ከጣሂር መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ December 11, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024
  • የአማራ ብሔርተኝነት ምን ፈጠረ?//አብን በመንግስት ተበላ

КОМЕНТАРІ • 9

  • @AbSheima
    @AbSheima 8 годин тому

    ፖለቲካ በተረጋጋ አንደበትና በሚዛናዊነት ሲቀርብ እጅግ ይመስጣል።
    ኢትዮጵያ በገዢ ፓርቲዋ በኩል እየሄደችበት ያለው ጉዞ ለፖለቲካ ሰዎች ምን ያክል አስቸጋሪ እንደሚሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚታዘበው ሀቅ ነው።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 години тому

    ይመሻል ይነጋል ሃገርም ደምታለች
    ህዝብም በድህነትና በጦርነት ትታመሳለች

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru 9 годин тому +2

    አንተን የመሰለ ታጋይ አድማጭ አጥቶ እነመሳይ ቤት መንጋው ሲንጋጋ ማየት ያሳዝናል።

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 6 годин тому

    አብን ከሞተ ቆየ እኮ..አብንን ከሞተ ለማንሳት ይህ ሁሉ መጋጋጥ..የአማራ ብሔርተኝነት የብሔርተኝነት ትግልን ወደ armed ትግል ቀይሮቷል።

  • @AbSheima
    @AbSheima 8 годин тому

    ፖለቲካ በተረጋጋ አንደበትና በሚዛናዊነት ሲቀርብ እጅግ ይመስጣል።
    ኢትዮጵያ በገዢ ፓርቲዋ በኩል እየሄደችበት ያለው ጉዞ ለፖለቲካ ሰዎች ምን ያክል አስቸጋሪ እንደሚሆን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚታዘበው ሀቅ ነው።