♥ 52ኛ እንወያይ LIVE ፦ "..በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ .( 0927 58 0758 )TELEGRAM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 209

  • @fugddhgd4150
    @fugddhgd4150 Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይሠስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @SaraSara-hq9il
    @SaraSara-hq9il 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ጸጋውን ያብዛልህ መምህርይ❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል
    በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን:
    ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ:
    በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን:
    የእግዚአብሄር መላክ
    ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +1

    አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባ
    አዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡
    መነሻ የአምልኮት ስግደት
    ለአብ እሰግዳለሁ
    ለወልድ እሰግዳለሁ
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ
    ምስጋና ይሁን ለአብ
    ምስጋና ይሁን ለወልድ
    ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ
    ሃሌሉያ ለወልድ
    ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ
    በረከቱን ለሰጠን
    ኃይሉን ላበዛልን
    በዚህ ሰዓት ላቆመን
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን
    በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን
    በብርሃኑ መንገድ ለመራን
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባዖት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    የድንግል ማርያም ልጅ
    ክብር ምስጋና ይግባው
    ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
    በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!!
    💚💛❤😇🙏🙏🙏ua-cam.com/video/Qc7u3zqtViI/v-deo.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ታሪካችን ቁጭ ነው ሰው ዝም ብሎ ያውራል እንጅ ማንነታችን ቁጭ ነው መምህር እኔ ልጅ ሆኜ ስቆር እተፋው ነበር😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd4340 2 роки тому +40

    በጣም ትልቅ ትምህርት የተማርኩት ከዛሬው መንፈስን ማሰር እንደሚገባ ነው ምንም ነገር ከመጀመር በፊት

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 роки тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🌿💕
    የዛሬው ምስክርነት ልዩ ነው በጣም እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም በረከት የቅድስ ገብርኤል በረከት እረደኤት በሁላችንም ለይ ይደርብን አሜን ፫
    መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏💕

  • @ሀሌሉያ-አ9ሰ
    @ሀሌሉያ-አ9ሰ 2 роки тому +4

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንውድሀለን በርታልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @hayemanottube
    @hayemanottube 2 роки тому +31

    በውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃለ በረከትን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ እመብረሀን ትጠብቅህ መምህሬ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ በለን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐወት ብላችሁ 😭😭😭

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የ ቃለ ሒወት ያሠማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን

  • @ፍቅርነህጌታየፍቅርነህጌታ

    ቃለሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርምልን እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @kidanemaryamsem
    @kidanemaryamsem 2 роки тому +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አንተ ጀግና የ ስላሴ ልጅ ነህ እግዚኣብሔር ከኛጋር ነዉ ሌሎችን መምህራን እንዳንተ እንዲነቁ እግዚኣብሔር ይርዳን።

  • @ወለተማርያምናታኒምነኝ
    @ወለተማርያምናታኒምነኝ 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም እይተጠቀምንበት ነው በርታልን መምህር❤❤❤❤💠💠💠💠💐💐💐🕊🕊🕊🕊

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 роки тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому +1

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 роки тому +9

    የኛ ዕቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ሁሉ የተባርከ ይሁን!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💚💛💝🌿 በጣም ደስ ይለኛል #በእግዚአብሔር ድቅ ስራ የራማው ልዑል #ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም አማላጂነቱ ተራዳይነቱ ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን፫💒💝💒💝💒💝🙏🙏

  • @kibabedane5992
    @kibabedane5992 2 роки тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 роки тому +2

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንደ አንተ ያሉ መምህር ያብዛልን😍😍😍😍😍😍

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል መምህር🙏

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምካ ይብዛሕ ክብር መምህርና ብሓቂ ቃለ ህይወት የስምዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ብዓዱ ያፅንዕኻ ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🏻🌾🌾🌾
    አሕናለ ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ አሜን አሜን አሜን🤲🏻🕊🕊🕊

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 2 роки тому +2

    መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እስከነ ልጆችህ ቤተሰቦች እማ ፍቅር ትጠብቅህ የነፍስ ምግብ ነው እየመገብኸን ያለኀው የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን

  • @ዘማሪትሐና
    @ዘማሪትሐና 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህርዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረከ መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማራናታየድንግልማርያምልጅ

    ቀኑ አልፎ ብስማውም ትልቅ ትምህርት ያገኙሁበት ሶባዬ ላይ ከእግዚአብሔር ከእመቤታችን ከመላአክት ከቅዱሳን ጋር ብቻ የምፈልገውን ነገር መጠየቅ እንዳላብኝ መንፈስን መገዘት እንደሊለብኝ ነው መምህርዬ ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ጊዜ ሱባዬ እገባለው ግን መንፈስንም እገዝት ነበር ዛሬ ግን ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meserettefera-mp1fr
    @meserettefera-mp1fr Рік тому

    ወንድሜ የእድሜ ዘመንህን ይባርከው
    ልጆችህን ይባርክልህ የእማ ፍቅር ልጅ

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +2

    በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 14 днів тому

    መምህር ያተን ትምርት ማዳመጥ የጀመርኩት በትንሽ ቀነው ግን በጣም የሚገርም ለሰው የሚገባ ትምርት ነው የምሰጠው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ👏🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +13

    የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ ዝማሬ መላእክት ቃል ህይወት ያሰማልን እኛንም የስማነው ለፍረ ለመለወጥ ያድርግልን ቅዱስ አምላክ አንተም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ. ይጠብቅህ ክፉ ነገር ሁሉ ካንተ ያርቅ አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ✝️✝️✝️

  • @ወለተሥላሴየሥላሴባርያአ

    መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ካንተእ ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ ያገልግሎት ዘመነህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን 👏🕊🌿💐አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏🕊🌿💐 ቅዱስ ገብርኤል ምልጃዉ አይለየን አሜን ፫❤❤❤❤

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ዕንቁ መምህር
    #እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስልን🙏🌿🌾

  • @እግዚአብሔር-ረ9ሐ

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏

  • @mahletmegersa2651
    @mahletmegersa2651 2 роки тому +1

    መምህሬ ሰላም ለናተ ይሁንልኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁላችን እራሳችንን ግልጥ አርገን እድናይ ነው የረዳህን በእውነት እድንነቃ ነው ያረከን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ

  • @dggf3570
    @dggf3570 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰመዐልና መምህር

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላቹ 🤲

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን እንዲሁም ለምትጠይቁ እህትና ወንድሞቻችን ብዙ ነገር ተማምረናል

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 2 роки тому +4

    Waqayyoo umurii dheraa siifi haa latuu bara tajajilaa kesanii isanfii haa dhagesisuu barsiisa kenyaa💚💛❤🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 роки тому +1

    በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ , እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛ መምህር ,
    ሲስተር ህይወት በጣም ነው የምወዳት ይበልጥ ደግሞ አንተ ጋ መተባበሯን ሳይ የአገልግሎት ዘመኗን እያስባረከች እንደሆነ ይሰማኛል ። ምክንያቱም የመናፋስትን አሰራር ሳይረዱ አገልግሎት ይከብዳል ። እግዚአብሔር ይባርክሽ ድምጽሽ ከሰማይ እንጅ ከምድር አይመስልም !!!!!!!!❤❤❤🍇🍇🍇🌷

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 роки тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን የና አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን

  • @tomgem7205
    @tomgem7205 2 роки тому

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ስለ ትዳር ጥሩ ትመክራለህ በፊት ዘማሪ አሁን ቀሲስ አሸናፊ ስለ ፍቺ ያወራል ተሃድሶ ነው መሰለኝ ለብዙ እህቶች ትልቅ እንቅፋት ነው። እግዚአብሔር ፈራጅ ነው ሁላችንም የዘራነውን እናጭዳለን።

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ kale hiwot yesmanlen😊

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እያዳዱ ስልክና ገጠመኝ ያራሳችን ህይወት ፍትው አድርጎ እያሳየን ሁሌም የንተ ትምህርት ስማር በልጄነቴም ሁሉም እንዳስታውስ እያረከኝ ነው በዚ ያወደኩበትና ያሴረብኝ መንፈስ እድውቅ እየረዳኝ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ጎዶልያስ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @selamtemsgen1453
    @selamtemsgen1453 2 роки тому +1

    እሜን እሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለተድስልን መምህራችን እሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 роки тому +2

    አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም ይክበርልን

  • @ወለተመርያምሐብተማርያም

    መምህር ሰላም ላንተ ይሁን በረከት ለማግኘት በላባችን የምናገኘው በረከታችን እንዳይወሰድብን ጠላት በጥባባችን እንዳያጠቃን የሚጠብቀን መላዕክት ማ ነበር ይቅርታ ለሞኝነቴ ስታስተምር ሰምቻለው ከዚህ በፊት ስለጠፋሽኝ ነው

  • @tymordoha
    @tymordoha Рік тому

    አሜን እንኳን መጣህልን ዝማረ መላሀክት ያሰማልን አሜን 🙏❤

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏💒🙏🙏

  • @ሳራየድንግልንማርያምልጅ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እኛ ደናነን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ በክርስቶስ ይዛልን

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 2 роки тому +1

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ውድ,መምህራችን,አመብረሀን,ተስጥልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 роки тому +5

    እዴ እምነቴን ችላ ብዬ የዳቢሎስ መቀለጃ እንሁን በዙሪያችን ቅድስት ማሪያምን መለአክቶችን ቀጥቅጦ የጣለውን ቀዱስ ሚካኤልን ገብሬኤልን ሩፋኤልን ራጉኤልን ራሙኤል እናዘጠና ዘጠኙን ነገደ መለአክት ይዘን አንድ ተራ ቆሻሻ እርኩስ የወደቀ ሊያሸንፈን በታምር አይችልም ። ቅዱስ ሚካኤል ጥሎ አሳይቶናል እኛም ቅዱስ ሰራውቶችን አሰልፈን እንጥለዋለን በርቱ አይዟችሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN bewunet tsgawin yabezaleh bertaln memihir 🙏💚💛❤🍃🤲☝️

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 роки тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ስለ ቀሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ
    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜንንንን

    • @Ureal22
      @Ureal22 11 місяців тому

      አሜን።

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 роки тому +1

    ለሁላችሁም ቃለ ሒዎትን ያሰማልን መምህር እኔም ልክ እንደዚች ልጂ ነዉ የምሰቃይ ፆም ሲገባ የበሽታ አይነት ይሰፍርብኛል የመዳኒት አይነት ይሰጠኛል የራሱ ጉዳይ ብዬ ስፆም ወዬ ከፆም በኋላ በፀበል እወስደዋለሁ ምንም አይለኝም ግን በጣም የተቸገርኩት ገና ለፀሎት ሰዘጋጂ ሆዴ ይቆዘራል ፣ወገቤ ይቀጠቀጣል፣ ጉልበቴ ይዝላል፣ ወስጥ እግሬ ሳይቀር መቆም ያቅተኛ፣ ፈሴ ከየት እደሚመጣ ግራ ይለኛል? መቆም ሲከለክለኝ ተበርክኬ ሰይፈ መለኮት፣ ሰይፈ ስላሴን፣ድርሳነ ሚካኤልን፣ ድርሳነ ገብረኤልን አደርሳለዉ በዚያን ግዜ ደግሞ እንቅልፍ ያዳፋኛል ስግደትማ እንዴት ሆኜ ኩላሊቴን ፣ሆዴን፣ ጎኔን በቃ ነፍሴ እስክትወጣ ነዉ የሚያመኝ የሚያስጨንቀኝ የግዴን እያለቀስኩም እያረፍኩም 41 ሳልሞላ አለቆመዉም በፊት ግን 100 እሰግድ ነበር ሰጨርስ ግን ህመሜ የእጥፍ እጥፍ እየሆነ ተቸግሪያለሁ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 роки тому +2

    ይሁን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይውትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተማርነወ በህሊናችን ያሰቀምጥልን ዲያቢሎሰ እንዳይለቅምብን የሱ ቅዱሰ ፈቃል ይሁንልን 30,60,100 ፊሬ እንድናፈራ ያድረግልን አሜን አሜን አሜን

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 роки тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መህምር

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 2 роки тому +1

    አሜንአሜንነገትቅለህውትይሠማልን

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መህምራችን

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому +1

    መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @melatmelat1376
    @melatmelat1376 2 роки тому +1

    ዉድ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ብዙ ነገር እየተማማርን ነዉ በጣም እናመሰግናለን ብእዉነት የመምህር ፍሬዎች ኣለማሳላቸት ገጠመኝ የመምህር ትምህርት ሁሉ ኣንድ ሳይቀር ኣድሙጡት ሂወታቹ የኡወት ይቀየራልና ተመሰገን ኣምላኬ ብኣንተ ሞኖሬ ሰለ ኣወቁኩት ብሂወት ዘመኔ ከቤትህ ለመኖር ፍቃድህ ይሁን ጌታየ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @aludatukka5742
    @aludatukka5742 Рік тому

    Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 zimary melaket yasmlen bewnt❤❤❤love ❤❤❤❤❤

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 2 роки тому +1

    ENA LATE QALE YELENEME MEMHEREYA🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 роки тому

    ትክክ እህታችን መምህር ያለሽን ስሚ አሁንም ያንችና የባለቤትሽ መለየት ምክንያት ዲያብሎስ ነው እመኝኝ ከዛ ውጭ ምንም የለም ከዲያብሎስ ሌላ ጠላት የለንም እና እህት ሱባኤ ያዝና

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 роки тому

    አንዳንድ መንፈስና ሰው ሲቀያየጡ ለመለየት በጣም ያስቸግራል ለካ ከመንፈሱ በላይ አስቸጋሪ ፀባይ ያላቸው ሰዎችን መንፈሱ እራሱ ሲናገር የገረመኝ እኔራሱ ከነሱ ነው ተንኮል የተማርኩት ሲል ይገርመኝ ነበር ለካስ እውነት ነው

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር ሰላም እድሩው ሁላቹም

  • @TigiTemsgen
    @TigiTemsgen Рік тому

    ሠላም መምህር በጾሎት አስብኚ

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigist940
    @tigist940 2 роки тому +10

    አሜን። ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን። አሜን።

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ይመሰግን
    መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ቤተስቦችን እናመሰግናልን በዙእንድንማር
    ሰላድርጋቹን

  • @hanamariyam7215
    @hanamariyam7215 2 роки тому +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት የሰማልን መምህራችን

  • @malekamuaserat6990
    @malekamuaserat6990 2 роки тому

    መምህረ እድሜነ ጤነ ይሰጥህ ጸጋውን ይብዛልህ ወንድሜ

  • @burtukanburtukan9092
    @burtukanburtukan9092 2 роки тому +1

    Amen Amen amen amen amen amen amen

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን የዛሬዉ ፕሮግራም በትዳር ዙርያዉ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏♦️🍃🍃🍃

  • @LidyaFessehazion
    @LidyaFessehazion 28 днів тому

    እምግርምው ነገር እኔ ከተወለድኩኝ እስከ እሁን በዚ ምክንያት በደምብ ጾም ጀምሪ ጨርሸዉ ኣላዉቅም ግን ምክንያቱን ኣላዉቅም ነበር ። የኔ እንዝላልነት ይመስለኝ ነበር ልክ ጠቃር ነዉ ይገርማል ፡

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    መምህር ከባድኮነው ከዚ እኮ በጣም ብቻን ይሻላል እረ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብቻ

  • @meserettefera-mp1fr
    @meserettefera-mp1fr Рік тому

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +4

    _ውድ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ 💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬_

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 роки тому +3

      Amen Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 2 роки тому

    በታም ደስ ይላል ጥሩ ምስክርነት እኛም በረከቱ ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @febentewelde2747
    @febentewelde2747 2 роки тому +1

    Amen amen amen 😍😍😍😍zemar malekat yesmalna memharcen 👍🙏👍🙏👍🙏👍🙏👍

  • @titi3866
    @titi3866 2 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏👏🙏🌾

  • @امتاننةى
    @امتاننةى 2 роки тому

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @TiztaGtachwo
    @TiztaGtachwo 28 днів тому

    እግዛኣቤሄርዪመስገን፣ኣሜንኣሜን❤🎉

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን እግዚአብሔር ዘመናህን ያራዝምልን ይጠብቅልን

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 2 роки тому +1

    Memeherachn edeme ena tena yesetelen amen

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln Zamare Malaktan Yasamaln memehir

  • @makaramm6957
    @makaramm6957 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @semereabrha4645
    @semereabrha4645 2 роки тому

    አሞላኸ ይመስገን ጥና ይሰጥልን

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 2 роки тому +1

    BEMEDANEYALEME YAYACHUTE METAWEQO MELESOLENE YASERATE BERE LENEDEYANE MEMEGEBEYA MADEREGE YECHALALE EBAKACHU MELESOLENE 🙏🙏🙏🙏

  • @ፅጌወለተስላሴ
    @ፅጌወለተስላሴ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WedeSisay-j9z
    @WedeSisay-j9z 2 місяці тому

    አለንልህ እኛ አተ በርታልን ብቻ

  • @zainabhabato7278
    @zainabhabato7278 2 роки тому

    እግዝአብሄርይመስገን፡መምህርእኳንደህናወጣህልን
    ቃለህይወትንቃለበረከትንያሰማልን
    እግዝአብሄርፀጋዉንያብዛልህ💚💛❤

  • @ntsuhntsuh5651
    @ntsuhntsuh5651 2 роки тому +1

    ዝማሬ መለክት ያሰማልን

  • @zerituabebe4638
    @zerituabebe4638 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @meserettefera-mp1fr
    @meserettefera-mp1fr Рік тому

    አሜን

  • @ወላተስንብት
    @ወላተስንብት 2 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen qaleheyote yasamel tsagewun yabezelan memerache

  • @itabmashalaamns5129
    @itabmashalaamns5129 2 роки тому

    ወለተሚካዬበፀሎትአስባት

  • @abebech352
    @abebech352 Рік тому

    ሰላም ለናተ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ግን እኮለኛ ቴሌ ግራም አይስራልን እዴት መምህርን ማግኝት አልቻልኩም

  • @سميرها-ف7ج
    @سميرها-ف7ج 2 роки тому

    ሰላም መምህር