደጁ ያብቃን ቅድስ ጊዎርጊስ አባቴ

  • @samritube9007
    @samritube9007 Рік тому +5

    እናቴ በወገብ ህመም እየተስቃየችብኝ ነው እደው አምላክ ፈቅዶ ሀገር ከገባው እውስዳት አለው ቅዱስ ጌወርጌስ ለደጂህ አብቃኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +1

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድለህ ብር እስኪ ስልክ ስጠን በማርያም

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Рік тому +1

    ብሬክስ እግዚአብሔር ይመስገን በል ሁሌም አንድነትንና ሶስትነትን የሚገልፅ ስለሆነ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ታድለህ ለደጁ ያብቃን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አሜን፫

  • @redeat9807
    @redeat9807 Рік тому +4

    እግዚአብሔር በእያለንበት ማስተዋሉን ይስጠን የመዳም ቅመሞች እግዚአብሔር ያጠንክራን. እኛም ለሀገራችን. ያብቃን ሰላም ፍቅር. መተሳሰብ ለሀገራችን. ሰላም ለኢትዮጵያ ችን ይሁን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኸ1ኈ

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን🥺❤🥰🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 Рік тому

      ወንቅሸት ሚባል በርሜል ቅዱስ ጊዮረጊስ ነው ወይ??

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l Рік тому +3

    አይ ኢትዮጲያ ውብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረሽ እንደብሬክስ አይነት ቢበዙብሽ እንዴት ጥሩ መልካም ነበር እግዚአብሄር ይጠብቅህ።👍👍👍

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Рік тому +2

    ታድለሕ በእውነት እኛም ስደተኞች ለደጁ ያብቃን

  • @etab6004
    @etab6004 Рік тому

    ታድለህ ብሬክስ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Рік тому +1

    ሰመእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት በሰላ ለሀገራችን ከበቃን እንሄዳለን ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ

  • @ወይኩንፍቃድከ-ሠ6ዸ

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን ወንድማችን ብሬክስ አድራሻውን ብታስቀምጥልን አደራ እንዳታልፈኝ አገሩም የት እንደሆነ 👏

  • @dhfg336
    @dhfg336 Рік тому +6

    ልጁ ስለተገየ ተመሥገን እናቱ ስታሳዝን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      እማ በቅንነትደምሪኝ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Рік тому +1

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እረዳክ

  • @zhraaa4646
    @zhraaa4646 Рік тому +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👬

  • @bortokanbortokan1632
    @bortokanbortokan1632 Рік тому

    ተባረክ ብሬክስ

  • @user-zb9tj6sy8c
    @user-zb9tj6sy8c Рік тому

    እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Рік тому +3

    ታድለህ፣ብረክስ፣እኛንም፣ለደጁ፣ያብቃን ፣🤲🤲🙏🙏

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

  • @tube-di1so
    @tube-di1so Рік тому +8

    ብሬ ሓወይ እንኮዐ ሰላም መፃእኻ እሰይ ደስ ክበል ዕልልልልልልልልል እሕና ውን ናበዙይ የብቀዐና😍❤😍❤😍

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Рік тому +3

    እግዚያብሔር ይመስገን ብሬ የበርሚሉ ጊወርጊስ ፀበል ታድለህ በጣም ደስይላል

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      መሲዬ እንደማመር እማ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Рік тому +8

    እመቤቴ እናቴ የልቤን መሻት ሞልታልኝ አገሬ ከገባሁ የመጀመሪያ ኘሮግራሚ እዚህ የተቀደሰ ቦታ መሔድ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ Рік тому +9

    በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @sofeylema9397
    @sofeylema9397 Рік тому +1

    አባቴ ሰማእቱ ለደጁ ያብቃኝ የረጣሪ ፈቃድ ይሁን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅ ያብቀን ከሰደት መልሰ የመጀመሪያ ጉዞየ ወንድሜን ይዠ ግን የጉዞ ማህበር ካለ ሰልክ ቁጥር ብታሰቀምጥልን

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Рік тому

    መታደል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድርስልን እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @Tsegi
    @Tsegi Рік тому

    እንኩዋንም ለደጁ አበቃህ እኛም ፈጣሪ ለደጁ ያብቃን በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሁንም በጉጉት እንጠብቃለን ለሰጠኸን መረጃም በጣም እናመሰግናለን የጉዞ ማህበሩን ስልክ አስቀምጥልን ክፍል 3ላይ ልብ አንጠልጣይ ነው

  • @ንብቱዩብ
    @ንብቱዩብ Рік тому +1

    እግዚአብሔር ለደጃ ያብቃን 💒✝️🙏🙏🙏🥺🥺

  • @muluworkadmasu3122
    @muluworkadmasu3122 Рік тому

    እግዚአብሔር የልቤሽ መሻት ይፈፅም።

  • @user-xs3jo6xq7k
    @user-xs3jo6xq7k Рік тому +1

    እድለኛ ነህ ወንድማችን እኛንም ለቦታው ያብቃን እግዚአብሔር

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን .እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ደምሩኝ እስኪ በቅንነት

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 Рік тому

    ወይኔ ብርክስ ታድለህ የምመኘው ነገር ለቦታው ለመገኘት ያብቃን አሜን

  • @selam801
    @selam801 Рік тому

    ወይኔ መታደል ደሰ ሰትሉ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ የሀገሬ ታቦት ደጅ ለመርገጥ እጅግ ናፈቀኝ ለሁላችን የልባችን መሻት ይፈጽመልን

  • @habtamnega7946
    @habtamnega7946 Рік тому

    ለደጁ ያብቃን አግዛብሔር

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Рік тому

    የኔ ጀግና ወንድም ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ያሳብከውን ያሳካልህ

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Рік тому

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ እኔን ቤተሰቤን እና ወገኖቸን ለደጂህ አብቃን

  • @Abay487
    @Abay487 Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ግዮርጊስ እኛንም ለደጁ ያብቃን የተመኘነውን የልባችንን መሻት ይፈፅምልን

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 Рік тому

    የእውነት ብሬስዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው እናመሰግናለን ሠመዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Рік тому +1

    ብሬክስ ክፍል 3 እየጠበቅን ነው ብሬክስየ. ከመምር ግርማ ሂድ የመምህር ተስፋየን ትምህርት አድምጥ ።። መሲንም ልቦና ይስጣት ሱሪዋን ሁላ አቃጥልባት በማርያም ትፀድቃለህም አተም እዳአለብህ እብርቶን ከፍታ ስከድ ምን ተሰማህ እህህህ

  • @user-xh4dl7wf3h
    @user-xh4dl7wf3h Рік тому

    መታደል ነው

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 Рік тому

    ዋውው ታዳላችሁ አቤቱ ዳንቃት እንያናን ላዳጃህ አብቃብ ሰማዕቱ ቃዱስ ጎርጊስ አባቴ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @tigistdubale1545
    @tigistdubale1545 Рік тому

    ኡፍፍፍፍፍ ሀያሉ ቅድስ ጌወርጌስ አባቴ እኔንም ልደጂህ እድበቃ እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @user-bd7tk3dv8u
    @user-bd7tk3dv8u Рік тому +3

    ልደጁ ያብቃን 🕯🕯

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      እማ በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-bd7tk3dv8u
      @user-bd7tk3dv8u Рік тому

      @@mesimekdi እሽ አንቺም ደምሪኝ ማማ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Рік тому

      @@user-bd7tk3dv8u ደምሬሻለሁ እማ ነይ በቤቴ

  • @selehulumnegeregzeabheryem6179

    ቅ ዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ ላልበቃን abkan😭😭😭

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Рік тому +9

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ላይግ ግጩኝ

  • @user-pm1ow6qm3h
    @user-pm1ow6qm3h Рік тому

    መታደል ነው የኔ ወንድም እኛንም ለጀዱ ያብቃን

  • @salem4086
    @salem4086 Рік тому

    በጣም ያዛዝናል

  • @top20bestgoal32
    @top20bestgoal32 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እኛንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን

  • @gjvn4126
    @gjvn4126 Рік тому +1

    እኛንም ለደጁ ያብቄን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ 🙏

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Рік тому

    መታደል ነው ሰ

  • @hshsahha-ib4gy
    @hshsahha-ib4gy Рік тому

    ብሬክስ ምርጥ ልጅ

  • @lemiezra8338
    @lemiezra8338 Рік тому

    እኔም ጓጉቻለሁ ቅዱስ ጎዮርጊስ ለደጅክ ያብቃኝ🙏🙏🙏

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳኝ ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✝️🤲

  • @user-fy6ki6mm2l
    @user-fy6ki6mm2l Рік тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ብሬክስ ማንደነ መጣ እድሜን በሙሉ ሰላም ሰራዊት ጋር በትዳር አጋራችን እና የቤተሰባቸውን የተሰራ አረገኝ መጠናቸው