አዲስ አበባ ''የሆድ አደሮች'' መገኛ የት ነው? //''መሪዎቹ ሁለታችሁም ተጠያቂ ናችሁ'' (Credit Yegna)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 107

  • @azemerawchanie8324
    @azemerawchanie8324 Місяць тому +21

    በጣም ትክክለኛ አመለካከት እና አስተሳሰብ ነው ኢትዮጵያዊ መሆን ትልቅነት ነው ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው እናከብርሀለን

  • @HaregewoinBekele
    @HaregewoinBekele Місяць тому +2

    እውነተኛና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አነጋገር ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ንፁህ ሰው ማለት እንዲህ ነው

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 Місяць тому +5

    You are right my educated man. Thank you for your true message and your talent !.
    Ethiopia she need like you more people.

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 Місяць тому +2

    እንደ እርሰዎ ያለ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤

  • @munaabdela7119
    @munaabdela7119 Місяць тому +8

    በእውነት እኔ ሆዴን።ይበላኝ የነበረውን ነው የተናገርከው እድሜ ይስጥልኝ ክፋ ይያዝልህ ኢትዮጺያ እውነት የሚናገር አትወድም

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 13 днів тому

      Keble member told me to put 5,000 birr

    • @AtnafwaHaile
      @AtnafwaHaile 13 днів тому

      In bank by his account

  • @solrobel3375
    @solrobel3375 Місяць тому +4

    እዉነት ነዉ እግዚያብሄር ይፍረድ ለማን አቤት ይባላል

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Місяць тому +7

    አሁን ለኢትዩጱያ የሚያስፈልጋት እንዲህ አይነት የእዉቀት ባዳ ሳይሆን የእዉቀት መሐንዲስ የሆነ ነዉ የሚያስፈልጋት። የባረኩ አንጀቴን ነዉ ያራሱት ።

  • @DanielGetachew-v6j
    @DanielGetachew-v6j Місяць тому +2

    በእውነት ትክክለኛ አባባል ነው የተናገሩት አገር የሚያፈርስ ንግግር አልተናገሩም የአንዳንዶች ትችት ግን በጣም ያሳፍራል ድምፅ ሲሆኑለት ተቃዋሚ መሆን ምን ያህል ያጓጉዘናል ተዉ ወደቀልባችሁ ተመለሱ።

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu Місяць тому +2

    ትክክለኛ አነጋገር በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሀገርን ያበሳቆሉ የእንባና የልቅሶ ባህር በመሆን የተቀመጡ በላተኞች ከካድሬ እስከ ነብያቶቻቸወ ከደላላ እስከ ወረዳ ሀገር የበሉ ዘመን ይመጣባቸዋል

  • @mintwabkebebew4198
    @mintwabkebebew4198 Місяць тому +2

    በትክክል ያለዉን ተረደተዉልናል እናመሰግናለን

  • @ambesejena886
    @ambesejena886 Місяць тому +3

    የእውቀት ባለቤት፡እና ምንጭ የሆኑት ተጠያቂያችን፡አድስ አበባ "የማንም አይደለችም" በትክክል አዋቂ መሆኖዎን ያመላክታል።በአሸዋ የተፃፈና የተከመረ ጥበብ።

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Місяць тому +1

    አሁን የሚስሩት እስር ቤት መግባት አለባቸው አገርን የሚያዳክሙ ህዝብን እየጎዱ የሚዝናኑ ሀይማኖትን የሚብእድሉ እስር ቤትን መጎብኘት ይገባቸዋል

  • @girmatafesse5032
    @girmatafesse5032 Місяць тому +7

    This is absolutely correct

  • @robloxlegend4300
    @robloxlegend4300 Місяць тому +2

    Exactly is true wow thank you man 🙏

  • @mikiastiruneh
    @mikiastiruneh Місяць тому +5

    በዚህ ጊዜ ሰው ብቻ አይደለም እየሞተ ያለው ። ህግም ፣ ሥርዓትም ሲስተምም ሁሉም ነገር ሞቷል ብልጽግና ያልገደለው ነገር የለም ...

    • @AkiyaAkiya-v8e
      @AkiyaAkiya-v8e Місяць тому

      ሲጀመር በአፄዎች ጊዜ ህግ ነበረ ወይ? አሁን ህግ የለም የምትለው።

  • @NebiyeleulFriew
    @NebiyeleulFriew Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @aynalembekele4092
    @aynalembekele4092 Місяць тому +6

    ሁሉም ቦታ ነው ። የሚሰራና የማይሰርቅ ሰው እንደ ነገረኛና ጸበኛ ይቆጠራል።

  • @IMANFREIGHTLLC-uw8ww
    @IMANFREIGHTLLC-uw8ww Місяць тому +5

    This guy is honest ❤❤❤❤

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 Місяць тому +5

    እዉነት አዲሳባ የሁሉም ❤❤❤❤

  • @Shemeles-ps4uz
    @Shemeles-ps4uz Місяць тому

    እድሜና ጤና እመኛለሁ. ያሉት መሪዎች ድጋዩን ዳቦ የሚሉ ናቸው. እግዚአብሔር ይፈርዳል ግፍ በዛ።

  • @solteshe
    @solteshe Місяць тому +3

    እድሜ እና ጤና ይስጥክ

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Місяць тому

    ምርጥ ስው አገር ህዝብ ነውና አገርን አንቦጥብጣት እስቴ ህዝብን እናክብር የበለጠ እናገኛለን

  • @mimia7202
    @mimia7202 Місяць тому +4

    እርሶን ነበር የአገር ገዥ ማድረግ የት ነው ግን ያሉት??

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 Місяць тому

    በትክክል ነገሮችን ሁሉበደንብ ነግረውናል እናነሰግናለን

  • @Destaw-b4j
    @Destaw-b4j Місяць тому +1

    በጣምአነጋገርህያምራል
    😊❤❤❤❤

  • @getahunmekonenbezabih6578
    @getahunmekonenbezabih6578 Місяць тому +3

    Adis abeba ethiopia capital city now

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 Місяць тому +4

    በጣም ትክክል

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 Місяць тому +3

    አባዬ አዳነች አበቤ እኮ ለኦሮሞማና ለካድሪ ነው ሚሰራው

  • @solomungizaw
    @solomungizaw Місяць тому

    እግዚአብሔ ከብልፅግና አፋኙ ቡድን ይጠብቀወት

  • @meftahhelillahmed446
    @meftahhelillahmed446 Місяць тому

    ❤❤እድሜናጤናይስጥልን

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o Місяць тому +2

    መላ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ ቶሎ ሕዝብን እና ሐገርን ለማዳን ከኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ ጋር በአንድነት ኢህአዴግ እንሁን !!!
    የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አንድነት ዴሞክራሲ ግንባርን ዳግም መመለስ ግድ ይለናል !!!
    ሾልካችሁ የገባችሁት የኢትዮጵያ ሕዝብ አራጆች እና ሐገር አሸባሪ መሪዎች ጠብቁ አንዴ የኢትዮጵያ መላው አማራ፤ ትግሬ፤ አፋር፤ ኦሮሞ፤ ሱማሌ፤ ጉራጌ፤ ደቡብ ሁሉም በአጠቃላይ እንደ ኢህአዴግ ተደራጅቶ አንድ በመሆን ነቅቶ ከአማራ ሕዝብ ፋኖ ጋር እስኪሰለፍ ድረስ ነው ያኔ በኢትዮጵያ ሕዝብ ደም በማፋሰስ እና በማፍሰስ የቆመራችሁ የኦሮሙማ የመናፍቃን ስብስብ ፖለቲከኞች እናንተን አያርገን !!!

    • @yegezukebede
      @yegezukebede Місяць тому

      ዶሮ ብታልም ጥሬዋን😂😂😂

    • @yegezukebede
      @yegezukebede Місяць тому

      አይዞህ አንተን/አንቺን ለማስደሰት ሙስሊም ወገኖቻችንን እንመርጣለን😂😂😂

  • @Diribwa
    @Diribwa Місяць тому +2

    Edmawon yarzemaw!

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l Місяць тому

    ትክክል ነገር ነው የተናገርከው በተለይ ክፍለ ከተማ ላይ የሚሰሩት ሙስና አይን ያወጣ ነው ህጋዊ ሰነድ ይዘህ እየተከራከርክ እነሱ ሰነድ አልባ ሉሆነ ሰው ሃሰተኛ ሰነድ እያዘጋጁ ፋይልህን ዝብርቅርቁን ያወጡብሃል ይኸው ግራ ገብቶን እየተጉላላን ዘመናቶች አለፉ በጣም የሚገርመው መንግስት ሲሻር እንኳ እዛ ቦታ ላይ ያሉ ሰዎች ባህሪያቸው ሌብነታቸው አንድ ነው አይለወጥም ማንም በሃቅ የሚሰራ የለም በሃቅ ሊሰራ ፋይል ማጣራት የጀመረ ቅን ሰው በዛም በዚህም ብለው ከዛ ቦታ ላይ ነቅለው ይጥሉታል በጣም የተደራጁ ማንም ባለስልጣን የማይነካቸው ማፍያ የሆኑ ስህብግብ ሰዎች ናቸው የተጠቀጠቁበት

  • @yilmamamo1837
    @yilmamamo1837 Місяць тому +1

    ፍየል ቤት !

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Місяць тому +2

    የአዳስ አበባ ሆድ አደሮች የት ይገኛሉ ቢባል በኦህዴድ ብልጽግና አዳራሽ ወይም ፓርላማ በሚባለው የሽፍቶች መሰብሰቢያ ነው።

  • @Jon93456
    @Jon93456 Місяць тому +2

    Edime yistiln

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 Місяць тому +1

    አነሱ እኮ በለተው ያስበላሉ መሠረቶቹ እነሱ ናቸው ይስማማሉ እኮ ደሞዛቸው ከ

  • @WudieYbza
    @WudieYbza Місяць тому +7

    የት ሆነው ነው እንዲህ የሚያወሩት እርስዎ?

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 Місяць тому

    Tekklgna ababal newu tebarke semkale

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Місяць тому

    እግዝእቤሔር እውነት ፌራጅነውና ይፊሬድባቼው ደግሞ ይፌርዳል ብዜገይም የምቄድመው የሌምና

  • @EdenMata-uz3gq
    @EdenMata-uz3gq Місяць тому

    እኔም ያጋ ጠመኝ ነገር ነዉ ፉይሌን ደብቀውብኝ ነበር ተፋልሜ ነዉ የጨረስኩት ገዝቼ ለስም ዝውውር ከሁለት ወር በላይ ተጫወቱብኝ ልክ ናቸው !!!

  • @MubaKhalid
    @MubaKhalid Місяць тому +2

    Fanoo simetta ezihh yenesuu degaffii lebochh hizbunn yaschegralluu

  • @GutaTadesse-d9x
    @GutaTadesse-d9x Місяць тому +1

    ሴትዮዋ 3 ወር. ተመላልሰዋል የተባለው አስቆኛል። አስር ዓመት ተመላልሼ መፍትሄ ያላገኘሁት እኔ አለሁ አይደል!

  • @TesfuGmeskel-r3r
    @TesfuGmeskel-r3r Місяць тому +1

    የመሪዉ ችግር ነዉ በማህይም የሚመራ አገር ጅላንፎ መሪ

  • @zelalemwudineh3854
    @zelalemwudineh3854 17 днів тому

    ማሥታወቂያ አለኝ በምን ላግኛችሁ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Місяць тому +1

    The poll. " mane menee yarggee ", ??? Who can do what, they call it " the Division of Labour ", unity the source of Strengths. Land in Ethiopia has NO owener !!! The basic laws of Economicsc never worked in Ethiopia !!! ADDIS ABABA , YES IT IS FOR ALL, INCLUDING the Oromos too. Why , this can be an issue at all, back then, when they, "Ethiopia out of Oromia", did give sense, only that The Oromos can say, Oromia belongs to Ethiopia, means Oromos do not belong to Ethiopia!!! Let us talk with commonsense !!!. The Land belongs to nobody in Ethiopia !!! Who Can Do What !! Intellectuals division of Labour, who can do whay !! The governments within the government, the government is incompetent, conspiratory, mischievous, untrustworthy, corrupted etc. The ethiopian people deserve respect and justice, justice !!! Ethiopia Yesterday. Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @Elimaabaka
    @Elimaabaka Місяць тому

    ተደለ አለቅን ሰብስበን ጨረሰን አብይ ሽመልስ አደነች በሴሬ ጨረሱን

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Місяць тому

    🙏

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed Місяць тому

    Wewe malya

  • @Kidist-z2t
    @Kidist-z2t Місяць тому

    ከባድ ነው

  • @kebedemichael7744
    @kebedemichael7744 Місяць тому

    እኚህ ግለሰብ "ለውጥ የሚባለው ነገር" ሊመጣ ሲል ልክ እንደ ስዩም ተሾመ ሚዲያውን ተቆጣጥረውት ነበር...ከአምስት ዓመት በኋላ በዚህ ቶን አሁን ለመናገር እንዴት መጡ?....እርግጥ ነው ንግግራቸው ያተኮረው 'የመልካም አስተዳደር' እጦት ነው::

  • @AddisBekele-j7l
    @AddisBekele-j7l Місяць тому

    ወንድሜ ምን ላርግህ እውነታው ወደድንም ጠላን ይሄ ነው፣

  • @AbedurahmanMohamed
    @AbedurahmanMohamed Місяць тому

    ከሰሙጥሩነዉ

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍💪💪

  • @Ganet-qi2qm
    @Ganet-qi2qm Місяць тому

    የእዉነሁነዉ

  • @selamalex9385
    @selamalex9385 Місяць тому

    yelebane naw yetenagerkew

  • @MesfinAshenafi-t1o
    @MesfinAshenafi-t1o Місяць тому

    Tadele, dershe, 14zure, seltageh, neg, akebrhalehu, be, boltahe, new, yagegewhe, mertha

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Місяць тому

    ብልፅግና

  • @abelmmmm3602
    @abelmmmm3602 Місяць тому

    Berbo fernesy sefer bertale

  • @abdallausman59
    @abdallausman59 Місяць тому +1

    Ahayaa zibal

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 Місяць тому

    ✊🏾📗📒📕✊🏾

  • @GomadaTube
    @GomadaTube Місяць тому

    yes. addis abeba is the enamy of ethiopia, the foolish leader abiy has allocated unfair or huge budget to addis. THIS FOOLISH FORGOT OTHER ETHIOPIAN PARTS

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed Місяць тому

    😅😅😅😅😂😂

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa Місяць тому

    The back video make me dizzy how can i watch

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde Місяць тому +1

    Blshu astedader yalebet ager mechm aydgm edehu edetechmelalek ennoralen

  • @AdnanAli-g7t
    @AdnanAli-g7t Місяць тому

    The abbey administration might think that qerroo is weaken ,but that is not the truth,qerroo gave this administration time to see ,if he is getting his shit together ,if not no goverment is above we the people,he dominated the his congress ,that doesn' t mean he can confuse the people,he thinks the people around him advice him for the countries benfiet,but they are failing him slowly,on the top of the international monitery fund,and world bank ,the smart move for him to get out of this mess is listen to the people,ban the Chinese goods,produce everything in the industrial park,by hiring the jobless young men ,stop borrowing money from the capitalizem,import only fuel to the country,export anything,and everything left from his people for dollar ,allow foreign exchange business,attract turisim,train the government officials to treat their citizens respectfully ,and the tourist, continue the corridor project ,only then the prosperity can turn to the reality.

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому

    ኢትዮብያ፣፣፣፣የተማሩለጆቺሺ፣፣፣የትናቸዉ????ነለሺምወዪ፣፣፣የወላድመካን፣፣ሆንሺወዪ????ሙሁራን፣፣፣ሀቅዪፋረዳቸሀል፣፣፣አገርአትረፉ

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed Місяць тому

    Lend no

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 Місяць тому

    Vip butcher 2500 birr new kg kurt

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому +3

    ሁሉም ተቺና እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ መብዛቱም ሌላ ችግር ነው፣ የመፍትሄው አካል መሆን ሳይሆን ዝባዝንኬ እየደረደሩ ጊዜን ማጥፋት ብቻ!!!!!

    • @birukmoges5098
      @birukmoges5098 Місяць тому +3

      የኔ ወንድም ከጉቦኞቹ አንዱ ከሆንክ ንገረን አለዝያ ግን እውነታው ይሄ ነው

    • @tesfasenku8093
      @tesfasenku8093 Місяць тому

      አንተ ሌባ እዚህ ምን ትሰራለህ ?

    • @tesfayegebrehiwot4034
      @tesfayegebrehiwot4034 Місяць тому

      @@birukmoges5098ጉቦኛ አይደለሁም፣ ጉቦን ያንተን ያህል አወግዛለሁ። ለሀገራችን ችግር እውነተኛ መፍትሄን እቀበላለሁ። ትችቴ ወሬን ነው።

    • @woine123
      @woine123 Місяць тому +1

      በሰው ደም የተቆዘረውን ቁዝር ሆድህን ነካህ ?

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 Місяць тому

      ምነው ቁስልህን ነካህ 😂😂 መቼም እውነት ያማል

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed Місяць тому

    No no funny you jocking

  • @getachewtefera2317
    @getachewtefera2317 Місяць тому +1

    ቱልቱላ ኢ/ያ ማለት ምን ማለት ነው።አፍ ስከፈት ጭንቅላት ይታያል ማለት ለካ ትክክል ነው። እንደ አንቴ ያሉ ደላሎች ናቸው ሀገርቱን ያስቸገሩት። ለፍላፍ

    • @tsehaizewge6598
      @tsehaizewge6598 Місяць тому

      ተነቃብህ?

    • @getachewtefera2317
      @getachewtefera2317 Місяць тому

      @@tsehaizewge6598 ምኑ? አቃሻለሁ ፡ እጂና ገልብጬሽ ስጪው

  • @kosta-t8t
    @kosta-t8t Місяць тому +1

    በጣም ትክክል

  • @TesfuGmeskel-r3r
    @TesfuGmeskel-r3r Місяць тому +1

    የመሪዉ ችግር ነዉ በማህይም የሚመራ አገር ጅላንፎ መሪ

  • @TesfuGmeskel-r3r
    @TesfuGmeskel-r3r Місяць тому +1

    የመሪዉ ችግር ነዉ በማህይም የሚመራ አገር ጅላንፎ መሪ