Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Ameyn..!!!
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰዎት መምህር። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ክቡር ዶክተር ሀድስ ሮዳስ ታደሰ እናመሰግናለን
ጤና ይስጥልኝ መምህር። ለአምላካችን ለፈጣሪ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶ ልደት ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰህ መምህር እናም ለመላው የተዋህዶ የአስራት የጥምቀት በሰላም በፍቅር አደረሳቸሁ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን አደረሰህ መምህር አዲሱን መጽሐፍ ማግኘት አልቻልኩም እባክህ
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህር❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Zemare Melaheit Yasemalen Tsegawen yabezalen Egziabher
እልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Enkuan aderesot gn tyake neberegn khinet alot ende
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ፍሬ፡ያለው፡አንድም፡የለም፡ድምፅ፡ወዝ፡የለውም፡ያሳዝናል።
Ameyn..!!!
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰዎት መምህር። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
መምህር ክቡር ዶክተር ሀድስ ሮዳስ ታደሰ እናመሰግናለን