Girum Teeka - የሙላ ናስሩዲን ጨዋታዎች Mulla Nasrudin Story - በግሩም ተበጀ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 51

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 2 місяці тому +4

    እኔ ከአሜሪካ ሆኜ ነው የማዳምጥክ ድሮ እህቴ ቲያትር ቤት ይዛኝትገባ ነበር አንተን ለማየት ሸገር ላይ ያለውን በሙሉ ሰምቻለው በጣም ነው ደስ ያለኝ የራስክን ዩቱብ ስላገኘሁት መልካም ቀን 6:18 USA VA

    • @harunrashid3834
      @harunrashid3834 Місяць тому

      is it necessary to mention where u R now?

  • @NurShemsu
    @NurShemsu Місяць тому

    እረ ግሩሜ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ይመችክ

  • @ጥላሁንበፍርዱ
    @ጥላሁንበፍርዱ 2 місяці тому +12

    ሚርዳድን በጉጉት እየጠበኩ ነበር። ደሞ ባንተ ትረካ ስለጀመርኩት መፅሐፉን ራሱ ባገኘው እንዴት አነበዋለሁ!

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER 2 місяці тому +1

    በጣም ነው የተዝናናሁት ፣ thanks ,so much

  • @alexplaysthis130
    @alexplaysthis130 2 місяці тому

    Egziabher yakbrlgn Thank you

  • @TilahunMengistetekle
    @TilahunMengistetekle 2 місяці тому

    አረፍነው ጥሩ ተቸዋቺ

  • @MiskerMengistu
    @MiskerMengistu 2 місяці тому +1

    የቀረቺው ሞተር ፀጥ ካለቺ እዚሁ ማደራችን ነው😂።the nice one

  • @Peace-dv3ud
    @Peace-dv3ud 2 місяці тому

    ወንድሜ ግሩም በርግጥም እንደ ስምህ አተራረክህን ቀለል ብሎኝ ጓደኛዬ አጠገቤ ሆኖ የሚነግረኝን የ አጨዋወት ስልት ያለው ቤተሰባዊ የሆነ አቀራረብ ነው ። ድምፅህም በጣም ደስ ይላል ። በርታ ወንድሜ !

  • @Yaredzema21
    @Yaredzema21 Місяць тому +1

    ግሩሜ ሁሉም ግሩም ነዉ ትንሽ መግቢያና መሸጋገሪያ ላይ ያለዉን ማጀቢያ ሙዚቃዉን ብትቀንሰዉ

  • @yeabsirayea
    @yeabsirayea 2 місяці тому

    ኦሾም ናፍቆናል ግሩሜ

  • @user-SewMeHoN1
    @user-SewMeHoN1 2 місяці тому

    ምንም ማለት አልችልም ትቺላለህ🎉

  • @SosnaEy
    @SosnaEy 2 місяці тому

  • @abushmezngha3643
    @abushmezngha3643 2 місяці тому +2

    አረ ሚርዳድን ግሩሜ

  • @habeshaxo7659
    @habeshaxo7659 2 місяці тому

    🎉Girum

  • @TesfayMestet-tk9ug
    @TesfayMestet-tk9ug 2 місяці тому

    🎉🎉

  • @zebidartube
    @zebidartube Місяць тому +1

    የ እንቅልፍ ኪኒን ሳልወስድ መተኛት የጀመርኩት ይህን ተራኪ መከታተል ከጀመርኩኝ ነው🙏

  • @DestaBIRRYE
    @DestaBIRRYE 2 місяці тому

    Giru #1

  • @biumein6638
    @biumein6638 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 2 місяці тому

    Yemgerm nw gedelkeni gurmye😂😂 thank you so much ❤❤

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 2 місяці тому

    አረ እኔ ደከምኩኝ ❤

  • @SelmanMakiyu-uk5ff
    @SelmanMakiyu-uk5ff 2 місяці тому

    ጭላሀ ወግ: መጅኑን ላይላ:
    ሌስሚዘረብልስ:ገዛሊ:ኢብንኻልዱን:ሺራዚ:መግባትና መውጣት...

  • @ETHIOBOOK
    @ETHIOBOOK 2 місяці тому

    ሚርዳድን ቀጣይ ስራልን እየጠበቅን ነው

  • @akremmohammed3459
    @akremmohammed3459 2 місяці тому +1

    አለቃና ምንዝር እሚለው መፅሀፍ ተመችቶኛል ሙሉውን ብተርክልን።

  • @TesfayMestet-tk9ug
    @TesfayMestet-tk9ug 2 місяці тому

    🎉

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha 2 місяці тому

    ግሩሜ እኔ አተ የምታቀርበው ሁሉ ቀልድምም ቁም ነገሮችንም ለኔ ጉሩም ናቸው

  • @hareggirma3514
    @hareggirma3514 2 місяці тому

    ደስታን ፍለጋ አና የሻማው

  • @abdelkafeumer3605
    @abdelkafeumer3605 2 місяці тому

    ማጀቢያ ሙዚቃውን ድምፁን ብትቀንሰው አሪፍ ነው

  • @FitsumZenebe-nv9jl
    @FitsumZenebe-nv9jl 2 місяці тому +2

    ግሩሜ አንተን ለማረም አቅሙ አለኝ ባልልም ወንድም ግሩም ሁለት ናስሩዲን ነው ያለው ግሩሜ ወይ እንደገና ተወለደ? አውሮፕላን መብራት ….. ብቻ የዚህ ዘመን ሰው መሰለ አልገባኝም?

  • @henixox9439
    @henixox9439 2 місяці тому +3

    ግሩሜ ረሳኸኛ አረ የእነ ራማኑጃን አይነት ቀሥቃሽ አነቃቂ ሥራልን ብዬህ ረሳኸዋ

    • @l.birhan
      @l.birhan Місяць тому

      ስህተት ሲደጋገም

  • @GetachewGecho-b5r
    @GetachewGecho-b5r 23 дні тому

    NBC lay yalew programh lemn tefa sefa Yale gize yiseth

  • @bereketgebeyehu478
    @bereketgebeyehu478 2 місяці тому

    Mirdad

  • @user-fisher21
    @user-fisher21 2 місяці тому

    የገነነ መኩሪያ ሊብሮ መፅሐፎች ቢተረኩ ለምሣሌ "ፍትሐዊ የጠጅ ክፍፍል"

  • @MehamedAbera-dd6bc
    @MehamedAbera-dd6bc 2 місяці тому

    ሚርዳድ

  • @ethiotibebe1876
    @ethiotibebe1876 2 місяці тому

    ለበጎ ነው።

  • @GechMaya-zc8ir
    @GechMaya-zc8ir 2 місяці тому

    Betam dess emil Tarik keld bicha hulu ymecheghal

  • @rahelbogale399
    @rahelbogale399 2 місяці тому

    Ere girume ye gebsema doro keled temchetognal.

  • @dememediaservice6901
    @dememediaservice6901 2 місяці тому

    kkkkkkkk alchalkum ye zaren

  • @Elisha-Tutor
    @Elisha-Tutor 2 місяці тому

    ye mula enat debedabe mert new

  • @ሀገረሰብ-ሸ2ዸ
    @ሀገረሰብ-ሸ2ዸ 2 місяці тому

    Er grume waza fezaza abezah

  • @fevenmoges6408
    @fevenmoges6408 2 місяці тому

    ድምፅህ ግሩም ነው

  • @henixox9439
    @henixox9439 2 місяці тому

    ግን over dose መሆን አይቻልም ለእኔ እየሆንክ ነው እናቴ ግሩሜ ተው ልጄን ብላለች አድቂህ ሄኖክ

  • @TemesgenGobezie
    @TemesgenGobezie 2 місяці тому

    gabrov

  • @natnaels
    @natnaels 2 місяці тому

    የመልህቁ ነገር 😅😅😅

  • @mulualemdelibo9681
    @mulualemdelibo9681 2 місяці тому

    የአህያውን😂

  • @mahiame9567
    @mahiame9567 2 місяці тому

    😂😂😂

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 2 місяці тому

    ናሱረዲን የመካከለኛው ምስራቅ አለቃ ገብረሀና እንደሆነና የነበረበትም ዘመን ከ200 ዓመታት እንደሚልቅ ይነገራል። ቱርክ፣ ኢራንና ኢራቅ በናሱረዲን የትውልድ አገሪነት ከሚጠረጠሩት ዋናዎቹ ናቸው። ቴሌቪዥን፣ አውሮፕላን የሚባሉ ነገሮች በሌሉበት ዘመን የኖረ ሰው ይህንን እንደማይል መገመት አያዳግትም። በናሱረዲን ስም ብዙ ዘመነኛ ቀልዶች እየተነገሩ ኦሪጂናል ቀልዶቹ ተበርዘዋል። አንተም የተረጎምከው ቅልቅሉን ነው። ዋናው ማሳቁ ነው ካልክ ከማዘን በቀር ምን ይባላል?😭

  • @ahmeahme8080
    @ahmeahme8080 2 місяці тому

    🤢🤢sometimes your joke is broken