Mekoya - Khaled Mashal በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 149

  • @zeinunure5172
    @zeinunure5172 2 місяці тому +11

    እሸቴ ብሰማህ የማሰለቸኝ ጋዜጠኛ እድሜ ይስጥልኝ

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 2 місяці тому +12

    እሼ እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርብልን ታሪኮች እንደመሰጡን ነዉ እናከብርሀለን

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    በምንም የማይገለፅ እምገርም ታሪክ ነው ያላቸው ሀማሶች ለማመን የሚከብድ ጀግንነት ስቃይ መከራ ከህፃንነታቸው ጀምረው ሁሉም የሀማስ መሪወች የተገደሉትም ያሉትም ቃልም የማይገልፀው የህይወት ታሪክ አላቸው

  • @smart_03n
    @smart_03n 2 місяці тому +2

    ዝግጅቱ ብዙ እንደሚያለፋ ይገባናል ግን እንናፍቅሃለን... እባክህ ቶሎ ቶሎ ምርጥ ዘገባህን እና ድምፅህን አሰማን።

  • @alemuamina5848
    @alemuamina5848 2 місяці тому +28

    በቀጣይ ስለ ኢስማኤል ሀኒያ ይዘገብ የምትሉ👍

    • @Mehbubabintebrahim
      @Mehbubabintebrahim 2 місяці тому +2

      አለ ስመ ብዙ እስማኤል ሀኒያ የሚል

  • @AlemashBerhane
    @AlemashBerhane 2 місяці тому +3

    Eshete sending you much from Tigray, in my view you deserve world award. you are simply the best.

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 2 місяці тому +1

    ሁለተኛ ጊዜ ሰማሁት

  • @zebura123
    @zebura123 2 місяці тому +10

    እሸቴ አሰፋ ስራ ለቆ መሆን አለበት ከ3 አመት በፊት የሰማነውን ደገማችሁት ምነው መቀለጃ መሆናችን ነው
    አሼ ድምፅህ ናፍቆናል😢 ባለህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ

    የኔሚስኪኖች ለስትአመት የመከራን ጵዎ አይ ፍልስጤሞች😢😢

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 2 місяці тому +5

    እናመሰግናለን
    እስኪ ስዊዘርላንድ ስለሚገኘው የዓለም የፊዚክስ ማዕከል ሰርን (Cern) ፕሮግራም ስራልን

  • @abesultan485
    @abesultan485 2 місяці тому +3

    ድል ለፍልስጤማውያን 🇵🇸🇵🇸

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 місяці тому

      ፍልስጤማውያን እንደ ሌላው ሀገራት ሙስሊሞች የአረብ መጫወቻ ከመሆን ያነሰ ድል የላቸውም ። የአረብ ሀገራት እስራኤልን በፍልስጥኤማውያን ለመፋለም ይሞክራሉ በተዘዋዋሪ ከእስራኤል ጋር ያላቸውን የኢኮኖሚም ሆነ የዲፕሎማሲ ግንኘነት ለደቂቃ አቋርጠው አያውቁም 🤗 ብልጥ ቢሆኑ በራሳቸው መንገድ ይሄዱ ነበር ። እስራኤልን የለችም ይላሉ በእስራኤል ግን ወደ አለመኖር እየሄዱ ዘመናቸውን ጨረሱ ።

  • @Alexander-b9j3y
    @Alexander-b9j3y 2 місяці тому

    Thanks eshe❤

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 2 місяці тому +2

    ጥልማሞት ይላል እንዴ እረ እሸቴ ይደብራል ጀግኖቹ በላቸው💪🏿

  • @SurafelBuchoBrhan
    @SurafelBuchoBrhan 2 місяці тому +1

    አቶ እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኞች ንጉስ ነህ እድሜህን ያርዝመው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TheMan-gg6fh
    @TheMan-gg6fh 2 місяці тому

    Thank you Mr Eshete

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 місяці тому +4

    ስለ ኢስማኢል ሀኒያ ቢዘገብ ሀሪፍ ነው

  • @AnewarMohammed-e9w
    @AnewarMohammed-e9w 2 місяці тому +3

    እሥራኤል መቼም ሠላም አታገኝም ምክንያቱም በበቀል ቤተሠቦቻቸዉ ያጡ ህፃናት ለእሥራኤል በቀልን የእሥራኤል መጥፋትን እያቀደ ያድጋል

  • @yonastibebe9871
    @yonastibebe9871 2 місяці тому

    እሺ ብረቱ፤የጥንት የጠዋቱ❤

  • @Osman-am38ym
    @Osman-am38ym 22 дні тому

    tank's

  • @miskerql-wl1ti
    @miskerql-wl1ti 2 місяці тому

    አድም ያለፈኝ ትረካ የለም ለዛም ይመስለኛል ይሄኛው
    #ድጋሚ የቀረበ አደሆነ ያወኩት 😜😜

  • @EyobWorku-kf7co
    @EyobWorku-kf7co 2 місяці тому +1

    በጣም ያሳዝናል! አንድን ዘገባ ርዕስ እየቀየርክ ደጋግመህ ማቅረብህ አሳፋሪ እና ከአንተ የማይጠበቅ ነው። ሁሌም በተቻለኝ ግዜ ሁሉ እከታተልህ ነበር። ከዚህ ቀደም በሌላ ርዕስ አሰምተህን ዛሬ በሌላ ርዕስ እንደደገምከው እንደ እዚህ ዘገባ አይነት ተመሳሳይ አንድ ሁለት ግዜ የሰማሁ መሰለኝ። እናም እንዲህ አይነት ነገር ባጋጠመኝ ቁጥር ያታለልከኝ እየመሰለኝ አዝናለሁ!
    ለገንዘብ ብለህ ከምትደጋግም እና ትዝብት ውስጥ ከምትገባ በተቻለህ ሁሉ ያልተደጋገመ አዳዲስ ዘገባ ብታቀርብ ተወዳጅነትህ እንደቀጠለ ይቆያል!!

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 2 місяці тому +1

      ይህ በፕሮግራሙ የተለመደ ነው። በየዓመቱ የመጨረሻ ወራት በዓመቱ ከተላለፉ ፕሮግራሞት የተመረጡ ፕሮግራሞች በድጋሚ ይቀርባሉ።

    • @EyobWorku-kf7co
      @EyobWorku-kf7co 2 місяці тому

      እንደዛ ነው እንዴ? እሺ እንደዛ ከሆነ መልካም ነው። እቀበላለሁ። ወደ ፊት ካጋጠመኝ ለማጣራት እሞክራለሁ። ለፈጣን ምላሽህ ግን እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ከልብ አመሠግንሀለው!!

  • @SenzaNebil
    @SenzaNebil Місяць тому

    Allah akber

  • @one-107
    @one-107 2 місяці тому +4

    በድጋሚ የተለቀቀ ነው አይደል።

  • @HadraAbas-zg5qw
    @HadraAbas-zg5qw 2 місяці тому +1

    #ይህንን_ዘገባ_እንደፋቲሀ ደጋግሜ ሰማሁት ወይም በጣም ሀፈዝኩት!!

    • @HadraAbas-zg5qw
      @HadraAbas-zg5qw 2 місяці тому +1

      የጆርዳን የአሁኖቹ ልፍስፍስ የሥልጣን ጥመኞች ምን አለ የዛኔ ጀግናው ንጉስ ወኔ በኖራቸው።

  • @YasinMenza-vm2yz
    @YasinMenza-vm2yz 2 місяці тому +1

    Wow የሚገርም ታሪክ በተዓምረኛው ተራኪ, ከዚህ በፊት በሌላ የይትዩብ ቻናል ሰምቼ ነበር ዛሬ አንተ ስትዘግብ ግን ገና ዛሬ የሰማሁት መሰለኝ❤
    ቀጣይ የዱባዩን ሸኽ ሙሐመድ ቢን ረሺድ አል-መኽቱምን ብታቀርብልን (ምንጭ ከፈለክ The Sheikh CEO ን መፅሐፍ መጠቀም ትችላለክ), ሌላው ደግሞ የቬትናሙን Ho Chi Minh ታሪክ

  • @legese103
    @legese103 2 місяці тому +2

    እሸራኤል ሰይፏን መዛለች አሸባሪዎችን በሙሉ ካልቀላች አትመልሰውም❤❤❤

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 2 місяці тому +2

      ከመዘዘችኮ ቆየች እኮ ከወረረች ጀምሮ አለች መሪዎችን በመግደል ግን ማሸነፍ አትችልም😂 ምክንያቱም ይህ የነጻነት ትግል ነውና❤

  • @jemalmidia_982
    @jemalmidia_982 2 місяці тому

    አሪፍ ትረካ ነው።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 23 дні тому

    👍👍👍

  • @ZidniNur-z4e
    @ZidniNur-z4e 2 місяці тому

    ለሁለተኛ ጊዜ ነው የሠማሁት ሚገርም ነው

  • @byorderofthepb575
    @byorderofthepb575 2 місяці тому +4

    የተደገመ ነው

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 2 місяці тому +1

    ፕሮግራም እየገራባችሁ… እየሰለቸን ነው ፣ እየቸከን ነው😢

  • @SabaSaba-k6l
    @SabaSaba-k6l Місяць тому +1

    Emebatean ante telyaleh edmea yesteh

  • @musaasmark
    @musaasmark 2 місяці тому +1

    ጥሩ አቀራረብ

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu 2 місяці тому

    Sheger ❤thank you

  • @ademnur6910
    @ademnur6910 2 місяці тому

    ማሻኣላህ ንጉስ ሁሴን ምርጥ መሪ

  • @ahmedabdellah4955
    @ahmedabdellah4955 2 місяці тому +1

    አረመኔ የህፃናት ገዳዬች !

    • @misganaaster137
      @misganaaster137 2 місяці тому +1

      አረ ባክህ ? እነሱስ የእስራኤል ህፃናት ግንባር ሊስሙ ነው ቦምብ የሚወረውሩት ? እኔ የሚገርመኝ ጭፍን የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ? ምን አገባችሁ ስለፍልስጤም ?

    • @adamshafi8117
      @adamshafi8117 2 місяці тому

      Antes le Israel eyetenagerk ayidelem ende le Palestine le menager sewu mehon bicha baki new​@@misganaaster137

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 місяці тому +1

      አረብ የተባለ ደነዝ ደንቆሮ ሽብርተኛ ፍጡር ከአለም ካርታ ላይ መፋቅ አለበት

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 місяці тому

      እስላም ማለት ውሸታምና ፋሺስት ሽብርተኛ ነፍሰገዳይ አራጅ ነው በአስቸኳይ መወገድና መጥፋት አለበት ከአለም ካርታ ላይ

    • @AhmedAli-mc3br
      @AhmedAli-mc3br 2 місяці тому

      @@misganaaster137 አንተ ደደብ በመጀመሪያ ታሪክ እወቅ ዝም ብለህ አትጋልብ ፍልስጤሞች ላይ ደረሱባቸው እንጂ እነሱ አይሁድ ላይ አልደረሱም በገዛ ሀገራቸው መጥተው ነው የወረራቸው።

  • @kinfinkanlast796
    @kinfinkanlast796 2 місяці тому +1

    It is Ahmed Yasin, he is Hamas founder

  • @teshomekarite5169
    @teshomekarite5169 2 місяці тому +1

    Welcome Ishte assefa plse don't let alot topics in the world

  • @FrewHailu
    @FrewHailu 2 місяці тому

    #2

  • @anesaabdissa4768
    @anesaabdissa4768 2 місяці тому

    WOW,

  • @EssieMilleson-r3w
    @EssieMilleson-r3w Місяць тому

    Mckenna Highway

  • @FunnyBirdBath-nm1qw
    @FunnyBirdBath-nm1qw 2 місяці тому +2

    Edima yesiteln susachn

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading 2 місяці тому +29

    Why you repeat it.

  • @QubaTube
    @QubaTube 2 місяці тому

    እሸቴ የግልህን ቻናል ክፈትና ሳታቆራርጥ ልቀቅልን 🙏

  • @haileroo2
    @haileroo2 2 місяці тому

    በድጋሜ ይሄን ፕሮግራም 😂

  • @Osman-am38ym
    @Osman-am38ym 22 дні тому +1

    01/10/2024 up dates

  • @GemechisEjeta
    @GemechisEjeta 2 місяці тому +1

    Why repeating the same program that was aired two years ago? I was expecting about the killing of Ismail Haniyeh and Iran plan ...Bad idea to do this @Sheger

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 2 місяці тому +2

    Dimtsachuw Simach shegar Mekoya'och 🤛
    Dil La Israel Jerusalem's 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @abelb8555
    @abelb8555 2 місяці тому

    ለምን ደገማችሁት የምትሉ እስካሁን ያላዳመጥን ስላለን አንዴ እድል ሰጡን

  • @amanuelsol
    @amanuelsol 2 місяці тому +7

    ድል ለፅዮናዊያን 🇮🇱

    • @شكرىشكري-ب2د
      @شكرىشكري-ب2د 2 місяці тому +2

      ደነዝ

    • @Mohayimerye
      @Mohayimerye 2 місяці тому +1

      ቆሻሻ

    • @Mohayimerye
      @Mohayimerye 2 місяці тому

      ሞት ለአይሁድ!!!

    • @amanuelsol
      @amanuelsol 2 місяці тому +2

      @@Mohayimerye የመሀመድ ጅኒ ተሸካሚዎች መጮህ ቸመራችሁ 😅

    • @abtd3861
      @abtd3861 2 місяці тому +2

      ስልብ ባርያ በጌታው እንትን ይፎክራል ነው ነገሩ.… ልጥልጥ ባሪያ

  • @eyob9654
    @eyob9654 2 місяці тому +1

    ወይ ሞሳድ! የትም አለም ዳርቻ መሄድ ትችላለህ ነገር ግን በሞሳድ ወደ ሲዖል ከሚላኩት ሰዎች ስም ዝርዝር ዉስጥ ከገባህ፣ ከሞሳድ የጥይት ቀለበት በምንም ሁኔታ አታመልጥም።ልክ በበርሊን ኦሎንፒክ እስራኤል በዜጎቿ ላይ የሽብር ተግባር ከተፈፀመባት ቦኃላ ሁሉንም ገዳዮች አንድ በ አንድ በሞሳድ በኩል እንደጨረሰቻቸዉ ሁሉ፣ አሁን ደሞ የበቀል በትሯን ወደ ሐማስ ሰዎች አዟራ ያዉ ሞሳድ የገቡበት እየገባ አቀነባባሪዎችን እየተበቀለ ይገኛል። በ አለም ላይ ሞሳድን የሚስተካከል የስለላ ድርጅትጨይኖር ይሆን?

    • @AbdelrhimHusan
      @AbdelrhimHusan 2 місяці тому +1

      ሞሳድ ጉልበቱ እና አቅሙ መጠለያ በለላቸው በደካማ ሀገር ነው ጪቅላት ስለላ ጥበብ ኦክቶበር ሰባትን እየው የሀገሪቲየመከላከያ ቤዝ ተወሮ ወታደሮች ሲገደሉ ኮሽ አላለም እኩል ዜናው ሞሳድ ከኛ ጋር ነው የሰማው

    • @eyob9654
      @eyob9654 2 місяці тому +2

      @@AbdelrhimHusan ምነዉ መጠለያ አለኝ ብሎ ኢራንን የምታክል አገር ለዛዉም ወና ከተማ ዉስጥ አዲሱን ፕሬዝዳንት እንኳን ደስ አለህ ሊል ሄዶ አይደል እንዴ ዋናዉ የ ሐማስ ተደራዳሪ በዛኑ ቀን ወደ ቀድሞ ፕሬዝዳንት ማለትም ወደ ሰማይ በሞሳድ ቀለበት ዉስጥ ገብቶ በሞት የተላከዉ። እኔ የጠየኩት በንፅፅር ሞሳድን የሚደርስበት ሰላይ ድርጅ አለ እንዴ ብዬ ነዉ ያደነቅኩት እንጂ ሁሉን ያዉቃል ፈጣሪ ነዉ አላልኩም። ነገር ግን የሆነ ሰዉ ላይ አይናቸዉን ከጣሉ በማንም ጉያ ብትገባ አለምላይ ዞረዉ ባለህበት ይደፉሃል ይሄ ዋነኛዉ ብቃታቸዉ ነዉ።

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      ​@@eyob9654ይመቼህ😂😂😂😂

    • @AbdelrhimHusan
      @AbdelrhimHusan 2 місяці тому +1

      @@eyob9654 ለጪዋነትህ አመሰግናለሁ እውነት ነው ችሎታቸው እሚደቅ ነው

    • @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
      @አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 2 місяці тому +1

      እናተ ለራሳችሁ በጥላቻ ጨቅይታችሁ መቸ ህመም ይገባችሗል

  • @eyasumulugeta6209
    @eyasumulugeta6209 2 місяці тому

    Degmkewesa

  • @adanebekele2521
    @adanebekele2521 2 місяці тому +1

    ምነዉ በዝህ ወቅት ጠፈህ አቀረረብህ ልዩ ነዉ መንም እኮ አይወደደርህም

  • @AhmedAli-mc3br
    @AhmedAli-mc3br 2 місяці тому +1

    ሁለት ሰላዬች ጆርዳን ውስጥ ነበር በጆሮ ውስጥ መርዝ ከተውበት ሊያመልጡ ሲል ተይዘው። በድርድር ነው የመርዙን ማክሸፊያ አላህ የረገማቸው አይሁዶች የሠጡት

  • @-WeloArt
    @-WeloArt 2 місяці тому

    ለምን ተደገመ ??

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 2 місяці тому +6

    ድል ለእስራኤል እስራኤል በ6 አረቦች ተካባ ነገር ግን ተዘልላ የምትኖር ድንቅ ሃገር ናት እግዚአብሔር እስራኤልን ይባር እግዚአብሔር የእስራኤል ግን ይደግፍ የእስራኤል ጠላቶች ይድቀቁ እንደ ጥስ ብን ብለው ይብነኑ አሜን 🙏🙏

    • @abesultan485
      @abesultan485 2 місяці тому

      💩💩💩

    • @SumiSu-pd7ml
      @SumiSu-pd7ml 2 місяці тому +4

      ድንጋይ እራስ ጋለሞታ እሱን አብረን እናያለን ፈጣሪ ከተበዳዮች ጋር ነው ሁሌም እናንተ አእምሮ ቢሶች ጌታችን ነው የምትሉትን የሰቀሉ እነሱ አይወዷችሁም እናንተ ምን አይነት ከሀዲ መሀይማን እንደሆናችሁ አሏህ አይማራችሁ ደናቁር ቀፋፊ ቱ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 місяці тому +1

      አሜን ድል ለእስራኤል

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 місяці тому

      @@SumiSu-pd7mlፉከራቹሁን ልናየው ነው እናንተ ግብስብስ ደነዝ የፋንዲያ አረብ አርና ቅዘን ጨርቅ እድሜ ልካቹሁን እያላዘናቹሁና እያለቀሣቹሁ ትኖራላችሁ እናንተ ውሾች ዘርማንዘራቹሁ አይተርፍም ዘንድሮ ከመጠረግ እመኑኝ ድል ለእስራኤል ሞት ለፈሣም አራጅና ነፍሰገዳይ ሽብርተኛ አረብ እስላም በሙሉ

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 2 місяці тому +2

      ድል ለእስራኤል የምትሉ የሁዲ ስሪቶች እናተ ለኢስላም ባላችሁ ጥላቻ ነዉ ድል ለእስራኤል የምትሉት እነሱ እናተን መቼም አይወዷችሁም

  • @biniyamababu1000
    @biniyamababu1000 2 місяці тому

    Esheteko beka tichilalek timesitalek edmek yirzem

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 місяці тому

    ናታኒያሁ ነበሩ ወይሰ ሻሮን እንደዛ ከሆነኮ በጣም ቆይቷል ማለት ነው በክሊንተን ዘመን ከነበር ይሄ መሸቁቅ 😢

  • @SalaHabibe-m3s
    @SalaHabibe-m3s 2 місяці тому

    የሀኒያ መገድል ህመም የሆነ ሀዘን ፈጥሮብኛል

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 місяці тому

    ምንም ቢሆን የሞሳድን የእጅ እርቀት አለማድነቅ አይቻልም 😊 ሞሳድን የመሰለ ድርጅት ማቋቋም በራሱ ቀላል ጥበብ አይደለም 😁

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 2 місяці тому +3

    ድል ለቅድሲቲቷ ምድር ለእስራኤል ሞት ለፋንዲያ አረቦችና ደጋፊዎቻቸው

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 2 місяці тому

      Esralelen allah kemdrges yatfat amen

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 місяці тому

      @@monamohammed5046 ቂቂቂቂቂቃቃቃቃቃ በወሬና በምኞት ብቻ የሚሆን ነገር የለም እናንተ የዲያቢሎሱ የመሀመድ ቅዘኖች ዘንድሮ ከመጠረግ አንዳቹሁም አትተርፉም እመኑኝ

    • @khalidyacob
      @khalidyacob 2 місяці тому +1

      ያንተንም ጌታ በህይወቱ ዲቃላ ነው ሲሉት ቆይተው እንደገደሉት አትርሳ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 2 місяці тому

      ​@@khalidyacobአህዛብ ሸለፈታም ሸርሙጣ የመሀመድ ተከታዮች 😂😂😂

  • @seraphieltamiru
    @seraphieltamiru 2 місяці тому

    አንተ ብቻ ተርክ💚💛❤

  • @EyobelBadenga
    @EyobelBadenga 2 місяці тому

    ጦርነት ገዳይ ነው እግዚአብሄር ሰላም ይሰጣችሁ

  • @sirajlemani4535
    @sirajlemani4535 2 місяці тому

    10q

  • @SamsonSime-
    @SamsonSime- 2 місяці тому

    ሸገሮች ለምን ይሄን ደገማችሁት?

  • @bizunehnigussie8795
    @bizunehnigussie8795 2 місяці тому

    ድጋሚ የተፖሰተ

  • @gezish_21
    @gezish_21 2 місяці тому

    Digami