I remembered that in 1980 E.C Ethiopian won FIFA football in Addis Ababa. At that time I was 7 Grade student. This hero Mulugeta Kebedas Name was calling every time. Specially at that winner day,
Why ex- national Players are proud 2 work in the parking Lot? It's shame.no 1 Play in europe. How comes habesha telling only shitty stories. Ghanian,Nigerians,camerons etc R millionare. They know ,if someone disapear from the Country, Fifa blocked him. No national pride.
What the fk? I don't think you have any idea what you are talking about, I don't even watch any Ethiopian soccer game anymore because in their time they had real skills.
ሙሌ ጀግና ነበርክ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ ኳስ በእናንተ ጊዜ ቀረ
እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ቲቪ ፕሮግራም ሰይፋን ጨምሮ ምድረ ቲክቶከር እያቀረቡ ከሚያዝጉን እንደነ ሙሉጌታ ከበደ ያለ ምርጥ ባለ ታሪክ ፈልገው እንኳን ለህዝብ ለማሳየት ለምን አይሞክሩም ጋዜጠኝነት ምን ላይ ነው ያሳዝናል. አሸ እናመሰግናለን
Mule and Ashenafi Sisay were my childhood hero! Amazing talent 👏 long life and prosperity for both of you
Mule i never ever forget the second goal you scored against buna in 1979 fainal. It was goal of the century .
ሙሌ፡ ጀግናው፡
Mulugeta kebede our hero, love you forever
አቤት አሹ ይሄን ፕሮግራም ሰባቴ ነው የሾፍኩት ናሁ እያለሽ ።የናሁ ስፓርት ድምቀት ነበርሽ።ብዙ ጊዜ እነዚህን ፕሮግራሞች አዎርጂልን እያለን እንይቅ ነበር ፋይናሊዮ ትያለሽ ይመቸሽ ሌላውንም ደብ ደብ አርጊው ሁሉም ገራሚዎች ናቸው።
You the Best joker! I wish at least Once a life Ethiopia pass for the World Cup
ሙሌ፡ ስታዲየሙን፡ እንዳልተቆጣጠርከው
Mule, I was a die hard Buna fan but I have loved and admired you and Gebre from Giorgis. I would love to meet you in person one day...
Mule the legend.
❤❤❤
⭕️ይልቅስ ስታዲየሙ ሳር ማጨጃ ማሽን ኋላቀር ነው አሳዘነኝ..10 modern ማሽኖች ገዝቼ በቅርቡ ለመስጠት ቃል እገባለሁ
ይሄ ስቴድየም ነው እንዴ የመኪና ፓርኪንግ ነው እሚመስለው
Wow endet des yemil gize neber 😊
ሙሌ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wooooow ❤❤❤
I remembered that in 1980 E.C Ethiopian won FIFA football in Addis Ababa. At that time I was 7 Grade student. This hero Mulugeta Kebedas Name was calling every time. Specially at that winner day,
Mulugeta Kebedas was famous Early 1980s. Thank you I saw you today. You are alive. Moreover, thank you for visiting him who was forgotten for a long.
Love and respect for mula
ሙሌ የሆጤ ልጅ!!!
ቤተሰብ የለውም እንዴ ? ኧረ ይብቃህ ሰው ሁን....
ኢትዮጵያ በጣም ነቃተ ህሊናችን ደካማ መሆኑን የሚገልፁ ብዙ ታሪካዊ ስህተቶች እንዳሉን የሚያሳዩ አስተሳሰቦች በጥቂቱ " የኒያላ የእግር ኳስ ቡድን" በስፖርት ሲጋራን በማስተዋወቅ ታሪክ!!!! አሁን እንዳ እርግጠኛ አይደለሁም ...የሚገርመው ኒያላ በዚህ ደረጃ አድቨርታይዝ ተደርጎ ...በአብዛኛው ሕዝብ አጫሽ አለመሆኑ!!!!! ሀሀሀሀሀ
ማሞ ሲጋራህን አጥፍተህ በዚህ መልኩ በታየውስ ??
ኒያላ:- የደጋ አጋዘን ወይም የተራራ ኒያላ ወይም በሳይንሳዊ ስሙ Tragelaphus buxtoni ተብሎ ሲጠራ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ የአጋዘን ዝርያ ነው። ኒያላ ኢትዮጵያዊ ነው።
@@yentefera3107ልለው ስል አልከው። መልስ አይሰጥህም።እንዳላየ ካልሆነ በውነቱ አመሰግነዋለው። በኤክስፖርት ሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙት መሀል አንዱ "የትምባሆ ቅጠል"በትንባሆ ሞኖፖል ስር ያለውን አንዱን የሲጋራ ስም አንስቶ ርእስ አርጎት ቁጭ🤔ኒያላ ሲጋራ ብሎ ሲተረጉም.....አየር መንገድ'ንም ይበራሉ ይለናል።ኤልፓም ይበራ'ሉ😂የቡና ተጫዋቾች ከነ ደጋፊዎቻቸው እስከ ሶስት አክትመው ጊዮርጊሶችን ሰካራሞች እንደሆኑ አምተው አምተው...ሲደክማቸው ሜዳ ሚገቡ አስመሰለው😂 ሀይሌ የፓሊስ ሯጭ ከሆነ ሺ አለቃ ተብሏል እና...የኒያላውን በረኛ "ወይባ" አለቃ እንበልለት😂😂 አመሰግናለው ወንድሜ። እነዚህ ከለት እለት በተስኪያኗንም ሀገራችንንም ሊያጠፉ ጫፍ የደረሱ ጠርሙስ ሰባሪዎችን እግዜር በጠርሙሱ ያፈናክትልን (ቢራ የሞላው ጠርሙስ ሲሰበር) በድምፁ አለመረበሻቸው ምን ያህል አመፅ ውስጥ ቢሆኑ ነው???🤔
የአለማችን ትልቁ የእግር ኳስ ውድድር ስፖንሰር ሃይነከን የሚባል ቢራ መሆኑንንስ አታውቅም ማለት ነው?
ላም በረት ጭንቅላት
ኒያላ ግን የዱር እንስሳዉ አይደለም?ሲጋራዉ የተሰየመዉ በእንስሳዉ አይደል?
ማስክህን አውጣ ያስጠላል
እና ማስኩን አውልቆ በሽታ ያግባ ?? ጎል እንደው አያገባ ...
Why ex- national Players are proud 2 work in the parking Lot? It's shame.no 1 Play in europe. How comes habesha telling only shitty stories. Ghanian,Nigerians,camerons etc R millionare. They know ,if someone disapear from the Country, Fifa blocked him. No national pride.
ወሎየ እንጂ ወለየ አይደለም አስተካክል
እናቸንፋለን እንጂ እናሸንፋለን አደለም😂😂
አሁን ይሄም እግር ኳስ ተጨዋች ሆኖ ፋራ ጥርብ።
What the fk? I don't think you have any idea what you are talking about, I don't even watch any Ethiopian soccer game anymore because in their time they had real skills.
Ante molegetane newe fara ylkewe ante tenbe ersa nhee
You clearly know nothing about Ethiopian football
አንተ ገመድ አፍ ታሪክ የማታውቅ የማታከብር ቅል ራስ
ፋራ አይሻልም ከአህያ ?!!