Sheger Mekoya - ስለ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምን ይባላል? Ebrahim Raisi በእሸቴ አሰፋ EsheteAssefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 вер 2024
  • #Mekoya #Ebrahim_ Raisi #Mekoya
    Former President of Iran
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 90

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 3 місяці тому +12

    ጋሼ ኑርልን እንወድሃለን ....ውሃ ውሃ ካለች ኑሮችን ላይ ያንተ ድምፅ ጨው. ሆኖ ተገኝቶልና እናመሰግንሃለን❤. 🎉

  • @BanteyirgaTesfaye
    @BanteyirgaTesfaye 3 місяці тому +6

    ምርጥ እና ሁሌም የምናፍቀው ፕሮግራም ነው።
    ዶክተር እሸቴ ብዬካለው
    ግን እንዲህ ያለ መረጃ ላይ የጊዜ እና ጊዜውን የተከተለ ምስል እና ንግግር ቢኖረው ይበልጥ ተወዳጅ ይሆናል። ሌላው ይህ መረጃ አዘጋገብ በየቀኑ ቢሆን እና ደቨሎፒንግ ሂስትሪ ቢኖረው ብዬ አምናለው።
    በተረፈ ዘላለም ኑርልን

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 3 місяці тому +25

    ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ድንቅ ሰዉ❤

    • @dagihaile5126
      @dagihaile5126 3 місяці тому +3

      ❤❤

    • @dagihaile5126
      @dagihaile5126 3 місяці тому +1

      1111

    • @dagihaile5126
      @dagihaile5126 3 місяці тому

      10111111111100111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111111

    • @AhmiAhmed
      @AhmiAhmed 3 місяці тому

      😅😅😅 4:22 4:31 ​@@dagihaile5126

  • @xxynigga4842
    @xxynigga4842 3 місяці тому +4

    እሸቴ forever ❤❤

  • @Menelkerim963
    @Menelkerim963 3 місяці тому +5

    Eshete❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይለገብርኤል-ፀ7ደ
    @ሀይለገብርኤል-ፀ7ደ 3 місяці тому +15

    እሸቲ አሰፋ ገራሚ ጋዜጠኛ አንድ ቀን ደሞ ስለ አብይ አህመድ አሊ ጨካኝ አረመኔ እንደምትዘግብልን እርግጠኛ ነኝ

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 3 місяці тому +3

      በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 3 місяці тому +2

    thank you ye sheger feret eshete asefa, we love you 🙏

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 3 місяці тому +1

    ጋሽ እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን😍🙏ድንቅ አቀራረብ 😍😍🙏🙏

  • @AsheafiLemma
    @AsheafiLemma 3 місяці тому +13

    አቶ እሸቴ ጤናና እድሜ ይስጥልኝ መቼም መቆያ ሱስ ሆኖብኛል

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 3 місяці тому +2

    በአንተ አንደበት ይህን ዘገባ (መረጃ) ስጠብቅ ቆየው አንተም ቆየህ በመጨረሻም ግን ሆነ 🙏🙏

  • @emanuelgebrehiwet1872
    @emanuelgebrehiwet1872 3 місяці тому +2

    የእጁ ነው ያገኘ ታድያ !

  • @BK-pk6io
    @BK-pk6io 3 місяці тому

    አሪፍ ዘገባ ነው እናመሰግናለን።

  • @EphremEphy
    @EphremEphy 3 місяці тому +2

    Eshe #1

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    ለኢትዮጵያ ጨካኝ መሪዎች ይህንን የመሰለ እንዲያውም የከፋውን እመኛለሁ ጨካኞች ይገባቸዋል!!!!!!

  • @MahiOumar-yo7bl
    @MahiOumar-yo7bl 3 місяці тому

    ድንቅ ሰው እሸቴ

  • @ገናልጅነኝብላቴናስለፍቅር

    ሰላም ላንተ እሸቴ

  • @alemuamina5848
    @alemuamina5848 3 місяці тому +3

    ስጠባበቀው የነበረ ስለ ራይሲ አሟሟት በእሸቴ አሰፋ

  • @pomijosi1649
    @pomijosi1649 3 місяці тому

  • @Seble7
    @Seble7 3 місяці тому +3

    ነፍስ ይማር ግን እስራኤልና አካባቢው ረፍት ሊያገኝ ይችላል ፈጣሪ በምክንያት ነው የወሰደው ኧረ አብይንም በወሰደው
    እሸቴ የእኛ እንቁ አጎቴ❤

    • @Beredukko
      @Beredukko 3 місяці тому

      አንቺቆምጫ፡ትግልይቀጥላል

    • @Seble7
      @Seble7 3 місяці тому

      @@Beredukko ምን አደረኩ🙄

    • @ישימלסה
      @ישימלסה 3 місяці тому

      ረአ እኳን ገላገለን አለም ሰላም ይሆናል​@@Beredukko

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 3 місяці тому

    በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን! ይሄ ሁሉ ጭቆና አግዚአብሔር እኩል አድርጎ ሰርቶን ሳለ ያሳዝናል!!!

  • @MohammedShafi-i7h
    @MohammedShafi-i7h 3 місяці тому +2

    መቼም ማረሳው ራይሲ የልጄም ስም ላደርገው ተገድጃለሁ፡አንረሳህም እኔ ልሰዋልህ

  • @Hopeofsammy
    @Hopeofsammy 3 місяці тому +4

    ነፃነት ለኢራን ሴቶች

  • @ContentPizzaSlice-ig1oy
    @ContentPizzaSlice-ig1oy 3 місяці тому

    Esheta assfa long live ❤❤❤

  • @aghsepda
    @aghsepda 3 місяці тому +6

    እባካችሁ Like አድርጉ

  • @yohanesmoges5003
    @yohanesmoges5003 3 місяці тому

    መቆያ ይመቻችሁ

  • @QubaTube
    @QubaTube 3 місяці тому

    🇪🇹❤️🇪🇭

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 3 місяці тому +6

    እስራኤልን የሚጠብቅ አያቀላፋም ዋጋውን አገኝቷል ድብን አለ😂

    • @adimasu7266
      @adimasu7266 3 місяці тому +1

      Amen amen amen

    • @MohammedShafi-i7h
      @MohammedShafi-i7h 3 місяці тому

      መቼም አንረሳህም የሙስሊሞች ተሟጓች እሱ የጀነትነው እናንተስ ቁስ አምላኪዎች ናቹ እውነት መያዝ አሸናፊ ያረጋል

    • @sofiaahlam
      @sofiaahlam 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂 ምነው ሰቅሎትስ የለ ፈላሻ ሁላ

    • @birukhussen3102
      @birukhussen3102 3 місяці тому

      የሆንሽ ነገር

  • @SaeededMmoamed-bw3oc
    @SaeededMmoamed-bw3oc 3 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 3 місяці тому

    Be video yetageze bihon betam teru new

  • @wendiye1429
    @wendiye1429 3 місяці тому +1

    ኑ እስኪ ሴቶች

  • @ሀይለገብርኤል-ፀ7ደ
    @ሀይለገብርኤል-ፀ7ደ 3 місяці тому

    Gerame gazetga

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በጣም ነው ግርምምም የምትሉኝ በሀገራችሁ በመንግስት ስንት እግፍና የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ ትንፍሽሽ አትሉም😂😂😂😂

  • @point1212
    @point1212 3 місяці тому

    የእስላም ህግ ከባድ ነው በተለይ ለሴቶች 😔

    • @sofiaahlam
      @sofiaahlam 3 місяці тому +1

      ምነው አንዴ አናንተ መዘላዘል ስለ ቀረብን ነው??? 😂😂😂😂

    • @point1212
      @point1212 3 місяці тому +1

      @@sofiaahlam አንተማ ወንድ ነህ ተመችቶሃል 😂😂

  • @ሰላምግዛ
    @ሰላምግዛ 3 місяці тому +1

    The butcher from Iran.

  • @MohammedShafi-i7h
    @MohammedShafi-i7h 3 місяці тому +1

    የሙስሊሞች ተሟጋች፡ተቆርቋሪ መቼም አንረሳህም አላህ የጀነት ያርግህ እኔ ልሰዋልህ

    • @Sssbabaa
      @Sssbabaa 3 місяці тому

      ራይሲ ማለት ሺዐ ነዉ ሺዐዎች ደሞ ሙስሊም አደሉም ምክንያቱም አቡበከርንና ዑመርን ረዐ ሌሎችንም ሶሀባዎች ሚሳደቡ ቁርአን ጎደሎ ነዉ ሚሉ ናቸዉ ይሄ ሰዉዬ ደሞ ከእስራኤል በላይ ኢራቅ ዉስጥ ብዙ ሙስሊሞችን ያስጨፈጨፈ ነዉ ጀሀነም ነዉ ሚጠብቀዉ አላህ የጀሀነም ያርገዉ

    • @TigistTadesse-fx4el
      @TigistTadesse-fx4el 3 місяці тому

      ሙስሊም አንድ ነን ትላላችሁ ግን አረቡ አለም ሙስሊም አዝኖላችሁ ራርተው ከቤት ሰራተኝነት ከመቅጠር አልተው ተረጋጉ የኢትዮ ሙስሊሞች

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 3 місяці тому

    ሜክሲኮ የእስራኤል አይሁድ ሀገር ሆነች 😂😂
    ሙቻቻ ቺኪታ ቦኒታ 😂

  • @rahelligedion8045
    @rahelligedion8045 3 місяці тому

    Tank God he us gone
    He was a killer

  • @mihret1319
    @mihret1319 3 місяці тому

    ይበለው ይሄን አረመኔ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 місяці тому

    ወረኛ እስራኤል በሳምንቱ ነበር ጥቃት ያደረስችው

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr 2 місяці тому

    አሸባሪ ሁሌም ሞት የገበዋል

  • @motiking1619
    @motiking1619 3 місяці тому

    Eshete ❤❤❤❤

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 3 місяці тому +15

    እሼ እናመሰግናለን ሁሌም ፕሮግራሞችህን በናፍቆት ነዉ ምንጠብቀዉ

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 3 місяці тому

  • @adimasu7266
    @adimasu7266 3 місяці тому +4

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️

  • @SirajKulluco
    @SirajKulluco 3 місяці тому +2

    እሸቱ አሰፋ ከስመታነት ሳይሆን ምክንያታዊነት የተደገፈ ጥንታኔ ነው ሚታቀርቦው አብዛኛዉን ዪቲፔሮች ከሱ ታማሩ በርታ ወንድም

  • @Samira-g5z4z
    @Samira-g5z4z 3 місяці тому +6

    እውነት ለመናገር ሰውየው እንኳንም ሞተ ግን በአሁን ሰአት ለፊሊስጤሞች ቢኖርላቸው አሪፍ ነበር ሲጀመር አላህ አላቸው ለፊሊስጢም የኢስላም ጥላት ነበር

  • @AshenafiKefeni-l6f
    @AshenafiKefeni-l6f 3 місяці тому +3

    የምርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 3 місяці тому +5

    እልልል በለናል 💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @adimasu7266
      @adimasu7266 3 місяці тому

      🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 3 місяці тому

      የባስ መጣልሽማያስተኝ የማያቆም መጣልሽ ኮሚኒ ክፉሳቸው ጋ የተጣሉ እህው እስራኤልንማያስቄሙ ማያስቆሙ አስራኤልን የሚያነዳት መጣላችሁ እኝህስ ለፌልስጤሞቹ እንካንሞቶ የአሁኒይሽላሉ ሀማስንበደንብ እስታጥቀዋል ድልለሀማስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሞት ለናንተ😂😂😂😂

  • @osmanmekin653
    @osmanmekin653 3 місяці тому +2

    መቆያ ትመቹኛላችሁ

  • @wasihunsebesbe2712
    @wasihunsebesbe2712 3 місяці тому +1

    source ቢጠቀስ! ምክንያቱም
    መረጃ የሚያስፈልጋቸው ትረካዎች በዚህ ፅሑፍ ተመልክቻለሁ እና።

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 3 місяці тому +1

    እሼ ምርጥ ሰው ሙጃሂዲን ሳይሆን ሱኒ እና የሺአዎች ፍልሚያ ነበር

  • @mohammedsabitadinaan
    @mohammedsabitadinaan 3 місяці тому +1

    Obboleeysa yahuudaa makoya

  • @AshenafiBerihun-jp5pi
    @AshenafiBerihun-jp5pi 3 місяці тому

    እሸቴ አሰፋ ጥንቅቅ ያልክ ጋዘጠኛ ነህ፡፡ እንወድሃለን ሁለም አንጣህ!

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 3 місяці тому +2

    በጣም እዝኛለሁ እስከ መች ለህዝብ ሚሰሩ የአይምሮ ሊሂቃን ሚቀጥፉብን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 3 місяці тому +4

      ግን በሱ ጊዜ ብዙ ሠው ተገሏል፤ በተለየ ራስሽን አልሸፈንሺም ተብላ የሞተችው የ22 ዓመት ወጣትስ።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 3 місяці тому +2

    የጁን ነዉ ያገኘዉ

  • @aberusmidea7980
    @aberusmidea7980 3 місяці тому

    Mechem begna ager media alem lay ahun lalu tornetoch haymanotoch zeregnnetoch meknyat yehonutn AMERICAN ESRAELN... Mamogages lafrica beteley legna hager tkm yalachwn chainan leloch yemuslim hagerochn mananak tnsh ewnet kelaklo lelaw bemulu yeferenj propagandan mawrat...? yehabt becha sayhon yeaymro dha lemehonachn kezi belay mn margagecha..? Ahun man yemut CNN. BBC. SBC. NBC yaschohut Zena hijab yalaregechwa set mebt metas asasbwachw nw? Yand set mebt kerto dfn africa kensu kuttr wechi hono erasun chelo yekome and hager tralegn?

  • @amirMahmed
    @amirMahmed 3 місяці тому

    How could we check work visa if its real or fake and what is bar code ?
    Please Answer me 🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 3 місяці тому +2

    uffffff eshet

  • @nomore9500
    @nomore9500 3 місяці тому +2

    ሞት ሁሌም ከህልም ቀድማ ትገኛለች
    ህይወት ከንቱ

  • @DvidDavid-x7x
    @DvidDavid-x7x 3 місяці тому +1

    Nice Eshete Assefa

  • @Ulla4444
    @Ulla4444 3 місяці тому

    God is God of Israel ❤❤

  • @ZeharaGeremewShifa-gt9di
    @ZeharaGeremewShifa-gt9di 3 місяці тому

    Mndnew mtlut ene yemotu aybeslegnm lemm endehone alawkm

  • @diyahassen54
    @diyahassen54 3 місяці тому

    Thanks

  • @bilalmunir-bc6nf
    @bilalmunir-bc6nf 3 місяці тому

    1

  • @monkeydonkey9687
    @monkeydonkey9687 3 місяці тому

    Yeraso arobat

  • @AlemtseheyMelkamu
    @AlemtseheyMelkamu 3 місяці тому +1

    ማቆያን ስወደዉ❤❤❤