Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርታ ግሩሜ…ይበል ወዳጄ!
ለመጀመሪያው ታሪክ እና ምልከታህ ቃላት ያንሰኛል!👌ከተወዳዳሪነት መንፈስ የፀዳ ትውልድ ያስፈልጋል አሁን ላይ ሁሉም ነገር ውድድር ሆኗል
ጣፋጭ ለዛ ባለው ቋንቋ የቀረበ ግሩም ድንቅና ጥልቅ ምልከታ ነው በርታልን...
የሁልጊዜም አድማጭህ❤
እውነትም ግሩም ታሪክ
ግሩሜ አንተን ካልሰማው ስራ መስራት አልችልምየእኔ የሁልግዜ ምርጥ ነህ 95% እ.በ.ጥ5% ያጎደልኩት መግቢያ ላይ ስለማትሰራ (intro) ቢኖረውዋናው ነገር በሰላምታ ሁሌ ብትጀምርSubscribe / like / share / commentአርጉ ማለትም አለብህደጋግመህ ካላስታወስከን ችግር አለብህግን በቃ የኔ የሁልግዜ ምርጥ ነህ
በርታ ግሩማችን
ሰላም ተናፋቂው ግሩም ❤ላይክ❤ሼር❤ይደረጋ ጎበዝ ❤❤❤
ግሩሜ ወንድማችን... መጀመሪያ ያቀረብከው ፕሮግራም አስተያየቴ፣ ክቡር ከበደ ሚካኤል የተናገረው ንግግር ትዝ አልኝ። ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም። ስለዚህ ሁላችንም ፈሪያ "እግዚአብሔር" ቢኖረን ደስ ይላል እላለሁ። በርታልን የምታቀርበው ፕሮግራም ያስተምራል፣ ያዝናናል፣ ምን ማረግ እንዳለብህ ፍንጭ ይሰጣል፣ ትለያለህ... ያንተው ወዳጅህ❤🙏🥰
አመሰግናለሁ
Enameseginalen Girumeeee❤❤
ሠላም ለዚ ቤት በርታ የምትለው ሁሉ አቅ ነው
Waw❤❤❤❤❤
ምን ጥያቄ አለው በጥም ጥሩ ታሪክ ነው :: ወደህይወታችን ልናስገባው ልንማርበት የሚገቡ ነጥቦች ናቸው የተነሱት:: Hats off to you Mr Girum!
ሰላምህን ያብዛልህ እናመሰግናለን
ቶሎ ቶሎ ና ግሩሜ❤
Sewedeh eko !!!!!❤❤
We still expecting book of mirda please girume
Girume tirekah siwedew. always
ነብስ እኮ ነህ❤❤❤
አወቁ ምንላቸው የእውቀታቸው ጥማት ለሚያውቁት ነገር ሳይሆን አወቁ እንዲባሉ በሰዎች እንዲደነቁ ሚጥሩ ይመስለኝል .አያቁም የሚባሉት ስራቸው እውቀታቸውን እየተናገረ የአዋቂዎች ፊርማ እየጠበቁ እድሜ ልካቸውን ዝቅ ብለው ይኖራሉ
Girume Tg chanale ylehm ende ??! Kaleh jeba beleg lezigaw gn txs wendme 🙏🙏🙏
Ene sesemaw 61gna like adragi nbrku
ተናፍቀህ ነበር ...🙏 አትጥፋ
ለካ ግሩሜ አትቋጥርብኝ የሚባለው ለዛ ነው ንጉሱ ላይ ቋጥሮበታል እኮ እኔም አንዱ ላይ ቋጠርኩበት።
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
ኧረ ግሩሜ በፈጠረ አታሳጥረው ግሩሜ ለዓለም ታሪክ 20 ደቂቃ ምን አላት ባንተ ትረካ እኮ እንኳ የአለም የፀሐይ ኧረ ሁለንተና ታሪክ ያንሳል ማርያምን ከልቤ ነው ። በእናት ለ ሳዓታት ተርክልን❤❤❤❤ የዓለም ታሪክ እኮ ከያልቅም
Oh yeh.. a world where man like Robert grain are widely respected on:
፨@@menguleወንድሜ እኔ የኢንግሊዝ አፍ አልችልበትም
Ene sesemaw 61 like nbr
አንድ ሰው ነበር ኢርዶስ የሚሉት ua-cam.com/video/DeKqK98aR3U/v-deo.htmlsi=9eoUaPkRoyaB30fS
Ye Albert Camus መፅሀፍ
Dinki new
እያንዳንዱ ሕይወታችንን የምንመራበት ሥርዓት በጥሎ ማለፍ የተሞላ ነው።አንተ እንኳ ቆም ብለህ ሌላውን ልታሳልፍ ብትሞክር ባፍጢምህ ደፍቶህ ይሄዳል።በካፒታል ሥርዓት ውስጥ ሰብዓዊነት እየነጠፈ ያለ ይመስለኛል።በልቶ ማደርህ ተግተርትረህ ወደ ማማው መውጣትህ እንጂ ከስርህ የምትጨፈልቃቸው አይታዩህም። በጣም በቀላሉ የዩቲዩብ ቻናላቸውን እይታ ለመጨመር ያልሞተ ሞተ ያልሆነውን ሆነ እያሉ ስንቱን በሥነልቦናው ገለውታል?ራስ ወዳድነት በጣም ስለተስፋፋ ረጅሙን የሰርቶ መለወጥ ጎዳና ሳይሆን ባንዱ የገር ላይ ተንጠልጥሎ ባቋራጭ መቅደሙ ላይ ነው ትኩረታችን።ግን ግሩሜ ሕይወት አጭር ናት ሞላ ጎደለ እያልክ አንተ ኪስህን ስታራግፍ ያለው ጠራርጎ ይወስድብሃል።ሆድ ሳትሞላ ጭንቅላትህን ልታስብ አትችልም።ልጅህን እናትህን ሳታበላ ለጎረቤት ልጅ አትልም።እና የራስ ወዳድነቱ ጎርፍ ጠርጎ ከጀማው ጋር ይቀላቅልሀል።እድሉ ያለን ሰዎች እንዳንተ ዓይነት አንቂ ያስፈልገናል። ከውድድር በፀዳ አዕምሮ ዙሪያችንን እንድንቃኝ። ሰብዓዊነትን በተግባር እንድንገልጽ፤ሌላውን ገለን ሳይሆን ሕይወቱን አስውበን ወይ አቅለን የምንሰራውን ስራ እንድንመርጥ ውትወታህ ይበጀን!!!አመሰግንሃለሁ ግሩሜ የሕይወት ስንቅ ናቸው ትረካዎችህ!!
በርታ ግሩሜ…ይበል ወዳጄ!
ለመጀመሪያው ታሪክ እና ምልከታህ ቃላት ያንሰኛል!👌ከተወዳዳሪነት መንፈስ የፀዳ ትውልድ ያስፈልጋል አሁን ላይ ሁሉም ነገር ውድድር ሆኗል
ጣፋጭ ለዛ ባለው ቋንቋ የቀረበ ግሩም ድንቅና ጥልቅ ምልከታ ነው በርታልን...
የሁልጊዜም አድማጭህ❤
እውነትም ግሩም ታሪክ
ግሩሜ አንተን ካልሰማው ስራ መስራት አልችልም
የእኔ የሁልግዜ ምርጥ ነህ 95% እ.በ.ጥ
5% ያጎደልኩት መግቢያ ላይ ስለማትሰራ (intro) ቢኖረው
ዋናው ነገር በሰላምታ ሁሌ ብትጀምር
Subscribe / like / share / comment
አርጉ ማለትም አለብህ
ደጋግመህ ካላስታወስከን ችግር አለብህ
ግን በቃ የኔ የሁልግዜ ምርጥ ነህ
በርታ ግሩማችን
ሰላም ተናፋቂው ግሩም ❤ላይክ❤ሼር❤ይደረጋ ጎበዝ ❤❤❤
ግሩሜ ወንድማችን... መጀመሪያ ያቀረብከው ፕሮግራም አስተያየቴ፣ ክቡር ከበደ ሚካኤል የተናገረው ንግግር ትዝ አልኝ። ጽድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም። ስለዚህ ሁላችንም ፈሪያ "እግዚአብሔር" ቢኖረን ደስ ይላል እላለሁ። በርታልን የምታቀርበው ፕሮግራም ያስተምራል፣ ያዝናናል፣ ምን ማረግ እንዳለብህ ፍንጭ ይሰጣል፣ ትለያለህ... ያንተው ወዳጅህ❤🙏🥰
አመሰግናለሁ
Enameseginalen Girumeeee❤❤
ሠላም ለዚ ቤት በርታ የምትለው ሁሉ አቅ ነው
Waw❤❤❤❤❤
ምን ጥያቄ አለው በጥም ጥሩ ታሪክ ነው :: ወደህይወታችን ልናስገባው ልንማርበት የሚገቡ ነጥቦች ናቸው የተነሱት:: Hats off to you Mr Girum!
ሰላምህን ያብዛልህ እናመሰግናለን
ቶሎ ቶሎ ና ግሩሜ❤
Sewedeh eko !!!!!❤❤
We still expecting book of mirda please girume
Girume tirekah siwedew. always
ነብስ እኮ ነህ❤❤❤
አወቁ ምንላቸው የእውቀታቸው ጥማት ለሚያውቁት ነገር ሳይሆን አወቁ እንዲባሉ በሰዎች እንዲደነቁ ሚጥሩ ይመስለኝል .አያቁም የሚባሉት ስራቸው እውቀታቸውን እየተናገረ የአዋቂዎች ፊርማ እየጠበቁ እድሜ ልካቸውን ዝቅ ብለው ይኖራሉ
Girume Tg chanale ylehm ende ??! Kaleh jeba beleg lezigaw gn txs wendme 🙏🙏🙏
Ene sesemaw 61gna like adragi nbrku
ተናፍቀህ ነበር ...🙏 አትጥፋ
ለካ ግሩሜ አትቋጥርብኝ የሚባለው ለዛ ነው ንጉሱ ላይ ቋጥሮበታል እኮ እኔም አንዱ ላይ ቋጠርኩበት።
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
ኧረ ግሩሜ በፈጠረ አታሳጥረው ግሩሜ ለዓለም ታሪክ 20 ደቂቃ ምን አላት ባንተ ትረካ እኮ እንኳ የአለም የፀሐይ ኧረ ሁለንተና ታሪክ ያንሳል ማርያምን ከልቤ ነው ። በእናት ለ ሳዓታት ተርክልን❤❤❤❤ የዓለም ታሪክ እኮ ከያልቅም
Oh yeh.. a world where man like Robert grain are widely respected on:
፨@@menguleወንድሜ እኔ የኢንግሊዝ አፍ አልችልበትም
Ene sesemaw 61 like nbr
አንድ ሰው ነበር ኢርዶስ የሚሉት ua-cam.com/video/DeKqK98aR3U/v-deo.htmlsi=9eoUaPkRoyaB30fS
Ye Albert Camus መፅሀፍ
Dinki new
እያንዳንዱ ሕይወታችንን የምንመራበት ሥርዓት በጥሎ ማለፍ የተሞላ ነው።
አንተ እንኳ ቆም ብለህ ሌላውን ልታሳልፍ ብትሞክር ባፍጢምህ ደፍቶህ ይሄዳል።
በካፒታል ሥርዓት ውስጥ ሰብዓዊነት እየነጠፈ ያለ ይመስለኛል።
በልቶ ማደርህ ተግተርትረህ ወደ ማማው መውጣትህ እንጂ ከስርህ የምትጨፈልቃቸው አይታዩህም።
በጣም በቀላሉ የዩቲዩብ ቻናላቸውን እይታ ለመጨመር ያልሞተ ሞተ ያልሆነውን ሆነ እያሉ ስንቱን በሥነልቦናው ገለውታል?
ራስ ወዳድነት በጣም ስለተስፋፋ ረጅሙን የሰርቶ መለወጥ ጎዳና ሳይሆን ባንዱ የገር ላይ ተንጠልጥሎ ባቋራጭ መቅደሙ ላይ ነው ትኩረታችን።
ግን ግሩሜ ሕይወት አጭር ናት ሞላ ጎደለ እያልክ አንተ ኪስህን ስታራግፍ ያለው ጠራርጎ ይወስድብሃል።
ሆድ ሳትሞላ ጭንቅላትህን ልታስብ አትችልም።
ልጅህን እናትህን ሳታበላ ለጎረቤት ልጅ አትልም።
እና የራስ ወዳድነቱ ጎርፍ ጠርጎ ከጀማው ጋር ይቀላቅልሀል።
እድሉ ያለን ሰዎች እንዳንተ ዓይነት አንቂ ያስፈልገናል። ከውድድር በፀዳ አዕምሮ ዙሪያችንን እንድንቃኝ። ሰብዓዊነትን በተግባር እንድንገልጽ፤
ሌላውን ገለን ሳይሆን ሕይወቱን አስውበን ወይ አቅለን የምንሰራውን ስራ እንድንመርጥ ውትወታህ ይበጀን!!!
አመሰግንሃለሁ ግሩሜ የሕይወት ስንቅ ናቸው ትረካዎችህ!!