የቀይ ሽንኩርት እና የነጭ ሽንኩርት ውሃ ፀጉራችንን በፍጥነት ያሳድግልኛል ሽታው ይረብሻል ለምትሉ በዚህ መልኩ ሰሩት አይሸትም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @HayatTemam-t8o
    @HayatTemam-t8o 7 днів тому

    Ok mar❤❤

  • @FatimaKilling
    @FatimaKilling 8 днів тому

    ቡናም ተጀመረደ ለፀጉር

  • @Abu.rihana.yimam.hassen
    @Abu.rihana.yimam.hassen 21 день тому

    ማሻ አላህ እንሞክረዋለን 🎉🎉

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 21 день тому

    ማሻ አላ

  • @Seada-g9i
    @Seada-g9i День тому

    👍👍👍

  • @LlLi-t5s
    @LlLi-t5s 22 дні тому +1

    Ok❤❤❤❤

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 23 дні тому

    እናመሠግናለን

  • @زيناب-ش1ه
    @زيناب-ش1ه 6 днів тому

    ግዴታ ሶስት ቀን መቀመጥ አለበት ወድያው መቀባት አንችልም

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  6 днів тому

      @زيناب-ش1ه ትችያለሽ ውዴ ግን ብታስቀምጭው የተሻለ ስለሚሆን ነው

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo 16 днів тому

    ❤❤❤❤👍

  • @Lady-o1m
    @Lady-o1m 18 днів тому

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 22 дні тому

    ሀቢብቲ እነማሰግነላን
    በርቺ ያፊት ሰሙነ እነ በምን
    ሰርተን እንጣቀም ስሪልን
    ላራዢም ቀን ምንጣቀመዉ
    ስሪልን??

  • @MalatTefera
    @MalatTefera 15 днів тому

    እሱን ስንት ግዜ ነዉ የምንጠቀመዉ

  • @Sènait-g3u
    @Sènait-g3u 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yene konjoo licewu aladig alegn

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe 19 днів тому


    እሽ እሞክረዋለሁ

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:25

  • @MhbobaDfdfd
    @MhbobaDfdfd 22 дні тому

    ስትቅነዉ እምንጥቀመዉ

  • @zabibatube8069
    @zabibatube8069 20 днів тому +1

    ደፍር ለምግብ እራሱ በግድ ነዉ እንኳን ለጸጉር

    • @Alem-u6m
      @Alem-u6m 20 днів тому

      😂😂😂eko

  • @TameerSa
    @TameerSa 20 днів тому

    እኔእዲገቱይበቃኛል ተፍጥሮቢሆንምእክብካቤ ያስፍልጋልማንኛውም ግን ቆዳየበጣምያሳክከኛልፎርፎርምየለው መዳኔትየምታቁ😊😊

  • @UuKk-m5i
    @UuKk-m5i 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @niceji1300
    @niceji1300 21 день тому

    ስሳአት ነው የሚበቃውእህት

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 17 днів тому

    ቅርፉል ሮዝመሪ አብሽ ቀይና ነጭ ሽንኩርት እየተጠቀምኩ ነበር ግን በጣም ይነቃቀልብኛል ከዚህ በሗላ አልጠቀምም እያልኩኝ ነው ምክንያቱም ፀጉሬ አልቋል ለማሳዝ በጣም ተቸግሪያለሁ ከማነሱ የተነሳ እስኪ እህቴ ምን ላድርግ?

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  6 днів тому

      @@SelamMarie-ot8qw ውዴ ሀኪም ቤት ህጅ የቫይታሚን እጥረት ወይም ደም ማነስ ይኖርብሻል በጣም እሚነቃቀለው በዚህ ምክንያት ነው

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 6 днів тому

      @@dildilKassw-v6j እሽ እህቴ አመሠግናለሁ እና ያለሁት ሡዳን ካርቱም ውስጥ ነው ሃኪም ቤት ሁሉም ዝግ ነው እና ደግሞ ጦርነቱ አያንቀሳቅስም ሁኔታው በጣም ከባድ ነው

  • @Goroom-t9l
    @Goroom-t9l 18 днів тому

    ውዴ ለ2ሰአት አቆይተን መታጠብ ነው ?""በየቀኑ መቀባት❤❤❤❤❤

    • @NaimaSafa-sd3ho
      @NaimaSafa-sd3ho 17 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  6 днів тому

      @@Goroom-t9l ሁለት ስአት አቆይተሽ መታጠብ ፀጉርሽ በምትታጠቢ ስአት ብትቀቢው በቂ ነው ውዴ

  • @عيوشحسين-ف3ث
    @عيوشحسين-ف3ث 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamTarku-p7h
    @SelamTarku-p7h 19 днів тому

    የምን ቅጠል ነው ቅጠሉ

  • @DenekewWorkie
    @DenekewWorkie 22 дні тому

    ፍሪጅ ሳይገባ መጠቀም አይችልም ወይ

  • @Samira-p9j
    @Samira-p9j 8 днів тому

    በውሀብቻነው አ

  • @FekerteTadese
    @FekerteTadese 18 днів тому

    እስከ ስንት ቀን ነው መጠቀም እምንችለው

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  6 днів тому

      @@FekerteTadese ግዜ አትወስኝለትም ግን በሚመችሽ ስአት መጠቀም ትችያለሽ

  • @HayatSaid-y3f
    @HayatSaid-y3f 10 днів тому

    Wude iskii ye fit maksii buzu mokiralew gen alseralignim

  • @DenekewWorkie
    @DenekewWorkie 22 дні тому

    ሳይሰነብት ሲቀዘቅዝ መጠቀም አንችልም ኸይ

  • @ZebenaQCpmnpn
    @ZebenaQCpmnpn 20 днів тому

    🎉እህቴ የኔ አላድግ አለኝውደ

    • @Tነኝየፋኖወዳጅ
      @Tነኝየፋኖወዳጅ 18 днів тому

      የኔ 10 አመቱ ከጆሮዬም አይወርድ😢😢😂😂😂😂

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  6 днів тому

      @@ZebenaQCpmnpn ይሄንም ተጠቀሚ ታጥበሽ ስጨርሽ በቅርፉድ ውሃ ተለቅለቂ

  • @ZINETTalema
    @ZINETTalema 18 днів тому

    ለብዙና ችፍርግ ላለ ፀጉር መፍትሄ ካለሽእህቴዋ ገናወደቻናልሽ ተቀላቀልኩ ቀነስአድርጎ የሚያለሰልስ

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  6 днів тому

      @@ZINETTalema አብካዶ እና እንቁላል ውህድ ተጠቀሚ ውዴ

    • @ZINETTalema
      @ZINETTalema 6 днів тому

      አመሰግናለሁእህቴእውጭነኝናአቮካዶውንእንኳአለገኝም

  • @Zamani-q4p
    @Zamani-q4p 19 днів тому

    Dasilal ishi yene

    • @Zamani-q4p
      @Zamani-q4p 19 днів тому

      💕💕💕💕💕💕💕

  • @مليكهالعنزي-ص9م
    @مليكهالعنزي-ص9م 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamuelTasema
    @SamuelTasema 23 дні тому +1

    Ka,siniti dekiki,bohelanewu mitetebawu

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  23 дні тому

      @@SamuelTasema ስአት ካለሽ ሁለት ስአት ከሌለሽ አንድ ስአት

  • @TigstTigst-y5j
    @TigstTigst-y5j 23 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ከሌሎች ያንች ተሽሎኛል ደግሞ ይሄን ልሞክረዉ😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  23 дні тому

      @@TigstTigst-y5j የኔ ውድ በርችልኝ

    • @JanetJanet-wb3te
      @JanetJanet-wb3te 23 дні тому

      በጣም እናመሠግናለን ግን እቤት ውስጥ እድሰራ የማይፈቀድ ሙቅ ውሀ ብቻ አድርጌ ቢዘፈዘፍስ አይሆንም

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbayBasawi
    @AbayBasawi 23 дні тому

    ያረቦችቡናይሖናል ዉዴ መልሽልኝ

  • @meekham2590
    @meekham2590 24 дні тому +15

    ፀጉር በተፈጥሮ እንጅ በመከባከብ አይደለም እያሉኝ ተስፋ ቆረጥኩ😰

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 23 дні тому +4

      አረ ተይ ተስፋ አትቁረጪ የኔ ፀጉር አድጎዋል ግን ጊዜ ይፈልጋል

    • @meekham2590
      @meekham2590 23 дні тому +1

      @Rozaguraga ❤❤

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  23 дні тому +3

      @@meekham2590 ምንም አትስሚ ዝም ብለሽ ተንከባከቢና ለውጡን እራስሽ ታይዋለሽ

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  23 дні тому +1

      @@Rozaguraga በትክክል የኔ ውድድድድ

    • @HHoo-s6n
      @HHoo-s6n 19 днів тому

      Weshatei nw ayedegemiei

  • @HamadAHMED-o7i
    @HamadAHMED-o7i 21 день тому

    ክርፉድ ባደረገበት እሳ

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 17 днів тому

    Woww

  • @MadinaDina-f5n
    @MadinaDina-f5n 24 дні тому

    leshebet matfiya yeleshem

  • @Abu.rihana.yimam.hassen
    @Abu.rihana.yimam.hassen 21 день тому +1

    ደምሪኚ ደምሬሻለሁ

  • @FekerteTadese
    @FekerteTadese 18 днів тому

    እስከ ስንት ቀን ነው መጠቀም እምንችለው

  • @Tsige919
    @Tsige919 21 день тому

    ❤️❤️❤️❤️

  • @starslife8371
    @starslife8371 18 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @kiyethopia6725
    @kiyethopia6725 19 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @UuKk-m5i
    @UuKk-m5i 21 день тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ونشتتصفية
    @ونشتتصفية 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤