ባጠቃላይ ለ ቤተሰብ የገና ባዓል ስጦታ ወድሞቼ በሳቅ 😂 ገደሉን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 542

  • @hayriyetube2830
    @hayriyetube2830 2 роки тому +79

    አንተ ፊ ቀልቢ ሀቢቢ ያረሱለላህ ፍቅሮ አይጠፋም ከልቤ ወላሂ ወላህ:★
    በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል
    በወንድም ፊት ፈገግ ማለት ሰደቃ ነው
    ሀያእ ( አይናፋርነት) ከኢማን ነው
    ጎረቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያደረ ከእኛ አይደለም
    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው
    የአላህ መልእክተኛ ረሱል صلى الله عليه وسلم በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን የተለየዩ ሀዲሶችን የተለየዩ ጥየቄዎችን እንጠየየቀለን

  • @rahatube4249
    @rahatube4249 2 роки тому +90

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 💔💔🙏🙏 ታምራላችሁ ፋሚላችሁ ዋዉ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏

    • @seadayoutube7137
      @seadayoutube7137 2 роки тому +1

      እደውፍትህ ለሳኡድእስርኞችይባላል የትሊገቡነው ሀራደርሰዋልእየተባለነውእኒህየተርገሙጁቶይበጭቀትላብድነው

    • @ዚነትሳይትኢቱብ
      @ዚነትሳይትኢቱብ 2 роки тому

      ኑሬ ወደኔም ቤት ጎራ በል

    • @officialtube1527
      @officialtube1527 2 роки тому

      መገናኛ እኔ ያንተ ቤተሰብ ነኝ እስቲ አንተም ዘመድ አድርገኝ አይከፍልበትም

    • @sikosilo1195
      @sikosilo1195 2 роки тому

      Yetu jegna abte betsabohse setatahew
      tadlse lemi

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 2 роки тому +61

    ለሙዬ ጀግና ነሽ እግጀ መታደለ ነው በዚህ ዘመን እንደህ ቤተሠብን ሠብሥቦ የቤተሠብን ደሥታ ማየት እርጀም እደሜዬ ከጤና ጋ ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ አይለያችሁ ያርብ እዚህ ቤተ ሥገባ ተሥፈኛ ሁኝ እወጣለሁ ለሙያ ክበሬልኝ የዘመኑ ወጣት አሪአ ነሽ 😍😍😍😍

  • @fatmahomar861
    @fatmahomar861 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ለምለም አባትሺደስሲሉ እርጋታቸው ደርባባናታቸው ሁለነገራቸውደስይላሉ አላህእረጂምእድሜይስጥልሺ

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 2 роки тому +7

    የእውነት የሚያምሩ ቤተሰቦች ፈጣሪ ከቁጥር አያጉድላቹ ነፍ አመት ኑሩልኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሙ አብሬ አሜን እላለሁ ሁሌም የአባባ እና የአባባ ምርቃት ደስስስስ ይለኛል የተከበሩ የተረጋጉ እመቤቴ ትጠብቃቹ 💚💛❤💋💋💋💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @hayatahmed8997
    @hayatahmed8997 2 роки тому +1

    መሽአላህ እህቴ በጣም ደስ ይላል ቤተስቦችሽ ጋር ይህ ቀን ማየት ትልቅ ደስታነው ይህ ቀን መቸ ይሆን ቤተስቤጋር እንደዚህ የምሆነው ያርብ በስላም አገራችንም ክቤተስቦቻችን ጋር ያገነኘን

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 роки тому +123

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 2 роки тому +2

    ደስ የሚትሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር በፍቅር ያቆያችሁ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +3

    *ማርቆሴ ገና ሳይህ ነው የምታስቀኝ ምርጥ ቤተሰብ woow*

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ደስ ሲል የእናት እና የአባት ደስታን ማየት እራሱ

  • @shaulamalamu3273
    @shaulamalamu3273 2 роки тому +2

    ለሚዬ ጀግና እኳን ለገና ባአል አደርሳችህ ውዴ ተባርኩ አሜን

  • @ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
    @ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 роки тому +8

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ፍቅራቹህ ይብዛ ለምለም የሴት ጀግና ነሽለኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌ማርቆስ የሳቄ ምጭነው ወላሂ ይመችህ መርኬ👌👌👌👌👌👌❤❤❤

    • @tube-cn4xq
      @tube-cn4xq 2 роки тому

      ጀምላ እንዴት ነኪ ማማ ላከፊሪ ማሻ አላህ አይበልም ምኑ ደስ ብሉሽ ነዉ ማሻ አላህ ምት

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    ግን እንደዚህ ስትሰበሰቡ ቲቪ ታያላችሁ ውይ ደስ ሲሉ እመብርሃን አትለያችሁ ታብዛችሁ

  • @lamlamlamlam4820
    @lamlamlamlam4820 2 роки тому +8

    ለሚዋ የኔ ጀግና ተባረኪ ምንኛ ደስ ይላል ቤተሰብን ማስደሰት

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق 2 роки тому +3

    የኔ አባት መሠለኛ ሥዉድህ አባቴዋ አሜን አባቴዋ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ለሙዬ የኔ ጀግና ጀግና ነሽ እኮ አላህ በሄድሽበት ይጠብቅሽ ከምቀኛ ከሸረኛ እሱ ይጠብቅሽ በጣም ምርጥ ቤተሰብ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቹ ከቁጥር አያጉላቹ ለሙዬ ቃላት ያጥረኛል እኩል ከናተ ጋር አሚን ስል ነበር አባዬ እማዬ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላቹ የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ለማየት ያብቃቹ እደዚ ስትሰባሰቡ ከመሀከላቹ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሚሰማኝ ስሜት በጣም ነው የሞዳቹ ከኔ በላይ ደሞ የፈጠራቹ አምላክ ይውደዳቹ ክበሩልኝ አላህ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቹ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ለሙየ የኔውድ ደስትላላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርልላሁ

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 роки тому +1

    አሜን አሜን መታደል ነው የቤተሰብ ደስታ ማየት👐👐👐👐

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +4

    ውይ በሩኬ ግን እናቱን እቅፍ አርጎ ደስ ሲል ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 2 роки тому

    መሻአላህ ታታሪ ጎብዝ ሴት ጀግና እረ በምን ቋንቃ ለገልፅሸ አበሳ! !

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 роки тому +3

    እድሜ ይስጥሽ ቤተሰብሽን ማስደሰት ከምንም በላይ ደስታ ነው

  • @mainsalem8458
    @mainsalem8458 2 роки тому +1

    ለሙዬ አሄንን ስፅፍልሺ በእባ ታጥኜ ነዉ በማይሺ ሰሀት በጣም አለቅሳለዉ 😭😭😭 ለምን ቢትይ ከቤተሰብ መደሰት እፈልጋለዉ ግን አልሞላ አለኝ ፈጣር ለቤተሰቦቻችን እድሜና ጤነ ይሲጣቸዉ ለሙ ኑርልኝ❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @zayedsalem-p5c
    @zayedsalem-p5c 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    በስመአብ ምርቃኑ ልቤን አስደሰተኝ
    ለሜዋ እስኪ አባትና እናትሽ እኔንም ይመርቁኝ
    እንደ ልጃቸው አድረገን
    ደስ ሲሉ ውብች
    እህትሽ ደሞ ስታምር የእኔ ደርባባ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 роки тому

    ከቤተሠብ ባህል እደዚ ተሠብስቦ ማክበር ማነው ቸናፈቀው ቢኖርም ባይኖርም ባህል ከቤተሠብ ማሣለፍ በጣም ደሥ ይላልልል ሁላችንም ከመዳም ሽቀላ ወተን ሀገራችንን ገብተን ለማክበር ያብቃን ፍትህ በእሥር ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @ነፍጠኛነኝ-ሸ7ጘ
    @ነፍጠኛነኝ-ሸ7ጘ 2 роки тому +5

    ወድሞችሽ ፈታአረጉኝ አባትሽ ደሞ ቆፍጠንያ አባትነው እድሜናጤና ይስጣቸው

  • @maazaalamo4917
    @maazaalamo4917 2 роки тому

    አሜን አሜን ደስ የምትሉ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 2 роки тому +1

    Wow linyu nesh le family tabarak 😍😍👍👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦

  • @ባንቺ-ደ4ሐ
    @ባንቺ-ደ4ሐ 2 роки тому

    እህቴ ታድለሽ ለምዬ እግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሸማ ያላብሳችሁ

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 2 роки тому +7

    _ዋው ለሙዬ በጣም ደስ ይላል 😍😍👍👍ቤተሰብ አንድ ላይ ስብስብ ሲል በደስታ ያሰላም ኧረ እኛንም ለዚህ ያብቃን በሀገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጲያውያን ሀሳብ ምኞታችን ይሙላልን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን🇪🇹👈💚💛❤👍_

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 роки тому +1

    Wow biyyalewu yimechachu 😍😍😍 merx beteseb sewedachu 💓💓💓

  • @fhhdh1888
    @fhhdh1888 2 роки тому

    ለምየ እግዛብሔር ይጠብቅልሽ ወድሞችሽን ደስየሚል በተሰብ አለሽ እደዝሁ ያኑርልሽ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +15

    ደስ እሚል ቤተረብ ያመት ሠው ይበላችሁ የማርቆስ አጥሯል

  • @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
    @እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 6 місяців тому +1

    ሰላም ድሰ ይሚል ቤትሰብ ማሻአላህ የኔውድ አላህ ያቆያችሁ እድኛ ቤትሰብናቸሁ ❤🎉❤🎉 ግን እኮን አባቴን እና አዱ ወንድሜን ጉደጎዱ ላይሞላጉድገድ😭 አልታድለኩም አላህይሪህመዉ😭ያሉትያቆይልን ያረብ ❤🎉ባይሆን ወለዱ ልጅ ለእናት እና ለባት ማረግጥሩነዉ ወላሂ እዉነትነዉ❤🎉

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 роки тому +7

    ዋውውውውው በጣም የእውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ይሄ ደግሞ የለሚ ጠንካራ መሆንሽ ነው ቤተሰቡን እንደዚህ የሰበሰበው አሁንም የራስሽን ኑሮ መስርተሽ በፀጋ ምትኖሪ ሴት ያርግሽ ለሙ እህቴ ተባረኪ።

  • @AbdiTubeአብዲቲዩብ
    @AbdiTubeአብዲቲዩብ 2 роки тому +15

    ከምንሞ በላይ ወላጆችሽ በጣምነዉ ደስ የሚሉኝ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 роки тому +2

    አቤት ያባትና የናት እርጋታ በተለይ አባትየው

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 2 роки тому

    ተላቅ እህትኮ ሁለተኛ እናት ናት አላህ ከስው ምቀኝ ሸርኛ ይጠብቃችሁ
    ወላሂ በጣም ታምራላችሁ

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 роки тому +3

    ስሮጥ ተሰብሪ ነበር መሻ አላህ ታምራላችሁ

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 2 роки тому +3

    ለሙየ የኔ ጀግና ሴት ቤተሰቦችሽን በፍቅር በደስታ ሽ አመት ያኑርልሽ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 роки тому

    ለሙዬ ጀግና ነሽኮ የሴት ጠንካራ መሽአላ ስታምሩ ❣️❣️❣️❣️❣️💜💜💜💜💞💞💞💞💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 2 роки тому

    ማሻአላ ለሚየ ቤታችሁንበፍቅርያኑራችሁ

  • @banchu3147
    @banchu3147 2 роки тому +3

    በማርቆስ ግን ትዝናናላችሁ እንደኔ በቃ ፈን ነው ውብ ቤተሰብ ናችሁ እኔ እራሱ የእውነት እናተን ማየት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ በሰላም በፍቅር በበረከት ይባርካችሁ

  • @Zainab-bg9pi
    @Zainab-bg9pi 2 роки тому +1

    ለሙቲ ቆጆ ነሽ ሲበዛ ሁሉኑም አማልቶ ሰቶሻል ጀግና

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому +2

    ለሙ የማታ እጄራ ይስጥሺ በእውነት በናተቤት ፍቅር እዴት እደምደሰት አጥይቂኝ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 роки тому +4

    በሳቅ ሞቱኩኝ ሞዴሎቹዉ ዋዉ ናቸዉ የምታምሩ ቤተሰብ ለሙዬ ነፂዬዬዬዬ😂😂😄😄❤❤❤❤😂

  • @مريممريم-ت9ج2ص
    @مريممريم-ت9ج2ص 2 роки тому +1

    በጣም ድስይምላቤትሰብ ወላሂ ማሻ አላህ ሉምጀግናነሸ ኑረ ሽአመትትት

  • @ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር

    ማሻአላህ ስታምሩ ከምንምበላይ የእናትና የአባት ምርቃት የትምአይገኝምም እድሜናጤና ይስጥልሽ ቅመም

  • @Mm-mv2hb
    @Mm-mv2hb 2 роки тому +1

    የኔ አባት ስራ ኩቡር ነው እውነት ነው ፈጣሪ ም ያለስራ አትውሉ ይላን

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +2

    ለሙየ በጣም እደለኛ ነሺ ማረያምን የቤተሠብ ምረቃን አግተሻል እናቴ ዙሪያዉን ያሏት ምራት ናቸዉ እኔ ሥደት ነኝ ብዙ ግዜ ነይ ትለኝ አለች የተረገመቤት ጀምሬ ዛሬ ነገእላለዉ ይደረሣል አልሔደም ደረሦመልሥ እዳልሔደ ህገወጥ ነኝ ከወደሞቸ ሚሥቶቸ አዷ ሠይጣን ናት እናቴን ሥጠይቅ መልሥ የላትም ማልቀሥ ነዉ ብመጭልኝ ብቻ ነዉ እምትለኝ ቀንበመቀጠረ ከዚህ ክፍ ግዜ ደረሥኩ አሁንሥ ልረገም ነዉ መሠል 😥😥😥😥😥

  • @zinet2555
    @zinet2555 2 роки тому

    ለሚ፣ግን በዱአውመዝጊያላይ፣ኬይይይይይይ،ምንድንማለትነው

  • @DdSs-k5c
    @DdSs-k5c 10 місяців тому

    የአንች ቤተሠቦች በአንች ቢደሡም ቢኮሩይገባሻል የሤትወንዲነሽ የሥደተኞች ተምሣሌት ለሙ አሁንም የበላይያርግሽ❤❤❤❤❤

  • @ሀያትሀሰን
    @ሀያትሀሰን 2 роки тому

    ለሙየ የኔ መልካም ሰወድሺ በምክንያት ነው እናት እና አባትሺን እረጂም እድሜ ይሰጣችሁ ማሬ

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 10 місяців тому

    የፍቅር ቤተሰብ እንካን አብሮ አደረስን ከሆሎም ጋቨዬ በጣም አሰደሰቱይ ውጪም ያሎት ብለው ሰላሰታወሳን ፈጣሪ ያሰባት አመሰግናለው

  • @thtnaayalew5326
    @thtnaayalew5326 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ ላባትሽም ግዢለት ወርቅ ሊከፋው ይችላል

  • @askalkamal1098
    @askalkamal1098 2 роки тому

    ውይእናቴደስስትይ እድሜከንልጆችሽናጤናይስጥሽፈጣሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ጦይባጦይባከርታቲትነኚ

    *_የለሙ አባት ምርቃኑ የተመቸወ 👍👍👍👍 ምናሉ ስራወደዱ ወላሂ ወን አሱስራ የማትሰሩ ላጤወቸ ካላችሁ ልብበሉካልሰሩ የለም ብር_*

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 роки тому +1

    ለሚ የኔ ወድ ጥሎብኝ እወድሻለሁ ደሞ አድ ቀን ወሎ ትመጫለሽ እንገናኛለን ካአረብ ሀገር ስመለስ ቤተሰቦችሽንም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መሲወሎደሴ
    @መሲወሎደሴ 2 роки тому +2

    ለሙዬ የኔውድ ሰላማችሁ ብዝት ይበል የኔ መልካም

  • @በፂየተክልዬልጅ
    @በፂየተክልዬልጅ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ በማያልቀው ፍቅራቹ ይብዛላቹ እድሜ ጤነ ይስጥሽ አቺም በወጣሽበት ፈጣሪ ካቺጋ ይውን

  • @ዙዙቢንት-ተ3ጸ
    @ዙዙቢንት-ተ3ጸ 2 роки тому +1

    ዉደ ማሻአላ እዲሜና ጤና ከነቤተሰብሽ

  • @SeadaYouTube-
    @SeadaYouTube- 10 місяців тому

    ወላሂ ደስታ ቤተሰብጋር ነው የሚያምረው❤

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 роки тому +3

    ዋው ለሙዬ ደስ ስትሉ አቤት ውበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ ውድድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐🌹🌹🌹

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 2 роки тому

    Amen Amen Amen
    Bawan baxam dasa yil lamayee egaziber yixabaqachuuu

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 2 роки тому +1

    ምርጥ ውብ ቤተሰቦች ረጁም እድሜ ከሙሉ ጤና አላህ ይስጣቹ የኛመካሪ ቃል አጣሁላቹ 💐💐💐💐

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 2 роки тому

    ለምዬ ቤተሠቡቺሽን አላህ ይጠብቅልሽ

  • @ndn9008
    @ndn9008 10 місяців тому

    ደስ የምትሉ የምትሉ ቤተሰቦች ከቁጥር አያጉላችሁ

  • @semirahabab6078
    @semirahabab6078 2 роки тому

    መታደል ነው የቤተሰብን ደስታ ማየት የእናት አባትን ምርቃት ማግኘት እነሱን ማስደሰት. እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውላችሁ.አሚን. እንደ እኔ ለእርጅም አመታት ቤተስቦቻችሁን እርቃችሁ በስደት ያለነውንም. በሰላም አገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር. በአልን የምናሳልፍ ያድርገን

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ

    እሰይ ደስ ትላላችሁ እኛም አሜን ብለናል

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 2 роки тому

    እንዴት እንደ ምታስቀኑ ማርያም ለሙዬ ማርቆሴ ግን በሳቅ ነዉ ሚገለኝ ሜሪ

  • @gentandhabty
    @gentandhabty 2 роки тому +14

    😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞትኩኝ ሞዴሎቹ ስታምሩ ምርጥ ቤተሰብ ሺ አመት ኑሩልኝኝኝኝኝኝኝኝ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 роки тому +1

    ለሚ ምርጥ ሰው አላህ ያስደስትሽ

  • @hayutitube
    @hayutitube 2 роки тому +2

    ወንድሞችን መንታ ናቸው እንደ ይመሳሰላሉ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹ ለሚ ርስቅሽን ያብዛልሽ የቤተሰብ ደስታ ከምንም በላይ ያስደስታል ቀሪ ዘመናቹሁን ያማረ ሰመረ ያድርግላቹ

  • @ገነትየጌታልጅአሜንንን

    ዎዎው
    በጣም ታምራለችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባርካች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🙏🙏🙏

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እናት አባት እድሜና ጤና ይስጣቺሁ

  • @haroni2982
    @haroni2982 10 місяців тому

    እንኳን አደረሣቹ እናት አባቶቼ ወድሞቼ ለሙ ነፂ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 2 роки тому

    ምርጥ ቤተሰብ ነውእንኳን አደርሳቸሁ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ገ6ዐ

    አሜን ፫ ብለናል እኳን አደረሳችሁ የዬተቢ ቤተሰቦች እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ በስማም የዬተቢ እና ምርቃት የቋግሜ ዝናብ ይችላሉ የተቢዬ የኒጀግና እናት አባትሽ ከዚህ በላይ እድታስደስች ፀሎቴ መልካም በአል❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 роки тому

    ወይኔ የሚአስቀና ቤተሰብና እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ❤❤

  • @saadesaade8096
    @saadesaade8096 2 роки тому +1

    ማሻአላህፍቅርየሆናችሁቤተሠብ🥀🥀🥀🥀🥀

  • @Aster-qq5gf
    @Aster-qq5gf 10 місяців тому

    Hadhaa lamaa qabduu moo haatii mariiqosi island kanna.mitii?❤

  • @ayehutubetube645
    @ayehutubetube645 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ቤተሠብ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፍቅር ናችሁ❤️

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 роки тому +2

    ለሙ ቀናውባቱ እንዲ አይነት ፍቅር ደስ ይላል ተባረኩ አይለያቹ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 2 роки тому +11

    ማሻአላ በጣም ታምራለች የፍቅር ቤተሰቦች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @fakiyaabidlshukunure330
    @fakiyaabidlshukunure330 10 місяців тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ አሚን አሚን አሚን ❤

  • @meseretmeseret1555
    @meseretmeseret1555 2 роки тому

    ታምህራላችሁ እግዚአብሔር ክክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏 🌹🌹🌹🥀🥀🥀💐💐💐🌾🌾💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @fatumajamal8582
    @fatumajamal8582 2 роки тому +1

    አሜንአሜ እንዲው. አይለያቹ. ለሚቀጥለው. እንያችው

  • @mukera3youtube390
    @mukera3youtube390 2 роки тому +2

    ካገር ሰላምነት ጋር እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ይስጣችው አሜን

    • @ekramabdu5330
      @ekramabdu5330 2 роки тому

      የማማ ዝናሺ ምርቃት ነዉ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Рік тому

    በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ያድላችሁ

  • @Tube-tb9br
    @Tube-tb9br 2 роки тому

    የኔ አባት ሰው ወዳድ ሁኑ አለ የኔ ቤተሰቦች እድህ ሲሉኝ ይገርመኝ ነበር

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 роки тому +1

    ለሙ ቤተሰቤችሽ በፍቅርየተሞላችሁናችሁማሸአላህ

  • @رقيهتولو
    @رقيهتولو 2 роки тому +1

    አሚን ያረብ

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 роки тому +1

    የዝህ ቤት ልጆች ፍቅር ደስ ሲል

  • @esetabizunesh9
    @esetabizunesh9 2 роки тому

    Lamiye yene konjo siwadsh labtasabish yalishe akibiroti betami desiyemile new 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo 2 роки тому

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 2 роки тому

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ሁሌ በፍቅር በሰላም አንድ ላይ ያኑራቹ

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 роки тому +1

    እናት እኳ ልጆቻ ናቸዉ ዉበቶቾ ብሩኬ በርታ

  • @sarasara-zx3gn
    @sarasara-zx3gn 2 роки тому +3

    የቤቱ ድምቀት ማርቅዬ