ፀጉሬን ከመበጣጠስ እና ከመድረቅ የታደገልኝ ሻንፖ እመኑኝ ታመሰጉኑኛላችሁ ስሩና ተጠቀሙት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 31

  • @tzz3890
    @tzz3890 2 місяці тому +4

    እንኳን አደረሰሽ ለህዳር ፅዮን ማርያም ትጊዬ

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  2 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ

  • @feke2tube
    @feke2tube 2 місяці тому

    ሰላም እዴትነሸ የኔ ቀጀ ዋውውውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራርነው እናመሰግናለን የኔ አህት በጣም አሪፍነው ምርጥ ውህድነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +1

    ዋው የኔ ዋ በርቺልኝ❤❤❤

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  2 місяці тому

      @@Rozaguraga እሽ የኔ ውድድድድድ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Місяць тому

    እደት ይጠራን እኔ ሂና እቀባ አለሁ❤❤

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Місяць тому

    ዋውዋ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ማሬ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fzaff1z1zz2
    @Fzaff1z1zz2 2 місяці тому

    ሰላም ለዚህ ቤተሰብ በርች መልካም ሥራ ነው

  • @KasaneshAsmare
    @KasaneshAsmare Місяць тому

    የኔውድ የስጋመጥበሸዉና ተልባ ባረበኛምድነዉ ስሙ ንገሪኝ እስካሑንአላየዉም ከቤት ሰትዮየን ልጠይቃት

    • @jgg2636
      @jgg2636 Місяць тому

      ተልባ ኪታን ብዞር ይባላል
      የስጋ መጥበሻ ደግሜ ሮዝመሪ ወይም አኪለል ጀበል ይባላል

    • @MerhawitTefera-c8y
      @MerhawitTefera-c8y Місяць тому

      Azmarno
      Entati ybhal

  • @Elfie-q6f
    @Elfie-q6f 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yenee qjoo tabarikiiii

  • @medina-o7l
    @medina-o7l 2 місяці тому +2

    ኧረ በናትሽ ከመሀከል ለብቻው ለሚከረድድ መላ ካለሽ ንገሪኝ???

    • @dildilKassw-v6j
      @dildilKassw-v6j  2 місяці тому

      @@medina-o7l ክሬም እና ፈሳሽ ቅባት ቀላቅለሽ በደንብ አበጥሪው ውሃ እየረጨሽ ልስልስ እስኪል ድረስ ካበጠርሽ በኋላ ቁጥጥር ስሪው በወፍራሙ

    • @medina-o7l
      @medina-o7l 2 місяці тому

      እሺ ክሬሙ ምን አይነት ነው?

  • @RitaRita-mb6yt
    @RitaRita-mb6yt 2 місяці тому

    እህት ፀጉሬ ይነቀላል በጣም

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 2 місяці тому

    ዎዉዉዉዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-s8o
    @Tigist-s8o 2 місяці тому +1

    የ tgye ቤተሳብ hulachum demirugn yne wdoch

  • @zuzum7305
    @zuzum7305 2 місяці тому

    የት ነው ያለሺው. እህት

  • @tzz3890
    @tzz3890 2 місяці тому

    የስጋ መጥበሻ የት አገኘሽ

  • @TsehayDemisu
    @TsehayDemisu 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Kalkidan-dn9jp
    @Kalkidan-dn9jp 2 місяці тому

    😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @RollaMolla-e2j
    @RollaMolla-e2j 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kulegetahungetahun5395
    @kulegetahungetahun5395 2 місяці тому

    ደምሩኝ ውዶቸ አዲስነኝ🎉

  • @tzz3890
    @tzz3890 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @almazalema
    @almazalema 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 2 місяці тому

    ❤❤❤❤