- 520
- 2 015 544
Ami Habeshawit
Приєднався 2 лют 2020
Anani Anani Hadiyisi Losano fatakinomi Hadiyi Tube_
😥መዳሜ ምታደርገኝን ጉድ ኑ አድምጡ ሁሉም ጋ ነው ወይስ እኔ ላይ ብቻ ነው አረ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ
😥መዳሜ ምታደርገኝን ጉድ ኑ አድምጡ ሁሉም ጋ ነው ወይስ እኔ ላይ ብቻ ነው አረ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ
Переглядів: 1 068
Відео
🔴እናቴን እያስታወስኩ እንባዬ አልቋረጥ አለኝ😥 መከፋትና ደስታ
Переглядів 5127 годин тому
#duet @zeynebendris @zolatubeZolatube @zenushowዘይኑ @ZEBlDAR @zemzem-vn1hx @fasikatube9475 @yetenbitube1 @yetenbitube1 @ajaibayassin2722 @kelemaberha8877 @MiftahKey @KewserTube @Abrishkertube @manyazewaleshetu @haruntube2 @tateqmedia @jemalmd @NetsebraqMedia @Umumeriyem-g19 @aminacomedy50 @MameቡታጀራTube-g1k @amihabeshawit-y57 @MarzaCinema @mlikitmedia @aradamovies1685 @Ahmu_diaspora @aanddtube5027
💦እንደ እናትም እህትም ጓዋደኛም❤ከዚህም በላይ ይገባል @emantube1007 ዬ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ @fikrTube-dr4nj
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
@zenushowዘይኑ @zeynebendris @ZEBlDAR @fasikatube9475 @fikrTube-dr4nj @SabaEthiotube @yetenbitube1 @Yewahmenyhonal8532 @adidancer2240 @Denametube @HelaTube @Kidoo.21 @kelemaberha8877 @remukhan1786 @LijTofik @lulutube885 @tubekuruhabeshalijtube9230 @liyashow3274 @ebstvWorldwide
💦ዱዋ አድርጉልኝ ከባድ ውስብስብ ውስጥ ነኝ ያስቀየምኩዋችሁ ኡፉ በሉኝ እኔ አፉቱሊላህ
Переглядів 4,8 тис.Місяць тому
@zenushowዘይኑ @fasikatube9475 @yetenbitube1 @LijTofik @ebcentertainment3193 @zeynebendris @Helutube-30 @HelaTube
💦የተንቢ ነይ አድምጪኝ ዛሬ ነግርሻለው በቁስል ላይ እጨት🤔
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
💦የተንቢ ነይ አድምጪኝ ዛሬ ነግርሻለው በቁስል ላይ እጨት🤔
💦የት አውቃቹዋት ነው የሩታ ጦስ ውጡ በጣም አበዛቹት @fasikatube9475 @Rutagrace_r @emantube1007@zolatubeZolatube
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
💦የት አውቃቹዋት ነው የሩታ ጦስ ውጡ በጣም አበዛቹት @fasikatube9475 @Rutagrace_r @emantube1007@zolatubeZolatube
💦የብሩኬ አፍቃሪ እራስዋን ልታጠፋ ስትል ከመዳም ቤት አድርሱልኝ ለነዚህ ዩቱበሮች
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
💦የብሩኬ አፍቃሪ እራስዋን ልታጠፋ ስትል ከመዳም ቤት አድርሱልኝ ለነዚህ ዩቱበሮች
💦ዛሬ ብግላጭ ተገኝተሻል ትላንት የት ነበርሽ፣ ጊዜ ያስተዛዝባል😉
Переглядів 1 тис.Місяць тому
💦ዛሬ ብግላጭ ተገኝተሻል ትላንት የት ነበርሽ፣ ጊዜ ያስተዛዝባል😉
💎እህሙ ፋኪን አዋረዳት የተደበቀ ሚስጥር አወጣ በዙርያሽ ማንም የለም😳
Переглядів 816Місяць тому
💎እህሙ ፋኪን አዋረዳት የተደበቀ ሚስጥር አወጣ በዙርያሽ ማንም የለም😳
💦በኔ የደረስ በማንም አይድረስ ከባድ ነገር ተፈጥሯል ኡፍፍፍ
Переглядів 3072 місяці тому
💦በኔ የደረስ በማንም አይድረስ ከባድ ነገር ተፈጥሯል ኡፍፍፍ
💦ፋኪ ሀብሉ አስወለቀችው ጀግና💪ሶፊ ለቶፊቅ ከባድ ማስጠንቀቅያ🙊
Переглядів 8692 місяці тому
💦ፋኪ ሀብሉ አስወለቀችው ጀግና💪ሶፊ ለቶፊቅ ከባድ ማስጠንቀቅያ🙊
ዘምዘም ዱዋ አብዢ እህቴ አላህ ካለሽበት ስቃይ ነጃ ይበልሽ ፣የስደት ክፋቱ የሰውም ልጅ ጨከነ😥
Переглядів 5932 місяці тому
ዘምዘም ዱዋ አብዢ እህቴ አላህ ካለሽበት ስቃይ ነጃ ይበልሽ ፣የስደት ክፋቱ የሰውም ልጅ ጨከነ😥
💦ዱንያ የፈተና አለም ናት ከባድ ሀዘን😥ሌላ ወንድ እንዲነካሽ አልፈልግም። የጣለውን ሲየነሱበት ሰው አይወድም ለካ አይ እኛ
Переглядів 4,3 тис.2 місяці тому
💦ዱንያ የፈተና አለም ናት ከባድ ሀዘን😥ሌላ ወንድ እንዲነካሽ አልፈልግም። የጣለውን ሲየነሱበት ሰው አይወድም ለካ አይ እኛ
💦ነጃህ ኦንላይን መርከዝ ግብዣ #አሊሞቻችን እና እኛ የትንንን?
Переглядів 5284 місяці тому
💦ነጃህ ኦንላይን መርከዝ ግብዣ #አሊሞቻችን እና እኛ የትንንን?
እህቴ አስያ ።ሙስሊሞ በተውራትና በኢንጅል የመማን ግደታ አለበቸው
Переглядів 1,5 тис.5 місяців тому
እህቴ አስያ ።ሙስሊሞ በተውራትና በኢንጅል የመማን ግደታ አለበቸው
ወይን ጠጅ ኢየሱስ ነዉን?@ኦርቶዶክስ መልስ አለት?@MehreteabAsefaመልስ ለወጋናችን
Переглядів 4596 місяців тому
ወይን ጠጅ ኢየሱስ ነዉን?@ኦርቶዶክስ መልስ አለት?@MehreteabAsefaመልስ ለወጋናችን
አብሽሪ እህት እኔ አላቅምእድህ ታዱአዱቤት እኔጃ አብሽሪ
መግተብ ተመልሰሽ መቀየር
የመጣሺበትን ኢጀሲ ጠይቂ
ከፊሌ ማነው ለምን ትቀያይሪኛለሽ በያት
ለድ። ቀን። ብዬን። ችግረ። ዪለውሚ። አቸ። 3። ወረ። 4ወረ። አልሼ። ኢድት። ቁጥረሼ። ለክልኘ። በኮመት❤❤❤❤❤❤🎉🎉
መደመን። ጠየቀት። ለሚንድነው። ሚቱጅኝ። በየት። ቀቀው። ኢከብደሸል። ❤❤❤❤❤
መብትሽን ማስከበር ያለብሽ በፊት ነበር አሁን አልሰራም ብትያት ካስል አርጋነው ምታሳፍርሽ. እና አድበሽ ጪክን ብለሽ ጨርሽ አመትሽን ግን በፀባይ ለምኛቸው እጅ መጀመራ ነበር ቀይ መስመር ማርግ ያለብሽ፣
እደዝህ አይነት ነገር በጣም ይጎዳል በሽተኛ ነዉ ሚያደርገዉ እኔ ያኔ በጉልበቴ ሁሉን ነገር ማሸንፍ ነበር ሚመስለኝ እና አሁን ላይ ወደ ሁዋላ ሳስብ በጣም ይቆጨኛል ምክንያቱም የልጅነት ጉልበቴን ነዉ የበዘበዙት አሁን ላይ ደረጃ ለመዉጣት እቸገራለዉ ልቤን ልተፋ ነዉ ምደርስ በጣም ነዉ ቶሎ ምደክመዉ ያዉ አልሀምዱሊላ ጤናየን እስካሁን ደህና ነኝ ያዉ ያ የበፊቱ ጉልበት ባይኖርም እየሰራሁ እየኖርኩ ነዉ
አሚ እኔ ከመጣሁ አስራ ሁለት አመቴ እና አድስ እደመጣሁ የገባሁበት ቤት አልተመቸኝም ነበር በአድ ወሬ በስት ለቅሶ ቀየሩኝ ገና 15 አመቴ ነበር በሰአቱ በጣም ከብዶኝ ነበር እና ሲቀይሩኝ ደግሞ የባሰ ገጠመኝ በጣም ቤተሰብ የሆኑ ክፉ ገጠሙኝ እና ስምት ወር እደሰራሁ ከሰትዮዋጋ ተጣላን ስልክ የለኝ መደወል አልችል ብቻ ማልቀስ አልቅሸ ልሞት ሲሆን ቤት መቀየር ከፈለግሽ እንቀይርሽ ብለዉ ምርጫ ሰጡኝ ከዛ እሽ አልኩ ከዛ ሸጡኝ ለደላላ ደላላዋ አረብ ናት ይተዋወቃሉ ቤተሰብ ናቸዉ እና ከዛ በሁዋላ በቃ በየወሩ ነበር ቤት ሚቀይሩኝ ምክንያቱም ሲታመሙ ሲወልዱ ነዉ ሰራተኛ ሚፈልጉት ቆሚ አደለም ሚያስገቡኝ ስራ ወላሂ በጣም ገጠር ዉስጥ ነበር ሚልኩኝ ሚገርምሽ በጣም ከባድ ስራ ስለሆነ ሚያስገቡኝ በወር አራት ሽ ብር ነዉ ከፍለን ያመጣንሽ ይሉኝ ነበር ምሰራባቸዉ ሰወች ግን ለኔ አድ ሽ ብቻ ነበር ሚከፈለኝ ሶስቱን ሽ ደላላዋና ከፊሌ ነበር ሚወስዱት እና እስከ አመት ከስምት ወር እደዝህ በየቤቱ እየዞርኩ ሰርቸ መጨረሻ ላይ ጠፋሁ እና እኔን ሽያጭ በይዉ ሲጠቀሙብኝ ኖሩ ሁለት ሰራተኛ እማይሰራዉን ነበር እኔ ምሰራዉ እና እደዝህ አይነት ነገር አለ ድሮም ብዙም ባይሆን እና ከፊሌ ማን ነዉ ለምን ነዉ ከቤት ቤት ምታሰሩኝ ለማን ነዉ የመጣሁ ብለሽ በፀባይ ጠይቂ አሁንማ ስልክ አለ ሚድያ አለ መፍትሄ አይጠፋም እኔ በዛን ሰአት ቤተሰብኮን በሶስት ወር አዴ ነበር ሚደወልልኝ ፀሀይን ማየት ነበር ሚናፍቀኝ
😢እህቴ አልሄድም አትበያት ክፍ ናቸው አረቦች ግን የማን ሰራተኛ ነኝ በያት
Easteiei naw enbe baeate
ሴትዪሽሰራተኛስለተመለሰችወዳሀገርከምትልክሽእየተባበረችሽነውደመወዝአስጨምሪወይሀገሬአልመለስም ቶሎካልሽውጪግንግንቶሎለመግባትከፈለግሽእዳወጪጥፕክሪ
ተመልሰሻልእንደመቸመተሽነውአሜ ጓደኛየእንደትነሽአብሽሪዋናውስራአለማጣታችንነውእንጂእኔምእዳችውነኝአመስግኚእህትአለስቶቻቸውናቸውስራአተውየሚሰቃዩአሉ ካልቻልሽደሞእናሶጣሻለንግንደሞስራየለምአላህየተሻለውንይስጥሽ ጠፍታችሁብኛልእኔእኮድንገትነውያገኘሁሽእዳውከዶአለችወዩቲብላይበምንላግኛት
@amihabeshawit ብለሽ በቴሌግራም ነይ
እሽእህት
አረብ ከወደደ በስራ ነው የሚክሱት
ሳህ
ሰውዲ ከቦታ ቦታ ይለያያል ሸርጣቸው እኔ እዚህ ቆይቻለሁ
አለብኛ ትችያለሽ አይደል ከፊሌ ማነው ብለሽ ጠይቂያት በጸባይ ከከፊሌ ውጪ አልሰራም ማለት ትችያለሽ ምክንያቱም ህጉን ስለሚያቁት
አላህሁይ ሰድት በቃችሁ በለን የእረፍት እጀራያ ስጠን ያርብ ወላሂ ሰድት እፎፎ ሰቱን አሰቃየ ለተጨነቅ ሁሎዉ ፈረጁን ቅርብ አርግላቸዉ የኢላሂ
ይሄኮ ላለመመለስ ነዉ በሷስር ስለሆንሽ እየተባበረችሽ ነዉ ሚመስለኝ አሚዬ ቋሚ አለመሆኑ ነሲብሽ ነዉ ምን ማድረግ ይቻላል ጨከንብለሽ መግፋት ነዉ መስራት እስከፈለግሽ ድረስ❤
ወአለይኩምአሰላም እህቲ አይዞሽ ጠንክሪ ሁሉም ቤት ተመሳሳይ ባይሆንም የስራ ጫና እና ጩኸት አለ በርችልኝ አላህ ያግዝሽ ሁቢ
ayizoshi yeneti hulumi yalifali hulu garimi yale chigiri newi ishi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤔🤔🤔😢
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ የኛስ ስቃይ በየሀገሩ አብሽሪ ውዴ አላህ በሰላም ከልጅሽ ያገናኝሽ
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ሁሉም ለኸይር ነው አምስት ቤት በአንድ አመት ውስጥ😳ከባድ ነው ግን ትንሽ ነው የቀረሽ እንደምንም ታገሺ ውዴ❤
አው አላህ ያግዛት አዎ አትርፋ ነው ምታከራያት ድሮ እኔ የሰራሁበት ቤት አንዴት ሰራተኛ እያከራዩ ገቢ ያስገኙባት ነበር 😢😢😢
ኡፍ አምዬ እንደምንም ቻያቸውና በሰላም ሀገርሽን ግቢ ምንም አትበያቸው አላህ ብርታቱን ይስጥሽ አብሽሪ
አይዞሽ እህቴ
አብሽሪ ሴት ስትካፋ አሎድም አይዞሽ በዲንሽ ጠንክሪ ባርቺ ለሰዉ እጅ አትስጪ አምዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉
ለምድነው የማትገኚው አቺ ከሌለሽ ደስ አይልም❤❤❤❤❤😮😢
ዳምራኝ ማሜ ቡታቻራ
የኔ እናት በሰላም ነበር የጠፋአሺው 😮😮😮😮
Free-Well Discussion,May Allah help the right way❤🩹❤🧡💘💗💓💞💕❣💔✌👍🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀገርልገቢነዉአሚየታድለሺያረቢመቸይሆንከልጀጋርየምገናኝዉእናትምየለኝያችቢጤነኝ💔💔
አስለቀስሺኝ እህቴ አላህ እናትሽን የጀነት ያድርግልሽ አብሽሪ ዱዋ አብዢ🎉
ለሰው መልካም ነገር ማድረግ ወንጀል ሆንዋል እህቴ ትክክል ነሽ👍👍👍👍ጀግንነትሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም💪💪💪💪💪💪💪
My dear, let me take you, I have finished everything, I love you so much💟
Yene wud amiye endatikefibgn mekariye🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
አህለን ስስቴ አብሽሪ አንቺ በጣም መልካም ሰው ነሽ❤❤❤❤❤❤ጅግና ሁኚ ልክ እንደ እናትሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤😢😢
❤❤❤❤😂😂
አህለን አሞዬ
የኔውድእኳንደናመጣሺ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Alahu.akber
እምሩ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀነተልፈርዶስይወፍቃትኢሻአላህየኛነገር
የምታቁ ከዩቱብ እንደት ነው የሚወርደው
@@AnshaAnsha-n3j ቪድዮው ነው?
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ድምፁ ደሥሢል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የአፑንስም ንገሩኝ ❤❤❤❤❤
تكبير الله اكبر تكبير الله اکبر ሙስሊም ማለት ላአላህ እጁነም እግሩነም የሰጥነው ያርቢ የቀሩትን ካፊሮች እስልምናን ወፍቅልን የሀቅእምነት ብችኛው ሀይማኖት የነብያቶች ሀይማኖት ነው