አስደናቂው የሣላሀዲን አል አዩቢ ጉዞ|| የእየሩሳሌም (አል ቅዱስ) ከፋቹ ጀብዱ /salahaddin ayyubi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 83

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 11 місяців тому +9

    ሳላሃዲን የመሰለ ጅግና ኣላህ ይወፍቀን

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 Рік тому +21

    እንደ ሳላሀዲን አይነት በሳልና ጀግና የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ እንገኛለን፣

    • @KemalEsaemam
      @KemalEsaemam Рік тому

      Ymetal ahun and sew ye alem nugus

    • @AyB-t2w
      @AyB-t2w Рік тому +1

      አወ ዉሀብያ ን. ከምድር. ገፅታላይ አሏህ. ካላጠፍ. ጀግና. ሊኖር. አይችልም በአለም ላይ ለኢስላም ታርክ የሰራዉ ሰዉ ማነ ዉ እሱ ተብሎ ሲጠየየቅ ሶፍያ ነዉ

    • @Noorbamrika
      @Noorbamrika Рік тому

      እ ዝም በይ ወራኛ​@@AyB-t2w

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 8 місяців тому

      ቲሽ😂😂😂😂😂​@@AyB-t2w

  • @Abubeker-v1s
    @Abubeker-v1s Рік тому +5

    ምን ብየ እንደማደንቅህ አላውቅም ትርጉምህ እንከን የለውም ማሻ አላህ!!!

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Рік тому +6

    ሁሌም ቢሆን የጀግናን ታሪክ ለመሰማት ጆሮየ ሰልቺትት አያውቅም
    ጀግናው ሰለሀዴን አላህ ይራህመው

  • @AminatHussein-ry4fi
    @AminatHussein-ry4fi Рік тому +9

    ❤❤❤❤❤ጀግና የምወደው ድንቅ ብሰማውየማልሰለቸው ታሪክ ሰለሀድን አል አዩቢ

  • @MusteMuste-h1h
    @MusteMuste-h1h 9 місяців тому +1

    አሁንም አለሞ እንዲህ አይነት ጀግና ናፍቃለች

  • @niema8807
    @niema8807 Рік тому +4

    ይህን ድምፅ ከኤርትሩል ፊልም አውቀዋለሁ ከሁሉም ተርጎሚዎች በጣም ምጡ ተርጎሚ ነው ❤❤

  • @Bushira99tube
    @Bushira99tube Рік тому +13

    ከማውቃቸው ተርጓሚወች ለኔ የተሻልከውና ደስ የሚል አተረጓጎም ያለክ አንተ ነክ አድናቂክ ነው ለምን ቱርኮች ሳይሆን በሌላ የተሰራውን ተርጉመክ አትለቅልንም

  • @DaniyaTub
    @DaniyaTub Рік тому +5

    ❤❤mashallah💓💓ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጥልበት🥰🥰

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 Рік тому +11

    አሊ መህዲ ለምታደርገው ቁልጭ ያለ ተጉረምራሚ ድምፅ ሳላደንቅህ አላልፍም ጥበብን ለማገኘት ከሚሮጡ ሰዎች ሳትሆን ጥበብ ራሷ አሳዳ ከያዘቻቸው ሰዎች ሳትሆን አልቀረህም
    ግን ትርጉም ላይ የምሰጥህ አስተያየት ኦስማን ላይና ሌሎችም ላይ አንዳንድ ቦታ ካንተ ድምፅ ይልቅ የተዋናኝ ሰዎች የቱርክኛው ድምፅ ጎልቶ ይሰማል ይረብሻል ስለዚህ
    የባግራውንዱ ድምፅ ቀነስ ቢደረግ ጥሩ ነው
    ሌላ ነገር አስተያየት ሊሰጥህ የሚችል ሰው አይኖርም ብዬ አስባለሁ
    ስተረጉም እዛው ከቦታው ገብህ የምተውን ትመስላለህ በትርጉሙ መሃል ጎረስ ጎንጨት የምታደርግ ያለ ይመስላል 😂 ዋናው ደግሞ የሰላሁዲን አል አዩቢ የምር መዘግየት የሌለበት የነበረ ታሪክ ቢሆንም ነገር ግን አሁን ቁድስ ያለችበትን ሁኔታ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ጥሩ ጊዜ ይመስላል ስጠብቀው የነበረ ታሪክ ነበር እድሜ ለቱርክ ሙስሊሞች ሰላም በፈለስጢን ላይ ያውርድ

  • @mdfadlu2373
    @mdfadlu2373 Рік тому +5

    እኔን ያምገርማኝ አገለለፅ ማሸአለህ በጠም ነዉ ያምትማቸኝ ዎለር ከልቤ አመሰግናለሁ ሙስልም ዎድሜ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 Рік тому +5

    አላህ አንደሱ ያሉ ጀግናወች ያብዛልን

  • @ከፈንኪስየለዉም
    @ከፈንኪስየለዉም Місяць тому

    ተርጓሚ አሊ መህዲ ወላሂ ለአላህ ብዬ እወዲሀለሁ አገላለፅህ አጀብ ነዉ እዲሜና ጤና አብዝቸ ተመኘሁ

  • @RAHIKABDELA-ls2kf
    @RAHIKABDELA-ls2kf 11 місяців тому +2

    Ali mehdi allah ይጠብቅህ አተረጓጎምህ በጣም ደስ ይላል ድምፅህም ቆንጆ ነው ማሻ አላህ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 3 місяці тому

    ጀግና እደሱ አይነት ጀግኖችን ያብዛልን

  • @salimnuman7602
    @salimnuman7602 Рік тому +5

    Thank you. more history

  • @Niyareshid124
    @Niyareshid124 8 місяців тому +2

    ይተርጉም አሊ መህዲ ማሻ አላህ ❤

  • @seranhusen3229
    @seranhusen3229 Рік тому +4

    Mashallah Ali Mehdi destilegnaleh

  • @hameduwale
    @hameduwale Рік тому +3

    Hero Of The Generation❤🎉

  • @Oro4k
    @Oro4k Рік тому +3

    imamu Ahmed binu hanbal Tariki❤❤❤❤ qaxayi

  • @HayatJemal-d1f
    @HayatJemal-d1f 2 місяці тому

    ውዱ ወንደሜ ሰላም ነው ፈልሞችህን ቶሎቶሎ ማትለቆው ያንተ ድምፅ የምመስል የለም ማሸአላህ አላህ ይጠብቅ ህ ቃላት የለኝም በተለይ የ ራያ ህዝብ የኡስማን ፍልም ባንተ ድምፅ ካልቶሮጎመ አያዩም

  • @MstAysha-y5t
    @MstAysha-y5t 2 місяці тому

    አለሀምዱሊላ ልጄ ስሙ ሰላሀዲን ነዉ ልክ እነደሱ ጀግና ያድርግልኝ

  • @ArefatUsman-v2s
    @ArefatUsman-v2s Рік тому +2

    Are baxam arif new abba

  • @LammiGirma
    @LammiGirma 2 місяці тому

    Saladin alayubi mulu tarikun siralin be alaha❤

  • @EeXx-dj9th
    @EeXx-dj9th 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ሰለሀድን አዩቢ

  • @OsmanSeid-g1z
    @OsmanSeid-g1z 5 місяців тому

    Allah yechemrleh

  • @kayifamily123
    @kayifamily123 Рік тому +1

    ymecheh ali mehdi

  • @MimiMelse
    @MimiMelse 9 місяців тому +1

    Mashaallah

  • @LammiGirma
    @LammiGirma 2 місяці тому

    ibakii in xaniqalen yeante sira ala Yi bariki

  • @abdiusman1836
    @abdiusman1836 9 місяців тому

    mashaa alla

  • @MubarcAhmde
    @MubarcAhmde 4 місяці тому

    ቀጥልበት

  • @MameHassen-w6x
    @MameHassen-w6x Місяць тому

    አወ ሰላሃድን new

  • @AyB-t2w
    @AyB-t2w Рік тому +2

    ሶፍያ. ጀግናነዉ. ሶፍያ. ጀግናነዉ. ሶፍያ ጀግናነዉ. ለኢስላ ም ሂወወታቸዉን. ገንዘባቸዉን ልጆቻቸዉን. አሳልፍዉ. ይሰጣሉ ለምሳሌ. ፈለስጢንን እና የመንን ወዘተ የሶፍያ ሀገራቶችን. እንመልከት . አሏህ. ዉሀብያን የየሁዳ. ተላላኪ. በሹመት. በገንዘብ. እስልምናን አና ልጆቹን የሚሸጡ. ቅዘናም አሏህ. ከምድር. ገፅታ ያጥፍልን ለምሳሌ ኢስላም እና ለጆቹን በገንዘብ በስልጣን. የሚሸጡ ከሆኑ አንድን ሀገገር እንጥቀስ ለኢስራኤል እና ለማሪካን. ተላላኪ ባሪያ ወይም ዉሻ መሆኑ በአለም የታወቀቺ አንዶ ሱእዲ አረቢያ ናት አሏህ ይገላግለን

  • @AmedinzenuAliyi
    @AmedinzenuAliyi Місяць тому

    Lion of islam ....

  • @AAzizhayderBaderga
    @AAzizhayderBaderga 7 місяців тому

    Kemn gzem talalek sewoch andu selhadin rahimakumulah

  • @EmranHeyru
    @EmranHeyru 3 місяці тому

    ❤❤❤1Qu bro

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Рік тому +1

    ኡስማን መቼ ነው የሚጀምረው ናፍቆኛል

  • @HUBB-dl4sl
    @HUBB-dl4sl Рік тому +1

    King dome of heven beturgum ale inde

  • @BelachewDechasa-mp2wc
    @BelachewDechasa-mp2wc Рік тому

    Your voice is smart How learned Turkish language

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +3

    የዛኔ ጅግኖች አሁን በኖሩ ፍልስጤም እንድዚ ባልሆነች ነበር ምንዋጋ አልው

    • @qader6010
      @qader6010 Рік тому +1

      የኔ የሁልጊዜ ሀሳቤ ነው ምነው አሁን በኖሩ አላህ ምንም አያቅተውም አሁንም እደነሱ አይነት ጀግና መፍጠር ይችላል

  • @AbdulHekim-n4e
    @AbdulHekim-n4e 4 місяці тому

    Al mahdii good job

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedsirag5516
    @mohammedsirag5516 Рік тому

    Ewnet new

  • @WillayaSiraje
    @WillayaSiraje 7 місяців тому

    የዑሥማን ልጅ አልአዲን ሥለሡ እባክክን

  • @MubarcAhmde
    @MubarcAhmde 4 місяці тому

    ❤🎉❤🎉

  • @sulayman89
    @sulayman89 7 місяців тому

    iski ali ye turkin mengistatin bekidme tekatal askemitilin malate ke usman ina ke selahaddin man yikedmal?

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому +1

    ስለፓላስታይን ጦርነት ዘግብልን ውሎ አዳራቸውን

  • @yasinamin3831
    @yasinamin3831 Рік тому +2

    Ali eski sile mustafa kemal ataturk
    Siralin muslimochn chokunwal yibalal 😊😊😊😊😊

  • @muhammadabdellah980
    @muhammadabdellah980 8 місяців тому

    ይሄንን ፊልም ብትረጉመው አሪፍ ነበር ቱርኮቹ ታሪኩን እቃቃ አረጉት

  • @MarufMahammed-l2r
    @MarufMahammed-l2r 10 місяців тому

    Kingdom of heaven ba turgum argilin

  • @qafarafihonline
    @qafarafihonline Рік тому +1

    😢😢

  • @AliAhmed-uv4ig
    @AliAhmed-uv4ig Рік тому

    Ali Mahdi, wendeme buzu tarikoch ende metakerbiliin tefa alegn berta

  • @HamduYibrie-p5u
    @HamduYibrie-p5u 7 місяців тому

    የኡመር ኢብኑል ሀጣብን ፊልም ተርጉምልን

  • @reyanalewy3241
    @reyanalewy3241 Рік тому +1

    ግን ሳላሀዲን ቱርካዊ ነው ወይንስ አረብ

  • @abdurezakmohammed9791
    @abdurezakmohammed9791 Рік тому +4

    ውድ ተርጓሚያችን ከቪድዮ ጀርባ ያለው ሙዚቃ ወጥ ባይሆን መሀል መሀል ላይ አንተ ትንፋሽ ስትወስድ ድምፁ እየጨመረ ከዛ ዝግ ቢል ትረካው እንከን የለሽ ይሆናል

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 Рік тому

      ስለምን ሙዚቃ ነው የምታወራው?
      ሙዚቃ እንድናደምጥ ነው የምታበረታታው?
      ሙዚቃ ሓራም መሆኑን አታውቅም ልበል?

    • @abdurezakmohammed9791
      @abdurezakmohammed9791 Рік тому

      @@peaceandpeaceful4538 እስማማበታለው የስድስቱ ቀን ጦርነት የእስራኤል አረብ ጦርነት salon tube ላይ አለ ታሪኩን አድምጠው እና ምን ለማለት እንደፈለኩ ትረዳኛለህ

  • @AbrhamGuragew
    @AbrhamGuragew 11 місяців тому

    ለምንድን ነው ኦስማንን የማትለቅልን

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Рік тому

    Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw

  • @ባርባሮስ
    @ባርባሮስ 10 місяців тому

    መፅሀፉን በአብልኬሺን አለ

  • @MohammedAhmed-n8o5p
    @MohammedAhmed-n8o5p Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Рік тому

    Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw

  • @reyanalewy3241
    @reyanalewy3241 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Рік тому +1

    Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw

  • @GermanyHellowabbvvcww1
    @GermanyHellowabbvvcww1 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Рік тому

    Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw

  • @HayderAhmed-d4e
    @HayderAhmed-d4e 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Рік тому +1

    Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw

  • @mekya-25
    @mekya-25 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @MintesnotAbebe-e1m
    @MintesnotAbebe-e1m Рік тому +1

    Ketayu ye alem tornet (3rd ww) ye haymanot nw

  • @tayibtabsa3146
    @tayibtabsa3146 9 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @ademomer7073
    @ademomer7073 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Faraja.S
    @Faraja.S Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤