አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 211

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 2 роки тому +50

    አዎ አለን ለዘላለም ፀንተን በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በዝተን ወደፊትም አለን በዝተን ለዘላለም ትኑር ተዋህዶ

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 5 років тому +170

    አወ አለን ወደፊትም እንኖራለን ።ይህ መዝሙር አሁ በደንብ መዘመር አለበት ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @weykunfkadek
    @weykunfkadek 11 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @birtukandagnew8672
    @birtukandagnew8672 2 роки тому +24

    ሱስ የሆነብኝ መዝሙር ገና እንበዛለን እግዝያብሄር ከእኛ ጋር ነው

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew 3 роки тому +27

    አለን በእግዚአብሄ ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    እልል ክልል ክልል ልብ ልብ ክልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yemsrachbal7327
    @yemsrachbal7327 2 роки тому +10

    😭😭😭😭 በዚህ መዝሙር እህቴ ትዝ ነዉ ምትለኝ

  • @johngetachew3844
    @johngetachew3844 2 роки тому +42

    መንፈስን የሚያድስ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው፣ተባርኬበታለሁ፣እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 роки тому +29

    አሜን አሜን ልብን እሚያበረታ መዝሙር!መዘምራን በርቱልን

  • @AynalemGeberu
    @AynalemGeberu 7 місяців тому +2

    Amen amen amen zemaren melayketn yasemalen bewenet tehum zmae yeewedwe zemre new

  • @dngleyadefikiri1062
    @dngleyadefikiri1062 8 місяців тому +2

    Awo alen be egziabiher orthodox tewahdo ne zelalem tinoralen, zmake melaekiti yesemalin ye Christian gadoneche ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒💒🙏🙏🙏

  • @selambekele72
    @selambekele72 8 місяців тому +2

    አለን🙏
    ክብር ምስጋና ሀሉ ለአንተ ይሁን መድሀኒአለም አባቴ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 4 роки тому +37

    የሉምሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አልን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈንአለን በጌታ ሁሉን አልፈን

  • @ህይወትለአከማርያም
    @ህይወትለአከማርያም 5 років тому +24

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BiruktawitSolomon-nk7de
    @BiruktawitSolomon-nk7de Рік тому +2

    Alen be egziabher hulun alfen enenoralnm dink zemari kale hiwotn yasmaln

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 Рік тому +3

    ልባችሁን መንፈስ ቅዱስ ያረስርሰው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ።

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 роки тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን 💒💒💒💒✝✝😍😍💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @NikoRoni-s2e
    @NikoRoni-s2e 9 місяців тому +1

    AMEN 🙏 kbri negziabher Alena kulu gize alena

  • @HaymanotKasahun-s5y
    @HaymanotKasahun-s5y Рік тому +1

    Amennn ahunm alen be egzisbher chernet hulunm enalfewalen

  • @ባህራን480
    @ባህራን480 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የዘማሪዉ ሰም ምታዉቁ ካላቹ ንገሩኝ🙏🏽❤️

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ወንድሜ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @kalkedan3902
    @kalkedan3902 3 роки тому +14

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር በእግዚአብሔር ፈቃድ ሁሌ ኣለን

  • @mekdessehale2388
    @mekdessehale2388 2 роки тому +3

    አሜን አሜን ቤትዬ ብርችልኝ የእኔ ቆንዶ ወሠን ነች ሼር ያረገችልኝ ትልቅ ቦታ ድረሽልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayalewmolla6670
    @ayalewmolla6670 4 місяці тому +1

    "አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን"አዎ እንኖራለን።የማያልፉ የሚመስሉ ክፉ ጊዜወችን አልፈን🙏🙏🙏

  • @meazamengistu5541
    @meazamengistu5541 2 роки тому +1

    Zamare Mel'ak yasemalin. YeSILASE sim lezele'alem yikber yimesgen.

  • @mehertbelay5251
    @mehertbelay5251 5 років тому +24

    ተመስገን አለን በእግዚያብሄር ሁሉን አልፈን

  • @Hermela-el6sb
    @Hermela-el6sb Рік тому +2

    Leka sew selerote ayekedemem
    Gulbetam seletagele ayetelem goleyad wedkoal bedawit teter
    Yegna amlak semu kef yebel yekeber 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen amen

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @amalmalamalmal4397
    @amalmalamalmal4397 3 роки тому +3

    Eleleleleleleleleleleleeleeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee Igzabeher yimasgen zimare malikt yasamalin amen amen amen

  • @nigstileul812
    @nigstileul812 2 роки тому +4

    Be kirstos dem yetemeseretechiwin tewahdon lematefat lemitru yemot lijoch yigabezlign

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 4 роки тому +15

    እለን ተመስገን ፈጣሪ በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @edenweldemichael3072
    @edenweldemichael3072 2 роки тому +7

    ኣዎ ኣለን በእናቱ እና በስሙ ጸንተን ገናም እንበዛለን
    እሱ እስከፈቀደልን ድረስ።
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላክትን ያስማልን

  • @ahmedelias2461
    @ahmedelias2461 3 роки тому +2

    በጣም እምወደውመዝሙርፈጣሪይጠብቀን

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 2 роки тому +13

    አዎ አለን ወደ ፊትም እንኖራለን።ከዚህ በላይ እበዛለን ምክንያቱም አይማኖታችን እምነታችን ሚስጥር ስለሆነ ነው ብንሞት ሰማትነት ነው እንኖራለን እንበዛለን።

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx Місяць тому

    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን የሉም ሞተዋል ሲሉን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⚓⚓⚓⚓⚓⚓⚓💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የሰውፍቅርያልቃልያተግንይ

    አሜንአሜንአሜንዝማሬመላአክትያሠማልን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Рік тому +2

    እልልልልልል አለን በጌታ ሁሉንም አልፈን አልን በጌታ ሁሉንም አልፈን

  • @maedneman8828
    @maedneman8828 Рік тому +1

    Amen!!! Egziabhier ymesgen!!!

  • @kalkedan3902
    @kalkedan3902 3 роки тому +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 Рік тому +1

    Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @trngteshometrngteshome8014
    @trngteshometrngteshome8014 3 роки тому +5

    የሉም ምተዋል ሲሉ ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @Livelifelikebos9063
    @Livelifelikebos9063 Рік тому +5

    From 🇪🇷 my favorite mezmur thank you everything the king jesus 🙏

  • @fastfast4519
    @fastfast4519 2 роки тому +3

    አሜን።አሜን።አሜን።ዝማሬ።መላእክት።ያሠማልን።

  • @merhawitefrem4157
    @merhawitefrem4157 2 роки тому +3

    Alen begzabhier hlun alfen😇
    zmarie melakt yasemaln 🙏

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 4 роки тому +8

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @samrawitsasawsamrisamri8464
    @samrawitsasawsamrisamri8464 2 роки тому +3

    Gena betfe enbzaln enbarkalnAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @gebryeambachew1224
    @gebryeambachew1224 2 роки тому +6

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን ፍፃሜህን ያሳምርልን

  • @natitube7688
    @natitube7688 2 роки тому +5

    አለን ገናም እንበዛለን ምድርን እንሞላለን

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 4 роки тому +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አለን ሁሉም አልፈን

  • @ኢትዮጵያናትሀገሬተዋ-ኘ3ጰ

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
    ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
    ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
    የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    አዝ = = = = =
    በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በህይወት
    ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
    ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)
    አዝ = = = = =
    ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
    በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
    ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
    ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)
    አዝ = = = = =
    አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
    ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
    ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)ኦ

  • @adamkasahun4012
    @adamkasahun4012 2 роки тому +6

    አሁንም ነገም ሁሌም በእግዛቤር እንኖራለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yamrotiethiopia8091
    @yamrotiethiopia8091 2 роки тому +2

    ኖረናልንም እንኖራለን ከሁሉ በልጠን

  • @taliileeayano2289
    @taliileeayano2289 4 роки тому +7

    Ameen!Alen....kalehiwot yasamalin!

  • @tigstgebru8252
    @tigstgebru8252 Рік тому +1

    amen amen amlak yekber yemsgen lezelalem

  • @markanmenasse964
    @markanmenasse964 Рік тому +1

    አለን 🙏🙏❤️❤️

  • @lusa6109
    @lusa6109 2 роки тому +2

    Zmare melaekti yesmalennn

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 2 роки тому +2

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @adeymesele
    @adeymesele 2 роки тому +2

    ቁጥራችን እንደ ምድር አሸዋ እንበዛለን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 10 місяців тому +1

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ፣🙏🙏🙏

  • @mohamdalice2206
    @mohamdalice2206 3 роки тому +4

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @ማርያምኣማላጄናት
    @ማርያምኣማላጄናት 4 роки тому +12

    Elllllllllllllllllll zmarea melakt ysemalen

  • @megersajima1040
    @megersajima1040 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር ለዘላለም!!!!!!! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትለምልም!!!!

  • @shamilaaberare2257
    @shamilaaberare2257 5 років тому +10

    ዝማሬ። መለክት ያሰማልን

  • @ayucoking170
    @ayucoking170 4 роки тому +20

    ቤትስብ ሆኛለው በቅንነት
    አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን አሜን

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅር-ጸ6ዸ
    @ፍቅር-ጸ6ዸ 4 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌ ሉያ

  • @jarsotube1567
    @jarsotube1567 2 роки тому +7

    የነበርነውም እኛ ነን ወደፊትም የምንኖረው እኛ ነን ። ።🙏🙏🙏

  • @እሌኒነኝማራኪዬእወድሻለሁ

    💠 *የሉም_ሞተዋል*💠
    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
    ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
    ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
    ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
    የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    *አዝ* = = = = =
    በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን
    ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
    ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)
    *አዝ* = = = = =
    ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
    በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
    ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
    ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)
    *አዝ* = = = = =
    አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
    ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
    ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)

  • @megersajima1040
    @megersajima1040 Рік тому +10

    ምድር የፈተና ቦታ ናት :ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደግሞ ሁሌም አሸናፊ ናት!!! ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን!!!

  • @betelhemsolomon9352
    @betelhemsolomon9352 Рік тому +4

    የጠፋን በጎቹ ተሰብስበናል 🙏🙏🥰🥰🥰⛪️

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf Рік тому

    አወአለን ወደፊትምእንኖራለን እግዚያብሔርይመሥገን❤❤❤❤❤❤

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 4 роки тому +7

    Amen Amen Amen kale heyewet yasemalin

  • @semertsegaye3775
    @semertsegaye3775 4 роки тому +4

    ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል

  • @mintesnottariku287
    @mintesnottariku287 2 роки тому +2

    አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን
    ወደፊትም እንኖራለን

  • @tsegayeqar7440
    @tsegayeqar7440 2 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና ጎይታይ ክብሪን ምስጋናን ንዓካ ይኩን

  • @yonaselias3811
    @yonaselias3811 2 роки тому +2

    አለን አሜን

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 4 роки тому +4

    AMEN AMEN AMEN ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL ELELELEL

  • @TesfitMhretab
    @TesfitMhretab 18 днів тому

    Zimare melakti yesmealna egziabher ,xegiu yebzih zeben agelgletkum ybarik egziabher ❤❤❤

  • @daudkhan361
    @daudkhan361 4 роки тому +12

    አለን በእግዚአብሄር ሁሉን አልፈን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому +2

    አሜንአሜን

  • @sonic_world808
    @sonic_world808 4 роки тому +13

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤️❤️❤️🙏🏽

  • @mellatmeli5407
    @mellatmeli5407 3 роки тому +16

    I was looking for the mezmur time thank God I found it 🙏🏾😌

  • @weldegiorgisshawl8363
    @weldegiorgisshawl8363 4 роки тому +6

    እልልልልልልልልልል አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን።

  • @misssara4893
    @misssara4893 4 роки тому +3

    Amen amen amen enin yamene hulu ydnal
    Eni yalamene ytfal krstyan elf aeelaf yhonalu

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 Рік тому

    አሜን አለን

  • @merhawimera3704
    @merhawimera3704 3 роки тому +2

    Amen zemare melakte yemalna

  • @gilanegonfa8752
    @gilanegonfa8752 2 роки тому +3

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen 🥰

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 роки тому +1

    Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln elll elll

  • @ወንድሜየኔትዝታ
    @ወንድሜየኔትዝታ 2 роки тому +5

    አሜን😍😍😍

  • @tigraylight
    @tigraylight 4 роки тому +8

    haleluya

  • @WebWebayew
    @WebWebayew 8 місяців тому +1

    Amem Amem

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Рік тому

    በእዉነት በእዉነት አጥንት የሚያአለሙልም ዝማሬ ሙላእክትያሰማልን በእድሜበ ፀጋ ይጠብቅልን

  • @meronleulekal843
    @meronleulekal843 Рік тому

    Amen. alen hulun be egziabher alfen

  • @thomasbirhane4874
    @thomasbirhane4874 Рік тому

    አወ አለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rani12tube12
    @rani12tube12 Рік тому

    አለን በእግዚአብሔር ሁለን አልፈን አለን አሁንም እንኖራለን ❤❤❤❤❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 2 роки тому +1

    Elelelelele Elelelelele zmari melayikt yasemaln

  • @betelhemgirmachew8241
    @betelhemgirmachew8241 2 роки тому +5

    ህዝቤ ዘፈን ላይ ተጥዶ ነው እሚውል እባካችሁ አድኑንን ከሚጠቅመን ይልቅ ከማይጠቅመን ላይ ጊዜያችንን እዳናጠፍ

  • @Ab-jy5lr
    @Ab-jy5lr 2 роки тому +1

    💒💒💒💒አለን ሁሉን አልፈን😥😥😥

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 2 роки тому

    አለን በእግዚያብሄር ፍቅር🥰🥰🥰