አነጋጋሪው የጃዋር ጽሑፍ የያዛቸው ጉዳዮች እና ምሥጢሮች|| "ኦሮሞ ወደ ከተሞቹ ገባ እንጂ ከተሞቹ ገና ኦሮሞ አልሆኑም" (ጃዋር መሐመድ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @fekerte
    @fekerte Рік тому +2

    አባቶቼ ሰላየኋችሁ ደስ ብሎኛል። እንደ ሁልጊዜ ነገሮችን ትንትን አድርጋቸሁ ሰለምታስረዱን እናመሰግናለን። ጅዋር የሚሉት አቀንቃኝ በልጅነቱ ያለመው ህልሙን እስካሁን እያለመው ነው። እግዚአብሔር ይገስጸው።

    • @Sam-pj3xl
      @Sam-pj3xl Рік тому

      Tewew yalem helm aykelekelem rotew endegebu rotew yewetalu gezew ahun new

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 Рік тому

    ጀዋር በመጀመሪያ ደረጃ በአባቱ የመናዊ በእናቱ አማራ ነዉ

  • @mulugetemoch8079
    @mulugetemoch8079 Рік тому +4

    አግዚአብሔር ሆይ, አስከመቼ ነው ዝምታህ አስከመቼ ነው ፍርድህ የሚዘገየው.... አስከመቺስ አነኚን አውሬዎች ባንዳዎች ዝም ትላለህ 😭. አባክህ አባት ሆይ ኢትዮጵያ አያት ጎብኛት ተመልከታት...አንደቃልኪዳንህም አስባት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @aynaddiseyasu
    @aynaddiseyasu Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በመጥፋታችሁ አዝኘ ነበር ሰላየኃቸሁ ደሰ ብሎኞል እግዚአብሔር እንኳን ደህና ሁናችሁ ለማየት አበቃን::

  • @tatekmesfinmengesha233
    @tatekmesfinmengesha233 Рік тому +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን:: አደባባያችን::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Рік тому

    ድሮድሮ በሁሉም ሰፈዉ እየተሰዳደብን አድገን አንዳንድ ማቹር ሲሆኑ ተሳዳቢና አጭበርባሪዋች የአገሪቱን ታንክና ባንክ ተቆጣጥረዉ ነዉ አገሪቱን ሰላም የነሱት ::

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Рік тому +1

    እኔ ሚገርመኝ ጆሃር የፃፈው ለ ኦሮሞ አማራ ምን አግብቶት ነው አስተያየት ምትሰጡት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Рік тому

    አሚላክይፊረድ

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 Рік тому

    Right ! The Oromo people is becoming to commercial center with significant rate / commercialization-The law of the nature ! Thanks to Almighty God

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Рік тому +1

    ABBA, ABATEWOT👉 YE AMHARA SIM YESETUWOT
    1) MANIM SAYASGEDEDACHEW, BEFEQADACHEW YESETUWOT SIHONE
    2) MIN ALBAT YEBETACHINET SEMET KENBERACHEWIM📌YE AMHARA HEZEB TEFAT LIHONE AYCHLEM

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 Рік тому

    ጀዋር፣ አፈረጠው😂 ጎበዝ፣ ጀዋር።

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ Рік тому

    Adebabayoch, Endew beyet hager new betornet yeteshenefe akal bedirdir yefelegewun hulu yemiagegbew?😮😢

  • @etabezayalew5954
    @etabezayalew5954 Рік тому

  • @tamene1525
    @tamene1525 Рік тому +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @naaiftaju6877
    @naaiftaju6877 Рік тому

    I am amazed all the wonder of you if he talks what you love and if he is silent what you love whether you like it or not Jawhar Mohammed is a big scientist To the red hell, the essence of Mohammed, the King of your will 💪💪💪💪

    • @samuel97ification
      @samuel97ification Рік тому

      Jawar is not a scientist! He is a nationalist who aspires to become a political leader. If you are Oromo, then you should change your name to Chala, Kufa, Megersa,etc, since you have Arabic name. If you are against an Oromo having Amharic name, then you should change your name from Arabic to Oromo name.

  • @alg7524
    @alg7524 Рік тому +5

    "ኦሮሞ ወደ ከተሞቹ ገባ እንጂ ከተሞቹ ገና ኦሮሞ አልሆኑም" ይደንቃል! ያልሰለጠነ ሰው አስተሳሰብ ያለው የሚፅፈው ነው። እኔ ደግሞ በምላሹ እንዲህ እላለሁ። ኦሮሞች ወደ ከተሞች ገቡ እንጂ ከተሜ መሆን አልቻሉም።!

    • @mulugetemoch8079
      @mulugetemoch8079 Рік тому

      ጁሃር ማሀመድ አኮ የበታቺነት የሚጫወትበት የግብፅ, የጀርመን የ ዓረቡ ዓለም ባንዳ ሆኖ ኢትዮጵያ ለማፍረስ የሚተጋ ሊላኛው ግራኝ መሐመድ ነው... ግራኝ መሐመድ/ ጁሃር መሐመድ...
      ከተማ የሚኖር ሰው አኮ ሰብህናው ሰፊ , አስተሳሰቡ ሰፊ , ከሰው ጋር አንዴት መኖር አንዳለበት የሚያውቅ, ነው...ባጠቃላይ *social matured* ነው...

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 Рік тому

      እባካችንን ማስተዋል የጎደለው በሔደበት መንገድ እኛም ባንሔድ መልካም ነው፥ያጠፋው አንዱ ልጅ ሆኖ ሳለ በቤት ያሉ ልጆች ሑሉ በዋልጌው ልጅ መጥፎ ባሕሪይ ሊጠሩ አይገባቸውም ፥እርሱ ባጠፋውም ጥፋት ሑሉም አይቀጡም ፥ጥፋቱን ሲያጠፋ አይተው ካልደበቁ በቀር፥የመጥፎ ስራው ተባባሪ እስካልሆኑ ድረስ፡፡አለበዚያ በዚሕ መልክ የምንሰጠው አስተያየት በመልካም መንገድ ያሉትን መልካም አሳቢዎች ፥ከዚሑ ቋንቋ ተናጋሪ ቤተሰብ የሚገኙትን ይበርዛል፡፡ስለሆነም እንጠንቀቅ!!!
      ነገርግን በቋንቋ ዘሮች ስም ፥የሰው ዘር እንደሆነ አድርገው ከአውሮፓና ከመሰሎቻቸው የእኛን መበጣበጥ፥ውድቀት ለሚፈልጉት ያልተገባውን መንገድ ባቆናጠጧቸው ማሰብ በተሰናቸው ጥቂት ቡድኖች ለጥቅሞቻቸው ተገዝተው ሕዝብን የሚያናቁሩትን ትንንሽ የዲያብሎስ ስራ አስኪያጆች ክፉ ስራቸውን አንቃወም አይደለም ፥እንደውም የተሻለ ወደፈጣሪ የቀረብን ከሆንን የፈጣሪን ፍፁም እገዛ ፥ድልም እንነሳ ዘንድ ክፉውን ሑሉ ያጠፋልን ዘንድ ተግተን እንማፀነው!!!✍

    • @alg7524
      @alg7524 Рік тому

      @@roseawk6631
      ዕዳው ለአጥቂው ወይም ለአጥቂው ወገን እንጂ የተጠቂው አይደለም። ወንጀለኞችን ካልተጋፈጥናቸው መጥፋታችን ተባብሶ ይቀጥላል። ማማበሉን ትተን ዶሜን ዶማ ማለት አለብን።

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Рік тому

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ አባቶች ine ይቅርታ አርጉልኝ እና በምድር ላይ አባት የሚባል ቢጠፋ እንኩዋን እነዚህን አባት ብዬ የምቀበልበት ህሊና መቼም አይኖረኝም የኛ ሀገር ወንጀል ፍርድ የሌለው የሰው ህዎትን አጥፍቶ በይቅርታ የሚታለፍ ይቅርታው ደግሞ የቀልድ

  • @abrahimmicha6760
    @abrahimmicha6760 Рік тому

    የኤቱና ሁምበናን አገር ሀርጌን ኦሮሞ አልነበረም ማለት የታሪክ ሀቅነቱ ምኑ ላይ ነው?
    የሲኮና መንዶ አገር አርሲን የኦሮሞ አይደለም ማለት አያሳፍርም እንዴት ያለ ድፍረት ነው?

  • @tehawido
    @tehawido Рік тому

    Bertu

  • @tajudinabdo8459
    @tajudinabdo8459 Рік тому

    Ebakachew Ethiopian beher berasab salamn sibaku Oromo Amara Tigre Gurage Gamo somali betam yeselechal egzahberin le salam leminu ye Ethiopian deha wun hizb magachat hatiyat new enji lemanim ayteqmim.

  • @Geese7372
    @Geese7372 Рік тому

    አየ ጀዌ ገና ከተማም ኦሮሞ የማድረግ እቅድ አለህ? ምን ማለት ይሆን ከተማ ኦሮሞ አልሆነም ማለት 😂😅

  • @tameneserbessa3403
    @tameneserbessa3403 Рік тому

    Attamuamuqu jawar yemezeggebew yeoromoo hibachi yeidget hidden keoromoo hibachi gaar ayyayizo yetsafew new.

  • @tameneserbessa3403
    @tameneserbessa3403 Рік тому

    Yidgethidet demo yetefetroo water new jawar alem alarm sayinsawi yehunet kismet ayqere sayinsawi water new.sile,ih yehidet ayiqerewun lemakolashet atilfuu.

  • @yiftusiraeshete
    @yiftusiraeshete Рік тому

    Abetu Geta hoy Minew tewken er eyen linalk new. Wendim bewendimu lay tenestwal ena eyen.

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 Рік тому

    Dhugaa Waaqe ! Muticha !! Kun Oromoo ofi irraa du'eeru dha.Pretending as if he is at remote position ??? "Otoo kan ishee danfuu kan namaa Mooqxi" jedhama. Jewar Mohammed is a world class charismatic politician

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Рік тому

    እየዘረፉ አገር የሚመሩ አልቃሾች ማን እንደ አብይና ኦነጋዉያን:: ማልቀስና አገር መምራት ምን አገናኘዉ ብለን አምርረን እንጠይቃለን :: በእኩልነት መምሳት ወይም ለቆ ወቶ ማልቀስ ነዉ ያላቸዉ ምርጫ የአብይና ኦነጋዉያን ::

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Рік тому

    በአለም ከመቶ ሺዋች በላይ ብሄሮች በዛ ልክ አገር ሊኖር አይችልም ስለዚህ ቅድም አባቶች በመሰላቸዉ የተከባበረ አገር መስርተዉ ለትዉልድ አሸጋግረዋል :: በስርአቶች ሁሉም ህዝቦች ተበዳዮች ናቸዉ አሁንም የቀጠለዉ እሱ ነዉ ::

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Рік тому +1

    Ketemocheee Oromo ayhonummm Oromo gin ketemochunnn yehonalll!!!

    • @arafatahmed2435
      @arafatahmed2435 Рік тому

      Yehonalu oromo💪👈berasu slemitemaman no more nefxgna🐴👈💚💛❤👹❌👈🔨😭😭😭😂

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem Рік тому

    ........ኦሮሚያ የደም አኬልዳማ .....
    ከተማን በደም ለሚሰራ
    ከተማን በኃጥያት ለሚመሰርት ወዮለት

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 Рік тому

    Isaan kun QEESII/luba wangeela lallabu imoo nama siyaasa lallabu dhaa ? Thank you for that you are not refusing key moralities

  • @haileyesusmersha432
    @haileyesusmersha432 Рік тому

    Dear Kesis my brother Ethiopian politics has been struggling to be free from Ethiopian concept which is established on the Spirit of EOTC.Please they are working hard to take the people of Oromo to lead to hell.Please go in detail in the discussion.Imagine the name Hailemickeal is not appreciated as it is a name of Church.This christian culture should be a culture of all people in the world,let alone for Oromo people.Amhara,Tigre and Eritrean people have taken the True culture of One Church,EOTC,that is it!!!!!++++Please Jawar is struggling to avoid Christian culture from Oromo mind then from Ethiopian mind. Thank you Kesis Taddesse and my brother Kessis.18 Miazia 2015E.C.++++++By the way all culture should be measured by the truth of One Church.++++++++

  • @tajudinabdo8459
    @tajudinabdo8459 Рік тому

    Ebakachew be haset yalele ena yalewun traik eyademetku new bay hon tariku tikikil mehonun ka regagetachu bohala lemi ataserachum betaly ya Mogadishu ye Oromo tarik be Nugusu Haile Selassie gize neber enate degimo Ziyad Barre Ethiopia si ware zaman adergachew eya warachu new emisamaw lelam endezaw ye te zaba yalewu ena yelele eyaserachachu new betlay ye hiymanot abat min ka ploticka gar agenanyah ke ante ye me tabeqaw salamin mesbek me talay new k easachew ye me tabeqaw.

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Рік тому +1

    አደባባይ ሚዲያ 100% ዘረኛ የ ሙስሊም ጥላቻ የ ኦሮሞ ጥላቻ ያለው ሚዲያ ነው

  • @امالبه
    @امالبه Рік тому

    ለምን የልደቱን ፁሁፍ አታቀርብም እውነተኛ ሚዘናዊ ከሆንክ???

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Рік тому +2

    እናንተ ኦሮምኛ ካዑንቃ ረድዮ ይሰብራል ስትሉ መቃዲሾ አክብሮን ነው ያስተናገደን

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Рік тому

    😂😂😅

  • @alemgenaeshetu9449
    @alemgenaeshetu9449 Рік тому

    ጀዋር እያለ አገር ሰላም አትሆንም

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Рік тому

    የ ኢትዮጵያ ን አድነት ትፈልጋላቹህ ኦሮሞ አንድ ሲሆን አትፈልጉም ትገርማላቹሁ

  • @amaretekle567
    @amaretekle567 Рік тому

    I tale you this shemels abidisa and Lema and Abey Mohamed Alley they are coming from woyane mind mins they are woyane they don't have no adeya what doing today right and tomorrow

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Рік тому

    እኔ ሚገርመኝ ጆሃር የፃፈው ለ ኦሮሞ አማራ ምን አግብቶት ነው አስተያየት ምትሰጡት