"ወንድ የሰው ሚስት አይፈልግም| ሴቶች ሲሆኑ ጉዳዩ S** ነው| ahadu podcast

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 233

  • @selamawittesfaye3022
    @selamawittesfaye3022 9 місяців тому +30

    አብዛኛውን ወንዶች በትዳር ላይ ስለሚማግጡ እየተለመደ እንደቀላል እየታየ ነው ወንድ ልጅ ነኝ ተሳሳትኩኝ ሲሉ እራሱ አያፍሩም😢😢😢

  • @madesign21
    @madesign21 9 місяців тому +42

    አይደለም በትዳር ላይ ልቀልድ ሲጀመርም የማላገባትን ሴት ልጅን እግሯን ማንሳት አይደለም ከንፈራሯንም አልነካት 4.
    እኔ ከዚህ ትውልድ ጋር አይደለሁም 😊
    ወደ ትዳር ያልገባን ሰው የለም እያልን እራሳችንን ከፍቅርከትዳርእንዳናርቅ እንጠንቀቅ ዘመኑ የልቅሱነውበደለችኝ በደለኝ እንጂ "የኔ ችግር ምንድን ነው " የሚል የለም :: ሃይማኖት ይኑረን !!!!!ብዙዎች ችግራችን ሃይማኖት አልባመሆናችን ነው :: ሃይማኖት ሊኖረን ይችላል ግን አንኖረውም ለዚያም ነው ፈጣሪን ስንረሳ ሁሉን እንረሳለን :: አንድ ሀይማኖት አለኝ የሚል ሰው መልከስከስ ምን አመጠው

    • @EdenSisay-tu2xw
      @EdenSisay-tu2xw 9 місяців тому +4

      በቃ በዚ ዘመን ለጥያቄዎቻችን ትልቁን መልስ እምናገኘዉ እዚጋ ነዉ ሀይማኖታዊ ነገሩን ንቀነዋል አማኑኤልን ለመፈተን ያልሰነፉ መንፈሶች እኔን አይፈትኑም ማለት ትእቢት ነዉ እኔ በበኩሌ ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ህይወቴ ላይ የነበሩብኝን ብዙ ጥያቄዎች እንዲፈቱ ካደረጉት ሰዎች ዉስጥ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም እና ኤፍታህ ፕሮግራም ናቸው ለምንድነው እንዲ አይነት ህይወት እሚደጋገመዉ አንዳንዴ ነገሮችን በመንፈሳዊ አይን ማየት ካልቻልን ግራ ግብት ነዉ እሚለን ያለ እግዚአብሔር ምንም ማድረግ ስለማንችል ብቻ እግዚአብሄር የልብ ስብራታችሁን ሀዘናቹን በደስታ ይቀይርላቹ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 9 місяців тому

      አሜን፫🎉🎉🎉

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 9 місяців тому +10

    የሴት የወንድ ብሎ ነገር የለም ቺት ለሁለቱም አስቀያሚ ነገር ነው ሴት የምትሔደው ብላ ብላ ጭራሽ እንዳለች አልቆጥራት ሲል ሌላው ደግሞ ትንሽ ክብር ሲያሳያት ያኔ ልቧ ይሸፍታል የዛኔ ላሳይሀ ብላ ታደርገዋለች እና ለሁሉም ታማኝነት ዋጋ አለው ፆታ ግን አይለይም

  • @aprime9998
    @aprime9998 9 місяців тому +10

    እውነት የልቤን ተናገርክ 100% በሚባል ዴረጃ ልክ ነህ ምክንያቱም እኔ በተግባር አይቸዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 9 місяців тому +15

    ትዳር ካለው ወንድ ጋ አትጋደሙ ሴቶችየ የምንጎዳው እኛ ሴቴች ነን

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 9 місяців тому +7

    ሴት ልጅ ሁለት ልጅ ከወለደች በኋላ በቃ ወንድ አያስፈልጋትም ። ወንድ ልጅ ለማሶለድ እንጂ ሌላ ምንም ጥቅም የላቸውም ። ትርፉ ይኸው cheating ነው ።

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 9 місяців тому +30

    ጌታ የልባቹ ይስጣቹ እንካን የኣመቱ ገብርኤል በሰላም ኣደረሳቹ 🥰🥰

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 9 місяців тому

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @mekdesnegatu5304
      @mekdesnegatu5304 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq 9 місяців тому

      Amen Enkuan Abero Adarasan ❤🙏

  • @bent4504
    @bent4504 9 місяців тому +9

    😂ዋይ ዋይ አይገርምም በደንብ ገልፀሀቸዋል ወንድ ሲያፈቅር በሱ ነው ያየሁት እስከማለት ደርሼ ነበረ ምንም እንከን በራሱ አታገኝበትም የሚገርምህ እኔ ያወኩት ሱባየ ገብቼ ነበረ ግን ግራ ገብቶኝ ስጠይቀው አምላክ ትክክለኛ ነገር ነው ያሳየሽ የ3ልጆች አባት ነኝ አለ😁የምለው ጠፍቶኝ ፀጥ ነበረ ያልኩት ከዛ እንዳልከው ለመውጣት ትንሽ አቃተኝና እየታመምኩ ራኩት ግን በፀሎት ጠይቄ ከልቤ ወጣ ዛሬ ረሳሁት ግን እንዴት ነው በዚህ ልክ የሚያስመስሉት

    • @tsegeredakassa943
      @tsegeredakassa943 9 місяців тому +3

      ቡዙ ቤት ላይ ያለ ችግር ነው

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 9 місяців тому +7

    ይሄ የእኔ ታሪክ ነው ማርያምን በጣም ያማል ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሳላቅ በሰራሁት ስህተት ቸር አምላክ ነውና 😢😢😢😢😢😢😢

  • @aaliyabh8959
    @aaliyabh8959 9 місяців тому +11

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን
    ከትዳር ዉጭ ችት ማድርግ ትክክል አዴለም

  • @tizitazetewahdo9777
    @tizitazetewahdo9777 9 місяців тому +10

    ዛሬ ስለኔ ነው ያወራኸው በጣም ነው የገረመኝ ጨቆኛል እውነታውን መቀበል አቅቶኛል እህህህ....ስቃይ ብቻ😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 місяців тому +13

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @OmCeill-zk5xh
    @OmCeill-zk5xh 9 місяців тому +2

    ይሄ የኔ ታሪክ ነው ሚስትና ልጆች እያሉት ባለማወቅ ገብቼ ከወለድኩለት በሗላ ልጄ 3አመት ከሞላው በሗላ ሁሉንም ነገር አወኩኝ እና ለመፋታት ፈልጌ ሊፈታኝ ፍቃደኛ አይደለም አሁን ገን ለልጄ ሰል ተቀመጥኩኝ እንጂ አለወደውም ውይ ወንዶችችችች😢😢😢😢😢

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 7 місяців тому +2

    You are so supper, ስለራበህ አትበላውም የሚለውን ወድጀዋለሁ።

  • @tigistkebede9939
    @tigistkebede9939 9 місяців тому +9

    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነውር ይጠብቀን አመሰግናለሁ ኪራዬ🙏🙏🙏

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ 9 місяців тому +32

    ፈጣሪን ብቻ እንለምን የልባችንን ሰዉ እንዲሰጠን❤

  • @tegisttegist2431
    @tegisttegist2431 9 місяців тому +5

    ወይ ይሄልጂ እንደው ምን ላድርግህ የምትናገረው እውነት እና ግልፁ ነው ዋው ገራሚ ልጂ እኔ ብዙ ተማርሁ ባንተ

  • @WEATHER7777
    @WEATHER7777 9 місяців тому +6

    ተማርኩበት

  • @alZain-l9w
    @alZain-l9w 9 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ትክክለኛ ሃሳብ ነው ያነሳው የገሃዱ አለም አሁን ላይ ያለው እሄ ነው በእርጋታ በትእግስት ሁሉም ነገር ታይቶ ቢገባበት ቢያንስ ችግር ካለ ቀድመው ሊረዱ ይችላሉ ዛሬ በቃ ዘው በስሜት ካዛ ኋላ ነው ዋይ ዋይ ፈጣሪ ይሰውረን ነው በርታልን ❤❤❤❤❤አንተ ትለያለህ በቃ

  • @KhahenMichael
    @KhahenMichael 9 місяців тому +3

    የወንዶች አገር ነው የኛ አገር የምለው በምክንያት ነው። እንዳንተ ያለ ቆንጆ ነገር የሚያቀርብ አይምሮ ያለው ሰው እንኳን አንድ አይነት ስህተትን ከወንድ ይልቅ የሴቷን ለመቀበል ከአህምሮክ በላይ ሆነ። ህውነቱ ምን መሠለክ የአበሻ ወንዶች እጅግ ደካማ ናቹ ከጀግንነት ጀርባ ተደብቃቹ በበጎም በክፉም ሁሌ ሴትን መብለጥ ስለምትፈልጉ ነው የማትቀበሉት። እኔ ሴትም ሆነች ወንድ ቺቲንግ ሞት ነው።አንድ አይነት ነገር ነው ሁለቱም ሲያረጉት አለቀ።ለወንዱ የተለያዩ በትዳሩ ያሉ የማይመቸው ነገር አለ እንዳልከው ሴቷም በጥቃት በስቃይ በመከዳት ባለመወደድ እንክብካቤና ፍቅር የሌለበት ትዳር ውስጥ እየኖረች ባጋጣሚ ክፍተቷን የሚሞላ መኖር እንድትጀምር ተስፋዋ እንዲለመልም የሚያደርግ ሰው ገጥሟት ያመለጠች መስሏት አዘቅቱ ሊያጨማልቃት ይችላል። ከወንዱ የበለጠ ለጥፋቷ ማስተባበያ ሊኖር የሚችለው ለሴት ነው ብዬ አስባለው። ሴቶች በትዳራቸው ስህተት ከሰሩ ሊሆን የሚችለው ሴት መሆናቸውን የረሳ ባል ሲኖራቸው ነው። እያልኩ ያለሁት የሴቷም የወንዱም ጥፋት አንድ አይነት ነው አበቃ።

  • @Almazkebede-n8s
    @Almazkebede-n8s 9 місяців тому +3

    ሴት ልጅ አንዴ ካፈቀረች እና ቤቴ ባለቤቴ ብላ፩፲፲ %ለትዳርዋ ነው የምትለፍው ባልዋ ልብዋን ከሰበረው ት ታው በሃላ ሌላ ወንድም ብታገባ ወይም ለማግባት ብትፈልግ ማመን ይከብዳል

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 9 місяців тому +4

    ሴቶች ትዳር ላይ ጥበበኛ ፣ አስተዋይ ፣ አፍቃሪ ምቹ መሆን ባሏንም ቤቶንም ሠላማን ታገኛለች።እናመሰግናለን ወዳጅ

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 9 місяців тому +6

    ሴት ልጅ የተሸፈች ናት ራሷን በራሷ የምትደብቅ ይህ ተፈጥሮዋ ነው ስለዚህ ይሄን ተፈጥሮ ደሞ የሚገልጠው የኔ የምትለው ባሏ መሆን አለበት ሙሉ ራቁቷን ብትቆም የማታፍረው ባሏን ነውና ከዛ ውጭ አዕምሮ ማጣት ነው
    ሴቶችዬ አደራችሁን ክብራችሁን ዝቅ እንዳታደርጉ ከሰውነት ባህሪ እንዳትወጡ

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 9 місяців тому +2

    የኔ የሂወት ታሪክ 😢😢😢💔💔😭 ውዶቼ pls የኔውም ሙስት አለው ግን እወደዋለሁ ያማለት አብሬው ለመኖርም ሆነ ለላይፍ አልፈልገውም እራሤን በሚስቱ ቦታ ሆኜ ስለማይ እና እሲኪ የሆነ ነገር በሉኝ ዝም ስለው ይደውልልኛል እና እሱ የሚፈልገኝ ለላይፍ እደሁ ስረዳ እየራቁትኝ ነው 😢😢😢😢ምከሩኝ እስኪ 😊😊

  • @metasebiyameti9114
    @metasebiyameti9114 9 місяців тому +2

    እኔ እራሴን ላጠፋበት የነበረ ታሪክ ነው still አላገገምኩም ያማል ሁሉ ነገሬን ነው የወሰደው እንዴት ብዬ ልድን እንደምችል ግራ ገብቶኛል እውነት😢😢😢😢😢

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 місяців тому +6

    ሰላም ላንተይሁን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ። እኔ እኳን እራሴ ከፍቅር አለም አግልያለሁ ምክንያት ስለሚጠቅመኝ እከታተልህአለሁ።አሁን ያለሁት ስደት በደረሰብ ጉዳትእራሴ አሳምኘ የተሰበረዉ በልቤ በእግዚአብሔር ቃል አክሜ
    ወደፊት እየተራመድኩነዉ ሁሉሰዉ ለመበደል ፍልጎ ሳይሆን ጊዜ ዘመኑ በራሱ ይፈት ና እራስ መቆጠብ መልካም በተለይ በስደት ያለንዉ። ከባድነዉ ስሜቱ የፍቅር ሀያልነቱ ፍቅር ለማያቅሰዉ ሳረዳት ከባድ በጥቁርድጋ ዉሀ መድፍት
    የምር ፍቅር በአለም ሀለዉ ሚለወን ሰዉ አንድን ሰዉ በልብ ማፍቅር የሚደቅ ነዉ የፈጣር ስጦታ
    እግዚአብሔር ነግሮች እሲኪሰራቸዉ ድረስ አራስከሁሉም ነገር መቆጠብ ጥሩነዉ
    ፈጣር ሁሉን ያዘጋጃል በጊዜዉ!!!!

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 4 місяці тому

    በጣም ምርጥ ምክር ነው ኪራ ብዙ ተማርኩበት ጌታን ከመሣሣቴ በፊት ነው የደረሥክልኝ ተለያይነት የነበረው ፍቅረኛዬ ላገባ ነው ግን ካንቺ ልጅ እፈልጋለሁ አለኝ እውነት ለመናገር ደሥ ብሎኝ ነበር በጣም ሥለምወደው ግን አሁን ምክርህ በጣም ውሰጤን ሠርሥሮ ነው የገባው thankes kira💝💝💝💝

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 9 місяців тому +3

    እሚገርም ምክር አግኝቻለሁ አንተ ልጅ ስወድህ ❤❤❤እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብ ማስተዋሉን ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 9 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ያድለን የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን እንዳልከው እያወቅን ዝም ነው የኛ ጥፋት

  • @AsayouGetachew
    @AsayouGetachew 9 місяців тому +2

    በጣም ይገርማል ዛሬ የእኔን ታሪክ ነው የቀረብከው የእኔው ሰውዬ ግን ለድርጊቱ እኔ ጥሩ ሴት ስላልኾንኩ እንደሆነ ያደረገው ነግሮኝ ትዳሬ ፈርሶ ይህው 3 ልጆቼን ብቻዬን እያሳደኩ ነው።ውስጤ ግን ይጠይቀኛል ምን አይነት ሴት ብሆን ነው ይሄ ስቃይ በህይወቴ የመጣው እላለሁ ።እግዚያብሔር ይመስገን እሱ ረድቶኝ መቀጠል ችዬ ልጆቼን እያሳደኩ ነው።

    • @mekiyamohamned915
      @mekiyamohamned915 5 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ (3)ልጆቸን እያሳደግሁነዉ እኔም እዳች በርቸ ጠካራ ሁኝ ምንአባታቸዉን ያረጉልናል አይዞን

  • @fgfhjkhtrm4814
    @fgfhjkhtrm4814 9 місяців тому +13

    ወላሂ አለቀስኩ። አሁን ላይ የኔ ህይወት ምስቅልቅሉ ብሎብኛል። ማንን። ልመን። እኔ ያለሁ። አረብ። ሀገር። ነኝ። ባሌን። ልቀቂ። ትለኛለች። ልቀቂ። ባይቱም ሆነች በኔ ላይ ገብታ። ልቤ። ተሰብሯል። ከምንም። በላይ ።። ለካ ህይ ወት እንድህ። ያስጠላል!!! በጣም። ሰጋሁ። ልጀን። ያላባት ማስቀረት። ከበደኝ። ደከመኝ። ስደተኛ ነኝ። ምን ላድርግ። ለማን ላውራ። ጨነቀኝ። እኔ። ታጋሽ ነኝ። እልከኛም ነኝ። ለስንት። ያቀድኩትን የ5 አመት ትዳሬን። ልታፍርስ ።። ትግል። ይዛኛለች። በሰው ትዳር። ውስጥ። የምትገቡ ሴቶች። ተው የሰው። ልብ አትስበሩ። እባካችሁ።

    • @Eyou653
      @Eyou653 9 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ🙏

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 9 місяців тому +8

      በሴት አትፍረጂ ውደ የኚወዶቹናቸው 2 እና 3 ይፈቀዳል እያሉ የሰው ሂወት እሚያበላሱት ግን እመኚኛ መገድ ከጀመረ መሄዱ ስለማይቀር ለማንኚውም ብርሺን አጥብቂ እዳትልኪለት ቢሄድኮን ቢያስ ብርሺን ታተርፊያለሺ አላህ ያስተካክልልሺ አብሺሪይ ለኔም አላህ የተሻለ እድወፍቀኚ በዱአሺ አትርሺኚ

    • @fgfhjkhtrm4814
      @fgfhjkhtrm4814 9 місяців тому

      @@እማ-እማ አላህ ይወፍቅሽ። ሆደ አብሽሪ

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 9 місяців тому

      @@fgfhjkhtrm4814 አሚን ያረብ

    • @user-ch9gq1dz5r
      @user-ch9gq1dz5r 9 місяців тому +1

      አይዞሽ እህቴ ከቻልሽ ተይው ይሂድ ሲደርሰው ያቀዋል ጠንካራ ሁኚ

  • @sameraahmad-yc2ck
    @sameraahmad-yc2ck 9 місяців тому +4

    እውነት የልቤን ተናገርክ እኔ በተግባር ብዙ ያየሁት ሰላለ 100%

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 9 місяців тому +4

    እህ አብዛኛዉ ወንዶች ናቸዉ እንዲ የፍቅር ሂወት ዉስጥ ሚገቡት ሴት ልጅ ካገባች ትዳሬ ትዳሬ ነዉ ምትለዉ የለም እያልኩኝ ሳይሆን አሉ ግን የወዶች ያመዝናሉ

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 9 місяців тому +2

    ከምነግርህ በላይ በእውነት እየሆነ ያለውን ነው የገለጽከው ወሳኝ መልዕክት ነው ያቀረብከው ከበርልኝ 🙏🙏❤❤❤❤

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 9 місяців тому +3

    በጣም እናመሠግናለን ባተ ምከር እራሤን አየቀየርኩኝ ነው❤

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 9 місяців тому +4

    በመጀመሪያ እንኮዋን ሠላም መጣህልን ወድም አለምየ እኔ በትዳሪ ደሥተኘ አይደለሁም ብሎ ጀመረንነ ቀሥብየ ከተላመድኩው ትንሸቀን ኒካ እሠረአለዛ ምረጫጅ አማራጭ አይደለሁም ሥለው ይመችሸ አረብሸሸም ብሎ ጥረግ አለ እሠይ ግልግል እኔ ለምን ህድክ ምነምን አላልኩውም አመሠግነለሁ ብየ ህልሜንጅ እሡውን አልተከተልኩውም

  • @Feker9227
    @Feker9227 9 місяців тому +3

    እች ሴት እኮ እኔ ነኝ 😢😢 ቀን አይዉጣላቹሁ እንደዚህ የምታደርጉ ወንዶች ☝ቀናቹሁን ጠብቁ

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 9 місяців тому +2

    ሰላም እውነት ወድጄዋለሁ የምታቀርበውን ኘሮግራም ጎበዝ ወንድሜ ተባረክ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው እንደሚድን ተባረክ አቦ 💕💕🙏😘

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 9 місяців тому +1

    ኪሩየ እየወደደቺዉ በሌላ ቀይሯት ከሄደ በሗ እሷ የራሷን ሂወት እየመራቺ ትዳር ይዛ ይቅርታ ብሎ መጣ ከዛ ተደረገለት ሌላ ነገር የለም ከተባለ በሗላ ለሚረብሺ ወድ ምን ትላለህ ጓደኛየ ተቸግራለቺ????

  • @ydhwicc1740
    @ydhwicc1740 9 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉ በረከት ኣብዝቱ ይስጥህ ውድ ወንድማችን የሚትሎዎ ቃላት 100/ብትክክል እኑት ነው❤

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 9 місяців тому +4

    ተባረክ ወንድሜ በደንብ ትክክል ነህ ፕሮግራምህ አስተማሪ ነዉ በርታ ❤❤

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 9 місяців тому +3

    በርታ ወንድሜ ከአስመሳይ አፍቃሪ ወይም ባል ፈጣሪ ይጠብቀን ❤

  • @AduAdu-m6r
    @AduAdu-m6r Місяць тому

    አሁን እኔ ደርሶብኛል ማግባቱን ሳላቅ አፈቀርኩት ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ከዚያ በኋላ ህይወት ይስተካከላል ብዬ እንዳሰብኩት አልሆነም በአጠቃላይ ያገባው ወንድ ለትዳር አይሆንም በውጭ እየተንዘላዘሉ መኖር ነው የሚወደው

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 9 місяців тому +1

    ባወራክ ደስ ይለኛል እኔ ታሪኬን ባልነገርክም ግን ብዙ ተምሬለሁ ካንተ አመሰግናለሁ ስደት ላስ ስለሆንኩኝ እንዴት እንደማወራክ አላውቅም

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 9 місяців тому +1

    አንተ ልጅ በጣም የሚገርም ጭንቅላት ነው ያለክ ሳላደንቅክ አላልፍም ❤ወጣቶች ተጠቀሙብት

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 9 місяців тому +1

    That was my life በጣም ከባድ ነበር ሚስትና ልጅ እዳለው ያወኩ ለት መሬት ነበር የከዳኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን 4አመት ከፈጀው በዋላ ከዚ ህወት ወጥቻለሁ

  • @FasicaWodaje
    @FasicaWodaje 9 місяців тому +2

    ኪራ ትዳር ላይ ብቻ እኮ አይደለም even relationm ውስጥም አለ ይመስለኛል ከዛ ይዘውት ይመጣል የለመደ ልማድ ብቻ ችግር ላይ ነን እግዜአብሄር ይርዳን ከባድ ነው.......

  • @RukiyaSeid-lf5nr
    @RukiyaSeid-lf5nr 4 місяці тому

    100%ትክክል ነው የተናገርከው አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርታ

  • @bettysisay599
    @bettysisay599 9 місяців тому +2

    it's difficult ግን አንድ ወንድ ሚስቱን ህይወቷን የሰጠችውን ብዙ ነገሯን ዋጋ የከፈለችበትን ሴት ትቶ ልፈታት ነዉ ቢል ነገ ሌላኛዋም ሴት አየር ላይ ትቷት መሄዱ አይቀርም😂😂😂 ማስተዋሉን ያድለን
    ሁሌ ነዉ ማዳምጠዉ አንተን አንድ ቀን እንግዳ ሳሎን አልቀርም

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 9 місяців тому +7

    ሳናገባ ቁመን መቅረታችን ነው በጥርጣሬ 😄😎

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 9 місяців тому

      ከከከከከ አይዞሸ አገረህደን ቤተሠብ አዱውን ገበሪ ይድሩውነል

  • @FasicaWodaje
    @FasicaWodaje 9 місяців тому +1

    ሀሳብህ ሁሌም ትክክል ነው የምታቀርባቸዉ ነገሮች ሁሌም ይመቹኛል በርታ

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 9 місяців тому +4

    እያወቁ ደሞ ሚገቡ አሉ ሴቶች ልጅ እያለው እያወቀች ስደት ላይ ባለች ሴት ለይ የወንዱ ተባባሪ ሆነው የሰው ሂወት 😢ምስቅልቅል ሚያደርጉ

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ሁለቱም ጋር ችግር አለ መነሻው እቤት ውስጥ ካለመግባት የሚመጣ ችግር ይመስለኛል

  • @SaniyaMll
    @SaniyaMll 5 місяців тому

    በጣም ይግርማል ወላሂ ይህ ህውት የኔ ህውት እኔን ፍቅርኛ ክተግነኛ እርት 4አምት ሆኖነል ግን ደሞ በአሁን ስአት ሁሉም ችቲ የርግቢኛል የምግርም ነግር እኔ ደሞ ክሱ ውጭ አናግርም አለቅም አው ግን ክሱ በፍት አውር ነበሩ ግን አሁን ኡሱ ቲቱኛ ሃድ 😢😢😢😢😢😢

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 9 місяців тому +2

    እውነት ለመናገር ትክክለኛ መልስ ነው እምታሥተላልፍው እንደዚህ አይነት ውሻ ወድ አለ አላህ ብቻ ከደዚህ አይነት ውሽታም ሠወች ይጠብቀን

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤አረ ወንድምዬዬዬዬዬ ንገረን ትክክል ነህ የምን መቀየም ነዉ ትምህርት ነዉ ከስተታችን እድንማር ነዉ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹100/100🙏🙏🙏

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 9 місяців тому +1

    እውነት ነፃ ያወጣል
    እዉነቱን መነጋገር ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳም

  • @JimmaHome
    @JimmaHome 4 місяці тому

    አንድ ልጅ ተዋዉቄ ወዲያዉ ወደድኩት ግን አልነገርኩትም ነበረ እሱ ደግሞ ካየኝ ቀን ጀምሮ በጣም እንደሚወደኝ ይፅፍልኝ ነበረ ከዛ ስለሱ ስጠይቅ ከሴት ጋር እንደሚኖር ሰማሁ ከዛ ብሎክ አረኩት ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ጣጣ ዉስጥ ምን አስገባኝ ደሞ 1ቀን ተያየን አወራን እንጂ ምንም አልተነካካንም ነበረ

  • @Ekram_tube11
    @Ekram_tube11 9 місяців тому +11

    ትዳር የሚባል ነገር ጭራሽ እንዳላስብ እያደረገኝ ነው ሶሻል ሚድያ ማን ታማኝ እንደሆነ አላውቅም ምን አይነት ዘመን ነው ግን በስደት የምትኖሩ እህቶቼ አላህ ታማኝ ባል ምርጥ ሂወት የረፍት እንጀራ ይወፍቃችሁ🥺🥰

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ 9 місяців тому +2

      አሚን ያረብ ሀቂቃ በስደት ያለን እህቶች ሁሉም ነገር ይናፍቀናል አሏህ የልባችንን ይሙላልን ያረብ ጡሩ ባል ይወፍቀን ከመጥፎ ወንዶች አላህ ይጠብቀን😢

    • @FAElzAFAElzASeid
      @FAElzAFAElzASeid 9 місяців тому

      አብሺሪ እኔም ፈርቸ አይላብዩ ብቸኝነቴብየ እየኖርኩነዉ ለዱአሺ አላሁመ አሚንንን ያረብ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 9 місяців тому

      ​@@ፍቅርህንተርቤአሚንንንን

    • @ፍቅርህንተርቤ
      @ፍቅርህንተርቤ 9 місяців тому

      እስከ መቸ ብቸኝነት ሀቂቃ ወልዶ መሳምም ይናፍቃል እኔም ወንዶችን በጣም ነው እምፈራቸው አላህ ይስቱር😢😢😢😢​@@FAElzAFAElzASeid

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 9 місяців тому +8

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን ከአስመሳይ አፍቃሪዎች አላህ ይጠብቀን ❤

  • @sosinayoni
    @sosinayoni 8 місяців тому +1

    የትኛው መፅሃፍ ላይ ነው ለወንድ መልካም ለሴት የሚከብድ የሆናው ዝሙት ዝሙት ነው +ሳታውቅ የተጎዳችውም ሚስትም እኩል ነው ጉዳታቸው ምንም ልዩነት የለው በዚህስ ልክ አይደለህም!!!?

  • @silvisivisilvsivi4707
    @silvisivisilvsivi4707 9 місяців тому +2

    ይቅርታ ፍቅር አለ እንድ እዉነት ፍቅር እንድዘፍ እፈልጋለሁ ግን አልችልኩም አንድ ከተጎድክ ዱጋሜ ፍቅር ልዘኝ አልችልክም

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zu 9 місяців тому +1

    የኔውም አንድ ልጂ ወለድን ልጁንም በስደት አጣነው😭ከዛም አንድት ሰገጤጋ ያወራል እኔም ስሰማ እርግፍ አርጌ ተውኩት ተለያየን ግን ቢለምነኝ ድጋሜ አይንህን ማየት አልፈልግም አልኩት ከዛ ያችኛዋጋ ሲጃጃል አረገዘች እኔጋ የሚመለስ መስሏት በልጂ ልታስረው አረገዘች እሷን አስቀምጦ ደግሞ የኔን ዘመድ ይጀነጂናል ይሄ ቀፎ ባንች ንደት ስቱን ሰራሁት እያለ እራሱን እየወቀሰ አለ ሌላ ካየ ንቃችሁ ትፉት

  • @helensamson1676
    @helensamson1676 9 місяців тому +2

    programm ሲጀምር ምንም sound አለመኖሩ ጥሩ ነው 👍👍👍

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 9 місяців тому +2

    እንኩዋን ትዳር እንዳለው አውቄ ቀርቶ ጥርጣሬ ላይ ከደረስኩኝ ቻው ነው ያደረኩትም ነው

  • @ናኑ
    @ናኑ 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ልክ ነክ❤

  • @SelamkebedeSelamkebede-x7x
    @SelamkebedeSelamkebede-x7x 9 місяців тому +2

    ኪሩየ የእኔ ባል እኔን በፍርድ ቤት ፈቶ የፍቹን ወረቀት አሣይቶ ልጅቱዋን አሣመናት የፈታኝ አታሎነው እኔን 1 ልጅ አለን እና ወደ አረብ ሀገር ላከኝ ከዛ ከመጣሁ በሁዋላ ችላ ማለት ጀመረ እኔን ከዛ ከራሡ ቤተሠብ ሠማሁኝ ሌላ ቅምጥ እዳለችው እና ለእሡዋ ብሎ እኔን አንደፈታኝ ከዛ ጠየኩት አወ ሠርተሽ እራሥሸን ቀይሪ ተለወጭ አለኝ ከዛ እራሤንም ለማጥፋት አሠብኩ ከዛ ሣሥበው ለልጄ አሥፈልገዋለሁ ከእንደገና እራሤን ማጠንከር ጀመርኩኝ ኪሩየ ግን እኔን ሚሥኪኒቱን አታሎ ፈቶ ዱባይ ሂጅና ቤት መሥራት አለብን ብሎ እኔን በጀርባ ከዳኝ ግን ንፁሂቱን ሤት ገፍቶ እውነት ፈጣሪ ያሣምርለታል ትዳሩን እኔጃ ካማረ እውነት ፈጣሪ ያዳላል ማለት ነው

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому +2

      ፈጣሪ አያዳላም እህት አላህየተሻለ ነገር ሊሠጥሽ ቢሆን እጅ አብሽሪ አችብቻ ጠካራ ሁኝ በልጠሽ ተገኝ ሁሉም የሥራዉን አያጣም ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ ሁቤ እኔም ሥደተኛ እህትሽነኝ አብሽሪ ነገ የተሻለቀን አለ ብቻ ታገሽ ኢሸአላህ

    • @Eyou653
      @Eyou653 9 місяців тому +3

      እሱ ብቻ እኮ አይደለም ወንድ ልጅ ለማን ብለሽ ነው እንደዚ አይነት ሃሳብ የምታስቢው ጠንካራ ሴት እኮ ነሽ ከሱ በልጠሽ ተገኚ እሺ ከዛ ይቆጨዋል አንችን መጣቱ ስለዚ ራስሽን ጠብቂ ዘና በይ አትጨናነቂ ወንድ ልጅ በራሱ ግዜ ይመጣል ብዙም ብቻ አንቺ ጠንካራ ሁኚ❤

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 9 місяців тому

      መህድሸ ጥፍትነው እረ

  • @ZhainabMohammad
    @ZhainabMohammad 9 місяців тому +4

    ያረብ አላህ የስውን ልብ ከመስበር ይጠብቀን❤❤❤

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 9 місяців тому +1

    ትክክል ነህ አግዚኣብሔር ይባርክህ ወንድም🥰🥰🥰🙏

  • @Yewb-s7f
    @Yewb-s7f 9 місяців тому +2

    ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 9 місяців тому +1

    እኔ የምለው ኪሩዬ በትዳር ላይ የሚማግጡ ምን ሲያጡ ነው ወንዱም ሴቱዋም የሚማግጡ አሉ እስቲ ምን ሲጎላቸው ነው አንድ በለን

  • @tehonemulatu3900
    @tehonemulatu3900 9 місяців тому +2

    ለራስህ ታዳላለህ እኛን ሴቶችን እየተጫንከን ነው ግን ልክ ነህ ቆሻሻ ነገርን የማይፀየፍ የለም እንኳን በትዳር ላይ ችት ማረግ በፍቅረኛ ላይ ችት ማረግ በጣም አስፀያፊ ነው እና ለወንድም ልጅ ይሄ ስራ አያስፈልግም

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 9 місяців тому +1

    ካሥመሳይ ወንዶች አላህ ጠብቀን አተንም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @tigistKasa-s2u
    @tigistKasa-s2u 9 місяців тому +1

    you are right ይመችህ

  • @Eyerusalem32nm
    @Eyerusalem32nm 7 місяців тому +1

    በትክክል ወንድሜ❤❤

  • @Sebribelay
    @Sebribelay 9 місяців тому +1

    ኧረ ወንድሜ ተቃጠልኩ ወይ አይርቀኝ ወይ አይቀርበኝ አፈቅርሽ አለሁ ይለኛል ነገር ግን በተግባር አሳየኝ ስለዉ አይችልም እባክህ እህት ካለህ እርዳኝ ለማረገዉ ነገር እንኳን ምክኒያት የለዉም ደከመኝ አመመኝ አልቻልኩም

    • @amm4537
      @amm4537 9 місяців тому

      ወላሂ እኔም እንዳችው ገጥሞኝ ሳስበው ይሄ ባህሪ በሽታ ነው የሚመሥለኝ
      በመተው ነው የተገላገልኩቱ
      አክትፍ ብለሽ ተይው

    • @eses143
      @eses143 9 місяців тому

      ባጣ ቆየኛ ነዉ ያረገሺ እረግፈ አረገሾ ታይዉ ሌላ ፈልጊ

  • @Werquha
    @Werquha 9 місяців тому +3

    ዋው እውነት ነው በትክክል

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 9 місяців тому

    በእውነት ትክክለኛ መልእክት ነው ። ግን ቤት ላለች ሚስቱስ ምን መልእክት አለህ?

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 9 місяців тому +4

    ግን እኮ አብዛኛውን ወንድም ይሁን ሴት ሳያውቁ ሳይሆን እያወቁ ነው የሚገቡበት ወንዶችም ትዳር ያላትን ሴት ማጫወት እንደ ጀብድ ነው የሚቆጥሩት ሴቷም ትዳር ያለውን ወንድ መጥበስ እንደ ጀብድ ነው የምትቆጥረው ምክንያቱን ከሚስቱ የተሻለ ነገር ያላት ስለሚመስላት

  • @ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ

    አንተ ብቻ አዉራ ወንድሜ እኔ ሱስ ተዉ ስለዉ እቢ እኔን ተወኝ አልተዉም በማለት ደክሞኛል እንደባል ሀላፊነቱን አይወጣም እፍ እንደት ልወጣ መወጣት እፈልጋለሁ የምር ✅✅✅

  • @Almazkebede-n8s
    @Almazkebede-n8s 9 місяців тому +2

    በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሴቶች ከውጭ የሄደ ወንድ ከሆነ ትዳር እና ልጅ መኖሩን እየሰሙ እያወቁ እንደምንም ብለው አባብለው አፈቀርኩህ ሞትኩልህ አያሉ የሰውን ባል ያማግጣሉ ብር እስኪያገኙ ድረስትዳር ይበተን ልጅ አባት ያጣል ብለው አያስቡም ግን ነግ በኔ ይበሉ ያ ወንድ ከእርስዋም ነገ ያው የለመደውን ይሄዳል ይጨፍራል

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 9 місяців тому +2

    በርታ ወሳኝ ነጥብነው ስሜትን መከተል እያወቁ ራስን ማታለልነው

  • @SeidUmer-od4cd
    @SeidUmer-od4cd 9 місяців тому +3

    እረማማከር የሚቻልው በየትነው ቴክሥት የምልከው እምጠይቅህ ነበርኝ😢

  • @AshnfeAbde
    @AshnfeAbde 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @DesalewAltaseb
    @DesalewAltaseb 9 місяців тому +2

    መታመን ለራስ ነው ብትሄ አይገርመኝም

  • @ዩስራያባቶልጅወሎየዋ
    @ዩስራያባቶልጅወሎየዋ 8 місяців тому +2

    ቲጀመር እፈታታለሁ
    ብሎ እሚያወራሽ ወንድልጅ ላችም አይሆንሽም ነገ አችንም ፈቶ መሄዱአይቀርም

  • @aidb1275
    @aidb1275 9 місяців тому +1

    You are wise, and you see things from many angels, and you are not judgmental, keep it up

  • @aminatmuhammed5424
    @aminatmuhammed5424 9 місяців тому +1

    የፍቅር ሰው አድናቂህ ነኝ ይመችህ❤❤

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 9 місяців тому +2

    ጅግናኳነህ አንኳን ደህና መጣህ እኔማኮ ሆነኝ ብየ በጉጊትነው የምጠብቅህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ትለያለህ አርግጠኛነኝ የቡዙ ሴቶች ሂወት ባንተ ተቀይሮል❤❤❤

  • @BanduMekonen
    @BanduMekonen 9 місяців тому +1

    ልክ ነህ በዝቶዋል

  • @ninaashenafi4486
    @ninaashenafi4486 9 місяців тому +3

    ቺቲ ማድረግ ወንድ ሴት አይል ነገር ግን ቺት የሚያደርጉበት ምክንያት በጣም ልዪነት አለው ለዛ ነው በህበረሰቡ ዘንድ ለሴት ከባድ የሚሆነው ግን መዘዙ እንዳልከው ቅሌቱ ከባድ ነው

  • @mulubeza1886
    @mulubeza1886 9 місяців тому +1

    እውነት ነው

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 9 місяців тому +6

    እኔ የተሸወድኩት በእምነታችን ሁለት ስለሚቻል ታውሬ ገብቸ ተጎዳሁሽተሰበርኩ😢😢😢😢😢😢😢

  • @habeshaqueen3398
    @habeshaqueen3398 9 місяців тому +3

    በነገራችን ላይ ወንድ ወንድ ነው ሁሉንም ሤት መቅመስ ይፈልጋል አብዛሀኛው ወንድ ግን ፍቅረኛ እንዴለው ወይም ባለ ትዳር እንዴሆነ እያወቁ ፍቅር ፍቅር እሚጫወቱ ሤቶች በጣም ቡዙ ናቼው ለነዚህ ሤቶች አይታዘንም ብሬን በላኚ ሂወቴን አበላሼ እያሉ ያለቃቅሳሉ ታድያ ምን አባሽ ያድርግሽ እያወቅሽ የገባሽው እንች ስህተቱ ያለው ከሤቶች ነው ጥሩ ምክር ነው ብሮ ሤቶች ግን እረፍ

  • @betelhemsolomon2721
    @betelhemsolomon2721 9 місяців тому +1

    ኪራችን በርታ ወንድሜ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 9 місяців тому +1

    ለእኛስ ዝም ብለን ላለን ፍቅረኛም ትዳርም ለለን ምከረን እስኪ broye😍እኔ ችት ሲያደርጉ ሲዘላዘሉ ሳይ በቃ ይዘጋኛን በዛላይ ቀደኛ ተጠራጣሪ ነኝ😮ምከረኝ እስኪ😊።

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ 9 місяців тому +4

    ቁስሌን ነካህብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 9 місяців тому +5

    አተብቻ ተናገር❤

  • @marthabeyene5960
    @marthabeyene5960 9 місяців тому +1

    Hulum metanesaw point ewnetna astemari new meredat yemr yileyal 🙏🙏🙏 tekmognal

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 9 місяців тому +1

    ሴቶች ቤተሰብ ሳይጠየቅ ጥሎሺ ሳይጥል ኒካህ ወይም ሰማኒያ ሳያደርግ ቤተሰብ ሳያውቅ ወድን አትውደዱ ሰውየው ከግን ትዳር ወይም ሌላጥቅም ፈልጎ ተመጣ ደፍሮ ቤተሰብ ጠይቆ ጥሎሺ ጥሎ አያገባሺም ስለዚህ አድ ዎድ ለትዳር ሲጠይቃችሁ ከትከዳኝም አደል ብላችሁ ከምትጠይቁ ይልቅ የጋብቻን ስርአት ጠብቆ እዳገባችሁ ጠይቁ አይቆይ ትንሺ እንላመድ እንጠናና ቃላችሁ ዘወር በል በሉት ከልባችሁ ከመውደዳችሁ በፊት ቤተሰብ ጠይቆ ጥሎሺ ጥሎ ሰርግ ደግሶ ካገባሺ ቢከዳሺ እኳን ህመሙ ይቀንሳል እውነቴን ነው የምላችሁ