97ኛB ገጠመኝ፦የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ፈተናና ጉድ በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 222

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    የማስተር ድግሪ አስተማሪየ ሰላምክን ያብዛልኝ የሰራዊት ጌታ ነፍሴን በከፍተኛ ምአረግ ልታስመሪቃት ነው መምህሬ እንኳን ደስ ያለክ የዘራሀው ዘር በአለም ላይ እያሸተ ነው እግዚአብሔር አምላክ በሰፊው እንድትዘራ ላንተ እርስት ሰጥሀል በረታ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አሳድሯል

  • @asssasssx522
    @asssasssx522 2 роки тому +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህርችን በጥማ ያሰዝነላ😥😥😥😥👏👏👏

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +24

    መምህር ተስፈዬ እንኳን ደህና መጣህ
    መምህር ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 2 роки тому

      በሱስ ዉስጥ ሆነዉ እንደምንም ቢመረቁ ራሱ፣ መጥፎ ሱሳም ሰራተኛ፣ ሙሰኛ ወይም ክፉ ባለስልጣን ይሆናሉ።
      ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸዉ

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 4 роки тому +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር መዓሪ ነዉ የእዉነት የሱን ዉለታ ሳስበዉ ዉስጤ በእንባ ተሞላ በጣም ደስስስስ የሚል ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራች ቃለ ህወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
    እግዝአብሔር እንደ በደላችን እንደ ክፋታችን
    አላጠፋነም ፣ማዓቱ የራቀ ምህረቱ የቀረበ ነዉ
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የህታችንን ልቦና የመለሰ ለኛም ይድረስልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 4 роки тому +2

    አሜን መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 роки тому +2

    እንኳን አልተማርሁ እንኳንም ደንቆሮ ሆንኩ እንኳንም ስደት መጣህ ስደት እኮ ምርጥ ትምህርት ቤቴ ናት ምርጥ ዩንፈርስቲ ነች መድኃኒአለም እንኳንም መስደት ቀጣኝ አስተማረኝ ሀይማኖቴን በስደት አወኩ እግዚአብሔር ይመሥገን ባለታሪኳ ግን በጣም ዘግናኝ ሂወት ነው ያሳለፈችው ቢሆንም ይህም በንስሃ ይታለፋል ለሌሎች ትምህርት ነው ሳይፈተን ማንም ይቺን አለም አይሰናበትም ባንድም በሌላም እግዚአብሔር ምላክ በፈተና ፅኑአን ያድርግን መልካም ቀን⛪

  • @ናታኔም-ጠ4ቘ
    @ናታኔም-ጠ4ቘ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ታሪክ እድሰማ ስለፈቀደልኝ በእውነት እግዚአብሔርን አመሰገነዋለሁ፡፡
    የኔ እህት እኔ ህይወቴ ምስቅልቅል ያለ ነዉ ፅጌ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 роки тому +6

    መምህር ስለ እርሶዎ እግዚአብሔርን ስንቴ አመሰገንኩ ፀጋው ይብዛሎት😇😇

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому +7

    በጣም በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።በጣምእሳዘነኝ።እግዚአብሔር ለሁላችንምማስተዋልይስጠን።መምህራችን።

    • @salemdemek3548
      @salemdemek3548 4 роки тому

      መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ጀግና በርታ ከስደት ስመለስ እደማገኝህ ተስፉ አለኝ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 4 роки тому +31

    በጣም አሳዛኝ ነገር ነው #እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን 😭😭😭

    • @timnitwoldeab4483
      @timnitwoldeab4483 3 роки тому

      Yywyy,yyywywyyyys,,waa

    • @seenaajabessa3212
      @seenaajabessa3212 2 роки тому

      በጣም አሳዛኝ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልስን 🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 роки тому +5

    በእውነት ከባድ ነው የሰው ልጅ ፈተና አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እደበደላችን ሳይወን እደቸርነትክ ይቅር በለን አባትወይ 😭😭😭😭😭

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 роки тому +3

    በትክክል መምህር በጣም ለጆሮ የሚዘገንኑ የህክምና ሰህተትን በተደጋጋሚ የምንሰማው በዚህ የተነሳ አደለ ይህው ሰንቱን ሰው ቤት ውሰጥ አልጋ እንዲይዝ እና ያለጊዜው እንዲሞት አደረጉ ቤት ይቂጠረው!!!

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 4 роки тому +1

    ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ እውነት በጣም ነው ትምህርት ይገርማል ያለውቅነውን እያሳወከነው ። ተባረክ

  • @buniyambiniyam247
    @buniyambiniyam247 4 роки тому +1

    ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን እግዚብሔር ይጠብቅህ ባልህቡት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 4 роки тому +23

    ወይኔ የግቢ ህይወት እንደዚህ ነው እንኳን ቀረብኝ የኔ ዮኒቪርስቲ ስደቴ ነው ማስተሬን አስዞኛል ተመስጌን አምላኬ ላተ ምን ይሳነሀል

    • @በላይዘለቀዳግምተመለሥ
      @በላይዘለቀዳግምተመለሥ 4 роки тому

      ክክ ክክክ

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 роки тому +1

      ለካ ወንድሞቼም የዩንበርስቲ ጉድ እሄ እንደሆነ ስላወቁ ነው ገና ሳልፈተን አትገቢም ቁርጥሽን እወቂ ብለው የከለከሉኝ በስመአብ በጣም ነው የሚያሳዝነው እሄ ሁሉ መከራ ስቃይ ጌታ ሆይ እንኳን ቀረብኝ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 роки тому +3

    እግዚሐቤር ሐጼትን እንጅ ሀጼተኞችን አይጠላም በሀሐፄት ብንረክስም እግዛቤሔርግን ልጆቹን አይተውም ሁለችንም
    ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን የስተማረን የገሰፀን የሀያሉ ልኡል አግዚሐቤር ስም የተመሰገነ ህን

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 4 роки тому +3

    መምህር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር አምላካችን የሁላችንንም ልባችን አይናችን አስተሳሰባችን ይስበር ።

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 роки тому +2

    ቃለህይወት የአሰማልን መምህር

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 4 роки тому +3

    ማምህራችን እንኳን ሠለማጠክእ ፈጠርአንታ ስለሰጠን አማስግነለው ዘርክ ይበራክ

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዜዬብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፍዬ አበራ እዴሜኬን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባራክልክ ቃለሄወት ያሰማልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ለመንግሰት ሰማያት ያዎርሰክ ኑርልን ይገርማል እፁብ ድንቅ የምላክ ሥራ ከብር ለድንግል ማሪዬም ልጅ ለየሱሰ ክርሰቶሰ ይሁን ደሰ ይላል

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 роки тому +1

    Memihir betam yigermal Egziabher Amlak kegna gar yihun Tebarek

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому +1

    እንዳኔ ግራ የገባኝ ስንቱ አለ እግዚአብሔር ቸርነትህ አብዛልን

  • @ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ይገርማን የኔ የኒቭርሴት እዲህም አለ እዴ ይገርማን መስድዴን ወድድሁት

  • @SaraSara-dt7sv
    @SaraSara-dt7sv 4 роки тому

    ብእውነት ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ተሰፍይ

  • @menkemeedo1128
    @menkemeedo1128 4 роки тому +2

    ቃል ህይወት የስመዐልና መ/ር

  • @tizatafiqaddu5358
    @tizatafiqaddu5358 4 роки тому +1

    Amen,amen,amen,amen, amen,amen,amen, amen,amen,amen, amen,amen,amen👏👏👏🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Рік тому

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን አማ ፍቅር ከነቤተሰቦቹ ትጠብቅሀ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ መቀየር ወደ አራሳ መመለሳ አግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ወዶ አንዲህ አይሆንም ግን አንዲህ ምአመናኑን በማሳሳት ስንቱ ቤተ ህይወቱ ተበላሽቶ የቀረ ቤት ይቁጠረዉ ሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም አግዚአብሔር አንዲህ የሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸዉ

  • @mizangebru6823
    @mizangebru6823 4 роки тому +35

    ይሄማ ከባድ ነው ይሄ ዩኒቨርስቲ አይባልም ባብሎን ነው እንጂ አቤቱ ጌታ ሆይ አንዴት ቻይ ነህ ይቅር በለን።

    • @salemdemek3548
      @salemdemek3548 4 роки тому

      ልጄን ኢበርስቲ አላስገኘም

    • @HD202v
      @HD202v 4 роки тому +4

      @@salemdemek3548 እንደዛ አይባልም ፀሎት ስግደት ፆም ማስተማር ነው ከህፀንነታቸው የሚጠብቀው እግዚአብሔር ነው።

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 роки тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ጎብኛት

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 роки тому +5

    በስመአም ይሄ ደሞ ከባድ ነው በቃ የክፍለ ሀገር ልጆች በዚህ አይን ብዙ ይጠፋሉ ጌታ ሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @alemeshetu1821
    @alemeshetu1821 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን
    እግዚአብሔር ለሁላችን ልቦና ይስጠን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 роки тому +1

    ተስፋ ስላሴ የኔ መምህረ ጀግናዉ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mimiamanel7364
    @mimiamanel7364 4 роки тому +37

    የዛሬውስ ልቤን አልጎዳውም፣አላሳዘነኝም።እኔ መቼም ከአይምሮየ የማይጠፋው በእንባ ጭምር የማስባት ያቺ የኢልሙናቲ ድርጅት ውስጥ ገብታ በመኪና አደጋ ሂወቷ ያፈው ልጅ ናት ሁሌም በፀሎት አስባታለሁ።በቅርቡ ደሞ ሁለቱ ወንድማማቾ የሞተው ልጅን በቁጭት ነው የምገበገበው ሴጣንን ለመበቀል ያነሳሳኛል

    • @አይናችንነሸማርያምእንወድ
      @አይናችንነሸማርያምእንወድ 4 роки тому +1

      በርች

    • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
      @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 роки тому +1

      የኢሊሙናቲዋ ገጠመኝ ሰንት ነው?

    • @mimiamanel7364
      @mimiamanel7364 4 роки тому

      @@መንከምትግራይ-ቀ4ከ ገጠመኝ 70 ነው።

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 роки тому +1

      የእኔ ውድ ለሞተ ሰው ምን ተብሎ ነው ሚፀለያው?እኔ አበቴ ሞቶል ግን ገነት ይሁን ሲኦል አለቅም

    • @mimiamanel7364
      @mimiamanel7364 4 роки тому +4

      @@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል እኔጃ ስሟንም እንኳን ስለማላውቀው ስሰግድ ታሪኳን በልቤ እያሰብኩ ነብሷን ማር በወላጅ ስህተትና በማታውቀው ተይዛ ነው ነብሷን የገበረችለት ብየ እሰግዳለሁ።አንቺ ግን የአባትሽን ስም እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ የምትወጂውን ፀሎት ፀልይላቸው፣ምፅዋትም በስማቸው ስጪ አባቴን ነብስ ይማር እያልሽ ለኔቢጤ አብይ።እኔ ሳስባት እንባየን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ ልቤ በቁጭት ይቃጠላል።ሀገር ስገባ ስሟን ካገኘሁ በስሟ እመፀውታለሁ ካላገኘሁ ታሪኳን በማሰብ ብቻ እመፀውታለሁ፣ሱባየም እገባላታለሁ ሴጣንን በእመቤታችን አማላጅነት ነብሷን እንነጥቀዋለን እኔ ለደቂቃም አረሳተም።እንዲህ ስል ግን እኔ ነፃ ሆኜ አይደለም እኔም በከባድ ተይዣለሁ ግን እድሜ ለመምህር ተስፋየ ነበሴን አትርፌአለሁ ቀኝ እግሬን ያመኝ ነበር እንደበረዶ ይቀዘቅዘኝ ነበር፣አንዳንዴም በድን ይሆን ነበር በመርፌም ብወጋው አያመኝም ነበር መቁጠሪያ እንኳን የለኝም በገመድ ስገርፈው ጠቆረና በሀይለኛው አሳከከኝ ወደ ታፋየ ተሸጋገረ ለማለት የፈለኩት ሳያውቁ ያመለጡንን ሰዎች እናስቀድም።

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 роки тому +2

    በጣም በጣም ይገርማል ማስተዋል ይስጠን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому +2

    መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💒💒🙏

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 4 роки тому +2

    መምህር እኔ ባገኝህ ድስ ይለኝ ነበር እኔም በሀፃት የተጨማልኩኩ ነው እባካችሁ ፀልዩልኝኝኝ

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md 4 роки тому +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tiruneshngato1281
    @tiruneshngato1281 4 роки тому

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!🙏🙏🙏

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    መምህር ራጀም እድሜ ጤነ ያስጥልን በንተ ላይ አድሮ ያሰተማርን የእግእዚቤሄር ሰም የተመሰገን ይሆን አው አሎ እኔ አቀለዉ እንድሁም እንደነሷ አራድየለም😢😢😢

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 роки тому +2

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube400 4 роки тому +1

    በሰይጣን የመጣ ገንዘብ ወይም ንብረት
    አንድ ቀን ይጠፍል ጥቅሙ የቀረ ለት
    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mysweet9568
    @mysweet9568 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 роки тому +2

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 4 роки тому +2

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን የኛ ሀፂያት ማለቂያ የለውም ይህም አለ

  • @tenagoshu1422
    @tenagoshu1422 4 роки тому +5

    ውይ መታደልህ መምህር የሰው ህይወት ነፍስ ማዳን መታደል ነው ፀጋውን ብዝት እድሜውን ጭምር ያርግልህ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +4

    Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye 👏👏👏

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 роки тому +8

    በስመ አብ ዩኒቨርስቲም እንድዚህ አለዴ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን በጣም ከባድ ነው

  • @እሪታእሪታ
    @እሪታእሪታ 4 роки тому +3

    እንካን ደናመጡ መምህራችን

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 8 місяців тому

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey ema fekr Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey Aelmk hoy mehru yeker bebln sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthagirma8646
    @marthagirma8646 4 роки тому +6

    እያመመኝ ነው የሰማሁት ባለመማሬ አዝን ነበር

    • @salemdemek3548
      @salemdemek3548 4 роки тому

      ሲቆጨኝ ነበር እንኳንም አልገበሁ በልጅነቴ ነው የዳሩኝ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 роки тому +1

      @@salemdemek3548 አራ እኳን አልገባሁ ድሮ ዮቨርስቲ ትግቤለሽ ሲሉኝ እኳን እኔ የወረወርኩት ድንጋይም አይገበም እል ነበር እውነት ሆነልኝ ከአሥር አቆርጬ ስደቴን ቀመሥኩ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭እግዚአብሔር ወደልቦናችን ይመልሰን

  • @amanihabesha4044
    @amanihabesha4044 4 роки тому +1

    እኔ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ነው የተመረኩት ይሄን ያክል ነገር የለም እኔ አላቅም እኔ በሀይማኖቴ ጠንካራ አይደለሁም ፈጣሪ ጠበቅኝ እኔጅ

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 4 роки тому +1

    ሰላም መምህርችን በጣም ያሳዝናል እግዚአብር ልቡና ይስጣችዉ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉትን ያብዞሎት

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 4 роки тому +6

    እሚገርም ገጠመኝ ነው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን 🙏

  • @enkuyersama1746
    @enkuyersama1746 4 роки тому +1

    አቤቱ ማረን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 роки тому

    Amen amen amen memiherachin ijigi astmari temrtinew ydikamkin waga ydingil Maryam liji yikflki 🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 роки тому +8

    ምኑን ተማሩ ጠፉ በቁማቸው ሞቱ የሀገር ሸክም ሆኑ ማለት ነው ወጣቱ ጠፍቱዋል ልቦና ይስጣቸው እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን ወደቤተክርስቲያን ውሰዱ

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 4 роки тому

    መምህር እረጂም እድሜና ጤና እመቤቴ ትስጥልን በጣም ከባድነዉ አለ መማር ይሻላል እዉነት እንደዚህ ከመሆንስ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ስሙኝማ ትላንት የመምህር ግርማ ልጅ ሞሚና ኢብራሂም የምትባል ልጅ የመምህርን ትምህርት ስታይ በህልም ታያቸው ነበር ታድላ ነው እኔ ግን መምህርን ማየት አልችልም አልያም ደሞ ይኸው በጦርነት ከአመት በላይ ሆነኝ እና እኔም የእግዚአብሔር መንፈስ ርቆኝ ይሆን እንደ እላለሁ ደግሞ ለራሴ እመልሳለሁ ምክንያቱም አንዳንድ ጥሩ ምልክቶች አያለሁ ደስ ይለኛል ሁሌም ስራዬ ይከናወናል በቃ ጥሩ ነገር እያየሁ ነው ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይማረን ለነገሩ ንስሐ አልገባሁም ሱባኤ አላያዝኩም ገና ብዙ ነገር ይቀረኛል እላለሁ ደሞ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 роки тому +2

      እኔም እንደ አንቺው ነኝ በርቺ ተራችን ሲደርስ እናያቸዋለን አይዞሽ

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 роки тому +2

      ዋናው ነገር እኮ እሳቸውን ማየትሽ አይደለም ፥ እሳቸው ያስተማሩትን ትምህርት በህይወትሽ ተግብረሽ ወድ እግዚአብሔር መቅረብሽ ነው።

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 4 роки тому +1

      እኔም እንዳችው ነኝ እከታተላለሁ ግን ማፊ ፋይዳ ነው ከልተገበርነው በህልማችን ማየቱ ብቻ በቂ አይደለም አብዝተን መስገድ አብዝተን መፀለይ ነው የዚች እኮ ሀይማኖቷም ሌላ ስለሆነ ወደ ክርስትና ልትመለስ ስላሰበችበት የመጨረሻ ተጨንቋል መንፈሱ ለዛም ጭምር ይመስለኛል።

  • @lemlemlemlem406
    @lemlemlemlem406 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 роки тому +6

    በጣም ይገርማል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ስንቱነገር አስተማርከን ስንት ነገር አለ በየቤቱ ውይ ጉድ እግዚአብሔር በአንድም በሌላም በምክንያት ያስተምራል እግዚአብሔር ምን ያህል ብውደን ነው በስደት ተምረን ነቅተን ተመልስን ቃሉ መስማት ማለት ትልቅ ነገር ነው ብዙ ስው ህይወታችን ተቀየረዋል በእውነት እናመስግናለን መምህራችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል መጨርሻውን ያሳምርው።

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 4 роки тому +1

    ይገረማል መጨረሻዉን ያሣምረዉ

    • @almaz7033
      @almaz7033 4 роки тому

      አይ ሰው ከንቱ በጣም ያሳዝናል በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልንብ ድንግል ትጠብቅልን።ወለተ ኪዳን ነኝ በጾለትህ እስበኝ

  • @mekdilv3402
    @mekdilv3402 4 роки тому +1

    መምሕር እንኳን በሰላም መጣሕ

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 4 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ... እዚህ ቤት ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬን ለመርዳት ይህንን ቪዲዮ ስትመለከቱ በየመሀሉ የሚመጡ ማስታወቂያዎችን (skip ) የሚል ይመጣል ማስታወቂያው እስኪያልፍ ከጠበቃችሁ መምህር ይጠቀማል ማለት ነው ግን skip ⏭ የሚለውን ከተጫናችሁ ምንም አይጠቀምም ማለት ነው ስለዚህ ሙሉውን ቪዲዮ በማየት መምህርን መርዳት ይችላል ::
    በተረፈ ሁሉም ትምህርቶች የኛ ሂወት ናቸው ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !

  • @senyitnebret7456
    @senyitnebret7456 4 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ እርኩ መንፈስን ይሰርልን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому

    ሁል ጊዜ ትዝ የምትለኝ. ያቺ የኢሉሚናቲ. አባል ሆና. በመኪና አደጋ የሞተችው ደግሞ. ወንድሙን አልሰማም ብሎ የሞተው ደግሞ ያቺ. ልጁን እንዲሞት አደረገችበት ቦታ ላይ. በመኪና አደጋ የሞተችው በጣም ያሳዝናሉ ምክንያቱ ክፉው መንፈስ . ከነነፍሳቸው ስለሆነ የወሰዳቸው. አባቴ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ነፍሳቸውን ያስምርልን

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 роки тому

    Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir kalhwet yasmalen betam ysznl ewnet new memheri 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @taduchannel5238
    @taduchannel5238 4 роки тому +1

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @kedusmikael9485
    @kedusmikael9485 4 роки тому

    የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ይቅርታ አድርግልን በጣም ያናድዳል እሳ ነፃ wetach yabelashchachew snasb ያማል ብዙ ነገር ተስፋ ያሰቆርጣል ያማል በጣም ግራ ያጋባል...

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +5

    በደንብ አያዳመጥን ነው።
    መምህር

  • @yeqedusemikayeleliji9951
    @yeqedusemikayeleliji9951 4 роки тому

    Bexam taqiyarebatalew memehire egzihabihere zemanehen yabarakehi Abatachenen memehire grima wondimu egzihabihere erijim Edima kaxena yasexalen tsigawen yabizalachew zamanachewen yebarekachew

  • @addisabay2056
    @addisabay2056 4 роки тому

    መምኸር ቃለኸወት ያሰማልን የመምኸር ግርማን አሁን ያሉበትን አድራሻ ብትነግሩን ?

  • @tigray5077
    @tigray5077 3 роки тому

    እንዴ መምህር በስማኣብ እንደዝህ ነዉ ዩንቨሪስት እንኳንም ኣልሀድኩ እንኳንም ስደት መጠሁኝ እንዴ መምህር እኔ እኮ ጋደኞቼ ዩንቨሪስት ገብቶዉ ለምንድነዉ ሰደት የመጣሁት እያልኩኝ በራሴ ኣዝን ነበሪ ለካ እንደዝህም ኣለ ዩንቨሪስት እንደዝህ ከሆነማ ባፍንጫዉ ይውጣ እንኳንም ስደት መረጥኩኝ

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን
    ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 роки тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያሳዝ ነው ዩኒቨርሲቲ እንደዚህ አይመስለኝም ነበረ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን አያሳምርልን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 роки тому

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    በጣም የሰዝናል

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    እግዚአብሄር ፍቅር ነዉ ፍቅርም አግዚአብሄር ነዉ
    ቸርነትህ ብዙ አምላክ ነህና አምላኬ ሆይ በዚህ አይነት ሂወት
    ያሉትን ወገኖቻችንን አንተ በቸርነህ አዉጣቸዉ
    በቃ በለን የድህነት ቀን አምጣልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ ሞት አብቃን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 роки тому

    እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን. እንደዚህ ያለውን ነገር ሰው እዲማርበት. እንድንማርበት. ማድረግህ እጅግ በጣም ጥሩ ነው እንዴው እግዚአብሄር ዋጋህን ይክፈልህ መምህራችን. በጣም ይገርማል. እየተማርን እንዲህ አይነት ስራ የምንሰራ ከሆነ. አለመማር ይሻላል. እግዚአብሄር ይማረን ይቅር ይበለን. ኢቨርስቲ. መሆኑን ትቶ ባቢሎን ሆኗል ማለት ነው.

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 4 роки тому

    የመምህር እንኳን ደና መጣህ እባክህን መምህር ፈልጌህ ነበር እና መጨረሸው አምሳ ሁለት የዱባይ ቁጥር ነው እባክህን ወንድሜ

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 роки тому

    Memehir kalwet yasmalen memehir Egezabrher ytbkot Memory 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    እኛንም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ልቦናችን የምንመለስበትን መንፈስ ያድለን አሜን

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ልጆችህን አስበን

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 роки тому

    EGIZIAABIHER yimesgen Memihir be Ante mikiniyat yesintochachin Hiwot endetelewete bet yiquterew Qale Hiwot Yasemalin.

  • @hanaymaryamlij1226
    @hanaymaryamlij1226 4 роки тому +1

    Kalee Hiweet yasmaalen Wendmacheen .

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

    Me always im so Happy 😃

  • @chakameron2230
    @chakameron2230 4 роки тому

    Bezu geta temkro yelsme yesbrel ewnten new yena hiwet kltem yelwe selsemhye new yehaw kenfa temto alhuy

  • @fokado1957
    @fokado1957 4 роки тому +1

    አዎ የዪኒቨርስቲ ተማሪዎች አብዛኛው ጫት ቃሚ ናቸው ምርቃናቸው ምርቃና እዳይመስላቹ ግን በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር የረዳቸው ብቻ ነው ቁም ነገር የሚደርሱት

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz2903 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen 😭😭😭😭😭

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    መምህራችን አንድ ብቻ እኮ ሆንክብን አስተማሪው በሙሉ ወንጌል ያስተምራል በየትኛው ጭንቅላታችን እናዳምጠው ወንጌሉን

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss493 4 роки тому

    Amennn🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏