ዛሬ ልናገረው ከልጅነቴ ነው የጀመረኝ ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @user-fw7ob3eb5s
    @user-fw7ob3eb5s Місяць тому +19

    ወንድሜ ወርቁ ቢቂላ ያኔ ስሬ ኪነት ዋሽንት ስትጫወት የነበረህ ቅንነት ዛሬም አብሮህ አለ ከዚህም በላይ ተባረክ። ኃይሌ፣ ገዛኸኝና ወርቁ እንቁ ያገሬ ልጆች አሁንም አኮራችሁን።

  • @estubdenk9869
    @estubdenk9869 Місяць тому +20

    ምንም አይነት ውሸት እና ማስመሰል የሌለበት።እንቁ ማንነት። ኢትዬጵያዊነት።የእውነት ሳቅ.....የእዉነት ትዝታ...እድሚያችሁን ያርዝምልን.....❤❤❤

  • @dawitg25
    @dawitg25 Місяць тому +13

    እንዲህ ነው እሚያምርብን። የድሮውን፣ መልካሙን፣ ተከባብረን እና ተፋቅረን የኖርበትን ዘመን አስታወሳችሁኝ።
    በጣም ታምራላችሁ

  • @cliojojo
    @cliojojo Місяць тому +9

    ደስ የሚል ጨዋታ ከምርጥ ኢትዮጵያዊያን ጋር እንደወርደ ያልተቀሸበ❤❤❤

  • @mamushmedia7009
    @mamushmedia7009 Місяць тому +5

    የአርሲ ልጅ ነኝ እነኚህ ጀግኖች የተናገሩት በሙሉ እዉነት ነዉ፤አርሲ በብሄር መከፋፈል የሌለበት የሰዉ ልጅ ተከባብሮ የሚኖርበት ገር ነዉ፡፡እረጅም እድሜ ና ጤና ለጀግኖቻችን፡፡

    • @Peace-pm5rg
      @Peace-pm5rg 28 днів тому +3

      እዉነት ነዉ። እንዋደድ ሁላችንም እናልፍለን።

    • @nunu7353
      @nunu7353 25 днів тому +1

      ኦሮሞ አዎ አማራን ግን እስመሳይ ነው...
      ዘርኛ ስለሆነ ነው ልጅችቸውን Affan Oromo የማያስተምሩት

    • @mamushmedia7009
      @mamushmedia7009 25 днів тому +1

      @@nunu7353 አአፋን ኦሮሞን አንተስ መቼ ተማርክ affan Oromo ተብሎ አይፃፍም

    • @nunu7353
      @nunu7353 24 дні тому +1

      @@mamushmedia7009 I was born in Finfinee and yes I do good and my people understand me. And, you’re an outsider therefore of course you couldn’t. Anyways, this komጬ was born in Arsii, do you get it?

    • @mamushmedia7009
      @mamushmedia7009 20 днів тому

      @@nunu7353 you're እምብር ተጋዳላይ፣ ሰዉ ላይ አትልጠፍ እእራስህን ቻል፣የፊንፊኔ ልጅ ሆኖ ህይሌን የሚጠላ የልም።

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Місяць тому +4

    እነዚህ የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ልዩ ብቃት ያላቸው መሆኑን በአደባባይ ማየታችን እጅግ አስደሳች ነው❤❤❤

  • @ayelegebregiorgise
    @ayelegebregiorgise Місяць тому +7

    በቃ እንደዚህ ነው ኢትዮጲያዊነት በተለያዩ በዓላት ወደ ቤተሰብ ሄደን ከአብሮአደጎች ገር የምንጨዋወተውን አስታወሳችሁኝ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ ❤ተባረኩ!!!

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg 28 днів тому +4

    እናንተን ሳይ በኢትዮዽያዊነቴ ተስፋ መቁረጥ አቆማለሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 Місяць тому +3

    This is the most interesting show I have in days. So funny and Mr Haile brings the secret of his wining. Just for fun.

  • @endaletadesse6114
    @endaletadesse6114 Місяць тому +6

    ወርቁ ቢቂላ የስሬ የባህል ኪነት አባል ሆኖ በ1976 ዓ.ም ኃይሌ አባመርሳ ት/ቤት ዳገቱላይ ሆኖ ምሽት ላይ ዋሽንት ሲጫወት አስታውሳለሁው ለት/ቤት ሩጫ ሲሮጥ በልጅነታችን ወርቁ ቢቂላ የአበበ ቢቂላ ወንድም እኳ ነው የምንለው ትዝ ይለኛል

  • @mediaendashaw9321
    @mediaendashaw9321 Місяць тому +6

    አስደሳች ጨዋታ እናመሰግናለን ጀግኖቻችን

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 Місяць тому +4

    እውነተኛ ጓደኝነት እንዴት ያምራል።

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 27 днів тому +3

    ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @BogaleAbebe-mc7nv
    @BogaleAbebe-mc7nv 20 днів тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኢቶዮጲያዊ ጀግኖች!!! ወርቅዬ የአንድ አካባቢ ልጆች ስለነበርን ወርቅዬ ከእጁ ሬድዮ ከአፋ መፋቂያ አያጣም ነበር ሁሌ ጽዱ ነዉ ።

  • @abaynehbogaledesta4092
    @abaynehbogaledesta4092 Місяць тому +8

    የሥሬ ወረዳ የኪነት ቡድን አባል ወርቁ ቢቂላ የመልካም ስብዕና ባለቤት!!

    • @abaynehbogaledesta4092
      @abaynehbogaledesta4092 29 днів тому +2

      ወይ ሀገሬ ሥሬ አብሮነታችን (ጓደኝነታችን) ባለን ቅርርብ እንጅ በዘር አልነበረም!

  • @mezgebumulusew331
    @mezgebumulusew331 26 днів тому +1

    ኃይሌ ምርጥ የ ኢትዮጵያ ልጅ ስላንተ ዝም ማለት አልችልም

  • @teshomeyohannes4017
    @teshomeyohannes4017 26 днів тому +1

    በጣም የምንወዳቸው ውድ እንቁ የኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 29 днів тому +2

    Waww desse yemille natural chewata

  • @MulukenNegussie
    @MulukenNegussie Місяць тому +3

    የስሬ ኪነት ጓድ ሲነሳ ተወዛዋዥ የነበረችው እንቁ ፈርጧ አልማዝ ሞገሴ ትዝ ትለኛለች ባለሽበት ሰላሙን እመኝልሻለው።ስልክሽን ባገኝ ደውዬ አድናቆቴን ብገልፅልሽ ደስ ባለኝ ?

  • @yabetsbekele5927
    @yabetsbekele5927 29 днів тому +2

    I love Haile...

  • @MichaelSharl-jn6vg
    @MichaelSharl-jn6vg Місяць тому +3

    GOD bless you all❤Truly Ethiopia n

  • @berreg7370
    @berreg7370 28 днів тому +2

    Haile the true Ethiopian

  • @012345678952645
    @012345678952645 Місяць тому +4

    በጣም ደስ የሚል መርሐግብር ነውና በሰፊው ቀጥሉበት ከአትሌቶቹ አስቂኝ ትዝታ ጋር ተደምሮ ቅንነታቸውና ግልፅነታቸው በጣም ያስደስታል !

  • @Eyobdesaleng
    @Eyobdesaleng 22 дні тому

    አቦ ደስ ሰትሉ ኑሩልን የኢት ኩራት ናችሁ ምንም አይካቹ እግ/ር ይጠብቃቹ

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew Місяць тому +4

    ሀይሌ አይጠገብም

  • @frew-o2j
    @frew-o2j Місяць тому +2

    Good job asheye

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 Місяць тому +2

    ወርቁ ቢቂላ ጋር ሆቴል ሼፍነት አንድ አመት ሰርቸለሁ አይ ጊዜ

  • @yohannesbisa2185
    @yohannesbisa2185 Місяць тому +1

    Des tilalachu edime yistachu fetari🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +1

    እንኳን ለዚህ አደረስችሁ

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 26 днів тому +1

    የሚገርም ጨዋታ ጀግኖቻችን ክበሩ

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 28 днів тому +2

    እናንተ እንቁ ኢትዮጵያዊ አድማችሁ ይርዘም ። ሌላ ምን እላለሁ

  • @ibrahimtahir8813
    @ibrahimtahir8813 27 днів тому

    Shalka haylea hulam yemnewdeh manenentehen selemwedelh regem edemena tanawen yestheh

  • @Shawa-q3z
    @Shawa-q3z Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yd8pw1lv4i
    @user-yd8pw1lv4i 24 дні тому

    I love guys ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mewhab1998
    @mewhab1998 26 днів тому

    ሀይሌ እኮ አይሰማም ታቃላቹ አይደል ማውራት ነው የሚፈልገው

  • @amanuilkwa8074
    @amanuilkwa8074 29 днів тому +1

    Enate nachu ETHIOPIA

  • @ligodaut93
    @ligodaut93 20 днів тому

    Don’t drink, and MySpace የሚል ስቲከር ነብረኝ ::

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 19 днів тому

    እውነተኛ ሰዎች አሪፍ ትዝታ እደሜ ይሰጣችሁ

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 29 днів тому

    አየአባቴ ትዝአለኝ❤❤❤

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 26 днів тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 27 днів тому

    ወይ አጀንዳ ማስቀየር
    ሀይሌ ተው

  • @memetube8810
    @memetube8810 Місяць тому

    #1 God bless you all we love you ❤!!!

  • @girmategenuofdictconsult105
    @girmategenuofdictconsult105 26 днів тому

    በጣም ታምራላችሁ::

  • @binyamalemayehu5949
    @binyamalemayehu5949 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @Tengeda1
    @Tengeda1 Місяць тому

    Ethiopian golden boys

  • @tarikuteressa909
    @tarikuteressa909 Місяць тому +3

    አንበሶች

  • @HabtamuYessuf
    @HabtamuYessuf Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemuWakjira-xp1ye
    @AlemuWakjira-xp1ye Місяць тому +1

    ጀግኖች 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zelalem2012
    @zelalem2012 Місяць тому

    ❤❤❤😂😂

  • @memetube8810
    @memetube8810 Місяць тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @TrukelemJij
    @TrukelemJij Місяць тому

    Kkkkgza dgwe