ፀጉሯን ትላጭ ! በአቤል ተፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 340

  • @ማሪቱጎንደሪዋወንቅሽትህይ

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በማርያም

    • @beza2625
      @beza2625 3 роки тому +1

      የቅዱሳን አምላክ ያስብሽ እህታችን ወለተ ኢየሱስ

    • @WjwjJjj
      @WjwjJjj 3 роки тому

      አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ቈ3መ 3 роки тому

      እመ አምላክ ታስብሽ ታስበን አሜን፫

    • @ghgggufgg5463
      @ghgggufgg5463 3 роки тому

      እመብርሀን ታስብሽ ኤህቴ አይዞሽ

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 3 роки тому

      እግዚአብሔር ይሰብሽ

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 3 роки тому +11

    ወንድም አቤል በርታልኝ ከአንተ ብዙ ስንቅ ሸምቻለው እግዚአብሄር እርጅም ጤና ይስጥህ እንወድሀለን

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    አሜን አሜን አሜን ይሰማነሁንበአይለልቦናችንያብራልን30.60.100.ያማረፍሬእንድናፈራየሱቅዱስፍቃድይሆንአሜንአሜንአሜን

  • @AcsvSbbs
    @AcsvSbbs 3 місяці тому

    አሜን፫ቃለ ሕወይት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ✝️👏❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከህልና የማይጠፋ በፆሎት ግዜ ቁሜ የማስታውስህ ትምህርት ነው የሰጠሄኝ
    በስግደት ሳዓት ሞቅ ስለኝ ነጠላውን አስቀምጨ እየሰገድኩኝ ነበረ ከዛሬ ጀምሮ አስተካክል አለሁ

  • @wede1905
    @wede1905 Рік тому

    ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ የተዋሕዶ እንቁ በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐🌾🌾🌺🌺🌺🌺

  • @ufx8969
    @ufx8969 3 роки тому

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችን💒💒🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቸ2መ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን ለኛንም ሰምተን ለማስተግበር ያብቃን አምን፫👏👏👏

  • @ሰላምሰላም-ኀ2መ
    @ሰላምሰላም-ኀ2መ 3 роки тому

    ውድ መምህራችን በእውነት ቃልህይወት ያሰማልን እኛንም በሰማነው መልካም ፍሬ እንድንፋራ ያድርግልን አሜን

  • @jodijod8923
    @jodijod8923 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @መቅዲየክርስቶስባርያ

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰምተን የምንለወጥበት ያድርገን ልዑል አምላካችን

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m Рік тому

    እዉነት ወድሜ እድሜና ጤናይስጥኝ ቃለህይወት ያሰማልን ባተትምህር ህይሆቴ እየተቀየረነዉ ከብዙነገር ተምሪያለሁና ተጸጽቼ ወደግዚአብሄር እየተመለስኩነዉ የሰማንዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይስማልን

  • @tewahdonatemnete4944
    @tewahdonatemnete4944 2 роки тому

    ወንድማችን መምህራችንም ኑርልን እኔማ ነጭ ነጯን ስትነግረኝ ያየኸኝ ይመስለኛል አንዳንዴ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም
    ወለተ ጻዲቅ ብለህ በጸሎትህ አስበኝ😢😢😢😢😢

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 роки тому

    ቃለህወት ያሠማልን ወንድማችን መሜህራችን 🙏🙏🕯😘

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 роки тому

    ወንድም አቤል እግዛብሔር ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @ማሪቱጎንደሪዋወንቅሽትህይ

    አቤልየ በምን ቃል ልግለፀህ ለእኔ ህይወት መቀየር አንተ ነህ መቼም እማልርሳው የፀሎት ህይወት ትምህርት በጣም ተምሪበታለው ተቀይሪበታለው በርታልንንን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6ወ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @selamawitselam3943
    @selamawitselam3943 3 роки тому

    መምህሬ ወንድሜ አቤልዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @ወርቅነሽወለተትንሳኤ

    በኡነት ወንድሜ በጣም ነዉየማመሰግነው በዋስታፕ ስብከትህን ሳዳምጥ ሙዚቃየንበሙሉ አጠፋሁት7ወር ሆነኝ እግዚአብሄር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 роки тому

      ጥሩ አድርገሻል ጐበዝ በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አሜን

    • @ወርቅነሽወለተትንሳኤ
      @ወርቅነሽወለተትንሳኤ 3 роки тому

      @@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ አሜን፫ እህቴ ለሁላችንም እመብርሃን ብርታቱን ትስጠን

  • @puzianoor6267
    @puzianoor6267 3 роки тому

    Amen amenamen amen amenamen amen amenamen amen amenamen kalahiwotn yasemaln

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል ትልቅ ትምህርት ነው ካንተ የምንማረው

  • @የማርያምልጅነኘኢትዮጵያሰ

    አሜን አሜን አሜን⛪⛪🙏🙏

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አባታችን👏👏👏👏👏👏

  • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርህ

  • @አንችያሉዳኑእናቴማሪያም

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔን አሜን አሜን

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @ሁለተጌወርጊስ
    @ሁለተጌወርጊስ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tfguvhhh4360
    @tfguvhhh4360 3 роки тому

    ውንድም አቤል በርታልን ከአንተ ብዙ ትምህርት ተማርሁ እግዚአብሄር ይመስገን እርጂም ጤና ይስጥህ እንወድሀለን

  • @kidistyoutube2277
    @kidistyoutube2277 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የሰማንውን ቃል በልባችን ያኑርልን አዳማጮች ብቻ ሳንሆን ተግባሪዎች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን (3)

  • @Ryu-gd9xe
    @Ryu-gd9xe 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አቤል ብዙ ትምህርቶች ካንተ በተላዩ ሚዲያወች ትምህርትህን እሰማ ነበር አሁን ደግሞ በዩቱብ መጥቻለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @e.ph.r164
    @e.ph.r164 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን

  • @yarusyuhanus1713
    @yarusyuhanus1713 3 роки тому

    Amen amen amen

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እናመስግናልን 💘💘💘

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 роки тому

    አሜን ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ወንድሜችን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 2 місяці тому

    እግዚአብሄር.ይመስገን.መምህር.🙏🙏🙏💖💖💖

  • @selammulue1290
    @selammulue1290 3 роки тому

    Amen amen amen kal hiwet yesmalna

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 3 роки тому

    Kalehiwotin yasimalen 🙏ጥያቂዬ ሥለተመለሠልኝ አመሠግናለሁ እድሜና ጤናውን ያብዛሎት🙏

  • @tube-kl9tt
    @tube-kl9tt 3 роки тому

    በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን እመቤቴ ጥበቡን ትግለፀልህ መምህሬ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልኝ

  • @ቤተልሔምቲዩብ
    @ቤተልሔምቲዩብ 3 роки тому +24

    ተወዳጆች ሸር ላይ እናድርግ ስንት የማይጠቅመንን ሸር ላይክ ስናደርግ እንውል የለምን?!! ለምን ለመንፈሳዊይ ነገር እንቀዘቅዛለን ‼‼ አባቶቸ እናተን የሰንን አምላክ እናመሰግነዋለም እመ አምላክ እደናተ ያሉትን ታብዛልን❤❤❤❤

  • @brhannooh5433
    @brhannooh5433 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 роки тому

    አሜን+3❤❤❤

  • @hanaahanii4652
    @hanaahanii4652 3 роки тому

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህረችን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 3 роки тому

    ቃል ሂወት የሰማልን የገልግሎት ዘመናችሁንየብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahlettadesse3364
    @mahlettadesse3364 3 роки тому

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @jamilhussain9082
    @jamilhussain9082 3 роки тому

    ፀጋ አሜን አሜን አሜን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 роки тому

    አሜንንን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @salamsalam3691
    @salamsalam3691 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማን ወንድም አቤል

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 3 роки тому +1

    ቃልህወት ያሰማልን

  • @rootbe7308
    @rootbe7308 3 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድም አቤል እውነት ትምርትህን እከታተላለሁኝ በጣም መልካም ትምርት የህወት ምግብ ነው

  • @shafishafi3812
    @shafishafi3812 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋሁን ያብዛልህ አሜን

  • @ገብርኤልአባቴገብርኤ-ፈ6ኀ

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን(3) በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ጨምሮ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tewabuwelde4719
    @tewabuwelde4719 3 роки тому

    አሜን አሜንአሜን

  • @hayelomhaftu3188
    @hayelomhaftu3188 3 роки тому +1

    ወንድም አበል በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን በእውነት ባንተ ትምህርት ከቡዙ ሱስ ነገር ወጥቻለሁ በእውነት ፀጋውን ይብዛላት እግዚአብሔርም አምለክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 роки тому

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማን ወንድም አቤል የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን አሜን ማስተዋል ጥበቡን ያድለን በረከትህ ይደርብን አሜን

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 3 роки тому +3

    ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያቤዛልህ መምህር ስወድህ ❤ ምናለ ትውልዱ የናተን ፈለግ ቢከተል ልብ ቢሰጣን እግዚአብሔር!

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ወንድማችን ኃይለ ገብርኤል
    ቃለ በረከት ቃለ ህይወትን ያሰማልን⛪💐💐💐

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ የእናንተ ትምህርት እኮ ልዩ ነው ። ተመስገን አምላኬ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @honnylovecruz748
    @honnylovecruz748 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትንም ይባርክልን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @welansatube5148
    @welansatube5148 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል

  • @meseretabebe483
    @meseretabebe483 3 роки тому

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @زينبمحمد-م7ك3م
    @زينبمحمد-م7ك3م 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድም አቤል

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому +4

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን አቤል ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ የአንተ ትምህርት ተሰምቶ አይጠቀብም እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን

  • @ከስደትመልሽኝእመብርሐን

    ሰላም ለሁላችሁም አቤሎ
    ዛሬ በቢዲወ ከች አልክልን
    እንወድሀለን በርታ
    ተምርን ፍሬ የምናፈራበት
    ትምህርት ያርግልን አሜን

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህሬ

  • @አይአንቺአለም
    @አይአንቺአለም 3 роки тому

    ቃል ሂይዉት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user1new127
    @user1new127 3 роки тому +1

    አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያቆያን💔💔💔💔💔💕

  • @efriemmesafnt9825
    @efriemmesafnt9825 2 роки тому

    ቃሌወት ያሰማልን

  • @hiwethabte2052
    @hiwethabte2052 3 роки тому

    አሜን ቃል ህይውተን ያስምልን መምህርችን

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት የምፈልገው ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ቓጣንጓልራያራዩማ
    @ቓጣንጓልራያራዩማ 3 роки тому

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @SidonasAbreha
    @SidonasAbreha 9 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተባረክልን🙏👏🙏

  • @ድንግልእናቴ-አ6ገ
    @ድንግልእናቴ-አ6ገ 3 роки тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ አቤልዬ በእውነት እኔ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ስወድህ በምክኒያት ነው ማርያም እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አቤል እንኳን ደና መጣኽ ቃለ ሂወት ያሰማልን👏👏👏

  • @milatdagenw4852
    @milatdagenw4852 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በእውነት ወገኖቼ ትምህርት ስናዳምጥ ከልባችን እናዳምጥ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 роки тому +1

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንንን

  • @jneetjneet4717
    @jneetjneet4717 3 роки тому +4

    Bewunet le Wandemachen kale Hiyewt yasemalen Egzabeher le hulachenem lebona yisten Amen

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    ፩ ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 11÷4-7
    በእውነት ስለ ቃሉ የቃሉ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማልን ተስፋ መንግሥት ስማያት ያውርስልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 роки тому

    Amen Amen Amen Bahunt mamerachen Qalachu mara naw egezaber Yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Abate👏👏👏🤲🤲❤💞❣😍😍😍😍😍

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 3 роки тому +1

    በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልባናችን ያሰድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አቤል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 роки тому

    ቃለ ህይውት ያሰማል
    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ
    ስንቴ ፀጉሬን ሳልሽፍን ፀሎት አደረስኩው
    መምህር እውነት እርሶን. ሳላቅ በፍት ትምርቶትን እሰማ.ነበር በዋትሳፕ ብዙነገር ተምራለው

  • @gdgf8684
    @gdgf8684 3 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አድ ጥያቄ ነበረኝ ካዩት ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል ሰው ሲሞት መላጨት በመፀሀፍ ቅዱስ ያዘናል የምታቁ ብትመልሱልኝ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህር አቤል ተፈራ ቃል ህይወት ያስማልን እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋሉን ያዲልን አይነ ልቦና ያብራራል

  • @ቤቲልሄምፀጋቤተልሄም

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት። ያስማልን ወንድሙን። ያገለግሎት። ዘመን ይባርክ። እድሜ። ጤና ይጠብቅልን

  • @ababaababa5223
    @ababaababa5223 3 роки тому

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልንአባታችን

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp 3 роки тому +1

    መምህሮችን እግዚአብሔር አምላከ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @beza2625
    @beza2625 3 роки тому

    በእውነት ወንድማችን አቤል ቃለህይወት ያሰማልን የምታስተምራቸው ሁሉ የኔን ሕይወት ይመስለኛል በእውነት ይህን ቃል እንድሰማ ያደረገኝ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @ተዋህዶ-ቐ8የ
    @ተዋህዶ-ቐ8የ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋው ያብዛልክ

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 3 роки тому

    እሺ ምህር ቃለህይወት ያሠማልን

  • @زهراءزهراء-ط2ش6ن
    @زهراءزهراء-ط2ش6ن 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን