«ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ብቻ ማግባት ይከልከል!»አዝናኝ ጨዋታ በመወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ ||MinberTV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 196

  • @MeryAhmed-cv3my
    @MeryAhmed-cv3my 5 місяців тому +1

    ማሻኣለህ በርቱ

  • @h.b1412
    @h.b1412 2 роки тому +3

    በኢትዮጵያ መደንገግ ያለበት ህግ የገደ ይገደል ይህ ህግ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል 👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому +1

    ኢትዩጵያ ውስጥ የገደለ ይገደል የሰረቀ ይቆረጥ በቃ የህዝብ መብት በስነ ስረአት መጠቅ አለበት

  • @ዘይነብየሀምዛእናት
    @ዘይነብየሀምዛእናት 2 роки тому +33

    አሰላም አለይኩም ማሻአ አላህ ደስ ትላላችሁ እኔ የአዩብን ህግ እደግፋለሁ እኔ ደግሞ ህግ እንዳወጣ ቢፈቀድልኝ ኢትጵያ ዉስጥ የገደለ ይገደል የሰረቀ እጁ ይቆረጥና ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ማግባት የፈለገ የሁሉንም ሀቅ ጠብቆ ቢያገባ የሚል ነዉ

  • @temermohammedyimer4660
    @temermohammedyimer4660 2 роки тому +23

    አየ ያለበት ፕሮግራም እኮ በሳቅነው የሚገሉት ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፈገግታችሁ

  • @ወገሬትለባዴ
    @ወገሬትለባዴ 2 роки тому +34

    አቡ ሀኒፈ በትክክል ስንት እህቶቻችን ነቸው በትዳር የተነሰ የሌለ ሀይማኖት የሚየገቡት በሀሰብ ተስመምቸለው

  • @ekrammohammed1178
    @ekrammohammed1178 2 роки тому +5

    እድዛሬ ስቄ አላቅም ምርጥ አይዲያ ነው መትዛዘሉ

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 2 роки тому +17

    በሳቅ ፈረስንእኮ ጎበዝ በዚህ እስትረስ በበዛበት ሰአት እቺን ሳቅ ማግኘት ቀላል አይደለም እናመሰግናለን!

  • @fafitube8230
    @fafitube8230 2 роки тому +12

    አላህ ይጠብቃችሁ ምችት ይበላችሁ

  • @jemal.belkare9822
    @jemal.belkare9822 2 роки тому +5

    በእውነት እኔ ለአላህ ብዬ እወደቹወላው አላህ ይጣብቃቹ

  • @rejebahmedhussien7607
    @rejebahmedhussien7607 2 роки тому +3

    ይህ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢና ሊተኮርበት የሚገባ ጉዳይ ነዉ ፡፡ በሳቅ የሚታለፍ ሳይሆን አቅል ላለዉ ሰው ደም እንባ የሚያስለቅስ ነዉ ፡፡ ዛሬ ብዙ ሙስሊም እህቶች ካፊር አግብተው ይኖራሉ ፡፡ ብዙ ባል የሞተባቸዉ ወጣት ሴቶች ልጆቻቸዉን ለብቻቸው እያሳደጉ የኑሮን መከራ መሸከም አቅቷቸዉ ጠዋት ማታ ያ አላህ አንተ ሁነን …ወንዶቹማ ያ ነፍሲ ያ ነፍሲ በሚል አዙሪት ዉስጥ ተጠምደዉ እኛን ረስተዉናል እያሉ ነዉ ፡፡ ለዚህ ትልቁን ድርሻ የምትወስዱት እናንተ የሙስሊም ወንዶችና ሴቶቻችሁ ( ባለቤቶቻችሁ ) ናችሁ ፡፡ ወላሂ ዛሬ ረሱል ( ሰ.ወ ) በህይወት ቢኖሩ ኖሮ ይህ ሁሉ መመሰቃቀል በሙስሊም ሴቶች ላይ አይደርስም ነበር ፡፡ ወንዱም ያለችኝ ባለቤቴ ትበቃኛለች ይላል ፡፡ ሴቶቹም በኔ ላይ ደርቦ ከሚያገባብኝ ብፋታ ይሻለኛል ይላሉ ፡፡ አሁን እውነት እኛ ..የረሱል ኡመት ነን ? እራስ ወዳድነታችን ከዲናችን በላይ ሆኖብን …ወንዱም ቆንጆ ሚስት አለችው እንዲባል ብቻ..ቆንጆዋን መርጦ ያገባና ሰላት ስገጂ ..አልሰግድም ጭቅጭቅ ዉስጥ ይገባል ፡፡ ሴቱም ሃብታም ባል አላት እንዲባል ብቻ መኪናና ቤት ተከትላ ትገባና ..ጠዋት ማታ ጭቅጭቅ ይፈጠራል ፡፡ ሁላችሁም አላህን ፍሩ ….ወንዶቹ ተጨማሪ እናግባ ሲሉ አትከልክሉ ፡፡ምክንያቱም ከሱ ፍቅርና ዉዴታ በላይ የአላህንና የመልክተኛዉን ዉዴታና ፍቅር አስቀድሙ ፡፡ ለሙስሊም እህቶቻችሁ ዉለታን በመዋል አጅሩን ከጌታችሁ ከጅሉ፡፡ ነገ አማማላህ ስትቆሙ መከራከሪያ ይሆናችሁ ዘንድ ነፍሲያችሁን በማሸነፍ ትውልዱን ከኩፍር ታደጉት ፡፡ ወንዶችም ፈሪ አትሁኑ ፡፡ መሪያችሁን ተከተሉ ፡፡ ስለዚህ ለማጠቃለል …ወንዶቹ ያግቡ ነዉ ፡፡

  • @rukiyakemal5506
    @rukiyakemal5506 2 роки тому +5

    በደሣሣ ጎጆ ሚኖር ሠው ከታየ ሀብታሞች ሀብታቸው በሙሉ ቢወሠድባቸው ጥሩ ነበር ምክኛቱም ህጉን እየፈሩ አንድም ደሀ አይኖርም ነበር ከሀገራችን

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    እኔ በሁለቱም አልሰማማም ምነዉ በምን አቅሜ የማዝለዉ ወገቤ ተላቋል ካሁኑ አይዴለም እሱን ላዝል ይቅርና ሌላዉ ግዴታ ቢሆን ላለዉም አልሰማማም አይዴለም ሁለት ሊያገቡ ኢቶቢያ አንዷንም አግብቶ የሚያኖርበት አቅም አተዋልም የላቸዉምም።so አልሰማማም።

  • @saada5882
    @saada5882 Рік тому +1

    እቡ ሀኒፋ ስወድህ ፍልቅልቅ ነገር አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +8

    አቡ ሀኒፋ አለቃልህ እኔ ግን በሁላት እናት ስለዳኩኝ ምንም አይመስላኝም ወላሂ በጣም የምወዳቸው ሁላቱንም እናቶቼ ሰው ግን ሞት ይመስላዋል ይገርማኛል

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ

    የአዩብ ሀሳብ ተመችቶኛል ምክንያቱም ብዙ ጥንዶች በቀላል ጸብና ባለመረዳዳት በግዜአዊ ንደት የሚፈጠርን ፍቺ ይታደጋል ምክንያቱም ማሰብ ማገናዘብ የሚችሉበት ጊዜ ስላገኙ። የአቡ ሀኒፋህም ምርጥ ሀሳብ ነው ግን ሰው አምኖበትና ግደታውን ሊወጣ ከቻለ ነው 2ኛ ማግባት ያለበት እንጅ ግደታ ወንድ የሆነ ሁሉ 2 አግባ ቢባል እህቶቻችንን ማሰቃየት ወንዶችንም። ማጨናነቅና የማይወጡት ሀላፊነት ውስጥ መክተት ነው ሚሆነው

  • @መክያወሎየዋ-ዀ6መ
    @መክያወሎየዋ-ዀ6መ 2 роки тому +10

    አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ የአዩ ምርጥ ምርጫ ነው

  • @Makii7629
    @Makii7629 2 роки тому +6

    በጣም ደስሚል አዝናኝ ነው ሹክራን

  • @KalbaKalba12-x4e
    @KalbaKalba12-x4e 3 місяці тому

    ጀዛኩሙላኸይር በርቱ🌹🌹🌹🌹🌹💐🌷🌷🌹🌹🌹💐🌷

  • @mubark2976
    @mubark2976 2 роки тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ

  • @ሱሱነኝተስፋያደከመኝ

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ ተባረከሏህ በጣም ደስ ይላል
    ማሻአሏህ የሀኒፌን ህግ እኔ ቢሆን በጣም አሪፍ ነው አሪፍም ብቻ ሳይሆን መሆን ያለበት ነው
    ምክንያት አለኝ በጣም የምናቃቸው እህቶች ባላቸውን በተለያየ አደጋ አጥተው ለአመታት የተቀመጡ እህቶች ስላሉ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 роки тому +3

    ሚበሮች የደስታየ ምንጮች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @umuhadiya9972
    @umuhadiya9972 2 роки тому +12

    ከምንም በላይ ሳቃቹሁ ደስ ይላል አላህ ሁላቹሁንም ይጠብቃቹ

  • @susutube8643
    @susutube8643 Рік тому

    ማሻአላህ ፈገግታችሁ ከነ አለባበሳችሁ 👌 የኢስላም ወድሞቼ 🌹 አላህ ይጠብቃችሁ

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 2 роки тому +4

    ማሽአላህ ፈገግታ ሱና ነዉ በለዋል ዉዱ ነብያች ፈገግታደርጋላችሁ ወላ

  • @muazahmedali7604
    @muazahmedali7604 2 роки тому +4

    Mashaa Allah

  • @ኸይሩበድሩ
    @ኸይሩበድሩ 2 роки тому +3

    የኛ ምርጦች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @haleemaabad-sj8tk
    @haleemaabad-sj8tk Рік тому

    አላሕ ይጨምርላችሁ እኔ ባልናሚሥት ሣይፋታ ቢተዛዘል የሚለውነው የተመቸኝ አቦ ይመችሕ

  • @jemal.belkare9822
    @jemal.belkare9822 2 роки тому +3

    1.ኛ.መታዛዘሉ በታመላካተ በጣም ጥሩ ነበር ግን ታነደ ወይም ታነዶ ቢትጥላውስ ወይም ቢጥላት ልሰብራት ይችላል ኡኮ እሷም እንዳዛው
    2.ኛ እትዮፕያ ውስጥ አንድ መግበት ታካልክሎ ሁለት በሚላው ሀሰብ ጥሩ ነበር

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 2 роки тому +11

    ወላሂ የሁላታችሁም ሀሳብ የሚደገፍ ነዉ ነገር ግን የግድ አንዱን መምረጥ ካለብን የአዩን እደግፋለሁ። ምክንያቱም ፍቺ እየበዛ ቤተሰብ እየተበተነ የልጆች ሂዎት እየተበላሸ ስለሆነ። እህታችሁ ሰአዳ ሰኢድ ነኝ

  • @fafitube8230
    @fafitube8230 2 роки тому +4

    ማሻአላህ በጣም ምርጥ እና ወሳኝ ቁምነገር አዘል ጨዋታ ነበር ፈታ እያልን ተምረንበታል ። እኔ እንደ ህግ ቢሆን የምለው ያለ በቂ ምክንያት ወንዶቻችን ሁለተኛ ሶስተኛ አራተኛ ማግባት የሚባለውን ነገር ባያደርጉ አንዷ ለእናንተ የተሻለች ናት ተብሏል ግን እንደ ሱናው አስፈላጊ ከሆነና ረሱል (saw) ባደረጉት መልኩ ቢሆን የተሻለ ነው ። ግን አሁን ላይ እያየን ያለነው አላህ ካዘነላቸው ውጭ ከጥቅሙ ጉዳቱ እያመዘነ ነው። ኦኬ ወደ ወንድሞቻችን ስመጣ ደግሞ የአዩብ ፈን ያደርጋል ለመፋታት አስቤ ግን ለአንድ ወይ ከሱጋር መተዛዘል የምር እየታዘልኩ ሁሉ እንደምስቅ ነው ከዛ ደግሞ ያው ቆይታውም አንድ ወር ስለሆነ ወደ ልምድ የሚቀየርበት ነገር ስላለ ከዛ ቡሃላ ማን ያዝለኛል ብዬ እዝሉን ወደ እዝነት ቀያይረን ቁጭ ወደ አቡ ሐኒፋ ስመለስ በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳው ለብዙዎች የማይዋጥ ቢሆንም ግን እውነታነቱን አያጣም አንደኛ እሱ የሰጠው ምክንያት አለ ሁለተኛ የሃራም ልጆች እንዳይኖሩ ያደርጋል ሶስተኛ የሚተዛዘን ትውልድ እንዲፈጠር ያደርጋል ወዘተ
    የሁለታችሁም ሀሳብ ወሳኝ ነው ለኔ የአዩብ አስቆኛልም ቁምነገርም አለው ። የአቡ ሐኒፋ ደግሞ አላሳቀኝም ቁምነገር ብቻ ነው ይመቻችሁ

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 роки тому +1

    ያአቡ ሀኒፋ ህግ
    ተመችቶኛል ግን ያአዮም አሪፍ ነው
    ሰዎች እዳይፋቱ በዛው እዲጥሉ ይረዳል

  • @GhHbb-xw1rl
    @GhHbb-xw1rl Рік тому

    የሁለታችሁም ጥሩአሳብ ነዉ

  • @ሡሡአበባውወሎየዋ
    @ሡሡአበባውወሎየዋ 2 роки тому

    መሺ አላህ ደስ ትላላችሁ ያጀምአ አልሀምዱሊአልኒኢመተል ኢስሊም

  • @fatiyanasir3956
    @fatiyanasir3956 2 роки тому +3

    ሚንበር የደስታችን ምንጭ በሀላል መዝናናት እንዴት ያስደስታል።
    እኔ የአቡ ሃኒፋም የአዩብም ህግ ተግባራዊ ብሆን እላለሁ።
    ምክንያቱም ባለንበት ጊዜ ትዳር በጣም ይፈርሳል በተቃራኒው ትዳር ፈላጊዎችም አሉ ስለዚህ የአዩብ ህግ የትዳር መፍረስን ይከላከላል
    የአቡ ሃኒፋ ህግ ትዳር ያጡትን ትዳር እንዲይዙ ያደርጋል።
    ሁለቱንም ከእስልምና ሃይማኖት አንጻር ስንመለከት
    ፍቺ በእስላም የተጠላ ሀላላል ነው
    ከአንድ በላይ ማግባት የነብዩ ሱና ነው
    እኔ ሁለቱንም ህግ ወድጄዋለሁ

  • @sumeyasusu6217
    @sumeyasusu6217 2 роки тому +1

    የአቡሀኒፋ ህግ ተግባር ላይ ቢውል በጣም አሪፍ ህግ ነው

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Рік тому

    MashLH👍👍👍👍

  • @zebiba1248
    @zebiba1248 Рік тому

    ኧረበሳቅወላሂበጣምነውየምታምሩት
    ማሻአላህ

  • @sahaditopi1001
    @sahaditopi1001 2 роки тому +1

    አሰላምአለይኩመየአዩምርጫአሪፍነው

  • @giasbd1235
    @giasbd1235 2 роки тому +3

    አላሕ ይጠብቃችሑ የኢሥላም ወድሞቻችን

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ መላየት አቀተኝ የሁላቱም አሰሳቢ የሆነውን ነው ማግባት ቀላል ሊሆን ይችላል ቢከብድም ፍችው ሲታሰብ ሁላቱም

  • @seidatube419
    @seidatube419 2 роки тому +1

    የሁለታቹህም ትክክል ነዉ የአዪብ እዳይለያዪ ነዉ የአቡ ሀኒፋ ባል ለለላቸዉ ነዉ ሴቶች ስነ ምግባር እስለሚጎለን ነዉ እንጂ እስከ አራት ይቻላል እንቀናናለን ተተዛዝነዉ የሚኖሩ አራት ሚስቶች አሉ አህታማማችቸ ይመስላሉ

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 2 роки тому +1

    Masha Allaah Yixaabiqachu

  • @daruyekin6935
    @daruyekin6935 2 роки тому +3

    እኔ ስልጣን ተሰቶኝ ቢሆን የገደለ ይገደል ነበል የምለው

  • @የሀሙሷበለስ
    @የሀሙሷበለስ 2 роки тому +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም እኔ እምደግፈው መተዛዘሉንነው ምክንያቱም ካልተፍቱ ትዳር አጥ አይበዛም ብየ ስለማስብ

  • @MekaAliWubu-fb4es
    @MekaAliWubu-fb4es 5 місяців тому

    ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ጨ6ዸ 2 роки тому +1

    የሁላችሁም ጥያቄ ሀሪፍ ነዉ ነገርግን የአቡ ሀኒፋ ህግ ለህብረተሰቡ ጥሩ ነጥብ ነዉ ባይ ነኝ

  • @wllatube2938
    @wllatube2938 2 роки тому +1

    አሏህ ይጠብቃችሁ አዩብ ቂርአቱ ደስብሎናል

  • @Fafi807
    @Fafi807 2 роки тому +2

    👍👍👍👍አላህ ይጠብቃችህ መሻአላህ ፈገግታችህ

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 роки тому +1

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ "አነስ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም)አንዲት ተምር መንገድ ላይ አገኙና:-"ይህች (ተምር)የሶደቃ ተምር እንዳትሆን ባልሰጋ ኖሮ እመገባትነበር።"አሉ።(ቡኻሪና ሙስሊም)
    - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

  • @intalaaarsiishkiraa9784
    @intalaaarsiishkiraa9784 2 роки тому +1

    Mashaa Allah 💐💐💐

  • @kediyerayawa1113
    @kediyerayawa1113 2 роки тому

    Mashi allah ሁሌም ሳቁልኝ

  • @tube-xf2jb
    @tube-xf2jb 2 роки тому +2

    እንደት ነዉ ሀሳብ የሚሰጠዉ አላወኩትም

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 2 роки тому +1

    Masha Allah

  • @halumtube8361
    @halumtube8361 2 роки тому

    ማሸአላህ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁለቱም ይተግበር ጥሩነው አስተሳሰባችሁ

  • @fatimamuhammad7790
    @fatimamuhammad7790 2 роки тому +2

    መሸአላህ

  • @lela.ahimdi
    @lela.ahimdi Рік тому

    አሰላሙ.አሌይኩም.ወራመቱላሂ.ወበረካቱ.ማአሻ.አላህ.አላህ.ይጨምርለቹ.እኔ.የሁለታቹንም.ኢግ.እደግፋለው.በጣም.አሪፍ.ነው.አሳባቹ.አቦ.አኒፋ.ያቀረብከው.አሳብ.ገሩ.ነው.ምክኛቱም.ቡዙ.እህቶች.አሉባላቸው.የሞተባቸውእና.የተፈቱ.ትን.ማግበት.ነው..

  • @semiraali7870
    @semiraali7870 2 роки тому

    በገጠር ድሮ ባሎቻቸው ሲሞቱ የባል ወንድም የሟች ወንድምን ሚስት ያገባል/ይወርሳል ።ሚስት እንደ ንብረት መወረሷ ያናድዳል ንብረትንም የሟች ልጆችንም መንከባከቢያ ዘዴ ተደርጎ ነው የሚወሰደው።ከዚያ በተረፈ በህይወቴ የቲም ልጆች ያላትን ሴት ያገባ የከተማ ወንድ አይቼ አላውቅም።ሴቶችን ለመርዳት የሚባለው ነገር በዳታ በመረጃ ቢታይ ከእውነት የራቀ ነው የሚመስለኝ።እንኳን የወለደች 20ዎቹን የጨረሰችውን አናገባም በሚባልበት አገር ሴቶችን ለመርዳት የሚለው ሰበብ በአሁን ግዜ አስቸጋሪ ነው ።

  • @hayatethiotub4670
    @hayatethiotub4670 2 роки тому

    ሰላማቹሁ ይብዛ የኔ ምርጫ የአቡ ሀኒፋ ነው

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ የአቡ ሀኒፋ ህግ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @algurfah2065
    @algurfah2065 Рік тому

    ማሻአላህስታምሩ

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 2 роки тому +1

    ማሻአላህ የኔ ውቦች አላህ ኢጠብቃቹ

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 роки тому +1

    ማሻአላህ የአዩብን ጥሩሀሳብ ነው

  • @ፋፊሙሀመድ
    @ፋፊሙሀመድ 2 роки тому +1

    ማሸአላህ አብሻሪ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 роки тому +1

    ወላሂ የአዩ እደግፈዋለሁ መጨረሻላይ ይስማማሉ

  • @አይከልሀሰንዩቲብ

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹

  • @selmaselma691
    @selmaselma691 Рік тому

    Mashallah batem naw miteskuni

  • @sayedahmada4209
    @sayedahmada4209 2 роки тому

    ማሻአላህበጣምታምራላቹኡአላህይጣብቃቹኡ

  • @fatfatfat52
    @fatfatfat52 2 роки тому +3

    አመትም እሚያዝል ቢገኝ ጥሩ ነበር እኔ ግን እጉ ቢተገበር የምልው ቤተሰቡን ሀገሩንሰላም ያድርግ ያረብ

  • @ሞሚያረህማንባሪያYouTube

    ማሽ አላህ ፈገግታ ሱና ነው

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 2 роки тому +2

    Ye Abu hanifa new lane betam teru hasabe new 👌✔️

  • @firdewsworku8759
    @firdewsworku8759 2 роки тому +1

    9282...ን ማግኘት ላልቻልን....የምንለውን እንላለን...አዩብ...ይተዛዘሉ ሥትል ኪሎ ታሥቦሓል?

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Рік тому

    ደስ ስትሉ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Рік тому

    የአዩቤ ህግ ደስ ይላል✔ የአቡ ሀኒፋ እእእ

  • @MiMi-ey2tj
    @MiMi-ey2tj 2 роки тому +2

    አቡሀንፋ👌👍

  • @bayanabdelhafez4405
    @bayanabdelhafez4405 Рік тому

    Maheaalla

  • @hayatibrahim883
    @hayatibrahim883 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 роки тому +2

    አቡሀኒፋ ኡኡኡኡኡኡ ጠብቀን ምን አስበህ ነው እንኑር በቃ መግፊ እንዳታስገቢ ሀኒፌ የምር የምር ጥሩ አልሰራም ነገ ወንዶች ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡነውዴ ወይ እንኳን ፀድቆ የኢትዮጵያ ወንዶችሱናቸው ይችነች ዴፍኔሽኑን እኳ ሳያቁ 4ሱና ይላሉ😏😏🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @saidmohemmed5596
    @saidmohemmed5596 2 роки тому +1

    Mashaallah

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    አቡ ሀኒፋ ሁለተኛ እንደዚ አይነት ሀሳብ እንዳታመጣ ዋ እኔ የአዩቤ ነዉ የተመቸኝ ምስማማበት የኛ ፋንዲሻ ዘና አደረጋቹኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zeburhamid22198
    @zeburhamid22198 2 роки тому

    Abu hanife morrrr zina eyetsfafa selhon lesu erasu ejigg betammm ariff nw

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 роки тому +3

    አንዳኛ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሳኝ

  • @leyilamufti7268
    @leyilamufti7268 2 роки тому +1

    As wr wb inee yamismaamaw higg ba hayubi yalaum ismamalaw

  • @ahmedyassin5667
    @ahmedyassin5667 2 роки тому

    Mashsa aallh mashaa llah ♥️

  • @aaii2973
    @aaii2973 Рік тому

    ሰው የገደለ ቢገደል መጠጥ የጠጣ አስር አመት ቢቀጣ ጫት የቃመም ብቻ አስካሪ ነገሮች በሙሉ ያደረገ አስር አመት ቅጣት ቢቀጣ ባል እናገን ነበር ያረብ ሰራተኛ ሆነንም አንቀርም ነበር

  • @zeynebabase6266
    @zeynebabase6266 2 роки тому +1

    Er welhi betam new yazenanahugi

  • @zaramohamed331
    @zaramohamed331 2 роки тому +1

    Uletum yasifaligal mashallah

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 роки тому +1

    ማሻአለህ ደስ ስትሉ😍😍😁

  • @ብንትሙሀመድኡሙሪም
    @ብንትሙሀመድኡሙሪም 2 роки тому +1

    ሁለቱም

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Рік тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    يا أخوان

  • @sofiyaenderis193
    @sofiyaenderis193 Рік тому

    as wr wbeski and teyak letykachuhe

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Рік тому

    አቡ ሀኒፍ ያነሳው ጥሩ ነው ስት ሴቶች ናቸው እሚለቅሱት ሲረግዙ ያችን ትተው ሌላ እሚገቡባቸው ልጁም ያባት ፍቅር ሳያገኝ ያድጋል

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 2 роки тому

    አቡሀሊፋ በህግ እኔእሰማማልሁ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 2 роки тому +2

    ካንድ በላይ ማግባት ይከልከ😂😂😂🤣🤣

  • @ኡኽትከዲርAM
    @ኡኽትከዲርAM Рік тому

    አብ አኒፍ በትክክል

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ

    ወይኔ በሳቅ 🤣🤣

  • @ekrammohammed1178
    @ekrammohammed1178 2 роки тому +2

    ያቡ ሀኒፋን እኔ አልስማማበትም ሁ

  • @ethiopia9479
    @ethiopia9479 Рік тому

    አዬ ሼ ወልዩ መፈለግ ጀመርኩኝ እኮ ያአላህ 😂😂😂

  • @sabahahmed4587
    @sabahahmed4587 2 роки тому +1

    Ya Ayube edagifalaw