የተታሮች ሙሉ ታሪክ || በታሪክ ዘግናኙና አሳዛኙ ክስተት ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @amarahmed7295
    @amarahmed7295 4 місяці тому +22

    ሱብሀን አላህ ይህ ታሪክ ከልጆቼ ጋር ሆነን ስንሰማው በጣም አጀባቸው ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ከመድረሳ ሲመለሱ ማማዬ ኢላፍ ቱዮብ ክፈችልን ይላሉ

    • @lc09o95
      @lc09o95 4 місяці тому

      ማሻአላህ

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 4 місяці тому +3

      ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ጥሩ ነው በልጂነታቸው ከተማሩ አይረሱትም በኢላም ተርቢያም ያድጋሉ ማሻ አሏህ

    • @HayatAlemayehu-ix8nj
      @HayatAlemayehu-ix8nj 2 місяці тому

      ማሻ አላህ

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 Місяць тому +2

    ወይኔ ታሪኩ በጣም ነው በግድ እራሴን ተቆጣጥሬ ነው የጨረስኩት የሚያሳዝነው ያኢላሂ ለዚህ ዘመን ሙስሊሞ እሄ ታሪክ ብቻ በቂ ትምህርት ነበር ወላሂ

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 4 місяці тому +14

    ጀዛከላሁኸይር ❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ❤❤❤❤❤

  • @yousufahmed5679
    @yousufahmed5679 4 місяці тому +6

    የሚገርም ነው አሁን ያለንበት ሁኔታም ይህው ነው😢😢

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 4 місяці тому +9

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር ። ኡስዝታዝ የኡስማንያዎችንም አቅርብልን ከተመቸህ፣

  • @HabibaAhmed-jw5zw
    @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому +7

    እኛ ሙስሊሞች ይሄን ጋዜጠኛ ማበረታታት አለብን ምክነያቱም ካፊር ጋዜጠኞች ለኛ ትክክለኛ መረጃ አይሰጡንም አዉሮፓዉያን የፃፋትን ብቻ ወገንተኝነት በበዛበት መንገድ ነዉ ሚዘግቡት አንዳንድ ሙስሊም ጋዜጠኞች ቢኖሩም አለማዉይጅ ሃይማኖታዉይ ትምህርት ስላልተማሩ የካፊሮች የተሻለ መረጃ አይሰጡንም ብቻ ባጠቃላይ እኛ ሙስሊም ጠንካራ ጋዜጠኛ የለንም አለ እስኪ እናንተ እምታዉቁት ካላችሁ ጠቁሙኝ

  • @ZahedaNaser
    @ZahedaNaser 29 днів тому +2

    ማሻአላህአላህ ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 4 місяці тому +30

    ሁሉንም ሰብሰብ አርገህ በአንድ ስታቀርበው ስራ እየሰራሁ ለማዳመጥ ይመቻን

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 4 місяці тому +9

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁኸይር ❤❤ሱበሀንአላህ ወልሀምዱሊላህ ወላሁ አክበር ወላኢላሀ ኢለላህ ❤❤❤አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ❤❤❤❤❤

  • @D6gihoohIffivk
    @D6gihoohIffivk Місяць тому

    ያአሏህ😢ሱበሀን አሏህ

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs 4 місяці тому +4

    ማሻአላ በጣም የሚጥም አደበት አቦ ዘርህ ይብዛ

  • @HabibaAhmed-jw5zw
    @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому

    እባክህ በርታ እኛም እናበረታታሃለን ደሞ ያለፋ ታሪኮችን ብቻ ሳይሆን አሁናዉይመረጃወችንም አካፍለን ከቻልክ መረጃ ከአልጀዚራ ብቶስድ በጣምመበረታታት ያለብህ ልጅ ነህ እምቅ ችሎታ አለህ ❤❤❤

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj 4 місяці тому +5

    ሱብሀንአላህ የሙስሊሞች አሚሮች እስበሳቸዉ ባይጣሉ ታታሮች አንድም ሙስሊም መጉዳት አይችሉም ነበር

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 4 місяці тому +3

    አሏሁ አክበር አሏሁአክበር አሏሁ አክበር

  • @mohammedomer9309
    @mohammedomer9309 4 місяці тому +1

    አላህ ጀዛህን በኸይር ይክፈልህ‼️ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ‼️

  • @amireysalmen
    @amireysalmen 4 місяці тому +3

    ወአለይኩመሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ጀዛ ኩሙለህ ኸይራን

  • @assiyahussen3940
    @assiyahussen3940 4 місяці тому +5

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 4 місяці тому +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱሏሂ ወበኳቱሁ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሿ አለህ ኡስታዜ❤❤❤❤

  • @Ferizamohammed
    @Ferizamohammed 2 місяці тому

    jeza kellah hayer

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    ወሌኩም አሰለሙ ዎረመቱለሂ ዎበረከቱ አለሀምዱሊለሂ ❤❤❤❤❤አለሁ አክበሪ ሱበሀን አለሀ ዎለኢለሀ ኢለለሀ መሀመዱ ረሱሉለሀ❤❤❤😢😢

  • @lailavrty6781
    @lailavrty6781 12 днів тому

    የአለህ ጀዘክ አለህ❤❤❤

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs 4 місяці тому +1

    ጀዛኩሙላ ኡስታዝየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy 4 місяці тому +5

    ጀዛካላህ ኡስታዝ

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 4 місяці тому

    አልሀምዱሊላ ምንም ብንሠቃይ እስልምና መቸም አይጠፋ አላህ ከኛጋነዉ ኢንሻአላህ አሁን ያለንበት ይህነዉ💦💦

  • @FAEZAMUZYNS
    @FAEZAMUZYNS 14 годин тому

    ሡበሀን አለህ😥😥😥

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 3 місяці тому

    ኢላፍ የሁል ጊዜ ምርጫዬ

  • @emanmussa7486
    @emanmussa7486 8 днів тому

    ያለክ የኢልም ብዛት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @AjuHasen
    @AjuHasen 3 місяці тому

    Assalamualaykum wr wb jazakallaahu wakayran wandme tarikochin iyadamaxku mulu sirayen akatmalew baxxaam yiqalagnal sira

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 4 місяці тому +1

    Wa wr wb s a w ❤mashalahe jza klahe kyer

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 4 місяці тому +1

    ጀዘካላሁም ኸይር ☕☕☕☕☕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medna1100
    @medna1100 4 місяці тому +2

    በአላህ ይሁንብኝ ሙስሊሞች አንድ ቢሆኑ ኖሮ አላህም ይረዳቸውነበር ግን አሁንስ ፍልስጢን ምን እየሆነ እንዳለ አልምያውቀውየለ😢

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому

      አረቦች እስበሳቸው አይዋደዱም ያዉየአሜሪካና የአዉሮፓ ተፅእኖም ተጨምሮበት ማለት ነዉ ለዛሬ ፍልስጤም ሰቆቃ እኛዉ ሙስሊሞች ነን ተጠያቂ እሱም አረቦች ምእራባዉያንን አምነዉ እስበሳቸዉ ጦርነት ገጥመዉ ከዛም ሳኡዳዉይ ወንድማማቾች ለስልጣን ብለዉ ተከዳድተዉ በየዋህነት እስራኢሎችን አዉሮፓወች ፍልስጤም እንዲገቡ አረጓቸዉ ከዛ አረቦች ከቆየ በኋላ እስራኤልን ለማሶጣት ብለዉ የስድስት ቀኑን ጦርነት ተፈጠረ ይሄዉ ከዛ ወድህ የፍልስጤም ሰቆቃ እንደቀጠለ ነዉ ያኔ ኢራቅና ኮየት ባይጣሉ ኢራቅ ሃያል አገር ትሆን ነበር ኢራቅ ኒዉክለር ልትታጠቅ ስራ በጀመረችበት አሜሪካ መሪዋን ገደለችዉ ብቻ ታሪኩ ብዙ ነዉ ግን ለዚህ ሁሉ ዉድቀት ያበቃን የእስበሳችን መከፋፈልና የአሜሪካና የአዉሮፓ ጣልቃ ገብነትና ለሙስሊም ያላቸዉጭፍን ጥላቻ ነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @hikmahikma9195
    @hikmahikma9195 4 місяці тому

    subhanllh elaf tube menenga des emil chanal nw allh keyr jezahehn yekfellh ustaz

  • @AnuwarusmaelUsmael
    @AnuwarusmaelUsmael 4 місяці тому +1

    ውላይኩምሳላም ኢንሻላህ እኔም የ ኢስላም ጃግና ሆንአሎ

  • @RozaAbrha
    @RozaAbrha 4 місяці тому +1

    Mashalle. Allhe yechamerelh

  • @AbdulfataImam
    @AbdulfataImam 4 місяці тому +1

    Jzk ahsan jaza🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @OrofamilyTube
    @OrofamilyTube 4 місяці тому +2

    الْملك الظَّاهِر ركن الدّين بيبرَسْ بْن عَبد اللَّه البُنْدُقْدارِي Please Part 2

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad 4 місяці тому

    የአሊፍ ዩትብ በጣም እናመሰግናቸዋለን

  • @Sadanuru-xc8zg
    @Sadanuru-xc8zg 4 місяці тому +3

    WS wr wb

  • @DdhhHd-mk2ox
    @DdhhHd-mk2ox 3 місяці тому

    s a w❤❤❤

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj 4 місяці тому +1

    ጀዛካላሕ ኽይር ኢላፍ ዩቱብ ግን ለምንድንነዉ የነዛን ጀግኖች ታሪክ እማታቀርብልን የወርቶጉሩል የኡስማን የኦርአን ጋዜን የሌሎችንም ጀግነ አሚሮች ኢንሻአላህ ወድፌት እጠብቃለን

  • @khawlaalhammadi3515
    @khawlaalhammadi3515 4 місяці тому

    ❤❤❤❤سبحان الله العظيم

  • @AbdulfataImam
    @AbdulfataImam 4 місяці тому +1

    Aamiin yaa ilahi wswrwb

  • @nesrugaleto104
    @nesrugaleto104 4 місяці тому +4

    😭😭😭😭😭😭 አይይ የሙስሊም ስቃይ 😭😭😭😭😭😭 💔💔💔💔💔💔

  • @ahmedbalhirth-wm9hh
    @ahmedbalhirth-wm9hh 4 місяці тому

    Selelahu aleyhi Wesleyam amin

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    አለሀምዱሊለሂ ሙሲሊም መቺም አይጠፈም ሂሸአለህ

  • @mohammedabdu948
    @mohammedabdu948 4 місяці тому

    Bro yetfkebat Ejh yebrak yetnagrkbat demth Allhaa yebrklh

  • @ekramyoutube4282
    @ekramyoutube4282 4 місяці тому +2

    😢😢😢ሙስሊም ሲሰቃይ ያመኛል ለምንእንዴሁ አላቅም😢😢😢

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому

      አንዳንዴ ግን ለስቃያችን መንስኤ እራሳችን ነዉ እስበሳችን እንባላለን አንድ ካፊር ምን አለ መሰለች እናንተ ሙስሊሞች ግን ትገርሙኛላችሁ ገዳዮም አላሁአክበር ሟቹም አላሁአክበር አለ የገባኝ አሁን ነዉ 😢😢😢😢😢

  • @زينةالقحطاني-ط1ف
    @زينةالقحطاني-ط1ف 4 місяці тому +2

    ያያያያያያያያአሏህ ምንኛ ታጋሽነህ

  • @ሀዩነኝየቦረናዋበድኔየማል

    s a w saw saw

  • @khawlaalhammadi3515
    @khawlaalhammadi3515 4 місяці тому

    أسلام عليكم جزاك الله أخي غالي

  • @ummuabderrehman423
    @ummuabderrehman423 Місяць тому

    ወኔ በጣም ነው የሚያናድደው እሺ መጨረስ አልቻልኩም

  • @SalihaTamama
    @SalihaTamama 4 місяці тому

    SubanAhaa Alubkubarra ❤❤😢

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 4 місяці тому +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbdulfataImam
    @AbdulfataImam 4 місяці тому

    Inna lillahi wa Inna ileyhi rajiun 😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤Heart rate ❤

  • @FafiiHabeshiwet
    @FafiiHabeshiwet 4 місяці тому +1

    𝑆𝑢𝑏𝑎ℎ𝑎𝑛 𝑎𝑙𝑙ℎ😢😢😢😢😢😢

  • @ShureUaq
    @ShureUaq 28 днів тому

    Sallaallahu aleyi wassallam

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 4 місяці тому +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 4 місяці тому +1

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @fathifathiha674
    @fathifathiha674 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያለምካርታ
    @ያለምካርታ 4 місяці тому +4

    ማሻአላህ በቀጣይ ስለ ኡስማኒያዎች እጠብቃለን ከአያታቸው ሱለይማን ጀምሮ

  • @MmMm-vs5pi
    @MmMm-vs5pi 4 місяці тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AhmedAbdilaahi-q3y
    @AhmedAbdilaahi-q3y 3 місяці тому

    Taarika isaani osmaniya walin taasisan nu gadhisi galatoomi

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 2 місяці тому

    እጅብ ነው ወላሒ እንደ አረቦች ዘረኛ የለም አዑዙቢላሕ አሑንም በሙስሊሞች ላይ የአላሕ ቁጣ የሚወርድ ይመስላል ቁሞ ላስተዋለው

  • @moke4925
    @moke4925 4 місяці тому

    በጉጉት ላዳምጥ ገብቼ በጣም ወገንተኝነት የበዛበት ስለመሰለኝ ወጣው

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому

      ኧረ ወገንተኝነት የለበትም በጣም ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢

    • @ummuabderrehman423
      @ummuabderrehman423 Місяць тому

      እናንተ እንዲህ ናችሁ እውነትን ትጠላላችሁ​@@HabibaAhmed-jw5zw

  • @HabibKasiye
    @HabibKasiye 4 місяці тому

    ኢሄ ታሪክ ኢትዮፕያውያን በደንብ ተማሩበት

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    😢😢😢😢😢

  • @Arefo-b9q
    @Arefo-b9q 4 місяці тому

    Ye masjid Al aqsa tarek aqerbilen

  • @AbdulfataImam
    @AbdulfataImam 4 місяці тому +1

    😭❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🇵🇸😍🤩🇵🇸👋👋👋👋

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 4 місяці тому +1

      ኢንሻ አላህ አንድቀን ነፃ ትወጣለች ፍልስጤን🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 4 місяці тому

    ❤❤❤❤️❤️

  • @BilalHabeshi13
    @BilalHabeshi13 4 місяці тому

    elaf bzu gze coment atmelsm tariku lesemaw new dawlod iyereku new tataroch stl mongoch maleth new ???

  • @Mekkiyyah
    @Mekkiyyah 4 місяці тому

    Yeblayint hulem lallah nw islam demo allah yewodedew inna yemertew din nw innal ezta lillahi walirasulihi wolil mu.minin alhamdulillahi rabil almin

  • @ያሢን-ገ3ዸ
    @ያሢን-ገ3ዸ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @OsmanWiddile
    @OsmanWiddile 4 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 3 місяці тому

    ኢላፍ አፕልኬሽን አሎርድ አለኝ ጎጉል ውስጥ ም ገብቼ እስቲ ምታቁ

  • @HamzaAbdu-c5s
    @HamzaAbdu-c5s 4 місяці тому

    ብኻራም ኡዝቤኪስታን
    ሰመርቀንድም ኡዝቤኪስታን እንዴት ይሆናል?

    • @ElafTubeSIRA
      @ElafTubeSIRA  4 місяці тому +3

      ሁለቱም ኡዝቤክስታን ክልል ውስጥ ነው የሚገኙት

    • @HamzaAbdu-c5s
      @HamzaAbdu-c5s 4 місяці тому

      እዚ ላይ መጨመር የፈለኩት ይሄ ታሪክ ሙስሊሙ አለም በዱንያ ስካር ዉስጥ ሆኖ እራሱን በረሳበት ሰአት አላህ የላከዉ ቁጣ ነበር ሁላችንም ከዚ ታሪክ የገባን
      አሁን ማለት የፈለኩት ይሄ ታሪክ አሁንም እዳይደገም ነዉ ለምን በኡማዉ መሀል ሰላም የለም አንድነት የለም ማሀላችን ትልቅ ጠላት አለ እየበታተነን ያለ ሙስሊሙ አለም ተኝቷል አልነቃም
      የምፈራዉ አላህ አንድ በላ ቢያወርድ የምር ኢስራኤል ላይ አያወርድም (ይቅር ይበለን) እራሳችንን እንፍራ ለምን እኛ አንደነት ሳላጣን ነዉ ሙስሊሙ አለም እያለቀ ያለዉ ምንም ይምጣ ምን ከራሳችን አይወርድም ኢስራኤል🇮🇱 አደለም

    • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
      @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 3 місяці тому

      ​@@ElafTubeSIRAዎድመቺን አለህ ይጠቢቅ🎉🎉🎉

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому

      ​@@HamzaAbdu-c5s እስራኤል ሀገር እንድትሆን ተጠያቂወቹ እኛዉ እራሳችን ነን የአረቦች የስልጣን ወዳድነትና ሞኝነት የአዉሮፓወች ሙስሊም ጥላቻ የአይሁዶች ጠንካራ ሰላይነትና ጥበበኛነት ተደምሮበት ማለት ነዉ 😢😢😢

  • @rasputin-x6f
    @rasputin-x6f 4 місяці тому

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኮራሁ!!!

  • @ZahedaNaser
    @ZahedaNaser 28 днів тому

    አጂብብብብብብነው ወላሂ

  • @AhmedUmer-v7g
    @AhmedUmer-v7g 4 місяці тому

    ምናለ ፀሀፊውን ብትጠቅስ? የሰውን ስራ የራስ አስመስሎ መቅረብ ነውር ነው።

    • @HabibaAhmed-jw5zw
      @HabibaAhmed-jw5zw 3 місяці тому

      ይሄኮ ፀሃፊ እንዳለዉ ግልፅ ነዉ ይሄ ማን ይጠፋበታል ምቀኛ ጥሩ ማሰብ ካልቻልክ ዉጣ ከዚህ

    • @BirtukanDemissie-v2r
      @BirtukanDemissie-v2r 2 місяці тому

      በደንብ ስማው ይናገራል አንደበተ እሩቱ ስለሆነ ነው በሱ የሞቀርበው አሏህ ይጨምርለት በጣም ምርጥ አቀራረብ ማሻአሏህ በለው

  • @khawlaalhammadi3515
    @khawlaalhammadi3515 4 місяці тому

    أسلام عليكم جزاك الله أخي غالي