ልጁ ስትታመም ጥሏት የጠፋው አባት ድና ሀብታም መሆኗን ሲሰማ ብር ሊለምናት መጣ | Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  Рік тому +30

    ውድ ቤተሰቦቻችን ይበልጥ እንሰራ ዘንድ በ Super Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn Рік тому +10

    እውነተኛ የኔ ህይወት ታሪክ ነው በልጅኔቴ በጣም ታማሜ በእግሬ መሂድ የምችል ነበርኩኝ በለታት አንድ ቀን ድንገት ታምሜ ብተኛ በዛው እጅ እግሬ መቀሳቀስ አቃተኝ ሽንት ስገራ መቆጣጠር አልችልም ስው ሁሉ ስለቸኝ እንደውም አድጋ የማጠቅም ልጅ ለምን ታሳድጊያለሽ አውጥተሽ ጣያት ብለዋት እናቴ ግን ተስፋ ሳትቆርጥ 4 አመት አክል ከኔጋር ተስቃየች አውን ላይ ያሁሉ አልፎ በጤና እየስራው ለእናቴ ማገልግል ልጅ ሆኞለው አላህምዱሊላህ🙏😥😥😥😥😥

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Рік тому +2

      ታሪክሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን።

  • @NaroBika-q7v
    @NaroBika-q7v Рік тому +20

    ማን እንደ እናት አለ። እናታችሁ አጠገብ የሌላችሁ በፍጥነት ሂዱና እንዴት እንደምትወዳት ንገሯት። ለሁላችን እናት ሰላም እና ጤና ይስጥልን።❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NaroBika-q7v
      @NaroBika-q7v Рік тому +2

      አሜን❤❤❤❤❤

    • @HirutHailu-eq6kf
      @HirutHailu-eq6kf Рік тому +1

      አሜን እህቴ ለሁላችንም እናት ሰላም እና ጤና😍😍❤❤

    • @ssaa-ec3un
      @ssaa-ec3un Рік тому +2

      አሜን እኔም ንፍቅ ብላኛለቻ እናቴ አምና ለገና ብየ ቅርው ዘንድሮም ሶስት ወር ቅርው ልጀ እያለቻኝ ነው እስኪ ያሳካልሺ በሉኝ

    • @NaroBika-q7v
      @NaroBika-q7v Рік тому

      እግዚአብሔር ይርዳsh❤❤❤❤❤❤

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 Рік тому

      አሜን አሜን

  • @wendwosenbarok3742
    @wendwosenbarok3742 Рік тому +17

    ማን ይሁን የኔ የህይወት ታሪኬን የሚተርክልኝ ከምር ይደንቀኛል ወደ ኋላ ሳስበው እራሱ እንዴት ልግለፀው

  • @rozarozena7749
    @rozarozena7749 Рік тому +18

    የሚገርም ነው ህይወት እንዲ ናት ፈጣሪ አሽናፊ ያርገን

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Рік тому +9

    የእግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
    እግዚአብሔር ያልቁርጣት ነፍስ መቸም አትሞትም
    ጥሩ ትምህርት ነዉ
    ተስፋችንን በእግዚአብሔር ላይ ይሀን።

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ

    ምርጥ አሪፍ ትምርት ነዉ አላህ ከትግእስተኞች ያድርገን ተስፋ አለመቆረጥ ያለዉ ጥቅም👍

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +9

    ፈጣሪ ትግስት ብርታት ይስጠን ሁሉም አላፊ ነው መልካም ስራ ሲቀር😢

  • @destata7749
    @destata7749 Рік тому +11

    እግዚአብሔር
    መልካም አባት ነው

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ምልካም ነው እውነት ድቅነው እግዚአብሔር ትምስግን እግዚአብሔርህይ

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Рік тому +12

    ጌታዬ ካንተ እራህመት ተስፋ የሚቆርጡ ሰዎች አታድርገኝ እናቶቻችን ጠብቅልን በልጅነታችን እንደተንከባከቡን በእርጅናቸው ጊዜ የምንጦራቸው እምናዝንላቸው አድርገን

  • @zenebechhaylegiorgis3650
    @zenebechhaylegiorgis3650 Рік тому +2

    በጣምም አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +4

    ጎበዝ እናት ነች አላህ ይባርካት

  • @ArabuuMohaammed
    @ArabuuMohaammed Рік тому +12

    ዋው በጣም ደስ ይላል ምራጥ አሪፍ አስተማሬ ነው

  • @ማርታነኝየተዋህዶፍሬየማር

    አረ ተከታታይ ፊልም ይሰራልን ማነው እኔደ እኔ ይህንን ፎሮግራም ይምወድ በጣም ነው ደስ ይምለሁ❤❤❤❤

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Рік тому +4

      ውድ ቤተሰባችን እኛ እኮ የምንሰራው ፊልም ሳይሆን አጫጭር አስተማሪ ታሪኮችን ነው።

  • @astretilye7435
    @astretilye7435 Рік тому +3

    በጣምአሰተማር ታሪክ እናመሰግናለን

  • @husab29
    @husab29 Рік тому +13

    እናት❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል

  • @zerefamehari7443
    @zerefamehari7443 Рік тому +2

    አሜን እውነት ነው አንድ ፈጣሪን እግዜብሄርን ብቻ ያመነ ምንም ቢሆን ወድቆ ያነሳል እግዜብሄር አይጥልም ያነሳል እንጅ

  • @adoniasgamer7758
    @adoniasgamer7758 Рік тому +8

    በጣም ነዉ የምወድክ በየቀኑ ልቀቅልን

  • @alembirhangirma9712
    @alembirhangirma9712 Рік тому +8

    እንዲህ ያሉ ፅሁፎችን ወይም ታሪኮች ማቅረብ ተገቢ እና አስተማሪ ነገሮች በመሆናቸው በቀጣይም ሰዎች ሁሉን ነገር በትዕግስት እስከመጨረሻው ማየት እና መከታተል ስላለባቸው ከዚህ ነገር በዙ ያማራሉ በዬ አምናለሁ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @zeynebwendmagegnew-hx8xb
    @zeynebwendmagegnew-hx8xb Рік тому +77

    በአላሕ ላይ ተሰፋ መጣልን ከሠው ሣይሆን ተሥፋ በአላሕ ነው

    • @bitanyasisay5979
      @bitanyasisay5979 Рік тому +3

      በአላህ ሳይሆን ተስፋ መጣል በኢየሱስ ላይ ነው ምክንያቱም እርሱ አያሳፍርም

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb Рік тому

      ​@@bitanyasisay5979የአላህ. እረህመትነው. እየሡሥ. ፍጡርነው.

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn Рік тому

      ​@@bitanyasisay5979አይ ልፅፍ ነበር ይቅር በዙሪያዬ መልካም መልካም ክርስቲያኖች ስላሉ

    • @Ekram-dh4jg
      @Ekram-dh4jg Рік тому +3

      ​@@bitanyasisay5979 ማነው ደሞ ይሄ😂😂😂

    • @NosaibaRedwan
      @NosaibaRedwan Рік тому

      ​@@bitanyasisay5979አትለኝም የምርሂነው😅😅😅😅😅

  • @EndeshewTagesse-no6ui
    @EndeshewTagesse-no6ui Рік тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው ግን ጢላ መሄዷ ነዉ እምደብረው አባትነት ማለትኮ ያወቀ ያውቃል አባት እንድህ በዋዛ የሚካድ ነገር አይደለም 🥺❤️❤️❤️ ዳዲ ምንም ብትኪደኝ እወድሃለሁ ❤❤ ኑርልኝ my Dady🎉❤

  • @erilove2048
    @erilove2048 Рік тому +11

    ዋዋ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
    እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ትልቅ
    ትምህርት ነው የሆነኝ 🙏🙏🙏

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Рік тому +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  Рік тому +13

    ሌሎች እንዲዚህ አይነት ቪዲዮዎችን ማየት ከፈለጋችሁ ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው መመልከት ትችላላችሁ! 👇👇👇👇
    ua-cam.com/play/PLfio4Tq-vwwTvTdd28SHR2l5eLpgwQKvz.html

  • @Firdowsahmedahmedkemal
    @Firdowsahmedahmedkemal Рік тому +12

    አተራረክሽ ልዩ ነው😮😊😮😊😮😊

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Рік тому +4

    ለአላህ ምስጋና ይድረሰው እናቷም ወደር የሌላት ጎበዝ ናት ❤🎉

  • @ኑኑየአለህበርያ
    @ኑኑየአለህበርያ Рік тому +1

    ማሻ አሏህ
    አሏህ አክበር
    አሏህ አክበር🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በአሏህ ተሰፈ አትቁረጡ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Рік тому +2

    በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ቀጥሉበት

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ooo my God yeftary emeneta redet yeftary eegent fetary kebr yegebwal beftary sem❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KasiyeMitiku
    @KasiyeMitiku Рік тому +4

    ልዩ ነው

  • @AhmedSaeed-cb6zq
    @AhmedSaeed-cb6zq Рік тому +2

    It is very nice I like it

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 Рік тому +2

    ይሕ በሁሉም። ማሕበረ ሰብ ውስጥ። ያለ ነው።
    ሲሞላ ሲሞለ። ጫዋታችን ሌላ
    ሲጎድል ሲጎድል ገፍቶ። ወደ ገደል

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +5

    ፈጣሪ በሰው እጂ አይጣለን😢

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Рік тому +1

    እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የሄ አረመኔ አባት

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Рік тому +4

    እናመሰግናለን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Рік тому +2

    ትክክል ተስፋ አለመቁረጥ

  • @لمتب
    @لمتب Рік тому +3

    ደስ የሚል ታሪክ ነው 🥰❤wowww

  • @serkalem9227
    @serkalem9227 Рік тому +3

    Amazing love it hod is great I believe in god ❤️❤️❤️❤️

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому

    በጣም ደሰ ይላል እናመሰገናለን አሰተማር ነው❤❤❤❤

  • @MekdesAsrat-d4k
    @MekdesAsrat-d4k 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 swedeshe eko❤❤❤

  • @TemesgeShawel
    @TemesgeShawel Рік тому +6

    መታመን በመዳንያለም እና በድግልህ ማርያም ነው

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 7 місяців тому +1

      መታመን ያለብን የሚያድነንን ቢቸኛ ህያዉ አምላክ ነዉ።ስለ መዳን በይሆናል ግምት ከማዉራት መፅሐፍ ቅዱስ የሚነግረንን መናገር ይሻላል። ማሪያም በእግዚአብሔር ተመርጣ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ጌታን ወልዳለች። ነገር ግን ሰዉ በመሆንዋ በስጋ ሞታ ተቀብራ አጥንቷ በመቃብር ዉስጥ ይገኛል። ነፍሷ ግን ከእነ አብርሃም ጋር በገነት ነች እራስዋን ማዳን ያልቻለችና በህይወት የሌለች ሌላዉን ሰዉ ማዳን አትችልም። የሐ/ሥ ምዕራፍ 4፥12 "መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሌላ ስም በሰማይም በምድርም የለምና" ይላል። ስለዚህ አትሳቱ ፍቅራችሁን በሌላ ግለጡ።

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Рік тому +10

    እማ❤😢ትለያለችኮ

    • @azigaltigray
      @azigaltigray Рік тому +1

      ኣባት ሆኖም ከእናት በላይ ኣለ❤😢

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Рік тому +1

      እውነት ነው

  • @meseratmeserat2057
    @meseratmeserat2057 Рік тому +4

    በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤

  • @HabtamuAgaferi
    @HabtamuAgaferi Рік тому +1

    Kemer betammmm arif tarik new❤❤

  • @got3ch626
    @got3ch626 Рік тому +9

    እምዬ እናቴ 😭😭😭😭😭

  • @MestawotDebali
    @MestawotDebali Рік тому +1

    እጅግ፣ጥሩትምህርት

  • @በለጠአጥሬ
    @በለጠአጥሬ Рік тому +5

    ,በጣሚ የሚገራሚ ኖዉ

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Рік тому +3

    እማዬ ነፍሽን ይማረው

  • @m.179b
    @m.179b Рік тому +1

    ድንቅ ታሪክ በርቱ ።

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 Рік тому +1

    አውነት ነው ብዙ ያስተምራል❤❤❤❤

  • @AbudMaliki
    @AbudMaliki Рік тому

    በአላህ ላይ ተስፋ አለ መቁረጥ ነዉ እኔ ሠዉ ሁሉ እራቀኝ ስራ ፈታሁ በጣም ተቸገርኩኝ ቡዙ ፈተናወቹን አለፍኩኝ አልሀም ዱሊላህ አሁን በስደት የኖሮኩኝ ነዉ😢😢

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Рік тому +1

    Wawe Mame Uare Amzinge ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kongragleshene ❤❤❤❤❤

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Рік тому +2

    መቆየት ደግ ነው መዋልና ማደር
    የአመኑት ይከዳል በማይረባ ነገር
    በቤተ አምልኮ ፍፁም አማኝ መስሎ
    ቆብ ደፍቶ ጠምጥሞ መስቀል አንጠልጥሎ
    እግዚአብሔር አላህ የሱስ..ጂብሪል ብሎ
    ንብረትክን ይወስዳል በስማቸው ምሎ :
    የሚፈራህ ጠፍቶአል ጌታ ሆይ ና ቶሎ:

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z 4 місяці тому

    ygermal abatn endih yhonal🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @EsraelBaby
    @EsraelBaby Рік тому +1

    በጣም ነው የወደኩት

  • @werkeyefaseha4122
    @werkeyefaseha4122 Рік тому +1

    ትክክል፡ነች❤❤❤❤

  • @MimiAdinew-n9x
    @MimiAdinew-n9x Рік тому +1

    እውነት ነው እግዜር የወደቁትን ያነሣል

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Рік тому +9

    ሰላም ውዴ የኔ ተርኪ ነበረ የመስለኝ ጤናኛ ሰላው ሁሉም ይወዱኝ ነበር ከእነቴ ጀምሮ ከረሴ ይበልጥ ለቤተሰቤ ነበረ ከምችለው በለይ እርዳቸው ነበር ግን የአንድ ቀን አደገ ሁሉንም ነገር ቀዬረው በደረሰብኝ የመክነ አደገ ደረሰብኝ አደጋው በጣም ከበድ ነበረና ከወገቤ በተቾ ምንም አይሰራም ከዘ በኋለ ሁሉም ቀስበቀስ ቤተሰቤ ሸሹኝ አውን ምንም የለኝም ሁለም ረቁኝ በቀ ለስምት አመት የዘመድ ያለኸ እያልኩ በአልገዬ ለይ ሆኘ እጠብቃለሁ ብሆንም ተስፋ አልቆረጥኩም

    • @IsraEl-fv8tb
      @IsraEl-fv8tb Рік тому +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው ጌታ ኢየሱስ የሁሉ አባትና አዳኝ ይወድሻል።እርሱ ማንንም አይርቅም ለሰው ልጆች ሁሉ ዋጋ ከፍሎ በመስቀል ላይ ደሙን አፍስሶ ለእኛ ለኀጢአተኞች ሕይወት ሰጥቶናል ።ይሔ ምድር ያልፋል የማያልፈው የዘላለም ሕይወት ነው።አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ይወድሻል ሮሜ 5*8 እግዚአብሔር ስለሚወደን አንድ ልጁን ኢየሱስን ወደዚህ ምድር ልኮ ፍቅሩን ገልፆልናል ኢየሱስ ሞቶልሻል ይወድሻል ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እድሜሽ ይለምልም በጣም በርቺ ፈጣሪ ሁሉ ነገርሽ ነው አይተውሽም አይጥልሽም የደፈርኩሽ ከመሠለሽ በጣም ይቅርታ

    • @taibah5903
      @taibah5903 Рік тому

      አብሽሪየኔዉድአሂንስለዉጥአለሽከአላህተስፋአትቁረጭ ምንአይነትጊዜደረሰብን የመጨከካክንያረቢ ኢሻአላህ ትድኒና እነሱምፀፀትይሆናቸዋል

    • @MasiMan-sd1gu
      @MasiMan-sd1gu Рік тому

      @@IsraEl-fv8tb አመሰግነዋለሁ አይዞሽ መበል አንኳን ይነፎቀኘል

    • @etsgenetadmassu3095
      @etsgenetadmassu3095 Рік тому

      Egzabher mels alew

    • @orthodoxtewahdo5361
      @orthodoxtewahdo5361 Рік тому

      ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ሩህሩህ ነው አንድ ቀን ቁሙህ/ሽ ትሄዳለህ/ሽ አይዞን

  • @ሰአዲነኝየደሴዋ
    @ሰአዲነኝየደሴዋ Рік тому +2

    ድንቅ ታሪክ😢😢😢

  • @tgay5642
    @tgay5642 Рік тому +7

    እደሰዉማ ቢሆን ስቱ ወድቆ በቀረ

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala Рік тому

    ተሥፍ በአላህ አያቆርጥም እናት ሁሌም ትኑር

  • @miser.a16
    @miser.a16 Рік тому +1

    Enat hulem tesfa atkortem. Allways mother is hope

  • @sagasaga8614
    @sagasaga8614 7 місяців тому

    Agarami tariki nwh Enath nurilshi😭😭😭❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @IsrealGebru
    @IsrealGebru Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስን ዬኔም ሕወት ይቀዬራል

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ዀ7ዀ

    አብዛኛዎዎቹን ታሪኮች በእንባ ነዉ የምጨረሳቸዉ😢

  • @rosarosa8236
    @rosarosa8236 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @saadayimam2570
    @saadayimam2570 Рік тому

    ደስ የሚል ታሪክ ነዉ❤

  • @ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ

    ዋው በርቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @melatnigussie3426
    @melatnigussie3426 Рік тому +2

    Dar man move

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому +1

    💚💛❤👍👍በርቺ

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Рік тому

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው ዋውውው

  • @jhonfida3549
    @jhonfida3549 Рік тому

    ይህ የሚኖር ሕይወት ነው

  • @awolehussen
    @awolehussen Рік тому +1

    አይዞንይነጋል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Рік тому +3

    😢ፈጣሪ ትግስትና ተስፋቢስ እንዳታረገኝ አንተጠብቀኝ😢😢❤❤

  • @solomonbiratu6533
    @solomonbiratu6533 Рік тому +1

    Ye enate anjet❤❤❤❤❤❤❤❤❤hulem

  • @mesiqueen3219
    @mesiqueen3219 10 місяців тому

    V. Good

  • @antoleonessa6583
    @antoleonessa6583 Рік тому +1

    Dio c'è lui ogni potente sopra qualsiasi cosa. Grazie dio buono.

  • @MelatYeZeretuLij
    @MelatYeZeretuLij Рік тому +1

    Geramii tarik new

  • @romanzeleke1574
    @romanzeleke1574 Рік тому +1

    Gerami tarik new

  • @fitsumTeshome-li8mw
    @fitsumTeshome-li8mw Рік тому +2

    My mom ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayimanotFikr
    @HayimanotFikr Рік тому +1

    Enate enat betam liyu nat

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 Рік тому +2

    እኔ እውንት❤❤

  • @Lakew-e2t
    @Lakew-e2t Рік тому +4

    የመታተላልፉት ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ ነው ግን ፊልሞቹ በጠቅላላ ሲተላለፉ ተገልብጠው ነው የሚታዩት ለዚህም ሰብታይትሉን ተመልከቱት

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Рік тому +1

      በCopyright ምክንያት ውድ ቤተሰባችን

    • @newalmussa5700
      @newalmussa5700 Рік тому +1

      copy right endyelbchew nw ba lila adlm

  • @zebibajemal7615
    @zebibajemal7615 Рік тому +2

    በጣምልቤነው የነገው

  • @seada5373
    @seada5373 Рік тому +4

    👍👍👍👍

  • @Halimawussen
    @Halimawussen Рік тому +3

    ❤❤❤

  • @SshjSsjh
    @SshjSsjh Рік тому +3

    💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 Рік тому

    እና አባቶች ካሃዲዎች ናችሁ እያላችሁን ነው እርግጠኛነኝ ደራሲዋ ሴት ናት እኛም በተራችን እንደርሳለን ኖ ፕሮብሌማ

  • @SaraSara-jx8gf
    @SaraSara-jx8gf Рік тому +1

    Betam desyelal amesgnalew

  • @lamlamfikadu445
    @lamlamfikadu445 Рік тому +1

    Enem endih nabarku tasfa baalha naw

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому

    አስተማሪታሪክነዉ አድስነኝ ለዚህብትበርቺ

  • @gfeeghgdjj4413
    @gfeeghgdjj4413 Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Nuredim-o8l
    @Nuredim-o8l Рік тому +1

  • @zufankiros8389
    @zufankiros8389 Рік тому +3

    🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому +1

    Wowww tlke tmehrt nw

  • @YoditAdmasu-lf4zh
    @YoditAdmasu-lf4zh Рік тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Рік тому

    ማስተዋሎን ያድለን

  • @f.m.asherekmedia3120
    @f.m.asherekmedia3120 Рік тому +2

    ምንም አልለውም ! ግን ይሄ ፈጣጣ ብቻ ነው የምለው😏😅🤦🏻‍♀️ !!!

  • @ganatmeherat1631
    @ganatmeherat1631 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤