Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እደኔ ይሄን ዶክተረ የሚወደው❤❤❤
እኔ በጣም
እኔ በጣም❤❤❤❤
Woow betam dis yemil sera nw bertaaa
ዋዜማ ላይ በጣም ያናድድ ነበር ከዚህ ደግሞ ሰላምታህ ደሰ ይላል
እንግዲህ አርቲስቶቻችን በሚሰጣቸው ገጸ ባህሪ እያየናቸውኮ ተቸገርን 😅
በጣም አሰተማሪ ለሁሉም የጤና ባለሙያወች ያለኝን ፍቅር ከፍ ያደረገ ልፋታቸውን ያሳየ
Wow. Das. ሲል እንዳዝ አይናት ቂኝ ስውች እይብዛልኝ 🙏🙏
እሪ ይኸዶክተር ሥወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚
ዋዜማ ላይ እደት እደምታናድድኝ ነበር እዚህ ላይ ፈግግታህ ብቻ ያምራል
wowwww harif new
እውነት ነው ሰላም በጠፋበት ሰላም አደራቹ ሰላም ናቹ ማለት ማሾፍ ነው ።አሪፍ ነው ደቂቃ ጨምሩ በይበልጥጥጥጥ ደግሞ እባካቹ እንዳታቅዋርጡ ።ድራማ አላጣንም ግን ጀማሪ እንጂ ጨራሽ ነው ያጣነው ።
ትክክል ነው አዲስ ቀን አዲስ ነገር ነው ይዞ ከች የሚለው ይመችህ
የተለየ ዶክተር❤❤❤❤
Uuffffff please betame atere
ድራማው አሪፍ ይመስላል ግን ሁለት ነገሮችንሰልጠቅስ ማለፍ አልፈልግም1 ደቂቃው በጣም የንሳል ቢያንስ 25-26-28አድርጉት2ተኛ ክላሲካሉን አጥፋት ጆሮ የዶኖቅራል
እኔም አድሥ ቀን ያሥደሥተኛል 😍😍👌
ያምራል እንዳታቋርጡት ደቂቃውን 25ደቂቃ ብታደርጉት በጣም ይበልጥ ያምራል
ውይ አንተ ልጅ ዋዜማ ድራማ ላይ ነው የማቅህ ከዛ ፀባይህ የተነሳ እኳን ጥሩ ሰው ጥሩ ካራክተር ተሰቶህ የምሰራ ሁሉ አትመስለኝም ነበር ደግሞ ቆንጆ ነህ መሻአላ በርቱ
ደርሶ መልስ በጣም ጥሩ ድራማ ነበር ግን ተቋረጥ ግን በጣም ጎበዝ ደራሲ
Arif new kelakoretachu ye doctoru fegagta des yilel betam
Dr Tesfaye miss you so much ❤❤❤❤
ወይኔ ደክተሩ ህይወት ይዘራል ዋው ዶክተር ተሥፉ የለም እንዳንተ አይነት ማደንዘዣ ብሎ የእሬሣ መርፌ የሚወጋ ዶክተር እና ነርሥነው የሞላው 😢😢😢😢😢😢😢
ሁለተኛ አውሬ ገፀ ባህሪ እንዳትጫወት ኢሄ ነው የሚያምርብህ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም ዋዜማ ላይ የምትሰራው ልጅ መጨረሻውን ሳላቅ በመቅረቴ አዝኛለሁ እንዳታቋርጡት አደራ
ደቂቃ ደቃቂ ደቃቂ ውውውውው ይጨመር ፊልሙን ቆንጆ ይመስላል
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉ
አንቺ የት ሆናሺ ነዉ
@@masaret2849 ቤት ነኝ የት እሆናለሁ
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ሀገር ቤት ነዉ ወይ ማርዬ ነገር ሰለምወድሺህ ነዉ
I love this drama. It shows our daily struggle of health services in Ethiopia. I think it is the most forgotten sector. We should and I know we can change this situation.
ደቂቃው በጣም አጠረ በዚ አጋጣሚ ደራሲዋን ደርሶ መልስ የት እንደገባ ብትጠይቁልን እናንተ ደሞ ጀምሮ ከማቋረጥ ይሰውራችሁ የተመልካችንም ስሜት አትጉዱ!
በትክክልልል በዙ ድራማዎች ትጀመሮ ቅረቱል ለምሳሌ ከደርሶ መልሰ ትጨማሪም የትቅበራወ አሜንኖች ሌላማ አለ መሰልኝ
ደርሶ ይመለሳል አብሽር ቆንጆ ጠብቂው
እውነታን የያዘ ድራማ ነው እናመሰግናለን ደራሲ መዓዛ ወርቁ ግን ሰዓቱ አጥሯል ደርሶ መልስ ዘገየብንንንን ደግሞ መንግስት ያለምንም ጥፋታቼው የሚወነጅላቼውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችንም አካትችልንንን
Nice new gan betam Aeter
ኣሪፍ ነው
ያምራል
በጣም አሥተማሪ ነዉ እንዳታቃረጡት
ምርጥ ድራማ
አሁን ለምሳሌ የታሉአየር ባየርየደስታ ዴሴትየተቀበረውወዘt......
አይን መቀለጃ አረጉን እኮ የማዳም ዋይፋይ ጭምር
እዬጀመሩ እንጂ። መጨረሱን። አያቁበትም። እኛው። እንድንጨርሰው። መሰለኝ።
የባህር ዋናተኞች ሴቶቹ ምናምን
@@aschalechtesfaye4687 ተቀብርው። ቀርተዋል። እሄንእንም። እንዳያቁዋርጡት። እፍራለሁ
@@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ አረ የምን መፍራት የተጀመረውን ማየት ነው ጊዜው ካለ በተረፈ አይዞን ህይወት ራሷ ድራማ ናት ።
አጀማመሩ በጣም አሪፍ ነው ደግሞ ደራሲና ዳሬክተሯ መዓዛ ወርቁ ስወድሽ እኮ ግን እንደ አስተያየት ደቂቃ ይጨመር
ካላቆረጣችሁት አሪፍ ነው
በጣም አሳጠራችሁት እንጂ ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት
አሪፍ አስተማሪድራማነው ቀጥሉበት
እንግዲ 1 ብለናል 2 ትን ለማየት ያብቃን ብዙ ድራማወች አንድ ብለው ሁለት አይሉም መጨረሻቸው አይታወቅም ድራሻቸው ይጠፋል ዶ/ ክ ተስፉ ዋዜማ ድራማ ለይም አሪፍ ነበር ስራክ በዛው ቀራቹ እንጂ በል እንግዲ መጨረሻ የሌለው ድራማ እንዳይሆን ይሄም ወደነዋል....
በጣም አሪፍ መልክትነው ቀጥሉበት
ፈጣሪ ግን ለዶክተር ተስፋ ያዳላ ይመስለኛል ውብእኮ ነህ እሄን ድራማ ደጋግሜ የማየው አተን ለማየትስል ነው አሁንእኳን ተቋርጦ ሁሌምነው የማየው
ደስ የሚል ዲራማ ደቂቃ ግን ትንሺ ጨመር
ዋው አተልጃ የበፊቱ ካራክተርህ ክፉነበር አሁን መልካም ሰው ሁነህ ስለመጣህ ደስቡሎናል ወድጃዋለሁ
ደስ ይላል
ስወደው ይህን ዶግተር❤❤
ያምራል።እንዳታቆርጡትብአደራ
14 ደቂቃ ሸም ነው እውነት ምርጥ ስራ ነው ግን ደቂቃውን አስቡበት
Betam achir nw ere yedeberal arif sera neber....
በጌታ ስም እንድህ የሚስቅ ፊት አለህ በጣም ነበር የምፈራህ ለማንኘዉም በጣም አጭር ነዉ እስቡበት
ደርሶ መልስ ይለቀቅልንንንንንንንን አኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Awo yilekekelen.....
ለምን ጊዜ አጣሽ አይደለ
@@michaelmicky9515 Yemen geza new yematawe
ኢጃዛ ናቸዉ ግን ቢመጡ ዉስጤ ነዉ
wawawaw ቀና ሰው ደስ ይለኛል ዶክተር ተስፋ ወደድኩት
እንኳን ደህና መጣችሁ
እንኳን ጤና መጣቹልን አለሁዎች መአዚ ደቂቃዋን ግን አስተካኪያት አነሰ እኮ
ምርጥ ድራማ ደቂቃው አንሧል እዳታቋርጡት ቀጥሉበት
Wawe. Kojo. Deramnaew. Kaltkorete
ይሄ ልጅ የት ጠፋ ትወናው ደስ ይላል
አሪፍ ነው እንዳታቆሙት
በ14 ደቂቃማ አትሸውዱን ድራማው ያምራል
ወይኔ ፈገግታና መልክ ዶክተር ተስፍ😢😢😢😢
That’s true we’re is derso Meles we need it back soon very disappointed ☹️
Wiy ante sew leka edih tiskalek ende wazema lay betam neber yemtelak des yemil drama new seat atere asteksklu pleas ketlubet
ውይ ዶ /ር ተስፋ ያምራል
Yameral yimechachu
ኧረ ምንድነው የተጀመረው ድራማ ሳይጨረስ እንደገና ሌላ ፈርዶብን እኛው እንጨርሰው ይሆናል እስኪ ልጀምረው ቆጆ ነው ግን ደቂቃ ጨምሩልን
አረደቂቃ ጨምሩበት የምን ብቅእልምነው
Wow siyamerbeke 😍😍
ኡፍ እስኪ ልሹፈው የመዳም ሀማም መላብስ ስልችት ብሎኛል
@Quran UA-cam ቁረኣን ዩቲዩብ ስለ ምን አረብኛው
@Quran UA-cam ቁረኣን ዩቲዩብ OK
እንዲሪያስ ዋዜማ ድራማ ለይ እጠላክ ነበር እዚህ ላይ ደሞ ሰው ሆነህ መጣህ አሪፍ ነው
እኔራሱ
ወይኔ ዶክተሩ ሙሉውን የትነው ሚገኝው የምታቁ እባካቹ ንገሩኝ 💖
ዋዜማላይ ናላየን አዙረኸኝ ነበር እሰዚጋ አንዲህ አይነት ደግነትከፈገግታ ጋር
ኢትዬጵያ እንዳንተ አይነት እስር ፈገግተኛ ዶክተር ቢኖራት ብዙ ሰው ካለመድሐኒት ይሽር ነበር
ዶክተሩ ደግ ሠዉ አንድ ግዜ ክፉ ሆኖ ነበር የሠራዉ
Where is TODAYS EPISODE???
Arif Diramano Daqiqam 14 Baqino qaxilubat
ድርሰትና ዝግጅት የመአዛ ወርቁ ነው ወይ? ከሆንሽ በመጀመሪያ አድናቂሽ ነኝ ምንም አይነት ርእስ ስታነሺ ለየት ያለ ነው ዝግጅት ላይ ስታዘጋጂ ተዋንያኖቹን ብዙ ይሄዳሉ መጋዝ መሮጥ ይበዛዋል #እየሄዱ ማውራት እየሮጡ ማውራት እኛ ደግሞ ተቀምጠን ስለምናየው ለአይን አይከብድም ወይ ይታሰብበት ሰአቱንም ጨምሩበት
አርፍ ድራማ ነው ጀምራች ካላቆማችሁ በስተቀር🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ኧረ ገና ፈገግታው ሳይጠገብ ኧረ የሰዓት ያለ...
ዋዞማ
ዶክተሰን ስወደው ❤❤❤❤
Arfi new gin asxrchutii
ምነው ክላሲካሉ ባዛበት
ይህን ሁሉ ፈገግታ ዋዜማላይ ጭራቅ አድርገው ይህን ፈገግታ
@ፍስሃፅዮን ፍስሃፅዮን kkkk
Keseyitaninet badeye wede melayika
Eee aygermem wayne sekosater yastela nbr
Kkkkkkkkkkkkk ewnte new eni erswe betam tesakika nibere yemywe betam new yemfrwe yenbra
❤❤❤
##ደራሲ መአዛ አንችን አለማድነቅ አይቻልም ##ከጅምሩ ያምራል በርቱ
*መጀመር አባይም ተጀምሯል ግን 60 በ 100 ደርሷል የናተም ድራማ ይቀጥላል በርቱ ክክክክክክክ*
ሀሪፍነዉ ግን. ጨመር አድርጉበት በጣም አጥራል
እረ በቀናት መካከል ባልሳሳት ሙና መሰለኝ. ስሟ. ክፋቷ አሁን ደግሞ እንዴት ትሆን
መች ነው የሚታቆሙት ለመጀመርማ ማን ብሎችሁ
እስኪ የተጀመረ የድራማ አይነት ስም ፃፊልኝ ከመብዛቱ የተነሳ እረሳሁት
ደርሶ መልስ ድራማውስ የታለ? እሱን ሳትጨርሱ ሌላ መጀመር ምን የሚሉት ነው????
እውነት እኔ ራሱ በጉጉት ስጠብቅ በዚያው ጠፋ
14 minutes really⁉️ I thought it was kedme eyeta. Anyway it looks good
እንግዲ መጀመር ብቻ እንዳይሆን ጨርሱት መልካም እይታ ውዶችዬ
❤❤❤❤❤❤❤❤
መአዚ ጎበዝ ነው ደርሶ መልስን ልቀቁት
መቼም አታስጨርሱ
ጤና ዋላቹሁ 😍
እንዴት ቆንጆ ነክ በስመአም
ኧረ አይናችን ! ደግሞ ለስንት ክፍል ይሆን ይህኛው ? በዛው ለምትጠፉት ___
ወይኔ እዴት ነው ምያምርው ፈገግታው
*TENNA ADERACHU.....????*
ኧረረክፍልሁለትንልቀቁት
አሪፍነዉ ግን አጭርነዉድራማዉ
ማነው እደኔ ይሄን ዶክተረ የሚወደው❤❤❤
እኔ በጣም
እኔ በጣም❤❤❤❤
Woow betam dis yemil sera nw bertaaa
ዋዜማ ላይ በጣም ያናድድ ነበር ከዚህ ደግሞ ሰላምታህ ደሰ ይላል
እንግዲህ አርቲስቶቻችን በሚሰጣቸው ገጸ ባህሪ እያየናቸውኮ ተቸገርን 😅
በጣም አሰተማሪ ለሁሉም የጤና ባለሙያወች ያለኝን ፍቅር ከፍ ያደረገ ልፋታቸውን ያሳየ
Wow. Das. ሲል እንዳዝ አይናት ቂኝ ስውች እይብዛልኝ 🙏🙏
እሪ ይኸዶክተር ሥወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚
ዋዜማ ላይ እደት እደምታናድድኝ ነበር እዚህ ላይ ፈግግታህ ብቻ ያምራል
wowwww harif new
እውነት ነው ሰላም በጠፋበት ሰላም አደራቹ ሰላም ናቹ ማለት ማሾፍ ነው ።አሪፍ ነው ደቂቃ ጨምሩ በይበልጥጥጥጥ ደግሞ እባካቹ እንዳታቅዋርጡ ።ድራማ አላጣንም ግን ጀማሪ እንጂ ጨራሽ ነው ያጣነው ።
ትክክል ነው አዲስ ቀን አዲስ ነገር ነው ይዞ ከች የሚለው ይመችህ
የተለየ ዶክተር❤❤❤❤
Uuffffff please betame atere
ድራማው አሪፍ ይመስላል ግን ሁለት ነገሮችን
ሰልጠቅስ ማለፍ አልፈልግም
1 ደቂቃው በጣም የንሳል ቢያንስ 25-26-28አድርጉት
2ተኛ ክላሲካሉን አጥፋት ጆሮ የዶኖቅራል
እኔም አድሥ ቀን ያሥደሥተኛል 😍😍👌
ያምራል እንዳታቋርጡት ደቂቃውን 25ደቂቃ ብታደርጉት በጣም ይበልጥ ያምራል
ውይ አንተ ልጅ ዋዜማ ድራማ ላይ ነው የማቅህ ከዛ ፀባይህ የተነሳ እኳን ጥሩ ሰው ጥሩ ካራክተር ተሰቶህ የምሰራ ሁሉ አትመስለኝም ነበር ደግሞ ቆንጆ ነህ መሻአላ በርቱ
ደርሶ መልስ በጣም ጥሩ ድራማ ነበር ግን ተቋረጥ ግን በጣም ጎበዝ ደራሲ
Arif new kelakoretachu ye doctoru fegagta des yilel betam
Dr Tesfaye miss you so much ❤❤❤❤
ወይኔ ደክተሩ ህይወት ይዘራል ዋው ዶክተር ተሥፉ የለም እንዳንተ አይነት ማደንዘዣ ብሎ የእሬሣ መርፌ የሚወጋ ዶክተር እና ነርሥነው የሞላው 😢😢😢😢😢😢😢
ሁለተኛ አውሬ ገፀ ባህሪ እንዳትጫወት ኢሄ ነው የሚያምርብህ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም ዋዜማ ላይ የምትሰራው ልጅ መጨረሻውን ሳላቅ በመቅረቴ አዝኛለሁ እንዳታቋርጡት አደራ
ደቂቃ ደቃቂ ደቃቂ ውውውውው ይጨመር ፊልሙን ቆንጆ ይመስላል
ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉ
አንቺ የት ሆናሺ ነዉ
@@masaret2849 ቤት ነኝ የት እሆናለሁ
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ሀገር ቤት ነዉ ወይ ማርዬ ነገር ሰለምወድሺህ ነዉ
I love this drama. It shows our daily struggle of health services in Ethiopia. I think it is the most forgotten sector. We should and I know we can change this situation.
ደቂቃው በጣም አጠረ በዚ አጋጣሚ ደራሲዋን ደርሶ መልስ የት እንደገባ ብትጠይቁልን እናንተ ደሞ ጀምሮ ከማቋረጥ ይሰውራችሁ የተመልካችንም ስሜት አትጉዱ!
በትክክልልል በዙ ድራማዎች ትጀመሮ ቅረቱል ለምሳሌ ከደርሶ መልሰ ትጨማሪም የትቅበራወ አሜንኖች ሌላማ አለ መሰልኝ
ደርሶ ይመለሳል አብሽር ቆንጆ ጠብቂው
እውነታን የያዘ ድራማ ነው እናመሰግናለን ደራሲ መዓዛ ወርቁ ግን ሰዓቱ አጥሯል ደርሶ መልስ ዘገየብንንንን ደግሞ መንግስት ያለምንም ጥፋታቼው የሚወነጅላቼውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችንም አካትችልንንን
Nice new gan betam Aeter
ኣሪፍ ነው
ያምራል
በጣም አሥተማሪ ነዉ እንዳታቃረጡት
ምርጥ ድራማ
አሁን ለምሳሌ የታሉ
አየር ባየር
የደስታ ዴሴት
የተቀበረው
ወዘt......
አይን መቀለጃ አረጉን እኮ የማዳም ዋይፋይ ጭምር
እዬጀመሩ እንጂ። መጨረሱን። አያቁበትም። እኛው። እንድንጨርሰው። መሰለኝ።
የባህር ዋናተኞች
ሴቶቹ
ምናምን
@@aschalechtesfaye4687 ተቀብርው። ቀርተዋል። እሄንእንም። እንዳያቁዋርጡት። እፍራለሁ
@@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
አረ የምን መፍራት የተጀመረውን ማየት ነው ጊዜው ካለ በተረፈ አይዞን ህይወት ራሷ ድራማ ናት ።
አጀማመሩ በጣም አሪፍ ነው ደግሞ ደራሲና ዳሬክተሯ መዓዛ ወርቁ ስወድሽ እኮ
ግን እንደ አስተያየት ደቂቃ ይጨመር
ካላቆረጣችሁት አሪፍ ነው
በጣም አሳጠራችሁት እንጂ ደስ ይላል ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት
አሪፍ አስተማሪድራማነው ቀጥሉበት
እንግዲ 1 ብለናል 2 ትን ለማየት ያብቃን ብዙ ድራማወች አንድ ብለው ሁለት አይሉም መጨረሻቸው አይታወቅም ድራሻቸው ይጠፋል
ዶ/ ክ ተስፉ ዋዜማ ድራማ ለይም አሪፍ ነበር ስራክ በዛው ቀራቹ እንጂ በል እንግዲ መጨረሻ የሌለው ድራማ እንዳይሆን ይሄም ወደነዋል....
በጣም አሪፍ መልክትነው ቀጥሉበት
ፈጣሪ ግን ለዶክተር ተስፋ ያዳላ ይመስለኛል ውብእኮ ነህ እሄን ድራማ ደጋግሜ የማየው አተን ለማየትስል ነው አሁንእኳን ተቋርጦ ሁሌምነው የማየው
ደስ የሚል ዲራማ ደቂቃ ግን ትንሺ ጨመር
ዋው አተልጃ የበፊቱ ካራክተርህ ክፉነበር አሁን መልካም ሰው ሁነህ ስለመጣህ ደስቡሎናል ወድጃዋለሁ
ደስ ይላል
ስወደው ይህን ዶግተር❤❤
ያምራል።እንዳታቆርጡትብአደራ
14 ደቂቃ ሸም ነው እውነት ምርጥ ስራ ነው ግን ደቂቃውን አስቡበት
Betam achir nw ere yedeberal arif sera neber....
በጌታ ስም እንድህ የሚስቅ ፊት አለህ በጣም ነበር የምፈራህ
ለማንኘዉም በጣም አጭር ነዉ እስቡበት
ደርሶ መልስ ይለቀቅልንንንንንንንን አኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
Awo yilekekelen.....
ለምን ጊዜ አጣሽ አይደለ
@@michaelmicky9515
Yemen geza new yematawe
ኢጃዛ ናቸዉ ግን ቢመጡ ዉስጤ ነዉ
wawawaw ቀና ሰው ደስ ይለኛል ዶክተር ተስፋ ወደድኩት
እንኳን ደህና መጣችሁ
እንኳን ጤና መጣቹልን አለሁዎች
መአዚ ደቂቃዋን ግን አስተካኪያት አነሰ እኮ
ምርጥ ድራማ ደቂቃው አንሧል እዳታቋርጡት ቀጥሉበት
Wawe. Kojo. Deramnaew. Kaltkorete
ይሄ ልጅ የት ጠፋ ትወናው ደስ ይላል
አሪፍ ነው እንዳታቆሙት
በ14 ደቂቃማ አትሸውዱን ድራማው ያምራል
ወይኔ ፈገግታና መልክ ዶክተር ተስፍ😢😢😢😢
That’s true we’re is derso Meles we need it back soon very disappointed ☹️
Wiy ante sew leka edih tiskalek ende wazema lay betam neber yemtelak des yemil drama new seat atere asteksklu pleas ketlubet
ውይ ዶ /ር ተስፋ ያምራል
Yameral yimechachu
ኧረ ምንድነው የተጀመረው ድራማ ሳይጨረስ እንደገና ሌላ ፈርዶብን እኛው እንጨርሰው ይሆናል እስኪ ልጀምረው ቆጆ ነው ግን ደቂቃ ጨምሩልን
አረደቂቃ ጨምሩበት የምን ብቅእልምነው
Wow siyamerbeke 😍😍
ኡፍ እስኪ ልሹፈው የመዳም ሀማም መላብስ ስልችት ብሎኛል
@Quran UA-cam ቁረኣን ዩቲዩብ ስለ ምን አረብኛው
@Quran UA-cam ቁረኣን ዩቲዩብ OK
እንዲሪያስ ዋዜማ ድራማ ለይ እጠላክ ነበር እዚህ ላይ ደሞ ሰው ሆነህ መጣህ አሪፍ ነው
እኔራሱ
ወይኔ ዶክተሩ ሙሉውን የትነው ሚገኝው የምታቁ እባካቹ ንገሩኝ 💖
ዋዜማላይ ናላየን አዙረኸኝ ነበር እሰዚጋ አንዲህ አይነት ደግነትከፈገግታ ጋር
ኢትዬጵያ እንዳንተ አይነት እስር ፈገግተኛ ዶክተር ቢኖራት ብዙ ሰው ካለመድሐኒት ይሽር ነበር
ዶክተሩ ደግ ሠዉ አንድ ግዜ ክፉ ሆኖ ነበር የሠራዉ
Where is TODAYS EPISODE???
Arif Diramano Daqiqam 14 Baqino qaxilubat
ድርሰትና ዝግጅት የመአዛ ወርቁ ነው ወይ? ከሆንሽ በመጀመሪያ አድናቂሽ ነኝ ምንም አይነት ርእስ ስታነሺ ለየት ያለ ነው ዝግጅት ላይ ስታዘጋጂ ተዋንያኖቹን ብዙ ይሄዳሉ መጋዝ መሮጥ ይበዛዋል
#እየሄዱ ማውራት እየሮጡ ማውራት እኛ ደግሞ ተቀምጠን ስለምናየው ለአይን አይከብድም ወይ ይታሰብበት ሰአቱንም ጨምሩበት
አርፍ ድራማ ነው ጀምራች ካላቆማችሁ በስተቀር🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ኧረ ገና ፈገግታው ሳይጠገብ ኧረ የሰዓት ያለ...
ዋዞማ
ዶክተሰን ስወደው ❤❤❤❤
Arfi new gin asxrchutii
ምነው ክላሲካሉ ባዛበት
ይህን ሁሉ ፈገግታ ዋዜማላይ ጭራቅ አድርገው ይህን ፈገግታ
@ፍስሃፅዮን ፍስሃፅዮን kkkk
Keseyitaninet badeye wede melayika
Eee aygermem wayne sekosater yastela nbr
Kkkkkkkkkkkkk ewnte new eni erswe betam tesakika nibere yemywe betam new yemfrwe yenbra
❤❤❤
##ደራሲ መአዛ አንችን አለማድነቅ አይቻልም ##ከጅምሩ ያምራል በርቱ
*መጀመር አባይም ተጀምሯል ግን 60 በ 100 ደርሷል የናተም ድራማ ይቀጥላል በርቱ ክክክክክክክ*
ሀሪፍነዉ ግን. ጨመር አድርጉበት በጣም አጥራል
እረ በቀናት መካከል ባልሳሳት ሙና መሰለኝ. ስሟ. ክፋቷ አሁን ደግሞ እንዴት ትሆን
መች ነው የሚታቆሙት
ለመጀመርማ ማን ብሎችሁ