ከተዋናይት እና የበጎ ፍቃድ አምባሳደር ፕሪያንካ ቾፕራ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 тра 2019
  • ከፊልም ተዋናይት እና ከዩኒሴፍ የበጎ ፍቃድ አምባሳደር ፕሪያንካ ቾፕራ ጋር የተደረገ ቆይታ

КОМЕНТАРІ • 472

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 років тому +2

    ዋውው የህንድ ፊልም በጣም ወደን ማየታችን ሲያንስ ነው እኛ ፊልማቸቸውን ስንወድ እግዚአብሔር ደግሞ እነሱን ወደ እኛ በዚህ መልካም መንገድ ላካቸው እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥሽ በቅርብ ነው ያገባችው ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እናመሰግናለን ውድ እክተራችን

  • @rezanmrse4717
    @rezanmrse4717 5 років тому +48

    በጣም ነው ማደንቅሽ የኢትዮጵያ አርቲስቶች ካንቺ ይማሩ በአለም ለመታወቅ ሳይሆን በአለም ባህላቸውን ላማሳወቅ ይጣሩ

  • @foziyimre4561
    @foziyimre4561 5 років тому +17

    በውቀቷ እና በተዋቂነቷ ያልኮራች ምርጥ ሴት ይመችሽ የኢት,,,,,,,,, አርቲስቶች ግን የተወሰኑ ድራማ ከሰሩ ኩራታቸው መከራ

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 5 років тому +3

    አይ ስጦታ ሲኒ እንደት ትሰጧት አላችሁ ስንት በሃላችን እሚያስተዋውቅ እያለ የኢትዮጵያ ባንድራ ያለበት ሲኒ አጣችሁ ስለጎበኘሽን እናመሰግናለን በስራዎችሽም አዲናቂሽ ነኝ Ilove you Ethiopia

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 5 років тому +2

    ቱ ካልጠፋ የባህል ልብስ ብርጭቆ ክክክ ማፈሪያ ናችሁ በእውነት ልጅቷ ሁለ ገብ ናት ሀገራችንን ስለወደድሽልን እናመሰግናለን 😍💚💛❤🇪🇹 😍

  • @user-vb1su9hg9u
    @user-vb1su9hg9u 5 років тому +21

    ስንት ሀገራችንን የሚገልፁ ውድ የባህል ስጦታዎች ሞልተው የሻይ ብርጭቆ ቲይ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 років тому +40

    እኔ በጣም ነው የማዳነቃት እና የምር ጠንካራ ናት ከበፊት ጀመሮ ኢንተርቪዎቿን እና ፊልሞችን አይ ነበር
    እና ደስ ትላለች ጥሩም ናታ ሀገራችን ምግባች እና የሀገራችንን ሽታ ራሱ ወዳለች wow

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 5 років тому +2

    ዋውውው በጣም ነው የማደንቅሽ ስራዎችሽ እንዴት እንደምወዳቸው
    ጠንካራ ሴት የኢትዮጵያ አርቲስቶች ካንች ይማሩ
    በዚሁ ቀጥይበት

  • @user-so8fg9xv2y
    @user-so8fg9xv2y 5 років тому +117

    ምን አለ ምርጥ የሀበሻ ቀሚስ ብትሰጧት መለያችንን አሁን ጠርሙስ ይሰጣል

    • @fsy1999
      @fsy1999 5 років тому +2

      ክክክክ እኮ

    • @winhabesh2990
      @winhabesh2990 5 років тому +6

      የጠበቀችው ትልቅ ነገር ነበር አይኗ ላይ ያስታውቃል ግን ምን ይደረጋል ስጦታ አይናቅም ይባል የለ ሰጪው ይፈር እውነት ። ኮተታሞች ናቸው ።
      ለጫት ቢሆን ወጪ አይፈሩም ነበር ቅጠላሞች ላሞች።

    • @hiwetbebereket9232
      @hiwetbebereket9232 5 років тому +1

      እኮ

    • @ethiozumba7970
      @ethiozumba7970 5 років тому +7

      እውነት ነው ያልሽው እህቴ ያሳፍራል ቆንጆ የባህል ቀሚስ ቢሆን አንዴ እንክዋን ለብሳ ኢንስተግራም ላይ ብትለቅልን ለአለም ህዝብ ታስተዋውቅልን ነበር በብዙ ሚልየን ተከታይ ስላላት

    • @orthodoxtewahidochristian6479
      @orthodoxtewahidochristian6479 5 років тому +1

      😁😁😁😁

  • @samilanie8915
    @samilanie8915 5 років тому +2

    ፕሪያንካ በጣም የምወዳት እና የማደንቃት አርቲስት ናት የምሰራቸው ሁሉ ፊልም በጣም ነው የምወድላት የሰው ፍቅር ያላት ናት ለኢትዮጵያ አርቲስቶች ያስተላለፍሽው መልክት በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ሁሉም ባህሉን ማስተዋወቅ አለበት

  • @samirahabdallah5477
    @samirahabdallah5477 5 років тому +2

    ፍቅር ነገር ናት እስቲ ተማሩ የኛ አቲስቶች

  • @eneeneyikralgnmeron1218
    @eneeneyikralgnmeron1218 5 років тому +1

    U the best and am proud of u keep it up dear

  • @user-dd7yf7jg3k
    @user-dd7yf7jg3k 5 років тому +2

    ፊልም ማየት የጄመርኩት በዝች ልጅ ነው ።
    እንግዳ ማስተናገድ ልመዱ ሀገራችንን የሚያሥጠራ ስንት ነገር አለ ስጦታው ላይ በጣም ነው ያናደዳችሁኝ።

  • @Marta-tn3if
    @Marta-tn3if 5 років тому +37

    ይገርማል ስጦታው እሷ እንኳን ባህላቹ ደስ ይላል እያለች እየተናገረች ቤቷ ያለ ብርጭቆ ተስጧት አላቹ ኦ አለመንቃት ይህ ነዉ የባህል ልብስ አሰጡም ይህ ውል ስታስለፈልፏት ሁ እኔስ አፈርኩ በዛ በሚያብረቀእቅ ዘንቢል በሚያክል ካርቶን አንድ ብርጭቆ አሳፋሪ

    • @rozinagedamu3817
      @rozinagedamu3817 5 років тому

      pritty

    • @rozinagedamu3817
      @rozinagedamu3817 5 років тому +1

      daddyi is bad(
      l

    • @Marta-tn3if
      @Marta-tn3if 5 років тому

      @@rozinagedamu3817 አቤት

    • @yusuom5881
      @yusuom5881 5 років тому +1

      አሳፋሪ አይገልጻትም ምንም ባሰጣት ይሻል ነበር

    • @user-sl2kr1ll9v
      @user-sl2kr1ll9v 5 років тому +1

      ኢትዬ፡፡፡፡ችግሯ ይሄ አይደል በጣም ያሣፍራልጠ እደው መቸይሆንጠ የሚገባቸው

  • @ethyopiyangirl4238
    @ethyopiyangirl4238 5 років тому +2

    ኡፍ የማደንቃት የምወዳት የማከብራት ምርጥ አክተር

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому +14

    Wll sweet i aprtiat you realy u have cool heart tnx to visit my lovely country

  • @samilanie8915
    @samilanie8915 5 років тому +2

    የህንድ ፊልም እንዳይ እንድወድ ያደረገኝ ነገር ቢኖር የራሳቸውን ባህል ነው ለአለም ሚያስተዋውቁት በዛለይ ፊልማቸው ትምህርት የሚሰጥ ነው አጀማመሩም አፈፃፀሙም ያምራል

  • @kasechmesele3765
    @kasechmesele3765 5 років тому +1

    በእህድ ብዙ ተረጂዋች እሉ ምነው ጸድቅ ከቤት ይጀምራል ሁሉንም ከራሳችን ብንጀምር መልካም ነው ኢትዬጲያ በእትዬጲያ ብቻ ይሁን ድለትብብርሽ እናመስግናለን

  • @user-mt6wh2dy7w
    @user-mt6wh2dy7w 5 років тому +3

    ስጦታዉ ምንድነዉ ምነዉ ያገራችንን አንድ የጥበብ ቀሚስ ብሰጧት እሱ አገራችንን ያስታዉቅልናል

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 років тому +1

    የተሰጣት ስጦታችሁ ደስ አይልም የዉጭ አገር ዜጎች የኛን የሀገርባህል ልብስ በጣም ስለሚወዱት አሱን ብትሰጧት ደስ ይልነበር

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter8 5 років тому +1

    በጣም የምዋደት ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት💚💛❤

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r 5 років тому +11

    ሁሉን መሰጠት ማለት እንድህ ነው
    ውበት
    ችሎታ
    መልካምነት

  • @meazaayele4792
    @meazaayele4792 5 років тому +11

    የእኔ ምርጥ ውድጄሻለው ።ለኛ አገር ትርኪሚኪ አርቲስቶች ያስተላለፍሽውን መልክት ውድጄዋለው።በአለም ላይ ለመታውቅ አርቲስቶች ባህላቹን አገራቹን በማስተዋውቅ ነው ብለሻችዋው ።መቼ ይስማሉ ቀለማችው ይለቅለቁ እንጂ ።ውድ ....ሁሉ

  • @shemeliszewdie3851
    @shemeliszewdie3851 5 років тому +2

    Thank you for all your effort and support to us.

  • @hiwetbebereket9232
    @hiwetbebereket9232 5 років тому +1

    በጣም ነው የማደንቃት በውነት ለየት ያለች ተዋናይ ናት እናም እምወደት ተዋናይ ናት ውይ አምላኪ እኔም ብሎልኝ ይችን ተዋናይ በሂወተደሥተኛ እምሆነው አንደኛዋ እኔ ነበርኩ ፈታሪ መጨረሻሽኝ ያሳምርርሽ ኘሪያካ

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k 5 років тому +1

    በእውነት እጂግ ጎበዝ ምርጥ መልካም እሴት
    ነች በውበትም በእውቀትም በጥበብም ሁሉ
    ፈጣሪ መርጦ ባርኮ ሰጥቷታልና እንደ መልካምነት
    የመሰለ ጥሩ ስራስ ምን አለና ፈጣሪ ያባርካት ውስጤ
    ነች በሁሉ ነገሯ አስተዋይ ነች 👌👍i miss you💘i Love you 💘😘 ሰው ያስባል ፈጣሪ ይፈፅማል👍👌😘😘😘

  • @drsami762
    @drsami762 5 років тому +2

    እድለኛ ነች ከታዋቂው ሮክ ጋ መስራቷ ።
    የሴት ጀግና ብየሻለሁ የኞቹውም ተዋናዮች ከሷ ተማሩ ስጦታችሁም ያምራል ፋና የሚለውን ክላስ ገባችሁላት ይህ ራሱ ቆንጆ ስጦታ ነው ።በርቱ

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 років тому +3

    I loved her she is gorgeous i wish i was there to welcome you she is so humble

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 5 років тому +7

    ስጦታው አንድ ቀን ሳይሆን አመት ያስቃል እስኪ አሁን ስንት የሚሰጥ የባህላዊ ነገር እያለ ይሄን ይሰጣል ቱቱ😂

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 5 років тому +16

    ባህልና ታሪካችን መውደዷን እየተናገረች ብርጭቆ መስጠት ተገቢ አይደለም

  • @user-fm2wy1zr8b
    @user-fm2wy1zr8b 5 років тому +2

    እስዋ የማከብርበት ምክናየት ቢኖረኝ የሚስኪኖች እህት ናት ለሶሪያ ና ለፍሊስጢን በርማ ኢንድያ ሚስኪኖችን የመገዴፍ አላማዋ በጣም የሚገርም ነው አሁን ኢትዮጵያን መጣች ዴስ ይላል

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 5 років тому +1

    ዉይ ስወዳት በጣም ምርጥ ተዋናይት ናት

  • @snnzns449
    @snnzns449 5 років тому +1

    እህኔ ሀበሻ ብቶን ስቱን ብላችሆት ነበር መቸም ብዙ እየተውረገረገች ነው ያወራችሁ አይ የኛ ሰው በእውነት በጣም ነው የምታሳዝኑት

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 5 років тому +44

    ፋና ክክክክክክ ካፕ ስጦታ በጣም ያስቃል ጀበና ብስጣት ይሻል ነበር

    • @morshidabashir5305
      @morshidabashir5305 5 років тому

      kkkkkkk

    • @morshidabashir5305
      @morshidabashir5305 5 років тому

      እኮ ስንት አይነት ስጦታ እያለ ኩፕ መስጠት ያስታወሱት የሚድያ ስም ፋና የምለውን ነው kkkkk

    • @hgeiu1867
      @hgeiu1867 5 років тому

      ክክክክክ ትክክል ብለሻል

  • @user-uj2fx7vn1n
    @user-uj2fx7vn1n 5 років тому +2

    የኔማር ባጣም ዴስ የምትለኝ ልጅናት

  • @user-pr6ky6ck1g
    @user-pr6ky6ck1g 5 років тому +5

    ደሀን መርዳት እና የወደቀን ማንሳት ከራስ ይጀምራል አይ አንቺ አሁን ማን ይሙት ከህንድ እኛ ደሀ ሁነን ነው እዚህ ባለሁበት ሀገር ህንዶቹ በትንሽ ብር እየተደበደቡ ይሰራሉ መጀመሪያ እነሱን አንሺ እግድነትሽን ግን እወድልሻለው የኔ ቆንጆ

  • @SalamSalam-ib4hh
    @SalamSalam-ib4hh 5 років тому +2

    የኔ ማር አላህ ይጨምርልሽ ስወዳት

  • @user-ih8od2sy2g
    @user-ih8od2sy2g 5 років тому +10

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ

  • @meremsunatube9045
    @meremsunatube9045 5 років тому +2

    አቤት ስጦታ የሚገርም ነው ሀገራችንን ከያዘችው ባህል ነገር አሰጧትምዴ

  • @tigucool7333
    @tigucool7333 5 років тому +2

    gret work I love you so much prinka I'm proud of you sweet

  • @asalafechbadasa4045
    @asalafechbadasa4045 5 років тому +2

    Good Speek thanks💝💝💝

  • @badiya1219
    @badiya1219 5 років тому +7

    Wooooooww God bless you 😘😘😘😘😘

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s 5 років тому +6

    የህንድ ሸቃሊት ነገረኞች ናቸው መላ በያቸው አንቺ ያለሽበት ፊልም ማየት ደስ ይለኛል

    • @user-so8wj9dm9u
      @user-so8wj9dm9u 5 років тому

      ሪማስ ነኝ ልጅዋንና እናትዋን ናፋቂ ክክክክክክክ

    • @hijerak5737
      @hijerak5737 5 років тому

      Kkkkkk

  • @user-bv9fj5dy8h
    @user-bv9fj5dy8h 5 років тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ አድናቂሽ ነኝ ኘርያ ስጦታ ምናለ የባህል ልብስ ብታደርጉላት

  • @solf2000
    @solf2000 5 років тому +2

    Thank you, Priyanka Chopra.

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 5 років тому

    ፍልሞችዋን አላይም ግን በብዙ ሚድያ ላይ ንግግሮችዋን አይቻለው በጣም ጎበዝ ተናጋሪ ናት ንግግሮችዋን አይቶ ጠንካራ መሆንዋን ።መገመት አያቅትም

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 5 років тому +2

    really i love her she is strong!

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 5 років тому +7

    የህንድ. ፊልም. የኦሊውድ ፊልም የሚወድ. ወይም. የሚያይ ሰው
    የሞዴል. እና. የማስታወቂያ. ተከታታይ. የሆነ. ሰው. ሁሉ.
    ይቺን. ሴት. አላውቃትም. ቢል. በጣም ይገርመኛ. ድንቅ. ሴት ናት ስወዳት ።።

  • @ezanafilms
    @ezanafilms 5 років тому +29

    አይ ፋና ለፕሪያንካ የባህል ዕቃ መስጠት ይቀላል ወይንስ ጠርሙስ

    • @zebibaseid5
      @zebibaseid5 5 років тому

      እሷ ባህላችሁን አስተዋውቁ እያለች ትመክራለች እነሱ ፋናን አስተዋውቀው እርፍ መቸም እኛ ሳይሆን እኔ ማለት ስንወድ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 років тому +3

    Betam gobeze nate yesate jegena

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b 5 років тому +2

    እኔ በጣም ነው ፊልሞቿን የምከታተለው ማለቴ የህንድ ፊልም በጣም ነው የምወደው ማለቴ ከኢትዮጵያ ቀጥሎ ማለት ነው ኢትዮጵያ ትኑር ለዘላለም

  • @mihretermiyas8391
    @mihretermiyas8391 5 років тому +32

    ቲሽ ፋናዎች አትረቡም ምንድነው ይሄ አሁን ሀገራችን ምታይበትን ጥሩ ባህልን የሚያስታውስ ነገር አትሰጡም ነበር አናደዳቹኝ በሞላ ባህል ቅል እንኳን ቢሆን ይሻላል

  • @user-to1jh3mk8m
    @user-to1jh3mk8m 5 років тому +3

    Betam new yemwodat Well come My sweet I Love You so Much

  • @marthamillion6848
    @marthamillion6848 5 років тому +10

    ፋናዎች አፈር ብሉ እንዴት ስንት የምሰጥ የበዓል ዕቃ እያለን እንዴት ብርጩቆ ትሰጣታላችሁ 😏😠😠😠😡

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 5 років тому

    uh nemesta prianka you looks my madam she is so sweet God bless you dear

  • @user-gu6wr7lc4s
    @user-gu6wr7lc4s 5 років тому +1

    ወይኔ ስወዳት እኮ የኔ ማር ፕርያክካ ደ ሀገራችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ምናለ ሀገሬ ሆኜ በዚህ ሰአት በአካል ባገኘሁሽ ብዬ ተመኘሁ።

  • @user-ki7yw6rd8p
    @user-ki7yw6rd8p 5 років тому +2

    በጣም የምወድሺ አድናቂሺ ነኝ የኔ ቆጆ ስጦታው ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @danitigray6813
    @danitigray6813 5 років тому +2

    ስወዳት የስዋን ፊልም ማየት ሱሴ ነው

  • @medimedo5191
    @medimedo5191 5 років тому +8

    The way she said "I just needed a cup" Omg what a shame "Fana cup"???

  • @fatumayimer7000
    @fatumayimer7000 5 років тому +42

    እኔ በበኩሌ ይችን ሴት ልጅ እወዳታለሁ በጣም በብዙ ወጣ ወረድ ነው እዚህ ቦታ የደረሠችዉ እናም ከሷ ተማሩ። ሴቶች በተለይ። ራሳችሁን መለወጥ ከቻላችሁ እሽ

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому +3

      እረ ውጣ ውረድ የለባትም የተማሩ እና አቅም ያላቸው ቤተሠብ ናት ተማረች ከዛ ወደ አርቱ ገባች ስለዚህ ምንም ችግር የለባትም አትሣሣቺ

    • @fatumayimer7000
      @fatumayimer7000 5 років тому

      @@Filseta ተሳስተሻል አንድ ሰው አጥብቆ ካለፋ ፍፁም እዚህ ቦታ አይደረሠም

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому

      @@fatumayimer7000 ማለት

    • @fatumayimer7000
      @fatumayimer7000 5 років тому

      @@Filseta ገብቶሻል ይመሠለኛል አባባሌ እህት

    • @Filseta
      @Filseta 5 років тому

      @@fatumayimer7000 በችግር አሣለፍኩ ደሀ ነበርኩ ችግር ነበረብኝ አላለችምኮ ሢጀምር አድናቂዋ ሥለሆንኩ በጣም እከታተላታለሁ እናቱዋም አባቱዋም ዶክተሮች ናቸው እና ምንም ችግር አሣለፍኩኝ ከኔ ተማሩ አላለችም አልሰማሁም በጣም ገርሞኛል ኮመንትሽ

  • @usmiawel5995
    @usmiawel5995 5 років тому

    woow betaaam gobez nesh aboo yimechish

  • @user-yw2ys5mn9x
    @user-yw2ys5mn9x 5 років тому +15

    ፋና መጃንን የባህል ልብስ እያለ የራሳቸው አስተዋውቆ እርፍ

  • @hfhc4319
    @hfhc4319 5 років тому +1

    እናመሰግናለን አገራችንን ስላወድሺልን

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 5 років тому +1

    ዋውውው ስወዳት ኡፍፍፍ ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 5 років тому +29

    ከሞላ ስጦታ የሻየ ካፕ ትሰጣላችሁ ማፈሪያወች!
    እኔ የጠበቅሁት የሃበሻ ቀሚስ ወይም ስካርፕ መስሎኝ ነበር

    • @paulosdesalegn2954
      @paulosdesalegn2954 5 років тому +1

      le commentu 100M like.... cup....? hahahaahaaa,,,,

    • @user-df7jp2gs7q
      @user-df7jp2gs7q 5 років тому +2

      እኔም ያሃበሻ ልብስ አስቤ ነበር የሻሂ ካፕ ሆኖ ሳየው በጣም ደነገጥኩ

  • @hanijemal8034
    @hanijemal8034 5 років тому +1

    እር በጣም ደነዞች ናቹሁ የምር በጣም ነው ያፍርኩት አሁን ባልጠፋ ስጦታ የሻይ ብርጮቆ እር እይነፍም

  • @user-op4dn6vd1j
    @user-op4dn6vd1j 5 років тому +9

    ከብርጭቆ መሰጠት ይልቅ የሆነ የባህል ለቅርሰ የሚቀመጥ መሰጠት ነበራቹ

  • @abebateka5153
    @abebateka5153 5 років тому

    God please you amazing 😍😘LOVE you

  • @codewizme
    @codewizme 5 років тому

    good view point .Thanks priyanka

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 5 років тому +1

    I proud of you my lovely Priyanka Chopra lvu so much my sweet ❤

  • @user-df7jp2gs7q
    @user-df7jp2gs7q 5 років тому +2

    በመምጣትሽ ደስስስ ብሎናል የህንድ ፊሊም ሆነ ሙዚቃ ብዙ አልከታተልም
    ስጦታ ግን አሳፈራችሁኝ ያሀበሻ ልብስ መሆን ነበረበት

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 5 років тому +1

    እቺ ልጅ በፎንቃ ነው የምወዳት ዋውው የኔ ልዩ ድሮ ፊልማን አየው ነበር የኔ ማር

  • @MyManTube
    @MyManTube 5 років тому +1

    በጣም ጀግና ሴት ነች!!!

  • @user-dx2ey4xk8l
    @user-dx2ey4xk8l 5 років тому +1

    የኔ ምርጥ ስወዳት ፈልሞቿ ውስጤ ናቸው
    ግን ምናል መለያችንን ልብሳችንን ብታለብሷት አይ ሌላ ብለዋችሁ ብሆን

  • @betitube12
    @betitube12 5 років тому +1

    አሳፋሪውች ስጦታ ኢትዮጵያ ን ባህል እሚገልጽ እንጅ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ብርጭቆ ሃሃሃሃሃ አሳፋሪ ትውልድ ::

  • @user-ft7fb2ym4o
    @user-ft7fb2ym4o 5 років тому +1

    የምወዳት አርቲስት ናት በጣም ፊልሞቿን ስከታተል ነበረ እውነት ልዩ ናት

  • @dondon8795
    @dondon8795 5 років тому +1

    I love her!

  • @gechove1154
    @gechove1154 5 років тому

    Good bless you

  • @rahmarahm8259
    @rahmarahm8259 5 років тому +1

    የኔ መዳም ህድ ናት በጣም ቆጆ መልከመልካም ሴት ናት በመደሜ የተነሳ ሁሉንም ህዲ እወዳቸዋለሁ

  • @njfdjuyrd9330
    @njfdjuyrd9330 5 років тому +1

    ስለስጦታው አፍሬለው ትልቅ ነገር ነበር የጠበኩት ትልቁን ባትችሉኳ ምን አለ የኛን ሀገር የባህል እቃዎች ብሰጧት አልቀርባችሁም ኮብ

  • @onebyone2157
    @onebyone2157 5 років тому +3

    Hospitalty is in Habesha blood .Also we devloped it from our ansestors. It's form of transaction.Even in the prohet time Ethiopian ( abbysinnay) King was know for respect and Hospitalites. Be that as it may we are still practicing it and the world still witnessed it .

  • @user-xg3ee7lt2r
    @user-xg3ee7lt2r 5 років тому +3

    ዋው ደስ ስትል ❤

  • @user-tq8pr6yy7u
    @user-tq8pr6yy7u 5 років тому +13

    ፍሽኑ ያለፈበት ስጦታ ትሰጣላችሁ😕
    ደሞ ግብዳ ካርቶን ውስጥ ሚጢጥየ ኩብ😂😂
    ለነገሩ ነጮች gift አይንቁም❤

    • @abdsmarttube5887
      @abdsmarttube5887 5 років тому +2

      ነጭ aydelechim

    • @user-ml8xz8ml9g
      @user-ml8xz8ml9g 5 років тому +2

      አቢ ወሎየዋ መጀመሪያ ከመተረብሽ በፊት ነጭና ሌላ ዜጋ ለይተሽ እወቂ ለምን ለስድብና ለትረባእንደምንቸኩል እላውቅም እባካችሁ የራሳችንን ነገር ማድነቅ ይልመድብን

    • @Hanahana-ls8xb
      @Hanahana-ls8xb 5 років тому +1

      አይ የኛ ህዝብ ያሳዝናል የምትሉትን ብታውቁ

  • @tinishuabel2070
    @tinishuabel2070 5 років тому +1

    I love Ethiopia

  • @user-di5hd6ss6k
    @user-di5hd6ss6k 5 років тому +1

    ዋው ደስ የምትለኝ ልጂ

  • @user-ug9rh1tl5r
    @user-ug9rh1tl5r 5 років тому +2

    ሀገራችንን እርሰተዎቶል ሁሉም በሚባል ደርጀ ተርሰታለች ግን እንደኛ ሀገራችን ለብዙ ሀገርት ውለታ ውላለች ግን እነሲ እርሰተዎቶ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 5 років тому +1

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 років тому

    ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነች

  • @sadajamal9026
    @sadajamal9026 5 років тому +1

    ወይኔ ስወዳትኮ የኔ ምርጥጥጥጥ

  • @buzeoromosultan8141
    @buzeoromosultan8141 5 років тому +1

    Long live Prinka

  • @mimigherma3052
    @mimigherma3052 5 років тому +1

    Wowww ❤️❤️😍😍💕💕💕

  • @user-ms3ov6nq3x
    @user-ms3ov6nq3x 5 років тому +5

    ውይ ስጦታችሁ ያስቃል ማፈርያወች ቱቱቱ ምን አለ የሀበሻ ቀሚስ ብታለብሷት ምድረ ገገማ

  • @mestatmesratt2524
    @mestatmesratt2524 5 років тому +1

    Wowwwwwwwww she is so betifuul

  • @AAa-vq2ty
    @AAa-vq2ty 5 років тому

    Wow💟👍

  • @elhamawel6289
    @elhamawel6289 5 років тому +3

    The interviewer why you serious smile is important for everything did you see her how she smile Ethiopians you need to learn SMILING 😁 IS VERY IMPORTANT

  • @samerasamera9323
    @samerasamera9323 5 років тому

    Wow👍👍

  • @hawaand4684
    @hawaand4684 5 років тому +2

    የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @ngstilovegaultigraymarryem5968
    @ngstilovegaultigraymarryem5968 5 років тому +3

    betam new emwedt eichi lij

  • @millagetachew853
    @millagetachew853 5 років тому +4

    priyanka chopra b she is strong and fantastic

  • @user-ns9wz1ih9v
    @user-ns9wz1ih9v 5 років тому +1

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ 😍😍😍😍