ድንግልናችንን የምናጣበት አጋጣሚ በአቤል ተፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 162

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 2 місяці тому

    መምህር...ቃለህይወት.ያሰማልን..አሜን.3,🙏🙏🙏💖💖💖እረጅም.እድሜና.ጠጋ..ይስጠዎት...በጣም.አንጀት.የሚበላ....ትምህርት.ነው..ግን..ፈራሁ...😢😢አቤቱ.አምላኬ.ሆይ.ለንስአ.ምት.አብቃኝ....😭😭😭😭🙏🙏🙏💔💔💔💔

  • @saraas2843
    @saraas2843 3 роки тому +11

    ብቻ በኔ የደረሰ በእናንተ አይድረስባችሁ ስወድሽ አደለም ሰው መንፈስ ቅዱስ ያውቃል ይለኝ ነበር በስርአተ ቁርባን ላገባው ወስኘ ከስደት ወደ ሀገር ገብቸ ብቻ አሁንም እንባየ አልደረቀም እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 роки тому +2

      እኔም ነኝ ሁሌ ከልቤ የማይጠፋ ፀፀት በአሠብኩት ቁጥራ እራሴን እጠለዋለሁ😭😭😭

  • @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ
    @ወይኩንፍቃድከ-ፀ2ሸ 3 роки тому +15

    እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን በእውነት የስዎን
    ትምህርት እየሰማሁ ትንሽ ትንሽ እያልኩ እየተቀየርኩ ነው
    አውርጄ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው።

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ተመስገን እግዚአብሔር ለሁሉም ምክንያት አለው መምህር አቤል ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ቃለህይወት ያሰማልን እኔንም እናቴ ኪዳነምህረት መጨረሻየን ታሳምርልኝ አስቡኝ በጾለት 🙏

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤልዬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻🌻

  • @አሁንስማነውተስፋየእግዚአ

    አይቸ ስመቼ እችላለውአትበል
    መፃፈ መነኮሳት.ትክክል እኔ በጣም ስው አምናለው ግን ሰማእቱ አሳልፎ አለጠኝም።ተመስገን።

  • @GifCic
    @GifCic 6 місяців тому

    ቀለህይወት ያሠማልን መምህር ተምርትህን ብሠማው አልጠግብም እግዚአብሔር ይስጥህ አቤል ❤❤❤❤

  • @aaas4053
    @aaas4053 2 роки тому

    ወንድማችን አቤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት ነዉ ሰዉ አለማመን ያንተን ትምህርት ባዳምጠዉ ባዳምጠዉ አይሰለች ምግባችን ነዉ .

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 роки тому +8

    መምህሬ ሆይ የልቤንቁስል የህሊናየን በሽታ ነገርከኝአይይይይይ ቃለህወትያሰማልን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 роки тому

    መምሕሬ በእዉነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልሕ በእዉነት የአንተ ትምሕርት በቂ ነበር ግን ምን ይሆናል ከመሽ ኾነብኝ እግዚአብሔር ለንስሓ ሞት ያብቃን ያንተ ትምሕርቶች ብዙ ለወጥ እያመጣሁባቸዉ ነዉ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አደሩ ብዙ እንደኔ የጠፉ ነብሳት ይመጣሉ

  • @babys7570
    @babys7570 3 роки тому +5

    አውነት ነው ማመን አግዚአብሔርን ማመን አግዚኦ ቸሩ መድሃኒአለም አባቴ ጠብቀን ከክፉው ስራ አብሶ ከዝሙት መንፍስ ወጥመድ አስካሁን የጠበቅህኝ አምላክ አሁንም ጠብቀኝ አህቶቼ/ወንድሞቼ ከንዴም ሶስቴ ተሞክሮብኛል አምላክ ይመስገን አስመልጦኛል ይጠብቅሽ ብላችሁ ጸልዩልኝ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @Bነኝየድንግልማርያምልጂ

    ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀገውን ያብዛላችሁ የእርሶን ትምህርት ትሠማ ተብዙ ነገር ተመልሻለሁ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ማርያም 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @አሁንስማነውተስፋየእግዚአ

    እንዳልቀደም ስሮጥስ አንዱት እህት ቀድማኝ
    ሰላም አቤሎ እ ና ተማሪወች ላዳምጥ እስቲ.
    መምህሬ እወደሀለውን
    በርታልም ሰፍ ብየ ነው እማዳምጥህ
    እኔ ካሁን አለው በፊት ምንም አይሙኝም ነንበር
    አሁን ግን ኩራት ይሰማኛል
    ተመስገን አምላኬ ሌላ ምን እላልፕው መጨርሻየንመም አሳምርልኝ አሜን 3

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому

      አቤልዬ ወንድማችን እድሜህ ይረዘም ውይይይ አኔ እኮሰፍ ሰፍነው እምለው ሠው እናመሰግናለን ውየተዋህዶ ልጅች በጣም የሚያስተምረነው ሴቶች ንቁ እኔ መጨረሻ የነ ያሳምረልኝ ወንድ አላምነም ነበር አሁን አግብቼ ወልጃለሁ እፈራ ነበረ ስማር ስደት ነኝ መጨረሻዬን ያሳምረው በፆሎታችሁ አስቡኝ አስቡኝ

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 Рік тому

    Amen kale hiwoten yasemaln wendemacen🙏🙏🙏

  • @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
    @ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 3 роки тому +3

    አቤልዬ ካንተበጣም ብዙ ተምሬአለሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በልባችን ያሳድርብን ከዚህ ጉድ ይጠብቀን ጌታ።

  • @Tadu-q9v
    @Tadu-q9v Рік тому

    ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ለእኛም ማስተዋሉን ያዱልን አይነ ልቦና ልቦና ያብራራልን

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Рік тому +1

    የክርስትያን ህይወትማ አዎ! እንድህ በንፅህና የተዋበ መሆን ነዉ የተጠራዉ። ግን ታድያ ያሁኑኑ ትዉልድ የተበላሸ የከፋ የከረፋ ሆኖ መሰደብያ እንደ ክርስቲያን ተብለን መሳቅያ መሳለቅያ ሁነናልና አቤቱ ንፅህት ቤተክርስቲያን በኛ ጥፋት አሰደብናት😭 የቅዱሳን አምላክ ልቦና ይስጠን 😭

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому

    መጨርሻው ሳይሰማ አለቀ ቃለ ይህወት ያሰማልን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አውነት ነው እግዚአብሔር ምሰተወል ያድልን በያልንቤት እንደንፅና እግዚአብሔር ይረዳን ድንግልና ታላቅ ክብር ነው በምኞት ነው ያጠኖው አነ ግና ነኝ ግን ብቃ ግራ ይገበኛል የት ነኝ አላልሃ ከወንድ እልደረሰኩም ብምኞት አየተመኛሁ ነው ጌታ ሆይ ተመልክተኝ😢😭

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому

    እንቁው መምህር እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 роки тому

    መምህር በእውነት ቃላት የለም ያንት ትምርት እንድማር ሲል ፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @አጆኺትግራይሃገረይ
    @አጆኺትግራይሃገረይ 3 роки тому +1

    በእዉነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን የአጎልጉሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ያሪዝምልን አሜን👍👍

  • @እግዚብሔርፍቅርነውእግዚአ

    ቃለህይወትንያሰማልንመምህራች አይምነውቀደም ብየ ትምረቱን ባገኘሁት በጨለማው ህይወት ከመኖሪ በፊት😭😭😭

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    መምህሬ በድንግልና ፀቶ ለመኖር ያተ ትምህርት ብቻ በቂ ነው😢ታዳ ምን ያርጋን ብዙወቻችን
    ክመሼ ነው የሚገባን ያለፍውን ትተን ለሚመጣው
    ልባችንን ይክፍትልን እግዚያአብሔር 😪♥💒

  • @tibah3653
    @tibah3653 3 роки тому +4

    እግዞብሔር ይመሰገነ ሰላምቹሁ ይበዛ እህት ወንዲሞቸ
    ቆይ ግን ለምን አባቴችቺነን አናጠናክርም ይ 🤔🤔

  • @ሰላሜነሽድንግልእናቴ-ሸ3ጠ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤️❤️❤️

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይርዳን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምነኝየተዋህዶል

    ስላም በእግዚአብሔር ይብዛልን ወንድም አቤል እንኮን ደህና መጣህ የምወድህ የማከብርህ ውዴ መምህሪየ በእውነት የህይወት ቃል ያስማልን ፀጋውን በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ በእውነት አንተኮ የወጣቶት ህይወት አናኗር የገባህ አባት ነህ ችግራችን ሁሉ የገባህ እኮነህ ባአንተ ያልተለወጠ ስው አለ ብየ አለምንም በእውነት የአንተ ት/ቲ ያላዳምጥኩት የለኝም ግን እምተገብረው ቀን ናፈቀኝ በተለይ ስለ ስንቲ አይነት ድንግልና እንዳለ ያስተማርከው ት/ቲ በጣም ነው የተመቸኝ ምክንያቱም በዛ ህይወት ቡዙ እህቶቼ ያለቀስበት እኔንን ጭምር በህይወትየ ጥያቄ የፈጠረብኝ ጥያቄ መልስ ስለአገኘሁበት በጣም ነው ደስ ያለኝ እና ወንድም አቤል በጣም ነው እማመስግነው ሁሉ ስው ልማርቤት ይገባል በተለይ የስው ስሜት የማይረድ ወንድሞቻችንን በፆሎታችሁ አስብኝ የተዋህዶ ልጆች መስማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ስው ያድርገን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @ወለተማርያምነኝየተዋህዶል
      @ወለተማርያምነኝየተዋህዶል 3 роки тому +1

      በእውነት በጣም የህልና ቁስል የሆነባቸው የተደፈሩ እህቶቻችን ለማግባት የምፈሩ ስንት ቤየቤቱ ቤየት ይቁጠራችው እፍፍፍፍ ብቻ እግዚአብሔር ይሪዳቸው እንኮን እነሱን እኔየንን ላሌመጊባት ገዳም እመኛለሁ ግን ስጋው ነገር ሳላሽንፊ እንዴት እላለሁ በፊቃዴ ተዴሪ ያገባሁትን 16አመት ልጅ ነበርኩኝ ቀርቶ የወንድ ጓደኛ የሴት ጓደኛ እንኮን የለኝም እኔ ገና ልጅ ድንግል ነኝ ብየ ነው ያገባሁት ከዛ ግን ድንግል አይደለሽም ቡሎኝ እኔ ግን ነኝ በለው አላመነኝም ለራሴየም ጥያቄ ይፈጥሪብኝ ነበር እንዴት እያልኩ እንዳውም እንደኔ ያመመው እና ጎረቤት ሁሉ እስከምስማ የጮሀ ስው አለ ብየ እንኮን አልገምትም ብቻ ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን የህልና ቁስል ሁኑኝ አንገትየን ደፊቸ እስከ መሀድ አድሪጓኝ ነበር እስከ መለያየት ደረስነ ቤተስብ ራሱ በምን እነደተለያየን ቡዙም አያውቀም አሁን ግን ስደት መጥቼ ቡዙ ት/ቲን አጊንቺ ተፀናንቼ አለሁ ስዴት ለበጎ ሆነልኝ ስለዚህ እንዴነየ አይነት ህይወት ያላችሁ አይዞን ለእኛ ያለው እስከ ምስጠን እግዚአብሔር በትእግስት መጠበቅ ነው ሰለዚህ ወንድም አበል ካየሀው መልስልኝ አንድ ጥያቄ አለኝ እግዚአብሔር መለያየትን አይወድም የተፈታችውን የገባ አመነዘር ይላል ቅድስ ቃሉ ስለዚህ ሌላ ባገባ ሃጥያት ይሆንብኛል። ወይስ አይሆንብኚም በፊትም እንደማንኛውም ስው በአለማው ነበር ያገባሁት ስለ ሃይማኖትየም ብዙም አላውቅም በልጅኔተ ቤበተስብ ተፀኖ ነው ከቡዙ በትንሹ ይህንን ይመስላል የኔ ህይወት መልሳችሁ እጠብቃለሁ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому +1

    ትክክል
    እግዚአብሔር ነወታማኚ
    አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому

    ቃለ ይህወት ያሰማል መምህር

  • @tube-kl9tt
    @tube-kl9tt 3 роки тому +2

    ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አትጠገብየማርያምወዳጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃልዮት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ ልቦና ይስገን

  • @tigestdegu3394
    @tigestdegu3394 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ፍቅርታስላሴልጅየማርያምማ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወሂት ያሰማልን ወድማቺን እግዚአብሔር ይጠበቃል

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤልዬ እዉነትነዉ በአሁኑ ሰአት ከእግዚአብሔር በቀር የሚታመን የለም አስተዋይ ልቦናን ያድለን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን አቤል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በርታልን ሁሉም ነገር እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ልቦናን ይስጠን እናመሰግናለን

  • @ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    እግዚአብሔር ይመስገን የቤተሰብቁጥትርከዚህአድርሶኛል፣መጨረሻየንያሳምረው፣የቤተሰብቁጥትርእንዴትእንደሚጠቅመምህርቃለይወትያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hiwihoten yasemalen wandemaachin

  • @yezinamulalem5328
    @yezinamulalem5328 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋመግስተስማአትንያዉረስልን እኛምየሰማነዉንበአይነልቦናችንያሳድረብን አሜን አሜን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @asdxyz2867
    @asdxyz2867 3 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @አበበችፈንታው
    @አበበችፈንታው 3 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን አሜን
    በርታልን ባንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠንበታል
    እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ገብቼ ከስርህ ቁጭ ብየ ለመማር ያብቃኝ

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohit yasemalen wandemachin 💚 💚 💚

  • @mulu6793
    @mulu6793 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏

  • @selamselam151
    @selamselam151 3 роки тому

    በእውነት ወንድሜ አቤል ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ

  • @ብሌንመኰንን
    @ብሌንመኰንን 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን. ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን.

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✝️👏❤️

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤል

  • @temesgentemesg9030
    @temesgentemesg9030 Рік тому

    Kelehiwoti yesemeli 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ✝️👏❤️

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 роки тому

    እወነት ነው በጣም ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 роки тому

    ወድማችን ቃለህይወት ያሠማልን የማትሎስ እድሜ ይስጥህ እኛም እግዚሐብሔር አይነ ብርሀናችን ያብራልን ወይኔ እሄናክል ተምረን መቼነዉ ምንቀየረዉ አምላክ ሆይ ታሪካችን ቀይርልን አዳዴ ይዋህነት ከስዉ በታች ያረጋል እግዚሐብሔር ቢቻ ከፍ ከፍ ያርገን አሜንንንንንንን 👏👏👏👏👏

  • @ኪዳንግርዝሄር
    @ኪዳንግርዝሄር 3 роки тому +4

    ቃል ህይዉት ያስማልን እሺ ጥያቄ ልጥይቅ ባኣሁኑ ሳኣት ይህነን መንድፈ ኣራዊት ስራዊት ኢሪትራ ፎኖ ይሚባል እህቶቼ ድናገል እይድፈሩ ነዉ ያሉት ባስገዳድ ነዉ ድነግልቹዉ ማጣት ሳይሆን የእሞሮ ጨነቅት ኩፎ ነዉ ያሎት ህክመናም ይልም ይህነን ሃጢኣት ነዉን እግዚአብሔር ኣያይምን ዋይይ እህቶቼ እናቶቼ 😭😭😭😭

  • @birhanetamru8682
    @birhanetamru8682 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማል
    የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
    አጥንት ንየሚጠግንነፍስንየሚያለመልም
    ስብከትከልብ እናመሠግናለን

  • @werkegedamu1673
    @werkegedamu1673 Рік тому

    ቃለ ህወሃት ያሳማልን

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እግዚአብሔር ይመስገንወድማችንይወትየሚለወጥትምርትነዉ፣የኩላችንመጨረሻያሳምርልን

  • @Gነኝየድንግልማሪያምልጂነ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አቤል

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 2 місяці тому

    ልቤ.ተሰብሯል...ለራሴ.አዝናለሁ.በጣም....ሰውን.ማመን..በጣም.ከባድ.ነው.😭😭😭

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Рік тому

    ለመምህራች ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @ተመስጌንአምላኬ1234
    @ተመስጌንአምላኬ1234 3 роки тому +1

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 роки тому

    ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትያሰማልን

  • @kalkidanethiopia1803
    @kalkidanethiopia1803 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mekdimekdi5644
    @mekdimekdi5644 3 роки тому

    አባታቺን ፀገዉን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠዊት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamawitworiku.864
    @selamawitworiku.864 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር!!

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 роки тому +2

    ስላም እንኳን በስላም መጣችህልን መምህር ቃለሂወትን ያስማልን

  • @asterman5053
    @asterman5053 2 роки тому

    Amen👏👏👏

  • @aaas4053
    @aaas4053 2 роки тому

    ለሁሉም ምታስተምረዉ ትምህርት አብራርተህ ነዉ ምታስተምረን . እንዲገባችሁ አዳምጡ በደንብ 🙏🙏🙏

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መመህራችን
    ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @tsedaleaklile
    @tsedaleaklile Рік тому

    kalehiwet yasemalin be edma betsega yanurlin🙏🙏🙏

  • @habebaaa1946
    @habebaaa1946 3 роки тому

    Waqqaayyoo goftaan sagaalee jirenyaa si haa dhagechisuu baraa tajaalii ketii si haa dheresuu

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እንኳንደናመጣህልንወድማችን፣ቃለይወትያሰማልን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @beetybiru2488
    @beetybiru2488 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይስጥልን

  • @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
    @እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ 3 роки тому

    ቃለህይወተ ያሠማልን እምወድህ መምህሬ ምና ቀድሜ ባቅህ ሁሉነገር ሣይርፍድ😭😭

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 3 роки тому

    አቤቱ ማርኝ ይቅር ብልኝ ይስራሁትን ሁሎ አንት ታቃልህ የኩኪልሽ ማሪያም በትቅድስው ገዳምሽ መጥቼ ነሳህ እግባዝድ ይፈቅድልኝ አምላኪሆይ ለነሳሃ አብቃኝ በስድት አዳለቅር አስብኝ

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን💕🙏💕

  • @bisunezhbisunezh9284
    @bisunezhbisunezh9284 3 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @ሲሳይነሺጥላሁን
    @ሲሳይነሺጥላሁን 3 роки тому

    ቃለህይውትን ያስማልን መምህሬ

  • @Ad-de3us
    @Ad-de3us 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜ

  • @fttuuaddistefara7181
    @fttuuaddistefara7181 3 роки тому

    Waqayyon sagale jirenya sin ha dhagesisu

  • @emuzeethiopia1208
    @emuzeethiopia1208 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራን ችን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሲሳይነሺጥላሁን
    @ሲሳይነሺጥላሁን 3 роки тому +1

    ወድም አቤል በውነት መችነው ክናንተስር ቁጭ ብየ እምማርው ጽልዩልኝ

  • @subbareddy4947
    @subbareddy4947 3 роки тому

    አቤቱ ማረን የቅር በልን
    ወንድማችን በረታልን

  • @kal8362
    @kal8362 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @EmandayabonehAlmi-ub3zm
    @EmandayabonehAlmi-ub3zm Рік тому

    Kale hywet yasemaln

  • @kokitayela6118
    @kokitayela6118 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @konjitkonjit44
    @konjitkonjit44 3 роки тому

    Uneti nawa kalae hiwot yasemale ezaberehe yebarake memrache

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +1

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 3 роки тому

    Kalehiywetin yasamalin!

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    መምህሬ በድንግልና ፀቶ ለመኖር ያተ ትምህርት ብቻ በቂ ነው😢ታዳ ምን ያርጋን ብዙወቻችን
    ክመሼ ነው የሚገባን ያለፍውን ትተን ለሚመጣው
    ልባችንን ይክፍትልን እግዚያአብሔር 😪♥💒

    • @destahiyel914
      @destahiyel914 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @saraas2843
    @saraas2843 3 роки тому +1

    የአምኖን ፍቅር ብለህ ስትሰብክ ሰምቸ የልጀን አባት አምኖን ብየ ስልኩን ሴብ አደረግኩት ምክኒያቱም ሙሉ ህይወትየን ሰርዞ ልጀን ያለ አባት እያሳደኩ ነው ያለሁት እሱ አልበቃው ብሎ ያክቴን ልጅ ጓደኛ አድርጎ ያዘ

  • @ጊዜለኩሉ-ጰ7ቨ
    @ጊዜለኩሉ-ጰ7ቨ 3 роки тому

    እናመስግናለን ወንድማችን ቃለህወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ጥያቄ ነበርኝ መምህር እዴት መጠየቅ እችላለሁ????

  • @saragasa174
    @saragasa174 Рік тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭