ዘፋኝነቱን በፍፁም አልፈልገውም … አሁን ላይ ያለውን ህይወቴን በስንት ስለት ነው ያገኘሁት …የቀድሞ ድምፃዊት አሁን ዘማሪት ማርታ አሻጋሪ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 911

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +203

    ማርታየ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ደርባባ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏

  • @Senny77
    @Senny77 2 роки тому +125

    አሁን እሁን ዘፋኞች ዘፈንን ትተው ወደ ፈጣሪያችው እየተመለሱ ነው በጣም ደስ ይላ በዘፈን ፈጣሪ አይከብርም

    • @yeshiassefa5397
      @yeshiassefa5397 2 роки тому

      Maritye haymanot satkeyiri menfesawi mehonshi des yilal

  • @thomashirpo5953
    @thomashirpo5953 2 роки тому +106

    ብዙዎቻችንን ኃጥያት የሚመስለን ዘፈን፣ መጠጣት ብቻ ነው! ነገር ግን ሁላችንም በብዙ ኃጥያት ተይዘናል። ሁላችንም በንሰሃ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ! ልቡ ለተሰበረ እግዚአብሔር ቅርብ ነው!

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 2 роки тому +1

      በትክክል

    • @ablove329
      @ablove329 2 роки тому +2

      እውነት ነው ውንድሜ ማስተዋልን ለሁላችንም ያድለን 🤲🤲🤲🤲

    • @danegebru3420
      @danegebru3420 2 роки тому

      Exactly ማረን

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 роки тому

      ትክክል

    • @dmulugeta
      @dmulugeta 2 роки тому

      ኃጢአትን እንጀራ አድርጎ መኖር ደግሞ ለንስሐ አይሆንም። ያ ነው ልዩነቱ።

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 роки тому +142

    ማርትዬ እህታችን እንኳን ወደ መንፈሳዊ ሕይወት አመጣሽ እንኳን ወደ ቤቱ አስገባሽ ዘመንሽ ኑሮሽ ቤትሽ ሁሉ ይባረክ ልጆችሽን ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ በቤቱ ያጽናሽ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 роки тому +1

      🙏🙏💖💖💖💖💖ፈጣሪ እድም ከጤና ሰጥቶሽ የልጅ ልጆችሽ ከበዉሽ ለመኖር ያብቃሽ አሜን

    • @sarahj1999
      @sarahj1999 2 роки тому +1

      እግዚ አብሄር በቤቱ ያፅናሺእህቴ

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 2 роки тому +1

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 роки тому +1

      የኔ እናት በጣም ነው ደስ ያለኝ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +130

    ህልምሽ ስለተሳካ ደስብሎኛል ለሁላችንም ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 роки тому +111

    ዋው ምን አይነት መባረክ ነው አምላኬ ሆይ ኧረ ለኔም ለሀጢያተተኛው እያገለገልኩህ በቤትህ እኖር ዘንድ በርህን ክፈትልኝ ባርከኝ ።

  • @shegatube_7474
    @shegatube_7474 2 роки тому +31

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 роки тому +89

    የኔ እናት ስታምሪ ትህትናሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

    • @bayushkumssa4417
      @bayushkumssa4417 2 роки тому

      ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው👏👏👏

  • @alulagg4099
    @alulagg4099 2 роки тому +47

    ወይኔ መመረጥ ማርትዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽም ይባረኩልሽ🙏🙏

  • @yaredcheru8185
    @yaredcheru8185 2 роки тому +98

    " ፀጋውን ሞልቶ የበለጠ ሙሉ አደረገኝ "
    ሁሌም በበረከት የሞላሽ ሁኚ

    • @nunuabay1820
      @nunuabay1820 2 роки тому

      God will do the same for you 🙏🙏🙏

    • @yordanosaram7605
      @yordanosaram7605 2 роки тому

      👍❤❤❤❤❤🍀💒🍀❤🇪🇷

  • @demismariam969
    @demismariam969 2 роки тому +61

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ማርታ አሻጋሪ ለዚህ ስለበቃች በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤
    ደሞ ውብ ኢትዮጵያዊት እናት ሆና አምሮባታል
    ፈጣሪ ይበልጥ ክብርና ሞገስ ያጎናፅፋት
    🙏💚💛❤🙏

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 роки тому +89

    እሰይ ጌታ ይመሰገን ፍቅሩ ይብዛልሽ
    ትናትናም ትናት አለፈ አዲስ ህይወት ዛሬ እንደገና
    እግዚአብሔር አዲስ ነውና
    ጌታ ኢየሱስ አዲስ ነውና
    መንፈስ ቅዱስ አዲስ ነውና

    • @shshehehhehehedj8379
      @shshehehhehehedj8379 2 роки тому +1

      አላዋጣሢላቸው ወደመንፈሥ ይመለሣሉ ላይፍቸውን ከጨረሡ በኃላአ

    • @ህይወቴኢየሱስነው
      @ህይወቴኢየሱስነው 2 роки тому +4

      @@shshehehhehehedj8379 ለኛ ነው እንደዛ የሚመስለን ለእግዚአብሔር ገና የምትድክ የምታሳሳ በናፍቆት በስስት የሚያያት ትንሽዬ ልጁ ናት ምክንያቱም ለኛ ያዘጋጀልን የሚያልቅ ገደብ ያለዉ ህይወት አይደለም ዘላለም ሊያኖረን ቃል ኪዳን ገብቶልናል ቃሉ የታመነ ነው❤

    • @senayetedema5238
      @senayetedema5238 2 роки тому +6

      አላዋጣ ቢልም ባይልም የኔ ጌታ የኔ ንጉስ ሁሌም በፍቅር እጁን ዘርግቶ ይቀበለናል ማርታ ደግሞ በአለም በጣም ተወዳጅ ዘፋኝ ነበረች ዝና ከክርስቶስ ውጪ ዋጋ እንደሌለው ስታውቅ ተመለሰች ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ይሁን ደስታችንን እንጂ መንቀፉ ጥሩ መስሎ አይታየኝም

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 роки тому +1

      እሰይ ፈጣሪ ይመሰገን 🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 роки тому +54

    ሰይፋዬ አንተም በዚህ ቅን ልብህ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መጨረሻህን በቤቱ እንዲያደርግ ፀሎቴ ነው።

    • @tewodrostedaethiogirma1702
      @tewodrostedaethiogirma1702 2 роки тому +2

      ምን ማለት ነው ? እሱ እኮ በጣም ገራሚ ሀይማኖተኛ ነው. ሾውን ይተው ነው ከዚህ በላይ 🤔🤔

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 роки тому +1

      endeza aybalim Teddy. menfesawi hono zefaygenin mawedes ena maqreb tegebi aydelem. Cheru Medhanialem yiqer yibelen..le nesha yabeqan

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 роки тому

      He is one of the best orthodox Ethiopian but he doesn’t look that much religious because of the nature of his job.

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 роки тому +1

      @@ኢትዮጲስ how do you judge if someone is the "best Ethiopian Orthodox"? Let me tell you, the main thing is if someone receives Kidus Qurban and does good works.

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 роки тому

      @@etyopiawit I know that he helps the poor, loves his country which is the best Ethiopian and orthodox for me.

  • @hayemanot5169
    @hayemanot5169 2 роки тому +75

    እኔ እራሴ በእንባ የሰማሁት ዝማሬ ነው በእውነት እኔጃ ሁላችንንም ይቀበለን በቸርነቱ እድሜ ጸጋውን ያድልሽ በቤቱ ያፅናሽ ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ልጅ።

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ልጆችሽን እመብርሃን መጨረሻቸውን ያሣምርልሽ መታደል ነው ደርባባ ❤❤❤❤❤

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 2 роки тому +40

    ሰይፍሻም ሰከን አለ ኮ ዛሬ! ፡አቤት የጌታ ፍቅር እንደዚ ነው ።መታደል ነው 🙏

    • @etyopiawit
      @etyopiawit 2 роки тому +1

      i noticed that too! Etsub dinq new . Kiber misgaba yigebaw le Medhanialem

    • @ermiyasnigatubekele5363
      @ermiyasnigatubekele5363 2 роки тому +1

      ቀላል ስርዓት ያዘ እንዴ!

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +21

    በልጅ እንደ መባረክ ምንም ነገር የለም እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርልን እሜን🙏

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 2 роки тому +18

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ዘማሪት ማርታ ቀሪው ዘመንሽ በተሰጠሽ ፀጋ እግዚአብሔር እያገለገልሽ እኛም በመዝሙሮችሽ የምንባረክበት ይሁን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏❤

  • @ሮዛሮዛየዝክረቅዱሳንተማሪ

    እግዚአብሔር እንኳን አስገባሽ እናትየ በቤቱ ያጽናሽ መጨረሻሽን ያሣምረው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +35

    በጣም ደስ ይላል። በእውነት ሁሉም ዘፋኞች ልክ እንዳንቺ ቢገባቸው ጥሩ ነበር የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ ❤️❤️

    • @TseganehKuma
      @TseganehKuma 2 роки тому

      እንዴ! ማን ይዝፈንልን ሁሉም ዘፈን ከተዉ?

    • @Tina-wz4nl
      @Tina-wz4nl 2 роки тому

      @@TseganehKuma 😂

  • @wobebele579
    @wobebele579 2 роки тому +25

    ማርትዬ እንኳን ደስ አለሽ።አሁንም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።ያሰብሽው ሁሉ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል።ያለ እግዚአብሔር ፍቃድ ደግሞ ምንም ነገር ምንም አይሆንምና ለኛም ፍላጎት ለአገራችንና ለአለም ሰላምም ጸሎት ብቻና ብቻ መሆኑን አምነን ባለን አቅም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር አንጭው አንለምን እንመለስ እንደ ዘማሪት ማርትዬ።
    ልጆችሽንም እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃልሽ።አሜን።

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 2 роки тому +6

    የኔ እናት በቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናሽ. በእውነት በታደል ነው.

  • @bezicho
    @bezicho 2 роки тому +11

    የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏💜💜💜

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 2 роки тому +344

    መንፈሳዊ ዘማሪ ለመሆን ኃይማኖት መቀየር እንደማያስፈልግ አሳይተሽናል

    • @weyni2552
      @weyni2552 2 роки тому +13

      ትክክል ለነውር ጌጡ ሀይማኖት እንደ ልብስ ለሚቀያይሩ😏

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 роки тому +9

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስለ አንቺ🙏 ኮንሰርት አዘጋጅተው ሙሉ አለማዊያንን ለሚያስጨፍሩ እና ሀጥያትን ለሚያሰሩ ወገኖች ተመለሱ እያልሽ መልእክት እያስተላለፍሽ ነው ከገባቸው እነ መስሚያችንን ጥጥ ነው ወገኖችን😭

    • @muke614
      @muke614 2 роки тому +4

      ጴንጤ መሆን ክርስትና ክርስቶስን መከተል እንደሆነ የሚያበራልህ ነው

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 2 роки тому +2

      @@muke614 እኔ ስለ ማርቲ በጣም ደስ ብሎኛል ቢያንስ ለሰይጣን አትዘፍንም 😍

    • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
      @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 роки тому +10

      @@muke614 ጼንጤ ማለት ግን ምን ማለት እንደሆነ ታውቁታላችሁ ያለመፀሀፍ ቅዱስ ለምነው የምትመሩት አይ በክርስቶስ ክርስቲያን የተባለው ተዋህዶ ነው ክርስቶስ የማርቲሊወትርን አስተምሮ ቀይራችሁት ጼንጤዎች እግዚአብሔር ትክክለኛውን አስተምሮ አምሮአችሁ ላይ ይፃፍላችሁ ⛪ ሁሌ ፀሎቴ ነው በአጋንት ታስራችሁ እንዳትቀሩ

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 2 роки тому +46

    የድንግል ልጅ መድሀኒአለም ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ኢትየጵያን ጠብቃት 🇪🇹🙏 🙏🙏🙏

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አለባበስሽ እራሱ ደስ ስትይ

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 2 роки тому +3

    እንዴት መታደል ነው!!!!!!!በቤቱ ያፅናሽ!የአንቺን እድል ይሰጠን ዘንድ በፀሎትሽ አስቢን!!!!

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 роки тому +7

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መመረጥ መታደል ነው ፈጣሪ እኛንም ይምረጠን እንኮን ለዚህ ለተቀደሰ ቤቷ ለቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሰገነ ይሁንና እንኮን ደስ አለሽ ማርቲ ተባረኪልን

  • @mmaammaa465
    @mmaammaa465 2 роки тому +17

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ የመጀሪያ ቀኔ ነዉ መዝሙር ስሠማ አንችን ስመወድሽ ተመችቶኛል ሙስሊም ስለሆንኩ አዳምጨ አላዉቅም ነበር

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 2 роки тому +10

    የኔ እናት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ 💒💒💒

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ተባረኪ ከነ ልጆችሽ

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 2 роки тому +1

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል አየ መታደል ! እግዚአብሔር ሆይ እህታችን ስለረዳሀት እናመሰግናለን

  • @ananaTube9529
    @ananaTube9529 2 роки тому +16

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ትልቅ ሰው ነው የጋበዝከው ሰይፉ አንተንም እግዚአብሄር ይባርክ

  • @ashg.2066
    @ashg.2066 2 роки тому +11

    በጣም ደስ ያልሽኝ ነገር የነበርሽበትን ህይወት አላጣጣልሽም። ረጅም እድሜ ይስጥሽ።

  • @ethio9875
    @ethio9875 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍስፃሜሽን ያሳምርልሽሽሽ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 роки тому +10

    እሰይ እህታችን ቤቤቱ ያፅናሽ
    ልጆችሽን ባርኮ ቀድሶ ያሳድግልሽ
    🙏✝️🙏✝️🙏

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 роки тому +27

    ደርባባ እርግት ያልሽ ደስ ስትይ መልስሽ ሁሉ ሲያምርብሽ ልጆችሽም ያምራሉ ፡እግዚአብሔር ሲጠራ አቤት ደስ ሲል ሁላችንንም ለንስሀ ያብቃን

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 роки тому +8

    ስለ ሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን!!
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +4

    የኔ ውብ በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ ሰይፉዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ሁሉን ነገር ለህዝብ ስለምታሳውቅ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 2 роки тому +5

    እልልሕልልልሕልል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን፡ እልልሕልልልሕ አምላኬ ተባረክ ኡፍ ውብነሽ፡ የአምላክሽ፡ እልልሕልልልሕልል ተመስገን

  • @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ
    @ትግስቱንስጠኝ-ኰ7ፐ 2 роки тому +5

    ውይ መታደል በቤቱ ያፅናሽ እህቴ🥰🙏

  • @عالمعالم-ق2ف
    @عالمعالم-ق2ف 2 роки тому +16

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን😘😘😘😘😘😘😘

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 2 роки тому +10

    እልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 2 роки тому +10

    መልካሙን መንገድ መርጠሻል እና ቃለ ህይወት ያሰማሽ ማርቲ

  • @Truth-ob7eh
    @Truth-ob7eh 2 роки тому +3

    በጣም ደስ ይላል። ትክክለኛ ምስክርነት እንደሆነ ከአነጋገሩዋ ያስታውቃል። አንቺን የረዳ አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ፍቅሩን ያድለን።

  • @አስቱየእናትዋልጅ
    @አስቱየእናትዋልጅ 2 роки тому +8

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በቤቱ ያፅናሽ❤👏👏

  • @yetewahedo7669
    @yetewahedo7669 2 роки тому +3

    በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን በ ቤቱ ያኑርሽ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በቤቱ ያፅናሽ። ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @mimibekle8675
    @mimibekle8675 2 роки тому +3

    ደስስስስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን
    ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +5

    ወደ እግዚአብሔር መቅረብ እረፍት አለ ሰላም አለ መባረክ አለ ማርቲዬ እንኳንም ወደ አባትሽ ተመለሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤️❤️

  • @kedemilegnbemngedeembete4614
    @kedemilegnbemngedeembete4614 2 роки тому +5

    እልል በጣም ደስ ይላል ሁላችንም በዚያ ህይወት መኖር የምንመኘውን ይፋቀድልን አሜን ። አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ግን ስለ ትልቁ ለውጥ እናመስግን ስለ ትንንሹ ላይ አንተች በጊዜ ሁሉ ይስተካከላል

  • @tewodrostadesse7675
    @tewodrostadesse7675 2 роки тому +3

    እግዜር ያጽናሽ

  • @hiwotananya
    @hiwotananya 2 роки тому +4

    እንኳን ወደ መንፈሳዊ ህይወት መጣሽ እጅግ በጣም ደስ ይላል.....እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ እንድትፀኚ ያበርታሽ!!!

  • @hawitsegsh471
    @hawitsegsh471 2 роки тому +3

    እውነት ብላሻል የኛ አምላክ እኮ ይለያል አዘነው አድርግ ብለነው የማያሳፍር አምላክ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ምን ብየ እንደምገልፅልሽ አላውቅም ብቻ የሁላችንንም ህይወት እግዚያብሄር ይቀይርልን

  • @bitanyatsegab9505
    @bitanyatsegab9505 2 роки тому +5

    i have never seen this kind of stable mother , God bless you

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ግሩም ድንቅ መዝሙር ነው በቤቱ ያፅናሽ ሁላችንን ልቦናችን ይመልስልን እንዳቺ ተባረኪልኝ

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 2 роки тому +9

    ማርትዬ እንኳን ለዚህ ለተባረከ ለተቀደሰ ቀን አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እኛንም እንደ አንቺ ድንግል ማርያም በያለንበት ትድረስልን ትርዳን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ውይ አስለቀሽኝ እኮ ።

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 2 роки тому +9

    የድንግል ማረያም ልጅ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ አሜን

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Місяць тому

      ጅላጅል ከረፈፍ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንጂ የማርያም ልጅ አይደለም ኢየሱስ ከማርያም ምንም የተካፈለው ባህሪ የለም

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому

    መታደል ነው በዚህ ግዜ አምላክን ለማመስገን የተመረጥሽ ነሽና ለሁላችንም እንዳች መመለሱን ይስጠን አሜን ልጆችሽን እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @ethiopiawithailu9703
    @ethiopiawithailu9703 2 роки тому +15

    ማርቲ እንኳን ለዚ አበቃሽ እድለኛ ነሽ።

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @የማርያምልጅኘኝ
    @የማርያምልጅኘኝ 2 роки тому +5

    በጣም ደስ ይላላል እግዚአብሔር ይመስገን
    ቀሪዉ ዘመንሽ ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክልሽ አሜን

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 2 роки тому +6

    እግዚአብሄር ይመስገን ማርቲዬ በቤቱ ያፀናሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 роки тому +5

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን⛪

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እናታችን
    አባት ሆይ እባክህን የኔንም የባዘነች ነፍስ በአባትነት ፍቅርህ አሳርፍልኝ ኡፍፍፍፍ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 роки тому +34

    በእግዚአብሔር ደስ የበልህንም መሻት ይሰጥሃል
    መዝሙር 36፥ 4
    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ
    #እግዚአብሔር ባላሰባችሁት ነገር ደስታን ይስጣችሁ ሰሞኑን ደስ የሚያሰኝ ነገር በህይወቴ ተከስተው ደስ ብለውኛል ቢዘገይም #እግዚአብሔር የሚቀድመው የለም ።
    የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ።

    • @senkesartube
      @senkesartube 2 роки тому

      ሰላማቹ ይብዛ ወገኖቼ ቤተሰብ ሁኑኝ

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 роки тому

      @@senkesartube
      ነይ ቤተሰብ እንሁን እመልሳለሁ

  • @ሰላምፍቅር-አ4ጸ
    @ሰላምፍቅር-አ4ጸ 2 роки тому +7

    ተባረክ ሰይፍሻ ማርቲ በጣም እወድሻለሁ በርቺልኝ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 2 роки тому +3

    እውነት ነው እንደዚህ ነው መመረጥ። እግዚአብሔር ፈፃሜሽን ያሳምርልሽ🙏ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏

    • @tibletsolomon8845
      @tibletsolomon8845 2 роки тому

      Maritye Egiziabher tsegawin yabzalish jemari bicha sayhon fetsami yadrigsh

  • @fekeremaryam4283
    @fekeremaryam4283 2 роки тому +3

    ማርትዬ ዝማሬ መልአክ ይስማሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እህቴ መታደል መመረጥ ነዉ

  • @gecho4701
    @gecho4701 2 роки тому +7

    E/r bebetu yatsinash! Seifu, we thank you really for having heroic Marta in the show.

  • @etaferawmoga2445
    @etaferawmoga2445 2 роки тому +3

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 роки тому +4

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 роки тому +3

    እግዛብሔር ሕይወት ይቀይራል ለአንቼ የቀረውን ለእኛም ወደ እሱ ዘንድ እንድንቀርብ ያድርገን ቃለ ዝማሪ ያሰማልን እድሜ ጤና ሰቶሽ ቀሪው ዘመንሽ የእሱ አገልጋይ ያብቃሽ እኛንም ይርዳን

  • @hiwe569
    @hiwe569 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ💚 ዛሬ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ💛 እመብርሃን ምን ይሳናታል❤ 🙏 በቤቱ ያፅናሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ⛪

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሺ እህቴ ታድለሺ

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    ደስ ይላል እንኳን ተዉሽዉ አለማዉይ ቀጥይበት በቤቱ ያጸናሽ የኔ ደረባባ

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️🙏🙏🙏

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 роки тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ዉድ
    ትክክልነሽ ማርትየ እግዚኣብሄር ልብን ነዉ የሚያየዉ ደግሞ ዘማሪ ለመሆን ሃይማኖታቸዉን ለቀየሩት ትልቅ ትምህርት ነዉ። እግዚኣብሄር በቤቱ ያጽናሽ መታደል ነዉ ዋናዉ ፍጻሜ ነዉ ኣይዞሽ የኔ ዉድ እሱን ያመነ ምንማይሆንም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ክብር ከእግዚኣብሄር ይሁን።ቭ

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 роки тому +7

    መመረጥ ነው በኡነት ሁላችንንም ፈጣሪ ይመረጠን ወደ ቤቱ ያስገባን በተለይ በዚህ መጥፎ ዘመን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +1

    ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል
    ተመሰገን ነው እንጂ በአይናችን
    በጆሮችን የሰማነውን እኛንም
    ለንሰሃ ሞት ለስጋዎ ደሙ ያብቃን
    ማርትዬ ምሳሌ በመሆንሽ ደስ ብሎኛል
    እረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልሽ🌹

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 роки тому +5

    ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ 🙏

  • @tananwagare7313
    @tananwagare7313 2 роки тому +3

    እንኳን እግዚአብሔር ለቤቱ አበቃሽ.

  • @aklilesolomon3075
    @aklilesolomon3075 2 роки тому +14

    በአምላክሽ ፍጹም እንድትደሰች ያርግሽ ልጆችሽ ከዚህ በለይ ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @mesfinbahiru2905
    @mesfinbahiru2905 2 роки тому +1

    Seifu,
    You are wonderful in asking questions, and you tickle your gusts to open up and tell stories. You are brilliant. Keep it up! I cry every day watching what is happening in our country! Ethiopia is the gift to the world and we are killing each other today. When would the mayhem stops?

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez 2 роки тому +3

    እንዴት ደስ ይላል እግዚያብሄር አንቺን እንደሰማ
    እኛንም ይስማ ።

  • @biniyamabay6427
    @biniyamabay6427 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ። ከዚህ ሁሉ ፈተና ወተሽ ለዚህ ክብር በቅተሽ ከባዱን ነገር አልፈሽ ለቅዲስ ስጋና ደሞ በቅተሽ ለ አለም ሁሉ አስተምረሽ ነገር ግን ጥፍር ቀለሟን ባትኖር ደስ ይል ነበር ለመተው ሞክሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶሽ ልጆችሽን ቆመሽ ለመዳር ያብቃሽ

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 2 роки тому +5

    አሜን!!!""እድሜሽን ያርዝመው !ዘርሽ ይባረክ!!!!

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 2 роки тому

    በቤቱ ያፅናሽ ለበረከት ሁኚ:: ድንቅ ውሳኔ ነው:: እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሽ:: የረዳሽ የታደገሽ አምላክ እኔንም ይርዳኝ :: ትውልድሽ ይባረክ!!

  • @senaitadmassie7305
    @senaitadmassie7305 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ በጣም ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላይክት ያሰማሽ ተባረኪ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 роки тому +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማርትዬ እንባዬን አስፈሰሽው የኔ ታሪክ ነው።

  • @ethiopia5000
    @ethiopia5000 2 роки тому +8

    ደስ ይላል እህታችን፤ አምላካች መድኃኔዓለም ክርስቶስ ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @ለአፌጠባቂአኑር
    @ለአፌጠባቂአኑር 2 роки тому +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tse1619
    @tse1619 2 роки тому +9

    እንኳን መድኃኔዓለም ጸሎትሽን ሰማሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው የጠፉትን ሁሉ ወደ ቤቱ ይሰብስብልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ዘማሪትየሺወርቅያረጋል

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ይቺ አለም ቀሪ ናት ዋናው ነገር እግዚአብሔር መምሰል ነው እግዚአብሔር ሃያል ነው የጠፉትንም ይመልስልን በቤቱ ያፅናሽ ህይወትን ሙሉ የሚያረገው ታሪክን የሚቀይር እግዚአብሔር ብቻ ነው ተባረኪልኝ እህቴ

  • @ሮዛሮዛየዝክረቅዱሳንተማሪ

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @asteromer5711
      @asteromer5711 2 роки тому

      Faxari badaju yaxnashi🙏🙏🙏🙏🙏🙏