“ከጫካ አታሸንፉም” ዐቢይ፣ የድንበር አቅራቢያው ጦርነት፣ “የኦሮሞ ድል አደጋ..” ሸመልስ አብዲሳ፣ የትግራይ አቤቱታ ለፓርላማው፣ 10 የፋኖ አመራሮች?| EF

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 323

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 3 місяці тому +14

    ሽሜ ትክክል ነው በቁማር የተበላ ስልጣን ዘላቂ አሆንም ኮንቪውዝ ተደርጓል ቻለው

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 місяці тому +9

    ዘንዶው አታሸንፉም አታሸንፉም የሚለው ወኔ ለመስለብ መሆኑ ነው።
    እሱን አብረን እናያለን በሉት!
    ሁሌም ህዝብ ያቸንፋል!

  • @AtakltAbebeKalkay
    @AtakltAbebeKalkay 3 місяці тому +13

    ዩኒቨርስቲዎች ከየት የመጣ ገንዘብ ነበረ በሚሊዮኖች ለትግራይ ጦርነት ሲሰጡ የነበረ?

  • @mesretmekonen3993
    @mesretmekonen3993 3 місяці тому +5

    በለጠ መርዝ ብላ አህያ ያህያልጅ

  • @Abachada1
    @Abachada1 3 місяці тому +5

    በዚያ መንገድ ብቻ አማራ ነጻነቱን ይቀዳጃል፤ ጋሸ አቢይ! ካልሆነ ምን አስጨነቀህ??

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 3 місяці тому +5

    አረጋ ከበደ ከ አነጋገርህ ያስታውቃል በጣም እየፈራህ ነው የምታወራ

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch 3 місяці тому +13

    የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ አንድ ነው በፍቅር በመከባበር ይኖራል

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 3 місяці тому +35

    ፍኖ ደሴና ሀይቅ መቼ ነው የምትጎበኛቸው ብዙ ቆሻሾች አሉ የሚጠረጉ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 3 місяці тому +6

    አብይ በፋኖ ተሸንፏል ስልጣኑን ለህዝብ ማስረከብ አለበት።

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin 3 місяці тому +6

    የአገር ውድቀት የሚታወቀው እንዲህ ነው ወጣቱን ወድ ውትድርና ወይ ስደት : ብልፅግና ከፍታ ላይ ንው

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 3 місяці тому +2

    አብይ እየሰበሰበ ያደልባቸዋል ከዛ ማሰብ ያቆማሉ:: በደንብ የበሉትን እዩ, በለጠ ሞላ, ጌታቸው ረዳ, ደመቀ መኮንን, ብርሃኑ ነጋ, ዳንኤን ክስረት...

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo 3 місяці тому +9

    እኔ የሚገርመኝ የኦሮሞ ድል የሚሉትስ ነገር ? በግርግር እኮ ነው ስልጣን የያዙት ከማን ጋር ታግለው ነበር ?

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul 3 місяці тому

      ከህዋት ጋ በጢጠር ነዉ መቀሌ የከተትነዉ እያሉ

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 3 місяці тому +1

      @@tube-yn2ul kkkkkkkk megnot ayekelekel yaweru ewnetawen yawekutal sefiw ye Ethiopia hezeb tebabro nw

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      ​@@tube-yn2ulውሸት

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 3 місяці тому

      አወ

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 3 місяці тому +36

    ድል ለፋኖ ይሆናል

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 3 місяці тому +2

    የኦሮሞ ህዝብ ያመጣው ድል ባይኖርም።ሽመልስ እንደዚህ ማለቱ ፋኖ ወደ መንበራቸው እየተጠጋ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል

  • @ArayaBrhane
    @ArayaBrhane 3 місяці тому +33

    27 ዓምት ጨለማ ነበረ ላላቹ እንካን ለኣሁኑ ብርሃን ኣደረሳቹ❤❤❤

    • @EhiteWondimagegn
      @EhiteWondimagegn 3 місяці тому

      ጨለማ ያለው የቀን ጅብ ብሎ ዛሬ ተመልሣችሁ የሡን ምንጣፍ ጎታች የሆናችሁለት ባንዳው ጠቅላይ የትግራይ ወጣት ደምና አጥንት ይፍረድ ።

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 3 місяці тому +6

      እረ ተመቸከኝ ትክክለኛ ምርቃት😂😂😂😂

    • @henyteka9008
      @henyteka9008 3 місяці тому +1

      Dukette .
      Enantene enkuan le duketinet aderesachihu.

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 3 місяці тому

      ከዘቀጠ ዘረኝነትና ከጥላቻ በቅድሚያ ለመዉጣት እንሞክር ። ትላንት ጀዝበን ዛሬም መጀዘብ ያሳፍራል አራዳ እንሁን ብሮ​@@henyteka9008

    • @tesfayelemma9734
      @tesfayelemma9734 3 місяці тому

      Most of them are wishing Meles or Hailemaram Desalegn to be back. They know this so called prosperity party is a group of hypocrites and looters!

  • @siymergn
    @siymergn 3 місяці тому +3

    ይህ መራ ነው ግን አሁንም በትህቢት የተወጠረ ቀሽም መሪ ሰው ከሌላ አገር ለመብለጥ ጠንክሮ ይሰራሀል ይሀ ግን ከትንንሽ ኃይሎች አታሸንፈኝም ጦርነት ምን እደሆነ እናሳያቹዋለን ብሎ ከራሱ እዝብ ጋር የሚጣላ ደካማ ስንኩል የታራክ አተላ

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 3 місяці тому +73

    ሰላም አማራና ትግራዋይ ከመለኹም🙌🙌🙌እሄ አረጋ የሚባል ፅንስ ፊት አማራነትህን መፋቅ አለብህ

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 3 місяці тому +5

      ቅዘን😂😊

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      ትግሬ የአማራ ዘላለማዊ ጠላት ነው።

    • @soud986
      @soud986 3 місяці тому

      Terewaee ahya entay delikha?

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 3 місяці тому

      @@soud986 🤐🤐🤐😷

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 3 місяці тому

      @@Tjsjsjsj-iy2yz ??000🙃

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 3 місяці тому +13

    ድርድር ብሎ ከእንግዲህ አማራን ማዘናጋትና በጨበራና በሴራ መጨፍጨፍ ህልም ነው ።እሱ አይታሠብም።ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsubalewEsu-d5q
    @EsubalewEsu-d5q 3 місяці тому +16

    ድል ለፍኖ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 3 місяці тому +11

    አብይ አህመድ በፋኖ ተሸንፏል ስልጣኑን መልቀቅ ነው ያለበት !!!

    • @moe3000
      @moe3000 3 місяці тому

      24 saat derese ende?

  • @girmaytewelde7931
    @girmaytewelde7931 3 місяці тому +2

    አብይ እንደ ይሁዳ ብዙዎችን እየሳመ ወደ ሞት ልኳቸዋል ።ባጠቃላይ አብይ የተረገጠውና የነካው ነገር አይበረክትም።

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 3 місяці тому +3

    ፋኖን ልታታልል 😂😂😂😂ወደ ሓላ የለም ወደ ሓላ 😅😅ፋኖ ወደፊት በቻ 😅ታንቀሕ ትያዛለሕ አይቀርም 😮😮😮

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 3 місяці тому +1

    የትኛውም የብልፅግና ባለስልጣን አማራ ክልል ሄዶ ከተመለሰ በኋላ ነው የተቀረፀ ቪዲዮ የሚያሳዩን እንደ ሌባ ተሽሎክሎከው ይገባሉ ተሽሎክሎከው ይወጣሉ አ . አ ከመጡ በኋላ ብዙ ይቀባጥራሉ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 3 місяці тому +4

    የነሱ ሆድ ከሞላ በቃ ሁሉም ሰላም ነው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 місяці тому +8

    #የአማራ ብልፅግና ተላላኪነት እና አሽከርነት እስከመቼ..😴#የአማራ ጠላት 👉#የአማራ ብልፅግና ነው።👎👎👎

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 3 місяці тому +1

      የ27 አመት የጭለማ ዘመን እንኳን ለአሁኑ የብርሃንና የብልፅግና ዘመን አደረሳችሁ

    • @soud986
      @soud986 3 місяці тому +1

      Welkait PP astedader lemin ferese bilachu malazen jemerachu 😅

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      ​@@Tesfaye-vx5zpበማን ምክንያት ዋና ምንጭ እኮ በአናሳ መርዘኛ ቆሻሻ ህዝብ ትግሬ ነው

    • @golbit4168
      @golbit4168 3 місяці тому

      @@Tesfaye-vx5zp የ27 አመቱ የዘረኝነት ትርክት ውጤት ነው! አዎ 27 አመቱ የጭለማ ዘመን ነው! እናንተ የዘራችሁትን መርዝ ጠራርገን እናጠፋለን እናንተንም ሂሳብ እናወራርዳለን! ፍትህ ሳይረጋገጥ አንላቀቅም! ቱ

    • @kdidjdjhdusuh7981
      @kdidjdjhdusuh7981 3 місяці тому

      ​@@Tesfaye-vx5zpእናተእኩው.የዘራችሁንት.ነውእምናጭድው.የው.

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 3 місяці тому +2

    በለጠ ሆዳም ወደል አህያ የሆነ ወራዳ።

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen 3 місяці тому +1

    አቢይ ስልጣን ላይ እያለ ላንቃው የሚዘጋ ጠመንጃ እንደ እንጨት ቢነድ ይሻለዋል!!!
    #አማራያሸንፋል

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 3 місяці тому +1

    አብይ ጡት ማስያዣውን እረስቶታል ዛሬ!! እዚ ሰላም ይላል እዛ ንፁሀን ይጨፈጭፋል እብድ ውሻ!!

  • @helenemso32
    @helenemso32 3 місяці тому +7

    ደቂ ዓደይ
    ወረዳ ፀለምቲ
    ናብታ ትፈትውዋ መረበትካ ዝተመለስካ ህዝበይ እንካዕ ደስ በለካ ንቶም ካልኦት እውን ንዓኹም የማስሎም
    መከራ ህዝቢ የብቅዕ
    ክብርና ሞጎስ ለትግራይ ታጋዮች እና ኣመራሮች
    ሳብስክራይ የሕዋት

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 місяці тому +1

    ከአብይ መንግሰት ጋር ተደራድሮ የከሰረ እንጂ ወጤት ያመጣ ማንም የለም ‼️‼️

  • @super-star3
    @super-star3 3 місяці тому +2

    When He told Amhara old people to tell their children to give up their, he sound he is PM of another country who is invading another country or a man who came to colonize a country , telling he country people to tell them give armed coo me the colonizer. . He doesn't sound he talking the country he leading .

  • @abebekesete
    @abebekesete 3 місяці тому +1

    ፋኖን በረቀቀ ሴራ ለማጥመድ እየተኬደ ያለው ጫጫታ አደገኛ ነው

  • @granakegn
    @granakegn 3 місяці тому +1

    ሆነ ተብሎ ፋኖን ለመከፋፈል እና ጥርጣሬ ውስጥ ለማስገባት "10የሚሆኑ ፋኖዎች ጋር ተገናኝተናል" ነጭ ውሸት

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 3 місяці тому +2

    ወሎን ከወለጋ ጨፍጭፎ ያባረረው ዘንዶ በወሎ ተሸለመ።😁
    ሽሜም 'አልፈራም ' ለማለት ወለጋ ሄደ
    የኦሮሚያ ወጣት ወደ OLA እየጎረፈ ነው።
    ድራማው ቀጥሏል

    • @Abachada1
      @Abachada1 3 місяці тому

      የአማራ ባንዳ እንኳን ካባ፥ ዳባ ቢደርቡለት ተያይዘው ይቀበራሉ።

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 3 місяці тому +2

    የሠላም ያለህ....?!እግዚአብሔር ሆይ አንተው ሠላም አርገን።

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 3 місяці тому +2

    አማራ,የጎንደር,ባንዳወች,እግዛአብሔር,ያፅናቹህ,አገራቹህን,ሸጣችህ,የትእደምትገቡ,እናያለን

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 3 місяці тому +1

    ሻቢያ እና tplf ያሸነፈው ከ ከተማ ነበር? ጅል! ጀዝባ 🙏 እሱን ፋኖ ስመጣ ታወራለህ 👍

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 місяці тому +3

    የምን ድርድር ነው የምታወራው። የሚሉት ነገር ሲያልቅባቸው ድርድር የሚል ነገር ይዘው የሚመጡት። ❤😅❤

  • @t.g4082
    @t.g4082 3 місяці тому +8

    Justice for tigray💔💔💔

    • @golbit4168
      @golbit4168 3 місяці тому +2

      ገና በገዛ እጃችሁ ትጠፋላችሁ!

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 3 місяці тому

      @@golbit4168 አይ አማ አራ 😭💀😭💀😭

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 3 місяці тому +1

    አሁን ያለው አገር አወዳሚ መንግሰት ነው

  • @kidscircle1549
    @kidscircle1549 3 місяці тому +1

    Tashenfegnalek yemil telat ale endie! Demo hulie abi yalew hulu opposite new yemihonew!

  • @MolaYemataw
    @MolaYemataw 3 місяці тому +42

    ድሉ የፋኖ እና የአማራ ሕዝብ ነው 💪💪

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz 3 місяці тому

      አይ ቅየት😂😂😂

    • @MolaYemataw
      @MolaYemataw 3 місяці тому +1

      @@Tjsjsjsj-iy2yz ዓይ አማርኛ 😄😄😂 ማዳጋስካርኛ ጻፍልኝ 🙄🙄

  • @EnglandLondon-j6i
    @EnglandLondon-j6i 3 місяці тому +2

    አስመሳይነት ሰላም የሚፈልግ መንግስት 200 ወታደር መኪና አስገብቶ ንፁሀንን ኡይጨፈጪፍም

  • @GetachewMekonen-v6p
    @GetachewMekonen-v6p 3 місяці тому +14

    ጫካ የገቡት የፋኖ ታጋዮች በድል ያሸንፋሉ ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ ❤❤❤❤

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 3 місяці тому +8

    ሰላም ለትግራይ ህዝብ ለሁሉም አለሞች

  • @gwalsheka1709
    @gwalsheka1709 3 місяці тому +1

    በለጠ ሞላ የመሞቻው ቀን ተቃርበዋል ማለት ነው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 місяці тому +1

    አቶ በለጠ ይቀበርበታል ችግር የለውም አቶ አረጋ ዙንቢ ማለት ነው በቁሙ የሞተ

  • @ሮቤራ
    @ሮቤራ 3 місяці тому +1

    ቸቸቸቸ እ የት ነበርክ ሱሪው አልወልቅ አለ

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 3 місяці тому +8

    ማያት ማማን ስለሆኔ እናይሌን።

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 3 місяці тому +1

    የአማራ ህዝብ እንደበግ የሚነዳ ካድሬ የበዛበት የራሱን ህዝብ ለአብይ መስዋህትነት የሚያቀርብ ጉደኛ የሆነ ሀዝብ ነው አብይ የሚበልን ጨፍጫፊ እዚህ ያደረሰው አማራ ነው አማራ ማለት በራሱ ላይ እባብ መጠምጠም የሚወድ ነው ኢትዮጵያን ማዳን ቀርቶ ክልላቸውን ነፃ አውጥተው ህዝባቸውን ከመገደል ቢያድኑና ካባ መሸለሙን ቢያቆሙልን ጥሩ ነበር ታዲዮስ ታንቱ በ80 አመታቸው ለአማራ የከፈሉት ውለታ በጣም ያስቆጫል

    • @Abachada1
      @Abachada1 3 місяці тому

      ወይንም 17 አመት ተጋድሎ ነው ነጻ ወጣሁ የሚለው፤ እማራ ግን አመት ሳይሞላ ነው ውሀ ውል ያሰኘው። አትንበጫበጭ!!

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 3 місяці тому +3

    ብልፀግናተብየውከተማና
    ወታደሪይዘእለምንአላሸነፋክም
    ድልለፍኖ

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 3 місяці тому +2

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 місяці тому +1

    ከብቶች ድል ለፋኖ

  • @habesha214ethiopia2
    @habesha214ethiopia2 3 місяці тому +3

    ❤❤❤FANO ❤❤❤❤❤

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 3 місяці тому

    እስቲ እልል እንበል ኢትዮዺያውያን ከዚ ሌባ ገዳይ ኣፈናቃይ የ27 ኣመት ጨለማ የስቆቃ የሞት መፈናቀል ወደ ኣብሮነት ሰላም ብርሃን ኣደረሰን ኣቢያችን ከፈጣሪ የተላከ ሙሴያችን ሺ ኣመት ይኑሩልን ኣሜን🙏ኣሜን🙏ኣሜን🙏 በሉ ጮህብላቹስቲ ኣሜን ብላቹ ደጋግሙት

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 3 місяці тому +15

    #ትግራይ 💛❤️🙏

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 місяці тому +3

      ተጋሩ ❤❤❤❤

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      ​@@rutafruh6588 ሌባ አናሳ ማለት ነው ቅናታም ቆሻሻ ነው🤧👎

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 місяці тому

    እናንተ ጭቃዋች ማሰብ የማትችሉ ኦሮሞ በዘመኑ ሰው ሲበላ እንጂ ሌላ ምን ም ነገር አያውቁም ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና ኦሮሞ ሰው ሁኑ

  • @mugu-v3v
    @mugu-v3v 3 місяці тому +2

    በቃ ካባ እርከስ???በዚ ላይ አያምናቹውም እኮ።😂😂😂😂

  • @WediYayo
    @WediYayo 3 місяці тому +2

    ከትናት ስህተት የማንማር ነን የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ ያሳዝናል

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 3 місяці тому

      ብሄሮች ችግር አላመጡም

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 місяці тому +1

    የገዛ ጥፋትሕ ያሸንፍሐል፤ ደደብ በመሖናችሑ ሕዝብ ዕየተሠቃየ መቀጠል ዕንችላለን ማለታችሑ የድድብባናችሑ መገለጫ ነው። የዝንጀሮ ፖለቲካ ይቀብራችሗል።

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 3 місяці тому +1

    ሱሪናቀበቱአስፈታለው
    ብለእነበሪአንተእራስእ
    የፈታእነው
    ድልለአማራፍኖ

  • @teddyassafa9111
    @teddyassafa9111 3 місяці тому

    እናንተ ወራዶች በአውሮፕላን እየተንሳቀሽ ታድያ ለምን በየብስ አትጓዠም 😂😂

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 3 місяці тому

    ዪኒቨርስቲ ዘግቶ በበጀቱ ጥይት የሚገዛ አስተዳደርን ዝም ብሎ ማየት እጣ-ፈንታችን ይሁን??? እምዬ ኬንያ 'ባክሽ ትንፋሽሽን እፍፍፍ በይብንና ነፍስ እንዝራ።

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 3 місяці тому

    "ከጫካ አታሸንፉም" በሚለው የአባይ አባባል እስማማለሁ. ምክንያቱም አብይ ለሚሞተው ግድ የለውም. ስለዚህ የመጣው ሲያልቅ በየጊዜው ሌላ ሐይል በገፍ በመላክ በአሉበት ሲዋጉ ለማቆየትና ጊዜ ለመግዛት ጠቅሞታል. የአብይ ኦሮሙማ ዘረኛ አገዛዝ የሕዝብን ደህንነት, የኑሮ ውድነት ወዘተ... እንዲሁም ሐገርን ለመምራት አለመሆኑን በተግባር ደግግሞ አሳይቶናል. በአንድ በኩል የሰላም ድርድር አስመሳይነቱን ቀጥሎ በአንጻሩ ጦሩን በገፍ በመላክ ዙፋኑን ማስጠበቅ እንጅ ማን ተራበ, ሐገሪቱ የገባችበት ቅርቃር ግዱ አይደለም ግን በጫክ በአላችሁበት ምቱ ዳንኪራ መሠል ደጋግሞ በውጊያ እንዲጠመዱ በማድረግ ጨዋታው ከአልገባቸው የበለጠ ከቆዬ ኢትዮጵያ ከፍተኛ አደጋ ላይ ትወድቃለች. የሕዝብ ሲቃና መተረማመሱን የሚፈልገው ስለሚሆን ትርምሱ ለሌባው አብይ ጠቃሚ ነው. ፋኖ ይህ ከአልገባው ሞኜ ሞኙ የአለህን ጥሩ ስብና ዝቅ አድርገህ, ከዘሩህ የወረስከውን ተዋጊ ጀጉንነት አርክሰህ, የሕልውና ትግሉን አንኮላሽተህ ራስህን በመውቀስ ፀጉርህን በመንጨት መብሰልሰል እንጂ ዋጋ የአለህን ራስህ በራስህ አሳንሰህ እዬዬው እንዲቀጥል የአደረግህ የራስህ ድክመቶች መሆኑን ተገንዘብ. ድክመቶች:
    1) ጠንካራ የአማራ ፖለቲካ ፓርቲ አለመገንባታችሁ.
    2) አንድነታችሁን በተሎ አለመመሥረታችሁ.
    3) በተለይ በሸዋና በደሴ በውስጣችሁ ገብተው አንድነት እንዳትመሠርቱ የሜያደርጉ አፈ ጮሌ ባንዳዎችን መለየት አለመቻላችሁ የራሳችሁ ራሳችሁ ጠላት ሆናችኋል.
    4) ምክር አለመስማት ድክመታችሁ. ጠቃሚ አስተያይቶችን አነፍንፎ በጦርነት ለተጠመዱ መሪዎች ትክክለኛ መረጃ የሚያቀርብ አሠራር አለመኖሩ መሠለኝ.
    5) ከሪሳችሁ የአልፈለቁ ሐሳቦችን ሁሌም ለሐሳብ አፍላቂዎች ጋዜጠኞች ማመስገን ሲገባ acknowledge አያደርጉም. ጋዜጠኞች የድካሙ አካል ናቸው. ምንም እንኳ ታታሪ እንዳሉ ሁሉ አጀንዳ በመልቀም አዋቂ መስሎ ማኘክ የዩ ቲዩብ ጊዜ ማሳለፊያ, የራስ አገልጋይ መሆን, የአብይ መካሪ እንጂ ተች አለመሆን, አብይ ተለውጦ ተራማጅ እንዲሆን መጠበቅ, በሜዳው ከአሉት የፋኖ ተዋጊዎች ተቃራኒ በመሆን ተደራደሩ የሚል ጫና አቅራቢ ፖለቲከኛ መሆን, ለሕዝቤ ምን ይጠቅማል ከሚል ይልቅ ለታሰሩ ዘመዶቼ መሐል ሰፋሪ ብሆን የአብይ አገዛዝ ይፈታቸው ይሆናል በሚል መዋዠቅ ወዘተ... ችግሮች ይታያሉ. ይህም የአማራ ሕዝብን የሕልውና ትግል ገመድ ጉተታ ውስጥ አስገብቶታል. በጣም አሳሶቦኛል ወገኖቼ.

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 3 місяці тому +3

    የማይሰለቸኝ ጋዜጠኛ

  • @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
    @EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN 3 місяці тому

    የሴቶች ሰፈር ደሴ ሂዶ ፎከረብን ጫት እጂ መሳሪያ ይዞ የማያቅ ማህበረሰብ ጋ ደሴና ደሴ ዙሪያ ያሉ 6ወረዳዎች የታወቁ ናቸው

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 3 місяці тому

    ጀግናው ፋኖ ከትግል ሜዳ ክቶውን ያለ ድል ድርድር አይከጅልም። ለድርድር ቀረቡ የሚባሉት ክተማ ውስ"ጥ በስሙ ተጠፍጥፈው የተስሩ ሊሆኑ ይችላሉ።

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 3 місяці тому

    በጣርነቱ ምን ያህል ሀብት እንደ ወደመ መቼ ኦዲት ተደረገ በማን ነው ኦዲት የተደረገው ፉኖዋችንስ እንዴት አግኝቱው አናገሮቸው አመራሮቹን ማግኘት እንዲ ቀላል ከሆነ መንግስት ለምን መደምሰስ አቃተው ወይስ የፉኖ እውነተኛ አመራሮች ብአዴን ነው ከባህር ዳር እርሰ መስተዳደር ውስጥ ነው ያሉት

  • @yesawku
    @yesawku 3 місяці тому

    ቤንሻንጉል መብራት ከጠፋ ሳምት አለፈዉ አሶሳ ዉሃ ፣ ወፍጮ ምንም የለም ።
    የጠፋዉም ኦሮምያ ነዉ ምክንያቱ ደግሞ ወጣቶች አሰሳ ላይ የእጅ ካሮላ እንዳይሰሩ ተከልክለው ወደ አልታወቀ ቦታ በገፍ በጫናቸዉ ያን ለመቃወም ነዉ የሚባል አለ አጣሩልን

  • @emungeremedhin9718
    @emungeremedhin9718 3 місяці тому

    የትግራይን ጀኖሳይድ የሰሜኑ ኣትበሉ የትግራይ ጠላቶ ስያሜ ነው ልላኛው የጀኖሳይድ ኣካሄድ ነው ልቅሶ መቃማት መሻማት እንዲሁም የትግራይ ጀኖሳይድን ለመካድ ለመሸፋፈን የሚደረግ ለተፈፀመው ጥፋት መሸፋፈን dinial ሂደት ነው የትግራይ ጀኖሳይድ በእቅድ በሂደትና በውጤት ዓለም ያወቀው ፀሃይ የሞቀው የትግራይ ጀኖሳይድ ነው ታስቦና ታቅዶ ኣምሓራ ውስጥ የሚደረግ ጦርነት የኣምሓራ ጦርነት እንጂ ሌላ ኣይባልም የኦሮምያም የትግራይም እንዲሁ የሰሜን ጦርነት የሚያስብል ምንም ምክንያት የለውም
    በኢሳት ቲቪ 95 ሚልዮን ለ 5 ሚልዮን በኢቲቪ" የጨረባ ምርጫ " ካካሄዳቹ ጀኖሳይድ እንደሚፈፀም እንደተዘጋጁ በ97 ምርጫ "ትግሬ ወደ ቀበሌ እቃ ወደ ቀበሌ" ሌላም ሌላም የትግራይ ጀኖሳይድ እቅድ ኣዋጅ ድርጊት ኣማላካች ሂደት ናየው ሰሜን ሊባል ኣይቻልም " ህግ ማስከበር" በማል ስም የተካሄደው የትግራይ ጀኖሳይድ ነወይ ሌላ ስም የለውም

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 3 місяці тому +3

    Well come forum Brilant &real Media🫶🤞✍️🙏💖💖💖

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 3 місяці тому

    ሱሪህንና ሚስትህንም ሸልም በለው ክክክ ፈሳሞች ለጋላ ካባ?ጉድ በል ጎጃምና ጎንደር ይሄ ጫት ወቃጭ ሁሉ ሸለመው ፍየል ጫታችሁን ብሉ

  • @WeseneDemese
    @WeseneDemese 3 місяці тому

    ወሬአየ ወሬ ፋኖ አርበደበዳቸው❤❤ ሰነልቦና ለመንካት😅😅😅😅

  • @rtek5867
    @rtek5867 3 місяці тому +1

    kabaw min ametaw

  • @demismuktar
    @demismuktar 3 місяці тому +1

    ግም ለግም ቢደጋገፍ ሁለቱም አብሮ ዘፍ። አብይም ግም ያኛውም ግም። ❤😅❤

  • @habib6201
    @habib6201 3 місяці тому

    ስለ ባንዳ እና ይሁዳም ሰምቻለሁ የእነዚህ ይለያል ዘመኑ መስታወት ነው ፊት ለፊት የሚያሳይ እዉነት ያሸንፋል

  • @GEB301
    @GEB301 3 місяці тому

    እንደዚህ ዋሾ እና አስመሳይ መሪ ብለህ ልትጠራው የሚከብድ ሰው ከዚህ ቀደም የታየ አይመስለኝም።

  • @Bombaclat1324k
    @Bombaclat1324k 3 місяці тому

    ያሳይሃል ጠብቅ አንደራደር አያልክ አምትለምን ኣንተ ወራዳ መንግስት!!!

  • @solomonnigussie2672
    @solomonnigussie2672 3 місяці тому +3

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 3 місяці тому +3

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን ።❤

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 3 місяці тому

    ማንቁርቲህን ፋኖ እንዴት እንደሚይዝህ አትጠራጠር አንተ ሸለፈታም

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому +1

    ፉኖ የአረጋን ወድም ለአረጋ መልክ ያስተላፍለት

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 3 місяці тому +10

    ጌች ከጎንክ ነን

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 3 місяці тому

    መረሚያ ቤት እስረኛን አጣርቶ ወደ ሰላማዊ ኑሮ ይግባ፡፡

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 3 місяці тому

    ዝም ብሎ በሜዳ ስለ ኦሮሞ ያወራል?
    ሽሜ ኣልቻልክም ቦታ ልቀቅ፡፡

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 3 місяці тому +1

    ድል ለፉኖ

  • @amsale1188
    @amsale1188 3 місяці тому +1

    ቀንዳውጣ እኮ ሰው አይደለም።

  • @Asefa-wu9bd
    @Asefa-wu9bd 3 місяці тому

    Weyane ye genebawu university lizega nw chalut ke university yemimereki yelem malet nw ye amara mignot derese enkan lezi birhan bekachu amaroch

  • @yosefhailebeyene1809
    @yosefhailebeyene1809 3 місяці тому +1

    Ewnetm ye IQ mater yalebat hager Ethiopia ke mechereshaw 2 tegna nech...ye Google👈 statstics nw! Wendm wendmun eyegedele zeraf ene negn jegna yemilbet hager?!!!🤔

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 3 місяці тому

    keilochun amoghu yeamhara heizb keengedeh atamognuteim hodam bandana jeielochachehun akeilubet chefchafewoch

  • @Baby-os2bb
    @Baby-os2bb 3 місяці тому

    Lehacam hid tfa belete ybdah wsha .klilachin atmta anfelghim

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 3 місяці тому

    ለቀህ ውጣ በቅርቡ ፋኖ አዲስ አበባ፤ሲገባ ታየዋለህ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 3 місяці тому

    ትምርትየለበትኣገረምግስትየለምብልፅግናሞቶበስብሳል

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 3 місяці тому

    ይህ ጉንዳን ራስ መሀይም የኦህዲድ አለቆቹን ካልሲ ይጠብ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 3 місяці тому

    እብሪት እና ጥጋብ የት እንደሚያደርሰው እናያለን 7ኛው ጨ ንጉስ

  • @Baby-os2bb
    @Baby-os2bb 3 місяці тому

    Awo Jawar lik neh .yhe ye Oromuma mengst new yemilew yetesasatena be Oromo guya wust tedebko oromon eyegedelu sltanun marazem new. Slezih ye oromo hizb yhez geday budin masweged ena oromon betikikil yemiweklu budnochin sltan endiyzu madreg ygebahal

  • @adaneamsalu-o7p
    @adaneamsalu-o7p 3 місяці тому +2

    ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ መች ያልፍለት ይሆን??🤔🤔🤔💚💛♥️

  • @wussenahmed
    @wussenahmed 3 місяці тому

    እምጨፈጭፈዉ ያለህዝብ አለተ ምንም አይመስልህም

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 3 місяці тому

    ገረጋንቲ ፊት በቀላሉ የተገኘ ሰልጣን ነዉ

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 3 місяці тому

    ልሳንህ ይዘጋ ሆዳሞች የምትበሉት የምጠጡት የሰው ደም ነው