ከመቶ በላይ ጦርንርቶችን ድል ያደረገው የምንግዜውም ጀግና ተዋጊ ተረክ ሚዛን salon terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 48

  • @oytamedia1396
    @oytamedia1396 3 роки тому +11

    መልካም ስራው አላህ ይውደድለት የኡማው ፈርጥ 👏😊

  • @AbukiCk21
    @AbukiCk21 2 роки тому +1

    ከማቆያ ጀምሮ አተራረክህን በጣም ነው ምወደው አጠር ያለና ግልፅ ነው። በጣም እናመሰግንሃለን ጌታነህዬ በጣም ስለ Malcolm X የአሜሪካን የጥቁሮች መብት ተሟጋች ስለነበረው በአንተም በእሸቴ አሰፋም ሰምቼው አላውቅም። በሚያምር ድምፅህ ብትተርክልን ምርጥ ነበር tnxs

  • @ermiyassisay4567
    @ermiyassisay4567 3 роки тому +5

    በጣም ነው የምታቀርብቻው ታሪኮች የምከታተለው በርቱ

  • @siedmehamde5871
    @siedmehamde5871 2 роки тому +1

    አላህ መልካም ሥራውን ይውደድለት እናንተንም እናመሠግናችሀለን

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ አቀራረብ

  • @kaleababeje1986
    @kaleababeje1986 3 роки тому +2

    You and Eshete are the top story narrators
    We have

  • @eyobedaude8407
    @eyobedaude8407 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @abuki5531
    @abuki5531 2 роки тому +1

    እናንትን መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው programችሁን በፍቅር ነው የምከታተላችሁ በርቱ ሚዛናዊነታችሁ ሁሌም አደንቃችሁለሁ

  • @princeshikur7122
    @princeshikur7122 3 роки тому +3

    Good job!!!

  • @hodoedu3567
    @hodoedu3567 3 роки тому +6

    የጃፈርን የጦር ታሪክ አቅርብልን

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Рік тому

    እሸቴ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በደዊ ቃሉን እራሱ በትክክል ነው የገለፅከው

  • @saadtaha6001
    @saadtaha6001 2 роки тому +1

    እንዲህ አይነት ታሪክ ስታቀርብ በደንብ ማጥናት አለብህ::

  • @video-uk5cv
    @video-uk5cv 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስላስታወስከን
    አቀራረብህን ድምጽ አሰልቺ አይደለም ብዙ እንጠብቃለን

  • @MikvahClinic
    @MikvahClinic 3 роки тому +1

    You are the best narrator...

  • @aydahismohammed8284
    @aydahismohammed8284 3 роки тому +1

    You are a great man

  • @aleiomertube7485
    @aleiomertube7485 3 роки тому +1

    Good job thanks

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 3 роки тому +5

    The great Khalid Ibnuwolid.
    In the history of a modern day warfare.
    The only tow generals never lost a battle are Khalid Ibnuwalid and Gingis Khan.

  • @user-lz1ik4do9t
    @user-lz1ik4do9t 3 роки тому

    enamesegnalen ngatu betam myamr akerareb nw

  • @shikurmuhammed3929
    @shikurmuhammed3929 3 роки тому

    Good job continues...

  • @Kemaljourney
    @Kemaljourney 2 роки тому

    Very intersting The Story of Khalid Ibin Walid

  • @adnanahmed6808
    @adnanahmed6808 2 роки тому

    best
    keep it

  • @ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት

    አላህ ጠበብ ሰጠቹ ወርቃማ ትውልዶች የኛ ውብ ሰማች አላህ ከፋ መደረጋቹ ሰማች ዛሬ ብታዪ በጣም ታፈራላቹ አቅሳ ሙስሊሞች ዝምታ የእንተ ትወልዳለች ናቸው ትግስት ፀናት እውነት እውቀት ውብ ስነምግባር 🌹🌹🌹🌹🌹👑👑👑👑

  • @abroali9508
    @abroali9508 3 роки тому

    really u r the best person to the story

  • @alwaysethiopia386
    @alwaysethiopia386 3 роки тому

    Tolo tolo likek hule new misemah Berta gobez.

  • @salaa1487
    @salaa1487 3 роки тому

    enamsegnalen merti tarki nw yasemahen berta,,,, ye erdoganen tarekem aseman benateh

  • @Weynfekede051
    @Weynfekede051 3 роки тому +1

    Great narration. Just small correction on the name. Name is Khalid ibni welid. Means Khalid the son of Walid. Walid is his father.

  • @bineshow3979
    @bineshow3979 2 роки тому +1

    ታሪክ ሳይዛባ ፐ አንደኞች

  • @Weynfekede051
    @Weynfekede051 3 роки тому

    Good Job. Keep it up!

  • @korea6608
    @korea6608 3 роки тому +2

    👍👍👍

  • @AM-pd1xy
    @AM-pd1xy 3 роки тому

    Very good

  • @የአማራፋኖበጎንደር
    @የአማራፋኖበጎንደር 3 роки тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bedrunur280
    @bedrunur280 Рік тому

    Endezi ayinet tarik siteterek tinikaqe yasfeligal ...mulu be mulu ewqet yasfeligal ....andande yetarik sihtete ayichbetalew tirekaw lay ...tiniqaqe yasfeligal

  • @abelbeyene2552
    @abelbeyene2552 3 роки тому +1

    Tell us about our man in Damascus

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 роки тому

    Betam dese yilale....

  • @abrahimahmed5559
    @abrahimahmed5559 3 роки тому +1

    Its not khalid Al- Walid pls correct by Khalid Ib- Walid it means khalid son of Walid but thanks for your truth historical narration

    • @SalonTube
      @SalonTube  3 роки тому +2

      ኻሊድ ኢብኑ አል ወሊድ

  • @muluyesintayehu2954
    @muluyesintayehu2954 3 роки тому +1

    የአለምን ታሪክ አሳወከን

  • @Ethio95
    @Ethio95 2 роки тому

    ❤🙏🙏🙏

  • @semirmohammed8893
    @semirmohammed8893 3 роки тому

    👏👏👏

  • @sirajadem8620
    @sirajadem8620 3 роки тому +2

    Tarikun bizu gize semichewalew anbibuyalew .gen lante tilik kibir alegn .bertalin

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 роки тому +3

    ሰላም ፍቅር ጤና ይህን ለምታነቡ ሁሉ ይሁን እያልን🧡
    🧡🧡#ፊልም በመሰሉ #ዶክመንተሪዎቻችን የጎበኙን ሁሉ ተደንቀዋል🧡🧡
    በያዛችሁት መንገድ በርቱ ግፉበት ብለውንም መርቀውናል
    እስቲ እናንተም ኑና #ሰብስክራይብ ያድርጉን ምርቃቶንም ያድርሱን .-
    👉እንደኛ ጀማሪ የሆናችሁና አብሮ ማደግ ለምትሹ በራችን ክፍት ነው👈

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 2 роки тому

    የአስሀባ ኡመር ኢብኑል ሀጦብ ተረከ ሚዛን አቅርብልን

  • @bavatv2269
    @bavatv2269 3 роки тому

    ጀከጀሀጀ

  • @abdu2488
    @abdu2488 2 роки тому +1

    እስልምና ስጀመር ❌ እስልምና ሀባታችን ጀምሮ ነው

  • @HabibKhan-pt7hu
    @HabibKhan-pt7hu 2 роки тому

    😭😭😭