✅ የገጠር ሰርግ ጭፈራ ❤ traditional wedding best video- Tossa tube |maru balager

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 165

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 роки тому +32

    ✅ ውድ ገሬ ልጆች- ሸጋ ሸጋ የገጠር ቪዲዮዎችን አቀርባለሁ።ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ሼር አድርጉት። ❤

    • @mekat7003
      @mekat7003 2 роки тому

      እቦሣ ቲዩብ እስኪ ሸር አድርጊልኝ

    • @بقرهبقره-ث8ع
      @بقرهبقره-ث8ع Рік тому

      አረመሻአላህ አይወሎ

    • @saada5882
      @saada5882 Рік тому

      አጎትየ አወል ይመር አንተ ያለህበት ይደምቃል
      የሰይፉ ሰርግ መስሎኝ ነበር አላየሁትም
      ሙሀመድ ይመር አወል ይመር❤❤❤❤❤ በአካል ያየሀችሁ መሰልኝ

    • @jdos-jp8bc
      @jdos-jp8bc Рік тому

      ❤❤

    • @ዮስራዩትዩብ
      @ዮስራዩትዩብ 11 місяців тому

      ❤❤❤ 😂😂

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +8

    👌👌ትዝአለኝ ልጂነቴ ስታምሩ የኔ ወሎየወች💚💛❤ዘፋኛ👌ሽማግሌዉ አሞቀዉ እኮ ዋዉዉ

  • @AmenaKonjo-x3r
    @AmenaKonjo-x3r Рік тому +1

    ያገሬ ልጆች አይዟችሁ አይይይይ ትዝታ ሙሀመድ ጌታ ዛሬማ ጨዋታውም ጠፍቶበታል

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 роки тому +4

    ሺማግሌዉ፣ሠወዳቸዉ፣ከዚበፊትአይቸዋለሁ፣አሀይአማሮየሚለዉን፣ዘፈን👌👌👍👍

  • @Mነኚሀላሌንናፋቂ
    @Mነኚሀላሌንናፋቂ 2 роки тому +8

    ወይ ሀገሬ ትዝታ ባሌ ናፈቀኚ አይ ስደት እሲኪ እንድንገናኚ ዱአ አድርጉልን አይ😭😭😭😭❤️💔

  • @emuemu5626
    @emuemu5626 2 роки тому +2

    የዋሁ የሀገሬሰዉ ደስታና ፍቅር የሞላበት ፈጣሪ ይጠብቃጭሁ

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ

    አቤት ትዝታ የአባባ ድምፅኮ።ይለያል

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +4

    ይሄ ልዩ ባህላችን እየጠፋ ነው።

  • @amenah4526
    @amenah4526 2 місяці тому

    አይይይይይ ትዝታ እደዋዛ አለፈ ❤❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +7

    የታላችሁ,የገጠርልጆች,በዚች,ያለገባአለ,እኔ,አስራምስት,ቀን,ተዘፍኖልኛል

  • @RukyaSeid-j1b
    @RukyaSeid-j1b 10 днів тому

    አቤትአገራችን ,,አይትዝታሊገለኝነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ 2 роки тому +2

    ደስ ይላል ከስደት መልስ ኢሻአላ እኔም

  • @lubabaseid-kz4te
    @lubabaseid-kz4te 4 місяці тому

    አይይ ትዝታ ኧረገጠሬወች የትናችሁ እስቲ ላይክ ገጠርተወልዶ ያደገ ብቻ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 роки тому +3

    ሰላም ለእናት ሀገራችን እንደት እንደምታምሩ
    እኔማ በሰው ሰርግ ዙሬ ዙሬ ልቤን አቁስየ አሁንም በመዳም ስራ እና በትዝታ ልቤ ቆሰለ

  • @ሶፍያወሎየዋይቶብ

    ገጠር ውስጤነው አይትዝ ሐገሬ ሰላምሽይዛ🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 3 місяці тому

    💞💞💞ባህላችንእኮ ልዩነበር አሁን ምንያረጋል ትዉልዱ የባከነ ትዉልድ ስለሆና የሰዉ ሀገር ባህል ተከታይ ሆኖቀር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ramilau
    @ramilau 6 місяців тому

    ማነውእደኔ.ትዝታያለበትበላይክ❤❤❤

  • @jamilaj-rs5pe
    @jamilaj-rs5pe 15 днів тому

    ጀማል ገና አየሁት የአንተና የሜስትህ ምላሺ መሆኑን ያምር ነበር ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ

  • @tayetayestotaw118
    @tayetayestotaw118 2 роки тому +3

    ፍቅሮቼ ትዛለኝ ❤

  • @ziztube1468
    @ziztube1468 2 роки тому +5

    ወይኔ ደስ ስትሉ ❤️ግን ለምን ተመልካች የለዉም

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      እናመሰግናለን። ገና አዲስ ቻናል ነው ! ብዙ አልቆዬንም።

    • @zeynebwello4685
      @zeynebwello4685 2 роки тому +2

      ዘንድሮ ሰው ተመልካች ያለው የዘር ፖለቲካ ኮተት ያለበትን ነው ፈጣሪ ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @birtukan.birtukan
    @birtukan.birtukan Рік тому

    በጣም ያምራል ማሻአላህ

  • @lambohbarsha1244
    @lambohbarsha1244 8 місяців тому

    አይይይይይይይይይይይትዝታ❤❤❤❤❤

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 роки тому +2

    ገባ ገባ ብላች ሸር አድርጉ ለአባታች ደግሞ ደግሞ ቢታይ አሰለቸ እጥው እጥው

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 2 роки тому

    ወይኔ የልጅነት ትዝታዬዬ መጣ

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 2 роки тому +1

    ያይኔ አበባ 🇪🇹ኢትዮጵያ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤

  • @hosssnhb6596
    @hosssnhb6596 Рік тому

    ይሄን ልጅያገሩንባህልያሥተዋዉቃል በርጥ ኢቶቢያዉነዉ ለኔምሠርግ እሻአላህ ያጭቻሀሐሁ

  • @haniwollotube4126
    @haniwollotube4126 2 роки тому

    የገጠር ትዝታ ደስ ሲሉ

  • @mdinaaa9874
    @mdinaaa9874 2 роки тому

    አረ ኡኡ የአገሬ ልጆች ሠወዳችሁ ኑሩልኝ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍ወይትዚታ።አይ።ሀገሬ።ሠላምሽየብዛልኝ።🌹🌹👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @tb463
    @tb463 2 роки тому +1

    አየ ትዝታ

  • @reisatube8247
    @reisatube8247 2 роки тому

    ገጠር እኮ ፍቅር ነው

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +1

    ዋውውው

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 6 місяців тому

    አረጀማል በትዝታ ልምት ነዉ በርታልኝ አይ ስደት የት ነዉ ባአላህ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +1

    ዋው,ሠርጌ,አስታወሽ,,አሁን,አለ,ጠፋ,ይሉናል

  • @djdhg6500
    @djdhg6500 Рік тому

    ወይኔ የወዲሚን ሚስት አየሗት

    • @saada5882
      @saada5882 Рік тому

      የማነዉ ሰርግ ?

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Рік тому

    ወይኔ እኝህ ትልቅ ሰውየ እደትነው የሚ አሥነኩት ❤❤❤

  • @sofiyaadem8527
    @sofiyaadem8527 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤አይይይይስደት

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 2 роки тому +1

    ማማየ እንደት ነሽ የሀገራችን ትዝታ ቀሰቀሽብን አይይ

  • @naeemaabdullah4360
    @naeemaabdullah4360 Рік тому

    አይይይይይይይትዝታ

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍ ገጠርርርር

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 роки тому

    💃💃💃💃💃💃💃💃😂😂😂😂😂😂😂ምረጦቸ

  • @meki3909
    @meki3909 2 роки тому

    ትዝታ😍

  • @MedinaA-q3m
    @MedinaA-q3m Рік тому

    ታውበአላህየታገርነውነገሩኚ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Рік тому

    የኒውዱቺቺ
    በረታልን ወድማቺንንን

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 2 роки тому +1

    እኔ ልገባንው ሠላም ግቢ በሉኝ ሁል ቀንነው የቀረኝ

  • @kemalnuru6323
    @kemalnuru6323 2 роки тому

    ማሩን ኧረ አየሁት

  • @እራህመትየወግድልጂ
    @እራህመትየወግድልጂ 2 роки тому +1

    ሺማግሌውሙቆታል።ክክክ

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 роки тому

    ኦፍፍፍፍፍፍትዝታ

  • @sikosilo2451
    @sikosilo2451 2 роки тому

    መሀመድ ጌታ ስወደው ከስኡድ ስሄድ እንዲያጫውተኝ እፈልጋለሁ እመየ ላይገልሻ

  • @ለይላነኝየሀይቋ

    የት አገር ነው❤❤❤❤

  • @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ
    @ፋፊነኝከወሎ-ዘ5ፐ 2 роки тому +1

    💝💝💝💝💝

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому

    የት አካባቢ ነው ግን

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +1

    ❤❤❤

  • @medinaYasin-ss4dn
    @medinaYasin-ss4dn 10 місяців тому

    ሠውየውበሽተኛ ነው እደ😂😂😂😂

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 роки тому

    ወይ አባባ ቀወጡት😂😂😂

  • @Rahmh-j1s
    @Rahmh-j1s 9 місяців тому

    ዘፍኙ ዋውውውውዌ❤❤❤❤❤❤ 6:05

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 роки тому +3

    እብሬ ጀማል የኔ ወንድም ባይሆን ይቆጨኝነበር ድምፁ ገድይ ነዉ🥰

  • @KedijaAndarga
    @KedijaAndarga 4 місяці тому

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 2 роки тому +1

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому +1

    እንኳ ደህና መጣሺ እህት

  • @leyladesse2406
    @leyladesse2406 9 місяців тому

    የሄ ሰርግ ያንተ መሠለኝ ጀም ያባትህ ስም ሲጠራ ሰማሁ

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 роки тому

    አሠላማሊኩምሠላምና

  • @asasrt4579
    @asasrt4579 2 роки тому +2

    ወይትዝታቀሠቀሽ እኔም ዚህመልኩነው የገባሁት

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      እናመሰግናለን ❤ በቻላችሁት መጠን ለሌሎች ሼር አድርጉልን ።

    • @lambohbarsha1244
      @lambohbarsha1244 Рік тому

      ከአይንይጠቦቃችሁ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +1

    ሰላም እህት ረ በትዝታ አለቅን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 2 роки тому +2

    አይ ትዝታ እኔ ስዳር እደዚህ ነበር 😥😥

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤

  • @የውሎልጂነኝየደሴዋ

    ገጠር ያደገ ማነው 8ተኛ ክፍል ድርስ ስማር ገጠር ነበርኩ ከዛ በቃ ወደ ገጠር ሂጀ አላቅም ውላሂ 2009. 9ክፍል ከተማ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 6 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 2 роки тому

    🥰🥰🥰

  • @hawagirma8869
    @hawagirma8869 Рік тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 10 місяців тому

    ወይኔ ትዝታ😢😢😢😢😢

  • @HabibaH-o5u
    @HabibaH-o5u Рік тому +1

    ወይኔ ሀገሬ ሲያምሩ አይ ትዝታ ብቻ 😭

  • @suaada156
    @suaada156 2 роки тому

    አይ ትዝታ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 2 роки тому

    ክክክክክ አጎቴቴ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому +1

      ኪኪኪ አባባም አልቀሩም ዛሬስ አይ ትዝታ እኛም በጊዜው ዘለንበትነበር 😢

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 2 роки тому

    ሜሬማይ ጉዲሽን አላይሽ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤

    • @nefisamohammed3414
      @nefisamohammed3414 2 роки тому

      እኔንም ስብ አደረጊኝ

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 2 роки тому +1

    ያገሬልጆቺ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @emuemu5626
      @emuemu5626 2 роки тому

      አይይይይይይ ትዝታ ብቻ ይሄቀንናፈኝ ስደት አይኑ ይጥፍ ከልኩላያልፍ

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 2 роки тому +1

      @@emuemu5626 አብሺሪ እማ ሁላችንሞ ነን ኢሻአላህ እገባለ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 6 місяців тому

    ትዝታ ❤❤❤😢

  • @TamraTamra-i2f
    @TamraTamra-i2f 6 місяців тому

    Lalet naw enda kartawu astakakilawu ato jamel

  • @ASMAAli-zq9lg
    @ASMAAli-zq9lg 5 місяців тому

    ❤😂😂😂😂😂😂😂🎉😊

  • @shemlesshewamn1808
    @shemlesshewamn1808 Рік тому

    ❤❤❤❤😂❤❤❤❤

  • @mekeyyoutube
    @mekeyyoutube 9 місяців тому

    አይ ትዝታወንድምወችን አየሁ

  • @sjjdjdjdhdjfj
    @sjjdjdjdhdjfj 8 місяців тому

    ገበዝ

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 2 роки тому

    እስክስስስስ

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 роки тому

    እምቦሳየ ለምን ሳጠሪኝ ሰረግ

  • @AminaDahir-mi6tk
    @AminaDahir-mi6tk 7 місяців тому

    በለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebyilma7962
    @zeynebyilma7962 Рік тому +14

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ እፍፍፍ ጅህልና እኮ አኡዙቢላህ ኧረ አላህን ፍሩ ተው

    • @tyebeti7363
      @tyebeti7363 11 місяців тому +6

      እህቴ የመጣሽበትን እረስተሽ አሁን ምን እያልሽ ነው ማስተማር ከፍልግሽ እዝህ ብትናገሬ ማንም አይስማሽም ሂደሽ እቦታው ላይ ድአዎ አስተምሪ

    • @g7vg900
      @g7vg900 6 місяців тому +1

      ምን ማለትሽ ነው እናቱ

    • @fatimas8855
      @fatimas8855 6 місяців тому

      ትክክል እህት አንድ አሊም የጠፋበት አገር በጎርብ ቢሆም አሳባስበን የቆይታውን እና የመሄጃውን የመጫውን ከፍለን አንድ አሊም ብንልክላቼው ባይ ነኝ😢😢😢😢

    • @neemayimer5432
      @neemayimer5432 6 місяців тому

      በደብ ሳናቅ መልስ ለመስጠት አቸኩል
      ያወቅነውን ለማወቅ በዝህመልኩ አደለም።
      እድህ አይባልም እኛም አሣልፈነው ይኸን ሳናቅስለድናችን።ደሞ መቀላቀላችን ነውጂ ሤትናወድ እየብቻችግርየለውም ለሠርግ
      ሴቶችለወዶች ድምጣችንን ታናሰማ ይቻላል።የነብያችንም ሡለላሁአለይሂወሰለም ሚሥቶች ያይነአበባእያሉ ይዘፍኑነበር ከወዶች ተከልለው
      ።ከፋላ አጣሰንአገርነኝ N🎉

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 6 місяців тому

      ​@@neemayimer5432ትክክል የሙዚቃ መሳሪያ አልተጠቀሙ ምን ችግር አለው ወንድ እና ሴት መቀላቀሉ ነው ችግሩ እሱ ደግሞ እንኳን ምን የማያቁት እዝህም ስንትና ስንት ሀድስ እያሰሙ ሲዘሉ ይውላሉ አሏህ ሂድያ ይስጠን ነው የሚባለው

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 2 роки тому

    😘😘😘😘

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤

  • @ፊዳካሀቢወኡሚያረሱለላ

    አይይ ትዝታ ብቻ በስደት ላይ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @seadiaayalew1727
    @seadiaayalew1727 6 місяців тому

    አበጥሬ አበጠረዉ

  • @seadaseid4357
    @seadaseid4357 2 роки тому +1

    የገጠር ልጅ ባልሆንም ግን ስርጋቸው ደስ ሲል

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Рік тому +1

    ማሻላህ ተባረከላህ ልዩ መው የሚጋምረው ወድህ በሉልኝ❤❤❤

  • @SemiraAli-mg5yg
    @SemiraAli-mg5yg Рік тому

    አይይይይሙሀመድጌታአይአበጥሬአበጠረውእኮ😂😂😂😂😂

  • @mdinaaa9874
    @mdinaaa9874 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 6 місяців тому

    አይትዝታ 😢

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 роки тому

    ቀጣዩ ካለሽ ልቀቂልን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ። ለሌሎችም ሼር ይደረግ ❤ እሽ

  • @EkramSeid-q7h
    @EkramSeid-q7h 10 місяців тому

    Andi ngr atrsa wondime jemal be ergit andand melkam sirawochihn saladenk alalfem gin Allah yekelekelewun yesheyituan dimts woym musika lesewu eyaseracheh yemayikuaret wonjel eyaskemtk mehonihn atrsa sewoch besemut kutr wonjelu endemitsafibh atirsa enam ende eht limkerh yemusika mesariyawochinina musikawochn atitkm sewochn asdestalhu bilo Allahn yaskota Allah sewoch enditlut yadergal enam wondime besewoch chachata ena adnakot atshewod ye Allah wudeta yibeltibhal minale duniya lay melkamn kemilut endathon serch bihon kemilwum yequchit nigigr

  • @ዳውድሁሴን-ዸ8ቘ
    @ዳውድሁሴን-ዸ8ቘ 2 роки тому +1

    ገጠር ውስጤ ነው

  • @rahmahrahmah6443
    @rahmahrahmah6443 2 роки тому +2

    አይትዝታ

  • @ዳውድሁሴን-ዸ8ቘ
    @ዳውድሁሴን-ዸ8ቘ 2 роки тому +1

    አህለን እቦሳየ እንኳን ሠላም መጣኝ ስወድሽ በቅርብ ሀገር እገባለሁ ቁጥርሽን ብታስቀምጭልኝ አገኝሽ አለሁ

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 6 місяців тому

    የዛሬዉ ይለያል ማነዉ እደኔ የተመቸዉ