ከባድ ሀዘን ተሰማ!! በሰላሌ ወጣቱ ሲ..ደል ቪዲዮ!ሮፍናን አደገኛ ሴረ ሲጋለጥ!አዳማ በሀዘን ተዋጠች!ትዝታው አምላክን አየሁት አለ!"ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 199

  • @ybeser
    @ybeser 24 дні тому +11

    ትዝታ አሳቀኝ😂 የህፃናቷቹ ያሳዝናል ለሞተችዉ ነብስ ይማር 😢😢😢ለተጋብት መልካም ጋብቻ ያብረሀም የሳራ ይሁንናቸዉ በጣም ደስ ይላል

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 23 дні тому +5

    ኣይትዝታው ለየልክ??? ፀጋህ ተገፏል። ልቦና ይስጥህ።

  • @geniaynalm391
    @geniaynalm391 23 дні тому +6

    ትዝታውን የላም በረት በልልኝ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 24 дні тому +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን ዘመን አምጣልን የፈጣሪን ስም እየጠሩ ሰው ማረድ😢😢😢😢

  • @MisrakAsefa-h9k
    @MisrakAsefa-h9k 23 дні тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ሚኮዬ እየሰማን ያለነው ነገር በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ብቻ የምህረት ውሀውን ያፍስበት 😊😊😊😊😊😊😊

  • @HaymanotHaymi-c6e
    @HaymanotHaymi-c6e 18 днів тому

    አቤቱ አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ሆይ ይቅርታና ምህረትህን ላክልን

  • @henimak2727
    @henimak2727 24 дні тому +5

    ወይ ትዝታው እረ በጣም ፈጣሪህን አትፈታተን እንኳን አንተና ስት አባቶቻችን በጸሎት በስግደት ለሚበረተቱትም እንዲህ አልታየ

  • @LilySedro
    @LilySedro 24 дні тому +6

    እረ ጉድ ነው አምላክን እንኳን እንዴት አንፈራም

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 24 дні тому +7

    አይ ትዝታው ሰይጣን ነወ የታው ሰይጣን እኮ ማስመሰል ይችላል😂😂😂ጌታሆይ ከምንሰማው ከምናየው ክፉሁ ነገረ ሰውረን ማረንይቅር በለን😢😢😢

  • @DohaQatar-tc4yy
    @DohaQatar-tc4yy 24 дні тому +8

    እዉነት ነዉ ካገቡ አይቀር መቆደንያ 👏👏👏👏👏

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 24 дні тому +5

    እልልልልልልልልልልልልል ወይዘሮ ሰንዱ ቦል አገኝች ሰንዱ እመቤቴ አየውኝ አንተም ትዝታው እግዚአብሔር አየውኝ እግዜኦ እግዜኦ ዳቤሎሰ ነው የታየቹው

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 24 дні тому +22

    ሚኪ እንኳንም በሠላም መጣህ በስደት የምትገኙ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሂ🎉🎉🎉

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 24 дні тому +1

      Amen Amen Amen 🎉🎉

    • @SleepyComputer-gv5vj
      @SleepyComputer-gv5vj 24 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

    • @werkwerk3418
      @werkwerk3418 23 дні тому

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 23 дні тому

      አረባካችሁ፣እንደዚሕ፣አይነት፣ውሸት፣መስማት፣ይደብራል

    • @LeylaLeyla-l4s
      @LeylaLeyla-l4s 23 дні тому

      ዘፈን፣ሲጀመር፣በየትኛውም፣እምነት፣ሀራም፣ነው

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 24 дні тому +18

    እኔ ከትዝታዉ የተረዳሁት የክርስቶስ እጂ ስፊና ትልቅ ሆኖ ከታየዉ በኋላ ወደ እርሱ እየተጠጋ ሲመጣ ለምን ይሆን እያነስ የመጣዉ በራስ ላይ መመስከር እንድህ ነዉ 😂

    • @nancygosaye1919
      @nancygosaye1919 23 дні тому

      እረ ዋቴ ጡሩሩ በጠም ያዝናናል አይ ትዝታው

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 17 днів тому

    የትዝታው ትርክት ተመችቶኛል ,,,,የንጉስ ሃይለ ስላሴን ዙፋን ነበር ያየው፣

  • @getayawkalsinegiorgis
    @getayawkalsinegiorgis 22 дні тому

    ተው ወንድም ስለ ራዕይ አንብብ መጽሐፍ ላይ መጀመርያ እና ከመጵሓፉ ላይ ምላሽ ስጠን እንጂ ለመተቸት አትቾክል

  • @mishu372
    @mishu372 24 дні тому +3

    😂😂😂😂😂😂ትዝታው😂😂😂😂😂😂😂😂ትዝታው 😂😂😂😂😂😂😂ትዝታው የሳቅ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 17 днів тому

    በመሰረቱ እውነቱን ነው ብዬ አምናለሁ ከእግዚአብሔር ይሁን ከሰይጣን ለመለየት እንደ ግብፃዊቷ አፎሚያ ፃዲቅ መሆን ያስፈልጋል ዲያብሎስ ወደ እሷ ቀርቦ እኔ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ሲላት መስቀልህ የትአለ እንዳለችው ትዝታው ያንን የሚልበትና መንፈስን የሚመረምርበት ምንም አቅም የለውም ስለዚህ ይሔ ግለሰብ የእርኩስ መንፈስ ምርጥ ዕቃ ስለመሆኑ ማሳያ ነው።ይህ ሰው ወደ እግዚአብሔር ቤት በንስሀ ታጥቦ የመመለሱ ነገር ያበቃ ይመስላል።እንደ ይሁዳ!

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 24 дні тому +1

    ሰላሌ ሀገሬ ምን መጣብሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 23 дні тому

    እውነት ብለሀል ጀግናው 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 24 дні тому

    ለሙሹሮቹ ረጅም የደስታ ዘመን ይሁንላቸው❤❤❤ 🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 23 дні тому

    ወይዘድሮዉ ምስሰማዉነገር ከበድ ነዉ 😢😢😢😢አባቱ አምላኬ ሆይ 😮😮😮😮😮😮😮 ምንአይነት ዘመላይደረስን 😢😢😢😢😢

  • @meshetTesfaye
    @meshetTesfaye 23 дні тому

    ፀጋ ይብዛልክ ፓስተር ትዝታው ሴጣን ይንጫጫ

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 24 дні тому +6

    አይ ትዝታው በል ቅዠትህን ቀጥል እኛም እንስማህ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 24 дні тому +2

      እሱ ካለዉ የተረዳሁት የክርስቶስ እጂ ትልቅና ስፊ ሆኖ ከታየዉ በኋላ ወደ እርሱ ሲጠጋ እያነስ የመጣዉ ለምን ይሆን ?😂😂😂😂😂

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    ትክክል ነህ የኔ ትውልድ እግዚአብሔር የሚየ

  • @helane9156
    @helane9156 23 дні тому

    ጌታ ተገለጠለት ምስኪን ህዝብ ይጫወቱበት😂😂😂😂

  • @AssaAbit
    @AssaAbit 23 дні тому

    መቼም ቢሆን ለገንዘብ እጀን አልሰጥም ጤና ካለኝ ሰርቸ እበላለሁ የሰው ገንዘብ አይጠቅምም ሚኮ❤❤❤❤

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 24 дні тому

    ምንድነው ግን ምሻለን 😢ወይኔ ሀገሬ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 24 дні тому +5

    የጆማይደን ሤጣነው የአየው ይሔንን ከቱ አቅርበሕ የሚያቅራራብን

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 24 дні тому +10

    ትዝታው በቁሙ እየቃዠ ነው😮

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 24 дні тому +3

    ወይ እራእይ ፃድቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 24 дні тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🫣🫣

  • @werkwerk3418
    @werkwerk3418 23 дні тому

    EreTizitaw abdoal😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayagonfa7904
    @tesfayagonfa7904 24 дні тому +3

    የእግዚያብሄር ለደፋሪ ለሴሰኛ አይታይም ማንም አይሰማህም

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 24 дні тому

    ሚኮየ የቱን መርጬ የቱን ሐሳብ እንደምሰጥ ግራ ገባኝ ብዙ የሚያሳዝኑ ነገሮቺን ነግረኸናል ለሞቱት ነብስ ይማር ለተጎዱት መፅናናትን ይስልን

  • @meriwameskele1304
    @meriwameskele1304 23 дні тому

    Tiziye bemotelet getaw temamino ....bemnfeskidus tetemko new....yalew........❤❤❤❤tizuye yenewendim😂😂😂

  • @EleniDinkalem
    @EleniDinkalem 23 дні тому

    ላንተ ጌታ ታየህ ክክክክክክክክ

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 24 дні тому

    እዉነትነዉ❤ባልሸዘዉድነዉ❤🎉ሚስትህ ዘዉድናት❤🎉መከባበር

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 23 дні тому

    ዋስም መታወቂያም ምንም ቢይዙ የሰራተኛ ነገር እየከፋ ነው ። እድል የገጠመው ብቻ ነው ጥሩ ሰራተኛ ሊያገኝ የሚችለው ።

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 24 дні тому

    ትክክል በስደት ያለነው ተበልተን አልቀናል የዋሆች ነን ምን እናድርግ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አሁንስ ብሶበታል ሰው ወደአውሬነት ተቀይሮአል ባዶ አስቀሩን አላህ ይፍረድባቸው

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 22 дні тому

    😢😢😢😢shaawa koo😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 22 дні тому

    ምተህ እዳይሆን😂😂😂😂

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 24 дні тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ ❤️❤️❤️

  • @MohmedAlay-h3u
    @MohmedAlay-h3u 24 дні тому

    አይይ ሚኮ😅😅 አንበጣ ከማብላት ደግ ብለሀን😂😂

  • @FikerLegesse-b7k
    @FikerLegesse-b7k 23 дні тому

    ጨለለእንዴለየለት በቃ ራሱን ሲሾም በፊልም

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ

    ትዝታው እኔም ፍልሙን አይችያለው ማየት ከፈለጋችሁ ስኦል ገነት ብላችሁ ሴርች አርጉ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 24 дні тому

    ይህ ሜንታል ቺግር ነው 😂😂😂

  • @TigistMogos
    @TigistMogos 24 дні тому

    😅😅😅😅 weyyee miko gobeze neki beerretta❤❤❤❤

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 24 дні тому

    እንካን ደና መጣክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 24 дні тому

    እረ በፈጠረህ አትበድ ካካካካካ በቅዠትህ ነው😂😂😂😂😂

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 24 дні тому +2

    አይ ትዝታው ደሞ በዚህ መጣህ ? እንኳን በውን በህልምህም ከሰይጣን በቀር ምንም እንኳን ጌታን መልካም ሰው አታይም እናቱን ወላዲተአምላክን ስታብጠለጥል ለጌታችን ምንያህል እንደሚከብድ ያለማወቅህ ያሳዝናል ኦርቶዶክስን መስደብ አለቀብህ የሚሰማህ አጣህና በሌላ አዠንዳ ብቅ አልክ ባለህበት ስራ የለም? ሁልጊዜ የምታወራው የወረደ ነው ምነው ሰርተህ በላብህ ብትኖር ለሰላም ያርግልህ ፍቅርን ስበክ እግዚአብሔር ፍቅር ነው

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 24 дні тому +1

    ንስሃ ግባ ተመልሰህ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንድትመለስ የሚያሳይ ህልም ነው ልቦና ይስጥህ::

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada 24 дні тому

    አሜን❤❤❤

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 23 дні тому

    ሰውዬው ደፋር ነው ኧረ!!!ምን ጉድ ነው አጋንንት ስለሰፈረብህ አጋንንት ነው የተለፀልህ ጉድ ነው አምላካችን ሆይ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን🙏

  • @DestaAsefa-h6u
    @DestaAsefa-h6u 24 дні тому

    ለትዝታው የወባ በሽታ በአብዛኛው አንተ እንዳልከው አይነት ምልክቶች አሉት
    እስኪ ደም ስጥና ቸክ አድርግ ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረት ያምጣልህ

  • @Tsion-um9kx
    @Tsion-um9kx 24 дні тому

    Fetarin mayet zelalem yenafekehal

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 24 дні тому

    Tiztayee seyten endante manim lay altechawetem. 😄😄😄😄😘

  • @hirutpeteros3964
    @hirutpeteros3964 24 дні тому

    እረ በክህ ጳውሎስ መሆንህ ነው ሲያምርህ ይቀራል ሲባል ሰምታ አሉ አልቀረብህም😂😂😂😂😂

  • @mollagosaye
    @mollagosaye 24 дні тому

    ስለ ሮፍናን መጥፎ ነገር ከምታወራ ስለ #መርጦ_ገዳይ_ዘፈን_አታወራም_ሚኮ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 24 дні тому

    Miko enkune dan mateki wayene hagere ethiopia 🇪🇹 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 24 дні тому +4

    ትዝታው የሚሉት ሰው ለንሰሀ ሞት ያብቃው ኡፍ

  • @asterbekele4702
    @asterbekele4702 24 дні тому

    እረ በስመአም ትዝታው የሚባል ሰውዬ ምነው እንደዚህ ሞቶ ያመለጠ መሰለ 😅 እንዳንተ ዘማዊ ለሆነ ሰው እንደዚህ አይነት ቅዠት ማየትህ ትክክል ነው

  • @wasney-sd1kl
    @wasney-sd1kl 24 дні тому

    ትዝታውይባናይስጥክ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 23 дні тому

    ይቅርታ አርግልኝና ዘሬ እዉነት ተናገርክ ታድያ ስእሉ ማን አይቶት ነው የጌታ ስእል ተብሎ የሚሳመው😂😂😂

  • @NewCellphone-b4x
    @NewCellphone-b4x 24 дні тому +2

    Errreèerrrrrr mene maselee yegezabere tsegaa seleyewuu layene enkune asetela 😢😢😢

  • @Avvጨጨጨጨ-p2d
    @Avvጨጨጨጨ-p2d 24 дні тому

    ነፋስ ይማር

  • @Beneliz-i2v
    @Beneliz-i2v 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 23 дні тому

    Betasaba hunulinyi ❤❤❤❤❤❤

  • @shewayejimma4272
    @shewayejimma4272 24 дні тому +1

    😂አይአንተ ቅዥት ነው አውታርዬ😅😅😅😅

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 24 дні тому

    ስንዴሌቦች: ምርዝ ይሁንባቹ

  • @FanyAmenu
    @FanyAmenu 24 дні тому

    Miko holam anten badamet ayselchdnm gegna kom negr azel astmary ewnetan yetenterasu hasaboch new atafteh metakerblen🎉🎉🎉

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada 24 дні тому

    አሺ❤

  • @SoccerEditz613
    @SoccerEditz613 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይስጥክ ግን እኔ ግራ የገበኝ የኔ ትውልድ ሲባል አቤት የሚለው ነው ግራ የገባኝ

  • @YonatanAbel-t6v
    @YonatanAbel-t6v 23 дні тому

    አይ ትዝታው የሰይጣን መጫወቻ ሆነህ ቀረህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @neba1034
    @neba1034 23 дні тому +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝

  • @H.a.k.d
    @H.a.k.d 24 дні тому

    Baking atkaji seyxan ayetek new😂😂😊

  • @KokiKifle
    @KokiKifle 23 дні тому

    ደፋር ቅዠታም የእባቡ አይነት ነው ሰይጣን በእባቡ ተመሰሎ እነአዳምን እዳሰተ አንተንም ሰይጣን ነውያሳየህ ንሰሀግባ ቶሎ 😊

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 24 дні тому +1

    ትዝታዉግን ሁሌ ሳይተኛ ነዉ እዴ የሚቃዠዉ

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 23 дні тому

    😢😢😢

  • @SamanthaSigmoidfried-co5be
    @SamanthaSigmoidfried-co5be 24 дні тому

    ገንዘብ ከሰጣቹ በ ስጦታ ስጡ።
    ጭካኔው የሀበሻወንድ እኮ በጣም ያሳዝናል።
    አፋቹ እንኳን ደህናነገር ቢወጣው ምናለበት

  • @wondwosenteklu6757
    @wondwosenteklu6757 24 дні тому

    እንዴ ክላሲካሉን ቀይረው.. ምንድነው የሞት ጥሪ የምታረገው

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 24 дні тому

    አዎ እኛ በክርስቶስ ፀድቀናል ምን ማለት ነው እኔም ቤቴ መጥቶ በጣም በትልቅ ፈረስ ላይ ሆኖ ቤቴ ገብቶ አያወራኝም እኔ ያለውበት ክፍል አንድ ነው ልክ ሲገባ እርሱ ሁለት ክፍል ይሆናል ከዛም ወደጎን ትልቅ ወንበር አለ እርሱ ላይ ተቀመጠ ወደሁለተኛው ክፍል ሮጬ ውሃ አምጥቼ በእግሩ ስር ወድቄ በእንባ ደስታ እግሩን ሳጥብ እርሱ መሆኑን ያወኩት እግሮቹ ላይ መሃል ክፍት ነው ልክ ውሃውን ሳፈስ ሳጥብ ይገጥም ነበር በጣም በሲቃ እየተጣራው ስጮህና ቀና ስል ማንም አልነበረም ስለዚህ በፊቱ ስትሆን ህብረት ስታደርግ በፅድቅ በቅድስና ይታያል አዎ እኔ ምስክር ነኝ.

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 24 дні тому

    ትዝታውለቀቀአማንኤልየሚያሰገበውሀቶነው

  • @ftebenti8669
    @ftebenti8669 20 днів тому

    iysues geta new yefelegewen yemaretal

  • @Zom-gb9yz
    @Zom-gb9yz 24 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmenFreeFire539
    @AmenFreeFire539 24 дні тому

    ጩኸትህን መረዳት አልቻልኩም 😱

  • @birtukaneshetu
    @birtukaneshetu 24 дні тому

    😄😄😄😄😄 Ayi tizitaw ende honek kerak wayi rai ye ante rai degmo yetalayehu new😄😄😄😄😄

  • @MaheltYeAmanueleLij
    @MaheltYeAmanueleLij 22 дні тому

    ሰላም ሰላም ዉድ ወንድማች ስለሁሉም መረጃዎች ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ🙏 ይቅርታ ባለፈው ቪዲዮ ስለ ፀበል አንስህ ነበር እና እኔ እራሴ የተባልኩትን ነው ቆግሜ ዉስጥ ነዉ ጸበል ልጠመቅ ሂድኩኝ እና መዉለቀ የለለባችዉን ልብሶች እንዳደረኩ ገባሁና ከዛ አዉልቂ ተባልኩ እኔም አላወልቅም አልኩ ከዛ ዉጪ ነው የተባልኩት ከዛ እኔም ወጣሁ ከወጣሁ በኃላ መንፈስ አለባት ሲሉ ሰማሁና በእልህ ተመልሸ ተጠመኩ እና ይህ ነገር በሲኖዶስ ደረጃ ቢነገር ባይ ነኝ እስኪ እናንተ ምን ትላላችሁ?

  • @JanatJeje
    @JanatJeje 21 день тому

    😮

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 22 дні тому

    😂😂😂😂😂😂❤😂😂😢😢😢😢

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 24 дні тому

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @Janat2024-f5o
    @Janat2024-f5o 24 дні тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 22 дні тому

    😂😂😂😢

  • @MeronSeyoum-lv1yd
    @MeronSeyoum-lv1yd 24 дні тому

    woyne tizitaw egziaber ymarh..

  • @SamrawitHaileselasie
    @SamrawitHaileselasie 24 дні тому

    Wendmi atesast Egthabher endswe ayedlm bedeln ayekotrm ewntun lehon yechilall

  • @nijatuwaLema
    @nijatuwaLema 24 дні тому

    Ayi Tizitaw Libona Ysixik

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 24 дні тому

    ትዝታዉ በህልሙ ነዉ ህልሙን አስፈቱለት

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @klm9872
    @klm9872 22 дні тому

    Effffff😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 24 дні тому +1

    አይንህ ነዉ kietih ነዉ የተከፈተው አይ ዎጤቴው ትዝታው

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 24 дні тому

    Ay Tizitaw teret jemerk, seytan eyetayeh emdayihon. Hulu negerih tsegah kibirih abro new yemotew, betiebitih miknuat

  • @Addisአስተዋይ
    @Addisአስተዋይ 24 дні тому

    ሚኮ ወደ እግዚአብሔር ትመጣለህ እርግጠኛ ነኝ እንዳልክ እና ትዝታውም እንዲሁም ደግሞ ፕሮስታንት ሀይማኖት ተከታዮችን በደንብ ተከታተላቸው live ሲገቡም አብራችሁ ግባ በቅርቡ እውነተኛ መንገድ ተመልሰህ ማየት አይቀርም ስለ አንተ ወደእግዚአብሔር ይጸልያለሁ ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ጌታ ትቀበላለህ ኢየሱስ ያድናል ወደ ኢየሱስ ተመለስ ሌላ ሌላውን ፍጡራንን ትተክ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ እየሱስ ይወድሃል የመዳን ቀን ዛሬ ነው ፍጥን ወደጌታ