💦ለጥያቄየችሁ መልስ ከአሚ እስትራካችን ተነሳ እልልልል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 156

  • @Umumeriyem-g19
    @Umumeriyem-g19 5 місяців тому +16

    ውዶችዬ ሀሳብ አስተየታችሁን ወይም እንዲቀርብላችሁ የምትፈልጉ በሙሉ እነሆ በዚህ @amihabeshawit ብላችሁ በቴሌግራም ስልክ ቁጥሬ #0941109700 ታገኙኛላችሁ መልካም ምኞታችሁን እፈልጋለው አብረን ከናንተው ጋር ወደፊት

    • @ጀሚላቲዩብ
      @ጀሚላቲዩብ 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
      @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 5 місяців тому

      እሽ አሚየ❤

    • @LubabaTube-j3v
      @LubabaTube-j3v 5 місяців тому

      🌹🌹🌹🌹

    • @f.almtere466
      @f.almtere466 5 місяців тому +7

      አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
      አሚ እደት ነሽ ሁቢ ልጂሽስ ደህናነቺ ??
      የኔዉድ አድነገር ልበልሽ ሁቢዋየ
      ያንን ዉበትሽን ማለትም ኒቃብሽን ጂልባብሽን ልበሺዉ ሁቢ ዉድ እምትሆኒዉ ስትደበቂነዉ ኒቃባቺን የኛ የሙስሊም ሴቶቺ መከበሪያቺን ነዉ ::
      ምናልባቺ ልትለብሽዉ ስትይ የሸይጧን ጉትጎታ ይኖራል አዉልቀሺዉ ስታበቂ አሁንም ለማትቀጥይበት ነገር ሌሎቺም ጉትጎታወቺ ይኖራሉ ግን ከተረገመዉ ከአላህ እራህመት ከተባረረዉ ሸይጧን በአሏህ ተጠበቂ ::
      ከሰዉም ይኖራል አደ ትለብሻለሽ አደ ታወልቂያለሽ ልትባይ ትቺያለሽ ግን ሁሉንም በሶብር አሳልፊዉ :: ብልጥ ብልህ ብሎ ማለት የነብስያዉን ጉትጎታ አሸንፎ ለነገ ለአኼራዉ የሰራነዉ ብለዋል ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ::
      እድሁም ባልስታገቢ ለበሽ ስትለያዩ አወለቅሽ አሁን ደግሞ ስትመለሺ ለበሽ ብቻሽን ስትሆኚ ያወጣሺዉ ባል እድታገኚነበርደ እሚልም አይጠፋም ::
      ግን የዉስጥሽን አላህ ያዉቀዋል :: እና ጂልባብሽ ኒቃብሽን ልብሺዉ ሁቢ ::

    • @Umumeriyem-g19
      @Umumeriyem-g19 5 місяців тому

      ​@@f.almtere466waleykumeselam werahmetulahi weberekehatu ehte Allah jezashin yikfelish inshallah beduwa agzign ehte

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 місяців тому +38

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም😢🎉

    • @emanselam7146
      @emanselam7146 5 місяців тому +1

      SAW SAW SAW 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 5 місяців тому

      በተሠብ,አርጊኝ🎉

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому +36

    እኔ አለሀምዲሊላህ ውድ ባሌ የልጆቸ አባት በ13 አመቴ የተዳርኩት እሱ የ19 አመት ሆኖ ግን አለሀምዲሊላህ መልካም ባል አለኝ ሲያመኝ የሚያመው ሲከፋኝ የሚከፋው ሚስት የባሉን ባል የሚስቱን በሚድያ የሚያወራ ያስጠላኛል እኔ የለሁበትም

    • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
      @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ 5 місяців тому +2

      ማሻአላህ ተባረአላህ

    • @satrezdtube1162
      @satrezdtube1162 5 місяців тому +1

      ትክክል እህቴ❤❤

    • @qader6010
      @qader6010 5 місяців тому +7

      የሚድያ ሰው ነን የሚሉት በሙሉ ሚስጥር ሚባል ነገር የላቸውም ሳንቲም ለመልቀም ሚስጥራቸው ሁሉ ሚድያ ላይ ነው ያዋሉት ኡለማዎቼና ኡስታዞቼ ሲቀሩ እነሱ እሚሰማቸው ቢያገኙ ለዱንያም ላኼራም የሚጠቅመን ነገር ነው ሚያስተላልፉልን አላህ ይጠክቃቸው

    • @ttww9470
      @ttww9470 5 місяців тому +6

      አልሀምዱልላ የኔም መልካም ባል አለኝ አልሀምዱልላ መጨረሻችንን ያሣምረልን

    • @tabiagfddd
      @tabiagfddd 4 місяці тому

      ማሻአላ ታድለሽ

  • @seaditube6601
    @seaditube6601 5 місяців тому +9

    ሰሉ አለ ነቢይነ ሙሐመድ S. A. W❤

  • @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
    @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 5 місяців тому +14

    መታረቃችሁ ደስይላል ግንምንእደምታወሪ አልገባኝም

    • @የቦረናገነቴዩቱብ
      @የቦረናገነቴዩቱብ 4 місяці тому +1

      እኔም አልገባኝ😂😂😂😂😂

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому +2

      ወስዳበት ነው እኔ አይመለከተኝም ብሏል ሸምሰዲን

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 4 місяці тому +1

      😂😂 ደሞ እደት ነው እሚያደርጋት

    • @zaynob-p6k
      @zaynob-p6k 4 місяці тому

      የት ነዉ ያለዉ​@@myhomeyoutube727

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 5 місяців тому +10

    ስለምንእንደምታወራጭራሽ አልገባኝም????

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 5 місяців тому +20

    ስታወሩ ሴቶች አትላላጡ ምላሳችሁን በለመዳችሁት ቃል አውሩ. አፋችሁን አትቀይዱ. ፈተና ነው ወላሂ
    አረ ተው ስትነገሩ ቁጣ ሲደመር ሌሽ ሚድያትወጣላችሁ😢 አየየ ይሁንሱ

    • @አብሮነትትዩብ
      @አብሮነትትዩብ 5 місяців тому

      አንዳንዴ ማይካቸውም ይቀይራል ውዴ ብዙ አይነት ማይክ ነው ያለው የብሉቱዙ ባጣም ነው ምያሳምረው ዝምፅ ለዛ ይሆናል አሚ ፈልጋው አይመስለኝም ማሻአላህ አደብ ያላት ልጅ ናት❤

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 5 місяців тому

      @@አብሮነትትዩብ ደግ ወርቄዋ.

    • @ሶፊተ
      @ሶፊተ 5 місяців тому +3

      ወላሂ እኔም ልል ነበር አነገገሯ እያገራማኝ ነው አራ አሚና እዳማ መጀመሪያ አውሪ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 місяців тому +3

      ሲጀመርም ሴት ልጂ ሚዲያ መቅረቅ የለባትም በቤቷ መሠተር እጂ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому +9

    ማሻ አላህ ሸምሰድንና አሚ ታርቀዋል የወለደ መቸም ቢሆን አይለያይም ደስ ይላል አላህ ውድን ይጨምርላችሁ ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 5 місяців тому

      ግን ባልሳሳት የሸምስድን ባለቤቱ ኒቃቢስት አልነበረች እንዴ ብዙም ሚድያ ስለማልከታተል አላወ ኩምና ነው

    • @b.6015
      @b.6015 5 місяців тому

      @@Kadeeja6581 ነች

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su 5 місяців тому +1

      ​@@Kadeeja6581ተሸፍና ነበር ተገለጠች ይች ማለት ነው

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 5 місяців тому

      @@SadSad-qe1su ወላሂ በይ ያአላህ 😢

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 5 місяців тому

      ነበረች ኒቃቡ አውልቀዋለች

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 4 місяці тому +2

    አላህ ያዘዘሽ ሂጃብ ለብሰሽለምን አወጣሹ ለሸምሰዲን ብለሽ ነበር የለበስሹ ቁራን ላይ ሱረቱል አህዛብ አንቀፅ 59 ታዘሽ ነበር አላሀን ፈርተሽ ቻናሉ መልሽለት ውድ እህቶች ለባል ብላቹ ኒቃብን አትልበሱ እንደታዘዝን አውቃቹህ ልበሱ

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 4 місяці тому +5

    አኡዙቢላ ባልሺኮ ቻናሌን ሰርቃኚነው አለ ስታስጠይ ተበላቀጥሺብንኮ ምላስሺም እጂሺም እኩል ያወራል 😂😂😂😂

    • @LubabaTube-j3v
      @LubabaTube-j3v 4 місяці тому

      አሚ ጀግና ናት ❤❤ ደሞ ዋሽቷል እሱ ስንት ጉዱን ችላለች እሱ ግን ትንሹን ነገር መቻል አቃተው

  • @KamilaKamila-c2z
    @KamilaKamila-c2z 4 місяці тому +1

    ኒቃቡስ ሱብሀነከ ረቢ

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 4 місяці тому

    አሰላሙ አሊየሰኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምናቸሁ ትክክልሽ ማሻአላህ❤

  • @ያረብደካማባሪያህነህሲደክ

    ምን እንደምታወሪ አልገባኚም ዶክተር 😂😂😂

  • @Fafi26
    @Fafi26 4 місяці тому

    እክዋን ደህና መጣሽ እህቴ😊❤

  • @Sofiahussan
    @Sofiahussan 4 місяці тому +6

    ውሸታም ሳይፈቅድልሽ በሱ ቻናል እኝኝኝኝ አትበይ

    • @ጀሚላቲዩብ
      @ጀሚላቲዩብ 4 місяці тому

      የእውነት ካደርገችው ጀግና ናት ሸምስዲን በጣም በድሏታል እዚህ እንደምናየው አይደለም ሰውዬው አደገኛ ነው

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 4 місяці тому

      ​@@ጀሚላቲዩብ
      ከበድ አደገ

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      አዎ ወስዳበት ነው

    • @erahmatabye7014
      @erahmatabye7014 4 місяці тому

      መዉሠድ ሺ ጡሩ አዴለም ግን

    • @Fadoo-jk5tq
      @Fadoo-jk5tq 4 місяці тому

      እቺ የነቀለች የምታወራውን እንኳን አታውቀውም ውስብስብ ያለ ወሬ ነው

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 4 місяці тому +2

    አንቺ ለወሬ ለሀሜት ብለሽ ቻናሉ ሰርቀሽዋል እዳልፈቀደልሽ ሰብተናል ምን ቁም ነገር የለሽም መልሽለት እንማርበት ወርሽን በራስሽ ቻናል አራግቢ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @RhmhAl
      @RhmhAl 4 місяці тому

      😂😂😂😂 ቀላልዋሸችደ

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 5 місяців тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በስደት ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የረፍት እንጀራ ባገራችን ላይ ይስጠን ያረብ

    • @fadiyaRak
      @fadiyaRak 5 місяців тому

      አሚንን ያብረ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 5 місяців тому

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

  • @Nisa63823
    @Nisa63823 4 місяці тому +1

    እንድት ነው ምቁለሽ ግን ቻናሉን መልሽ ለልጁ እንድድድ

  • @uhgteddjugg7j
    @uhgteddjugg7j 4 місяці тому

    ቻናሉን መልሺለት አሏህን ፈርተሽ እህት‼️የሰው ሀቅ አይጠቅምሽም ‼️

  • @fetisultan-bp1mt
    @fetisultan-bp1mt 4 місяці тому

    አላህ ይምራሽ

  • @ዱኒያድካምብቻ
    @ዱኒያድካምብቻ 4 місяці тому

    መልሽለት. ቻናሉን. ኤብ ነወ

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 5 місяців тому +4

    እንደ ኒቃቡስ ገና ዛሬ አየሁሽ ምነው 😢😢😢😢😢

  • @ኑሪያ
    @ኑሪያ 4 місяці тому

    ሥለ ምድነው ምታወሪው ዝም ብሎ መቀባጠር አያስላም እንዴ😢😂

  • @myhomeyoutube727
    @myhomeyoutube727 5 місяців тому +4

    ከአንች የበለጠ ባልሽ በዚህ ቻናል ቢሰራበት ጥሩ ነው አሚ በራስሽ ቻናል ነይ ሰውን ሳታሚ የተያቸው እንደፈለገ ይሁን በአሽሙር አማና እዳመጭ የዳእዎ ቻናል ስለሆነ

    • @LubabaTube-j3v
      @LubabaTube-j3v 5 місяців тому

      ሁለቱም ይልቀቁ ዋናው መስማማታቸው ነው አለሀምዱሊላህ

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 5 місяців тому +2

      ኧረተው ሴቶችን ሚዲያ እዲወጡ አታበረታቱ

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      @@LubabaTube-j3v
      ወላሂ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት እኔን አይወክሉም ብሏል ሸምሰዲን

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      @@Rahmajemal-cx5wd
      እኔን አይወክልም እሷ የምትለቀዉ ብሏል

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 4 місяці тому

      ቻናሉ የሱ አይደልዴ

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 5 місяців тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን አሚየ ሸምሰድን እንድሁም የልጅሽ አባት ✅ ቻናል ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ግን ታርቃችሁ ነውይ?

  • @Rahmna-h7w
    @Rahmna-h7w 4 місяці тому

    ክክክ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 5 місяців тому +2

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ተርቀቹ ከሆነ ማሸ አለህ ደስ ቢሎኘል ኢነ ወለሂ ሸሚሰዳንን አደንቀወለው በተመልከች ያ ሁሉ ውርጂቢኝ ስወርድበት ዚምተን መረጠ💪👍

    • @LubabaTube-j3v
      @LubabaTube-j3v 5 місяців тому

      የስዋንስ ማን ያውቃል እህቴ አሚ በጣም ጅግና ሴት ናት❤ እሱስ የንግግር ነው የስዋ ደሞ የውስጥ ህመም ነው አላህ ያጠንክረን ሁላችንንም

    • @hadrahadra9373
      @hadrahadra9373 4 місяці тому

      ስረዉ ስለዎቀ ነዉ ዝም የለዉ ኢሱወን አስረግዞ ቲቶወት ሌለ ሌለ አለገበም😂

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 5 місяців тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወስህልን እንኳን ደህና መጣህ ውዴ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብሩክ❤❤አሚ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አጋጭተሀውግባ
    @አጋጭተሀውግባ 5 місяців тому +5

    ማሻአላህ በቤቱ ታምሪያለሽ በርቺ ሀሳብሽ ሚደገፍ ነው👍👍

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 5 місяців тому +2

    የሼምሰዲን ቻናል አንቺ ጋር ነውደ ያለው አሚ

    • @lulutube885
      @lulutube885 4 місяці тому +1

      ዘርፋኝ ነው አለ በሌላ ሚዲያ 😂😂

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 4 місяці тому

      @@lulutube885 አረ አትይኝም 🤣🤣

    • @lulutube885
      @lulutube885 4 місяці тому

      @@zdwtube44 ወላሂ

    • @LubabaTube-j3v
      @LubabaTube-j3v 4 місяці тому

      ሀከር ናት እንዴ እስዋ ወዶና ፈቅዶ ከሰጠት በሁዋላ ሞቅሞቅ ስታደርገው ምነው ያዙኝ ልቀቁኝ​ አለ@@lulutube885

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      ወስዳበት ዘርፉ ነው

  • @fjf7535
    @fjf7535 4 місяці тому +2

    ተዘርፌ ነው አለ እኮ

  • @ጀሚላቢንትዘይኑትዮብ
    @ጀሚላቢንትዘይኑትዮብ 4 місяці тому

    እረ ያመተሏህህ ምን ሆነን የቤታቺንን ሚስጢር ለሚዲያ አናዉጣዉ አያምርብንም እንዴኢስላም ያረቢ ሰትረኘ

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 4 місяці тому

    አላሀን ፊሪ ቻናሉ መልሽለት ኢሰላማዊ ትምህርት ነው ሚያስተምርበት ያንቼ ቅራንቅቦ ወሬ አስጠላን መልሽለት ስልኩ

  • @fjf7535
    @fjf7535 4 місяці тому +2

    አስመሳይ እባብ ቱ ሌብነት

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 5 місяців тому

    አሚየ የኔጀግና ❤❤❤❤

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 4 місяці тому

    ወሌኩም አሳላም ወራማቱላህወባራካቱሁ ግን ኒቃቢን ላብሳሽ መልሳሽ አዋላቅሽዉ አላህ የህድና ኒቃብ ከላይ የዛዝናባትከኣላህ ሱባሃናዉታኣላ ቃል ኦኮ ነዉ ትዛዙ ሳትላብሽ ብትታዊዉ ምንም መላት አዳላም ግን ላብሳሽዉ መዉላቅሽ በንቺ ጎዳላብሽ ኢንጂ ንቃብ ና ድናቺን አሁኒም ካፍ ይላል ኢንጂ ዝቅ አይልም ኢንዳንቺ አይናቶቹ ራሳቻዉ ካፍ የሚሉ ይማሲላቻዋል No No

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 4 місяці тому

    ቻናሉ

  • @ዘኪያYouTube
    @ዘኪያYouTube 4 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉 መሸ አህለ❤❤

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    ሻወር ከራስ ይጀምራል

    • @አጋጭተሀውግባ
      @አጋጭተሀውግባ 5 місяців тому

      ከራስዋ ህይወት ብትጀምርልን ባይ ነኝ እንደኔ ሀሳብዋ ግን ተመቸኝ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 5 місяців тому

      ወደ መልካም ስራ ሰለመጣች አልሃምዱሊላህ ነገር ግን ሰውን በምታቀርብበት ጊዜ እሷም ትማራለች

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 4 місяці тому +1

    አረ ቻናሉን መልሺ አላህን ፍሪ እሱ አምኖ ሰቶሺ አንች ለራሥሺ ማስቀመጥ ጡሩ አይደለም የሰው ሀቃ

  • @LubabaTube-j3v
    @LubabaTube-j3v 5 місяців тому +1

    ነወርቲ ቤቲ ማሻአላህ ሀቢብቲ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Nisa63823
    @Nisa63823 4 місяці тому

    ኢተቅላህ

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 5 місяців тому

    ውዴ ጎብዘሸ በርትተሸ ሰር ማንም እደይሰድበሸ በሰደት እከፈል

  • @እሙኢምራን-ሰ2ዐ
    @እሙኢምራን-ሰ2ዐ 4 місяці тому

    😢😢ኒቃብሽን አውልቀሽ የሸምሰዲንንቻናል ቀምተሽ ምንለመሆን አስበሽነው ኧረዩቱበሮች ዶላር አይነስካችሁ

  • @ዜድነኝያቀስታቅመም
    @ዜድነኝያቀስታቅመም 4 місяці тому +1

    አኡዙቢላህ እረአስጠላብሽ

  • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
    @Hናኝየአልኢማንተማሪ 5 місяців тому

    አህለን አሚ እንካን ደህነ መጠሽ ቤቱ ቤትሺ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 4 місяці тому

    ግን እሱ የዋህ ነው እንደት እንደሰጠሺ አላቅም 🙄🙄

  • @መንሱጀማል
    @መንሱጀማል 5 місяців тому +1

    ከራስሽ ህይወት ጀምሪልን

  • @sofianurtata7929
    @sofianurtata7929 5 місяців тому

    ተመዝገን ከወሬ ጥናት ዋዳ ትምህርት ለውጥማ አለ😁😁😁

  • @EeXx-em2on
    @EeXx-em2on 4 місяці тому

    😅😅😅😮😮😮

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 5 місяців тому +2

    አሚዬ ይህ ስራ ይቅርብሽ ባል የሚስቱ ገበና በሚድያ ሚስትም የባልዋ ገበና ባደባባይ አረ ሼም ነው እኔን አይወክልም እኔ አያለሁ አውሩ ሴቶችም ወዶችም 😂😂

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 5 місяців тому

      ዘቡየ የሚያውሩትስ ምን ብለው ሊያወሩ ነው መደመሪያ እሷ ትጀምር ሀሀሀሀሀሀ

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      ዘቡየ ቻናሉን ወስዳበት ነው ሸምሰዲን ተናገረ ወላሂ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት እኔን አይወክልም ብሏል

  • @zebutube99
    @zebutube99 4 місяці тому

    አትረቢም

  • @አብሮነትትዩብ
    @አብሮነትትዩብ 5 місяців тому

    አህለን ገምቼ ነበር አንቺ እንደሆንሽ ፕሮግራሙን ከራስሽ ጀምሪልን እኔም በውስጥ አናግርሻለው በጣም ነው የተመቸኝ ሀሳብሽ❤

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      ሰርቃው ነው

    • @አብሮነትትዩብ
      @አብሮነትትዩብ 4 місяці тому

      @@myhomeyoutube727 እሱ ዋሽቷል ነገ ቪድዮ ትለቃለች እውነቱን ከራስዋ እንስማ

  • @b.6015
    @b.6015 5 місяців тому +1

    ሸምሰድን ዱባይ ሄደሀልደ ደስ ይላል

    • @hikematube7242
      @hikematube7242 5 місяців тому

      እሶኮ ሪያድ ናት

    • @myhomeyoutube727
      @myhomeyoutube727 4 місяці тому

      ተዘርፊ ነው አለ ወስዳበት ነው

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 4 місяці тому

    ሰታሰጠላ ጂል

  • @CfFf-cz8uf
    @CfFf-cz8uf 5 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 5 місяців тому +1

    በይ ወደ ኒቃብሽና ጂልባብሽም ተመለሽ

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰርቀሽ ነው አሉ ሌባ

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ሸምሰድን ጋ ታረቃችሁደ አሚ

  • @Fadoo-jk5tq
    @Fadoo-jk5tq 4 місяці тому

    ወሬሽ ሁሉ ውስብስብ ያለ ነው ስለምን እንደምታወሪ አልገባኝም

  • @RhmhAl
    @RhmhAl 4 місяці тому

    ምንአስዋሸሽ መቸፈቀዳሽ ቀዳዳ

  • @fatimakuw7263
    @fatimakuw7263 4 місяці тому

    ተብታባ

  • @Man-rk1th
    @Man-rk1th 5 місяців тому

    Masha. Alha.. Ka. ሻሳድኑጋ. ታራሽ ✅✅

  • @ጀሚላቲዩብ
    @ጀሚላቲዩብ 5 місяців тому

    ቢኒን አቅርቢልን እመማ ጨቤ አስለቅሳዋለች ሁለቱንም ጥይቂልን ጎበዝ ነሽ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም🎉🎉

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
    @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 5 місяців тому +4

    እጁሺ ላይነውዴ ምላስሺ
    ተሯሮጠእኮእጁሺ ቱቱቱ

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 5 місяців тому

      ههههههههههه

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 5 місяців тому

      😂

    • @Rነኝየኢልምቀላዋጯ
      @Rነኝየኢልምቀላዋጯ 5 місяців тому

      ያሳቀኝም ያስደመመኝም ኮሜንት

    • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
      @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 5 місяців тому

      @@Rነኝየኢልምቀላዋጯ ገረማኝ ነው
      ተምላሶ የጇ መሮጥ ሱበሀን አላህ ድሮ
      አፏ አይናገረም ነበረ እኮን እጇ አሁን
      መረቀነች

    • @ጀሚላቲዩብ
      @ጀሚላቲዩብ 5 місяців тому

      @@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ ምነው በቅናት ተጨረጨራቹ ምንም ማድረግ አይቻልም ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም አለች በቃ አሚ ጀግና ሴት ናት እስዋ ያሳለፈችውን እሩቡ ቢነካችሁ መቆም አትችሉም ነበር እሺ ምድር አስመሳ ቱ

  • @ህይወታችንለድናችን
    @ህይወታችንለድናችን 5 місяців тому

    What is the point?ምኑም አልገባኝ ታርቀናል ለማለ ነው ወይሥ ከታረቃችሁ ማሻ አላህ

  • @tube2432
    @tube2432 5 місяців тому

    ማሻኣላህ ደስ ሲል ከዚህ ቦሃላ መጥፋት አይቻልም በቃ አቡ መርየም ለኡም መርየም ቻናሉን ደስ ይላል