Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሂዬ እውነት ከውበትሽ በላይ ሰነምግባርሽ እውነት ከቃል በላይ ነሽ እሽ ምን ልርዳክ ብለሽ ስትበረከኪ እባዬ ነው የመጣው ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ነሽ ኣቦ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
Ohhh
በዚህ ኮሜንት እኔም ተስማምቻለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም
እኔ አለቅሱኩ እፍፍፍ
😭😭😭😭
የኔ እናት ስታዛዝን 😭😭😭😭😭😭 እግርህ ቢቀጥን እንደ ማሂ ያለች ሚስቴ አታገኝም 😭😭 ዉበት Plus ስነ ምግባር 😍😍😍
የሀገሬ ልጆች ስወደችሁ በቅንነትሰብስክረይብ አርጉኝ
Betam engy mahya sewdesh eko
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ማሂኮ ዉበትም ስነምግባርም ጥንካሬንም አስተካክሎ የሰጠሽ ዉብ ነሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ዘይነብ የኔቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው😭💔
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
በራሳችሁ አለም ውስጥ የምትኖሩ ጥንዶች ከሁሉም የፀዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ይሁን ዉዶች
ወይኔ ምሰኪን ሰታሳዝን ወላሂ በሰላም ውለጅ አተም እደዚህ አታድርጋት 😢😢💚
የምር አብሬሽ አለቀስኩ በሠላም ትገላግልሽ እመቤቴ
ከሚዲያ ተጠቃሚዎች አንደኛ MAHI&KID ስራታቹ ሰው ላይ አደርሱ በአጠቃላይ ሁሉ ነገራቹ ደስ ይላል ኤቫና ደሞ የኔ ጣፋጭ ከልጆች ሁሉ ትለያለች ለነገሩ የሁለት ምርጥ ጥንዶች ልጅ አደለች!!!❤❤❤
ማሂ ሥወድሽ
@@tegestnegash947 ደምሪኝውዴ
እኔም እንደማሂ አርግዣለሁ እመቤቴ በሠላም ትገላግለኝ
😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
አላህ በሰላም ይገልግልሺ
እመብርሃን አዛኝቷ ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ 😘🥰
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@@elhammohammed1486 ደምሪኝውዴ
በጣም በስርአት ያደገች ልጅ ናት ማሂ✊
በጣም የተከበረች ነት ! እሱ ኣይሁን እንጂ ጉረኛ ቆሻሻ
@@abititube6919 ሌባ ምናገባሽ
@@redblutens9341 ተገልበጢ
ማሂዬ የኔ እናት ምርጥ ሚስት አለች ኪዲ ተንከባከባት እውነት 1ኛ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ በብዙ በፍቅር ኑሩልን❤
ማሒየ ትግስትሽ ይለያል ትልቅ ሴት ነሽ አስተዋይ የምር ፍቅር ያሸንፍል 😍😍🙏
የማሂ ስራት በጣም ደስ ይላል ማነው እንደኔ የማሂ ስነ-ስርአት የሚመቸው
Eni
እኔ
@@enat5573 ደምሪኝውዴ
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
@@fatumawase እንደመር
ማሂ የሴቶች አለቃ በጣም ጎበዝ ምርጥ ሴት ቡዙ ትዳሮች የሚፈርሰው ባለመሸናፍ ነው አንቺ ትዳርሽን ለማዳን ያሳየሽው ነገር ለብዙዎች ምሳሌ ነው ከምር አንደኛ 😘😘😘😘😘😘😘
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ጨዋ ሚስት ነሽ! እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ!!!
_ማሂዬ ምርጥ ሴት ነሽ በእውነት ምን ልርዳህ እሽ ብለሽ መንበርከክሽ ሌሊትም እንደዜ ሲመጣ እሪ ብለሽ አለመቀወጥሽ በእውነት ለትዳርሽ ምን ያክል ታታሪ እንደሆንሽ ያሳያል አንዳንድ ሴቶች አለን ባሎች አምሽተው እንኳ ሲመጡ የምንጨቃጨቅ ከዚህም አልፎ የሚደባደብም አይጠፋ የእውነት ካንች ብዙ ተምሪያለሁ👍_
ማሂ ቆንጆ አንጀቴን ነው የበለሽው መልካም ሴት ለባሎ ዘዉድናት ኪድ ጠብቃት❤❤❤❤❤
ፕራክ ይበቃታል ነፍሰጡር ነች 💔💔❤️
አዎ የምር በጣም ከባድ ነዉ ለሷ 🥲
tkakall👍👍
አዎ በጣም አሳዘነችኝ ስታለቅስ
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍
@@zdfamily9439 እሽ እኔንም አድርጊኝ
ወይኔ ትዳራን ለማዳይ ያላት ብቃት በጣም አድናቃዋ ነኝ የምር ጎበዝ ናት ሰላም ጤና ደስታ ፈጣሪ ይስጣችዉ
በጣም ምርጥ ልጅ ነች ትዳሯን በጣም ነው ምታከበርረው ምትወደው ሌላ ሴት ብትሆን ጥርግ በል የራስህ ጉዳይ ነው ምትለው
ወይኔ በሩ እንዴት እንደ ሳቃኝ ጮኸ አያውቅም አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
ደምሪኝ የኔውድ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ትበላሁ ትበላሁ
@@zdmaktube1151 እሽ ነይ እንዘመድ
🤣🤣🤣
በሳቅ የለሁን
ግን ሁሌ እንዲህ ሲፈጠር ፕራንክ ይሆናል ብለው እማይጠራጠሩት ለምን ነው እኔጃ ወይንም ያው ቢዝነስ ስለሆነ እዬተወኑት ይሆን እላለው አንዳዴ በተደጋጋሚ ፕራንክ ላይ ሲያለቅሱ እውነት ሲያስመስሉት እኔጃ ብቻ መጠርጠር ግድ ይላል ያም ሆነ ይህ በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ ምርጦች ማሂዬ 😍😘😘የኔ ምስኪን ታሳዝነኛለች😭😭😭 ኡፉ አስለቀሳት እርግዝናሽ ደግሞ ሲያምር እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 👏👏👏💔
ትክክል
ስታምሩ 🥰ደሞ እርጉዝ ሁና እደዚህ አታስደንግጣአት ልጁ ያለ ቀኑ ይወለዳል ዋ 😂😂😀😀😂
ማሂ ና ኪድ ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ጥዶች❤️
የፍቅር ከተና በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው 💔😭
@@yefkrbiteseb5534 እሺ
በርገዝናሳአትእድዝህአታርገጠሮአድለም
ትልቅ ትምህርት ነው ማሂ ምርጥ ሚስት ነሽ አሉ አይደል እንዴ ባላቸውን በማያውቀው ነገር ጠርጥረው ሚጨቀጭቁት አንቺ ግን ትለያለሽጭራሽ እኮ ምን ልርዳክ አልሽው ያውም ተበርክክከሽ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ የሰጠችኝ
ሰላም በቅንነት ቤተሰብ
ወላሂ በጣም ት/ት ወሰድኩ እኔ ብሆን ባለው ነገር ጣውላም ይሁን ወንበር አናቱን ነበር የምለው😂😂😂😂😂
ማሒን አለማድነቅ አልችልም ማርያምን ወጭ ቆይቶ መጥቶ በዝምታ የምታልፍ እሴት ተንበርክካ ምን ልርዳክ የምትል ሆሆሆ በሰላም ተገላገይ እማ ወፍ ሣይሰማሽ 🥰🥰🥰
ማሂ ስርአትሽ ሲያምር ኪድም በስርአት በቤየተሰብ ነው ያደጋችሁት ስታምሩው አላህ ከጤናና ከፍ ቅር ጋር ረጅም እድሜየ ይስጣችሁ
ውይ ስታሳዝን ማሂ በጣም የዋህ ነች ስርአቷ እንዴት ደስ ይላል
ኪድ እደዚህ አይነት ብራክ አይሰራም አስለቀስካትኮ ማሂ የኒ ቆጆ እመብርሀን ትጠብቅስ ❤️❤️❤️
ማሂየ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤️❤️ እና መልክዐ ሩፋኤል ካለሽ ጥዋት ጥዋት ድገሚ ምጥሽን ይቀልልሻል በማህፀን የተሾመ ቅዱስ መልአክ ነው 🥰🥰🥰🥰
ጥሩ ዘበኛ በር አላቹሁ ክክክክ ማሂዬ አንቺም አነድ ቀን አስለቅሽው ምርጥ ምስት ነሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
ማሂ የእኔ አስተዋይ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ
እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን እከታተላችኃሁ ማሂ ምርጥ ሚስት ወላሂ
ድንግል ማርያም በስላም ታገላግልሽ እህቴ ስታምሩ ሺ አመት ኑሩ
እባክህ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርግልን። ማሂ በሰላም ተገላገይ ውይ ፕራክ ሲለካ በእናንተ ነው ትችላላችሁ
@አሚነት ይቱብ ok
ወላሂ አለቀስኩኝ የኔማር ምልርዳህ ያውም ልጁን በሆድሽ ይዘሽ በጣም አስተዋይ ነሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ያረብ
ከኢቱበር ሁሉ የምወዳችሁ እናተን እና ሩታዬን አብሪሺዬን ነው ❤❤❤
የወጣት ስኬታማነታችሁ ያስደስተኛል ከዚህ በላይ ይሳካላችሁ
እኔ ያሳቀኝ በሩን ስትዘጋ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አፈር ብላ ስትል በሳቅ የለሁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
በጣም 😂😂😂ደሞ ጩሆ አያቅም እኮ ሲል 😂😂
@@rehanarichosox4584 አረ ተይኝማ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂
ማሂ እመ አምላክ በሰላም ትጠብቅሽ በጣም ነዉ የምወደቹ💑
አሺ አንቺም dwmiriny
የበሩ ነገርስ 😂😂ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹ በርቱ
Wawa fiqerochu dasi yelali marochi
እኔ በጣም ከሚወዷችሁ እና ከሚያደቋችሁ ተከታዮች አንዷ ነኝ ግን በዚህን ሰአት ፕራክ ይቅርባችሁ በተለይ ድንጋጤ ለእርጉዝ ከባድ ነው ይባላል በተረፈ እወዳችኋለሁ ምርጦችዬ 👍👍👍👍
ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍😍
የኔ ውድ ማሂ ስወድሽ ወይኔ ትክክለኛ ሚስት ነች.... ትክክለኛ እናት ነሽ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን!!
ምን አይነት እድለኛ ነህ ማሂ የዋህ ሳቂታ ቆንጆ ሁሉንም ያማላች ሴት ታድለህ ግን እቅፍ አድርገህ አትስማትም አታቀብጣትም እውነት እድለኛ ነህ ተንከባከባት
በትክክል ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው በቅንንት 💔😭
የኔም ጥያቄ ነው
Beteme wb eko nate hulu negero
እሷም እድለኛ ናት ትእግስተኛ ለቤቱ ታማኝ ምርጥ ወንድ ብዬዋለሁ ኪድ
ፕራካችሁ ቢናፍቀኝም ግን አሁን ሰአቱ አይደለም ሀራም ማሂየ የምር ጎበዝ የሴት ተምሳሌት ነሽ
የኔቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው 😭💔
በራክምኖይናፈቃለ።እንሱናችውጀብርክአላይም
እንደማመር ውዴ
የእዉነት ምረጥ ሚሰት የኔ ፀባየ ሰናይ 👍👍👍😘❤❤ ጎበዝ ትዳር ፍተናዉ ብዙ ነው 😘😘
ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
የኔ ቆንጆ እኔ ልደንግጥልሽ እርጉዝ ሴት ሲጀመር እንዲህ ነደንገጥ የለባትም ፅንሱም ላይ እሷም ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ተጠንቀቁ ብዙ አይነት ፕራን አለ ደስታን የሚፈጥርላትን ማረግ ከዛ ውሸት ብትላት ምንም አይመስላትም ማሒ ግን ከልብሽ ሰው ነሽ ፍቅር እስከ መቃብር ይመለከትሻል የኔ ምርጥ በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ♥♥♥
ወይኔ ጉዴ ፈላ አለ ኪድ 🤣🤣🤣ያንተ ጉድ ብቻ አይደለም የፈላው አንተን እያየሁ ስስቅ የጣድኩት ወተት ፈሰሰ 😰🤣🤣🤣🤣🤣
😆😆😆😆😆
ያችዉም የጉድ ነዉ የኔ ዉድ አሳቅሽኝኮ ክክክክክክክክ
እኔ ራሱ በሩ ሢጮህ ተሳቃቄ ልሞት😂😂😂😂
ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
እባክህ እባክህ አታስለቅሳት ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥😥
ማሒ ኬድ ብራክ ብሎ ዝም ነው ሥወዳችሁ ሁለት ቆንጆወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ተዋት በማርያም አታሰጨንቃት የኔ የዋህ♥️
የኔ ምስክን እነኔም አስለቀስሽኝኮ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችው 😍😍
ኪድ እርጉዝ አታስጨንቅ ዉስጧ ያለዉ ህፃን ይጨነቃል እስክትወልድ ፕራንክ አታርጋት በናትህ በተረፈዉ♥️
በሩ ጭሆ አያቅም እኮ አላለም😂😂😂😂🥰
የምር በሳቅ ነው የገደለኝ
@@mrhffuug7691 እኔ ራሡ 😂😂😂
😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@mrhffuug7691 ደምሪኝ
እኔስ በስንቱ ላልቅስ እፍፍፍ😭😭😭ማሂዬ አስለቀስሽኝ😭የእኔ እናት ከምር ሚስት ነሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ💗💗🎚
አረ በተሰቀለው እንደዚህ አይነቱን ፕራንክ ይቅርባችሁ ልጆቼ እሷ ስትደነግጥ ጥሩ አይደለም ምን እንደሚፈጠር ...ቅስበታዊ ስለሆነ ልጄ እማትመልሱት ነገር ሊመጣ ይችላል 😔 ልጆቼ ተውት ይቅር ሌሎቹም ተዉ ይቅር ...🙏 መደንገጥና ማሳዘንም ....ግን ደስ የምትሉ ናችሁ ....
ማሂየ የኔ አስተዋይ ዉበት ከፀባይጋ አደኛ እኮነሽ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
Mahi is very kind person and a great wife! Love you guys ❤️
ማሂዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፠ፕራክማ እናንተ ስሩት ከምር👏👏👏👏
እንኴን ለመቤታችን ለጉስቌም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረስምችሁ ስደታችንን በስደቷ ትባርክልን አገራችንን ሰላም ያውርድልን አሜን ። በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ እህት ወንድሞቸ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@@weynatube21 ነይእንደማመርያገሬልጅ
@@genetyetwahdolij2494 ደምሪኝውዴ
አሜን 🤲💚
አሜን
ኦ ወላሂ ምርጥ ሚስት ነሽ ማሂየ ጎበዝ ቀናሁብሽ ማሻ አላህ ብያለሁ በሰላም ውለጅ
ማሂዬ የኔ ቆንጆ እመ ብርሃን ትቅረብሽ እማ❤❤❤እወድሻለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
ስታሳዝን የምር ትወድካለች አቢበቲ በምንወደው ሲመጡብን አንችልም ❤
ማሊ በዉነት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ መልካም ሚስትነሽ
ማሂ ጎበዝ ሴትነሽ ለትዳርሽ ምንያህል ክብር እዳለሽነዉ ያሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ በሰላም ተገላገይ
የበሩ ነገር ፈታ ነው ያደረገኝ ለማሂ አድልቷል 🤣🤣
አረ ቅዱስ በሳቅ 😄😆😆 ማሂዬ የኔ መልካም ደስ ስትይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ተገላገይ ታሳዝኒኛለሽ የኔ የዋህ😢😥
Mahi&kid የኔ አንደኛና ምርጥ ዩቱበሮች ውበት+ፍቅር+ስነምግባር+አዝናኝ የተላበሳቹ ማሂዬ ከአለማችን ካሉ ሚስቶች ትለያለሽ እንዲህ ያለ ፅናትና ጥንካሬ ከየት አመጣሽው መታደል ነው እግሩ ላይ ስትንበረከኪ እንዴት እንዳሳዘንሽና እንዳስለቀሽኝ ልነግርሽ አልችልም የኔ ምርጦች ስወዳቹ ደሞ እንደዚ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እናንተ ስጠፉ ሌላ ዩቱበሮች እያየው እንዳልረሳችው የፈለገ ቢሆን እናንተን ሚያክል የለም ለኔ ሁሌም አንደኛ ናችው ውድድድ አረችዋለው ኤቫናን ሳሙልኝ
ማሂ ግን የኔ ቢጤ አልቃሻ ነሸ የኔ ቆንጆ❤
የኛ የሴቶች ደካማ ጎናችን ነው እንባ
የኔ እናት አፈር በበላሁ ሩህሩህ ልብሽ ያስቀናል ።ትለያላችሁ 🙏💚💛❤
ሴቶች ትዳራችሁን ያራሳችሁ ጉዳይ የምትሉ ከማሂ ተማሩ ለትዳሯ ያላት ፍቅር የኔ ማር ጀግና ነሽ😭😭😭😭
ወይኔ የበሩነገር 😁😁😁😁ውይ ማሂ ግን ወላሂ የዋህ እደሆነችይለያል 😥😥😥😥ኪድ ደግሞ ስትደነግጥበት ኧረረረቆይ የሚለውነገር ያስቀኛል ውድድድነውማረጋቹህ 😥❤️❤️❤️❤️🌎
ልዩ ነሽ አስተሳሰብሽ ማሒዬ የኔ መልካም
ወይኔ ማሂዪ በጣም ምርጥ ሚስት ነሽ እንባዪን ነው ያመጣሽው እመቤቴ ትደግፍሽ ኪድ ግን ጨካኝ ነህ ። እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ከነልጃችሁ ይጠብቅልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዳብርልኝ 💚💛🧡 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!
ኪድ በሩን ስከፈት ወይኔ 🤣🤣🤣🤣ማሂዬ ጨዋ እኮ ነሽ
ፓርትቱ በማሂ💪💪💪 እንገናኝ እርጉዝ አደለሽ የሆነየማይገኝነገር አማረኝ በይና አስለቅሽልኝ ኪዲንን
ክክክክክኮክኮ እኔም ብያለሁ
😂😂😂😂😂🙆
እኔም ብያለህሁ በዝያሁም እደሁን ክፈይበዝሁም ቤተሰበችሁ አድርጉኝ
ክክክክክክክክ
ከሰቶች ሁሉ የተባረክሽ ሴት ነሽ በእውነት ተከባከባት ኤባክን
Yene nw yemigermegn... Kid lek endet prank endemiyaregat sinager woww beye esemana keza lek eswa endezi sethon setkefa mnamn say... betam yemeren enadedbetalehu menew bitewat endezi bayareg atasaznewem ende? elalehu 😄😄 melshe ene mn hogne nw hoo..beye berase huneta eskalehu. Becha fetari yetebkachu Emebete tekrebesh yene konjoo 🥰🥰😍😍
በጣም አጥፍተካል እርጉዝ ፕራንክ አይደረግም በል ካሳት 😥😥😥😥😥😥😥በሩ ግን ጡሩንባ በለው ሲጢጥ ሲል 🤣🤣🤣🤣🤣
ሰላም ወንድም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ስታሳዝን ኪዲ በጣም ኣናደድከን እሪጉዝ ሰለሆነይ ደሞ ትጨናነቃለይ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሚስት አለችህ ማሂየ የኔ ጨዋ ሁሉኑም ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል
በጣም ነው የተናደድኩብህ እዴት እደዚ ታስለቅሳታለህ በጣም ትገርማለህ እኔንም አስለቀሰችኝ ማሂ ምርጥ ሴት ናት
Mahiye yene konjo u'r humble wife. Remember me I've been ur teacher at Family foreign language school (Adama) beautiful couple keep it up
ማሂ እና ኪድ ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላችሁ
እመቤቴ ማርያም በሠላም እሁለት ታርግሽ ኪድ በርግዝና ወቅት ጥሩ አደለም ተጠቀቅላት እህ
😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ነገር በሩ ነው ማሂ ግን ልዩ ሚስት ነሽ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ሰላም ሰላም ወንድም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍😍
@@Yewahmenyhonal8532 ደስ ይለኛል እንደማመር
የኔ እናት ኪድ የእውነት ምርጥ ሚስት ነች በሷ ቦታ እራሴን አየሁት ውይይይ እንኳን ተንበርክኬ ልለምነው ሆሆሆሆ
እኔም ወላሂ ወይ በጥፊ አጠናግሬው ላሽ ነውkkkkkkk
ወይኔ ማሂዬ ላንቺ ሚሆን ቃል የለኝም ❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ....ኪድ ግን እርጉዝ መሆኗን ትረሳዋለክ እንዴ 🤔🤔🙄
Mahi ንግስት በጣም ስታለቅስ በማየቴ በጣም አዝኗል Yenakonjo ❤
Yn enate setasazne yn konjo
እርጉዞች እና ህፃናቶች እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ይህ ፕርክ የሚባል ነገር ነብስ ያስጣል. ጥሩ አይደለም🙄🙄💚💛❤👏👏👏
Tew edi ataregat
ማሂዬ የኔ ሴት ስታሳዝን ❤ አረ ተዋት በናትክ ❤እድለኛ ነክ እኮ እሷን በማግኘትክ ኪዲ ❤️
ማሂየ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ መልካም ሴት ነሽ እድለኛው ነህ ኪዲ ።
በጣም ሲበዛ ስርአት ያላት ሴትናት wow she is so nice 👍👍❤️❤️🥰🥰🥰
She’s real wife love you guys
ወይኔ ወላሂ ማሂ ስታለቅስ አልችልም😭 የኔቆንጆ እንባዋ መቅረቡ የኔ ቢጤ እኔ ሰውተናግሮኝ ማስረዳት አልችልም ቀድሞ እባየ ይመጣል 😢ኪድ ግን ያናደደኝ ነው የምር🤣
በሩን ዘይት ቀባው ድምፁ እንዲጠፋ😁
የሰረቀ ያዉቀዋል😁
👍😂😂
ክክክ
ክክክ አይጮህሞይ ቆይ እኔም እሞክራለሁ የሚጮህ በራፍአለ😂
መሂየ የኔ ቆጆ የእውነት አንቺን አለማድነቅ አይቻልም እኔ በጣም ነው የምከታተላችሁ ግን ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር ግን ዛሬ አልቻልኩም እኔንም አስለቀሺኝ
ከምር አስለቀሰችኝ ማሒ ምርጥ ጥንዶች ናችው ማሒ ምርጥና አስተዋይ ስነምግባርሽ ያማረ ሚስት ነሽ ፕራንኩ ግን ይቅር እርጉዝ ነች በድንጋጤ ሌላ ነገር እንዳይፈጠር ውዶች♥️ ኪዲ ያሣቀኝ በሩን ሲዘጋ ሲጮክበት አንድም ቀንኮ ጮሆ አያውቅም ነበር ሲል በሳቅ😂😂😂😂😂
አንተ ኪድ የተረገምክ አስለቀስካት 🥺🤕😐 ማሂ እምባዋ ቅርብ ነው አታልቅሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥺
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሩ እደት እዳሳቀኝኝ😂😂😂😂😂😂
አንተ ክፍ አታስለቅሳት እጠላህ አለሁ ማሂየ የኔ ፍቅር
ውዴ ደምሪኘ እማ
ሚስኪን በትግስት ሀሳቡን መስማት በራሱ ገራሚናት ዋው ምሪጥ ሴት ናት
😂😂😂😂😂😂😂ምቃኛ በር😂😂መኪና ቁልፍም አልያዙኩም ኤሄ ደበራ የሆንኩ ልጅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሆዴ ቆሶለ😂😂😂😂
ማሂዬ እውነት ከውበትሽ በላይ ሰነምግባርሽ እውነት ከቃል በላይ ነሽ እሽ ምን ልርዳክ ብለሽ ስትበረከኪ እባዬ ነው የመጣው ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ምርጥ ሴት ነሽ ኣቦ እድሜ ከጤና ይስጥሽ
Ohhh
በዚህ ኮሜንት እኔም ተስማምቻለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም
እኔ አለቅሱኩ እፍፍፍ
😭😭😭😭
የኔ እናት ስታዛዝን 😭😭😭😭😭😭 እግርህ ቢቀጥን እንደ ማሂ ያለች ሚስቴ አታገኝም 😭😭 ዉበት Plus ስነ ምግባር 😍😍😍
የሀገሬ ልጆች ስወደችሁ በቅንነትሰብስክረይብ አርጉኝ
Betam engy mahya sewdesh eko
በጣም
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ማሂኮ ዉበትም ስነምግባርም ጥንካሬንም አስተካክሎ የሰጠሽ ዉብ ነሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ዘይነብ የኔቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው😭💔
ውዴ ቤተሠብ እንሁን
በራሳችሁ አለም ውስጥ የምትኖሩ ጥንዶች ከሁሉም የፀዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ ይሁን ዉዶች
ወይኔ ምሰኪን ሰታሳዝን ወላሂ በሰላም ውለጅ አተም እደዚህ አታድርጋት 😢😢💚
የምር አብሬሽ አለቀስኩ በሠላም ትገላግልሽ እመቤቴ
ከሚዲያ ተጠቃሚዎች አንደኛ MAHI&KID ስራታቹ ሰው ላይ አደርሱ በአጠቃላይ ሁሉ ነገራቹ ደስ ይላል ኤቫና ደሞ የኔ ጣፋጭ ከልጆች ሁሉ ትለያለች ለነገሩ የሁለት ምርጥ ጥንዶች ልጅ አደለች!!!❤❤❤
ማሂ ሥወድሽ
@@tegestnegash947 ደምሪኝውዴ
እኔም እንደማሂ አርግዣለሁ እመቤቴ በሠላም ትገላግለኝ
😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘⚘
አላህ በሰላም ይገልግልሺ
እመብርሃን አዛኝቷ ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ 😘🥰
እግዚአብሔር ይርዳሽ 🙏
@@elhammohammed1486 ደምሪኝውዴ
በጣም በስርአት ያደገች ልጅ ናት ማሂ✊
በጣም የተከበረች ነት ! እሱ ኣይሁን እንጂ ጉረኛ ቆሻሻ
@@abititube6919 ሌባ ምናገባሽ
@@redblutens9341 ተገልበጢ
ማሂዬ የኔ እናት ምርጥ ሚስት አለች ኪዲ ተንከባከባት እውነት 1ኛ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ በብዙ በፍቅር ኑሩልን❤
ማሒየ ትግስትሽ ይለያል ትልቅ ሴት ነሽ አስተዋይ የምር ፍቅር ያሸንፍል 😍😍🙏
የማሂ ስራት በጣም ደስ ይላል ማነው እንደኔ የማሂ ስነ-ስርአት የሚመቸው
Eni
እኔ
@@enat5573 ደምሪኝውዴ
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
@@fatumawase እንደመር
ማሂ የሴቶች አለቃ በጣም ጎበዝ ምርጥ ሴት ቡዙ ትዳሮች የሚፈርሰው ባለመሸናፍ ነው አንቺ ትዳርሽን ለማዳን ያሳየሽው ነገር ለብዙዎች ምሳሌ ነው ከምር አንደኛ 😘😘😘😘😘😘😘
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ጨዋ ሚስት ነሽ! እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ!!!
_ማሂዬ ምርጥ ሴት ነሽ በእውነት ምን ልርዳህ እሽ ብለሽ መንበርከክሽ ሌሊትም እንደዜ ሲመጣ እሪ ብለሽ አለመቀወጥሽ በእውነት ለትዳርሽ ምን ያክል ታታሪ እንደሆንሽ ያሳያል አንዳንድ ሴቶች አለን ባሎች አምሽተው እንኳ ሲመጡ የምንጨቃጨቅ ከዚህም አልፎ የሚደባደብም አይጠፋ የእውነት ካንች ብዙ ተምሪያለሁ👍_
ማሂ ቆንጆ አንጀቴን ነው የበለሽው መልካም ሴት ለባሎ ዘዉድናት ኪድ ጠብቃት❤❤❤❤❤
ፕራክ ይበቃታል ነፍሰጡር ነች 💔💔❤️
አዎ የምር በጣም ከባድ ነዉ ለሷ 🥲
tkakall👍👍
አዎ በጣም አሳዘነችኝ ስታለቅስ
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍
@@zdfamily9439 እሽ እኔንም አድርጊኝ
ወይኔ ትዳራን ለማዳይ ያላት ብቃት በጣም አድናቃዋ ነኝ የምር ጎበዝ ናት ሰላም ጤና ደስታ ፈጣሪ ይስጣችዉ
በጣም ምርጥ ልጅ ነች ትዳሯን በጣም ነው ምታከበርረው ምትወደው ሌላ ሴት ብትሆን ጥርግ በል የራስህ ጉዳይ ነው ምትለው
ወይኔ በሩ እንዴት እንደ ሳቃኝ ጮኸ አያውቅም አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
ደምሪኝ የኔውድ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ትበላሁ ትበላሁ
@@zdmaktube1151 እሽ ነይ እንዘመድ
🤣🤣🤣
በሳቅ የለሁን
ግን ሁሌ እንዲህ ሲፈጠር ፕራንክ ይሆናል ብለው እማይጠራጠሩት ለምን ነው እኔጃ ወይንም ያው ቢዝነስ ስለሆነ እዬተወኑት ይሆን እላለው አንዳዴ በተደጋጋሚ ፕራንክ ላይ ሲያለቅሱ እውነት ሲያስመስሉት እኔጃ ብቻ መጠርጠር ግድ ይላል ያም ሆነ ይህ በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ ምርጦች ማሂዬ 😍😘😘የኔ ምስኪን ታሳዝነኛለች😭😭😭 ኡፉ አስለቀሳት እርግዝናሽ ደግሞ ሲያምር እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ 👏👏👏💔
ትክክል
ስታምሩ 🥰ደሞ እርጉዝ ሁና እደዚህ አታስደንግጣአት ልጁ ያለ ቀኑ ይወለዳል ዋ 😂😂😀😀😂
ማሂ ና ኪድ ስወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁ ጥዶች❤️
የፍቅር ከተና በቅንንት ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው 💔😭
@@yefkrbiteseb5534 እሺ
በርገዝናሳአትእድዝህአታርገጠሮአድለም
ትልቅ ትምህርት ነው ማሂ ምርጥ ሚስት ነሽ
አሉ አይደል እንዴ ባላቸውን በማያውቀው ነገር ጠርጥረው ሚጨቀጭቁት አንቺ ግን ትለያለሽ
ጭራሽ እኮ ምን ልርዳክ አልሽው ያውም ተበርክክከሽ
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለኔ የሰጠችኝ
ሰላም በቅንነት ቤተሰብ
ወላሂ በጣም ት/ት ወሰድኩ እኔ ብሆን ባለው ነገር ጣውላም ይሁን ወንበር አናቱን ነበር የምለው😂😂😂😂😂
ማሒን አለማድነቅ አልችልም ማርያምን ወጭ ቆይቶ መጥቶ በዝምታ የምታልፍ እሴት ተንበርክካ ምን ልርዳክ የምትል ሆሆሆ በሰላም ተገላገይ እማ ወፍ ሣይሰማሽ 🥰🥰🥰
ማሂ ስርአትሽ ሲያምር ኪድም በስርአት በቤየተሰብ ነው ያደጋችሁት ስታምሩው አላህ ከጤናና ከፍ ቅር ጋር ረጅም እድሜየ ይስጣችሁ
ውይ ስታሳዝን ማሂ በጣም የዋህ ነች ስርአቷ እንዴት ደስ ይላል
ኪድ እደዚህ አይነት ብራክ አይሰራም አስለቀስካትኮ ማሂ የኒ ቆጆ እመብርሀን ትጠብቅስ ❤️❤️❤️
ማሂየ እመብርሃን ትቅረብሽ ❤️❤️ እና መልክዐ ሩፋኤል ካለሽ ጥዋት ጥዋት ድገሚ ምጥሽን ይቀልልሻል በማህፀን የተሾመ ቅዱስ መልአክ ነው 🥰🥰🥰🥰
ጥሩ ዘበኛ በር አላቹሁ ክክክክ ማሂዬ አንቺም አነድ ቀን አስለቅሽው ምርጥ ምስት ነሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
ማሂ የእኔ አስተዋይ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹሁ
እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን እከታተላችኃሁ ማሂ ምርጥ ሚስት ወላሂ
ድንግል ማርያም በስላም ታገላግልሽ እህቴ ስታምሩ ሺ አመት ኑሩ
እባክህ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርግልን። ማሂ በሰላም ተገላገይ ውይ ፕራክ ሲለካ በእናንተ ነው ትችላላችሁ
@አሚነት ይቱብ ok
ወላሂ አለቀስኩኝ የኔማር ምልርዳህ ያውም ልጁን በሆድሽ ይዘሽ በጣም አስተዋይ ነሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ያረብ
ከኢቱበር ሁሉ የምወዳችሁ እናተን
እና ሩታዬን አብሪሺዬን
ነው ❤❤❤
የወጣት ስኬታማነታችሁ ያስደስተኛል ከዚህ በላይ ይሳካላችሁ
እኔ ያሳቀኝ በሩን ስትዘጋ ወይኔ ወይኔ ወይኔ አፈር ብላ ስትል በሳቅ የለሁም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
በጣም 😂😂😂ደሞ ጩሆ አያቅም እኮ ሲል 😂😂
@@rehanarichosox4584 አረ ተይኝማ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
😂
ማሂ እመ አምላክ በሰላም ትጠብቅሽ በጣም ነዉ የምወደቹ💑
ሰላም ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍
አሺ አንቺም dwmiriny
የበሩ ነገርስ 😂😂ምርጥ ጥንዶች ስወዳቹ በርቱ
Wawa fiqerochu dasi yelali marochi
እኔ በጣም ከሚወዷችሁ እና ከሚያደቋችሁ ተከታዮች አንዷ ነኝ ግን በዚህን ሰአት ፕራክ ይቅርባችሁ በተለይ ድንጋጤ ለእርጉዝ ከባድ ነው ይባላል በተረፈ እወዳችኋለሁ ምርጦችዬ 👍👍👍👍
ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍😍
የኔ ውድ ማሂ ስወድሽ ወይኔ ትክክለኛ ሚስት ነች.... ትክክለኛ እናት ነሽ እመብርሀን ካንቺ ጋር ትሁን!!
ምን አይነት እድለኛ ነህ ማሂ የዋህ ሳቂታ ቆንጆ ሁሉንም ያማላች ሴት ታድለህ ግን እቅፍ አድርገህ አትስማትም አታቀብጣትም እውነት እድለኛ ነህ ተንከባከባት
በትክክል ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው በቅንንት 💔😭
የኔም ጥያቄ ነው
Beteme wb eko nate hulu negero
እሷም እድለኛ ናት ትእግስተኛ ለቤቱ ታማኝ ምርጥ ወንድ ብዬዋለሁ ኪድ
ፕራካችሁ ቢናፍቀኝም ግን አሁን ሰአቱ አይደለም ሀራም ማሂየ የምር ጎበዝ የሴት ተምሳሌት ነሽ
የኔቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ ይቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው 😭💔
ውዴ ደምሪኘ በቅንነት
በራክምኖይናፈቃለ።እንሱናችውጀብርክአላይም
እንደማመር ውዴ
የእዉነት ምረጥ ሚሰት የኔ ፀባየ ሰናይ 👍👍👍😘❤❤ ጎበዝ ትዳር ፍተናዉ ብዙ ነው 😘😘
ሰላም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
የኔ ቆንጆ እኔ ልደንግጥልሽ እርጉዝ ሴት ሲጀመር እንዲህ ነደንገጥ የለባትም ፅንሱም ላይ እሷም ላይ ከፍተኛ አደጋ ሊከሰት ስለሚችል ተጠንቀቁ ብዙ አይነት ፕራን አለ ደስታን የሚፈጥርላትን ማረግ ከዛ ውሸት ብትላት ምንም አይመስላትም ማሒ ግን ከልብሽ ሰው ነሽ ፍቅር እስከ መቃብር ይመለከትሻል የኔ ምርጥ በሰላም እመብርሀን ትገላግልሽ♥♥♥
ወይኔ ጉዴ ፈላ አለ ኪድ 🤣🤣🤣ያንተ ጉድ ብቻ አይደለም የፈላው አንተን እያየሁ ስስቅ የጣድኩት ወተት ፈሰሰ 😰🤣🤣🤣🤣🤣
😆😆😆😆😆
ያችዉም የጉድ ነዉ የኔ ዉድ አሳቅሽኝኮ ክክክክክክክክ
እኔ ራሱ በሩ ሢጮህ ተሳቃቄ ልሞት😂😂😂😂
ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣
እባክህ እባክህ አታስለቅሳት ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥😥
ማሒ ኬድ ብራክ ብሎ ዝም ነው ሥወዳችሁ ሁለት ቆንጆወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ተዋት በማርያም አታሰጨንቃት የኔ የዋህ♥️
የኔ ምስክን እነኔም አስለቀስሽኝኮ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችው 😍😍
ኪድ እርጉዝ አታስጨንቅ ዉስጧ ያለዉ ህፃን ይጨነቃል እስክትወልድ ፕራንክ አታርጋት በናትህ በተረፈዉ♥️
በሩ ጭሆ አያቅም እኮ አላለም😂😂😂😂🥰
የምር በሳቅ ነው የገደለኝ
@@mrhffuug7691 እኔ ራሡ 😂😂😂
😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@mrhffuug7691 ደምሪኝ
እኔስ በስንቱ ላልቅስ እፍፍፍ😭😭😭ማሂዬ አስለቀስሽኝ😭የእኔ እናት ከምር ሚስት ነሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ💗💗🎚
አረ በተሰቀለው እንደዚህ አይነቱን ፕራንክ ይቅርባችሁ ልጆቼ እሷ ስትደነግጥ ጥሩ አይደለም ምን እንደሚፈጠር ...ቅስበታዊ ስለሆነ ልጄ እማትመልሱት ነገር ሊመጣ ይችላል 😔 ልጆቼ ተውት ይቅር ሌሎቹም ተዉ ይቅር ...🙏 መደንገጥና ማሳዘንም ....ግን ደስ የምትሉ ናችሁ ....
ማሂየ የኔ አስተዋይ ዉበት ከፀባይጋ አደኛ እኮነሽ አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
Mahi is very kind person and a great wife! Love you guys ❤️
ማሂዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፠ፕራክማ እናንተ ስሩት ከምር👏👏👏👏
እንኴን ለመቤታችን ለጉስቌም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረስምችሁ ስደታችንን በስደቷ ትባርክልን አገራችንን ሰላም ያውርድልን አሜን ። በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ እህት ወንድሞቸ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@@weynatube21 ነይእንደማመርያገሬልጅ
@@genetyetwahdolij2494 ደምሪኝውዴ
አሜን 🤲💚
አሜን
ኦ ወላሂ ምርጥ ሚስት ነሽ ማሂየ ጎበዝ ቀናሁብሽ ማሻ አላህ ብያለሁ በሰላም ውለጅ
ማሂዬ የኔ ቆንጆ እመ ብርሃን ትቅረብሽ እማ❤❤❤እወድሻለሁ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ
ስታሳዝን የምር ትወድካለች አቢበቲ በምንወደው ሲመጡብን አንችልም ❤
ማሊ በዉነት እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ መልካም ሚስትነሽ
ማሂ ጎበዝ ሴትነሽ ለትዳርሽ ምንያህል ክብር እዳለሽነዉ ያሳየሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ በሰላም ተገላገይ
የበሩ ነገር ፈታ ነው ያደረገኝ ለማሂ አድልቷል 🤣🤣
አረ ቅዱስ በሳቅ 😄😆😆 ማሂዬ የኔ መልካም ደስ ስትይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ተገላገይ ታሳዝኒኛለሽ የኔ የዋህ😢😥
Mahi&kid የኔ አንደኛና ምርጥ ዩቱበሮች ውበት+ፍቅር+ስነምግባር+አዝናኝ የተላበሳቹ ማሂዬ ከአለማችን ካሉ ሚስቶች ትለያለሽ እንዲህ ያለ ፅናትና ጥንካሬ ከየት አመጣሽው መታደል ነው እግሩ ላይ ስትንበረከኪ እንዴት እንዳሳዘንሽና እንዳስለቀሽኝ ልነግርሽ አልችልም የኔ ምርጦች ስወዳቹ ደሞ እንደዚ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እናንተ ስጠፉ ሌላ ዩቱበሮች እያየው እንዳልረሳችው የፈለገ ቢሆን እናንተን ሚያክል የለም ለኔ ሁሌም አንደኛ ናችው ውድድድ አረችዋለው ኤቫናን ሳሙልኝ
ማሂ ግን የኔ ቢጤ አልቃሻ ነሸ የኔ ቆንጆ❤
የኛ የሴቶች ደካማ ጎናችን ነው እንባ
የኔ እናት አፈር በበላሁ ሩህሩህ ልብሽ ያስቀናል ።ትለያላችሁ 🙏💚💛❤
ሴቶች ትዳራችሁን ያራሳችሁ ጉዳይ የምትሉ ከማሂ ተማሩ ለትዳሯ ያላት ፍቅር የኔ ማር ጀግና ነሽ😭😭😭😭
ወይኔ የበሩነገር 😁😁😁😁ውይ ማሂ ግን ወላሂ የዋህ እደሆነችይለያል 😥😥😥😥ኪድ ደግሞ ስትደነግጥበት ኧረረረቆይ የሚለውነገር ያስቀኛል ውድድድነውማረጋቹህ 😥❤️❤️❤️❤️🌎
ልዩ ነሽ አስተሳሰብሽ ማሒዬ የኔ መልካም
ወይኔ ማሂዪ በጣም ምርጥ ሚስት ነሽ እንባዪን ነው ያመጣሽው እመቤቴ ትደግፍሽ ኪድ ግን ጨካኝ ነህ ። እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ከነልጃችሁ ይጠብቅልኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዳብርልኝ
💚💛🧡 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!
ኪድ በሩን ስከፈት ወይኔ 🤣🤣🤣🤣ማሂዬ ጨዋ እኮ ነሽ
ፓርትቱ በማሂ💪💪💪 እንገናኝ እርጉዝ አደለሽ የሆነየማይገኝነገር አማረኝ በይና አስለቅሽልኝ ኪዲንን
ክክክክክኮክኮ እኔም ብያለሁ
😂😂😂😂😂🙆
እኔም ብያለህሁ በዝያሁም እደሁን ክፈይ
በዝሁም ቤተሰበችሁ አድርጉኝ
ክክክክክክክክ
ከሰቶች ሁሉ የተባረክሽ ሴት ነሽ በእውነት ተከባከባት ኤባክን
Yene nw yemigermegn... Kid lek endet prank endemiyaregat sinager woww beye esemana keza lek eswa endezi sethon setkefa mnamn say... betam yemeren enadedbetalehu menew bitewat endezi bayareg atasaznewem ende? elalehu 😄😄 melshe ene mn hogne nw hoo..beye berase huneta eskalehu. Becha fetari yetebkachu Emebete tekrebesh yene konjoo 🥰🥰😍😍
በጣም አጥፍተካል እርጉዝ ፕራንክ አይደረግም በል ካሳት 😥😥😥😥😥😥😥በሩ ግን ጡሩንባ በለው ሲጢጥ ሲል 🤣🤣🤣🤣🤣
ሰላም ወንድም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
ስታሳዝን ኪዲ በጣም ኣናደድከን እሪጉዝ ሰለሆነይ ደሞ ትጨናነቃለይ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሚስት አለችህ ማሂየ የኔ ጨዋ ሁሉኑም ነገር አሟልቶ ሰጥቶሻል
በጣም ነው የተናደድኩብህ እዴት እደዚ ታስለቅሳታለህ በጣም ትገርማለህ እኔንም አስለቀሰችኝ ማሂ ምርጥ ሴት ናት
Mahiye yene konjo u'r humble wife. Remember me I've been ur teacher at Family foreign language school (Adama) beautiful couple keep it up
ማሂ እና ኪድ ስወዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላችሁ
እመቤቴ ማርያም በሠላም እሁለት ታርግሽ ኪድ በርግዝና ወቅት ጥሩ አደለም ተጠቀቅላት እህ
😂😂😂😂😂ያሳቀኝ ነገር በሩ ነው ማሂ ግን ልዩ ሚስት ነሽ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌
ሰላም ሰላም ወንድም በቅንነት ቤተሰብ እንሁን😍😍
@@Yewahmenyhonal8532 ደስ ይለኛል እንደማመር
የኔ እናት ኪድ የእውነት ምርጥ ሚስት ነች በሷ ቦታ እራሴን አየሁት ውይይይ እንኳን ተንበርክኬ ልለምነው ሆሆሆሆ
እኔም ወላሂ ወይ በጥፊ አጠናግሬው ላሽ ነውkkkkkkk
ወይኔ ማሂዬ ላንቺ ሚሆን ቃል የለኝም ❤❤እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ....ኪድ ግን እርጉዝ መሆኗን ትረሳዋለክ እንዴ 🤔🤔🙄
Mahi ንግስት በጣም ስታለቅስ በማየቴ በጣም አዝኗል Yenakonjo ❤
Yn enate setasazne yn konjo
እርጉዞች እና ህፃናቶች እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ይህ ፕርክ የሚባል ነገር ነብስ ያስጣል. ጥሩ አይደለም🙄🙄
💚💛❤👏👏👏