ከእስራኤል አምባሳደር ጋር የተደረገ ቆይት | የእስራኤል እና ጋዛ ጦርነት | ትክክለኛው መረጃ ከአምባሳደሩ አንደበት | Haleta tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • #Ethiopia #Haletatv#rebunimedia

КОМЕНТАРІ • 930

  • @hermanos7255
    @hermanos7255 11 місяців тому +11

    ስሜቷን ብቻ የምታቀርብ ፍትህ የሌላት ጋዜጠኛ አንቺ ብቻ አየሁ ቆይ እየሱስን ሰቀሉት ስትሉ አልነበረም? ሰቀሉብን ገደሉብን ለምትሏቸው አይሁዶች ነው እንዲህ ተንቀጥቅጠሽ በፍርሀት የምታናግሪው ገረመኝ!!!!!የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ነገሩ እህህምምም

    • @Misr_
      @Misr_ 11 місяців тому

      መፃፈቅድሳዊ ነዎ እሷ ምንታርግ

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 11 місяців тому

      @@Misr_ ምኑ የሰው ልጅ እንደሰውነት ከመታየት ይልቅ አንድ ዘር ቢያጠፋም ቢያለማም በዘሩ ምክንያት ታላቅ መደረጉ ነው ወይስ ለኢሳ(ለእየሱስ) ጠላቶች ማሸርገዱ፣መንቀጥቀጡ፣መዋሸቱ ነው መፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነው?

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ
    @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ 11 місяців тому +1

    God Bless Israel ❤❤❤ የእስራሄል አምላክ ይጠብቃት ❤❤❤

  • @AMAW24
    @AMAW24 11 місяців тому +30

    በእስራኤልም ሆነ በፍልስጤም እየሆነ ያለው ነገር ያሳዝናል በሁሉቱም ወገን እየሞተ ያለው ንፁሀን ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣላቸው ለሁለቱም

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +2

      ስድስት በመቶ ገደማ የሆኑት ክርስቲያኖቻቸው የሃማስ መሪዎች ቢሆኑ ኖሮ ፡ ይሄን ሁሉ እልቂትና ውድመት አናይም ነበር ፤ ምክንያቱም ፥
      - … እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ …. ይላል (፩ኛ ዮሐንስ መልእክት ም. ፬ ቁ. ፲፮ )። 👉🏾📖🤔

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 11 місяців тому

      ​@@TruthEz😂😂😂😂😂😂

    • @OmarAlHumaidi-qn2gf
      @OmarAlHumaidi-qn2gf 11 місяців тому +1

      የፊሊስጤን ክሪሰቲያኖች ከመሬታቸው እንዳልተፈናቀሉ ቤተ ክርስቲያናቸው እነዳልተደመሰሰ አድርገህ ታሰተዋውቃየዋለህ። ምነው እግዚአብሄር ፍቅሩን ነሳቸው?

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@OmarAlHumaidi-qn2gf
      ቤተክርስቲያኖችን፣ ሆስፒታሎችን፣ መኖሪያ ህንጻዎችን፣ … እንደ ሰብኣዊ ጋሻ የሚጠቀሙት ፡ የኢራን ጉዳይ አስፈጻሚ በሆኑት ሃማስና ኢስላሚክ ጅሃድ ቡድኖች አስተዳደር ስር መኖር ውጤቱ ፡ አሁን እንደሚታየው ፡ የጅምላ ሽብር፣ ግድያ፣ መፈናቀልና አጠቃላይ ጋዛን መሰል ውድመት ነው። በውዴታም ሆነ በግዴታ ጥላቻን አብሮ ሲያራግቡ ቆይቶ ፡ ትልቅ ስህተት ከተሰራ በኋላ ፡ ፍቅርን እንደ መደበቂያና መዳኛ መቁጠር ሞኝነት ነው። 🤔

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 11 місяців тому +1

    ወዳም ተባለ ወድህ እሰራኤል ወራሪና ጨቋኚ ሀገረሰ ነቺ።

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc 11 місяців тому +50

    ስላም ለእስራኤል ሰላም ለፍልስጤማዊያን ይሁን

    • @mohammedyassin671
      @mohammedyassin671 11 місяців тому +3

      ታቦትህ ሻን ሙነፍቅ ኢሰራኢሊ አይደለም ህፃን የሚትገድልህ ሰለምሸ ይንሰሸ 😢😢

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 11 місяців тому

      ​@@mohammedyassin671ደደብ አራጅ አሸባሪ ደም ጠጪ አሁን ሚያሰድብ ነገረ ምን አለ

    • @selamawitalemayehu1156
      @selamawitalemayehu1156 11 місяців тому

      ​@@mohammedyassin671ሃማስስ አልገደለም

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Місяць тому

    ድል ለእስራኤል!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 11 місяців тому +5

    እስራኤል ያልተመጣጠነ ነው ።free 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 11 місяців тому

      ሽብር ፈጣሪ መገዳፊ ትገርማላቹህ

  • @Ufuchvh
    @Ufuchvh 11 місяців тому +20

    የእሥራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋምም
    ድል ለእሥራኤል

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@ሰላም-ዐ1ሐ
      ዲቃላ ማለት ከጋብቻ ውጭ የተወለደ ልጅ ነው እንጂ ፡ ስድብ አይደለም ወይም የተወለደውን ልጅ ስብእና አይቀንሰውም። 🤔

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 місяців тому

      ምን አገባህ?

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 місяців тому

      ​@@TruthEzደነዝ simply denez neh

    • @nasirhayresin-1332
      @nasirhayresin-1332 11 місяців тому +1

      መሀይም ድል ለተበዳይ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@Ismael-isa
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @dinkfitsametube-6633
    @dinkfitsametube-6633 11 місяців тому +4

    አስቱ ድንቅ ነው። ተባረኪ

    • @elfinishathubia2700
      @elfinishathubia2700 11 місяців тому

      ያሬዶ በዚህ አገጠም ይህንን ሰው አግኛውና አስተምራው እበክህ ምን አልበት ልድን ይችለል ብዙዎች እየነቁ ነው በአሁኑ ወቅት🙏

  • @tarekegntadesse-w1k
    @tarekegntadesse-w1k 11 місяців тому +1

    Shalom Ethiopia and israel

  • @neimay4696
    @neimay4696 11 місяців тому +22

    May Allah bless phalstine.may Allah protect Gaza people

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 11 місяців тому +4

      Amen. May the Lord God also help release the hostages.

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +1

      ነገር ግን እግዚአብሔር ፥
      - በጋዛ ቅጥር ላይ እሳትን እሰዳለኹ፥ አዳራሾቿንም ትበላለች ይላል (ትንቢተ አሞጽ ፩ኛ ፥ ም. ፩ ቁ. ፯)።
      👉🏾📖🫢

    • @neimay4696
      @neimay4696 11 місяців тому

      @TruthEz YOU will go hell first with your big layer book

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 11 місяців тому

      @@neimay4696Let's pray for the lives of Palestinians and the return of the Israeli hostages. We should love all human beings, Muslims, Christians, and Jews. Let's not give victory to Satan who is the enemy of all of us. Together we can defeat him when we love one another.

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 11 місяців тому

      @@TruthEz 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tamgn
    @Tamgn 6 місяців тому

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 11 місяців тому +5

    እንኳን ሙስሊም አረከኝ

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      ጀነት መግባት የምትፈልጊው የሙሀሙድን ጀላ ለመጥባት ነው አይደል 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና እንድትመለሱ ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፦ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መፅሐፍ ቅዱስን እንዲያረጋግጥ ከ’ኣሏህ’ ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስቲያኖች) ወስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፵፮ - ፵፯)።
      📖👈🏾😲

  • @AbduSultan-u2p
    @AbduSultan-u2p 11 місяців тому +6

    ድል ለተገፍዉ እና ለተወረረዉ የፍልስጤም ህዝብ ይሁን ፡፡ዉድቀት ለአይሁዶች

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 11 місяців тому +12

    የእስራኤል አምባሳደር በዩቲዩብ ብቅ አሉ? መደበኛ ሚዲያዎች ላሽ በል ያሉት ይመስላል። ሀሌታ እና አስቴር ዳጎስ ያለ ጎርሻ ፈሶላቸዋል ማለት ነው። ኪኪኪኪኪ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ለመሆኑ ‘መደበኛ’ ሚዲያዎቻችን ፡ የዚህ ዓመት የቻይና እዳችንን መክፈል አቅቶን ፡ ክፍያው እንዲራዘም መ’ጠየቁን ዘግበው ይሆን ፧ ወይስ ሥራቸው የእርስ በርስ ጦርነቱን ማራገብና ፡ ሶስት ከመቶ ማትሪክ ተፈታኞች ብቻ ማለፋቸውን ‘ማብሰር’ ነው ፧ 🤔

  • @LEYLAJemal-zz1zy
    @LEYLAJemal-zz1zy 11 місяців тому

    የአለህ ቁጣ በእስረኤል ይዝነብ
    አውሬዎች የሂፀንደም የረገዊየን
    የኑፁሀን ደም እየጠጡ አለህ የጥፈቹ
    ደውንንንን ደውንንንንን እስረኤል❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ ስለእስራኤሎች ሕይወት ይቆረቆራል ማለት ነው። 🤔

  • @MohammedAbdu-rq7ye
    @MohammedAbdu-rq7ye 11 місяців тому +7

    አላህ በካሀድያኖች ላይ ድሉን ያጎናፅፈን❤❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ስለሕይወታቸው አስቀድሞ እንደሚቆረቆር ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፴፪)።
      📖👈🏾😲

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 10 місяців тому

    የእስራኤል አምሳደር በኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ጋዜጠኛ ኤስቴር በዳኔ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ አሜን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @muluken8661
    @muluken8661 11 місяців тому +27

    ለነዛ ሚስኪን እፃናት ማን ይናገርላቸው ለፍልስጤማዊያን

    • @FatySam
      @FatySam 11 місяців тому +1

      ከአይሁዲ ከካፊር ምን ጠበቅህ እኛ የኢስላም ልጆች በቂነን

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ⁠@@FatySam
      ነገር ግን ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ለእስራኤላውያን ወገንተኛ መሆኑን ፡ ከሚጠቅሱ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ፡ አንዱን እንሆ፥
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፴፪)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ እስራኤላውያን የማያምኑ [ካፊሩን] አይደሉም ማለት ነው። 🤔

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 11 місяців тому

      ​@@የማመልከውአንዱንነውየምለበደንብ አንብቡ እናንተ የተፃፈላችሁን። ይሄ የሃማኖት ጉዳይ አይደለም ፍልስጤሞች አረቦች አይደሉም ጥቂት የዮርዳኖስ አረቦች አሉበት እንጂ ስለዚያ ከእስራኤል አንድ ህዝብ ናቸው እንግሊዞቹ እና አረቦቹ የፈጠሩት ዜግነት ነው መጫወቻ ናቸው።ለሁሉም ታርቀው አንድ ይሆናሉ ።

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 11 місяців тому +1

      ​@@FatySamምድረ አራጅ መን ሊጮህላቹሁ ብትጮሁም ምንም አታመጡ እኛ ምን አገባን ለአሸባሪ አራጅ ዋጋቸውን እየሰጠቻቸው ነው ምድረ አራጆችን

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 11 місяців тому +1

      አይ የመሃመድ ተከታዮች

  • @aledwake
    @aledwake 11 місяців тому

    Israel 🇮🇱♥️💪🏿 IS Always in the Heart of Ethiopia especially in Amhara ♥️💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 11 місяців тому +17

    አላህ ጀዛችሁን ይከፍላችኋል

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      እነ ሃማስ ፡ የ’ኣሏህ’ን እንኳን መመሪያ ቢያከብሩ ኖሮ ፡ ይሄን ሁሉ በሰው እልቂትና በንብረት ውድመት ፡ ህዝቡን ዋጋ አያስከፍሉትም ነበር ፤ ይኸውም መመሪያ ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምደር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፴፪)።
      📖👈🏾🫢

    • @SofanitWorku
      @SofanitWorku 11 місяців тому +1

      😂😂ውጪ የ615መጤ የቆራሽ ትራፊ ሂጃና ተዋጊ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ ስለእስራኤሎች ሕይወት ይቆረቆራል ማለት ነው። 🤔

  • @eyerushaile6515
    @eyerushaile6515 11 місяців тому +2

    Free 🇵🇸 Palestine

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - [ሙሳ] ህዝቦቼ ሆይ ፦ ያችን ‘ኣሏህ’ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፡ ወደ ኋላችሁም አትመለሱ ፡ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፳፩)። 📖👈🏾😲

  • @nuzefashereadin7267
    @nuzefashereadin7267 11 місяців тому +54

    እንግዳ ያርፈበት ቤት ባለቤት ሲያፈናቅል ምን ይባላል ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነዉ free palestine

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +3

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - [ሙሳ] ህዝቦቼ ሆይ ፦ ያችን ‘ኣሏህ’ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፤ ወደ ኋላችሁም አትመለሱ ፤ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፳፩)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ ‘ኣሏህ’ በሙሴ በኩል ፡ መሬቱን ለእስራኤላውያን ሰጥቶ እንደነበር ፡ ተቃራኒው ቁርኣን መስክሯል ማለት ነው። 🙄

    • @saragetachew7576
      @saragetachew7576 11 місяців тому +3

      ሰማይና ምድርን የፈጠር እገዛብሄር ማነው እንግዳ መሪቱን የሰጣቸው አምላካቸው ደሞ ሁላችንም እንግዳ ነን የመሪቱ ጌታ የእስራኤል አምላከ

    • @oritcare4247
      @oritcare4247 11 місяців тому

      👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 місяців тому +4

      ኧረ እሱን ትተህ የሷ ማሽቋለጥ ይገርማል።እሱ ሲጀመር እስራኤልዊ ነው።ኢትዮጵያ ያደገ እስራኤላዊ አለቀ ደቀቀ።

    • @لينامحمد-ك4ف
      @لينامحمد-ك4ف 11 місяців тому

      እኔ ይገርመኛል❤❤❤ነብያት ሑሉ ከስራኤል❤ታዳ ሙስሊም ለምኝ ለባቸዉ ተደፈነ እደውም ማክበር ነበረባቸዉ ማለቴ እስራኤል ማለቴነዉ❤❤

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 11 місяців тому

    ጀግና ነች እኮ እስራኤል ከነኳት አትለቃቸውም

  • @neimay4696
    @neimay4696 11 місяців тому +27

    We pray 🙏 for Phelastaine people 🙏 ❤️ for peace ✌️ may Allah help the victims

    • @SenayitDamtew-b1e
      @SenayitDamtew-b1e 11 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @user-km9pb9ft1p
      @user-km9pb9ft1p 11 місяців тому +2

      I pray for Israel and Palistian innocent people!
      Let be peace for all humans!!!

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 10 місяців тому

      ​@@SenayitDamtew-b1eI agree with you. God will take care of them.

  • @מסרק
    @מסרק 11 місяців тому

    እስራኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 11 місяців тому +3

    Shalom ethiopia 🇪🇹 and israel 🇮🇱

  • @seidmuhamed7996
    @seidmuhamed7996 11 місяців тому +2

    የስራኢል ህዝብ እንዳሳዘነህ የፍልስጤምም ዜጎቺ ልታዝን ይገባል ማንም ሰዉ በግፍ መሞት የለበትም

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 11 місяців тому +5

    ፍልስጤም ለክርስቲያኖች ትቀርባችሁለች እየሩሳለምን ጠብቃ ያስርከበቻችሁ እየሱስን አምላክ ስትሉ እኛ ነብዮ ኢሳ ስላም በሱ ላይ ይስፍን ብለን የምንጄምር ውደ ስማይ ያርገ በትንሳኤ ቀን ይመጣል ብለን የምናምን ከሴቶች ከተለየችው መሬም የተወለደ በቁርሀን ሱርቱ መሬም የመሬም ምእራፍ የተስየመላት በአማርኛ ትርጉሙን አንብቡት እስራኤሎች እየሱስ ዲቃላ ነው ብለው የሚያምኑ እየሱስን የስቀሉ ክርስቲያኖች የተራመዱበትን የሚያቃጥሉ አመፀኞች ናቸው 25 ሽ ነብይ ተልኮላቸው ከአብርሀም ኢብራሂም የሱፍ የውሴፍ ያእቆብ እዮብ አዪብ ታጋሹ እስከ ነብዮ ሙሀመድ ተልኮ አላህን ያመፁ የካዱ ናቸው

  • @AnnoyedBird-bu1xj
    @AnnoyedBird-bu1xj 10 місяців тому

    ❤❤❤❤😢 ኢስራኤን 😢 ኢስራኤልና ፊልስጥን. ምህረቱ ይላአኮሉኩም ምሕረቱ

  • @MmMm-pv3ue
    @MmMm-pv3ue 11 місяців тому +4

    ፊርአውንንነንንን ናቺሁ ።።

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 11 місяців тому +2

    ኢንሻአላህ ትጠፋላችሁ ጨካኞች አይሁድ ድሉ የሙስሊም ነው ኢንሻአላህ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ ስለእስራኤሎች ሕይወት ይቆረቆራል ማለት ነው። 🤔

  • @ennkmm
    @ennkmm 11 місяців тому +7

    የእስራኤል መጥፊያ ደርሷል።ፈጣሪ አለምን ሁሉ ይጠብቃል እንጂ እስራኤልን ብቻ አይደለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +1

      @@habeshist
      ነገር ግን ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ እንደባረካቸው ማረጋገጫ ከሚሆኑ ፡ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ዋናውን እንሆ ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላያ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፴፪)።
      📖👈🏾🫢

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 11 місяців тому +1

      በግእዝ የፃፍከው ሰው ያንተን መፅሀፍ በርዘህ ወደ ቁርአን ልትመጣ?አይሆንም ቁርአንን አላህ ነው የሚጠብቀው እስከመጨረሻው ዘመን ቁርአን ላይ አትቅጠፍ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@hermanos7255
      የመጀመሪያው ቁርኣን ከአረብኛ ወደ አማርኛ ሲተረጎም ፡ ቁጥሮቹ የተጻፉት በግእዝኛ ነበር።

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      ሙሀመድ እናትህን በቂጧ ይብዳት😂

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 11 місяців тому +1

    ኢየሱስን፡ስለሰቀለችሁ፡ነው፡የምትወዳቸው

  • @yimamarage9815
    @yimamarage9815 11 місяців тому +8

    ስለ ወረራው ወይም የእስራኤል መስፋፋት መች እንደሚያቆም ጠይቂልኝ?

  • @nigist2735
    @nigist2735 11 місяців тому +2

    እስራኤል የቃል ኪዳን ሀገር ናት፣ አልማዝ ናት ወይስ ወርቅ ናት፣ ጥበብ እደ ውሃ ምንጭ የሚፈ ልቅ ባት፣ ማር እና ወተት የሚዘንብ ባት፣ ክረምት እና በጋ እሸት የሚበላ ባት፣ ዳዊት በበገና የዘመረላት፣ ፅዮን እየሩሳሌም እስራኤል ናት።🍃🕊🍃🌟🍃🌹🍃🕊🍃👑🍃🌹🍃👑🍃🌟

  • @meryem1143
    @meryem1143 11 місяців тому +7

    የአላህ እርግማን በአይወዶች ላይ ይውረድ ደም ጠጪወች 😢

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 11 місяців тому

      ጅል😏😏

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 11 місяців тому

      አንች ቆሻሻ ዓለምን የፈጠረ ጌታ እግዚአብሔር አንችን ያጥፍሽ አሜን እስራኤን የሚረግም የተረገመ ይሁን ይላል ጌታ እግዚአብሔር ስለዚህ እርጉም ሁኝ/ን

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 11 місяців тому

      ክቡር አምባሳደር ከአሁን ጀምረህ תלמד את תורת משה מבקשת ממך

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 11 місяців тому

      ቂጣ ወዲያው ተቦክቶ ተበጥብጦ የሚጋገር ያልቦካ ቂጣ ነው

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 11 місяців тому

      የጥምቀት ቀን አብረን እንሸኛቸዋለን

  • @Alfya-c9g
    @Alfya-c9g 11 місяців тому

    Falestin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hermanos7255
    @hermanos7255 11 місяців тому +8

    በዚህ ልክ ውሸት ትልቅ ሰው ላይ አያምርም ፍልስጤን ህፃናት ተገደሉብን እስራኤል ህፃናት ተወሰዱብን አይ ፍትህ አለም የሚያውቀውን ጭካኔ በፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ መቀባባት አይ ግዜ በሀገራቸው አዝነው ያስጠጓቹህን ሰዎች መብራት፣ የመከልከል ፣አየሰገዱ መስጊድ ገብቶ መተኮስ ነው እዝነት? እስራኤል ፈጣሪ ናት ማጥፋት ከፈለገች የምታጠፋው? ልባቹህ በፍርሀት ርዶ እንደምትሸነፉ ትንቢት አለን ኢንሸአላህ!!!ሰውየው ደሞ በግልፅ ስለ እየሱስ ያልተናገረው የናንተን ማጨብጨብ እስራኤል እንዳታጣ ነው ሌላው ግን ሰውን የጌታዬ ዘመድ ብለሽ ስታወሪ አታፍሪም 2ተኛ የዝሙት ልጅ ብለው አሳደዱት ገደሉት ላላቺሁት እየሱስ እውነት ፍቅር አላቹህ? አረ አንብቡ ታሪክ እወቁ

  • @noamabunech3674
    @noamabunech3674 11 місяців тому

    ዓም ይስራኤል ሀይ

  • @azizamohammed8914
    @azizamohammed8914 11 місяців тому +6

    እስራኢል ማለት የሸይጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ነች ለሰው ዘር በሙሉ ነብያትን እንኳ ሳይቀር የሚገሉየሚያዎርዱ ስለዚ አሁንም ስራቸውን እየሰሩ ነው ከነሱ የሚጠበቅ ነዉ አላህ ብርቱ አያያዙን እስኪዛቸው ኢንሻአላህ

    • @AhmedAiw
      @AhmedAiw 11 місяців тому

      Tekikilll

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 11 місяців тому +1

      አምላካቸው ይወዳቸዋል ወደድንም ጠላንም ተሰብስበው አገራቸው እንደሚገቡ ተነግሯቸዋል። ፍልስጢም የሚባል ህዝብ የለም እነሱም አብዛኛዎቹ ያሰለሙ የእስራኤል ህዝቦችና የዮርዳኖስ አረቦች ናቸው አርቅ ፈጥረው ይቀላቀላሉ። ትንቢት ይፈፀም ዘንድ።1

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      ሙሀመድ በቂጥሽ ይብዳሽ😂

    • @azizamohammed8914
      @azizamohammed8914 11 місяців тому

      @@BigiTilk-et3gx ሲጀመር አንተ በቁምክ የሞት ከአፍክ የሚወጣው ግማት አሰብኩት አጠገብክ ላለ ሰው እንዴት እንደምሸት የተናገርከው እንደዛ ስለምትደረግ ነው አይደል በቂጥክ የምታውቀውን ነው የተሳደብክው

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      @@azizamohammed8914 አላህ እና ሙሃመድ በጋራ ይብዱሽ ብስብስ ጨገራም 😂

  • @selma5801
    @selma5801 11 місяців тому

    እስራኤል ትወድማለች free Palestine❤🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇷🇺

  • @tigisttadesse1648
    @tigisttadesse1648 11 місяців тому +4

    አስቱ የዛሬው ቃለ መጠየቅሽ ደስ ብሎኛል፤ አውቃለሁ ከማለት ብዙ ማዳመጥ፤ ተረጋግተሽና አቀራረብሽ ደስ ብሎኛል፤ በዚሁ ቀጥዬ እህቴ፤ ስሜታዊ አትሁኚ፤ መልካም ቀን ይሁንልሽ፤

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 місяців тому +1

    በጭካኔ ማን እንደ እሰራኤል. የፍልስጤም ህዝብ የዘር ማጥፋት እየተደረገባቸው ነው. ህጻናት ልጆች አሉኝ በፍሊስጢም ህጻናት ሲገደሉ ከኔ ልጆች ኣንድ ናቸው. ፈጣሪ የፈጠርከው ህዝብ ፍትህ ስጠው እረፍት ስጠው.

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 11 місяців тому +3

    እስለም ጠሊ ሁለ ማቼም ቢዮን አይሰከለቹም ድል ለፍልስጤም ዩድማት ለይስራዬል ና ለፋኖ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 11 місяців тому

      ቲሽ መሃይም ሃይማኖትህን ጠንቅቀህ አጥናው መጀመሪያ ወፍ ዘራሽ

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      ሙሀመድ እናትህን በቂጧ ይብዳት😂

  • @ישעיהואברהם
    @ישעיהואברהם 11 місяців тому +1

    የምትወደድ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 11 місяців тому +4

    free Palastine !!!

  • @markequreantoyoud788
    @markequreantoyoud788 11 місяців тому +1

    ማቼም ነፃነት አተገኝም እንሸ አላህ አለህ የጥፋት ዘር የምተጠፋ አስተሰሰብ ያሌላት

    • @Beti-m9d
      @Beti-m9d 11 місяців тому

      አላህ እኮ የሚባል ነገር የለም

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)።
      📖👈🏾🫢
      * ስለዚህ ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ ስለእስራኤሎች ሕይወት ይቆረቆራል ማለት ነው። 🤔

  • @FatySam
    @FatySam 11 місяців тому +13

    የኛ አምላክ ግደሉ አይልም አልክ የትኛው ሀይማኖታችሁ የምታመልኩት ወይፈን ነው እዳገሉ ያላችሁ ነብያቶችን ገላችሁ ክዳችሁ እስካሁን በፈጣሪ መኖር አላመናችሁም እደካዳችሁት ትሞታላችሁ

    • @AkalieAmbelu-gm6gu
      @AkalieAmbelu-gm6gu 11 місяців тому

      ምን አይነት አስተያት ነው የይሁዲ አይማኖት ግደል ይላል ያለሽ ማነው? ፈጣሪ ለስራኤላዊያን ከሰጣቸው 10ቱ ትዛዛት አንዱ አትግደል ነው የሚለው መግደል አጥብቆ የተከለከለ ነው ❤ነገር ግን ሊገልህ የመጣን ግደል ይላል ምክንያቱም ሀጢያቱ በማቹ ላይ ነው ቀለል ባለ አማረኛ ጥፋቱ በራሱ ላይ ነው

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 11 місяців тому +2

      ፦ውነቱን ነው እንደናንተ እረድ ቁረጥ የሚል ልብወለድ እያነበቡ አይስቱም እናንተ እኮ ቁርአናቹሁ አይሁድን እረስ አስድ ከክርስቲያን ጋር ጎረቤት አትሁን ግደለው ቆዳውን ግፈፈው የሚል የሰይጣን መልእክት ወይንስ የፈጣሪያቹሁ ይሄ ቃል

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@HanaShiferaw-yb8zf
      ኢ-ሰብኣዊው ፡ የአጥፍቶ ጠፊዎች ዋናው መመሪያቸው የሆነው የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጽ እንሆ ፥ 🤔
      - ምእመናን ገነት ለመግባት ብለው ነፍሶቻቸውንና ገንዘቦቻቸውን ለ’ኣሏህ’ ሸጠው በርሱ መንገድ ላይ ይጋደላሉ፣ ይገድላሉም እና ይገደላሉም ብሏል (ቁርኣን ም. ፱ የንስሃ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ተውባህ] ቁጥር ፩፻፲፩)።
      📖👈🏾😲

    • @citydubai9621
      @citydubai9621 11 місяців тому +1

      እየሡሥ አምላካችን ብላቹ ምታምኑት ማለት እደናንተ እደክርሥታኖች አሥተምሮት ታዳ እየሡሣቹ ሠቅለውታል ትሉ የለም እዴ ዛሬ እዴት ከአይሁዶች አንድ ሆናቹ እየሡሣቹን ገሎ ገዳይ አደለም ትላላቹ እናንተን እሥኪገድል ነው መሠለኝ ኧይ እናንተ ዝብርቅርቅ አለባቹ ክክክክ🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸👈💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @emuyahya9351
      @emuyahya9351 11 місяців тому +1

      ​@@citydubai9621
      ዝም በያቸው መፀሀፍ ቅዱሳቸው እኳን ምን እደሚል እኳን አያነብም 😅😅😅
      ፍሊስጥም እኳን ጀግኖች ናቸው እነሱ አሉ አይደል የዲቃላ ልጅ ብለው እየሱስን የሚጠሩት የኢትዮ አይሁዶችን እዳይባዙ መርሬ የወጓቸው ክርስቲያኖችን ምራቃቸውን እደሚተፋባቸው በቪድዮ አይተናን መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ስለአይሁዶች የተፃፈው ምኔ ልታረጉት ይሁን እስታ ገለጥ እያረጋቹ አምብቡ ማበብ ሙሉ ሰው ያረጋል😂😂😂

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 11 місяців тому +2

    Deele lpelsetynawyane yareb🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 11 місяців тому +10

    ካአዴ ሀገርን ህዝብን የካደ ሰላይ።

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 11 місяців тому

      እውነት ነው ኢትዮጵያዎነትን ክደዎል

  • @nigist2735
    @nigist2735 11 місяців тому +1

    አስቴር እየ አስተዋይ ጠበበኛ ደርባባ ቆንጆ ፍፁም ምርጥ ኢትዮጵያዊት መልካም ሴት ሁሌም የእውነት ወዳጅ፣ የእግዚአብሔር ሰው፣ በጣም ነው የምወድሽ፣ በጣም ነው የማከብርሽ፣ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። አሜን,,,አሜን,,, አሜን,,,🍃💖🍃

  • @haileshawel2264
    @haileshawel2264 11 місяців тому +8

    የሩስያ አምባሳደርም አማርኛ በደንብ አቀላጥፈው ይናገራሉ

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      @@ሰላም-ዐ1ሐ
      የሚባለው ቤተ እስራኤል ነው።

    • @Einat-e2p
      @Einat-e2p 11 місяців тому

      Reza

  • @biki9121
    @biki9121 11 місяців тому +4

    Shalom

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 11 місяців тому +10

    ሁለቱም ህዝብ እግዚአብሔር ይርዳቸው ህፃናት እያለቁ ነው 😭😭

  • @20AA766
    @20AA766 11 місяців тому +2

    ይህን ብሎ አባሳደር እኔ በመንግስት ቦታ ብሆን የእስራኤል ኤባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም ነበር ርካሽ 🤮🤮🤮🤮🤮🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫶🏾🇵🇸🇵🇸🇵🇸 እቺ አሽቃባጭ ጭብላም ናት በቀደም ድፍረቶ መሪያችን ላይ ይህን ክፍት አፎን ከፈተችው አስጠላችኝ የሀገሮ መሪን ማታከብር ለክፉ እስራኤል ባታሸረጉድ ይገርመኝ ነበር

  • @mahmoudabdelkany6060
    @mahmoudabdelkany6060 11 місяців тому +3

    የእስራኤል አምላክ አያንቀላፋም ሲል መጽሐፍ ቅዱሱ ሃገርን አይደለም የጠቀሰው ያአቆብ በሁአላ እስራኤል የተባለዉን ነብይ ነው.

    • @rossross6520
      @rossross6520 11 місяців тому

      😂😂😂😂 ena eko yemtgiremun ke kurhan Ansare yemtergumt niger meshafe kedus yemebale negire all eko esrale malet fetare le yakob yestew sem new ok ena minem betelu lesrale dele kemimiginet wedhuala anelem.

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 11 місяців тому +1

    Very interesting time. I love it .Waw Tbareku.I Love both of You Hay!!@ you did it Sistu Tbarekie Bebezu.I love Eiseral long live for both countries. Thank you.

  • @yuniiman
    @yuniiman 11 місяців тому +3

    My God Bless falstiim

  • @senaywaletanguseyigerame281
    @senaywaletanguseyigerame281 11 місяців тому

    በትክክል አቅረበህዋል እግዚአብር የስራኤል አምላክ ጠብቀን

  • @ያብናት
    @ያብናት 11 місяців тому +5

    የሙስሊም ስም የያዙትን ሰዎች ኮሜንት ተመልከቱ ሰዎች

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +3

      አረብኛ መጠሪያ ስም ያላቸው ክርስቲያኖችም አሉ። ለምሳሌ ፥ ሙሐመድ ተብለው የሚጠሩ ክርስቲያን አረቦች አሉ። 🤔

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 місяців тому

      እና ምናባህ ይሁንልህ።አንተስ እያሽቋለትክ አይደል እንዴ

    • @mohammedramto5700
      @mohammedramto5700 11 місяців тому

      አናው የሸርሙጠ ልጂ

  • @TaherJemal
    @TaherJemal 11 місяців тому +1

    ፍሊስጢም ሃገር ኣላት. ቤተሰቡ እናት ኣባት ልጆቻቸው እየተገደለባቸው መሬታቸው እየተቀሙ ሃገር ኣልባ እየሆኑ የሄ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመባቸው የግድ ነው ሰውራ የሚኖረው የሚነሳ

  • @foziadesalegn4087
    @foziadesalegn4087 11 місяців тому +8

    ድሮም እጠላሽ ነበር

    • @melateshetu1067
      @melateshetu1067 11 місяців тому +2

      ጥላቻማ ውስጣችሁ ነው ከአባታቹህ ከመሀመድ ነው የተማራችሁት።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому +1

      ​@@FaruqTube99ሀቁ እግዚአብሔር ያቃል ግን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእናተ ነብይም አይደለም ሊሆንም አይችልም በምድር ሲኖር እስልምናም አልሰበከም እስልምናም አነበርም ኢየሱስ ከሰማያት ወርዶ ወደ ሰማይ ያርገ ለፍርድ ሚመጣ አምላካችን ጌታችን ነው። ማርያም ያላህ ባርያም አይደለችም አላህ ሚባል አምላክ የለም ማርያም በቤተ መቅደስ ያደገች ክርስቲያን እንጂ ሙስሊም አነበርችም አታፍሩም ኢየሱስ ሳታምኑበት ለፍርድ እንደሚመጣ ግን ታምናላቹም ትጠብቃላቹም እር ወይኔ እስልምና ትላንት ከሳውዲ የመጣ ሀይማኖት ነው ። ይህም ስልሽ አይሁድ ምደግፍ አይምሰልሽ ግን እናተ ለእኛ ለክርስቲያኖችም በጣም ጥላቻ አላቹ በተለይ ያሁን ሙስሊሞች ቤተክርስቲያ መስጊድ ለማድርግ ምትሞክሩ የማምለካ ቦታችን ለመውርስ ምትጥሩ ጭራሽ ከኢትዮጵያም እናስወጣቹዋለን የምትሉ ከጥቂት ኡስታስ ሙስሊሞች በስተቀር ኡስታሳቹ አቡ ሀይደር ጠላታችን እርስ በራሳቸው ይለቁ ሙስሊም ከፍ ይበል በአደባባይ ጥላቻ ለኛስ አለ ሃያሉ ማያቀላፋ ሚጠብቀን እግዚአብሔር መላክቶች ተመስጌን።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому +1

      @@FaruqTube99 ክክክክ ግልባጭ ፁፍ አቡ ሀይደር በቲክቶክ ግቢና እይ አርባ ሚያክል ሙስሊሞች እንኳ ሁልጊዜ ሰላም አይሰብክም ብለው ተቃውመውታል ሌላ አዲስ ኪዳን ምናም ሀይማኖት አዲት ናት እሷም ክርስቲያን ተዋህዶ ሌላው እንደ ፍቅር ሲዝም መጤ ነው በአለምም በኢትዮጵያም እናተ በስም ብቻ አላህ እያላቹ መሀመድ ነው ምታመልኩ መናፍቃንም ኢየሱስ አማላጅ ብሎ ነው ሚያመልከው ግን እንደናተ በተለይ የኢትዮጵያ ወሀብዬ ጨካኝ ሙስሊሞች የለም መግልድ ነው ስራቹ በቅናት በፍክክር በጭፍን ጥላቻ ምትጓዙ እናተ ክርስቲያን አባቶች እንኳ ሲሞቱ አልሀምዱሊላ ምትሉ ናቹ ውሸት ስለሚፈቀድ ሁሌም መዋሸት ማስመሰል ትወዳላቹ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው። ለፍርድ ሚመጣው ሰማይና ምድር ያለ ምሶሶ ያቆመ ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому +1

      @@FaruqTube99 እኔ ያንቺ ቁራን አልቀበልም ሲጀመር ከሰማይ አልወርደም ኢየሱስ ኢሳ ሙሴ ሙሳ አዳም አደም ሰለሞን ሱለይማን ብሎ በግራ የተፃፈልሽ መሆኑ እወቂ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ለዘላለም ይፈርድበታል ።

    • @FaruqTube99
      @FaruqTube99 11 місяців тому +1

      ​​@@ZorishMenjeta የመሀይም ክርክር ካንተ ጋ አላደርግም አንብብ የሀይማኖት ትምህርትን ማን ከጥላቻ ጋር እንደተማረው ይህ ያንተ ኮሜንት ምስክር ናቸው ። ማስተላለፍ የምፈልገውን መልእክት አስተላልፊያለሁ! ድል በገዛ ሀገራቸው ለተወረሩ ፍልስጤማውያን! የአለማቱ ጌታ አላህ ሆይ ለፍልስጤማውያን ፍትህን አስፍንላቸው 👏

  • @Eyob797
    @Eyob797 11 місяців тому +2

    እኛ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ አምላክ ነው የምንለው። የሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አምላክ ከሁሉም የሚበልጥ ዕና ልዩ ነው።

    • @waliyadailynews
      @waliyadailynews 11 місяців тому

      ከእዉነቱ አትሸሽ ! እግዚአብሔር የእስራኤል አምላክ ነዉ !

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 11 місяців тому

      የአለም አምላክ ብቸኛው አላህ ስ ወ ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      @@qtrdoh2067
      ‘ኣሏህ’ የዓለም አምላክ ከሆነ ለምን፥🤔
      - በፀሐይና ብርሃኗ እና በጨረቃ ይምላል (ቁርኣን ም. ፺፩ የፀሐይ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ሸምስ] ቁ. ፩) ፧ 📖👈🏾🫢
      - ኣል ላት፣ ኣል ዑዛ እና መናት የሚባሉ እንስት ጣኦታት ልጆች ነበሩት ፤ በሺዕራ ኮከብ ይምላል (ቁርኣን ም. ፶፫ የኮከብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነጅም] ቁ. ፩ ፣ ፲፱ - ፳ ፣ ፵፱) ፧
      📖👈🏾🫢

  • @m.abisinia2118
    @m.abisinia2118 11 місяців тому +4

    የሰው መሬት ወርሮ ሰላም የለም

  • @wome8375
    @wome8375 11 місяців тому +1

    🙏🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️ ንግስት አስቴር አስቱ ሁልግዜ ከእውነት ጋር መወገንሽ እንዴት እንደምወድሽ ደግሞ በጌታ መሆንሽ ጌታ ምስክሬ እወድሻለሁ ነዋሪነቴ በእስራኤል ነው ዜግነትም አልኝ ትውልዴ እድገቴ ሽሮሜዳ ነው ካንቺ ሰፈር ከፍ ብሎ የእስራኤል ቅዱስ የልመናሽን ድምፅ ይስማ ጌታ ወደ ሰፊ ስፍራ ላትያዥ ያውጣሽ አንችንና ያንቺ የሆኑትን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 11 місяців тому +35

    እስራኤል ጠባቂዋ እግዚአብሔር ነው ❤❤❤

    • @كلناالغذة
      @كلناالغذة 11 місяців тому

      😂😂

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 11 місяців тому +4

      ያንተን ትተህ ዝም ብለህ እስራኤል ገለመለ ብለ።እንከፍ

    • @selammiki1043
      @selammiki1043 11 місяців тому +1

      እውነት ነው የእስራኤልን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚጠብቃት

    • @Manyazwal
      @Manyazwal 11 місяців тому +3

      ይሁዶች የገደሉት አምላካቸው ነው ሌላ አምላክ ነው የሚጠብቃቸው

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 11 місяців тому

      😂

  • @joshuamekonen1732
    @joshuamekonen1732 11 місяців тому

    የእኔ እህት ዘፍጥረት ምዕራፍ 12:3

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube99 11 місяців тому +11

    አንችን ከአሁን በኃላ መስማት ፍትህን እንደመቅበር ይቆጠራል ይህን ቻናል መከታተሌን አቁሚያለሁ
    "የጎባጣ ተላላኪ አጎንብሶ ይሄዳል "እንዲሉ አንቺ እዝነት አልባ በንፁሀን ደም የምትቀልጂ ጨካኝ ሰው ነሽ !

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      ሙሀመድ እናትህን በቂጧ ይብዳት😂

    • @FaruqTube99
      @FaruqTube99 11 місяців тому +2

      ​​@@BigiTilk-et3gx አንተም ሀይማኖት አለህ ! ይገርማል ለባለጌ ለመሀይም ፍትህን ለሚቀብር መልስ የለንም

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      @@FaruqTube99 ህፃን አራጅ ፈሪ አሸባሪ ስለሞራል ስታወራ አታፍርም ቁላ ራስ 😂

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      ነገር ግን እነ ሀማስ ፡ የ’ኣሏህ’ ን እንኳን ትእዛዝ ቢያከብሩ ፡ ይህን ሁሉ እልቂት አናይም ነበር ፤ ይኸውም መመሪያ ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፴፪)።
      📖👈🏾🫢

    • @FaruqTube99
      @FaruqTube99 11 місяців тому

      ​@@TruthEz መቆራረጥ በኢስላም አይቻልም የጠቀስከውን አንቀፁን እነሆ ሱረቱ ማኢዳ ም 5 ቁ /32 በመጀመሪያ አንቀፅ 31 ላይ ቃቢል ሀቢልን ወይንም ወንድሙን አቤልን እንደገደለው ይናገር እና አንተ እንዲመችህ አርገህ የገለፅከው አንቀፅ እንዲህ ይላል " በዚህ ምክንያት በእስራኤል ልጆች ላይ እነሆ ያለ ነፍስ( መግደል) ወይም በምድር ላይ ያለ ማጥፋት ነፍስን የገደለ ሰው ሰዎችን ሁሉ እንደገደለ ነው ፣ ህያው ያደረጋትም ሰዎችን ሁሉ ህያው እንዳደረገ ነው ማለትን ፃፍን መልእክተኞቻችንም በግልፅ ተአምራት መጡዋቸው ከዚያም ከዚህ በኃላ ከነሱ ብዙዎቹ በምድር ላይ ወሰንን አላፊዎች ሆኑ "ይላል
      √አንተ አንቀፁን ሸራርፈህ እስራኤልን አትግደሉ ይላል ብለሀል ይህ በመጀመሪያ ውሸት ነው ።
      √ሲቀጥል አንቀፁ ያለ ነፍስ መግደል ወይም በምድር ላይ ያለ ማጥፋት ነፍስን የገደለ ይላል እስራኤላውያን ነን የሚሉት ፍልስጤማውያኑን በገዛ ምድራቸው ወረው ሲገሉ የኖሩ ናቸው ሲቀጥል የሰውን መሬት በመውረርም አጥፍተዋል ስለዚህ ሀማስ ቢነሳ ልክ ነው ።ማንም መወረርን አይፈልግም እና ኢስላም ፍትህ ነው! ልክ ኢትዮጰያውያኑ በ1928 ዳግም ጣልያን ኢትዮጰያን ስትወር እምቢ እንዳሉት ማለት ነው! ለኛ ሲሆን የሀገር ፍቅር ለሙስሊሞች እና ለአረቦች ሲሆን ሽብር ማድረግ ፍርደገምድልነት ነው ።
      √አንቀፁ ይቀጥል እና ለእስራኤል ልጆች የቃቢልን ወንድሙን አቤልን መግደሉን ተመርኩዘን ይላል አላህ ለእስራኢሎች (ከያዕቆብ ዘር ለወረድት ትውልዶች)ሰውን ሳያጠፋ (ሳይወርህ ማለትም ነው ይህም ጥፋት ስለሆነ)ሳይገልህ ከገደልክ የአለምን ህዝብ እንዳጠፋህ ይቆጠራል ይላል
      √አንቀፁ ቀጥሎ እስራኢሎች ግን ይህንን ሳይተገብሩ መልእክተኞች ቢመጣም ወሰን አላፊዎች ሆኑ ይላል!
      ስለዚህ ቁርአኑ የሚያረጋግጥልን እንኳን አሁን አባቶቻቸውም ለህገ አላህ ተገዢ እንዳልነበሩ ነው !
      ሀማስ ሰሚ ያጡ የተበደሉ ፍልስጤማውያን ድምፅ ነው ! እንጂ እስራኤል እና ጀሌዎቻ እንደሚሉት አሸባሪ አይደለም ።

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 11 місяців тому

    ትውልድ ኢትዮጵያውያን ቤተ እስራኤልውይ ናቸው ተከበሩት አባሳደር አለሊ አድማሱ የጎደር ተወላጅ ነው እሰረራኤል ኢትዮጵያ አንድ ትብት አገር ናቸው በኦሪት ዘፍጥረት መፃሐፍ ይጠቅሳቸዋል

  • @meryem1143
    @meryem1143 11 місяців тому +3

    ዘመዳቹ የኛ አምላካች ደስ ይላል 😂😂😂😂

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv 11 місяців тому +35

    አይሁዶች ክርሥቲያኖችን ሲያዩ ለምንድነው ምረቀቸውን የሚተፉበቸው ?? መአት ቪዲዮችን ስለየው ነው በመጽሀፈቸው ተዘዋልን ??

    • @AkalieAmbelu-gm6gu
      @AkalieAmbelu-gm6gu 11 місяців тому +5

      ይህ ድርጊት በስራኤላዊያን ዘድ አጅጉን የተወገዘ ነው እኔም የይሁዲ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ይህን ድርጊት በፈጸሙ ግለሰቦች ላይ ተናድጃለሁ እኔ ግለሰቦችም ለህግ ይቀርባሉ የሚል ተስፋ አለኝ መገንዘብ ያለብን አነድ ጅል የፈጸመው ሁሉ እስራኤላዊየንን ይወክላል ማለት አይደለም

    • @ጥርሰብልዝቀበጧየነዙልጅነ
      @ጥርሰብልዝቀበጧየነዙልጅነ 11 місяців тому

      😂😂😂

    • @ሰውመሆን-ኘ9ወ
      @ሰውመሆን-ኘ9ወ 11 місяців тому +2

      ጣኦት አምላኪ ነውኮ የሚሉዋቸው😂😂

    • @menalugedamu4408
      @menalugedamu4408 11 місяців тому +1

      ክርስቲያኖችም እኮ በኢትዮጵያ ውስጥ ቡዳ እያሉ እንትፍ ይሉብን ነበር ምነው የንሱ ሲሆን ገነነ it’s not fair you have to go back and check the history

    • @habtaron6897
      @habtaron6897 11 місяців тому

      ​@@menalugedamu4408ብዙ ምንወዳቹ ሀበሾች አለን ባንዳዎቹ ናቸው በዚች አገር ላይ ጠላት ያበዙባት:ካልክስ ከትግሬ በላይ ቡዳ የለም:ፈላሻ ጎንደሬ ነው::የኑሮ ነገር ሆነና እንጂ::ባይገርምህ ኤርትራ ውስጥም እንዲ ሚባሉ አሉ:ልክ ሊቅ ካህንን ደብተራ እያሉ እንደሚያሸማቅቁ:አገሪቱ ብዙ አሻጥር ተሰርቶባታል::በጣም እንደተሰማ አቃለው::ትቀልዳለ ማይካድራ ስንቱ ታረደ በባንዳ

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 11 місяців тому +3

    የእስራኤል አምላክ ያህዌ ይባረክ።

  • @alahh.ytbkehisilo3459
    @alahh.ytbkehisilo3459 11 місяців тому +2

    Dee lplestywyane🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 yareb nsriee yarebe

  • @asas1800
    @asas1800 11 місяців тому +11

    እኔ ይችን ሴት ድሮም አልወዳት አሁን ደሞ በጣም አሰጠላችን ትሽ

    • @mikeberhane6233
      @mikeberhane6233 11 місяців тому +2

      ሰው የሆነ እንዴት ሰውን ይጠላል ቢያንስ ሀሳብዋን መጥላት እያለ

  • @yejammalij9876
    @yejammalij9876 11 місяців тому

    ድል ለእስራኤል

  • @ahmedjemalchewa5045
    @ahmedjemalchewa5045 11 місяців тому +4

    አንቺም እንደ እስክንድር ጭምብልሽን ገለጥሽ

  • @salamlamme9756
    @salamlamme9756 11 місяців тому +1

    Good bless Israel ❤❤❤🇮🇱

  • @mohmedahmed5727
    @mohmedahmed5727 11 місяців тому +6

    አታፍርም ታሪክ ተማር

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому

      😂😂😂 ድንጋይ እስላም

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      የመጽሐፍ ቅዱሱ ታሪክ የሚያስተምረውማ ፡ እግዚአብሔር፥
      - በጋዛ ቅጥር ላይ እሳትን እሰዳለኹ፡ አዳራሾቿንም ትበላለች ይላል (ትንቢተ አሞጽ ፩ኛ ም. ፩ ቁ . ፯)።
      👉🏾📖😮🙄

  • @Manyazwal
    @Manyazwal 11 місяців тому +2

    ለዚህች ጋን ስንት ከፍለዋት ነው የምታጎበድደው

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 11 місяців тому +6

    ቤ ተእስራላውያነን ወንድሞቻችን ናቸው።

  • @fkerabeba3544
    @fkerabeba3544 11 місяців тому

    እንቺ ባልጌ እንደ ጋዜጥኛነትሽ ትክክል አታወሪም ለሁሉም ስላም ይስጥ አትይም የፍልስጤም እፃኖች እናቶች አያሳዝኑሽም ድንጋይ አቃጣሪ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 11 місяців тому +4

    የእናት ዘመዱችሁ ለእንኝ ጌታ ነው አላለችም መሲሁን አብረሺ ለተቀበይነውእንድ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому +1

      ​@paulosmulu7994ትክክል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዝም ብለው መሮጥ መሳደብ ነው ስራቸው ፍልስጤም እራሱ ክርስቲያን አይሁድም አለ ሰሞኑ ካያቹ የስንት አመት ያስቆጠር ቤተክርስቲያ በጦርነቱ ወደመ ደሞ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖቹም እዛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነበር ሞተዋል ቆስለዋል ያርብ ሀገር ሙስሊሞች አሜሪካ ስለሚፈሩት ዝም ነው ያሉ የሚጣሉ በሀይማኖት እዳልሆነ ያርብ ሙስሊም ጠንቅቀው ነው ሚያቁ ግን የእኛ ሙስሊሞች ለክርስቲያን ጥላቻ ስላላቸው በተለይ ወሀብዬ እንደ ስልጤ ያሉ ሙስሊሞች የሀይማኖት ጦርነት ብለው ይዘባርቃሉ አያፍሩም እኛንም 😂ከስልጤ ቀርቶ ኢትዮጵያ እናስወጣቹ አለን አላሉም 😂😂

  • @መገናኛ-ጨ8ተ
    @መገናኛ-ጨ8ተ 11 місяців тому +2

    በስልክ ቁጥር እንገናኝ"ና ስለጦርነቱና ስለሌላም ኢንተርቪው ባደርግ ደስ ይለኝ ነበር.
    አሁን ውትድርና/ውጊያ ላይ ነው ያለሁት please🇮🇱🇪🇹

    • @hshagj
      @hshagj 11 місяців тому

      ኬት?

  • @argawandargachew4253
    @argawandargachew4253 11 місяців тому +17

    ዘፍጥረት 12:3
    የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 11 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤

    • @SARAYOUTUBE-c1p
      @SARAYOUTUBE-c1p 10 місяців тому

      @@Trendy-nd9ho“እግዚአብሔርም ለሕዝቡ በግብፃውያን ፊት የፈለጉትን እንዲሰጡአቸው ሞገስን ሰጠ። እነርሱም ግብፃውያንን በዘበዙ።”
      - ዘጸአት 12፥36

  • @sawudakemal7642
    @sawudakemal7642 11 місяців тому

    ድል ለፍልስጤም። ሽንፈት ለእስራኤል ኢንሸ አላህ

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 11 місяців тому +3

    ጋዘጠኛ አስቴር በዳዲ በጣም ጎበዚ ጋዘጠኛ በደንብ መፀሀፍ ቅድስ የገባሽ ነሽ የስራኤል አመላክ ከአንች ጋር ይሁን እናመሰግናለን ሰለእውነት ያደረግሽው ጥረት ሳለመሰግን አላልፍም ❤❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому

      በዳኔ ✅
      በዳዲ ❌

  • @mesfinbeyene2695
    @mesfinbeyene2695 11 місяців тому

    Iseral best country for ever

  • @ennkmm
    @ennkmm 11 місяців тому +10

    ከየሁዳ ውሸት እንጂ ሌላ ምን ይጠበቃል ።

    • @TruthEz
      @TruthEz 11 місяців тому +1

      ነገር ግን ፥
      - በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር ፡ በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁጥር ፩፻፮)።
      📖👈🏾😮

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 місяців тому

      ​@@TruthEzኧረወላሂ የከፋውሸት ወይኔ ይሄሁሉ የምትቀባጥሩት ተፈቅዶላቸውነው

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f 11 місяців тому +2

    God bless Israel and Ethiopia .It is suffer time for both.Amhara attached with Israel ,so God will help Amhara as related with Israel .We will se the God protection for Amhara and Israel.

  • @sabahaile5446
    @sabahaile5446 11 місяців тому +22

    God Bless Israel
    Amen 🤲🏼✝️💒🕊🙏🌴❤️❤️❤️
    May God Bless All Nation Amen 🙏❤️❤️❤️

  • @مكيةمحمد-خ4ص
    @مكيةمحمد-خ4ص 11 місяців тому +2

    ፍልስቲን ታችንፍልች አይቀረም ኢሻአላ ❤❤❤

    • @מסרק
      @מסרק 11 місяців тому

      ሲያምርሺ ይቅር ገለቴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SofanitWorku
      @SofanitWorku 11 місяців тому

      መሃይብ ፊደሉን አሰተካከለሽ ፃፊ

  • @ሰውመሆን-ኘ9ወ
    @ሰውመሆን-ኘ9ወ 11 місяців тому +9

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ከዚ ሁሉ ውሸት ነፃ ላወጣኝ አሏህ ክብር ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ
    ፍትህ ለተበደሉት በሀገር ድንበራቸው ለሚፈናቀሉት ለሚገደሉት ለሚታሰሩት በግፍ ለሚጨፈጨፉት ፍልጤማውያን🇵🇸🇵🇸 አሏህ ከተበዳይ ጎን ነው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እስራኤል ዋጋዋን ትከፍላለች

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 11 місяців тому

      😂😂 አላህ ማነው በድሮ ጊዜ የሚመለክ የካባ ጥቁር ድንጋይ እንደነበር አታውቅምን ከአራቱ ሰውዲአረብያ ውስጥ ከሚመለኩት አንዱ ጣኦት አላህ ይባላል

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 11 місяців тому +1

      በመሃመድ ልብ ወለድ ድርሰት ማበድ ነው እውነት ነው 😂😂😂 የደንቆሮ ተከታይ

    • @Yoye156
      @Yoye156 11 місяців тому +1

      Alahish eko amenezera new mehamed shelefetam new mehamed yewesib abat

    • @BigiTilk-et3gx
      @BigiTilk-et3gx 11 місяців тому +1

      አላህ እኮ ሁለት ቀኝ እጅ እና የተጣበቁ ሁለት እግሮች ያሉት ጣኦት ነው 😂 ለህፃን ደፋሪው ሙሀመድ የ40 ወንድ የወሲብ ጉልበት የሰጠው ጣኦት ነው አላህ😂

    • @JedahSay
      @JedahSay 11 місяців тому

      ​@@BigiTilk-et3gx😂😂😂😂😂😂😂

  • @tagelalemayehu2830
    @tagelalemayehu2830 11 місяців тому +2

    ክቡር አምባሳደር, ለርሶ ትልቅ አክብሮት አለኝ። እግዝሐብሄር እስራኤልንና ህዝቦቿን ይጠብቅ!
    ሰላም ለምድሪቱ ሁሉ እንዲሆን ፀሎቴ ነው።

  • @alemiezegeye9510
    @alemiezegeye9510 11 місяців тому +3

    You're so smart, genuine, and wise, Lady!!

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 11 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @AbdusalmKadir
    @AbdusalmKadir 11 місяців тому +14

    አስከዛሬ አስሬል በንጽሐን የሚያፈሱት ደሜ አልተየውም የሐይማኖት ቦታዎቻቸው በጫማቸው አየገቡ ሢያገላታቸው አልታየውም ኸኒላቢሥ

    • @citydubai9621
      @citydubai9621 11 місяців тому +2

      እኔም የገረመኝ እሡነው እነሡ እሥከዛሬ የግፍ ግፍ የሚሠሩት ወንጀል ሸፋፍነውት በፊልሥጤሞች ላይ ይለጥፉታል ነገሩ ተበዳይ መሆን ጥሩነው በዳይ ከመሆን በዳይ መጨረሻው አያምርም ተበዳይ ግን መጨረሻው ያምራል አላህም ፍትሀዊ ሥለሆነ ከተበዳይ ነው የሠው ልጅ ተገለባባጭ ነው ሥለዚህ ፍርዱን ከሠው አጠብቅም ከአላህ እጂ

    • @TruthEz
      @TruthEz 7 місяців тому

      ነገር ግን ፡ እራሱ ‘ኣሏህ’ ስለሕይወታቸው እንደሚቆረቆር ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔
      - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፴፪)። 📖👈🏾😲
      ​@@citydubai9621

  • @Abrar5280
    @Abrar5280 11 місяців тому +1

    የሀሠተኛው መሢህ ልጆች ፤ሀሠትና ቅጥፈትን አንጂ ሌላ ምን ያውቃሉ?

  • @emanhassen9956
    @emanhassen9956 11 місяців тому +4

    Victory to the Palestinian people ❤❤❤❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 11 місяців тому +2

    እስራኤል እግዚአብሔር የክሕነት ሥራን በማድረግ ዓለምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር እንድታስታርቅ የተመረጠ ሕዝብ ነበረ። (ዘፀ 19፥5).ሆኖም ይህን ታላቅ ማስፈፀም ያልቻለች እናም ያላረፈች ብዙዎችን ማሳረፈች ያልቻለች መሲሁዋን አንፈልግም ብላ የሰቀለች።ከጨለማ ያልወጣ ሕዝብ ያለባት እግዚአብሔር አሁንም የሚፈልገው ሕዝብ ።ወደ አምላኩ ካልተመለሰ ሁልጊዜ በስጋት የሚኖር ሕዝብ።ፁሎት እጅጉን የሚያስፈልገው ሕዝብ።