Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አማን 1ኛ ስነ_ምግባርክ የቤተሰብክ እንዲሁም የመምህራኖቻችን (የ80ዎቹ) ውጤት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። አድናቂህ ነኝ !!!!!
ሶል ምርጥ አርቲስታችን በጣምውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤በርታ ይመችህ
አማኑኤል እውነቱን ነው እኔም ሚጠላክ ያለ አይመስለኝም ።ምርጥ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው መድሀኒት አለም የሆነው ክርስቶስ ይርዳክ አሜን።
እጅግ በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች እግዚያብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
Two of my favorite artists... God bless you.
ውይ አማንኜ ዘመን አይሽሬ ስራዎችህ መቸም አይሰለቹም እናመሰግናለን እንወድሀለን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!!!
አማን ከልጅነቱ ጀምሮ መልካም በሆነ ቤተሰብ በምንወዳትና በምናከብራት እናቱ በምወድሽ እንክብካቤ በጨዋ ቤተሰብ በስነምግባር ተኮትኩቶ ያደገ ጥሩ ባህሪና ስነስርዓት ያለው ቤተሰቤ ነው አማንየ እወድዳለሁ ።
ደስ የሚል የማይጠገብ ታሪክ ስለታላላቆች ስለሞያ ክብር ብቻ በጣም የሚገርም ቃለ ምልልስ ነበር ሶል አማኑኤል እናመሰግናለን
አማን ስለኤፍሬም ያልከዉ መቶ በመቶ ትክክል ነዉ።ከድምጽ ጀምሮ ግሬሱ የተለየ ነዉ።አሟልቶ የሰጠዉ ነዉ። አንተም ምርጥ ሰዉ እንደሆንክ ገጽታህ ይመሰክራል።ኑርልን። ሰሌም ፊልሞችህ ይመቹኛል ትችላለህ በርታ
Betam Betam Efershaaaa Neguse new kesu Ebletalewe below kemta Egelwalewe ewgewalewe Efereme tameruuu 4 teweled gena yeshagerale❤❤❤❤❤1
ሰሌ አሪፍ ነው - Keep it up. It is inspired and lively.
በርቱ ሰለሞን አሪፍ ፕሮግራም ነው❤አማኑኤልን ሳየው ፔንዱለም ፊልም ትዝ ይለኛል ❤
Full of knowledge and very humble person
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር አማን በቃ 1ኛ ሰሌ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን❤❤
ሰሌ በጣም እናመሰግናለን እንግዶችህን አክብር በተለይ ስለሙያቸው ሰለሰሩት ብቻ አድማጭ ተመልካችን ማወቅ የምፈልገውን ስለምጠይቅልን በጣም እናመሰግናለን ደስስስስ የሚል ሙያ ሙያ የሚሸት ቆይታእናመሰግናለን ሶል የሆነ ገዜላይ አማን ለ `ዳዊት አለማየሁ ´ የ አመት በዓል ዝግጅት ላይ ቃል ሲገባለት በ T V አይቼው ነበር ለምን እዳለሰራለት ብጠይቀው ጥሩ ነበር በተረፈ ለሀሉም እናመሰግናለን አማን እናመሰግናለን ለሰጠህን ምርጥ ስራዎችህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
ዋውውውው
Like ❤ argulgn yemejemeraye new sayew aberetatugn❤
ማዲዬ ❤ የልቤ ስብራት ሁሌ ስሙ ሲጠራ እባ የሚቀድመኝ አይይ 😢
Sol,አማን እንዳለክ አንተን የማይወድህ የለም ። እኔ ግን በጣም ነው የምወድህ።❤
ሁለታችሁንም አከብራችኋለው ኑሩልን ሶል በርታ❤❤❤።
Very COOKED Aman 👏
ደስ ትላላቹ
Mirt ye wondemamach chewata neber. Enamesegnalen Sol and Amanu.
አማን ምርጥ ሰው ነህ አንድ ነገር ንገርልኝ ሶል በማርያም ይሁንብህ እሺ፡ካስጨነኩህ ይቅርታ አባይ ቲቪ ላይ አንድ ደራሲ ቀርቦ ዋሸው እንዴ ላይ፡የኬኔዲ ዘፈኖች 5 አሉኝ ብሏል በድምፁ የተዘፈኑ እነሱን ቢሰራቸው ደስ ይለኛል በማርያም አሳውቀው።
እንደኔ የኬኔዲ አድናቂ ሰው ይመችህ❤❤❤
ሰሌ እስኪ በውጭ ላለነው ስለልጆች አስተዳደግ የሚያስተምሩን 1-3 ተከታታይ ክፍል አቅርብልን ሁሉንም ፕሮግራምህ ከመፅሀፍት የምታቀርባቸው እወድዋለው በሚዲያ ከማይታበቁ ሰዎች ደሞ ለሀገር በማስተማር በተለያየ ሙያ ያልተወራላቸውን ፈልግ ከትምህርት ከእድሜ የሚያስተምሩ አሉ እባክህ
ከባድ ሰው ❤❤❤❤
Muhe interview tederagiwu siyawera bemehal awo,ehh, uhhh yemilew demtse yirebeshal
Telk engda betsm desyilal. Thanks both S &Am
እኔ እራሴ በጣም ነዉ የምወድህ❤❤❤
🙏🙏🙏 አርቲስት ሰለሞን ሙሄ! ምግባርህ ለኢትዮጵያዊነት ያለህ Value ሁሉ ያስደምመኛል። አክብሮቴ ብርቱ ነው! የሙዚቃውን ሰው አማንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
Amanuel..Your Tizeta album abd Abebayehush among the best 🎉
Akerarebhen sewedew sole, endew hulu rekash bemeselebet gize kibrun yetebek program new eyeserahelen yalew ❤❤❤❤
ሶል እወንወድሀለን
አመሰግናለሁ ለምታቀርባቸው መልካም ሰወች
ሁለታችሁንም ያፈራ ቤተሰብ ያሳደጉ እናቶች የተባረኩ ይሁኑ የሞቱም ካሉ ነፍሳቸውንም በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም በጣም መውደድ ብቻ አደለም አከብራችጏለሁ ተባረኩ አትቀየሩ እባካችሁ🙏
Gobez artist keep it up
Great interview
ሶል ጥሩ አጠያየቅ ነው ግን ማንበብ እንዳትረሳ በሳል የሆነ ፕሮግራም ለማዘጋጀት
I can b a witness about ephrem tamiru karisma.And i see how u treat him
አማን ምርጥ ሰብእና ነው ያለው
አማኑኤል ይልማ ቀጥል ጎበዝ በርታ ❤❤❤
አማንዬ ጀግና ደራሲ ነው
Wow be gugut alek wow❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
astemari hasab new aman arif sew
ሀይ ሰሌ በጣም ይመቸኛል የምታቀርባቸው ሰዎች ታቃለህ ኢንተርቪውን ለማድመጥ በጣም እቸኩላለሁ አትጥፋ
ሰልዬ በርታ ከጎንክ ነን❤
የድሮ ፍቅረኛዬ አማንን በጣም ትወደው ነበር እና በጣም ያበሣጨኝ ነበር.......እና ሳየው እሷን ነው ሚያስታውሰኝ....❤❤❤
His cute 😍
Lol
ሀሀሀሀ አንተ ብቻ አደለህም ሴቶች ሁሉ በሱ ብድር ሌላ ወንድ ጠልተው አብደው ነበር ወንዶች ደሞ አሚኖን ጠልተውት ይገርማን ነበር ወይ ጊዜ አሁን ተረጋግቶ የልጆች አባት ነው የደብረ ዘይት ልጅ ውብ አረገችው አዲስ አበባወች ሲጃጃሉ በጫትና ሺሻ
😂
እንኩዋን አባረርካት ...ሄዳም እስካሁን ታስታውሳለህ አብራህ ሆና ቢሆን እስከ ዛሬ አብደህ ነበር...😜
what is the benefits of taking each and every individuals say questions by artist tebyea ,but Aman is good talk by his creativity , although; the question is unnecessary
ሶልዬ ክበርልኝ።
ere ke epheram gas eniem behoniku
እማን የበሰልክ ነህ በርታ
He was my crush Amanye❤
ገረመው አሠፋ የት ጠፋፋፋፋ
Ere sewoch lakabedema ayhon zendro eyalu rasachew eyakabedu new , teddy maerg yelelew
ወንዶች ትዳር ያላችሁም የሌላችሁም አማንን ምሳሌ ብታደርጉት ስለእውነት ታተርፉበታላቹ !!!!!!
❤❤❤
Yehone bota lay sele Gildon Astawesegn
ሶል የምር አማኒ እውነቱን ነው ሰው ይወድሀል ሰለሞን ሙሄ እና ታሪኩ ባባ ነፍስ ይማር ሌጀንድ አክተር ናቺሁ
“Cheap is expensive “
❤🥰😍
ሰሌ አማን ሶፋው አልተመቸውም እኮ ‼️ ✌️
ቴዲ በጣም ታታሪ ሰው ነው ስራ ላይ
👏👏👏👏
❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤
ታድለሀል
🙏🙏🙏🙏🙏🎻🎻🎻🎻🎻
Aman bale yekasanches lej new demo krar ymetale yegeremen demo semu Menassie new
Ere friend yemadingo mot ende 2pac lemin ayweraletim?2pac melata tiru programme new
zefenus?
ችግሩኮ መጀመሪያ ክሊፑን ሰርተውት ነው ለዚች ክሊፕ የምትሆን ግጥምና ዜማ ፈልጉልን የሚሉት
First comment
እ እ አታብዛ ሶ ሎ ሞ ን😂
MP I'm😊
Aman yilma የዝምታ ሰዉ አክብሮት ይድረስህ
ሰሌ እንተርቪው ስታረግ እ እ እ እ ይረብሻል
አማኒ የማያረጀዉ ነገርስ 😂 😂😂
ድምፃዊ ቢሆን ብዬ የሚመኘውከአማኑኤል ጋር መስራት
ምንድን ነው እሚለው የቴዲን ሸመንደፍርን ኤልያስ ነው የሰራው የገረመውንም album ኤልያስ ነው ምነው እኔ ነኝ አልክ እንደዚ ራስክን አትቆልል ስራህ እኮ በቂ ነው ይህን ያክል አትሂድ
አንተ እራሱ እራስህን ቆለልክ አትቸኩል ሸመንደፈርን አላለም ያለው ዘለስኛውን "እስላም ክርቲያኑ ገጠመ ጦማቸው ወደ አምላክ ለመሄድ ቀጠሮ እንዳላቸው አምላክ ይሄን አይቶ ምነው በሰማቸው የመቻቻል ነበር ጥንትም ትዳራቸው" ሚለውን ነው እና ደሞ ለገረመው አልሰራለትም እያልከን ነው ያለኸው ? 😂😂😂😂😂
Ohh srry
አማን ትንሽ ሰከስክ አላቅም
ጊልዶ ካሳ ለምን ትዝ አለኝ? 🤣
AMAN BENATH MEMHR HUN YEHONE COLLAGE MN AYINET APOSTO YEWENE MUSICAN MEREDAT AQM AYAWUGN YEMR
እንደ ወይን ነው ለማለት ቢከብድም ዘፈን ስሜት ነው ሰለሰራህው ብቻ ቢሆን ጨዋታህ አሪፍ ነው ብዙ ሚስቱ ሰዎች ይኖራሉ ስለዚህ ባላፊነት እናውራ. ግን ለምን ጠፋህ አንተ???? አሁን ስትሰራ እና ይህም?
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ሰሌ በመሀል እህ የምትለው በዝቶ ለቅሶ ቤት ሄደህ የምታጽናና ነው የምትመስለው
አማን ሴቶቹ በየ ጫት ቤቱ አሳብዶ አሳብዶ መጨረሻ አገባሁ አለ በጣም አቀዋለሁ
አማን እባክህ ስቲድዮውን ማንም የሚመጣበት የሚሰራበት አታድርገው ከድሮዎቹ ጋር ስራ አሁንስ ዘፋኝም ዘፈንም ግጥምም ገጣሚማ የለም
እረ ሁሉም አርቲስት ዩቱበር ሆኖ አለቀ እኮ ወይ ጉድ
እና ብቃቱ ስላላቸው ነዋ አይ የኛ ሰው ከቻልክ አንተም ሞክር
ወጣቶቹ? ቴዲ፣ጎሳዬ፣ግርምሽ፣ ሸዋንዳኝ .....
ሶሎ ኣኣ ህምህም ማለት ኣበዛክ ምነው ጸጥ ብለህ ብታዳምጥ
አማን ሙሉ Album የሰራው ሙዚቃ የማንን ነው??
Teddy capacity very far from Ethiopians artist & musicians
Unless kalteshkaku they don’t think they can interview 🙏🏽
የዚህ ልጅ ጉራ አፍኖ ሊገለን ነው
Garbage 😂
🟢🟡🔴Much better than dump " seifu show"👌
❤❤❤❤
አማን 1ኛ ስነ_ምግባርክ የቤተሰብክ እንዲሁም የመምህራኖቻችን (የ80ዎቹ) ውጤት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል። አድናቂህ ነኝ !!!!!
ሶል ምርጥ አርቲስታችን በጣምውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤በርታ ይመችህ
አማኑኤል እውነቱን ነው እኔም ሚጠላክ ያለ አይመስለኝም ።
ምርጥ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው መድሀኒት አለም የሆነው ክርስቶስ ይርዳክ አሜን።
እጅግ በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች እግዚያብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
Two of my favorite artists... God bless you.
ውይ አማንኜ ዘመን አይሽሬ ስራዎችህ መቸም አይሰለቹም እናመሰግናለን እንወድሀለን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!!!
አማን ከልጅነቱ ጀምሮ መልካም በሆነ ቤተሰብ በምንወዳትና በምናከብራት እናቱ በምወድሽ እንክብካቤ በጨዋ ቤተሰብ በስነምግባር ተኮትኩቶ ያደገ ጥሩ ባህሪና ስነስርዓት ያለው ቤተሰቤ ነው አማንየ እወድዳለሁ ።
ደስ የሚል የማይጠገብ ታሪክ ስለታላላቆች ስለሞያ ክብር ብቻ በጣም የሚገርም ቃለ ምልልስ ነበር ሶል አማኑኤል እናመሰግናለን
አማን ስለኤፍሬም ያልከዉ መቶ በመቶ ትክክል ነዉ።ከድምጽ ጀምሮ ግሬሱ የተለየ ነዉ።አሟልቶ የሰጠዉ ነዉ። አንተም ምርጥ ሰዉ እንደሆንክ ገጽታህ ይመሰክራል።ኑርልን። ሰሌም ፊልሞችህ ይመቹኛል ትችላለህ በርታ
Betam Betam Efershaaaa Neguse new kesu Ebletalewe below kemta Egelwalewe ewgewalewe Efereme tameruuu 4 teweled gena yeshagerale❤❤❤❤❤1
ሰሌ አሪፍ ነው - Keep it up. It is inspired and lively.
በርቱ ሰለሞን አሪፍ ፕሮግራም ነው❤
አማኑኤልን ሳየው ፔንዱለም ፊልም ትዝ ይለኛል ❤
Full of knowledge and very humble person
በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር አማን በቃ 1ኛ
ሰሌ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን❤❤
ሰሌ በጣም እናመሰግናለን እንግዶችህን አክብር በተለይ ስለሙያቸው ሰለሰሩት ብቻ አድማጭ ተመልካችን
ማወቅ የምፈልገውን ስለምጠይቅልን በጣም እናመሰግናለን ደስስስስ የሚል ሙያ ሙያ የሚሸት ቆይታእናመሰግናለን
ሶል የሆነ ገዜላይ አማን ለ `ዳዊት አለማየሁ ´ የ አመት በዓል ዝግጅት ላይ ቃል ሲገባለት በ T V አይቼው ነበር ለምን እዳለሰራለት ብጠይቀው ጥሩ ነበር በተረፈ ለሀሉም እናመሰግናለን
አማን እናመሰግናለን ለሰጠህን ምርጥ ስራዎችህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
ዋውውውው
Like ❤ argulgn yemejemeraye new sayew aberetatugn❤
ማዲዬ ❤ የልቤ ስብራት ሁሌ ስሙ ሲጠራ እባ የሚቀድመኝ አይይ 😢
Sol,አማን እንዳለክ አንተን የማይወድህ የለም ። እኔ ግን በጣም ነው የምወድህ።❤
ሁለታችሁንም አከብራችኋለው ኑሩልን ሶል በርታ❤❤❤።
Very COOKED Aman 👏
ደስ ትላላቹ
Mirt ye wondemamach chewata neber. Enamesegnalen Sol and Amanu.
አማን ምርጥ ሰው ነህ አንድ ነገር ንገርልኝ ሶል በማርያም ይሁንብህ እሺ፡ካስጨነኩህ ይቅርታ አባይ ቲቪ ላይ አንድ ደራሲ ቀርቦ ዋሸው እንዴ ላይ፡የኬኔዲ ዘፈኖች 5 አሉኝ ብሏል በድምፁ የተዘፈኑ እነሱን ቢሰራቸው ደስ ይለኛል በማርያም አሳውቀው።
እንደኔ የኬኔዲ አድናቂ ሰው ይመችህ❤❤❤
ሰሌ እስኪ በውጭ ላለነው ስለልጆች አስተዳደግ የሚያስተምሩን 1-3 ተከታታይ ክፍል አቅርብልን ሁሉንም ፕሮግራምህ ከመፅሀፍት የምታቀርባቸው እወድዋለው በሚዲያ ከማይታበቁ ሰዎች ደሞ ለሀገር በማስተማር በተለያየ ሙያ ያልተወራላቸውን ፈልግ ከትምህርት ከእድሜ የሚያስተምሩ አሉ እባክህ
ከባድ ሰው ❤❤❤❤
Muhe interview tederagiwu siyawera bemehal awo,ehh, uhhh yemilew demtse yirebeshal
Telk engda betsm desyilal. Thanks both S &Am
እኔ እራሴ በጣም ነዉ የምወድህ❤❤❤
🙏🙏🙏 አርቲስት ሰለሞን ሙሄ! ምግባርህ ለኢትዮጵያዊነት ያለህ Value ሁሉ ያስደምመኛል። አክብሮቴ ብርቱ ነው! የሙዚቃውን ሰው አማንን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
Amanuel..Your Tizeta album abd Abebayehush among the best 🎉
Akerarebhen sewedew sole, endew hulu rekash bemeselebet gize kibrun yetebek program new eyeserahelen yalew ❤❤❤❤
ሶል እወንወድሀለን
አመሰግናለሁ ለምታቀርባቸው መልካም ሰወች
ሁለታችሁንም ያፈራ ቤተሰብ ያሳደጉ እናቶች የተባረኩ ይሁኑ የሞቱም ካሉ ነፍሳቸውንም በአፀደ ገነት ያኑረው በጣም በጣም መውደድ ብቻ አደለም አከብራችጏለሁ ተባረኩ አትቀየሩ እባካችሁ🙏
Gobez artist keep it up
Great interview
ሶል ጥሩ አጠያየቅ ነው
ግን ማንበብ እንዳትረሳ በሳል የሆነ ፕሮግራም ለማዘጋጀት
I can b a witness about ephrem tamiru karisma.
And i see how u treat him
አማን ምርጥ ሰብእና ነው ያለው
አማኑኤል ይልማ ቀጥል ጎበዝ በርታ ❤❤❤
አማንዬ ጀግና ደራሲ ነው
Wow be gugut alek wow❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
astemari hasab new aman arif sew
ሀይ ሰሌ በጣም ይመቸኛል የምታቀርባቸው ሰዎች ታቃለህ ኢንተርቪውን ለማድመጥ በጣም እቸኩላለሁ አትጥፋ
ሰልዬ በርታ ከጎንክ ነን❤
የድሮ ፍቅረኛዬ አማንን በጣም ትወደው ነበር እና በጣም ያበሣጨኝ ነበር.......እና ሳየው እሷን ነው ሚያስታውሰኝ....❤❤❤
His cute 😍
Lol
ሀሀሀሀ አንተ ብቻ አደለህም ሴቶች ሁሉ በሱ ብድር ሌላ ወንድ ጠልተው አብደው ነበር ወንዶች ደሞ አሚኖን ጠልተውት ይገርማን ነበር ወይ ጊዜ አሁን ተረጋግቶ የልጆች አባት ነው የደብረ ዘይት ልጅ ውብ አረገችው አዲስ አበባወች ሲጃጃሉ በጫትና ሺሻ
😂
እንኩዋን አባረርካት ...ሄዳም እስካሁን ታስታውሳለህ አብራህ ሆና ቢሆን እስከ ዛሬ አብደህ ነበር...😜
what is the benefits of taking each and every individuals say questions by artist tebyea ,but Aman is good talk by his creativity , although; the
question is unnecessary
ሶልዬ ክበርልኝ።
ere ke epheram gas eniem behoniku
እማን የበሰልክ ነህ በርታ
He was my crush Amanye❤
ገረመው አሠፋ የት ጠፋፋፋፋ
Ere sewoch lakabedema ayhon zendro eyalu rasachew eyakabedu new , teddy maerg yelelew
ወንዶች ትዳር ያላችሁም የሌላችሁም አማንን ምሳሌ ብታደርጉት ስለእውነት ታተርፉበታላቹ !!!!!!
❤❤❤
Yehone bota lay sele Gildon Astawesegn
ሶል የምር አማኒ እውነቱን ነው ሰው ይወድሀል ሰለሞን ሙሄ እና ታሪኩ ባባ ነፍስ ይማር ሌጀንድ አክተር ናቺሁ
“Cheap is expensive “
❤🥰😍
ሰሌ አማን ሶፋው አልተመቸውም እኮ ‼️ ✌️
ቴዲ በጣም ታታሪ ሰው ነው ስራ ላይ
👏👏👏👏
❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤
ታድለሀል
🙏🙏🙏🙏🙏🎻🎻🎻🎻🎻
Aman bale yekasanches lej new demo krar ymetale yegeremen demo semu Menassie new
Ere friend yemadingo mot ende 2pac lemin ayweraletim?2pac melata tiru programme new
zefenus?
ችግሩኮ መጀመሪያ ክሊፑን ሰርተውት ነው ለዚች ክሊፕ የምትሆን ግጥምና ዜማ ፈልጉልን የሚሉት
First comment
እ እ አታብዛ ሶ ሎ ሞ ን😂
M
P I'm😊
Aman yilma የዝምታ ሰዉ አክብሮት ይድረስህ
ሰሌ እንተርቪው ስታረግ እ እ እ እ ይረብሻል
አማኒ የማያረጀዉ ነገርስ 😂 😂😂
ድምፃዊ ቢሆን ብዬ የሚመኘው
ከአማኑኤል ጋር መስራት
ምንድን ነው እሚለው የቴዲን ሸመንደፍርን ኤልያስ ነው የሰራው የገረመውንም album ኤልያስ ነው ምነው እኔ ነኝ አልክ እንደዚ ራስክን አትቆልል ስራህ እኮ በቂ ነው ይህን ያክል አትሂድ
አንተ እራሱ እራስህን ቆለልክ አትቸኩል ሸመንደፈርን አላለም ያለው ዘለስኛውን "እስላም ክርቲያኑ ገጠመ ጦማቸው ወደ አምላክ ለመሄድ ቀጠሮ እንዳላቸው አምላክ ይሄን አይቶ ምነው በሰማቸው የመቻቻል ነበር ጥንትም ትዳራቸው" ሚለውን ነው እና ደሞ ለገረመው አልሰራለትም እያልከን ነው ያለኸው ? 😂😂😂😂😂
Ohh srry
አማን ትንሽ ሰከስክ አላቅም
ጊልዶ ካሳ ለምን ትዝ አለኝ? 🤣
AMAN BENATH MEMHR HUN YEHONE COLLAGE MN AYINET APOSTO YEWENE MUSICAN MEREDAT AQM AYAWUGN YEMR
እንደ ወይን ነው ለማለት ቢከብድም ዘፈን ስሜት ነው ሰለሰራህው ብቻ ቢሆን ጨዋታህ አሪፍ ነው ብዙ ሚስቱ ሰዎች ይኖራሉ ስለዚህ ባላፊነት እናውራ. ግን ለምን ጠፋህ አንተ???? አሁን ስትሰራ እና ይህም?
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ሰሌ በመሀል እህ የምትለው በዝቶ ለቅሶ ቤት ሄደህ የምታጽናና ነው የምትመስለው
አማን ሴቶቹ በየ ጫት ቤቱ አሳብዶ አሳብዶ መጨረሻ አገባሁ አለ በጣም አቀዋለሁ
አማን እባክህ ስቲድዮውን ማንም የሚመጣበት የሚሰራበት አታድርገው ከድሮዎቹ ጋር ስራ አሁንስ ዘፋኝም ዘፈንም ግጥምም ገጣሚማ የለም
እረ ሁሉም አርቲስት ዩቱበር ሆኖ አለቀ እኮ ወይ ጉድ
እና ብቃቱ ስላላቸው ነዋ አይ የኛ ሰው ከቻልክ አንተም ሞክር
ወጣቶቹ? ቴዲ፣ጎሳዬ፣ግርምሽ፣ ሸዋንዳኝ .....
ሶሎ ኣኣ ህምህም ማለት ኣበዛክ ምነው ጸጥ ብለህ ብታዳምጥ
አማን ሙሉ Album የሰራው ሙዚቃ የማንን ነው??
Teddy capacity very far from Ethiopians artist & musicians
Unless kalteshkaku they don’t think they can interview 🙏🏽
የዚህ ልጅ ጉራ አፍኖ ሊገለን ነው
Garbage 😂
🟢🟡🔴
Much better than dump
" seifu show"👌
❤❤❤
❤❤❤❤