ብዙ ሰው ከታሪኩ ባባ ጋር ፊልም የሰራችው ቃልኪዳን ይመስለዋል ግን እኔ ፒፒሎ ነኝ.. ቀልዶች የፅድቅ መንገድ .Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 2 місяці тому +29

    ፈጣሪ ሆይ እስከዛሬ ያለነው ባንተ ቸርነት ነው
    🙏🙏🙏 ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @yohannesabrha1292
    @yohannesabrha1292 2 місяці тому +113

    እስኪ 1k like ስጡኝ ፈልጌው ነበር 😒

    • @Royal151h
      @Royal151h 2 місяці тому

      በ liverpool ሰለ ተሸናፋቹ መፅናኛ ነው 😂

    • @bestzain8147
      @bestzain8147 2 місяці тому

      😂😂 for what like you need😅

    • @yohannesabrha1292
      @yohannesabrha1292 2 місяці тому +2

      @@Royal151h አወ ቡሽቴ የሆነ ክለብ በዚህ አካሄዱ ዋንጫ አደለም ኩባያ ውሃ አያነሳም ፎእ😏

    • @aberhamjone120
      @aberhamjone120 2 місяці тому +1

      ልትሸጠው ነው 1k like 😊

    • @ayounayoun4473
      @ayounayoun4473 2 місяці тому +1

      ሰጥቻለሁ ፈገግ በይ በቃ😁😁😁

  • @EliaseTerefe-m8t
    @EliaseTerefe-m8t 2 місяці тому +12

    የሆሳና ልጆች ሳላማቹ ይባዚለቹ

  • @Surafel147
    @Surafel147 2 місяці тому +35

    እርጉዝ ነኝ like አምሮኝ ነበር😊🥺

    • @Jerry-ti7yp
      @Jerry-ti7yp Місяць тому +1

      @@Surafel147 ሱራፌል የልጅሽ ስም ነው😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Місяць тому

    ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን በስላም መጣህ❤❤❤

  • @mubetube2
    @mubetube2 Місяць тому

    የሚረዱትን እንዲ ማቅረብህ አሪፍ ስራ ነዉ ሰይፉየ በርታ❤

  • @sumeyahabeshawit562
    @sumeyahabeshawit562 2 місяці тому +14

    አመስግኑ እስኪ ይጨምርላችዋል እኔ አልሃምዱሊላሂ ።❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 2 місяці тому +8

    ሰይፉ ግን ለምን በሴቶች ጥቃት ሰፊ ሽፍን አትሰጥም ፡የሴቶች ጉዳን የህግ ባለሞያዎች የፍትህ አካላት ቢቻል በስልጣን ላይ ያሉ ሴት ሚኒስትሮች በአጠቃለይ ስለሴቶች የሚመለከታቸዉ አካላት ለምን አታቀርብም ቆይ መንግስት አፍኖን ፍትህ ነፍጎን የሚድያ ባለሞያዎች ፊታችሁን አዙራችሁብን ፡ ከሴት እዳልተወለዳችሁ ሴት ልጅም እዳልወለዳችሁ ምነዉ ልባችሁ ተደፈነ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HituSule
    @HituSule Місяць тому

    ሰይፍሻን እንደኔ ሚወደው እሰኪ በ👍ግለፁ 🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት እንደ ማቱ ሳላ ሺ አመት ያኑርህ 🙏

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 2 місяці тому +2

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ህጻናት ልጆቻችን ፍትህ ለሄቨን

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Місяць тому

    እግዚአብሔር ሕግ የበላይነትን የሚያከብርና የሚያስከብር አምላክ ለኢትዮጲያ ይላክላት የሰው ልጅ ተስፋው በሰላም ወጥቶ ሲገባ ነውና

  • @techsador
    @techsador 2 місяці тому +7

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela 2 місяці тому +1

    በጣም ይመሳሰላሉ።

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 місяці тому +1

    You make our Sunday night ❤❤❤

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 2 місяці тому +4

    ምኗ ነው ቃልን የምትመስለው ቆይ ቁመና እርዝመት ካልሆነ 🤔እመብርሀን ትዳምስልሽ ከነልጇ እናቴ ያቅማችንን እናረጋለን አይዟቹ😢🙏

  • @KaraboBaloyi-c7t
    @KaraboBaloyi-c7t 2 місяці тому

    Wow❤

  • @Teddymihret
    @Teddymihret 2 місяці тому +3

    አሳሳቋ ራሱ እንደ ቃልኪዳን ነው😳

  • @gebeyew981.
    @gebeyew981. 2 місяці тому +10

    Ke 10 amet bewala hager legeba new melekam menged be like belugne

    • @rahelyalew
      @rahelyalew 2 місяці тому +4

      መልካም መንገድ ሰላም ግባ ስትመጣ እድትጋብዘኝ ❤❤

    • @Edlawit-yt2fq
      @Edlawit-yt2fq 2 місяці тому +1

      Beselam giba melkam menged

    • @Edlawit-yt2fq
      @Edlawit-yt2fq 2 місяці тому +1

      Beselam giba melkam menged

  • @bereketmeles1647
    @bereketmeles1647 2 місяці тому +1

    Babujiiiii

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z 2 місяці тому

    ጥሎብኝ ስወዳት ❤❤❤

  • @سميرهسميره-و2ك
    @سميرهسميره-و2ك 2 місяці тому +1

    ቃልንም አቅርበሀት በነበር ደስይለንነበር

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +5

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ

    • @ZahraAbdo-g8g
      @ZahraAbdo-g8g 2 місяці тому

      አልሃምዱሊላህ 🤲🤲🤲

  • @SeadaAbate-xm6hz
    @SeadaAbate-xm6hz 2 місяці тому

    Enen hulem ymesaselubgna ❤fetare ydreslachhu😢

  • @HayatAbdukerim
    @HayatAbdukerim 2 місяці тому +2

    🥰🥰የመጀመሪያ ነኝ like 🥰🥰

  • @diye2138
    @diye2138 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ርግት ያለ ልብ ይስጥህ

  • @Hulubante-dm2wj
    @Hulubante-dm2wj 2 місяці тому +2

    ydog kehual ere seifsha mn shea

  • @elmoabebe6214
    @elmoabebe6214 2 місяці тому +4

    ዝም ብላቹሁ ላይክ አርጉኝ 😢

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c Місяць тому

    አይገርምም ፒፒሎ የንትን ስም መስሎኝ ነበር

  • @ታብር-TABIR
    @ታብር-TABIR 2 місяці тому

    Yabsira...account is not active

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 2 місяці тому +1

    ዶክተር ሀረግን አቅርብልን

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 місяці тому +2

    Ye Dog largew kewala alalem sifu ….ay Amel 😅😅😅

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 місяці тому

    Menuwam kal kidanen atemeselm ::

  • @alemayehumuluwerk
    @alemayehumuluwerk Місяць тому

    እረ ምኗም ቃልን አይመስልም

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому

    ክክክክአይሰይፉ።ለየሽአላለም

  • @tsion4317
    @tsion4317 2 місяці тому +2

    😢😢like argugn

  • @SisayHluf
    @SisayHluf 2 місяці тому +2

    ትብብራቹ እፈልጋለሁ ወደ ካናዳ በስራ ይቻላል ኣለኝ ኣንድ ኤጅንሲ የጤና ምርመራ በዋሽንግተን ሆስፒታል ኣርግ ኣለኝ ከዛም የጤና ኢንሽራንስም ያስፈልጋል ቅድመ ክፍያ ሀይ ሺ ነው ፕሮሶሱ ካለቀ በሀላ ነው የምትከፍል ኣለኝ ሌላውን
    እውነት ይሆን እባካቹ እዚ ላይ መረጃው ያላቹ በማርያም ተባበሩኝ ይቻላል?

  • @helutube9275
    @helutube9275 2 місяці тому

    😍😍😍

  • @ElsaHailu-id3ub
    @ElsaHailu-id3ub 2 місяці тому

    No, she don't look like Kalekidan.

  • @MeazaTemesgen
    @MeazaTemesgen 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @-greathope-official
    @-greathope-official Місяць тому

    Jesus is coming soon.

  • @selamyazachew6046
    @selamyazachew6046 2 місяці тому

    ቃል በጣም ቆንጆ ናት

    • @bieetbieet
      @bieetbieet Місяць тому

      @@selamyazachew6046 ይቺ ምን ያንሳታል እዉነት እናዉራከተባለ ቃል እኮ ድርቅ ያጠቃት ሰዉ ነዉ ምትመስለዉ 😂
      ይቺኛዋ ደግሞ አቋሟ በጣም ያምራል አትቅኑ ለማንኛዉም

    • @NuhaminKassa
      @NuhaminKassa Місяць тому +2

      Pipim sibeza konjo nat

  • @nowisthetime7496
    @nowisthetime7496 2 місяці тому +1

    ፒፒሎ ቆንጅዬዋ!!!

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 місяці тому +1

    ሰይፉ 60 ለማለት ብለህ 50 አልክ እኮ

  • @hiwi-ts9ch
    @hiwi-ts9ch 2 місяці тому

    ፒፒሎ ?

  • @firdosebrahim9936
    @firdosebrahim9936 2 місяці тому +1

    Defariwoch yelelubat Ethiopia enfeligalen #justiceforheaven

  • @MuaazJabaluu-hl7ft
    @MuaazJabaluu-hl7ft 2 місяці тому

    En degmw 2017 America mehed nw asebe

  • @SofiaAli-c1u
    @SofiaAli-c1u 2 місяці тому

    Yabsera account in active account yilal

  • @Hulubante-dm2wj
    @Hulubante-dm2wj 2 місяці тому

    ante melata ymanvhe degafi aykeytim lik ende arsenal degafi

  • @gumaretube8699
    @gumaretube8699 2 місяці тому

    Yemejemeriya Komach Negn Like Argugn

  • @TamiratMinda-k4e
    @TamiratMinda-k4e 2 місяці тому

    Des yilel enkuan temelesh

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 2 місяці тому

    የዶግ ላርገው ከዋላ😂😂😂

  • @Abdi36
    @Abdi36 2 місяці тому

    ኖሮወም አለለም😂😂

  • @TewodrosTeka-mm5gf
    @TewodrosTeka-mm5gf 2 місяці тому

    seifu mistun yakrblen emtlu eski 😜😜

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 2 місяці тому

    😮😅😅😅😅

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 Місяць тому

    jimmy Kimmel show or sifu kimmle show kkkkk

  • @hawakonjoo
    @hawakonjoo 2 місяці тому

    ቃል ኪዳን መሥላኝ ነው የገባሁት እሶ ሌላላ

  • @girmabekele5486
    @girmabekele5486 2 місяці тому +1

    አቤት መመሳሰል በጨለማ ያሳስታሉ::

  • @AbityAbity-fh2zv
    @AbityAbity-fh2zv 2 місяці тому

    ረጅም እድሜና ጤና ለሴፍሻ አንተ መቼም አታረጅም እኔ ሳውቅህ እንደዚሁ ነህ እኔ ግን አረጀሁ

  • @samida9515
    @samida9515 2 місяці тому

    ምንም ላይክ እልፈልግም እዳታደጉ ላይክ ምድረ ጀዝባ

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 Місяць тому

    መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ tiktok የሚባለውን ለምን አይዘጋም?

  • @abikecho4176
    @abikecho4176 Місяць тому

    ይሄ ከበሮ የሚመታው ልጅ ለምንድነው የሚለፍፈው ??????

  • @tedman8582
    @tedman8582 2 місяці тому

    1

  • @entertaining18
    @entertaining18 2 місяці тому

    ......................................................

  • @anu.man.
    @anu.man. 2 місяці тому

    አይ ዮናይትድ የማንም መጫወቻ ሆነ

  • @sinduejiye
    @sinduejiye Місяць тому

    ቅመሞችዬ Subscribe

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 місяці тому +1

    እኔ ይሄ ሰውዬ ጌነው እሚመስለኝ ደሞ ጭራሽ እጅንዳ የለም????? የሄቨንን መች ጉዳዬ አልክ ሜካፕህን እያስተካከልክ ሉ............

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 2 місяці тому +1

      ይገርማል ያውም የሴቶች አባት ሆኖ

    • @bieetbieet
      @bieetbieet Місяць тому

      ምን ያርግሽ ሴትዮ አታላዝኚ
      እሱ ቢል ባይል ምን ይፈጠራል ሙሉ ሀበሾች ጮኸንም ምንም አልመጣም

  • @elshaddaimezmur9814
    @elshaddaimezmur9814 2 місяці тому +1

    1St commentor

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq 2 місяці тому +1

    ሰይፉ አሽቃባጭ ነህ