Masha Allah! Almost four years? When you love something, you don’t even feel the time. May Allah bless you abundantly in both worlds. I love you all for the sake of Allah. Kemis mishit is my favorite TV program. Alhamdulillah.
Wellahi kalat be maygeltsew smet betam new mwedih ustaz bedir wdetayen wdetan kefeterat geta wuchi manm sew ayawkewm shekhnm endezaw hulachunm allah jenetel firdews yisebsben😥
Dear Minber team, I just wanted to express my gratitude for the positive impact you are making in Muslim society. Your dedication and efforts are truly commendable. May Allah continue to give you strength to serve society. Thank you for your valuable contribution.
ኡዝታስ በድሩን ሳይ የረሱል ናፍቆት ይብስብኛን 😢😢ሁላቺሁንም ለአላህ ብለን እንወዳቺሁ አለን ኑሩልን ሁሌም እረጂም እድሜ እናጤና ይስጥልን
ወላሒ እወዳችኋለሁ አላህ ይውደዳችሁ። ኡስታዝ በድር ከጌታዬ ፍቅር እንዲይዘኝ ነው ያረጉት። አላሄ ፊርደውስ ላይ ተሰብስበን ፍቅራችንን ምንገላለፅ ያድርገን። ሚንበሮች ወላሂ አላህ ሐይር ጀዛቹን ይክፈላቹ ከናንተ ብዙ አትርፈናል❤❤❤❤❤
ሼኻችን እዚ ተቀምጠው ዳዕዋ ሲሰጡ ብጣም ተጨንቆ እንቅልፍ ኣጥቶ ግዜኣቸውን ስውተው እንደሚመጡ የምታውቁት ንግግሩ ጆሮ ላይ ሳይሆን ልብ ላይ የሚሰርፅ ሃሳብ ነው ! ይዟቸው የሚመጡ ሁሉ ኣብዛኛው በቀጥታም ሆነ በተዛዋዋሪ ለኔ ብግል የሚያወሩኝ ይመስለኛል ! ኣሏህ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤
ቅመመቹም በርቱ ኣሏህ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው የምከታተላችሁ እናንተን ስሰማ ሙሉነት ይሰማኛል አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
የኛ እንቁወች ሁሌም ፈገግ በሉልን አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹህ💛💜
🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሚን
❤ያጀመአ ሰሉ ❤አለነብይ❤ ሱለላሁ❤ አለይሂ❤ ወሰለም❤ የኔዉድ ነብይ❤ የኔ አዛኝ ነብይ❤ ፊዳከ አቢ ወኡሚ❤ ያረሱለላሂ❤❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
saw
ሰዐወ ሰዐወ ሰዐወ
እኔ በጣም ተ/ት ወስጀበታለህ! በኣስተሳሰብ ደርጃ ቀይሮኛል ! ትግስት በኣንድ ነገር ፅናት እና ተስፋ የሚባሉ ነገሮች በኔ ውስት ያልነበሩ እና ኣዲስ ግብኣቶች ናቸው ለኔ ! በጆረየ ብቻ ኣይደለም የምሰማው በልቤ ነው ! ልብ ማድመጥ እንደሚችል ያወቅኩት ኸሚስ ምሽትን መከታተል ከጀመርኩ በሃላ ነው ! ኣልሓምዱሊላህ ! ጀዛኩምኣሏሁ ኸይረን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ከሚሰሩበት ከሚጠቀሙት ያድርገን አሁንም በርቱ አለን ተማሪዎች ከዋክብቶቻችን ተምረናል ጥቅሙ ተገልፆ አያልቅም የኛ ጀግኖች ❤❤❤
❤ኢንሻ አላህ 200አመት ይድረስ የልጅ ልጆች ያስቀጥሉት በኢማን ሁላቹሁን በጣም እወዳቸሀለሁ አላህ ይውደዳቹ❤
ያአላህ ስወዳችሁ ቃላት የለኚም ለናተ ያለኚ ወዴታ ❤❤❤❤❤❤ ለኔ መኖር መለወጥ በዲኔ ጠንካራ እንድሆን ቀይ በምን ቃል ልገፃችሁ ቃልት ስጡኚ ❤❤ እረጂም እድሜና ጤና አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ ምኚቴ ከናተ ጋር ሀጂ ማረግ ምኞቴ ነዉ❤❤
አሰላሙ አለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ
አልሃምዱሊላህ ዛሬን ላደረሰን ኢንሻአላህ 2000ሳምንት ደግሞ ያድርሰን
ኸሚስ ምሽት ህይወቴን ነው የቀየረዉ በተለይ ሰለዋት ምላሴ ሱስ እስኪሆንበት ድረስ አድርጎኛል
ኡስታዝን አላህ እድሜ ይመርቅላቸዉ ለኛ ተጨንቀዉ እንሚያቀርቡልን ሲነግሩን በጣም ዉሰጤን ነካዉ ከዚህ ከኋላ ከ በፊት የበለጠ በአደብ እከታተላለዉ ። ማሜ ሁሴን አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ሹክረን
Masha Allah! Almost four years? When you love something, you don’t even feel the time. May Allah bless you abundantly in both worlds. I love you all for the sake of Allah.
Kemis mishit is my favorite TV program. Alhamdulillah.
ሁላችሁንም ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ ኡስታዝ በድሩን በሰለምኩበት አመት ነው ያወኩት በጣም ነው የምወደው የእስልምናየ ሰበብ ከአላህ በታች ሙሀመዲ ሙስጠፋና ያሲን ኑሩ ናቸው ሰለኢሳ አለይሂ ሰላም የተናገሩትን ድንገት ከሰው ስልክ ሰምቸ አይኔን ገለጡልኝ አልሀምዱሊላህ ወ ሹክር
አሰለማሊኩም ማሻአላ የኔ ዉዲ አባቶች አላህ በዲኒም በአኬራም አይለያችሁ ዲአ አርጉልኝ ሰለምቲነኝ ቤቶቸን ሂዳእዲሰጥልን ቁረአኔንም እዳገራልኝ ጀዛኸለኸይርን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Jazakalah ulamal islam barakalahu fikum
ኣንድ ነግ ማወቅ ያለባቹ ነገር የሰው ልጅ የተሟላ ሃሳብ ይዛቹ ብትቀርቡም እንከን (ሃቃቂር) ከማውጣት ኣይቦዝንም ! የሰው ልጅ ባህሪ ነው ❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ስታምሩ ወላሂ ሁላችሁንም ለአላህ ብዬ እውዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤
ሰላምዋኣለይኩም ያኡመትሙሐመድ መብሩከ ኣላህያቆያችዉ በጀነትም ያሰባስበን ኡመትሙሐመድ ጠቅላአላህ እድሜናጤናይስጣችዉ በዚከሚስምሽት በረሱል ሰለላዋአሌሂወሰለም የዉመልቂያማ ከነቤተሰባችዉ የሚመሰከርላችዉ ባሪያ ኣላህያርጋችዉ አላሁሞሰሌ ሰሊማላ ነብይና ሙሐመድ ሰለላዋአለሂወሰለም
ከዚ ፕሮግራም ካተረፈኩ ነገር አንዱ በአይኔ ጆሮዬ ተሰግሰገው የነበሩ
ነገሮች ቀንሰው ውዴትና መናፈቅን የአባባ ደሞ ቁጣቸውን ተው ልክ
አይደለም የሚሉት እይታቸው ማሸአላህ ኡሰታዝ በድሩን ከልቡ የሚወድ ኤርትራው ጓደኛ አለኝ ቅድም ሰውዲን ሲል ትዝ አለኝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ።
አሰላሙአለይኩም ማሻአላህ እውነት 200 ሳምንት ሆነ ? እሄን ያክል ግዜ የተከታታልኩ አይመስልም ግን አንድም ቀን አልፎኝ አያውቅም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Wellahi kalat be maygeltsew smet betam new mwedih ustaz bedir wdetayen wdetan kefeterat geta wuchi manm sew ayawkewm shekhnm endezaw hulachunm allah jenetel firdews yisebsben😥
አባቴን የማስበት ፕሮግራም ነው አለህ ይረሀመው እሱ ተምቢህ ሲል እንቀበለው ነበር እሱ ወደመኝታው ሲሆድ አኡስታዝን የሚመስሉ የአባቴወንደም ቂሳ ሲነግሩን ሱቢህ ያዝናል ሱቢህ ሰግደን እንተኛ ነበር አወሊያ ጁመአቀን ትምህርት አልነበረም አባቴ ከሞተ ብሀላለ18 ትዳር ይዘን ወጥተን እነኳን እናታች ገር ነው የምናሳልፈው የናንተ ፕሮግራም ደግሞ የተለየ ድባብ ፈጥሮልና የአባተችን እና አጉታችን ምትክ ናቹ አእና አላህ ይጠብቃቹ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውዶች ተወዳጆች አላህ ይጠብቃችሁ ጣልቃ ገብነቱ እንደ ተጠበቀ ይቀጥል ጀዛኩም አላህ ኸይር!!!!!!!
የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤ ኑሩልኝ ረጅም እድሜ ከአፊያጋ በጣም የምወደው ፕሮግራም የሸሀችን እና የኡስታዝ በርድር ሁሴን ትምርቶች መፅናኛየ ብርታቴ 😢 ሰሚራ አይዞሽ ያልፋል እያልኩኝ እራሴን የማጠነክርበት ፕሮግራም ለማንኛውም ለሌላኛው ሁለት መቶ ብሮግራም ያድርሰን እንወዳችኋለን 🎉
እንሻ አላህ ከ200 ሰዓምንትን ወደ 200 ዓመት አላህ ያሸገግረናል🤲🤲🤲
Dear Minber team, I just wanted to express my gratitude for the positive impact you are making in Muslim society. Your dedication and efforts are truly commendable. May Allah continue to give you strength to serve society.
Thank you for your valuable contribution.
አላህ ሐያታችሁን አላህ ያስረዝማችሁ ወነድምሙሐመድፈረጅና ሁሴን ከድሮ
ያሰላም አንድላይ ደስስትሉ አላህ ይጠብቃቹ ሀያኩሙላህ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃች እድሜያችሁ ያርዝምልን ያረብብብብ
ወላሂ እኔ ቃላት የለኝም ለካሚስ ምሽት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨመርላችሁ ወላሂ ይወቴ ተስተካክለው በዱአችሁ መኪናት በአጠቃላይ ከሚስ ምሽት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የውጤት ተስተካክለው አልማለች ይቻላል ወላሂ እና ቀጥሎበት ብርቱም ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ከናንተ🎉🎉🎉🎉🎉
ጀዛኩመላህ ኸይር ሁላችሁም ወንድሞቻችን አዘጋጆች በሙሉ እኔ በዩቶብ ነው የማየው ስራ እየሰራሁ በኤር ፎን ሀሙስ ሶስት ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ይደርሳል ጅዳ ላይ በጉ ጉት ነው የምጠብቀው እናም በጣም አመሰግናለሁ ጀዛኩመላህ ከይር ለሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እህታችሁ ከሳውዲ
ማሻአላህ አለይኩም ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ወላሂ ! ልቤ ላይ ትልቅ አሰር አላችሁ ! አላህም ሱ. ወ ጋር ሆነ ረሱል ሰ.አ. ወ ጋር ይበልጥ ለማወቅ ትልቅ ባለውለታየ ናችሁ ከአላህ በመቀጠል አልሀምዱሊላህ እናንተንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብ ። ማሜና ሁሴኖም በአጠቃላይ ጀዛኩም አላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ❤
እረፍት መውጣቱ እና በማሃል የምትሰጧቸው ሃሳቦች በጣም ጡሩ ነው በጣም ተወዳጅ ነው ! ጣልቃ ግብነታቹ ፍቅር ነው በጣም ያስፈልጋል ! እናንተ ካልጠየቃቹ ሃሳቡ በደንም መሸራሸር ኣይችልም ነበር ብየ ኣስባለሁ !❤❤❤❤
Yes you are right
ማሻአላህ.አንቅልፍ አያዳፋኝ የማየው የማይጠገብ program. ረጅም አድሜ ከጤና ጋ ለውዶቻችን. Jzkum Allah minber tv.
ማሻአላህ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው በሩቱ🎉🎉
ኸሚስምሸትን አላህ ምንያክል ቢወዳችሁ ቢወደን ነዉ ያመላከታችሁ!!! ለኔ ኸሚስምሸት አላህ እወደዋለሁ የበለጠ አውቄው ወደድኩት በሱመመካትን ሰላም መሆን መረጋጋት አላህን በፍቅር መገዛትን መጠየቅም መፍራትም አወኩበት ረሱልን ሰ.ዐ.ወ እወዳለሁ ታሪካቸውን የበለጠ አውቄ አፈቀርዃቸው መዲናን አስናፈቀኝ አዘጋጆቹንም አቅራቢወቹም ሸካችንም ኡስታዛችንም ይሄንን ልብ ጠጋኝ ፕሮግራም እስፖንሰር ላደረጉልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአላህ ብየ እወዳችሁአለሁ
አላሁመሰሌ አላ ነቢይና ሙሃመድ አልሃምዱሊላህ የኸሚስ ምሽት አዘጋጆች ለሁላቹም አላህ እድሜ ከጤና ይስጣቹ
ኣልሓምዱሊላህ ሁሉም በኣሏህ ተውፊቕ ነው ! እናንተ ቀን ተሌት ባትለፉ ማህበረሰቡ ከለበት ሰመመን ለማንቃት ሙሉ ፍላጎት ባይኖሯቹ ኣይደለም 200 ባምንት 2 ሳምንት በተከታታይ የሚከታተል ኣይኖርም ነበር! ፕሮግራሙ በጣም ምርጥ ቤተሰባዊ ፕሮግራም ነው ! ቀጥሉበት እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ እንወዳችዎለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤ዋአለይኩምሰላም ❤❤❤ወረህ መቱሏሂ ወበረካቱሁ🌿🌿🍀🍀❤️❤️❤️🌺🌺🌹🌹🌹
መሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጠብቃችሁ ውዲ የኛ እንቁወች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ረሂሙ ጌታችን
ጀዛኩሙላህ ከይር የሙስሊም ድምቀቶች አላህ ይጠብቃችሁ ሀያታችሁንም አላህ ያርዝምልን እኔ ወላሂ ከሚስ እስ ከሚደርስ ነዉ እምቸኩለዉ ልክ እደቤተሰቦቸ ነዉ እማያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Mashalla alla❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አልሐምዱሊላህ ለዚህ ቀን ላደረሰን ጌታ ኡስታዞች አላህ ሐያታቹን ያርዝምልን ሚንበሮች እናመሰግናለን በተለይ ኡስታዝ በድር ከጌታዬ ጋር እንዳወራ አድርጐኛል ጀዛከላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም የሀቢብ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ተሳክቶላችሁዋል አላህ ይጨምርላችሁ ሚንበር አንደኛ ምርጫየ ነዉ
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናጋ ለሁላቺሁም ከዚህም በላይ እጠብቃለን🎉🎉🎉
የመጀመሪያ። ልጄን ልወልድ ስል ምጥ የመጣው ኸሚስ ምሽት በጀመረ በ2ኛ ሳምንት ነበር program እያየሁ ነበር ❤ ሁሌም ኸሚስ ሽልማቴ ነው ኑሩልን❤
MashaAllah 🎉🎉for two hundred weeks sustainable progress
ያጀማዐ ሁሌም የሚያጓጓ ትምህርት ነዉ የምታስተላልፉት እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አላህዬ ይወፍቃችሁ
ማሻአላህ. እኔ ሳኡድነኝ እከታተላለሁ ማሻአላህ. እንወዳችህለን. በተለይ ኡስታዙና
ማሻ አሏህ ኡስታዞችንም አሏህ ያቆይልን ደስ የሚል አቀራረብ ነው
Masallha allha ❤❤❤❤❤
ሚንበሮች ፕሮግራሙ የሚነሳው ት/ት የኡዝታዞች ተዋቅሮ የአቅራቡወቹ ፈገግታና ለዛ በቃ በሁለ መናው 1 ደኛ የሆነ ጣቢያችን ከልብ እንወዳችዋለን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሶሉ አለ ነብይ ❤
በርቱልን እኔ በበኩሌ ብዙ ለሂወቴ የሚጠቅመኝን ነገር ተረድቸበታለሁ ጀዛከላህ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃችሁ እና ይቀጥል ተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ከተወዳጅ ኡስታዞቻችን ጋር ከዚህ በላይ መስፋት አለበት ። 🕌
Masha Allah 💐🌷💐🌷💐🌷🌷✅
በስደት ላይነኝ ሰራ የለኝም በአላህ ሰም ዱአ አድርጉልኝ
ወልኩም አሰለም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለህ ወንድሞቻቻን እንዲም ሸሃቸን አባታቻን ሱሰሃን አላህ የሸሃቻን ቃላህ አወጣጥ እረጂም እዲሚ❤❤❤🎉🎉🎉
ወላሂ ደስ ሲሉ አላህ ያቆያችሁ ሀይባውን እውቀቱን አላህ ይጨምርላች በስራችሁ ሁሉ አላህ ይውደዳችሁ እኔ ሀቂቃ ኡስታዝ በድር ሠላም አበባሉ ረሱሉን ሙሀመድ ረሱለላሂ ሱሉላህ ወአለይሂ ወሰለም ሰው ሠላም ሲሉ ያላቸው ሠው ካለቀቃቸው አይለቁም የሚለውን ሀዲስ ያስታውሰኛል እና ፈግታው ራሱ ከልብ ነው ማሻአላህ ፈገግታው ሀይባው ረጋታው አወራሩ ደግሞ ስዲቅን ረደየላሁ ይመስለኛል ያኒ እትኸየል ወላ ረበና ይትቀበል ሚነኩም
ሸህ መችም አላህ እድሚዎት ያርዝመው ለኔ የዘመናችን motivation ነዎት ሀቂቃ በተለይ ለወጣቱ
Mashaa Allah
ማኣሻአላህ አላህ ዪጫምርላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Mashallah allahe yechemrlacho ሰሉ አለነቢ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አላህ አላህ አንድ ላይ መጣቹልን ማሻአላህ አላህ በአፊያ በጤና ያቆያቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
አሰላም አለይኩም በጣም ነው የማከብራች እኔም 2 ሰወች በጣም ነው ሚገም ነው ሸሁ የሚተምሩት አላህ ሀያት ይሲጣች።
As wr wb እኔ ከሆላን ነዉ የምከታተላችሁ በጣም ደስ እያለኝ የምከታተላችሁ መሀመድ እና ሁሴን ወላሂ ወንድሟቼን ያክል ነዉ የሚሰማኝ ሳያችሁ ወላሂ ይሄን ብዬ አስታዬት ሰጲፎ እያለቀስኩ ነዉ ለሸህና ለኡስታዝ እነጃ መናገረ ያቅተኛል አላህ ለአገሪ እዳበቃኝ ለሁላችሁም ዱአእድታረጉልኝ አደራ እላለሁ
ሱለላሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
አሰላም ወአለይኩም ማሻአላህ ተባረከላህ 2,000 አመት ያቆያቹ❤❤❤
አሰላሙ አሌይኩም ማሻ አላህ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ /አደረሰን በዚሁ ቀጥሉበት አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ሃያታቹን አላህ ያርዝመው
አላሁመሠሌም አላ ነብይና ሙሀመድን ሰለሏሁ ወአለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
You are laik father and brother takes for everything 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤😂
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ❤❤❤ በርቱልን በርቱልን በርቱልን አላህ ልፋታችሁን አስዉቦታል ገና ብዙ እንማራለን ብቻ ሁላችዉንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችዉ የ ሐሙስ ምሽት ድምቀት ናችሁና ለቤታችን እንወዳችዋለን from LA ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
አላህ ይጠብቃችሁ ወላሒ የናተ እርእስ የታመመን ቀልብ ያድናል ተስፋን ይሰጣል አላህ አብሮ ያቆይልን ሸሀችን ሳያቸዉ አያቴን ይመስሉኛል ያረብ😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ መብሩክ ለ200ሳምንት በሰላም በአማን ላደረስከን አልሀምዱሊላህ❤❤❤
የሚንበር ቤተሰቦች ሁሌም ፈገግ በሉልን ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
ሼሁና አላህ ያቆዮት ኡስታዙናም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኽሚስ ምሽት ለኔ የልብ መርጊያ የደስታዬ ምንጭ ነው ኡስታዞቻችንን አላህ የበለጠ አፍያ ና ኡምር ሰጥቶ ያቆይልን ኢንሻአላህ ከዚህ የበለጠ እንደምትደርሱ ተስፍ አደርጋለሁ ሹክረን!!!!
አልሀምዱሊላሂ 200 ሳምንታት ካይረ። ይህንን እውቀት ተጠቅመን እንደተጠቀምን ተስፋ እናደርጋለን። ስለ እኛ መጸለይን ቀጥሉ እና እኛም እንዲሁ እናደርጋለን።
مشاالله🎉🎉🎉🎉
Allhume sule weselem alla nebeyena Muhammad ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጅዛኩም እላህ ቀጥሉበት ደስ የሚል ትምርት እየወሰድን ነዉ ❤❤❤
የሰዉ ልጅ ብታዝለዉ እግሬ ተጠለጠለ የሚል ፉጥር ነንና የሁሉም ሀሳብ ማሳካት አይቻልምና አላቹበት ቀጥሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ እኛም ሰምተን ምንጠቀም አላህ ያድርገን
አሰላሙአለይኩም ,,,አልሀምዱሊላህ እናንተ የቀልብ ምግቦች ወላሂ እያሳካችሁ ነው እኔም አንዷ ተጠቃሚ ሆኜ ህይወቴን ስለቀየረው በስሜት ነበር ሳያችው የነበረው እንዴት መግለፅ እንዳለብኝ ራሱ አላቅም ,,,በጣም ነው ምወዳችው በጉጉትም ነው ምጠብቃችው ኸሚስ ምሽትንሳይ ወላሂ በደመነፍስ በነብያት ዘመን ላይ ያለው እስከሚመስለኝ ድረስ ተመስጬ ነው ማየው,,,ገና ብዙ ትሰራላችው ኢንሻአላህ,,,ኡስታዜ በድሩ ሁሴን የረሱል ወዳጅ አንተን የሆነ መድረክ አግኝቼ ስላንተ መመስከር ነው ምኞቴ ምክንያቱም ባንተ ጌታዬን በጣምምምምምም እንድወደው አርገህኛል በህይወቴ ትልቅ ቦታ አለህ,ሚንበሮችን አላህ ይጠብቅልን,መልዕክቴን አደራ አድርሱልኝ❤
አሰላምወአለይኩም ማሽአላህ አላህ እድሜ ጤና ይስጣቹ ለሁላቹም
ለሠጣችሁን ትምህርት ሁሉ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ረጅም ሀያትን ከሙሉ አፊያ ጋር ይስጣችሁ አሁንም ከዚህ በላይ የምታስተምሩን አሏህ ያድርጋችሁ
ማሻአላህ ሸኾችን ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ወንድም መሀመድ ፈረጅና ወንድም ሁሴን አላህ ይጠብቃችሁ እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚዎች ያድርገን ወንድም አዩብ አደም አለወይ ሀቃይብ ካየሁት ቆየት አልኩኝ
Alhamadulila idme na xena yazimlin alhlla
❤እንወዳችሁአለን ቆዩልን ከኸክአችን❤ከኡስጣዛችንጋ❤ቆዩልን ሁሴኖ እንድሁም ፈረጆ ድምቀትናችሁ እና የሜንበሩ ቆንጆ
ማሻአላ አላ ይጨሚሪላቹ ዉዶቼ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አለለምዱሊላህ፣ጊዜውን፣ላሳመረልን።
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ። እኔና ባለቤቴ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታይ ከሆኑ ጎረቤቶቻችን ጋር ሆነን በዮትዩብ የምናየው በተለይ የሼካችንን ፕሮግራም።
Allha yetbkichu hulam new yemktatluchu ketlubite allha yetbkichu bertu ye zar degmo leyu new wealhi allha yekbluchu
ማሻአላህ ለኔ ብቻ ነው ግን ሐሚስ ሚሽት በየ ሳምቱ ድባቡ ረመዳን ረመዳን ሚመስለው
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ❤🎉🎉
ማሻአ አላህ ከሚሶች
Allah akbar 🥰🎉Masha Allah 🎉🎉🎉🥰Alhamdulilaah ❤❤💝
አላህ ራጅም ሀያት ከአፊያ ግር ይስጣችሁ አላህ ያጠብቅችህ አላህ ማልካም ስራችሁ ይውዳድላችሁ በጣም ነው ምዋድች አላህ ያውዳድቹ እኔ ዋላሂ በትስቤ ነው ምትምስልኝ አላህ ያኑርልን ❤️
ማሻአላህ አላህ አጂራችሁን እጥፍ ያርገላችሁ እኔ አልሀምዱሊላህ 200 ሳምት አብሬችሁ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ሱም አልሀምዱሊላህ
ማሽአላሕ አቤት ውበት አላሕእድሜ ከጤና ይስጣችሑ ሚበሮች ሸሐችን ኡስታዝም እወዳችሗለሑ🥰🥰🥰🥰🥰እውነትነው ሐላፊነት ከባድ ነው በደብተገልፆል
በአላህ ስም ይሁንብይ በጣም ነው የምወዳችሁ ዱአ አድረጉልይ
Mash'alla Allah hayatachun ya qoyelen ke Xena gare
ማሻ አላህ ❤❤❤❤